አይምሯዊ ጥንካሬ እና በራስ መተማመን እንዲኖረን የሚረዱ 6 ነገሮች

  Рет қаралды 115,669

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 279
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
አንት ልጀ ግን በጣም አመሰግናለሁ ጌታ አሁንም በእውቅት ላይ እውቀት ይጨምርለህ እውነት ለእኔ ነው የዛሬው ሁሉንም ወደጃችውዋለወ በተለይ 6❤
@dessalewalemu5489
@dessalewalemu5489 3 жыл бұрын
10q
@SalamSalam-de9hi
@SalamSalam-de9hi 3 жыл бұрын
ጌታ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏
@meronabayil5652
@meronabayil5652 3 жыл бұрын
b
@habenhaile2568
@habenhaile2568 2 жыл бұрын
100%
@erohamatube6750
@erohamatube6750 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ጠክሩና በብዙ ክፋት የተተበተበውን ጭንቅላታችን በዝግመት ለውጡት
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ይልከው ታሪ ሀቅ እኔም በቁርባን ይገባውት ባሌ ከሰደት ሰመለሰ አግብቶ ወልዶ ጠበቀኝ ተመልሸ ተሰደደኩ አሁን የተሻለኑሮ እኖርላው ጠንካራ ይላማ ሰው ሁኛለው ተመሰገንንንንንን
@አርድቦ
@አርድቦ 3 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ በነዚህ ልጆች ት ት ብዙ የተማረ በሥሥትነዉ የማያቸዉ ፈጣሪ ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን💙👌🌷🌺🌻🌼💮🏵🌹🌹
@mahramohammed2507
@mahramohammed2507 3 жыл бұрын
ሰላም አመሰግናለሁ
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
እኔም
@abdurehamanmuhammed1118
@abdurehamanmuhammed1118 3 жыл бұрын
@@mahramohammed2507 $ landscapes $ $ $ paperbacks p$ legislative $ $ $ $ lllpolppl
@abdurehamanmuhammed1118
@abdurehamanmuhammed1118 3 жыл бұрын
@@mahramohammed2507 $ $ landscapes lpaintball labor llllllllp
@Zeharamohammeda
@Zeharamohammeda 29 күн бұрын
እኔ ያቀድኳቸውን ነገሮች ለመተግበር እቸገራለሁ ስለዚህ ምን ትለኝ አለህ ወንድሜ
@gediyonamare6446
@gediyonamare6446 3 жыл бұрын
(2.ከራስ ጋር ማውራት) የምትለው ነገር ተመችቶኛል ። እደውም ለዚህ ስል ብቻ መሰታወት ይዤ መዞሬ አቀርም እራሴ እያየው መውራት ውስጤ ነው
@genettasfiye8904
@genettasfiye8904 3 жыл бұрын
በበኩል ሁሉም ተመችቶኛል በጣም እናመሰግናለን😍😍
@selamselam657
@selamselam657 2 жыл бұрын
ዋው ይጨምርልክ ውድ ወንድማችን❤😍
@ekacell5724
@ekacell5724 3 жыл бұрын
ጀግናዬ የምወድህ ምገርም ትምህርት እናመሰግናለን 🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
ሰምቶ መጠቀም ያስፈልጋል❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 3 жыл бұрын
ተባረክ🙏🙏🙏 አንተ ምርጥ በእዉነት ብዙ ከአንተ ተማርኩኝ👏 ሁሉም ምርጥ ሃሳቦች ናቸው ፈጣሪ እዉቀቱን ይጨምርልህ
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ የምወድ ትምህቱን እኮ ጭንቅላት ለላወ ሰው እኮ ፈትፍታክ ነው ምታጎርሳን ባርታልን 😍🙏
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 3 жыл бұрын
Respect!all is best over
@yonatanzfirst4761
@yonatanzfirst4761 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ የምታጋሩት በዚህ ቀጥሉበት
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
አረ ሁሌም ምክሮችህ ምንም የሚጠላበት ነገር የለበትም ሁሉም እጅግ ምርጥነዉ ጥንክር ከዚህ በላይ እኛም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
@bayoababu8897
@bayoababu8897 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወንድማችን: ከአንተ ብዙ ጠቃሚ ነገር እየወሰድኩ እና ህይቴን እየቀየርኩኝ ነዉ!!
@Turinafa
@Turinafa 2 жыл бұрын
መማር በተግባር መታደል ነው እኔ አንተን ለማዳመጥ በጣም ከሁሉም ቅድሚያ ምሰጥ እናም ጥንካሬ አግንቸበት አለሁ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ነው የልቤን ሐዘን ነው ያደሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ
@እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ 3 жыл бұрын
ትክክል 5 የኔ ህይወት ነው
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
የሁሉም ነዉ 🤙
@solomonsamul4382
@solomonsamul4382 2 жыл бұрын
አባየ ውድድድድድ በጣም ነው የሚወዶው ትምህርህ ፡ እኔ ባንተ ማክንኝነት አማርኛ መስማት እና መናገር ፡ ማጽናት ፡ ወሳኝ መሆን ፡ ትግስት ፡ ደፋር ሰው መሆን ፡ ጠንካራ መሆን ወዘተ ከ 🇬🇧UK 🇬🇧 ኤርትራዊ ነይ የእናትሽ ማህጸን ይባረክ የእምሮህ ሚስትህ ቤትህ ሃገርህ ይባረክ ።
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት
@ኦርቶዶክሥሀይማኖት 3 жыл бұрын
ይመችህ አተ ብቻ አውራ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
ሰጥብቃቹ ነበር እንኩዋን ደና መጣህ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 3 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው😍 ሁሉም ይመቻል ግን ከራስ ጋር ማውራት ይበልጥ ❤
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ።አላህይጨምርልህህ።ላንትየሚሁንንቃላትየለኝም.መሰሉችህንንንያብዛልንንን።ውገናችንንንይመችህህህህ።
@urud8496
@urud8496 3 жыл бұрын
እወነት ፈጣሪ ይባርክኸ በጣም ትክክል ነወ የሰጠኸው ትምህርት
@awekehaile5075
@awekehaile5075 2 жыл бұрын
ጥሩ አምባቢና አስተዋይ ነህ ትምርቶችህ አሪፍ ናቸው
@ሙሌየአሌልጂ
@ሙሌየአሌልጂ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ ታባረክ እግዚአብሔር አሁንም አይምሮህ ጫምሮ ይክፋትልህ
@matewosginjo9502
@matewosginjo9502 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል አንተ ኮ በእኔ አተያይ ከእት/ዊን ጀግኖች አንዱ እና ትዉልድን የምታድን አዳኝ ነህ ፈጣሪ እያንዳንዷን አድሱን ዓመት ቀናቶች የስከት፣የሠላም፣የበረከት ፣የተድላ፣የአዳድስ ጥንካሬና ፈጠራ ቀን እንዲያረግልህ ምኞተ ነዉ።
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 3 жыл бұрын
አመሰግናለ አሪፍ ነዉ ነው ከ መገናኛ bertulin
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን።
@አሠንብትአወልሸሪፍ
@አሠንብትአወልሸሪፍ 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ምክራቹ ለኔ ትልቅ ውጤተማ ለውጥ መበረታታት በራስ መተማመን እያመጣልኝ ነው ከናተ ባገኘሁት እውቀት ለመጠቀም አነሣስታቹኛል ምስጋናዬን በክብር ይድረሳቹ ፈጣሪ አገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@jemaljemalmohamed3207
@jemaljemalmohamed3207 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ህይወት ቀያሪ ምክሮችን ትሰጡን አላችሁ እናመሰግናችሁ አለን ከ ልብ ። በጣም አሁን የተመቸኝ ሰዎች ምን ይሉናል ስንል በ ተቃራኒው ሰዎች ስለኛ አያስቡም እንዳውም እናሱ ስለኛ ነው ምን ያስብ ይሆን ስለ እኔ እያሉ እንደ ሚያስቡ ያልከው ተመችቶኛል ።
@huzeyfaheiru2035
@huzeyfaheiru2035 3 жыл бұрын
• ሰዎች ስለኛ ምንም አያስቡም እንደውም በተቃራኒው የሚያስቡት እኛ ስለነሱ ምን እንደምናስብ ነው። በጣም ትልቅ እውነት ‼️
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Жыл бұрын
ሰሂህ
@MeNe-em1fg
@MeNe-em1fg Ай бұрын
ጓደኛየ ተባረክ በጣም ኣመሰግናሎሁ 6 በጣም ነው የጠቀመችኝ በጣም ትለያለህ 2014 ነው የንተ ምክር መስማት የጀመርኩት መፃፍ ኣልችልም ነበር ኣማሪኛ ራሱ ኣልችልም ነበር ስራ ኣልሰራም ነበር ኣሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገረ ሸፍኘሎሁ በጣም ነው የምወድሁ ጓደኛየ❤
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ያነሣሀቸዉ ሀሣቦች ሁሉም ይመቻሉ በተለይ ሠዌች ምንይሉኛል ያለከዉ አላህ እዉቀቱ ይጨምርልህ
@endaletaye9148
@endaletaye9148 3 жыл бұрын
👏👏👏 እውነት እስከዛሬ ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መለስክልኝ Tanks 🙏
@forever-rw2or
@forever-rw2or 3 жыл бұрын
gin chigru tegbarawi ataregewim
@ዙዙተስፈኛዋ-ሰ1አ
@ዙዙተስፈኛዋ-ሰ1አ 3 жыл бұрын
እየውልህማ ወድሜዋ እኔ ይሆነ ሰውየማያውቀው የተደበቀ ማንነት እድኖረኝ በጣም እፈልጋለሁ የተደበቀው ማንነቴ ሲታይ የሚያስገርምና የሚያስደንቅ የሆነ ደስየሚል ነገር
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 3 жыл бұрын
ቃል አጣውልክ ጎበዝ በርታ አመሰግናለው
@tayiba5497
@tayiba5497 3 жыл бұрын
መሻአለህ ጀግና ነህ በርታ እኔ ከማጀማራ ጀምሮ እከታታለለሁ ግን ኮማት አለራግ ለይክ ሼር አራጋሁ ብዙም ታለዊጨለሁ ወንድማችን አለህ ይጨምርል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 жыл бұрын
እኔ አራተኛው ተመችቶኛል ተባረክልን ።
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 3 жыл бұрын
Well come brother thanks have a nlce day
@edelawitmusse7292
@edelawitmusse7292 Жыл бұрын
tahnku so much
@hayathumuhammed8900
@hayathumuhammed8900 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በረታ
@yawdarahmed9332
@yawdarahmed9332 2 жыл бұрын
ታበረክ ጫምሮ ጫማምሮ እውቀት ይስጥህ ዛሬ ትምህርት አግኝቻለሁ ።አመስግናለሁ ለህማሜ ትክክለኛውን መድኃኒት ጋጥሞኛል። ግን ይሉኝታ የምበል ነገር ነዉ ሳላምን የነሳኝ ኡፍ
@juhar_jmohammed7774
@juhar_jmohammed7774 3 жыл бұрын
አቦ ወላሂ ጓደኛዬ በጣም ከቀን ወደ ቀን እየወደድኩህ ነው
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ሰዎች ስለ እኛ ምን አያስቡም እንዲያውም እነሱ የሚያስቡት እኛ ስለነሱ ምን እንደምናስብ ነው። ዋው ተመቸኝ እኔ ሰው ስለኔ መጥፎ ነገር የሚያስብና የሚያወሩ እየመሰለኝ እጨነቃለው። አእምሮዬ እንግዲህ ስማ ይሄን ተቀበለ ሰዎች ስለኔ ምንም አያስቡም ።።።።
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 3 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል 2/ ከራስ ጋር ማውራት 3/ ስሜትን ጠንቅቆ ማወቅ 5/ ሰዎች ምን ይሉኛል የሁሉም ሰው መጥፎ የሂወት ማነቆች ከምላቸው ውስጥ እነኚው በተለይ ቁ5 ልንሰራባቸው ይገባል!!! በጣም እናመሰግናለን!!
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
በጣም ❤️
@yeshitarekegn7662
@yeshitarekegn7662 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚያብሔር ነፍ አመት ያኑርህ ከመርዳት መረዳት ይቀድማል
@amsalumarengi5109
@amsalumarengi5109 Жыл бұрын
ትባረክ ነመጨረሻው ተመችቶኛል
@bibig2177
@bibig2177 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ
@fasikabera9704
@fasikabera9704 2 жыл бұрын
ትለያለህ ቃል ያጥረኛል ምን ልበልህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ፈጣሪ በተለይ 5 የኔ ሂወት ነዉ 🙏
@hayatsaeed3963
@hayatsaeed3963 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣምጠቃሚነው ወላሂሁሉምትምህርት
@betyana6332
@betyana6332 3 жыл бұрын
TNX for advice and 🥰 #4 is amazing
@samrawitzeruhin3903
@samrawitzeruhin3903 3 жыл бұрын
wow ILove This Vidio
@ewnetamen5320
@ewnetamen5320 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ተመለካች ነኝ
@obsaajiruu7010
@obsaajiruu7010 2 жыл бұрын
Big My Teacher በጣም ነው Emniwod
@hikmayasin1026
@hikmayasin1026 3 жыл бұрын
ዋውውው እናተኮ ትለያላችሁ
@helenmesfin7998
@helenmesfin7998 3 жыл бұрын
ሁሉም ይመቻል ተባረክ
@yezbalemmesfin8554
@yezbalemmesfin8554 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ጥንካሬየን እንዴት ማሳደግ እንደምችል ተማርሁ አመሰግናለሁ
@sosidebebe175
@sosidebebe175 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 5&6 በጣም🙏
@MeronGetaGetachew
@MeronGetaGetachew Жыл бұрын
በጣምየሚቀርትምርትነውአተንመከታተል ከጀመርሁ ጀምሮደሥተኛነኝፈጣሪይጠብቅህ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
አንበሳ የኔ ጀግና ቀጥልበት ።
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 እናተ ምርጥ ሰወች ትለያላችህ የኢትዮጲያ ነፀብራቅ ናቹህ💖💘💗💓💞💯🔴🇨🇬🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@zahri4315
@zahri4315 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዳተ ያለ ሰው ያብዛልን በስሜ ሆነን እደኖን እናም ሽማግሌ ልታገባ በሲስተም እራሷን ነፃ እዳወጣች ተምሬመታለሁ
@ሂክሙወሎየዋ
@ሂክሙወሎየዋ 3 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@ሂክሙወሎየዋ
@ሂክሙወሎየዋ 3 жыл бұрын
ሀሀሀ ከራሴጋር ማዉራት አደኛ ነኝ ያለሁባቸዉ ሰወች አበደቺደ ይቺልጂ ይላሉ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ
@ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ 3 жыл бұрын
እኔስ ብቻዬ ሳወራ ስልክ እያወራሁ ይመሥላቸዋል
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur 3 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ሰላም ያብዛዉ
@ethiopiaandisraellove6787
@ethiopiaandisraellove6787 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@hayaat9236
@hayaat9236 3 жыл бұрын
Israel is killing innocent children how does that makes you feel
@zerithunassefa6923
@zerithunassefa6923 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@tebejemelese5629
@tebejemelese5629 3 жыл бұрын
Thanks bro
@meseretadimas6248
@meseretadimas6248 2 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል
@nebiyudawit8267
@nebiyudawit8267 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@aminmr7976
@aminmr7976 3 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ቻናልክን ያየውት ምነው እስከዛሬ አላየውም ብዬ ተቆጨው በጣም በጭንቀት ውስጥ ወኘ ነበር ድንገት ቻናልን ያይው በጣም ነው የጠቀመኝ ፈጣር እግዛብኤር ጥበቡንና እውቀቱን ያብዛል
@whadfeisha68
@whadfeisha68 2 жыл бұрын
Thank you so much its awesome message !
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 7 ай бұрын
Welcome, my brother !!! Thank you for sharing this inspiring and vital information. ❤❤❤❤❤❤❤
@yoni335
@yoni335 3 жыл бұрын
Good speech
@fozejemal2159
@fozejemal2159 3 жыл бұрын
Thank you So much 😊 Barase lay lewut iskamayi dires degagime ayewalehu !! Adamitewalehu!!
@binyamaklilu1130
@binyamaklilu1130 2 жыл бұрын
በጣም ነው ማከብርክ
@net8360
@net8360 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 👐
@OsmanChanne
@OsmanChanne Жыл бұрын
❤በጣም ደስ ይላል
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
hulum ismat yehon mikr new tebarek
@muhamedahemed5505
@muhamedahemed5505 3 жыл бұрын
thank you yena mertu guadega beteley#6የኔን ክፍተት አሳይቶኛል
@abatebelay4306
@abatebelay4306 3 жыл бұрын
አይ ላይክ ዮ አድናቂ ነኝ ልበል በርታ ወንድም ብዙዎችን የሚቀይር ስራ ነው እየሰራህ ያለህው
@Solomondbabooametgizagn
@Solomondbabooametgizagn 3 жыл бұрын
Thank u
@alibasha2614
@alibasha2614 2 жыл бұрын
Betam Enamesginalen turu Hasabe new hulem yemtametaw🙏🙏🙏🙏
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ግን ምን ሆኜ ነው እስካሁን ያልሰማሁህ ውስጤን እኮ ነው ይምትነግረኝ thank you so Mach
@Mubeshirshifayesuf
@Mubeshirshifayesuf 8 ай бұрын
ትላያለህ ❤❤❤
@wankoprinting1475
@wankoprinting1475 3 жыл бұрын
wow betam des yelale menale hulum wetat kuchbilo poletika kemiyasadede endat bgo yehone mikere binorw
@Ethio806
@Ethio806 2 жыл бұрын
በእውነት በአንተ ብዙ ነገሮችን ቀይሬአለሁ ግን ስልጠናው በአንተ አንደበት መሰልጠን ፈልጌ ሌላ ሰው ነው የመለሰልኝ
@ashuashudas6137
@ashuashudas6137 3 жыл бұрын
ብቃት ደስ ይላል 6ቱም ተወችቶኛል
@selamdesta2808
@selamdesta2808 3 жыл бұрын
Tank you very much you are so gentle
@fatumafatuma5422
@fatumafatuma5422 3 жыл бұрын
ተባርክ አመስግናለው
@Heavena-
@Heavena- 3 жыл бұрын
ምስጋና💖🙏💖
@jete285
@jete285 2 жыл бұрын
Six of them are the best, you are different. Thank you so much for changing me in many ways 🙏
@belaynehsahlu2058
@belaynehsahlu2058 3 жыл бұрын
betam harif new berta! specially I agree with No.4
@MerajMehammed
@MerajMehammed 17 күн бұрын
ትክክክክል ነህ ብሮ❤❤❤❤
@fikehope2148
@fikehope2148 3 жыл бұрын
Thank you so much insipre
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 3 жыл бұрын
Selam ie betamnew yemwodachihu mental strong kmilew program i like self talk and my lifetime experience ,
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Жыл бұрын
ሽኩረን❤❤🥰
ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች | Inspire Ethiopia
15:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 224 М.
13 የህይወት ህጎች
18:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 209 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 62 М.
አሉታዊ አመለካከቶችህን ከስራችው ነቅለህ ጣል!
28:57
SOLOO TUBE / ሶሎ ቲዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
ህይወት ቀያሪ 10 የጠዋት ፀባዮች
14:39
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 90 М.
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
ፍርሀትን አሸንፎ ህይወትን መቀየር!
19:20
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 181 М.
ስንፍናው ያበቃል! ጠንክረህ መስራት አለብህ
16:24
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН