በውድ የሚሸጠው ምርጡ የፀጉር ቅባት አሰራር ለብዛትና ለእድገት best hair growth oil home made

  Рет қаралды 1,366,609

Meski Tube

Meski Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 1 100
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳየን አሜን❤️ በፀሎታቹ አስቡኝ ደካማ ጎኔ ጭንቀት ነው እንኳን ምክንያት አግኝቼ😭 እኔ ጥንካሬ አጣው እንጂ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሀገራችንም ህዝቦቿም ወደ ሰላማቸው ይመለሳሉ🕊🙏🏽🕊🙏🏽❤️❤️
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
መስኪ 💝 ዛሬ ኮመንትላይ ፅፊልሽ ነበር ስትጠፊብኝ. አይዞን መስኪ እግዚአብሔር ያውቃል🙏 ናይላዬ እንዴት ናት ሳሚልኝ 😘😘😘😘💞🌹🌺🌹🌺🙏🙏🙏
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 2 жыл бұрын
አዩዞሽ ውድ እህቴ በኔ ባህላዊ ውዝዋዜ ዘና ፍታ በዩ #AmanuelGizaw
@zdymuazzenat5537
@zdymuazzenat5537 2 жыл бұрын
አይዞን መስኪየ ሁሉም ለበጎ ነው በፈጠረሽ መልሽልኝ ሁሌ አስባታለሁ የሆነች ዩቲበር ነች ስሟ የናሆም እናት የምትባለዋ ስሟ መሲ ነው ታውቂታለሽ ስለ ፊት ማስክ የምትሰራው የት ተፍታ ነው ደህና ነች ወይ በፈጠረሽ መልሽልኝ
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከልብእናመሰግናለን
@user-ko7hx1ll4e
@user-ko7hx1ll4e 2 жыл бұрын
❤""እግዚአብሔር ያሥብሽ ከጭንቅሽ ያሣርፍሽ ሰላምና መረጋጋት በልብሽ በአይምሮሽ ይሙላ❤❤❤
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 2 жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 4 (Philippians) 6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። 7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
@freweyniabraha5938
@freweyniabraha5938 2 жыл бұрын
Amin
@katihalala3201
@katihalala3201 2 жыл бұрын
አሜን
@babyapp6180
@babyapp6180 2 жыл бұрын
Amen
@selamawitteweldeberhan6876
@selamawitteweldeberhan6876 2 жыл бұрын
AMENNNNN Tebarekelgn🙏🙏🙏 Ayzosh yeni konjo EGZIABEHIR kanchi gar new
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
Christian checkers Gedeb alewo
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር መስኪ ተባረኪ አንቺ እኮ የፀጉር ዶክተር ነሽ ወላሂ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ፀጉሬም ከተወለድ ሶስት አመት ሊሞላው ነው በጣም ነው የተለወጠው ብዙ ጥቅሞች አግኝቻለው አላህ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ 👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
@woineshetkidanemariam6945
@woineshetkidanemariam6945 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ በጭንቀት የሚሆን ነገር የለም ዋናው ጸሎት ነው 🙏
@biruktayitroma8517
@biruktayitroma8517 2 жыл бұрын
"ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4 6 ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። 7 አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"
@firehwotbekele9077
@firehwotbekele9077 2 жыл бұрын
መስክ ስንት ደቅቃ ነዉ እሳት ላይ?
@samirakamili3496
@samirakamili3496 2 жыл бұрын
እመብረሀን።ትድረስልሺ።ውዷእህቴ
@engidakalengidakal9039
@engidakalengidakal9039 2 жыл бұрын
ውዴ ፈጣሪ ይማርሽ የሀገር ሰላም የህዝብ ሰላም ማለት ነዉ በፀሎት እንትጋ እመቤታችን ሰላምን ታብዛልን። 💚💛❤💋
@HAREGU1
@HAREGU1 2 жыл бұрын
Thank you ❤️ so much 🥰❤️🙏 God bless you 👍
@user-zd9in5zo7v
@user-zd9in5zo7v 2 жыл бұрын
አሚንን መስኪየ እናመሰግናለን እህቴ አብሽሪ ፀሎት አርጊ ውደ
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ በቀላሉ ሚገኙ ግባቶች ናቸው እንሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 2 жыл бұрын
መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ የፀጉሬን በስነስርአት መጠበቅ እና ማሳመር የተማርኩት ካንቺ ነው
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 8 ай бұрын
የኔም በፀጉር ጌጥ ለሁለት ቦታ ነበር የማስርው አልያዘኝ እያለ አሁን ባሳር ባድ ፀጉር ጌት እየተያዘኝ ነው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እንኳን ለህዳር ፂውን ማርያም በዓል አደረሰሸ🙏የናይላዬ እናት በረከቷ በኢትዮጵያ ላይ መከራ ፈተና ትሰውርልን🙏አንድነት ፍቅር ያድለን ኢትዮጵያ💚💛❤ ታሸንፍለች🙋እናመሰግናለን የእኔ ልዬ ሳይላዬ ሳምልኝ😍
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 2 жыл бұрын
እንኳንም በሰላም መጣሽ መስኪዬ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@NADC2024
@NADC2024 2 жыл бұрын
Best mixture, thank you 🙏
@azebdegefu5111
@azebdegefu5111 2 жыл бұрын
Thank you so much! እንደው ለፊት የሚሆን (ለጀማሪ ማዲያት ለሚመስል ነገር ) ምን አለሽ?
@mekedumengesha6030
@mekedumengesha6030 2 жыл бұрын
Thanks God bless you Meski
@user-um2dm1ui1j
@user-um2dm1ui1j 2 жыл бұрын
Thanks meski Mokerewalehu👍😍
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 жыл бұрын
መምህርተስፋየ ብላችሁ በይቱብ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት ታገኙበት አላችሁ
@meseretabebe2584
@meseretabebe2584 2 жыл бұрын
Tekekil yisun timhirt adamtu eza west erasachenen enagwglen.
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ እህት እናዳምጣለን እናመሰግናለን🙏
@selinayemariam1723
@selinayemariam1723 2 жыл бұрын
ጎበዝ እናቴ ጥሩ አደረግሽ ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ እንደዚ ተናገሪ🙏🙏🙏🙏
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 жыл бұрын
የእውቀት ምርጥ አሰተማሪ እንቆችን ነው
@RahelMebrahtu
@RahelMebrahtu 9 ай бұрын
Eshi
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
አምላክ ቅዱሳን ያስብሽ እህታችን አይዞሽ እራስሺን ጠብቂ አጥብቅሽ ጸልይ እርሱ ይሁን ያለው መሆኑ አይቅርም ለቅባቱ እናመስግናለ አሰራርሽ ጥሩ ነው ውጤቱን ድግሞ ሞክርን እናየዋልን ቅድስት አገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አባት ይቅርታውን ይላክልን የተበተንውንም ይስብስበን አሜን
@rahelsime186
@rahelsime186 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፀልዪ መፅሀፍ ቅዱስ አንቢ መዝሙሮች ስሚ ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር! ተይለት ያኔ ነው ሰላም ምታገኝው በአንዳች አትጨነቁ ስላለን። ፈጣሪ የሰላም ዘመን ያምጣልን
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ እባክሽ ራስሽን ጠብቂ ለልጅሽ መኖር አለብሽ ሁላችንም ጭንቀትላይ ነን ግን መፀለይ ብቻ ነው እነዚህ በምእራብና በሰሜን የመጡብን ጠላቶች እግዚአብሄር አምላክ ያጥፋልን 🙏
@-zedye
@-zedye 2 жыл бұрын
የጭንቀቱ ነገር አይነገርም ብቻ ፈጣሪ መልካም ጊዜ ያምጣልን
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@nebiateyassu3665
@nebiateyassu3665 2 жыл бұрын
God is with you, you will be okay, keep praying.
@tigistberhanu5835
@tigistberhanu5835 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መስኪ እናመሰግናለን
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
Bryan yamaral gobez nesh. Thank you. Amen
@redietadugna7953
@redietadugna7953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት በአንቺ ምክንያት አይዞሽ በርቺ❤❤❤
@honeykonjo2896
@honeykonjo2896 2 жыл бұрын
Ewnte ename gen betam lawute alwu tefake
@yimegnushalgetahun2677
@yimegnushalgetahun2677 2 жыл бұрын
Demeregn ehete
@shashurezene2309
@shashurezene2309 2 жыл бұрын
Ayzosh egziabher Selam yewrdiln.
@gelilazewdu9583
@gelilazewdu9583 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ለውጥ አይቼበታለው 🙏🙏🙏
@nigsttube432
@nigsttube432 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-fl5wz1ey8m
@user-fl5wz1ey8m 2 жыл бұрын
በጣም.አርፊ.ነዉ.ጥቁርአዝሙድም.ቢጨምር.ዋዉ👌👌👌
@user-nl1mq1sx1d
@user-nl1mq1sx1d 2 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ ፈጭተን ነው ድፍኑን? የምንጨምረው? ቆንጆ
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 2 жыл бұрын
@@user-nl1mq1sx1d ፊጪው🌺🌹
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏🙏🙏የቅባቱን መቀቢያ ገዛሁት ቆጆነው
@user-ct4kr8mo4l
@user-ct4kr8mo4l 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እኛም በስደት እያለቀስን ነው ያረብ አንተ ተመልከተን የቤተሰብ ክፉ እንዳታሠማን
@tayuyicheneku8565
@tayuyicheneku8565 2 жыл бұрын
የሚያስጨንቃችሁ በእርሱ ላይ ጠሉ ተብሎ ተፀፈዋል አይዞሽ ሀገር ኢትዮጲያ እግዚአብሐር አላት
@hiruhiru6541
@hiruhiru6541 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 2 жыл бұрын
መስኪ አመሰግናለው እ/ርሰላሙን ያብዛልሽ
@bereshebere6036
@bereshebere6036 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ እየተበጣጠሰ በጣም ተቸግሬ ነበር በተረፈ አትጨነቂ አይዞሽ እግዛብሄር መልካም ነው
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ሠላም መስዬ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እማ አንቺ ብቻ አይደለሽም እኛ ጭንቀት ላይ ነን አይዞሽ እማ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን የቤተሰቦቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወገኖቼ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይመለስ🙏
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
አይዞሸ መሲኪየ ልክ ነሸ ሁላችንም ነን የኔ ዉዲ 😍😍❤🇪🇹 "አይዞሸ የኢትዮጵያ ዲል በቅርብ ነው 😍❤🇪🇹
@selam21558
@selam21558 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ አሜን በቸርነቱ እሱ ያስበን ሌላ መፍትሄ የለም
@user-ef9gm6cq8o
@user-ef9gm6cq8o 26 күн бұрын
Tebareki yenr wed ❤️ betamnw des yemityegn ewodeshalehu degmo esrawalehu
@Esra-ys6ih
@Esra-ys6ih 2 жыл бұрын
Meski fikir thank you for your efforts. Please stay strong, nothing will get better with anxiety. Have faith, keep praying and stay strong for the sake of Nayla. Kids often feel their parents emotion and somehow it will affect them. Ayzuush ehtey, things will get better 🤍🙏🏽
@kijizike6274
@kijizike6274 2 жыл бұрын
በጣም፣እናመሠግናለን
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 2 жыл бұрын
መስኩዬ እንዴት ከርመሻል ጭንቀቱ ሁላችንም ጋር ነው በተለይ የጦርነት ክልል ውስጥ ያለን ሰዎች በስጋት ማለቃችን ነው እናም መስኩ ከኛ ሚጠበቀው ተግቶ መፀለይ ነው ብዬ አምናለሁ።
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህቴ ፈጣሪ ያቅልልን
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 ደምሪኝኝኝ ውዴዴዴ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ምሳየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና እህት
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
አሜን መስኪዬ እናመሠግናለን አትጨነቂ ፈጣሪ አላት ኢትዮጵያ በፀሎት በፆም በስግደት ፈጣሪን መማፀን እንጅ መጨነቅ ጥሩ አይደለም በርች ❤🙏🙏
@tuberobsan6546
@tuberobsan6546 2 жыл бұрын
Meskiye yene konjo ere mokirewakew tsegure yisebaberal aruf nw betam wedijewalew tebareki yene tuhut
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 жыл бұрын
እመቤቴ ሙሉ ጤናሽን ትስጥሽ የኔ መልካም እህት🙏🙏🙏
@amitiwerkiti2698
@amitiwerkiti2698 2 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ጨንቀት ከአንቺ ላይ ይወገድ የሚያስጨንቅ መንፈስ ይወጋ ጌታ ፈውሶሻል አትጨነቂ አሜን ብለሺ ስትቀበይ ፈውሰሺን አፀናው ጌታ በደሙ ይሸፍንሺ ተባረኪ
@welatehen
@welatehen 2 жыл бұрын
የመናፍቅ መፈክር😁
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ካርሞ
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 жыл бұрын
መንደሊ
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 жыл бұрын
@@welatehen ጉራብቻ🙄🤣
@LieltiGYohans
@LieltiGYohans 3 ай бұрын
ወጋሹ 😂
@tsigeredagebreselassietsig7584
@tsigeredagebreselassietsig7584 2 жыл бұрын
Thanks goyta tsinket yreklen gyta kanchegar youhon amen🙏😍❤
@user-nr9wt5zt5s
@user-nr9wt5zt5s 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@setwawassu2564
@setwawassu2564 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብሽ 🙏🙏ለአገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣላት
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tube-gj7mm
@tube-gj7mm 2 жыл бұрын
@@KK-ri2gu በቅንነት ደምሪኘ
@zvnjcufuzfjjffiif4985
@zvnjcufuzfjjffiif4985 Жыл бұрын
መከታተል ከጀመርኩሽ 3አመቴ ሁልግዜ ትሪትመንት ትጠቀሚያለሽ ግን እኮ አላደገልሽም አረ ጭንቅላትሽን አቁላላሽበት😳😂😂😂
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 2 жыл бұрын
ቆንጆ ዉህዶች ናቸው እናመሰግናለን 👏👏👏 አንቺንም አግዚአብሄር ይማርሽ
@amarikgeto791
@amarikgeto791 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ መስኪ እህታችን እግዚአብሄር ያስብሽ እህቴ
@elsabekele726
@elsabekele726 2 жыл бұрын
Tebarekilin meeskiye
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ መሲኪዬ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💚💛❤👍
@user-su6ze2xp1n
@user-su6ze2xp1n 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለፅዮን ማርያም
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 2 жыл бұрын
@@user-su6ze2xp1n ቤተሰብ አርጉኝ
@kaderyatube4782
@kaderyatube4782 2 жыл бұрын
@@suhailanaser3941 ውዴ ቤተሰብ አርግኝ
@user-rw9zy4od2k
@user-rw9zy4od2k 2 жыл бұрын
አላህ አፍያ ይስጥህ እህቴ ሁላችንም በጭንቀት ላይ ነን አላሁ ሱበሀኑ ታአላ ላገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሚን ።
@tariquarejebo2384
@tariquarejebo2384 2 жыл бұрын
Amen mesikiya. yagerachin neger lulum beshita honwal ezyaber lagerachin yidiresila
@habtamufelekehabtamufeleke4356
@habtamufelekehabtamufeleke4356 2 жыл бұрын
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
አሜን! መስኪዬ እግዚአብሔር ያርጋጋሽ! እውነት ነው በጣም አጨናቂ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! እመብርሀን የአስራት ሀገርሽን አደራ! ለኛ ለልጆችሽ ፍቅርን ማስተዋልን ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ልፁህ ልብ እንዲሰጠን ለምኝልን!
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ መስክዬ አትጨነቅ እግዚአብሔር የውቃል ፀልይ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤
@sintayehutirualem7245
@sintayehutirualem7245 2 жыл бұрын
betam yaschenekal gen Egziabher ale yene ehit esu yawukal
@alesaal699
@alesaal699 Жыл бұрын
አች የሰራሸዉ ሁሉ ሳልፈራ ሰረቸ እጠቀመዋለዉ በጣም አሪፈ ነዉ አሰራረሸ ቀጥይበት በረችልን የኔ ምረጥ ሰዉ
@getebekele8167
@getebekele8167 2 жыл бұрын
Thank you! Don’t worry, right now we are on the winning side. Stay blessed!
@Abbay_special_recipe
@Abbay_special_recipe 2 жыл бұрын
In your day dream, bravo 👏 thinking the divided state of Ethiopia is winning over their brothers, we will see, but the saddest thing, the short memories of Ethiopia 🇪🇹, always don’t ask their leaders a question just 👏 👏 👏 clapping good luck delusional people
@asrattilahun4474
@asrattilahun4474 2 жыл бұрын
hi meski
@user-xw2dt4mm7u
@user-xw2dt4mm7u 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳየን አሜን አሜን አሜን
@yusrazinab6550
@yusrazinab6550 2 жыл бұрын
ቅርንፋድና ሮዝመሪ ቅባቱን ሰርቼ ተጠቅሜዋለው በጣም ለውጥ አግቻለው ውድ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ከጀመርኩ 3ወር ሆኖኛል እኔ መስክርያለው ሀገር ወዳድነትሽም ደስ ይላል በርቺ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 жыл бұрын
ቅባት አሰራርሽ አሪፍ ነው እንጠቀምበታለን እትጨነቂ እህቴ እግዚያብሔር አለን ለክፉ አሳልፎ አይሰጠንም እውነት ነው የእገር ነገር ያስጨንቃል ያውም የኢትዮጵያ ፀልዬ የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ተስፋ መቁረጥ የለም በክርስቶስ ተስፋ ያለን ሕዝቦች ነን ተባረኪልኝ እህቴ
@hannahmulugeta4265
@hannahmulugeta4265 2 жыл бұрын
Hi Meski, i follow your tube. I am happy that i discovered your channel. Whenever you are stressed tell yourself that you don't help your family in Ethiopia by worrying the whole night without sleep. Rather use the time to pray showing your concern to God. Know that you can't help anyone just thinking and worrying about them. When you know that you cant do anything for them, give everything who can do everything for you, God. It is not easy but that is all we can do. Besides, here in Ethiopia we are good, things will definetly will improve. Don't worry and don't let it affect your health.
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 2 жыл бұрын
Well said Soooooo true the thing is that why ??? unexpectedly all these things happened no one sees it coming to us to destroy humanity we pray to God please protect 🙏 us from all evils and devils
@user-gg3vx4xx1r
@user-gg3vx4xx1r 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላካችን መስኪአይዞሽ በተለይ በጣርነት አካባቢ ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ያስብልን ይጠብቅልን ፈጣሪ በቃ ይበለን ምህረቱን ይስጠን አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን እስባት እደቸርነትህ
@yeshiparker7280
@yeshiparker7280 2 жыл бұрын
Thank you God bless you.
@nazretnewinchrist5879
@nazretnewinchrist5879 Жыл бұрын
Thank u so much that is really helpful keep spinning
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንስ ፀጉሬ ትንሽ ለውጥ አለው እናመሰግናለን መሲ😘💕🙏
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 жыл бұрын
እስኪ ወደላይ እናጋጥ ከፊት ያለውን ትተን አምላክ እራርቶልን እስኪሰጠን ፍቅርን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ ሰላሙን ያምጣልን #NoMore
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 2 жыл бұрын
And thank you for the hair grease.
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
Thank you Meski, let the king of Peace Jesus give you his peace. Trust in him he is in control and read Matthew 11:28. He will give you rest.
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ በጣም ቆንጆ እወዱ ነዉ የሰራሸዉ ያለሸን ሼር ሰላደረግሸን እነመሰግናለን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ላይክ ሼር
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው ደሰሰየሚል ነው እህቴ ተባርክ
@zedethio9090
@zedethio9090 2 жыл бұрын
thank you so much meskyee hagerachinin selam yadrgln amen anchinm fetary yimarsh emebirihan titebksh meskye
@mekdesshwangzaw5713
@mekdesshwangzaw5713 2 жыл бұрын
መስኪዬ አትጨነቂ ፈጣሪ ያለዉ ይሆናል። እኔም እንዳንቺ ጭንቀታም ነኝ ግን በዛ ሰአት መዝሙር ስሰማ ስፀልይ ባይብል ሳነብ ሁሉን ነገር እረሳዋለሁ አንችም በምታምኝው እምነት ፀልይ አንብቢ ተባረኪልኝ
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 2 жыл бұрын
Great idea, thanks, good job
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 2 жыл бұрын
meskiy betame newe mewedeshe abesheri fetari kechenkete ytebekeshe berchi lejechene fetari yasadegeleshe
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤🙏
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 жыл бұрын
መስክ ተባረኪ! አሁን እኔም ልሞክር!
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሠላምሽን ያብዛው።
@etsubendale7694
@etsubendale7694 2 жыл бұрын
Hi meskiye endet nesh betam konjo nw enamesegnalen
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ሁሉን ነገርሽን ሀሳብሽን ጭንቀትሽን ለእግዚአብሔር አምላክ አሳልፈሽ ስጪው ከዚያም ሰላም ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልሽ መስክዬ በጣም አሪፍ ነው በተለይ እሮዝ መሪው እና ቁሩፍዱ ውህው እራሱ በጣም ጥሩ ነው
@rimasrimas7204
@rimasrimas7204 2 жыл бұрын
Masha allah tebareki
@lililetel9128
@lililetel9128 11 ай бұрын
Thsnk you Meski wl try❤
@fentayasmare9757
@fentayasmare9757 2 жыл бұрын
መስኪ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ፤እግዚአብሔር የጠብቀና፤ ጠባቂያችን ብርቱ ነው፤ አይዞሽ ምህረት ያምጣልሽ።
@Suzan909
@Suzan909 2 жыл бұрын
Masha Allah thanks beautiful 😍😍
@tiblettemesgen9165
@tiblettemesgen9165 2 жыл бұрын
Thanks meskiye
@mahlet2954
@mahlet2954 2 жыл бұрын
መስኪዬ ቆጆ መልካምነትሽን በምቃል ልግለፀው
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
ያንቺ ሁሉ በጣም እሩ ነው መስኪየ በርቺ
@tarikletarik1029
@tarikletarik1029 Жыл бұрын
Meskye yene konjo betam enamsgnaln
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 2 жыл бұрын
አይዞኝ መሰኪዬ እመቤቴ ትርዳሸ መዝሙር አዳምጪ መፅሐፍ ቅዱሰ አንብቢ ፀሎት አርጊ እኔም የሚያረጋጉኝ እነሱ ናቸው እንጂ ድጋይ ተሸክሜ የምዞር ይመሰል ጭንቀቱ አምሮዬን ጭምድድ አርጎ ይዞኛል 😌🥰❤️
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 2 жыл бұрын
Thank you for sharing meski
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ስላም ላንች ይሁን መስኪዬ አይዞሽ እህቴ የእግዚአብሔር ስላም ካንች ጋር ይሁን 🙌🏽🙌🏽 እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ነው 👌🏾👍🏾💯💝
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
አይዞሽ መስኪዬ እማምላክ ታስብሽ ከጭንቀት ታዉጣሽ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን እግዚአብሔር ያረጋገልን
@Soli19831
@Soli19831 2 жыл бұрын
አይዞሽ መስኪዬ ሰላሙን ያውርድልን ለሀገራችን😘😘😘
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስላምሽ ይብዛ እህታችን
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ዋው መስኪ እናመሰግናለን
@fafihabeshatube5057
@fafihabeshatube5057 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ ሀገራችንንም እደዛዉ።
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
Гений своего дела🔥
0:16
FERMACHI
Рет қаралды 1,9 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
0:27
Гараж 54
Рет қаралды 2,8 МЛН
Please subscribe!!
0:19
なべの口呼吸な生活
Рет қаралды 38 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
0:27
Гараж 54
Рет қаралды 2,8 МЛН
Always be more smart #shorts
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 32 МЛН