የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?

  Рет қаралды 332,762

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 677
@adventurefilmclips1923
@adventurefilmclips1923 2 жыл бұрын
#የስኬታማ ሰዎች ፀባዮች# 1:-ሀላፊነት ይወስዳሉ። 2:-ለቃላቸው ይታመናሉ። 3:-በየቀኑ አዲስ ነገር ያውቃሉ። 4:-ምንም ነገር ሲያደርጉ በሙሉ ስሜት ነው። 5:-ወጥረው ይሰራሉ። 6:-ከስህተታቸው ይማራሉ። 7:-ነፃነታቸውን አጥብቀው ይወዳሉ። 8:-እልኸኛ ናቸው። 9:-ደመ ነብሳቸውን ያምናሉ።
@suranega9452
@suranega9452 2 жыл бұрын
Thanks 🙏 bro
@seadaayoub1937
@seadaayoub1937 2 жыл бұрын
ጎበዝ ቀንሉበት
@ematube6919
@ematube6919 2 жыл бұрын
u right
@bogalenakore8229
@bogalenakore8229 2 жыл бұрын
@@suranega9452 Thaks very much!!! I got a lot of support or advises from your points.
@አላህነፈረ35
@አላህነፈረ35 2 жыл бұрын
2 እና 8
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል
@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል 2 жыл бұрын
እድሜ ላንተ እስካሁን ስኬታማ አልነበርኩም አሁን ግን አንተን ደጋግሜ በመስማት ነገሮቼን ለመቀየር ሒደት ላይ ነኝ አመሰግናለሁ bro👌❤❤❤❤
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👋👋👋
@rozitube2054
@rozitube2054 2 жыл бұрын
@@alimazalimaz9013 ውዴ ደምሪኝ
@ethiopianurilgn7825
@ethiopianurilgn7825 2 жыл бұрын
Wow interesting 🤔🤔
@ethiopianurilgn7825
@ethiopianurilgn7825 2 жыл бұрын
Thank you ☺️😊
@equlinetmisganaw845
@equlinetmisganaw845 2 жыл бұрын
@@rozitube2054 I like 👍
@Alfa1M
@Alfa1M 2 жыл бұрын
“If you give thanks, I will give you more.” Quran 14:7
@genigeniye414
@genigeniye414 2 жыл бұрын
😘😘😘
@abduljabbaramaan5116
@abduljabbaramaan5116 2 жыл бұрын
وإن شكرتم لأزدنكم
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ
@የማሪያምልጅያድናልይታደጋ 2 жыл бұрын
ዘ። ..።።። ።። ። ሠ።። ሡ። ። ።። ።። ። ።። አቔ
@dejenemeseret700
@dejenemeseret700 2 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጲያ እንደዚህ አይነት አስተማሪ እና አነቃቂ ስራዋች ያሰፈልጉናል በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉ ጎበዝ
@worknesh5954
@worknesh5954 2 жыл бұрын
ስህተትን አለመፍራት 👌 ምርጥና ጠቃሚ ስራወችን ስለምታቀርብልን ምስጋናዬ ከልብ ነው 🙏🙏
@Habibi-4040
@Habibi-4040 2 жыл бұрын
Enem betam new mimcheg
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 2 жыл бұрын
ወንድሜ የኔ ህይወት ባንተና በፈጣሪ ቸርነት ህይወቴ ተቀይሯል። ውለታሀን መድሃኒያለም ይክፈልህ።
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
_አልሀምዱሊላ ያንን ጨለማ ገፎ ይህንን ብርሃን ስላመጣልን ሀያል አልሀምዱሊላ 2,ሁለተኛ ✔ምርጥ ሀሳብ ነው አዴርገዋለሁኝ የኔ እልክ ነው 💪😍👌4,ኛ 👌✅5ኛ ✅ስላለሁባቸው ደስስ ብሎኛል በተለይ 5ተኛዋ ✔8ኛ እህየ ማንናቴን ስለናገርከኝ አመስግናለሁኝ ስልህ ✌🤘ቀጥልብት ትለያለህ አባት_
@abebemamo9643
@abebemamo9643 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥልኝ እንደዚህ አይነት ትምህርታዊ የሆነ ዝግጅት ለብዙ ሰዎች ጠቃሚ ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ
@munudaraje3020
@munudaraje3020 2 жыл бұрын
❤️
@ተፈስሒኦማርያም
@ተፈስሒኦማርያም 2 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው!!! ያው በዚህ ብዋሽ አምላክ ያየኛን! እውነታውን ስናገር በህይወት ብዙ ነገሮችን ነገ እያልኩ ቀጠሮ አበዛለሁ የኔ ቀን ዛሬ ናት ብዬ ተነስቼ አላውቅም በመንፈሳዊ ህይወትም ቢሆን ስኬታማ ለመሆን ትክክለኛ ክርስቲያን ለመሆን የንስሃ ቀኔ ዛሬ ናት ስጋወደሙን እምቀበለው ዛሬ ነው ነገ የእግዚአብሔር እንጅ የኔ አይደለም ብንል በቶሎ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ የምንችል ስኬታማ እንሆናለ ! አምላከ ቅዱሳን ይርዳኝ ጠዋት አይ አልችለውምኮ ስል አስተማሪዬ አልችልም እሚልኝ አልወድም ብለው ነው እችላለሁ ዛሬ እጀምራለሁ። አመሰግናለሁ ወንድሜ🌻ውጤታማ ከሆንኩ ለነገ ማለቴን ካቆምኩ እንደገና ላመሰግንህ እመጣለሁ!
@ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
@ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 жыл бұрын
በህይወታችን ላይ አንድ እርምጃ እንድንሄድ ስለምታረገን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
በጣምም
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው
@halima5137
@halima5137 2 жыл бұрын
ደመሪኛ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል እህቴ
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 жыл бұрын
የኔ አባት 💕ጨዋ ጎበዝ ወንድሜ አላህ እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ "ስምን መልአክ ያወጣል" ይላል የአገሬ ሰው "you are Amazing brother"
@zeddoman4841
@zeddoman4841 2 жыл бұрын
ብዙ ማስተካክላቸዉ አሉ especially አደሪገዋለዉ ብዬ ብዙ ያላደረኳቸዉ አሉ ግን በለሎች ፀባዮች ዉሰጥ አለዉ🙏 አመስግናለዉ በሕይወተ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለአንተ ትልቅ ቦታ አለኝ👏🙏🙏🙏🙏
@belayneshasechalwasechslw3857
@belayneshasechalwasechslw3857 2 жыл бұрын
ሁሉም ፀባይ አለኝ እግዚአብሔር ይመሥገን
@ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ
@ፋጡማአህመድ-ቘ9ፀ 2 жыл бұрын
አንተ ማለት የህይወታችን ወሳኝ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sbeart6597
@sbeart6597 2 жыл бұрын
ቀናችንን በሚገርም ድንቅ ሀሳብና ሞራል ስለምታስጀምረን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏👏
@ኢማንቆንጆ
@ኢማንቆንጆ 2 жыл бұрын
ተስፋ የጎረጥኩ በብዙ ነገር የተጎዳሁ ሴት ነበርኩ ግን የአንተን መልክት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ አዲስ ተስፋ ዘራሁኝ በጣም ውስጥን የማርስ ምክር ነው ደስ ሲል እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አገላለፅህ ለኔ በጣም በጣም ተመችቶኛል 🙏❤
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ
@ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ 2 жыл бұрын
አንተ ቅን ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
@ellenfessehaie4435
@ellenfessehaie4435 2 жыл бұрын
እኔ ልቤን የነካው የምንፈልገው ካላገኘነው አምላክ እንዲሰጠን ግዜው አልደረሰም ያልከው ነው.🌷❤🌹
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 жыл бұрын
በጣም አመስግነለሁ ትልቅ ትምህርት ነው እማረበታለሁ በቃ አብዛሀኘው ክኔ ጋ ይመስላል ስኬታማም እሆነለሁ አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ምርጡ ልጅ , አንተን አለማድንቅ ## አለማምሰገን እንዴት ይቻላል? 🙏🏿ተባረክ!!
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን እኔ የምፈልገውን ነገር ለማግኘት እልሕ ይይዘኞል የሚገርመው ጊዜ ቢፈጅም ...መጨረሻ ላይ ብዙ ነገር አሳክቻለሁ ከእግዚአብሔር በታች ።
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
የተቀሩትን እንደማስተካክል ተስፊ አለኝ ኢንሻ አላህ 💪☝
@melessegebregiorgis196
@melessegebregiorgis196 2 жыл бұрын
“If you give thanks, I will give you more.” also from bible
@dawithabtom3971
@dawithabtom3971 Жыл бұрын
ባህርያት ዕውታት ሰባት 1:ሓላፍነት ይወስዱ 2: ብቃሎም ይተኣማመኑ 3': መዓልታዊ ሓዱሽ ነገር ይመሃሩ 4: ብውጥረት ይሰርሑ 5: ካብ ጌግኦም ይመሃሩ 6: ናጽነት ይፈትዉ 7: ህልኸኛታት'ዮም 8: ብደመ-ነፍስ የኣምኑ 9: መዓልታዊ ሓድሽ ነገር ይመሃሩ
@mohammedyasin4673
@mohammedyasin4673 2 жыл бұрын
ወዳጄ ሰላምና ነው🙌🙏 ባልደረባህ የጠፋ ሰላምናቹ አይደል
@ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ
@ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙነገር ተመሬብሀለው አላህ ይጠብቅህ ተሎተሎ ቪድዮ ልቀቅልን👍👍👍❤❤❤
@shalamaabebe-sa1613
@shalamaabebe-sa1613 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤና ጋር ተምኘውለ እውንት ለመናገር inspire ehtopiyaን ማዳመጥ አለያም መከታተል ከጀመረኩ ወዴ እጀግ በጣም ያማረ ለወጠ ለማመጣት ቸይልው ኑሩልን ጌታ ዪባረካቹ እኔም ማሸነፍ እችላለሁ።
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉም አለኝ ግን የምሰራባቸው በጥንካሬየ ይፎካከሩኛል ይቀኑብኛል እኔ ምንም ሳላደርጋቸው መገልመጥ ማመነጫጨቅ የማደርገውን ሁሉ ተከታትለው እነሱም ያደርጋሉ ለዚህ መፍትሄ ካላችሁ ሹክ በሉኝ መከተሉን ይከተሉ ግን ማመናጨቃቸውን እንድተው
@kokobebekele8071
@kokobebekele8071 2 жыл бұрын
ካድ እክ ሶስት ያለዉ በትክክል ይኔ ነው በጣም የሚገራርም መልሶችን ካት አግቻለሁ ወድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እድሜ ይስጥሕ
@hanateferi549
@hanateferi549 2 жыл бұрын
ብዙዎቹ አሉኝ እነሱን ለማጠንከርና የሌሉኝን ለማኖር ጠንክሬ ሰራለው ደግሞም አደርገዋለው ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ ብርክር በሉልኝ
@fidelmedia9153
@fidelmedia9153 2 жыл бұрын
ተቀጥሬ እየሰራው ነው፡፡ ነገር ግን ቅዳሜ እና እሁድ የሆነ ነገር ልሰራ አሰብኩ፡፡ አስፈላጊ ማሽኖችንም ገዛው፡፡ አሁን መጀመር ብቻ ቀረኝ፡፡ ግን ግን ውስጤን ፍርሃት ይሰማዋል፡፡ብፈራም ወደፊት ከማለት አልተቆጠብኩም፡፡ ፍርሃቴ አንድ ነገር እስክሰራ መሆኑን አውቃለው፡፡ ከዚህ በፊት ፍርሃቴ ከብዙ ነገር አሰናክሎኝ ያውቃል፡፡ በዚህ ግዜ ዘራፍ አይሰራም፡፡ ፍርሃት የሰው ልጅ አደገኛው ጠላት፡፡
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ደናነህ ጠፋህብን ችግር አለ ወንድሜ ናፈቅኸኝ አምላክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
@gechtube2034
@gechtube2034 2 жыл бұрын
ስፈጠር ጀምሬ አልችልም የሚል ስሜት ተሰምቶኝ አያዉቅም የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና ያለፍኩት በፕራይቬት ተፈትኘ ነዉ።እልህ የኔ ኢነርጅ ነዉ!!!! ስነ በጣም አመሰግንሃለሁ🙏 ገና 10,000 ተከታይ ሳትደርሱ ጀምሬ አለሁ
@Alfa1M
@Alfa1M 2 жыл бұрын
“Call upon Me, I will respond to you.” Quran 40:60
@mesihabesha7775
@mesihabesha7775 2 жыл бұрын
እኔ በየቀኑ አንተን ባዳምጥ እራሱ እለውጣለሁ ኡፍፍፍፍ ንግግርሀ ልብ ውስጥ ነው ሚገባው ከ 8ንቱ 5 የኔ ባህሪ ነው thank you so❤❤
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 8 ай бұрын
ቀድሜ አግቸህ በነበር ብየ ተመኘሁ አሁንም አልሀምዱ ሊላህ ትላትና ዛሬ ገና አገኘሁህ😢
@ያረብያአሏህየልቤንሙላልኝ
@ያረብያአሏህየልቤንሙላልኝ 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሁሉም ምክሮችህ ለኔ ነው ❤️❤️❤️❤️
@ahmedsualih4456
@ahmedsualih4456 2 жыл бұрын
ጎበዝ ተማሪ ለመሆን
@tobiyatubetube9352
@tobiyatubetube9352 2 жыл бұрын
አንተ ማለት ለኔ ከቃላትም በላይ ነህ እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም ብቻ thank you!🙏
@kidukidu9073
@kidukidu9073 2 жыл бұрын
ትምህርትህ ሁሌም እወደዋለው ኮሜት ለማድረግ ግን ጊዜ ስለሌለኝ ነው በጣም ነው ማመሰግንህ ብዙ እውቀቶችን ካንተ አጊቻለው ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክልህ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
የምወዲህ የማከብርህ በሂወቴ ብዙ ነገሮች እዳስተውል እራዴን መለስ ብየ እዳይ ያደረከኝ ወንዲሜ ነህ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ የኔ ባህርይ ነው የቀሩትን በምክርህ አሻሽላለሁ thanks brother
@helunnmom4361
@helunnmom4361 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም አሰተምሮት ነዉ ቢዲዮህን ማለቁን አንኩ ማወቅ አለቻልኩም በጣም ርጋ ያለ ድምፅ ዉሰጥ የሚገባ ምክር ነዉ ቢዲዮህን ከልቡ የሰማ ይቀየራል ፈጣሪ አምላክ አሁንም እዉቀቱን ያብዛልህ እንደዚ የሚያነቃቃ ተምህርት ያሰፈልገናል ለሁላችንም
@genetmehari7240
@genetmehari7240 2 жыл бұрын
ተባረክ እንዴህ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
1ኛ-እልሀኛ ወንድሜ ከእህቴ ጋር ውጤቴን አሥተያይቶ ሢተቸኝ በቀጣዩ ክፍል በቀጣይ ሤሚሥተር ጥሩ መሻሻል ለቀጣዩ አመት ከቀለሞች አንዷ ሆንኩ ፡የቅርቤ ያልኩት ሠው ያለኝን እቅድ በማወቁ በእምነት የሠጠውት ገንብ የጠላት ገንዘብ አደረገብኝ በአመቱ ያንን 10 እጥፍ የሚበልጥ ገነባው በስደት በስራ ብቻዬን ሥለሆንኩ ድርጅቴ ለኔ የሚገባኝን ሢገለክለኝ በአገሬ ላይ ይህን የሚያሥንቅ ትልቅ እቅድ አለኝ ሌላም የውጭ ቻንሥ መጣ ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን እልህ ሥጋባ ፈጣሪ ይረዳኛል 2ኛ ደመነፍሤ ያውቃል ከልጅነቴ አብረውኝ የኖሩ ናቸው
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
Inspire Ethiopia በህይወታችን ለውጥ እንድናመጣ ስለረዳኸን በጣም እናመሰግናለን !!
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 2 жыл бұрын
ጓበዝእውንትንው
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አይገርምም አንዱም የቀረ የለም ተባረክልን
@nobaxtube4365
@nobaxtube4365 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንዳተ አይነት መልካም ሰው ኖሯት ቢሆን የት እንደምንደርስ መገመት አይከብድም ነበር።
@ማርሴልየኔውድ
@ማርሴልየኔውድ 2 жыл бұрын
መልካም ወንድማችን ሰላምክ ብዝት የበልልኝ ዘወትር ካለሀበት ሁሉንም ነገር እንድንቀይር እያረከነው ፈጣሪ ጤናክን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@merry7150
@merry7150 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ዛሬ ደግሞ እንዴት አባቱ ነው ያማረብህ እኔ ደመ ነብሴን አምነዋለው
@selamlegese3983
@selamlegese3983 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክ ረጅም እድሜ ከጠና ጋር እመኝላለሁ እውቀትህን በሙሉ ስላካፈልክለን አመሰግናለሁ።
@ዜድነኝየራያዋ-ጐ5ሰ
@ዜድነኝየራያዋ-ጐ5ሰ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ወድም
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
ከቃላት በላይ ነህ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ
@edenalem8386
@edenalem8386 2 жыл бұрын
መድሃኒአለም ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ኑርልኝ
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 жыл бұрын
ተወዳጁ እናመሰግናለን የአተን ትምህርቶች እየሰማሆ ስኬታማ መሆን መገላይ ነኝ። ኑርልን ውዱ❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
tanks for a good way to go about this place for me in this world and the best way you are a good friend
@hanakelem5200
@hanakelem5200 2 жыл бұрын
Please ስታወራ አትወጣጠር በጣም ትጨንቃለህ relax ሁነክ አውራ ቀለል አርገው በተረፈ ጎበዝ keep it up👏👏👏
@tesfahunmekonen6651
@tesfahunmekonen6651 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜናጤና ይስጥልን እንደናንተ ተተኪ አንጣ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ ድንቅ በርታልን የሚገራሙ ነገሮች ነው በየጊዜው የምታስተምረን (የምታሳውቀን) 🥰 ያሉኝ ባህሪወዎች ቁጥር 1፣ 3 ፣4፣6፣8 እነዚህ ባህሪዎች አሉኝ ማለት ይቻላል ። ሁለተኛው ብዙ ግዜ ቃሌን አልጠብቅም ምክንያት እየደረደርኩ ይሄ ነው የኔ ችግር
@silentgirl1943
@silentgirl1943 2 жыл бұрын
ሱፉ በጣም ያምራል፡፡ ንግግር ይለውጣል፡፡ተባረክ
@hawa7349
@hawa7349 2 жыл бұрын
እኔ እለከኛ ነኝ መሸንፍ አልወዲም ይሥራ ሰዉነኝ በራሴ እተማመናለሁ ግን በጣም ትግሥተኛነኝ ካተም ቡዙ ተምሬለሁ እዲሜህ ይርዘም
@mulutube9493
@mulutube9493 2 жыл бұрын
ሰላም ኢንስፓየር ኢትዮጵያዎች እናንተን እማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል በጣም የዋህ ነበርኩ የዋህነቴን ተጠቅመው ብዙዎች ሊጥሉኝ ይሞክሩ ነበር ኣሁን ግን በኣላህና በናንተ ምክር ጥረት የዋህ ናት ግን ጠንካራ ናት ማለት ጀመሩ አልኸምዱሊላ ሊጥሉኝ ሲምክር አይሆንም ስላልኳቸው
@solomonsol9135
@solomonsol9135 2 жыл бұрын
አመሠግንሀለሁ !! ጥሩ ይሰማኛል !! ብሩህ የለውጥ ተስፋ ይታየኛል !!
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ስላላህ ቅንነት የተወሰኑትን አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜዬ ያማረ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በርቺ እሙዬ ለራሴ ብያለሁ በተለይ እኔ ማስወገድ ያለብኝ ምን ይሉኛልንና ስህተትን መፍራት ቀንደኛ ጠላቶቼ ናቸው ያለኝ የስራ እቅድ ግን አሪፍ ነው ገፍቶ መግባት ብቻ ነው ያለብኝ ።ሰው መጠበቅን ወጋሁት እግዚአብሔር ይገስፀው አምላኬን ብቻ ሎቶሪ ቆርጬ እግዚአብሔር ን ብጠብቅ ይሻለኛል ።
@ማሪቱጎደሬዋ
@ማሪቱጎደሬዋ 2 жыл бұрын
ከተናገርካቸው ሁሉ የኔ ፀባይ 1 : 6 : 8 ናቸው 🙏
@sentu201070
@sentu201070 2 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔን ሆነው ያገኘዋቸው 1 '2' 7 'ናቸው ሌላውን በሂደት አስተካክላለው 🙏🥰
@nestaneteamsalu9872
@nestaneteamsalu9872 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም ነው እናመስግናለን
@salmesalme2456
@salmesalme2456 2 жыл бұрын
ሥነዬ ፈገግታህ እራሡ ለምንሠማቼው ትምርት ዋንኛ እርዳታ ነው🙏😍😍😍
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 жыл бұрын
ማሻአላህሞረንየማነቃቃነው።ምርጥነው።አመሠግናለው
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ እምናመሰግነው ምክርህ ሁሉም ተሰምቶ እይጠገብም
@daneetube2058
@daneetube2058 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔን የገለፅከኝ ነው የመስለኝ ሁሉም እለኝ አልሀምዱሊላህ
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 2 жыл бұрын
ኡፍ እኔኮ ስወድህ ለነገሩ ትልቅ ስራ እየሰራህ እደሆነ ታቃለህ እኔ ይለሁበት አገር እሚቀመጥ ሰዉ ይበዛል ይህንን ትምርት ማስተማር እፈል ጋለሁ ግን እኔ እዴት እደሚተረጎም አልችልም አባክህ እርዳኝ
@yosefdamtew1539
@yosefdamtew1539 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ምክናታዊ ባልሆኑ ውድቀቶች ደሰውብኛል ለውደቀቶቼ አንድም እጅ ሰጥቼ አላውቅም እራሴን ፈትሼ ትምህርት አገኝቼ በታለሁ አንተ ካቀረብካቸው ዘጠኙ ወስጥ እልክ የሚውን ተጠቅሜበታለሁ
@thomashailu968
@thomashailu968 2 жыл бұрын
ምርጥ መርሆች ናቸው እኔን የኔ ችግር በጊዜ ነገሮችን አለማድረግ ነው።ለማስተካከል እየጣርኩኝ ነው።
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አንዴት አሚማርክ ትምህርት ነው
@Chato254
@Chato254 Жыл бұрын
የእውነት አንተ የተለየህ ሰው ነክ ❤❤
@ላልሆንክአትድከም
@ላልሆንክአትድከም 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ሀሪፍ እርእስ ነው እኔ መጣም ነው የምከታተለው ኮመት አልጽፍም ላይክ እያረኩ ነው የማልፈው የዚህ ቻናል ትምህርት ህይወቴን ቀይሮታል 👍👍👍👍
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 2 жыл бұрын
#እናመሰግናለን ብዙ አስተምሮኛል#እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልክ
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn Жыл бұрын
በ9ኙም ትግል ላይ ነኝ የሚገርመኝ የፈጣሪ ጥበብ ስኬታማ ሰዎች በታጋዮ ሀሳብ ውስጥ መኖራቸው ነው ። Thanks
@weynitube8465
@weynitube8465 2 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ነገሬ ተቀይሯል ለምፈልገው ነገር የት ድረስ መሄድ እንዳለብኝ ተምሬለሁ ክበርልን
@medinahmlove3384
@medinahmlove3384 Жыл бұрын
እኔአድስነኝ በጣም ነወ ከሰማሑ ጀምሮ ኮፊደስ ያለኝ በጣም ጠቃሚ ነዉ ለኛ ለምለቅልን ነገሮቸ ስኬታማ ያረጋለ
@kelembiru2758
@kelembiru2758 2 жыл бұрын
እድሜህና ብስለትህ አይመጣጠንም በርታ ደስ ይላል
@lidmek2127
@lidmek2127 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉም አሉኝ ግን ከአለኝ በላይ አሳድገዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@abdutube9849
@abdutube9849 2 жыл бұрын
Bro ያንተ ሞትቬሽን ሰምቶ ያልተቀየረ አላህ ይዘንለት ለሱ። አድናቅህ ነኝ ALLAH ይጨመረልህ::
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 2 жыл бұрын
ወድሜችን እናመሰግንአለን ስምተኛው8 እና 9 ዘጠነኛው የኔ ብሀሪነው ስለነገርከኝ አመሰግን አለሁ ክፉአይካህ 😍😍😍😍😍😍😍
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 жыл бұрын
እሚገሪም ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ውንድሜ እኔ ጋር ትልቅ እልህ ነዉ ያለው እሚገሪምህ ነገር እትቺይም የሚባል ነገር በጣም ነዉ ይሚናድደይ እንዳዲ እንቅልፍ መተኛት እስካቅቲኝ ይደርሳል በድጋሚ እናመሰግናለን ውንድሜ!!!!!!
@AddisElectric14
@AddisElectric14 2 жыл бұрын
እየሰጠኸን ላለው ነገር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ደመ ነፍሳቸውን ይከተላሉ ያልከን ነገር ውስጥህ አድርገው አታድርገው ለሚልህ ነገር ጀሮ መስጠት ከሆነ የራስ ስንፍና እና ጥንካሬ ጋር እንዴት መለየት እንችላለን ስነ
@tamrutekatamruteka6038
@tamrutekatamruteka6038 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው።በሠአት ማድረግ
@samesamson
@samesamson Жыл бұрын
ሁሉም የኔ ጸባይ ነው የኔን ለውጥ ለማየት ያብቃህ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
Thank you ስነ🙏🙏በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ሁሌ ራሴን እንዳይ ሰበብ ስለሆንከኝ ዳኒ ግን የት ገባ
@mohamedidaremollo5376
@mohamedidaremollo5376 2 жыл бұрын
ሲኬተመ ለመሆን መደራጊም የለቢንን ቁልፈ ነጥቦችኖ የነገርከው ዎንዲሜ በምትሰራ ሲራ ሁሉ አለሀ የጊዚ በርተ በጠም የምየሲተምር ነገር ነው
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 7 ай бұрын
አፕልኬሽኑን አውረጀዋለሁ በጣም ጥሩ ነው እና መሠግናለን 🌷🌷
@JemilaGetachew-d1p
@JemilaGetachew-d1p 2 жыл бұрын
ነገ እሰራዋለሁ ተሚሉትነበርኩ እድሜና ጤናላተ ስበብ ለሆንከን እናመሰግናለን አሁን ተቀይረናል ገና እንቀየራለን።
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አብዛኛው የልከው አለኝ ግን የሊለኝ ደግሞ እንጨምር ሰለረዳህን አመሠግናለሁ በርታልን ወይንሸት ከሳውዲ
@romtur1595
@romtur1595 2 жыл бұрын
ዋ ው ብሩካን ነህ ተባረክል ብዛ ድራሽህ ይባረክ
@shewashewaferaw3440
@shewashewaferaw3440 2 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ አመሰግናለው እምወደውና እሚያስፈልጉኝን ትምርት አግንቻለው 8
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 жыл бұрын
ትክክል ብትሆንም ያንዳን ስዎች ስኬት ግዜህን ገንዘብህን ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያሉ ባፈጮማነት ባንተ ግዜና ገንዘብ ተጫውተውብህ ትግስትህን ጨርሰህ ስትናገራቸው ምንም ማድረግ እንደሚችሉ ማስፈራራት ነው :: ታዲያ በነፃ የሰጡህ ይመስል በገዛ ገንዘቤ ቢበለፅጉ ስኬት ልለው ነው በውሸትና በማስፈራራት ያገኙት ስኬት አልለውም :: እማምንበት ህሌናዬ ነፃ ሆኖ የምሰራው ስራ ምንም ይሁን በዛ ስረካ ነው ስኬት የምለው
@muhamadsuleman8845
@muhamadsuleman8845 2 жыл бұрын
ለምወስናቸውና ለማደርጋው የማንንም ምክር አልፈልግም በራሴነው የምወስነው በማደርጋቸው ነገሮቺም ስተትኳን ቢፈጠርብኚ አልቆጪም ምክናይቱም ወስኜ ስላደረኳቸው ሌላው የማንንም እርዳታም አልፈልግም አላስበውም ስኬታማም አልሆኩም ስኬታማ እደምሆንግን እርግጠኛ ነኚ ስለትምርትህም ከልብ አመሰግናለሁ ይሄው ሰብስክራይብ አደረኩህ ኑርልኚ
@merijo5602
@merijo5602 2 жыл бұрын
nጣም ደስ ይላል ስነ:: ግን ሰዎች mቃሚና ደስ የሚል ሆኖ ካገ ኛችሁት ለምን Like ሳታረጉ ትወጣላችሁ ።እነሱንም ያnረታታል Like ብናረግ ጡሩ ሃሳብ ይመስhኛል
@sigeramarechi9714
@sigeramarechi9714 2 жыл бұрын
በጣም ዳስ ይሚል ምክር ነው ተባረክልኝ ዎንድሜ 🙏🏽😰
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ
16:08
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 539 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 489 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
ህይወትን ቀላል ማድረግ 12 ልማዶች
15:07
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 142 М.
13 የህይወት ህጎች
18:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 213 М.
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
🔴 በ 7 ቀን ብቻ ራስን መለወጥ
8:54
Psychology | ሥነ ልቡና
Рет қаралды 30 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН