የስደተኛዉ አባት “አሊ ሁሴን ሰኢድ “ለ43 ዓመታት ኢትዮዽያን በአይነስጋ አላየም !!! | ጦቢያ

  Рет қаралды 20,505

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 Ай бұрын
የዝህ ትውልድ መከራ ተካፋይ በመሆኔና በሕይወት ኖሬ እነዚህ ወንድሞቼን ፅናት ስመለከት ካሳለፍነው ስቃይ ይልቅ ደስታ ይሰማኛል። ይህ ነው የእኛ ትውልድ
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 Ай бұрын
በጣም ከባድ እና የሚያሳዝን የስደት ታሪክ ነዉ :: አቶ አሊ ሁሴን ከዛ ጨለማ ዉስጥ ወተህ ለ ሌሎች በመትረፍህ እድለኛ ነህ አላህ ቀሪዉን ዘመንህን ይባርከዉ::
@GetuRidek
@GetuRidek 19 күн бұрын
አሊ የኔ ወንድም እንደገና ከ ጥቅቂት አመታት በኋላ እዚህ ፕሮግራአም ላአይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አሊ በ ህይወት ካአሉት ጥቂት የዚያ ትውልድ ጀኞች አንዱ ነው አሊ ታዋቂ ገጣሚ ነው ብዙ ስደተኞችን ወደ ካናዳ እንድዲገቡ ያደረገ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@danielyifru7877
@danielyifru7877 Ай бұрын
አስደናቂ የጀግና ኢትዮጵያዊ ታሪክ። አርትስ ቲቪ ምስጋናየ ይድረሳችሁ።
@emebethibestu8178
@emebethibestu8178 26 күн бұрын
አንተ መልካም አባት እንዴት ይገርማል ያሳዝናል በጣምም ያስለቅሳል እግዚያብሔር ከዚህ ሁሉ ያተረፋችሁ ብዙዋችን ሊታደግ በእናንተ ሊሰራ ነው !! ከመልካምነትህ ከደግ ምክርህ ከነፃ አገልግሎትህ ተካፍለናል ይህ በኛ ቤተስብ ውስጥ ያደረክልንን ሁሉ ከነ ባለቤትህ (ቤተሰቦችህ)እግዚአብሔር ያክብርልን ስላንተ በጎ ስራ እኛ በጣም የቅርብ ቀን ምስክሮች ነን በሁሉ እግዜር ያክብርልን ይህ ዝግጅት ለታሪክ ተከትቦ ተዘግቦ ስለተቀመጠ በጣም ደስ ብሎኛል የሚቀጥለው ን ለመስማት ቸኩያለው ቸር ያቆየን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 23 күн бұрын
💚💛❤🙏
@abiy541
@abiy541 29 күн бұрын
ጋሽ አሊ የሚገርም ሰው ነው ለተቸገረው ሁሉ ደራሽ ሰው ነው በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው ነው በጣም በጣም የምወደው ሰው ነው።
@yossephdc7270
@yossephdc7270 20 күн бұрын
ያሣዝናል የኢትዬጲያ ነገር አይዞን አባታችን . እኔ የገረመኝ አማራ 70 አመት በላይ ኢትዬጲያን በመውደዱ በብሄርተኛ ድርጅቶችም በውጪዎቹም እንደት ይገፋ እንደነበር ነው ያን ጊዜ ሴራው የገባው አማራ አለመኖሩ ለዛሬ ሰቃይ ዳርጎናል የብሄር ድርጅት የሌላቸውም የአማራን ሰቃይ ነበር የሚቀበሉት
@workukelkile5769
@workukelkile5769 Ай бұрын
አሊ የአላማ ፅናት ተምሳሌ የማይሰበረው ውድ ጀግናዬ አንችም የታደልሽ ነሽ ይህን ሁለገብ የሆነ ጀግና በግንባር ማግኘትሽ አመሰግናለሁ ይህን ቃለ መጠይቅ በማድረግሽ
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 Ай бұрын
ድንቅ ስብዕና የላሰ ሰው ነው።ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውነት ያለው ፍቅርና ክብር ልቤን ነው የነካኝ።ብዙ ጓደኞቼ በሶማሊያ እስር ቤት ህይዎታቸው አልፏል።አንድ አብሮ አደግ ጓደኛዬ በቀይ መስቀል ዕርዳታ ተፈቶ መጥቶ አግኝቼዋለሁ ከተማረከበት ደቂቃ ጀምሮ የደረስበትን ስቃይ ሲያጫውተኝ በእንባዬ ነው የራስኩት።ብዙ ስቆቃ የደረሰበት ትውልድ ነው የ60ዎቹ ትውልድ።አቶ አሊ ሁሴን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።አብሬህ ለጓደኛህ አልቅሻለሁ።ይህ ነው ሰው ማለት።
@nurulegass7585
@nurulegass7585 10 күн бұрын
ኣቶ ኣሊ... ኣሏህ ዕድሜና ጤና እንዲሰጥህ በመጨረሻም ለሐገርህ መሬት ኣብቅቶህ እንዲህ በናፍቆት የተሰበረውን ልብህን እንዲጠግንልህ ኣሏህን በዘወትር ዱዓዬ ኣልረሳህም ይህንንም ፈጣሪያችን እንደሚያደርግልን ባለሙሉ እምነት ነኝ!!! ጀዛዕ ከ ኣሏህ ኸይረን::
@fasilwubu
@fasilwubu 21 күн бұрын
ወንድም አሊ እንኳን ፈጣሬ ለዚህ ደርስህ ይህን ታላቅ ና ታምራዌ ህይወትን ለማካፈል አደርስህ
@hawaoumer3931
@hawaoumer3931 23 күн бұрын
ዉድ ወንድሜ በጣቢያ ኘሮግራም ላይ ሳይ በጣም ደሰ አለኝ ወንድሜ ረዥም እድሜ ይሰጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💚💛❤️
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 27 күн бұрын
አሊ ውድ የኢትዮጵይ ልጅ
@kalkal5842
@kalkal5842 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ሲታይ❤
@woldearegawiazene5694
@woldearegawiazene5694 24 күн бұрын
Thanks!
@wendwossenalemu6609
@wendwossenalemu6609 12 күн бұрын
መጀመሪያ የሰው ልክ ነህ ቀጥሎ የኢትዮጵያዊያን ልክ አምላክ ያንተን ልቦና ያድለን ኑርልን ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን በዐይነ ስጋ ያሳይህ አሜን
@alifethiopia
@alifethiopia Ай бұрын
I have known Ali for over 30 years. He truly stands up for his beliefs. He consistently helps and supports refugees and political asylum seekers to settle in his community. His home is always welcoming to individuals of all backgrounds and faiths. He makes it a point to visit prisoners in Winnipeg. He has a strong aversion to ethnic-based politics. Additionally, he is an excellent entertainer with his KiRAR.
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Ай бұрын
Can u recommend me his documentary movie please? Thank u
@NatanimGarde-mt9eo
@NatanimGarde-mt9eo 29 күн бұрын
@@ephronkinfe3416you can search on google (Barefoot man is coming Ali saeed)
@dawitworkuhasen7816
@dawitworkuhasen7816 23 күн бұрын
Thanks arts tv I am one of those Ethiopians passed those prisons and hard times never had the courage to write it but art tv and my brother put in a beautiful way thank you
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 19 күн бұрын
አንተ ጀግና ውድ ኢትዮጵያዊ ውድ ነህ ወርቅ ነህ:: የኢትዮጵያን መከራ ቁልጭ አድርገህ አሳይተህናል::
@yohannesabaye368
@yohannesabaye368 23 күн бұрын
Ali Husen the only true and principled person left on the 60th revolutionary youth movement many years to you comrade
@afeworkgebremichael874
@afeworkgebremichael874 23 күн бұрын
ጋሽ አሊ የከፈልከውን መስዋእትነት በህይወት ኖረህ በማካፈልህ እጅግ ፈጣሪ ይወድሀል ።ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች ልጆች ነበሯት ካሉት ውስጥ አንተ አንዱ ነህ ።ከዛም አልፈህ ለብዙዎች ም ወኪል እንድትሆን ፈጣሪ ቀብቶሀልና ታድለሀል ።እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልሀለሁ ።አፈወርቅ ነኝ ከካልጋሪ ።
@hawiroth9237
@hawiroth9237 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢ወይ ሃገሬ ምን አይነት ታሪክ ነው የምሰማው
@woldearegawiazene5694
@woldearegawiazene5694 24 күн бұрын
Tebareklgn Yene Wondm, I wish we have of a person like you to love Ethiopia the way you Express.
@sswy494
@sswy494 29 күн бұрын
Deeply troubling testimony 😢😢😢😢😢
@frewinikifle4894
@frewinikifle4894 24 күн бұрын
ዋው እዴት ያሉ አባት ናቸው ሀገር ባይደላቸው ቢያስራቸው ቢገፍቸው ዛሬም የሀገር ፍቅራቸው በልባቸው አለ ዛሬ በየጥሻው የሚዋጉ የሚገሉ ከሀገር ጠላት ጋር ሚተባበሩ ይሄንን ቢሰሙ ምን ይሉ ለኔ ያልሆነች ሀገር ትፍርስ ለሚሉ ሰድበው ለሰዳቢ ሀገራቸውን የሚሸጡ ምን ይሉ ይሄን ቢሰሙ
@be_hailu5634
@be_hailu5634 26 күн бұрын
ምስራቅ:- በጣም እናመሰግናለን:: አቶ አሊም እግዚአብሔር በተአምር ካተረፋቸው አንዱ ሆነህ ለሌሎችም በመትረፍህ እኛም ኮርተንብሃል:: ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ!
@tensaykelile2906
@tensaykelile2906 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@webaydag6858
@webaydag6858 Ай бұрын
እኔ ለአቶ አሊ ለአተ ቃላት የሉኝም እግዚአብሔር ለአተ ያናግርህ ብቻ ነው የምለው አንች ግን እድለኛ ነሽ ከድህ አይነት ሰው ጋር በመገናኘትሽ ::
@EhiteGebre-q3w
@EhiteGebre-q3w 20 күн бұрын
ስለያትውልድ ብዙ ይባላል ግን ሐቅ ተናጋሪዎች እንደ ጏድ አሊ ያሉ በመትረፉቸው ባገኙት አጋጣሚ ትግላችንምን ላይ እደተመሰረት እየመሰከሩም አላማው እዳይከስም አይተቀሳቀሱ በሞኖራቸው የኢትዮጵያ ተስፉ ናቸው!
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 22 күн бұрын
NSS ማለት national security service ነው። አሊ good to see you!! ሸለንቦድና ቢየሙዶንም ጥቅስ ትልቅ በደል ነበረብንና።
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 19 күн бұрын
እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ የሰማሁት ታሪክ ሀገሬ ክብሬ ስንቱ ተሰዋልሽ
@getubirhane8612
@getubirhane8612 Ай бұрын
በበእሳት የተፈተኑ ሰው የአገር ፍቅርን ሃያልነት ያልምንም ማብራሪያ በውስጥወት ያለው ግለት ፍንትው አድርጎ ያሳየዋል
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 22 күн бұрын
ሸለንቦድ እኔ የነበርኩብት Where we squeezed our happiness to the last drop!!
@kuncho11
@kuncho11 Ай бұрын
ሺ አመት ኑርልን Documenterዉን የት ማግኘት ይቻላል?
@ZelalemHibestu
@ZelalemHibestu 28 күн бұрын
ጋሽ አሊ የእውነት ሀቀኛ ኢትዮጲያዊ አባት ከዘረኝነት የፀዳ ለብዞቻችን በስደት አለሞ ላለን ጥላ አድባር መከታ የሆነ በያንዳንዳቸን ልብ ውስጥ ያለ ቅን ትልቅ ሰው ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኢትዮጵያ በአባት ብትመሰል ጋሽ አሊ ነዉ !!!!!!!!!!!!!
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 21 күн бұрын
ማነን እንስማ " መዝሙሩን ወይስ ቃለ መጠይቁን "
@HiwotSintayew
@HiwotSintayew 18 күн бұрын
Betame yasizinale Gene yahe Hulu alfehi lezigocheh terfehale Egzabiher yemesgen ahuneme eidemay yestek eiwunet betame newu yaleksekut Gene egziabher agonebsehime agerkegn taylek tesfalgn abita berta ❤
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 Ай бұрын
ጋሽ አሊ ምርጥ ሰው
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 Ай бұрын
በእርግጥ ሰዓቱ ረጅም ነው። ነገር ግን እጅግ አስተማሪና የዛሬው ውጥንቅጥ መነሻው፣ ኢትዮጵያን የሚገልፅበት አገላለፅ። የዛሬ 40 ምናምን አመት የሞተበት ጓደኛውን የሚገልፅበት መንገድ ገራሚ ነው ::ልክ ዛሬ የሆነ ነው የሚመስለው። ለእርሱ ኢትዮጵያ ልዩ ነች። ራሳችሁን በአንድ ጎራ ከታችሁ ለምትሰቃዩ ሰውነትን እንድታስቀድሙ ትልቅ ትምህርት ነው። ትውልድን ለምታደናግሩ ትልቅ ትምህርት ነው።
@SuadMustefa-n3j
@SuadMustefa-n3j 22 күн бұрын
ማን ነዉ ይህን ዋጋ ሚያቀው ? ምን አለ የሁን ጊዜ ፖሊቲከኖች ይህን ቢስሙት ? ቀሪ ዘመንክ ፈጣሪ ይባርከው
@MyD1010
@MyD1010 21 күн бұрын
ውድ የፕሮግራሙ አዘጋጆች እባካችሁ ከዝግጅታችሁ ጀርባ ያለውን ሙዚቃ ምን አለ ቢቀር Is It Professional ?
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Ай бұрын
ጀግና!!!!
@harunrashid3834
@harunrashid3834 23 күн бұрын
i like your hair stile sis
@NatanimGarde-mt9eo
@NatanimGarde-mt9eo 29 күн бұрын
Gashe malet Kal yemayegeletsew ejeg betam deg , abat,ruhruh new ere endewem Kal ayegeletsewem gashe enewedekalen egziabher xena ena edeme yesetek Yene mirtu abat ❤
@arayaworkneh7428
@arayaworkneh7428 22 күн бұрын
እንቁፍቱ በጋራ ሙለታ ሐረርጌ ክ/ሐ ውስጥ አማራ እየተገደለ የሚጣልበት ጉድጓድ ነውና
@beletedemessew9197
@beletedemessew9197 26 күн бұрын
My hero
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 Ай бұрын
Egzeabeher amelaki le agerehi lemayete yabekahi ergeteganegi tayatalehi esleyelehalhu eshi aberehi ne yalekesekute ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ezanakebede5602
@ezanakebede5602 26 күн бұрын
ደካማ Production በሙዚቃ ምክንሃት የስውየዉ ኢንቭትርቢዉ መከታተል አልቻልንም።
@frewinikifle4894
@frewinikifle4894 24 күн бұрын
እኚህ አባት ግን አሁን መግባት አይችሉም ሀገር እዴ
@dawitworkuhasen7816
@dawitworkuhasen7816 23 күн бұрын
One thing which wasn’t mentioned those organized ethnically become EPRDF and regional presidents col Gature become harari region president
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 19 күн бұрын
@frewinikifle4894
@frewinikifle4894 24 күн бұрын
አስነቡን የንእርሶስ ፍቅር ይለያል ይሄ ትውልድ እናተን ሲያይ ትንሽ ፍቅር ቢገባበት ጥእሩ ነበር
@danielbabisso2697
@danielbabisso2697 25 күн бұрын
Wow endet yetebareku sewu not!
@emebethibestu8178
@emebethibestu8178 28 күн бұрын
ጋሽ አሊ እንዴት ያስለቅሳል እንዴት ያሳዝናል !!!! እንዴትስከባድ ነው!!! አንተ ፍፁም ትሁት ሰው በነፃ የምትሰጥ ሰዋችን የምትረዳ የምታግዝ እስከመጨረሻ የምትከታተል ይህንን ደግ ስራናትጋትህን አይቶ እግዜር ከዚህ ሁሉ ጉድ በህይወት አተረፈህ እኛ ምስክር ነን አንተና ውድ ባለቤትህ በሁ ስራህ አርስዋም አለች እጅግ እግዚአብሔር ያክብርልን ይክክክክ😅
@danielenigda1269
@danielenigda1269 27 күн бұрын
ጋሽ አሊ ደግ ሰዉ ታላቅ ሰዉ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 27 күн бұрын
ጦብያ ምነው ጠፋቹህ ተስፍሽም እንደዚያው .....ከሲዲኒ አውስትራሊያ
@abdi6588
@abdi6588 Ай бұрын
ወደፊት ልክ እንደጋሽ አሊ እንዲሁ ቁጭ ብለን አሳዛኝ ታሪካቸውን የምንሰማዎች ሰዎች ታሪክ አሁን እስር ቤት አሉ። ልክ እንደተከታታይ ቴሌቪዥን ድራማ አንዱን እየተመለከትን ሌላው እየተዘጋጀ ነው። አዲስ የሚመጣው መንግስት ያለፈው መንግስት የፈፀመውን በደል እንድንናገር ፈቅዶልን እሱ ሌላ ግፍ ይፈፅማል። አንዲህ እያለ አዙሪቱ የቀጥላል። ከዚህ አዙሪት እንዴት አንደምንወጣ አላህ ይወቅ።
@meselumellaku3247
@meselumellaku3247 26 күн бұрын
እንቁፍቱ በምስራቅ ሀረርጌ በደኖ ከተማ አቅራቢያነው የሚገኘው።
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 26 күн бұрын
😁😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!!!
@aryamche
@aryamche 23 күн бұрын
አቶ አሊ ኢትዮዽያ እናትህ መርቀሀለች!!!
@RomanBeyene-s7e
@RomanBeyene-s7e Ай бұрын
Ato Ali Hussein ejig lidenek yemigebaw thenkara Fethari lemiskrenet ena le Ahun teweled astemarinet yakoyew talak sew new. Ethiopia eyale yeweledachew lijochus bemin huneta lay nachew? Arts TV (Misrak) ejig argen enamesgnalen. Documenteriwen endeit endemnagegn ebakachehu betethekumun?
@Menen-pw6ft
@Menen-pw6ft 22 күн бұрын
ኤርትራ ን ለ ማ ስ ገ ን m ል የ ድ ኅ ል ጅ ለ ማ ሥ ገ ደ ል የ ታ ገ ል ክ ነ በ ር ክ
@TINTAG.S
@TINTAG.S Ай бұрын
ይህ ኢትዮጵያን አሁን ላለችበት የባሰ ሁኔታ የአበቃት ኢህአፓ ብልሹ ታሪክ ነው እንጂ ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት አይደለም!
@teferizemene5041
@teferizemene5041 29 күн бұрын
እኔም ኢህአፓ ነበርኩ። በጊዜዉ ሌላ የተሻለ አማራጭ አልነበረም እላለሁ። እቶ አሊን አመስግነዉ።
@alifethiopia
@alifethiopia 29 күн бұрын
@@TINTAG.S Can you clarify what you mean by this? Everyone is judged by the standards of their own time. If you look back at history, you'll find plenty of issues in Ethiopian politics, both present and past.
@TINTAG.S
@TINTAG.S 29 күн бұрын
@alifethiopia ኢህአፓ በፕሮግራሙ ላይ የብሔረሰቦች መከተ ዕደል እስከ መገንጠል !... በማለቱ የተቃወሙትን መሳሪያ አንስቶ እጅግ በርካታዎችን ፈጅቶም አልረካም። በኢህአፓ ዘንድ የፓለቲካ አመለካከት ልዩነቶች ችግር በውይይት ተነጋግሮ መፍታት ብሎ ነገር ስለሌለ ። ያልደገፈውን ባንዳ ወይም ፊዲስት ብሎ ስም በመለጠፍ ከህብረተሰቡ አግልሎ በማስጠላት መንገድ ላይ አድፍጦ ወይም ቤቱ ገብቶ መግደል መፍትሔ ነበረ። ለዛም እኛ ከዚህ የተረፍነው የዓአይን ምስክሮች በሕይወት መኖራችን ተጨባጭ ማስረጃዎች ነን ። ኢሕአፓ ምንም የማያውቁ የቤት እንስሳትን ሳይቀር በማሰልጠን ለእኩይ ነጭ ሽብር ተግባሩ አሰማርቶ ያስገደለ ጨካኝ የወያኔ ተቀጥላ መሆኑን ያረጋገጠና ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃ ነፍስ ግድያን በአደባባይ የጀመረ ፋሽስት ነው።
@TINTAG.S
@TINTAG.S 29 күн бұрын
@alifethiopia ኢህአፓ በፕሮግራሙ ላይ የብሔረሰቦች ዕደል እስከ መገንጠል !... በማለቱ የተቃወሙትን መሳሪያ አንስቶ እጅግ በርካታዎችን ፈጅቶም አልረካም። በኢህአፓ ዘንድ የፓለቲካ አመለካከት ልዩነቶች ችግር በውይይት ተነጋግሮ መፍታት ብሎ ነገር ስለሌለ ። ያልደገፈውን ባንዳ ወይም ፊዲስት ብሎ ስም በመለጠፍ ከህብረተሰቡ አግልሎ በማስጠላት መንገድ ላይ አድፍጦ ወይም ቤቱ ገብቶ መግደል መፍትሔው ነበረ። ለዛም እኛ ከዚህ የተረፍነው የዓአይን ምስክሮች በሕይወት መኖራችን ተጨባጭ ማስረጃዎች ነን ። ኢሕአፓ ምንም የማያውቁ የቤት እንስሳትን ሳይቀር በማሰልጠን ለእኩይ ነጭ ሽብር ተግባሩ አሰማርቶ ያስገደለ ጨካኝ የወያኔ ተቀጥላ መሆኑን ያረጋገጠና ሀገራችንን ለዚህ ያበቃት እኩይ ነው።
@Tewabech-uo5yo
@Tewabech-uo5yo 17 күн бұрын
በወቅቱ ወጣቶቹ እንደ አሊ በንጹሕ ልቦና ነው ኢሕአፓን የተቀላቀሉት ነገር ግን ውስጣቸው የፈረንጆችን ደባ በልባቸው ቀብረው የጀመሩት ሰዎች የተከተላቸውን ንጹሕ ወጣቶች አስጨረሱ ።የዛሬዎቹን ወጣቶች ም ይኸው እያየነው ነው።እነጁሀር ስንቱን አስጨረሱ ? በነሱ ማየት ነው።ዛሬም አለ ።
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ያበዱ ቪድዎች
30:22
Nile Podcast
Рет қаралды 209
የቃል ፈተና - የራዲዮ ድራማ - እውነተኛ ታሪክ
31:24
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 38 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН