የሰው ሁለንተናዊ ማንነት (ሰው ማነው?)ክፍል 1 በሐዋሪያ ብስራት ብዙአየን(ጃፒ) Who is man part 1 Apostle Japi

  Рет қаралды 20,149

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@godlove2139
@godlove2139 4 жыл бұрын
ሰው ስጋ ነፍስና መንፈስ ያለው የእግዚአብሔር ፍጥረት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን መጀመሪያ በደንብ ተማር ። በቃሉ አትቀልድ ንስሐ ግባ ሰውን አታሰናክል።
@TameneAsefa
@TameneAsefa 3 жыл бұрын
ትክክል
@nardostakele3963
@nardostakele3963 2 жыл бұрын
Ebakachew kezi sew temehrtoch tetebeku mnm ke gziabher yalhonetemhert new.
@AlamazeAraru
@AlamazeAraru 7 ай бұрын
ትክክል ነህ የእግዚአብሔር ሰው
@godlove2139
@godlove2139 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር መልክ ፅድቅና ቅድስናው ነው።
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
@khalidtube8475
@khalidtube8475 4 жыл бұрын
Blesss u apostal
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@CherinettesfayeTesfayeweteko
@CherinettesfayeTesfayeweteko 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፅህ በመጀመርያ መጽሐፍ ቅዱስን ተረዳ
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
Be bless in the Name of Jesus🙏🙏
@germahiwote9611
@germahiwote9611 4 жыл бұрын
እባካቸሁ አትጩሁ የእግዚአብሄርን ቃል በፅሞና ቁጭ ብለን እንስማ የእግዚአብሄር ሰው ጃፒ የኳስ ተጫዋች እደለም የእግዚአብሄር መንፈስ ጨዋ ነው በማስተዋል እናድርገው አከብራችሀኃለሁ መልካም ትምህርት ለሁላችንም።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 4 жыл бұрын
ወንገላዊ ያሬድ ትምህርት አዳምጭ በጥሞና ጥልቅ የሆነ ተምሀርት ያስተመራል የህ ስልሽ በለላ እንዳትውስጅው በዙ ስለተጠቀመኩበት ነው እንጅ ሁሉ በፅጠው ጸጋ ነው የሚያገልግሉት
@MircyFather
@MircyFather Жыл бұрын
yes, ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ነው የሚያገለግለው እኛ ጩኸቱ የተስማማን እንሰማዋለን። ለኔ ዝቅ ያለ ድምፅ እንቅልፍ ይወስደኛል
@FrehywetEshetu-z1r
@FrehywetEshetu-z1r 6 ай бұрын
ወንድሜ ጃፒ እባክህ መጽሐፉን በደንብ አንብብና አስተምር።እስቲ በዘፍ1:11-12 ተክሎች እንደበቀሉ ይገልጻል። ሆኖም ግን ምዕራፍ 2 ላይ የምዕራፍ 1 አጠቃላይ ማብራሪያ ነው። ዘፍ1:26-28 ላይ እኮ ሰው መፈጠሩን ያወራል በመቀጠል በምዕ2:4-7 የሰው አፈጣጠር ማብራሪያ ነው።ኡኡኡኡ ስተህ አታስት
@hanadawit3312
@hanadawit3312 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen wow God bless you more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamuute5927
@habtamuute5927 11 ай бұрын
ጃፒዬ ጌታ ይባርክህ , የሚገርም መገለጥ ነው ስለ ማንነቴ በሚገባ ተረድቻለሁ
@kalalemu7003
@kalalemu7003 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይድረስልክ እየሱስ ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማያምን የአጋንት ትምህርት ነው እየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ሰው ደሞ ለመሆን ስጋ ነብስ መንፈስ ያስፈልገዋል አንዱ ከአንዱ ተለይቶ ሰው ሊሆን አይችልም ይሄ ቅዠትህ እንዲለቅህ ይፀለይልህ
@TameneAsefa
@TameneAsefa 3 жыл бұрын
አሜን
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 4 жыл бұрын
wow what a wonderful teaching. stay blessed!!!!!!!!!!!
@kebenuweyessa7603
@kebenuweyessa7603 10 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@yayeyakob7385
@yayeyakob7385 Жыл бұрын
Real Christ!!! Japi Tenager!
@haregdabesa3054
@haregdabesa3054 2 жыл бұрын
Apostle you are Blessd
@mekdeschanyalew5008
@mekdeschanyalew5008 3 жыл бұрын
Wow God bless you more & more !
@ቱባTube
@ቱባTube 3 ай бұрын
melkotawi manentu yesu bha new ye aweraw temehert
@ሰማያዊትዜጋ
@ሰማያዊትዜጋ 2 жыл бұрын
Thank you GBU🙏🏽
@samrawitasefa880
@samrawitasefa880 3 жыл бұрын
አፖስትል ብሩክ ነህ ያብዛልህ ፀጋው ያግዝህ❤❤❤❤❤❤
@EndaleTesfaw-w8m
@EndaleTesfaw-w8m Жыл бұрын
Zech 12:1 semayen ye zerga medern yemeserete ye sewen menfes be westu yesera Egzabhire endhi yelale selezi sew menfes alew engi sew menfes aidelem wede ewenetengawe tenamawe kale temelesu.
@metsereayno7202
@metsereayno7202 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙏
@tigistgetahun332
@tigistgetahun332 4 жыл бұрын
Tebarek
@danieltekeste2178
@danieltekeste2178 3 жыл бұрын
God bless Apostle you teaching the true word of God and revelations.
@saraetanes4048
@saraetanes4048 3 жыл бұрын
Amene tabarki🍇🍇🍇🍇🍇
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 жыл бұрын
God bless you
@embetgirma4015
@embetgirma4015 4 жыл бұрын
tebarek
@mirafsium8603
@mirafsium8603 2 жыл бұрын
ሰው ሰው ነው።
@Cristianoronaldo-n5v5k
@Cristianoronaldo-n5v5k 9 ай бұрын
Question:Spirit Physical world ለይ legal ከ ያልሆነ How God touch and made a man from dust?
@mulatutesfaye
@mulatutesfaye 2 жыл бұрын
ጥሬ ቃል አይበላም brother
@zerihunhizkel6252
@zerihunhizkel6252 Жыл бұрын
😊
@EndaleTesfaw-w8m
@EndaleTesfaw-w8m Жыл бұрын
Prov 20;27 yesew menfes ye egziabhier mebrat new yelale selezi sew menfes alew engi menfes aidelem
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 жыл бұрын
Why u cut z part japi sayed eyesus 10 20 30 amet honoti yetenkesakesew adelem wistu yalew new yalewn why why ...we need explanation..u cant just say something wrong n nat taking accountability.
@henoksisay1224
@henoksisay1224 2 жыл бұрын
ዘካርያስ መፃፍ ላይ እግዚአብሔርም የሰውን መንፈስ በውስጡ ፈጠረው የሚለውን ቃል ምን ልታደርገው ነው?? አስተምሮህ በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን ልክ አይደለም አስተካክል ኑፋቄ ነው አስተምሮህ
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 4 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ እንደእግዚአብሄር መልክና ምሳሌ በተፈጠረው ሰው እና በክርስቶ አዲስ ፍጥረት ሆኖ በተወለደው ሰው መካከል ያለው ልድነት ምንድነው?
@abebakebede2003
@abebakebede2003 4 жыл бұрын
John 1:14 "And the Word was made flesh..." (Kalim Sega Hone) yemilewus kal endet yitayal?
@ቱባTube
@ቱባTube 3 ай бұрын
ye ebabu temhert tetkbeku
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
Yemigrem mglt tbark pastor
@zablonfilmprodaction9577
@zablonfilmprodaction9577 3 жыл бұрын
Ebakehn satwerac betastemt teru naber temhertu teru naber ant gen tergag kuece belahe astamer atezlale
@solomontekle8393
@solomontekle8393 4 жыл бұрын
አፖስትል አንተ ለኢትዮጵያ እና ለሰባቱም አህጉራት መልስ ነህ
@TameneAsefa
@TameneAsefa 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ መልስ እግዚአብሔር ነው እንጂ ይሄ መንፈስ አይደለም
@nardostakele3963
@nardostakele3963 2 жыл бұрын
Eski temehrtochun kegziabher kal gar asteyay. He's defining the verses out of context. Yihe menfes mels sayhon amagnochen yemiasenakel enkokelesh new
@kiroshabte4185
@kiroshabte4185 4 жыл бұрын
Half truth half false. Repent.
@Abenezer1100
@Abenezer1100 3 жыл бұрын
ህዝቡን አታስት
@goldenlifetube910
@goldenlifetube910 4 жыл бұрын
kkkkkk migerimko new mels balset yishalegnal
@eyueleyuka1454
@eyueleyuka1454 Жыл бұрын
Fetsmo sitet nw it is wrong message nefke nw
@FrehywetEshetu-z1r
@FrehywetEshetu-z1r 6 ай бұрын
sorry
@godlove2139
@godlove2139 4 жыл бұрын
please do not preach false gospel
@kalalemu7003
@kalalemu7003 4 жыл бұрын
ስጋ ልብስ ነው ነው የሚለው አባባልህ እየሱስ እኮ ሲያርግ ስጋውን ትቶ በመንፈስ አደለም
@samuelberhane121
@samuelberhane121 2 жыл бұрын
False doctrine
@cyberpolls5294
@cyberpolls5294 2 жыл бұрын
Extremely wrong teach!
October 2, 2024
29:47
ወንድወሰን ዘ ሚራክል
Рет қаралды 98
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 63 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,4 МЛН
ድንቅ ትምህርት || ሁለንተናዊ መዳን || by Pastor Tesfahun Mulualem (Dr.)
1:04:04
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 8 М.
ሰው ማነው?  በዶ/ር ተካልኝ ነጋ   Sewu Manew? by Dr. Tekalign Nega
16:26
Ethiopian Evangelical Reformation
Рет қаралды 3,1 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 63 МЛН