No video

የአፍሬንጅ በርበሬ አዘገጃጀት |የበርበሬ ፍሬ ካላችሁ እንዲህ የሚጣፍጥ አፍሬንጅ ማዘጋጀት ትችላላችሁ |Ethiopian food| afrenj

  Рет қаралды 3,670

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #habeshafood#afrenje #spicyfood #bettwa'stube

Пікірлер: 66
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣችሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ድጋፋችሁ አይለየኝ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🥰❤🥰 የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ሊንክ kzbin.info/www/bejne/pZiYd42IisSLkMU
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
የቤቷ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽም ላይክ ሼር በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሸዋዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ ዋዉ በጣም ለየት ያለ አዘገጃጀት ነዉ አላቅም ነበረ ሸር ስላረግሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ 👍😍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ አፍሬንጅ ነው , ትንሽ ገውዝ ብታረጊበት ለጥብሳጥብስ ማርኔት ሲደረግ ያጣፍጠዋል ሲስ,,,,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@sofishow6053
@sofishow6053 2 жыл бұрын
ቤትየ ልዩ ነው ውዴ 👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሶፌዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛ እናቴን አስታወሽኝ እኛ ቤት እናቴ በጣም ትሰራልን ነበር ።ቤትዬ በጣም ቆንጆ አሰራነው እጅሽ ይባረክ 👌👌👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@meksebtv1376
@meksebtv1376 2 жыл бұрын
Wawww Betam konjo sra Bettye🥰🥰👌👌like,share
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መክሰብዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው ቤቷዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ዬቤቶ 🙏🙏በጣም ለየት ያለ ቆንጆ የሆነ ጣፍጦን የምንበላው የሚጥሚጣን የዎንድም አሠራር ስላሣየሽን እናመሠግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏👍👍👌👌💖
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርቲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ዉድ የሚገርም ሞያ ነዉ አይቼ አላዉቅም እንዴት እንደሚሰራ አዲስ ሞያ ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን💕👌👍🙏 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ቤቷዬ እንደሁልጊዜው ዛሬም የሰራሽው በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️🌹 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ።አፍሬንጅን ብዙ ሰው አያውቀውም።ልጆች ሆነን በርበሬ እንዳንጨርስባቸው እናቶቻችን በአፍሬንጅ ነበር እንጀራ የሚሰጡን።እጅሽ ለወርቅ አምባር ይሁን።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላማዊትዬ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ስላም ቤቷዬ waooo በእውነት በጣም የምፈልገው ነገር እኔ ብዙ የቃርያ ፍሬው አለኝ አሰራሩ አላውቅም ነበር ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፅግዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አያቴ ቤት በጣም ነው የሚጠቀሙት ፣ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ላይክ👍👌🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤዛዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Wow betam meret ena leyu yehone aserare new yehen kemeshe alawekem
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሜሮንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 жыл бұрын
thank you betty i know afrenj .when iwas young my mom was making this .it is great.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳባዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ አዲስ ሞያ አስተማርሽኝ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሪታዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ❤️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 2 жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
አፍሪንጅ አላውቅም ነበር በደንብ አድርጌ እያየው ነው
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
ቤትዬ አፍሬንጅ ምንድነው እንዴትስ ተደርጎ ነው የሚበላው እስቲ ቪድዮ ስሪልን ሼር 👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም አመሰግናለሁ አፍሬንጅ የሚበላው በትኩስ እንጀራ ተነስንሶ እንዲሁም ለጥሬ ስጋ ከቅቤ ጋር ለውሰሽ እንዲሁም አነባበሮ ላይ በቅቤ ተደርጎ መቀባት በጣም ነው የሚጣፍጠው 🙏🥰❤️
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ ቤትዬ እሞክረዋለው🙏
@dessibedada3788
@dessibedada3788 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሲታይ እባክሽን መፍጫሽን ስሙን ንገሪኝ በደንብ ያደቃል ...?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ደሴ አመሰግናለሁ አዋ ያደቃል ኢትዮጵያ ከሆንሽ የሚጥሚጣ መፍጫ ብለሽ ዕቃ የሚሸጥበት ሞልቷል በየግራሙ ነው ያለው 🙏🥰❤️
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 жыл бұрын
ሰላም ብለናል በጣም ቆንጆ ነው ቤቲየ 🙏🙏🙏💞💞💞
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አልማዝዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@asnakechmuktar2887
@asnakechmuktar2887 2 жыл бұрын
በእጅሽ ይባረክ 💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 жыл бұрын
ሠላምሸ ይብዛ የቤቷዬ ሰለካፈልሸን እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ አንደኛ ነሽፐ😍😘
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
በለው በለው ቤትዬ! ይህንስ አላውቀውም ነበር የበርበሬ ፍሬውን ከየት አገኘሽ ?ግን በጣም የሚያቃጥል ይመስለኛል ። አዲስ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን Like and shared the Vedio
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሙዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@messeret911
@messeret911 2 жыл бұрын
👌😘😘😘 thanks sweetie for sharing 💐💐
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሲዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️
@meseretwerede6118
@meseretwerede6118 2 жыл бұрын
ሰላም እጅሽ ይባረክ ግብአቶቹ ግን አልተናግርሽም። ከቻልሽ ላኪልኝ አመሰግናለው።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሲዬ በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ ግብአቶቹን አሳይቻለሁ አለ ነጭ አዝሙድ ኮረሪማ ጨው ነው የሚገባበት ዋናው የበርበሬ ፍሬ ነው🙏🥰❤️
@meseretwerede6118
@meseretwerede6118 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ኮረሪማውንና ጨውን አውቂያለው ነጭ አዥሙዱን ነው የተጠራጠርኩት አመሰግናለው እህቴ በጣም እንደሚጣፍጥ ይታወቀኛል እጅሽ ይባረክ። አብሬሽ ነን እከታተላለው ።
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@meseretwerede6118 መሲዬ እሺ በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ አብዙልኝ 🙏🥰❤️
@motionislotion.3376
@motionislotion.3376 Жыл бұрын
አፍሪንጅ ምን እንደሆነ ብትገልጭልን ጥሩ ነበር ብዬ አምናለሁ ።በአጠቃላይ የማያዉቅ ሰዉ ሊኖር ይችላል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አፍሪንጅን በደንብ ገልጪዋለሁ ከበርበሬ ፍሬ እንደማዘጋጅ የሚገባበትን የቅመም አይነት ለምን ማባያ እንደሚሆን እስቲ አሳልፈሽ ከሆነ የሰማሽው ሁሉንም ብትሰሚው ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
ከየት እናምጣ የበርበሬ ፍሬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ የበርበሬ ፍሬ ሲኖር እንዲሰራ እና እንዲሁም ለማሳወቅ ነው የሰራሁት🙏🥰❤️
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
@@bettwascorner እሺ አመስግናለሁ ለፈጣን መልስሽ subscribe አድርጌያለሁ
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
የበቆሎ ቡሌንታ አሰራር (Ethiopian food)
11:07
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 38 М.
የድልህ አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe
11:15
የቅመም አይነቶች (Ethiopian spices)
12:17
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 47 М.
ገናን በእኛ ቤት በደማቁ አከበርን | ተመስገን
33:16