የሮዝመሪ ቅጠል አሰራር እና አጠቃቀም❗️ ለፈጣም የፀጉር እድገት እና ብዛት🍃 hydration and moisture

  Рет қаралды 357,944

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@Yeneset24
@Yeneset24 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ጎበዝ ነሽ አንቺ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች በደንብ እከታተልሻለው ብዙውንም ተጠቅሜበታለው thank you wude እስኪ ቆንጆና ሻንፖና ኮንድሽነር ስሪልን
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ተመችቶኛል ደሞ ስወድሽ!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ቃል እናመሰግናለን በርቺ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@abayabay3382
@abayabay3382 2 жыл бұрын
የኔፀጉር በጣም ስስነው ምላድርግ ቃልየ በተርፈ አሪፍ ነገርነው በርችልን እህቴ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 10 ай бұрын
እባክሽ መፍትሄ በእግዚአብሔር
@kiyayenata3869
@kiyayenata3869 2 жыл бұрын
Yene konjo yeruzu wiha betam mewefer alebet eskibesil mafilat alebn
@Lwambrhane-tm5lc
@Lwambrhane-tm5lc 8 ай бұрын
ቃልዬ ሸርባ ተሰርተን መጠቀም እንችላለን ወዪ ዉዴ
@chogxi1017
@chogxi1017 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አህቶች ተጠቀሙት እኔ በጣም ለውጥ አይቼበታለው አግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@alohacell-cp7ku
@alohacell-cp7ku Жыл бұрын
ውዴ እውነትሽ ነው በፈጠረሽ እዴት ተጠቀምሺው ነገሪኝ
@אחכחחכחכ
@אחכחחכחכ 8 ай бұрын
እንዴት ነው ምትጠቀሚው ነገሬኝ የኔ ደርቅ ነው በዛላይ አያድግም
@نبتبقنلس
@نبتبقنلس 5 ай бұрын
እህቴ እድል ንገርኝ እኔ ፅጉሬ በጠም ተበለሺቶአል
@mahletademe6280
@mahletademe6280 2 жыл бұрын
ቃልየ የኔውድ እግዜር ይስጥልን
@danaitandom6288
@danaitandom6288 Жыл бұрын
Nice one.Please send link for shampoo and conditioner you used
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
ቃልዬ ምርጥ ነው እናመስግናለን
@RimasMaruf-y6w
@RimasMaruf-y6w 4 ай бұрын
Kalye tsegure betam menta alew MN large ebakesh😢😢😢
@TrsitSeife-qs2hb
@TrsitSeife-qs2hb Жыл бұрын
ከድሮ ቸምሮ እከታተልሻለዉ አሬፍ video ነዉ ምትለቂዉ thank you
@hiwot8978
@hiwot8978 Жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሠግናለን።❤❤❤
@biruktawitdesta2309
@biruktawitdesta2309 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ማርዬ እባክሽ እስቲ ፊት ጥርት የሚያደርግ ነገር ለወዛም ፊት የሚሆን አሳይን
@mesineguse1376
@mesineguse1376 2 жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለን።❤❤❤
@mahiethiopiawit2745
@mahiethiopiawit2745 2 жыл бұрын
eski yihen wehed kemetekemish befit yalewn tsegurshin kumetun asayin
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን የኔ በተፈጥሮዉ ረጂም ነዉ
@ed-0075
@ed-0075 Жыл бұрын
Kaleye please put the link to the oils and everything else you used for this remedy. Thank you yene konjo!
@senaittsehaye3049
@senaittsehaye3049 2 жыл бұрын
Konjo kechalsh please yelgoch srie beteley kbatoch 2 amet gemro men metekem aleben
@tagesechmedia1
@tagesechmedia1 2 жыл бұрын
Wowow አመሰግናለሁ💞🙏
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@ኢሩት
@ኢሩት 6 ай бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ🎉😂❤
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልዬ በርችልኝ
@KebedeEsubalew
@KebedeEsubalew 6 ай бұрын
Lene tsegur bayesmamagnes kaleye?
@seadi9582
@seadi9582 Жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ የኔ ወድ በርች ወላሂ ወይ አያምር ወይ አያድ ተስፋ አስቆረጠኝ መፍትሄ ከለሽ ንገሪኝ
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 2 жыл бұрын
አንቺ በሰራሽው ውህድ ሞክሬ ፀጉሬ ላይ ለውጥ አይቻለሁ ቃልዬ ተባረኪ
@zahra-ew6ej
@zahra-ew6ej 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንድ ነገር ላስቸግርሽ የ vitamin E oil እና የ essential rosmery oil ከታጠብን ቡሀላ ነዎ ሳንጣጠብ በፊት ነው የምንጠቀመው እና ከሌላ ከማንኛውም ቅባት ጋ ማቀላቀል ይቻላል ? ተቀብተንስ ምን ያህል ሰአት መቆየት አለበት መልሽል እባክሽ እህቴ
@ithink483
@ithink483 Жыл бұрын
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 2 жыл бұрын
Thank you Zabenyi!
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 6 ай бұрын
Thank thank❤❤❤
@sintayehubirumuleta3512
@sintayehubirumuleta3512 2 жыл бұрын
Thank you sister
@tadutadu627
@tadutadu627 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረክ❤❤🙏🙏
@EmebetTesema-l8x
@EmebetTesema-l8x 6 ай бұрын
Tanks ❤❤❤❤❤
@edenendashaw1030
@edenendashaw1030 2 жыл бұрын
Dero tsegure endanchi rejim nbr gn be kelem mekniyat ahun damage honowal beza lay btm yenekakelale yehe ahun anchi yasayeshiwe wehde yemelsewal weys nela product ale
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 жыл бұрын
ሠላም በጣም አሪፍ ቪዲዮ እንደተለመደው ሮዝመሪ በጣም ጠቃሚ ለቆዳ ለፀጉር ለምግብ ከምር ወድጀዋለሁ እኔም ስለ ምጠቀመዉ ዋዉ 👍❤❤
@rosefeshatsion181
@rosefeshatsion181 2 жыл бұрын
What kind of oil you recommend? please show us thanks!
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Almond oil olive oil argan oil...
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 2 жыл бұрын
ቃልየ በጣም ጎበዝ ነሺ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ኢሰንሺያል ስዊት አልመንድ ቅባት እንዴት ልጠቀመው
@RimasMaruf-y6w
@RimasMaruf-y6w 4 ай бұрын
Kalye tsegure betam menta alew😢😢MN large
@addiswendu9212
@addiswendu9212 Жыл бұрын
yene wed betam amsgenalew
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 2 жыл бұрын
Thank you ❤️
@Umnassim4533
@Umnassim4533 2 жыл бұрын
It will be nice if you mention the name of the oil. I am guessing coconut and almond oil
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Quel bonheur 🤩👌🏾 madame avoir ça 🙉 vous êtes comme votre chère maman. Je kiffe 👌🏾💕🥰
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
እስት ንገርኝ ምንላድር
@bezawitelias5726
@bezawitelias5726 2 жыл бұрын
Kalye please satmlshilgn endatalfgn rosemary tsegur yashebetal or grey hair yadregal yemibalew ewnet nw???
@kiyatelila1570
@kiyatelila1570 2 жыл бұрын
Thanks Kaliye wude
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Very impressive Kaluyae.
@helenfekadu4063
@helenfekadu4063 Жыл бұрын
Beyekenu rosemary merichet tiru ayidelem?
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
እህት እሩዝመሪ በአረበኛምድነው
@Lemlmwel
@Lemlmwel 8 ай бұрын
ክሊል ጀበል
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ
@DestawAbate
@DestawAbate 8 ай бұрын
We can boil the two things, together
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 Жыл бұрын
ምን አይነት ማበጠሪያ ነዉ ምትጠቀሚዉ
@Made262
@Made262 2 жыл бұрын
ባረበኛ ምዲንነው እሚባለው እሩዝመሪው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
ቃልየ እናመሠግናለን ዉዴ ❤️❤️❤️😘
@eldasamson4128
@eldasamson4128 2 жыл бұрын
Kalye plss melshlg tsegure ybetatesal ,ykoraretal chafchafu yketnal enkebakebewalehu gn betam tebelashe mn ladregw
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቴሌግራም ግሩፕ አዋሪኝ አማክርሻለው እሺ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ
@ፍራፍሬ-ጀ1ረ 2 жыл бұрын
ቃልዬ ተባረክ 🙏🙏🙏
@Selizerfu
@Selizerfu 6 ай бұрын
Fitachin sishebeshebisa min inadirig
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 2 жыл бұрын
Yes hair hydration is very important 👌 👏 😍 🙌 ❤️ 💕
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes my dear ❤️ ♥️
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 жыл бұрын
Very useful information kalye can you do a video on aras lijs hair if you have any tip please
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 2 жыл бұрын
Thank you very much sis But quostion !? So be Nexuh xegur new weym ketetekemzkugn bohala new emtbew !!?? Mikniatu dro beye 2 ken etatebew neberkugn xegre gn betam new yetegodaw xegre !! Gn ahun beye 1or 2 samnt new ematbew !! Silezih be samnt 2 gize bkebaw keza be huletegna gize btatebew yigodewal xegren gdeta tetekime mateb alebign weys men tmekrignalesh benatish ehite 😘❤ GOD bless you ❤❤❤
@simonhunegnaw531
@simonhunegnaw531 2 жыл бұрын
ቃልየ በናትሽ መልሽልኝ የኔጸጉረ የፊቴ በጣም እረጅም ነዉ ከኋላ አጭር ነዉ ምንትመክሪኝ አለሽ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Waw merci ye ne konjo betam konjo newu 👍🏻💖
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@rayaanhassan7656
@rayaanhassan7656 2 жыл бұрын
Hi , tsagure wsxu baxam buzu naw gn chaf chafu baxam sisnaw mn ladrg kaliye mantmakrignalash
@AmiraNgn
@AmiraNgn 4 ай бұрын
በስት ቀን ነዉ ምንጠቀመዉ
@astertezera1807
@astertezera1807 2 жыл бұрын
ተባረኪ ። የኔ ቆንጆ የኔ ፀጉር ግራ ገብቶታል ። አገሬ እያለሁ ቆንጆ ነበር ። 🇺🇸 ከመጣሁ በኋላ ግን በጣም ተቀየረ ። በጣም ደረቅ የማይታዘዝ ሆነ በጣም ቡዙጊዜ ተቆርጬዋለሁ ቁመቱ ቶሎ ይመለሳል ግን የማይታዘዝ ሆነ ። በፊት በየ ሳምንቱ ነበር የምታጠበዉ ሰዎች ዉሀዉ ነዉ ቶሎ ቶሎ አትታጠቢዉ ሲሉኝ 15 ቀን አደረኩት ግን ያው ነዉ ። ሌላው ሎ ፕሮሲቲ ነዉ ምን ላድርግ ? ልላጨዉ ?እባክሽን መልሽልኝ።
@lifeoftube8714
@lifeoftube8714 2 жыл бұрын
ገብተሽ እያት እህቴ መልካም ጊዜ
@lifeoftube8714
@lifeoftube8714 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ የኔም ፀጉር ኢትዮጵያ እያለው ደህና ነበር አውሮፓ ከመጣው በኋላ ደረቀ እደግሞ የኔም ሎ ፕሮሲቲ ነው ከዛ አንድ ዩቲዩበር አለች በጣም ነው የረዳኝ የሶ video ጠቅሞኛል becka Tube በጣም ጠቅሞኛል
@astertezera1807
@astertezera1807 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት ። እስቲ አይቼ እሞክራለሁ ። 🙏
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Thank you for sharing my dear ❤
@milkodesta6040
@milkodesta6040 2 жыл бұрын
Wowwwe so beautiful
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 9 ай бұрын
ለሁለት አመት ልጅ አንዴ ስለፀጉሯአ ላማክርሽ አውሮፓአነኝ አንዴ ማወራአሽመንገድ ካለ ቶሎመልስ ስጪኝ
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 2 жыл бұрын
Betam new yemwedesh yne konjit
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 😘
@astertefera3904
@astertefera3904 Жыл бұрын
Tegurachn menta yehones mn enarg
@rachelworthy905
@rachelworthy905 Жыл бұрын
Which oil did you use? Almond, Jojoba, Coconut?? You haven’t mentioned the oil you used.
@nuhamtube3366
@nuhamtube3366 2 жыл бұрын
ቃልዬ አንቺን ምታረጊዉን ለፊቴም ለፀጉሬም እያረኩኝ በጣም ለዉጥ አይቻለዉ የምፈልገዉ ደረጃ ሲደርስ ፎቶ ልክልሻለዉ ለዉጡን እኖድሻለን አትጥፊብን
@genetnositube1326
@genetnositube1326 2 жыл бұрын
ዘመና በጣም አደንቅሻለሁ ቀሚሶቹ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር ግን ለመምረጥ ምላይ ነው የማገኝው?
@KebedeEsubalew
@KebedeEsubalew 6 ай бұрын
Lene tsegur bayesmamagnes
@saraadamu4359
@saraadamu4359 2 жыл бұрын
ሃይ ዘመናዊት የሙቀት ማበጠሪያ ጥሩ የምትይውን ሊንክ ላኪልኝ
@Tube-wj5jv
@Tube-wj5jv 7 ай бұрын
ተቀብቼ ብተወው ችግር አለው እዴ እኔ እጠቀመዋለው በቅርብ ከሩዝጋ
@zenebechnemera2258
@zenebechnemera2258 2 жыл бұрын
እርጎ ወተት እና እሩዝ ተጠቅሜ በዉሀ ተለቃልቄ ሸታዉ አይለቅም ምን ላድርግ
@AliNasir-qi1hf
@AliNasir-qi1hf Жыл бұрын
በስንት ቀን ልዩነት ምንቀበው
@buzayhukemiso336
@buzayhukemiso336 2 жыл бұрын
Thanks
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
yene konjo kalye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤
@MG-st9kd
@MG-st9kd 2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ለምን ያህል ጌዜ መጠቀም አለብን ለውጡን ለማየት:: ፀጉሬ በጣም እየሳሳ ብዛቱም እየቀነሰ መጣብኝ: በብዛት ከፌለፌት በኩል:: ይሄ ይጠቅመኛል ብለሽ ታሰቤያለሽ:: ምላሽሽን እጠብቃለሁ:
@zerufereja5849
@zerufereja5849 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ Жыл бұрын
ቅባቱን የፈለግንዉን ማድረግ እንችላለን ወይስ የግድ ያንች አይነት ቅባት መሆን አለበት እና በርች እናመሰግያለን❤❤❤👌👌👌👌🥰🥰🥰
@alohacell-cp7ku
@alohacell-cp7ku Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 2 жыл бұрын
Tseguren aderekew lemin endehone alakem
@sintayehunigussa1952
@sintayehunigussa1952 Жыл бұрын
selzhi lenetateb senele nw yemenekebaw malet nw enji hulegeze mata mata mekebate yelebenem malet nw
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Tabarke kaley Godbless you
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen
@tizitateshome3445
@tizitateshome3445 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏 ግን ደሞ ይሄ ውህድ ተዘጋጅቶ ስንት ቀን ሊቆይ ይችላል?
@petiuser6232
@petiuser6232 Жыл бұрын
ለ2 ሳምንት❤
@eduhosi5995
@eduhosi5995 2 жыл бұрын
Kal Swedish waaaw tebareki.. Eski like share adrgu.....swedacu....
@bezaabebe2214
@bezaabebe2214 Жыл бұрын
Berchi
@helitube1271
@helitube1271 Жыл бұрын
ለወህዱ የተጠቀምሺው ቅባቶቸ ፃፊልኝ መጨረሻም የተቀባሽው ቅባት ?????
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ሰላም ቃል የኔ ውድ 🥰የሮዝመሪ ውሀውን ጸጉራችን ላይ ብናስቀምጠው ያለ እሩዝ ጸጉር ይጎዳል እንዴ ?🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ውሀውን ሳይሆን ቅባቱን ማስቀመጥ ጥሩ ንው
@mazaeshete276
@mazaeshete276 2 жыл бұрын
የቀላቀልሸዉን ቅባቶች በፎቶው ልኪልን እኔ ብዙ ጊዜ ፀጉሬ ዉሀ ይይዛል ቶሎ አይደርቅም ደግሞ በጣም ይነቀላል እባክሽ ንገሪኝ የምትጠቀሚዉን ሻንፖና ኮንድሽነርም ንገሪኝ እኔ በጣም ነው ፀጉሬን የምወደው አሁን ግን መጠኑም ቀነሰ ቁመትም እያጠረብኝ ነው
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 2 жыл бұрын
ሻወርጄሉ ለፀጉር ጥሩ ነዉ?
@sarayetwahdolij4225
@sarayetwahdolij4225 2 жыл бұрын
አህቴ በማረያም ለሚነቃቀል ፀጉር ነገሪኘ
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 2 жыл бұрын
Hi kaleya menta alew. Leqorxew mela kalshe pls??
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
የኮኮናት ኦይል ተቀቢው ጫፍ ጫፊን ሁሌ
@milkodesta6040
@milkodesta6040 2 жыл бұрын
Thank you so much kaleye❤️
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 2 жыл бұрын
ሁለትውርድርስ ቢቀመጥ ውሀው ችግር አለው እዴእተላጃ ቢቀመጥ
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
ተባረኪ በቅንነት ስላሳየሽን
@እልፍዬነኝ
@እልፍዬነኝ 2 жыл бұрын
በማርያም ጸጉሬ ከፊቱ እረገፈ ተበጣጠሰ በማርያም መላ በይኝ እና ይወድቃል ጸጉሬ ጫፉ ድርቅ አለ በጌታ መላ ንገሪኝ ምን ላድርግ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ምን አይነት ቅባት ነው የምትቀቢው በየ ስንት ቀን ነው የምትታጠቢው ምን አይነት ሻምፓ ነው ያለሽ
@እልፍዬነኝ
@እልፍዬነኝ 2 жыл бұрын
@@zemenawit እምጠቀመው ቅባት ከመታጠቤ በፊት ኮኮስ ካስተር ኦይል ትንሽ የጥቁር አዝሙድ ዘይት እና አልመንድ ኦይል ቀላቅዬ ሁለሰኣት አቆይቼ እታሰባለው በሳምንት ነው ምታጠበው ሻምፖዬ ደሞ ኮስሞ ነው የኔ ውድ እረ በጸጉሬ አፈርኩ በተለይ የፊቱ በቃ ደቀቀ የኔ ውድ መላ በይኝ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 жыл бұрын
ያንቺ ጸጉር ፕሮሲቲው ምንድን ነው?
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ምስክር እሆናለው
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yes my dear ❤️
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН