13 የህይወት ህጎች

  Рет қаралды 206,608

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

በጣም የሚያስገርሙና እስከዛሬ ባውቃቸው ኖሮ የሚያስብሉ 13 ወሳኝ የህይወት ህጎችን እናወራለን፤ እንደምትወዷቸው ህይወታችሁ ላይ እንደምተገብሯቸው እርግጠኛ ነኝ።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 640
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 2 жыл бұрын
አቤት ትምህርታችሁን በፍቅር ነው ምጠብቀው እናመሰግናለን🙏😍10000 👍👍
@fiyorinafiyori7234
@fiyorinafiyori7234 2 жыл бұрын
Selam ybza wendme ebakh mkrh yasfelgegnal lehulum neger giziyaw smet bcha new yalegn bakdm altsenabetm mn tlegnaleh
@tigistkera509
@tigistkera509 2 жыл бұрын
ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድሜችን እናመስግናለን🙏
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የአንተ መልክቶች መስማት ከጀመርኩ በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ህልሜን አሳክቼ በአካል አግቼህ ምስጋናዬን አቀርባልህ ኢሻ አላህ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 2 жыл бұрын
በርች አላህ ካችጋር ይሁን
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 жыл бұрын
@@Tube-nn3xe አሚንንንን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ኢንሽአላህ ራቢ
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
እኔ ድግሞ ስስማው ብቻ ሁሉንም ማረግ እፈልጋለሁ ተግባር አጣሁ ምን እንደማድረግ አላቅ
@rabeyakamel5190
@rabeyakamel5190 2 жыл бұрын
@@abe____tube9158 እኔም እንዳንቺ ነበርክ ግን ከሰማሻቸው አንድ ወይም ሁለት የተመቸሽን ወስደሽ እሱን ቀን በቀን የማድረግ ልመጂ ለውጥን ደሞ በአንዴ አትጠብቂ በጣም ታገሺ የትኛው የምናረጋቸው ነገሮች ትግስት ይጠይቃል
@fateyfatey3801
@fateyfatey3801 2 жыл бұрын
ሁሉንም ተመችቶኛል እናመሰግናለን እንደ እናንተ አይነቶች አላህ ያብዛልን
@-Ezilmedia21
@-Ezilmedia21 2 жыл бұрын
ስሰማህ የሆነ ሃይል ይቀሰቅሰኛል። ወጣትነትህን ለወጣቶች አርዕያ የሆንክ ድንቅ ልጅ። በርታ።
@mebrahtumeresa5395
@mebrahtumeresa5395 2 жыл бұрын
ሁሌየም ደስ ከሚለኝ ትምህታችሁ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ነገር ለማጠከር የምትሰጡት ትምህርት ውስጤ ነው
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
Wow ሁሉም ጠቃሚ ነው ካንተ ትምህርት ተመስርጦ የምወሰድ የለውም"4።"ግን ግን ከዛሬው ለራሴ ምረጪ ካልከኝ2&1 አስራት/መባ እና ከማይመጥኑ ሰዎች መራቅ በጣም ዋነኛው ነው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ስነ የኒምርጥ ወድም በጣም ነው የማመሰግነው ሁሉንም ያነሳሀቸዉን ሀሳቦች ለኒ እኪመስለኝ ድርስ የሰማኋቸው ስነ & ዳኒ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏
@zedyoutube2877
@zedyoutube2877 2 жыл бұрын
እርጋታህ ደስ ይላል አንተን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በህይወቴ በጣ ብዙ ነገር እያስተካከልኩ ነው በጣም አመሰግናለሁ ጀዛክን አላህ ይክፈልልኝ
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
12ኛ እና አንደኛው በጣም የኔ ሆኖ ተሰምቶኛል ግን ባጠቃላይ ሁሉም በውስጤ ድምፅ አለው ተባረክልኝ እድሜ ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏
@geteambaw7655
@geteambaw7655 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነው ለኔ ያንተ ምክር ሁል ግዜ እንደ ጣፋጭ ምግብ ነው ሁልግዜ ሳልሰማ አልውልም ል ክ አይዞህ እያለ ከጎኔ ያለ ሰው ነው እሚመስለኝ አመሰግናለው እግዚያብሔር እውቀቱን ያብዛልክ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ 1 እስከ 13 ጠቃሚምክሮች ናቸው ጀዛክ አሏሁ ኸይረን
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 2 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ እናመሰግናለን እውነትም ስነ ወርቅ።
@aishaabdu2419
@aishaabdu2419 2 жыл бұрын
ሁሉም ግን ዘካ ለፈጣሪ መስጠት ያልከው ልቤን ነክቶታል አመሰግናለሁ የኔ ወድም እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ አሏህ ይስጥህ ጠቃሚ እውቀት ይጨምርልህ
@makitube8870
@makitube8870 Жыл бұрын
የአንተ ንግግር ልክ እንደ ኡስታዝ ያሲን ኑር ንግግር ነው ሃሳባችሁ ተመሳሳይ በጣም ነው እምናመሠግነው ሠላሙን ያብዛልህ❤
@yi2tech842
@yi2tech842 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር አግኝቻለው...Inspire Ethiopia👌
@weynishetwolde6877
@weynishetwolde6877 2 жыл бұрын
ሁሉም ለህይወታችን ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አተን መከታተል ከጀመርኩ አጀምሮ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ገደል አፋፋ ላይ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሴ ተመልሻለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛💛💛💛
@Hope-c8v
@Hope-c8v 2 ай бұрын
እኔም
@AdaneAsaye
@AdaneAsaye 8 ай бұрын
ወድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 12አመት ስማር ያላገኘሁትን እዉቀት አተጋ አግቻለሁ እስከዛሬ ስለፋ ያላገኘሁትን ሰኬት አንተን ከሰማሁ በኋላ ብዙነገር አሳክቻለሁ ወድሜ እድሜ ይስጥህ ethiopia ወሰጥ እደዚህ አይነት ሰዉ በመኖሩ እጅግ በጣም እኮራብሀለን🙏።
@DrkingTefera
@DrkingTefera 2 жыл бұрын
አንተን ማየትና መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ተቀይሪያለሁ በጠዋቱ እነሳለሁ ስፓርት መስራት ጀምሪያለሁ የመፅሓፍም ሱሰኛ ሁኛለሁ ሁሉ በአንተ ነዉ አመሰግናለሁ🙏 ገና ብዙ እንደሚቀረኝ አስባለሁ ጊዜዬን እሚሻምቡኝ እንደ ፌስቡክና ቲክታክ ከስልኬ አጥፍቻለሁ እቀየራለሁ እችላለሁ ብየ ስላሰብኩኝ ይሀዉ እየተቀየርኩኝ ነዉ ስነወርቅ አመሰግናለሁ በርትተህ አበርትተሀኛል ክበር ተመስገን🙏🙏🙏
@hannahanna6808
@hannahanna6808 2 жыл бұрын
እየ
@menenmekonen4990
@menenmekonen4990 2 жыл бұрын
ስነ ሰኞውን ቀደስከው ሀሌ ንግግርህ ብስማው ቀን ሁሉ ሃሳቤን ነው የምታነቃቃው ምርጥ ስው ነህ
@samyeabatelij1745
@samyeabatelij1745 2 жыл бұрын
ለኔ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ የስራ ዘመንህ ይባረክ
@gidenatafere
@gidenatafere 2 жыл бұрын
ሁሉም የሚትልካችው አደመጣለው እና በጣም ተመረበታለው በህይወት ወሰጥ በዙ ነገር አየሰተማረከኝ አየተቀየረኩ ነዉ ምክንያቱም ያንተ ትምህርት ከ ምግብ በላይ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ በሰልክ ወይም ዋትሰአብ ባገኝህ ግን ደሰ የለኛል ካንተ ቡዙ ነገር እንድትረዳት የሚፈለጋት ጋዴኛይ አለች በህይወት በዙ ፈተና ሰለ ደረሰበት ሁሉ በገኝው እና ህይወት በቀየረልኝ ሰለ ሚትለኝ ነው እና ከቻልክ መልሰለኝ በተረፈ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ የስደት አማካረይ
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና በጣም ነው እማመሰግነው ብዙ ነገሬን ለውጠኸዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ነው ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው በመላው አለም የምትኖሩ ኢትዬጵያዊያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
ክህደት ሚደርስበትስ ክህደት ስለሚዘራ ነው
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
@@mhretmhret270 በትክክል ፈጣሪ ልቦናችነን ይጠብቅልን አምነትን ማጉደል ትልቅ ጎዶለነት ነው
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
@@TiruB እምነት ሳያጎድል ክህደት ሚደርስበትስ ከየት መጣ ይባላል
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
@@mhretmhret270 ይሄ ከባድ ነው ቢሆንም ግን ብዙ ከዳተኛ ሰወች እምነት የላቸውም ለስሙ ሀይማኖት ይኖራቸዋል ማመንና አማኝ መምሰል ይለያያል ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው አይክድም ግደለሽ እንጅ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
@@TiruB እሺ እህቴ እስቲ ከጀመርነው ላይቀር በዛውም ምክርሽ ለግሺን ኣማኝ መመሰል እንዴት ነው ትክክለኛ ሃይማኖተኛስ እንዴት ማወቅ የሚቻለው ኣሁን እኔ ኣማኝ እንጂ መመስል ኣልፈልግም ያ እንዴት ማረጋገጥ እችላለው
@selameshetu2395
@selameshetu2395 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 13በጣም ጠቀሜ ናቸው እንደበረታ በጣም እየረዳኘ ነው Thank you🙏
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
ወይንሸት ምኑን ልበልህ ወንድም በጣም ጥሩ ትምህረት ነው አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 2 жыл бұрын
ዋው መልእክቶቹ እንዴት ደስስስሰ ይላል እኔን የሳበኝ ያስገረመኝ ለፈጣሪ አስራት ማውጣት እና ከማይመስልህ ሰው ራቅ የሚለው በይበልጥ ወደ ውስጤ ገብቷል እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ጭንቅላት ነው የሰጠው ወንድማቸውን ብዙ ትምህርት ከአንተ ያገኘነው በጣም ደስተኛ ውኔ የአንተን ትምህርትን አዳምጣለሁ በጣም ደስ አለህ በርታ ቀጥል ቀጣይ በየሳምንቱ መቼ ይለቅቃል ለአንተ ቪዲዮ video ተመልምሎ አመሰግናለ ኑርልን 100👍
@alemgebereselase2407
@alemgebereselase2407 2 жыл бұрын
አውነት 9 ላይ ያለው በጣም ደስ ኣልኝ ያስከዳል ከ አግዛብሀር ጋር ተባረክ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 жыл бұрын
ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣህልን ቃላት የለኝም ሠላምህ ይብዛ👌
@Yosephmulu1221
@Yosephmulu1221 Жыл бұрын
ማንዬ እጅግ በጣም እወድሀለው ❤️ አከብርሀለሁ 🙏🙏🙏 ከጎኔ አይዞክ የሚለኝ ብዙ ወዳጅ የለኚም ግን ጠንካራ ሰው ነኝ ማርያምን ማንዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የነበርው ጥንካሪየ እጥፍ እጥፍ ሁኖልኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውድሃለው በርታልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@belsti9368
@belsti9368 8 ай бұрын
ወንድም ስነ-ወርቅ ታዬ አንተ በጣም ምርጥ የህይወት አስተማሪ ነህ በርታልን🙏🙏🙏
@seadakasaw986
@seadakasaw986 Жыл бұрын
እውነትነው ያሰብነውን ሁሉ ለሰው መንገር የለብንም አላህ ይባርክህ ቀጥተኛውመንገድ የምራህ❤
@zewdituchernet5484
@zewdituchernet5484 2 жыл бұрын
የሆነ ቀን የሆነ ቦታ ላይ ለኔ ህይወት መለወጥ ምስክርነት እንደምሰጥ ጥርጥር የለኝም።በሚገርም ሁኔታ ነው ምከታተልህ ።ተለውጬበታለውም
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 жыл бұрын
ያንተ ምክሮች ሃይማኖታዊዉ መንገዱንም ፈልጌ እየጨመርካቸዉ በጣም ከማዳምጣቸዉ ሰዎች አንዱ ነህ አመሰግናለሁ አላህ እድሜ ይስጥህ
@gashawalemu2151
@gashawalemu2151 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ መልእክት ነው እግዚአብሔር ካለህ ጨምሮ ይስጥህ አመሰግንናለሁ " i wish you a long life"
@dawitdebebe1418
@dawitdebebe1418 2 жыл бұрын
ሁሌየም ደስ ከሚለኝ ትምህታችሁ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ነገር ለማጠከር የምትሰጡት ትምህርት ውስጤ ነው በርቱ የአይምሮ መብራት ናችሁ እኛም እጅግ እናመሰግናለን 🏀🏀🏀🏀🏀🏀🎁
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ስነወርቅ ሁሉም ተመችቶኛል ድንቅ ትምህርት ነው በርታ በተለይ ድክመተን ያየሁበት 13፣9፣7 ፣6 ናቸው በርታ ይበልጥ ተመችቶኛል።
@amrullah1092
@amrullah1092 2 жыл бұрын
ሁሉም መሳጭ ነው አመሰግናለው እራሴን እንዳይ ረድቶኛል🙏❤
@esmail1009
@esmail1009 2 жыл бұрын
እውነት ምርጥ መምህር ነህ ስለ እምነትም የምትናገራቸው ነገሮች ውስጤናቸው ተከታይህነኝ
@samidan6024
@samidan6024 2 жыл бұрын
ሠላማቹ ይብዛልኝ ሠላማችሁን ያብዛው ከተናገርከው አንዷ ቃል እንኳን ሳትቀረኝ ነው የፃፍኳት እድሜና ጤና ይስጣቹ
@assefaNedani
@assefaNedani 8 ай бұрын
ሁሉንም በጣም አስፈላጊና ተወዳጅ ደስየሚል ምክር ነው አመሰግናለሁ
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🙏
@uae8112
@uae8112 2 жыл бұрын
ስነወርቅ አንተ እኮትለያለህ ፈጣር ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ሥነዬ ምን የማይጠቅም ነገር አለ ኑርልን ወንድማችን🙏😍😍😍
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
የአንተ ስራ መዝራት ነው የሚለው በጣም ተመችቶኛል አላህ የፈለከውን ስራ ትመነዳበታለህ ይላል
@refikkemal576
@refikkemal576 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እራሴን ሆኜ እንድኖር አርጎኛል ያንተ ትምህርቶች አመሠግናለሁ አለም ላይ ከትላልቅ ሥም አፅፈው ታሪክ ትሰራለህ አላህ ያግዝህ እኔም አንድ ቀን አገኝሀለው እርግጠኛ ነኝ በርታ
@brkd403
@brkd403 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁሉም ወሳኝ ነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ።
@workeyekefalijgebre5061
@workeyekefalijgebre5061 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጠም ድንቅ ነው በሁሉም ተምሪለው ፀጋ ይብዘል
@helenendeg492
@helenendeg492 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለኔ ከ1-13😍😍😍በይበልጥ ደግሞ ከዚህ በፊትም የማደርገው 2ቁጥር💚💛❤ በቃ ምን ልበልህ ሀሳቤን የምገልጽበት ቃል አጣለው በዚህ ቀጥል ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏
@ganaseth3543
@ganaseth3543 2 жыл бұрын
አተ እኮ የልብ ሰዉነህ ከምር ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወድሜ ❤️❤️❤️❤️
@tig4066
@tig4066 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ከዉስጤነዉ ነዉ የገባዉ ፈጣሪ ጥሩ አድርጎ እወቀት ይስጥህ ❤
@kokobebekele8071
@kokobebekele8071 2 жыл бұрын
9 እሔ ለኔ በትክክል ትምሕርት ነው ሁሌም በጣም ነው የምወደው ትምርሕትሕን እድሜ ይስጥህ
@zewudeshetu2591
@zewudeshetu2591 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ትምህርት ነዉ እንደቀላል የምናየዉ ነገር ሁሌም ከጀርባዉ ዉድቀት አለዉ ለካ !!
@bekreketbeki9567
@bekreketbeki9567 Жыл бұрын
Enymi behuleti keni wsiti lewti berasy layi ayichalehu. Enameseginaleni
@hiruttube1
@hiruttube1 2 жыл бұрын
የምትናገርበት መንገድ የሰውን ሂሊና ልቦና ለመግዛ ት የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም ምርጥ እና አስተማሪ ናቸዉ በርታ በጣም አመሰግናለሁ
@tigistsisay7945
@tigistsisay7945 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወድሜ ሁሉም ያልካቸዉ በሙሉ ተመችቶኛል ከልብ እናመሠግናለን
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥትምርትነውተጠቀሙበት
@simonsays3366
@simonsays3366 2 жыл бұрын
Hulunm በጣም ወድጄቸዋለሁ ሕልምሕን ለሰዉ አትንገረዉ በቃ የምወደዉ ሕግ ነዉ ተባረክልኝ
@shiferawdoyo2305
@shiferawdoyo2305 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ ሁሌ የምለቃቸውን እከታተላለሁ ግን በጣም ትልቅ ችግር አለብ ሰዎችን ለማስደሰት እጥራለሁ በማደርገው ነገር ግን እኔ ደስተኛ አይደለሁም ሰዎችን ባላስደስት ይርቁኛል ብዬ እጨነቃለሁ እና ወንድሜ ከዛሬ ጀምሮ ሁሉንም ሰዎች ላለማስደሰት እሞክራለሁ እኔ ብዙ አላማ ብዙ እልም አለኝ አንድ ቀን ህልሜን እንደምኖር አምናለሁ!
@ashenafifekede8823
@ashenafifekede8823 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልክት እኔ ይሄን መልክት በህይወቴ ዉስጥ ሸምድጄ ለመኖር ብዬ ይሄን ቪዲዮ ለ 5 ተኛ ጊዜ እያየሁት ነዉ
@hayatjemal6208
@hayatjemal6208 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስያለኝ ያንተ ስራ መዝራት ነው የሚለው ነዉ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን
@GenetNguse-yl8bl
@GenetNguse-yl8bl Жыл бұрын
9ነኛው መልእክት ተመችቶኛል የኔም ችግር ነው ወድሜ ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትህን ይጨምርልህ እኔ ብዙ ተምሬአለው ባተ የተነሳሽነት ስሜት እር ብዙ…
@Saraordofaabera
@Saraordofaabera 2 жыл бұрын
ሁሉም አቅሚ ሰጪ ትምህርቶች ናቸው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን💪
@fateyah99fyk35
@fateyah99fyk35 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ሰዎች በጣም አሪፍ ምክር ነው ቀጥሉበት
@ادريسابنوسعيد
@ادريسابنوسعيد 11 ай бұрын
ሀቢቢ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉንም ትምርትህን በጣም ነው እመወደው ሠለምትሰጠን ተምር በጣም እናመሠግናለን 🥰🥰
@solekebe7628
@solekebe7628 2 жыл бұрын
ምርጥ ት ት ለህይወት መሥመር ሠጪ ቃለ ህይወት ያሠማልን ብሮ
@zuzu2538
@zuzu2538 2 жыл бұрын
ስነወርቅ 13ተመችቶኛል ብዙ ነገር ተማርኩበት አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ወድሜ
@fikr7963
@fikr7963 2 жыл бұрын
ስነ ሁሉም በጣም ተመችቶኛል ሂይወቴ ላይ ግን ተግብሬው ለውጥ እያየሁበት ያለው ነገር ግን 4ተኛው ነው ሰዎችን ለማስደሰት መሞከር ማቆም ትልቅ ለውጥ ራሴላይ አግቸበታለሁ የማምንበትንና ውስጤ የሚፈልግውን ነገር በመከተሌ ደስተኛ ነኝ ለዚህም ደሞ መመስገን የሚገህ ከፈጣሪ ቀጥሎ አንተነህ ክበርልኝ የኔ ጀግና🙏🙏🙏🙏🙏
@wizyoni3217
@wizyoni3217 2 жыл бұрын
ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@Bሓፍቲንጉሰ
@Bሓፍቲንጉሰ 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነው ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጠልን ❤️❤️❤️
@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
@ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ Жыл бұрын
ማርያምን አድናቂህ ነኝ ማዓረይ ምክርህ ሲጣፍጥ
@elsaaayela8059
@elsaaayela8059 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ልብ የሚያረካ ት,,ት ነዉ ከአፍህ የሚወጣዉ ቃል በጣም ልዩ የሆነው ቀጥልበት አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹👍👍💘💞
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ridemi ጤናዬ ፈጣሪ ረጅም ጤና ይስጥልኝ ከአንተ በኋላ ነው ክልቤ ልቤ ሰው አመሰግናለሁ የወዱ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsegnalew yetegebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤
@emutube6306
@emutube6306 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትምርት ነው በተለይ ስደት ላለነው በጣም ጠቅሞናል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እንጂ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ስነ ወርቅ, ወንድም ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው thankyou 🙏🏿
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
ግሩም ነው ጸጋውን ያብዛልክ እግዚኣብሔር
@Msgana4053
@Msgana4053 2 жыл бұрын
ምኑ ልምረጥ ሁሉንም ምርጥ ምክሮች ናቸው እግዚኣቢሄር ይባርክህ ውድ ወንድማችን👍🙏
@zanacha236
@zanacha236 2 жыл бұрын
በስማአም የዛሪዉማ ይለያል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
አንተን ያለማድነቅ አይቻልም አላህይጨምርልህ በርታ እዳንተአይነትወጣቶችይብዙልን
@kefiyalewkebede2098
@kefiyalewkebede2098 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከተናገርክው መሃል ለፈጣር ስጥ የምል እና 13፣12 ተመችቶኛል ምርጥ መካርያችን ኑርልን
@AhamidNesru
@AhamidNesru 4 ай бұрын
ሁሉንም ተመችቶኛል ዉድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ጣና ይስጥህ እዉቀትህንም ይጨምርልህ አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲ በጣም ብዙ ለዉጥ አምጥቼያለዉ በሂወቴ ላይ በጣም አመሰግናለዉ ብርታ
@EthioGeezMedia
@EthioGeezMedia 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በእየዕለቱ የምትሰጠን አሳብ እጅጉን ደስ ይለናል ዛሬአችንን ያስኖረናል ነጋችንንም ያስናፍቀናል!!ስምህ ሲጻፍ ግን ሥነ ወርቅ ነው መኾን ያለበት ምክንያቱም ስነ ወርቅ ማለት የወርቅ ጥርስ ማለት ሲኾን ሥነ ወርቅ ማለት ደግሞ የወርቅ ደም ግብዓት ማለት ነው፡፡ ያንተ ስምም ሲጻፍ ሥነ ወርቅ ነው አጻጻፉ፡፡
@ىخلفؤبل
@ىخلفؤبل 2 жыл бұрын
ስወደሀ
@mintezk8539
@mintezk8539 Жыл бұрын
ሁሉንም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ጤና ሰላሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥልን።
@nahomzenebe7513
@nahomzenebe7513 Ай бұрын
big Respect inspire 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Thanks For every thing 🙌🙌🙌
@addiegebremariam1778
@addiegebremariam1778 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ህይወት የሚለውጥ ትምህርት ነው!
@ellenfessehaie4435
@ellenfessehaie4435 2 жыл бұрын
በጉብዝናችን አይደለም መልካም ነገር ወደ እኛ የሚመጣ. መልካምነትም ይጠይቃል ያልከው በጣም በጣም ልብ የሚነካ ነው. ( ጥሩ ልብ ጥሩ ትዳር ነው!).
@rawadasulemanrawadasuleman3512
@rawadasulemanrawadasuleman3512 2 жыл бұрын
T N Xወንድሜ ያልካቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታ ወንድሜ
@betelhembirke9788
@betelhembirke9788 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነህ እ/ር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ። ''ነያንተ ስራ መዝራት ነው '' በትክክል
@MrMr-qi8di
@MrMr-qi8di 2 жыл бұрын
ብትክክል የኔ ወንድም እነመሰግናለን 🙏🙏🙏👌
@Suls65850
@Suls65850 2 жыл бұрын
እውነት 9 በጣም ተመችቶኛል እየተፈተኩበት ስለሆነ አመሰግናለሁ በሠማሁት የምጠቀም ያርገኝ
@selamlul7289
@selamlul7289 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቃሉ ያንስብሃል ስነወርቅ አንድ እርምጃ አራምደህኛል።ጉልበት ብርታት ሆነህኛል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ።
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
በርቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው Thank You so much
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏🥰
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
ምክር እና ጥፊ ለሰጪው ቀላል ነው ህይወት ከባድ ነች ላደለው ብዙ ያወራል።
@GebrielALEMNEW-kv2zh
@GebrielALEMNEW-kv2zh Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምርት አመሰግናለው
@ekramabdu2289
@ekramabdu2289 2 жыл бұрын
wow amazing principles, i need to work on principle 9 n 1. Principle 13,12,2 are so powerful, Thank you for sharing
@zinartube3914
@zinartube3914 2 жыл бұрын
የምታስበውን ሁሉ አትናገር፣ሁሉንም ለማስደሰት አትሞክር፣ ዝም ብለህ ቀጥል፣ ከሚመስሉህ ጋር ዋል! ለእኔ እጅግ ልዩ ናቸው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@ፈለገጥበብ-መ2ቀ
@ፈለገጥበብ-መ2ቀ 2 жыл бұрын
1,2,9 እጅግ በጣም የወደድኳቸው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቀጥሉበት እናንተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ኣንድ 2 ሳማንት ይሆነኛል እናም የኣስተሳሰብ ለውጥ ቀላል በማይባል ደረጃ ኣሻሽያለሁ ብየ ኣምናለሁ i hope ሙሉ በሙሉ እንደምለወጥም ኣልጠራጠርም። እንዴውም ኣመጠራጠር ትልቅ የለውጥ ቦታ የያዘ ይመስለኛል።
@ኢቶቢያለዘላለምትኑር-መ4ቈ
@ኢቶቢያለዘላለምትኑር-መ4ቈ 2 жыл бұрын
ለኔ ሁሉም ጠቃሚ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን
በቀላሉ የሚለመዱ 11 አሪፍ ፀባዮች
18:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 143 М.
መንፈሳዊ ሰው መሆን! መረጋጋት እና ብስለት
19:39
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 2,9 МЛН
በየቀኑ ማሳደግ ያሉብን 8 ነገሮች
14:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 292 М.
የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?
16:46
ከአሜሪካ አይሁዶች የምንሰርቃቸው 7 ፀባዮች
21:47
ፍርሀትን አሸንፎ ህይወትን መቀየር!
19:20
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 180 М.
ሙሉ አቅምን መጠቀም | ተራ ሰው አይደለህም!
15:34
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 284 М.
ራስህ ላይ ስራ!
14:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 366 М.
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 324 М.