ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል ሰው ማነው? ክፍል 2 ሐዋርያው ብስራት (ጃፒ) Who is man part 2 Apostle Japi -

  Рет қаралды 15,091

New Creation Church Ethiopia

New Creation Church Ethiopia

Күн бұрын

Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 50
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የተባረክህ ጃፒዬ ከዚህም በላይ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ፡፡
@mercymercy9309
@mercymercy9309 9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉ጌታ ይባረክህ
@AbelMikru
@AbelMikru 3 ай бұрын
jami sew menfes aydelem! Bible anbib.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ተባረክልኝ ጃፒ
@lidiyachannel6993
@lidiyachannel6993 4 жыл бұрын
ወዬው ደስ ሲል ዋው
@tigibekele7643
@tigibekele7643 3 жыл бұрын
wow wow,...i don't have any word about this ZOE LIFE
@embetgirma4015
@embetgirma4015 4 жыл бұрын
Tebarek!!!!!!
@ebenezernewcreation9533
@ebenezernewcreation9533 4 жыл бұрын
እሰይ what A Revelation!!! My Life Will Never Be The Same Again. Cuz I Am A Child Of God. እሰይይይ
@Biniyam3832
@Biniyam3832 2 жыл бұрын
ሰው መንፈስ አይደለም ሰው ሰው ነው እንጂ። መንፈስ በሰው ውስጥ ያለ ክፍል እንጂ ሰው ራሱ መንፈስ ነው ማለት ገገማነት ነው በእውነት። የሰው መልክና ምሳሌነት መንፈስ መሆኑ ሳይሆን ገዢነቱ, ከአምላኩ ጋር የሚገናኝ በመሆኑ እና እውቀት ያለው ፍጡር ስለሆነ ነወ። ይህ መንፈስ ነኝ ባዮች እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሚጫወቱ አስመሳዮች ናቸው። አንተ ሰው ነህ እንጂ መንፈስ አይደለህም። ምናልባት መንፈስ አለኝ ልትል ትችላለህ ነገር ግን እኔ መንፈስ ነኝ ከማለት ከጠማማው መንገድ ተመለስ
@jsjsjjsnsjzjx240
@jsjsjjsnsjzjx240 4 жыл бұрын
Ameen geta yubarikii bayesusim Sibikatihin wodijealo tsaga yicamarilik lamajamariya kanino yesamahuk tabarekii hiwotin yemilawot kali now
@mercymercy9309
@mercymercy9309 9 ай бұрын
እኔ ይሄ ሁሉ ዘመን አማኝ ነኝ ብዬ በጠራ እይታ ሳይሆን ሳይገባኝ ነበር ዛሬ ከሀዘን የተነሳ በጣም የምወደውን ሰው ስላጣው ስለሰው ማወቅ ፈለኩኝ 😢ለራሴ መልስ አገኘው
@samuellove9096
@samuellove9096 4 жыл бұрын
Apostle Japi የስጋ ክብር ልዩ ነው የመንፈሳዊ አካልም ክብር ልዩ ነው እያለ የሚያብራራ ወንጌል አለ። ስለ አዲሱ ሰው የሚያወራው ስለ አካሉ ነው ወይስ ስለ ማንነቱ ነው? መንፈሳዊ አካል ግን በስጋ ውስጥ የሚያድር ነው ብለህ ካመንክ በቅርጽ ግለፀው ብልህ እንዴት ትገልፀዋለህ ? ይህን እንድትመልስልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቀሃለው ስለ ኢየሱስም ስታወራ በሌላ ክፍል ኢየሱስ መንፈስ ነው ስጋ አይደለም ብለሃል ቃል ስጋ ሆነ ማለት ምን ማለት ነው ላንተ? ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን ከአጋንት እንደሆነ ይናገራል እንዴት ታየዋለህ ይህን ክፍል? ስጋችን የዳነው ኢየሱስ በመንፈሱ ስለተቀበለው መከራ ነው ያወራው ወይስ በስጋው ስለተቀበለው መከራ ነው? ስለ መንፈሳችን ካወራ ኢየሱስም አልተሰቀለም እኛም አልተሰቀልንም ኢየሱስ አልደማም ስጋውንም አልቆረሰም መንፈስ አይደማም መንፈስ አይቆረስም መንፈሱ እንዳልተቀበረና ህያው ሆኖ በሲኦል ላሉት እንደሰበከላቸው ይናገራል የጴጥሮስ መልክት ላይ ስለዚህ የተቀበረም የተነሳም የለም ማለት ነው? ስለ ደም መረጨት ማውራት የለብንም ማለት ነው? በእርግጥስ መንፈሳዊ አካልና ስጋዊ አካል ነብስ በውስጥ እስካለ ድረስ ተጣብቀው ነው የሚኖሩት ወይስ ተለያይተው ራሳቸውን ችለው ለብቻቸውን የቆሙ አካላት ናቸው? ነብስ ስጋ መንፈስ የተባሉ በሶስትነት አንድ ሰው ናቸው እንደ ስላሴ ወይስ በሶስትነት ሶስት ናቸው? ላንተ ሰው ሶስት ነው ወይስ አንድ ነው? ሰው በሶስቱም ባህሪያት ተገልጾ ስለነበር ነው የምጠይቅህ ለሚጠይቅህ ሁሉ ለመመለስ የተዘጋጀህ ሁን እንደሚል ቃሉ ጠይቄሃለው በ you tube መልስልኝ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 4 жыл бұрын
Japi ke telku selehone ye haset temeherte memeher new.
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
እሽ ሰዉ መንፋስ አይዴለም ዬምትሉ ሰዎች ለምን በአደበባይ አተስታስተምሩም ? ልክ አንደሱ ዬጋበዉን እዉናት እያስተመሬናዉ ትችት ብቻ
@endalekassa6710
@endalekassa6710 4 жыл бұрын
Glory to jesus!!blessed pastor japi
@tesfanesh2260
@tesfanesh2260 11 ай бұрын
Amen Amen
@asmerettesfamariam2299
@asmerettesfamariam2299 4 жыл бұрын
God bless you, man of God
@JejawSisay
@JejawSisay Жыл бұрын
God bless you more
@SelamawitDesalegn-y1x
@SelamawitDesalegn-y1x 8 ай бұрын
Amen
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 жыл бұрын
እሚገርም ለኔ ተአምር ነው!!!ይሄ እውቀት ሳይገባኝ ያሳለፍኳቸውን ወደኋላ ያጠፋዋቸውን አመታቶቼን አይቼ በጣም ቆጨኝ ግን አሁንም አልመሸም በምን አይነት የሀይማኖት ቡትቶውስጥ እንደነበርኩ ሳስብ የምር ቁጭ ብዬ ለብዙ ሰአት አለቀስኩ😭ግን አሁንም አልመሸም ስህተት ነው እያሉ ዝምብሎ በደመነፍስ ከመቃወም በትግስት ከመፅሀፍቅዱሳችን ጋር ቁጭ ብለን መማር በዚህ እውቀት እኔ ከተረፍኩ እኔ በክርስቶስ ያለኝን ስፍራ መረዳት ጀምሬ ብዙ ተአምራቶችን በሂወቴ እያየሁ ካለው ሌላው የማይሆንበት ምንም ምክንያት የለም አፓስትል ይሄን እውነት የገለጠልህ አምላክ ይባረክ በደሙ ይሸፍንህ እወድሀለው ኑርልን😍
@eshetutesfaye8611
@eshetutesfaye8611 2 жыл бұрын
አየህ ድሮም ዛሬም አልገባህም ምክንያቱም መጵሐፍን አታዉቅም ሠዎች በሠፋልህ ጡቡቆ ወይም በሠዉ ምንጣ በተከለለልህ ትምህርት ልበለዉ ኑፋቄ እኛም መስሎን ከሀያ ስምንት አመት በፊት ስንወራጭና መጵሐፍን እባቡ ሔዋንን እንዳታለላት ተታለን ነበር !!
@birhanukarisa6532
@birhanukarisa6532 Жыл бұрын
Wow amazing I am new creation !!
@tigibekele7643
@tigibekele7643 3 жыл бұрын
APOSTL 😇😍👏👏👏👏
@birukkeyboard
@birukkeyboard 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kaleabgetachewofficial4790
@kaleabgetachewofficial4790 Жыл бұрын
ማደሩን ይደር ሲነጋ እንዴት ሊሆን ነው ያደረው😁😊
@apostlemingizemtegene8183
@apostlemingizemtegene8183 3 жыл бұрын
wow Tabark
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 жыл бұрын
I’m so confused and so lost!!
@mekidesyohannes3978
@mekidesyohannes3978 2 жыл бұрын
#ሰዉ መንፈስ ነዉ ብለዉ የሚያስተምሩ ሐሰተኛ አስተማሪዎች ሊመልሷቸዉ የሚገቡ (10) አስር መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች??? 1,ሰዉ ሲፈጠር መጀመሪያ የተፈጠረዉ መንፈሱ ነዉ ካልን (በዘፍጥረት 1:27) ላይ "እግዚአብሔርም ሰዉ በመልኩ ፈጠረዉ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረዉ #ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸዉ" ይላል ስለ.ዚህ መንፈስ ፆታ አለዉን??? 2,(ዘፍጥረት 2:7) "እግዚአብሔርም ሰዉን ከምድር አፈር አበጀዉ " ይላል እንግዲህ ሰዉ መንፈስ ነዉ ካልን መንፈስ እንዴት ከምድር አፈር ይበጃል? 3,ሰዉ መንፈስ ከሆነ ለምንድነዉ መፅሐፍ ቅዱስ ከሥጋ የተለዩትን ወይም የሞቱትን ሰዉ ብሎ ከመጥራት ይልቅ መንፈሶች ወይም የተፈፀሙ ነፍሶች በማለት የሚጠራቸዉ? (ዕብ 12:23-24) (ራዕይ 6:9) 4,(በዮሐንስ ወንጌል 3:6) መሠረት ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነዉ ካላቹ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነዉ ከዉሀ የተወለደ ዉሀ ነዉ ማለት ነዉን? 5,ሰዉ መንፈስ ነዉን የትኛዉ መንፈስ? መንፈስ ሁለት ነዉ መንፈስ ቅዱስ እና እርኩስ መንፈስ ስለዚህ የእናንተ ምርጫ መልካሙን መሆኑ እዉን ነዉ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ናችሁ ወይም ከሥላሴ እንደ አንድ ናችሁ ማለት ነዉን? 6,(በዘፍጥረት 3) መሠረት አዳምና ሔዋን ያንን ፍሬ በበሉ ሰዓት የሞተዉ መንፈሳቸዉ ነዉ ስለዚህ ሰዉ መንፈስ ነዉ ካላችሁ መንፈስ ይበላል እንዴ? 7,መንፈስ ማለት ማንነት ከሆነ እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ፣ መላዕክት መናፍስት ናቸዉ ፣ ሰይጣንና ተከታዩቹ መናፍስት ናቸዉ አንድ ማንነት ናቸዉ ማለት ነዉን? 8,ሰዉ መንፈስ ነዉ የሚሉ ሰዎች(ዮሐንስ ወንጌል 3ን) ሲያብራሩት ሰዉ ብሎ ኢየሱስ የተናገረዉ ዳግመኛ የሚወለደዉ መንፈስ የሆነ ማንነት ነዉ እንጂ ዳግመኛ የማይወለደዉን ስጋ የሆነዉን ማንነት አይደለም ይላሉ። ስለዚህ ኒቆዲሞስ ሥጋ ነበረ ማለት ነዉ ምክንያቱም ኒቆዲሞስ ከመንፈስ ስላልተወለደ ኒቆዲሞስ ስጋ ከሆነና ኢየሱስ ደግሞ ሰዉ ሲል መንፈስን ማለቱ ከሆነ ፀሐፊዉ በቁጥር አንድ ላይ "ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰዉ ነበረ ለምን በማለት ፃፈ ዳግም ያልተወለደ ሰዉ ከመንፈስ አልተወለደም ከመንፈስ ካልተወለደ ደግሞ እንደ እነርሱ አመለካከት ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደለም መንፈስ ደግሞ ካልሆነ ሰዉ ሊባል እንዴት ይችላል? 9,ሰዉ መንፈስ ነዉ ካላቹ (በሉቃስ 24:39) መሠረት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለዉም ይላል ስለዚህ እናንተ እንዴት መንፈስ ነን ትላላችሁ? 10,ሰዉ መንፈስ ነዉ ካላቹ (በ1ኛ ተሰሎንቄ 5:23) መሠረት የሰዉ ሁለንተና የሚባሉት መንፈሳችሁ፣ነፍሳችሁ፣ስጋችሁ ይላል ታድያ የእናንተ ሁለንተና መንፈስ ነዉን? በ Revivalist Buza✍️
@mulunehtadiyos2267
@mulunehtadiyos2267 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ
@SamuelWolde-u5w
@SamuelWolde-u5w Ай бұрын
መቼም አይመልሱትም
@SamuelWolde-u5w
@SamuelWolde-u5w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@OK-cz8ge
@OK-cz8ge 4 жыл бұрын
Yes!!!!!!!
@revivalistsami6405
@revivalistsami6405 6 ай бұрын
አሁንም ድረስ ሙታን ናቸው
@EndaleTesfaw-w8m
@EndaleTesfaw-w8m Жыл бұрын
2Tim 4:22 ke menfeshe gar yelale slezi sew menfes saihon sew menfes alew new yemilew tenamaw kal
@gelahegarro3357
@gelahegarro3357 2 жыл бұрын
What ??? የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል “ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።” - ሆሴዕ 4፥6
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
he sainig what bible say .natging new
@zachrist853
@zachrist853 4 жыл бұрын
No we’re not
@robelabraha2893
@robelabraha2893 4 жыл бұрын
Past .present. future .alemradat nw
@tegaba748
@tegaba748 Жыл бұрын
What are the basic beliefs of Gnosticism? In general, Gnostics taught cosmological dualism, strict asceticism, repudiation of material creation as evil, docetism, and the existence of the divine spark in humans.
@freeghnn
@freeghnn 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውዮ ለየለት? ዝም ብሎ ኣሜን ያሳዝናል ወገኖች
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ከሆነ ለምን ይገደባል ለምን በግርግዳ አያልፍም?
@medhanitbelet5730
@medhanitbelet5730 Жыл бұрын
መጀመሪያ ያንቺ ጭንቅላት ተገድቧል እኮ አልገባሽም የሚረዳትን መንፈስ እግዚአብሔር በአንቺ ዉስጥ ያብራልሽ እኛ እኮ የምንፅፈዉ መጀመሪያ ሊያስተምሩ የፈለጉትን ሳንረዳ ነዉ።አንቺ የምትረጂዉ በስጋዊ ማንነት ብቻ ነዉ ይብራልሽ።
@ebenezernewcreation9533
@ebenezernewcreation9533 4 жыл бұрын
man is a spirit cuz man is made by the image of god. God is a spirit. And god form man from dust of the ground.so man is spirit has soul and lives in a body. Apostle thank You For This Amazing And Life Changing Teaching.
@Biniyam3832
@Biniyam3832 2 жыл бұрын
ሰው መንፈስ አይደለም ሰው ሰው ነው እንጂ። መንፈስ በሰው ውስጥ ያለ ክፍል እንጂ ሰው ራሱ መንፈስ ነው ማለት ገገማነት ነው በእውነት። የሰው መልክና ምሳሌነት መንፈስ መሆኑ ሳይሆን ገዢነቱ, ከአምላኩ ጋር የሚገናኝ በመሆኑ እና እውቀት ያለው ፍጡር ስለሆነ ነወ። ይህ መንፈስ ነኝ ባዮች እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሚጫወቱ አስመሳዮች ናቸው። አንተ ሰው ነህ እንጂ መንፈስ አይደለህም። ምናልባት መንፈስ አለኝ ልትል ትችላለህ ነገር ግን እኔ መንፈስ ነኝ ከማለት ከጠማማው መንገድ ተመለስ
@Rosa-bg2wh
@Rosa-bg2wh 4 жыл бұрын
False preach
@fevilegesse8332
@fevilegesse8332 4 жыл бұрын
Apostle be bezu tebarek ewen etc new
@christianlyrics4384
@christianlyrics4384 4 жыл бұрын
it's so bad teaching 😡
@embetgirma4015
@embetgirma4015 4 жыл бұрын
Tebarek!!!!!!
@EndaleTesfaw-w8m
@EndaleTesfaw-w8m Жыл бұрын
2Tim 4:22 ke menfeshe gar yelale slezi sew menfes saihon sew menfes alew new yemilew tenamaw kal
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 47 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
The New Man Is A SPIRIT | አዲሱ ሰው መንፈስ ነው 2 A
22:23
"ሰው ማነው ክፍል 1" PROPHET YONATAN AKLILU FULL PART ONE 02 JUN 2018
1:11:43
ሰው ማን ነው? (ክፍል አንድ) - Pastor Alex Shiferaw
52:48
Pastor Alex Shiferaw (Alex)
Рет қаралды 8 М.
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 21 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН