የሰላም ነብይ || ኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት የ1499ኛው የነብያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)መውሊድ አከባበር ብሔራዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ||ነሃሴ 23-2016

  Рет қаралды 9,811

Jeilu Tv

Jeilu Tv

Күн бұрын

ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
E-mail: jeilumedia@gmail.com
Website: jeilutv.com/
Facebook: Jeilumedia.com
Telegram: t.me/Jeilumedia
Twitter: / jeilu_tv
Subscribe: / jeilutube
Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
@Jeilu Tv
ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
#ethiopianews #Ethiopia #JeiluTv

Пікірлер: 103
@DuWt-zn9yg
@DuWt-zn9yg 17 күн бұрын
አሏህ ፍሩ በየተኛዉ ቁረአን ሀድስ ነዉ መዉሊድ አክብሩ የሚለዉ ማስረጃ አምጡ ነብዩን ከወደዳችሁ ቁረአን ሀድስን በደብ እወቁ አሏህ ፍሩ ኡማዉን አታጥሙ ነገ አሏህ ፍት ትጠየቃላችሁ
@KamilJemal-q2u
@KamilJemal-q2u 20 күн бұрын
መአሻአላ ገነናው ሁሉም መውሊድን የከብራል❤❤❤❤
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
እኚህ ታላቅ ሸይኽ ማለትም ለሸይኽ ሃጅ ጣሃ ሀሩን ክብር ይገባ እላለሁ።
@mesudamin6852
@mesudamin6852 18 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አልሀምዱሊላህ ለነቢ መውሊድ ለረሱለሏህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 18 күн бұрын
ማሻአሏህ ገና ይከበራል ከአለሞ እስከአለም ጫፍ ማንም አይቀር የነቢ ሙሀባ አላህ ይስጠን
@kebirmuhamed
@kebirmuhamed 13 күн бұрын
ያልሰማህም ስማ የሰማህ አሰማ መውሊድ ይከበራል በሁሉም ከተማ 🎉🎉❤❤
@امسليمان-غ2ر
@امسليمان-غ2ر 16 күн бұрын
ሱበሀነ አል ካሊቅ ከአህባሾሹም ስራ ይበልጥ በጣም የሚገርሙኝ ሀሚድ ሙሳ የስልጣን ጥመኞች እዚያው ሽርካችሁን አጨማልቁ አሏሁል ሙስተዓን
@KamelHartwo
@KamelHartwo 18 күн бұрын
ማን ስለሆነነው የፈቀደው ደንጋግው ማነው አለሃን ፍሩ
@OumerSeid-im5hq
@OumerSeid-im5hq 20 күн бұрын
Mewlid International
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 21 күн бұрын
መዉሊድ ማለት መወለድ ነብዩ ሢወለዱ ሸይጣን ጮሆአል .....ወዘተ የመልካም ነገር መገኛ ቀን ከሠዉ ልጆች ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ምርጡ ሠዉ መሬት የረገጠበት ቀን ነዉ።
@tsegaySamuel
@tsegaySamuel 16 күн бұрын
በጣም ታሳዝናላቹ አንድ ተራ ሰው ታምናላቹ!
@talibhany8824
@talibhany8824 15 күн бұрын
@@tsegaySamuel አንተስ ምታምንው አታሳዝንም ለእስራኤል በገች ነው የተላኩት እያለ ተፅስን ነብይ አምላክ ነው ምትለው
@AhmedNur-c7v
@AhmedNur-c7v 21 күн бұрын
አጅብ ሸይኽ ተብየ ሀሚድ ሙሳ
@oumermuktar2402
@oumermuktar2402 20 күн бұрын
Masha Allah
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
ስለ መውሊድ መረጃ ኪታብ አገላብጥ ዝም ብለህ በጭፍኑ አትከራከር። ማንበብ ካልቻልክ ኡለማን አዳምጥ ይህ ምክሬ ነው ።
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 21 күн бұрын
ማሻአላህ የረሱል መዉሊድ ይከበራል፡ምክኒያቱም እንኳን ዉዱን ነቢ አላህ ሰቶን ዛሬ ለዱኛ ትምርት ልጁ ሲመረቅ በደስታ ለልጁ ምርቃት ይደግሳል፡ልጁ ቁርአን ሲያከትም፡ልጅ ሲወለድ ሽኩር በማቅረብ ድግስ በመደገስ ሽኩር እያቀረብን ሳሉ የዉዱ ነቢ ስለተወለዱ ሽኩር አቅርበን ብናበላ ብናጠጣ ምኑላይ ነው ቢድአዉ?የትምርት ምርቃቱ፡ቁርአን ክትሚያዉ፡ልጁ ሲወለድ መልካም ነገር ማግኘት መደገስ ከነብያችን ይበልጣልወይ?
@MukatrmohammedMuktarmohammed
@MukatrmohammedMuktarmohammed 10 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤صل الله عليه وسلم❤❤❤❤
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 16 күн бұрын
ከኬሳቹ እያመጣቹ ዲኑን አትበክሉት እባካቹ በዲኑላይ ከረሱላችን ሰለዋቱረቢ ቀደምቀደም አትበሉ ዲኑ ሙሉ ነው ❤❤❤
@Ahemd-v9t
@Ahemd-v9t 8 күн бұрын
ቃልብቻ እንዴዛከሆነ የዘመንመለወጫዉን እንኮንአደረሳቺሁበሉ
@kedirendrisyasin-ru2ix
@kedirendrisyasin-ru2ix 21 күн бұрын
من عمل عملا ليس عليه أمرنا فهو رد قُلْ هَاتُوا بُرْهَانَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ صَادِقِينَ
@monifamoni5454
@monifamoni5454 13 күн бұрын
Alhamdu lilah 🤲
@OumerSeid-im5hq
@OumerSeid-im5hq 20 күн бұрын
@setraibrahim8529
@setraibrahim8529 21 күн бұрын
Inshallah mawleden badamb enakabralan
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
ሸይኽ ማለት እንዲህ ሀቁን የሚናገር ሲሆን ነው።
@አቡኢማን
@አቡኢማን 16 күн бұрын
አላህን ፋሩ
@setraibrahim8529
@setraibrahim8529 21 күн бұрын
Ameen
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ 12 күн бұрын
ሽኽሃማድሙሣእንወደወታለንአላህያቆየወትግን እንደትእንደሌሎችማክበርየፈለገይላሉመቃወምአይችሉም ቢድዓንእንደትይፈቅዳልያወቀአሊም እነዚህመቸመጨፈሩንለምደውታል
@محمدحبشي-ف8ش
@محمدحبشي-ف8ش 18 күн бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وشفيعنا وقره اعيننا محمد وعلى اله وصحبه وسلم اللهم صلي افضل صلاتك على افضل مخلوقاتك يا محمد وعلى اله وصحبه معلوماتك ومداد كلماتك كلما ذكرك الذاكرون وغفل عن ذكرك❤ ما شاء الله تبارك الرحمن ان شاء الله تبارك الرحمن نحتفل في كل سنه وفي كل شهر وفي كل يوم نحتفل بميلاد الرسول ميلاد الرسول ما نبغى الدليل للسر ما نبغى ما نبغى دليل لنحتفل ولا بميلاد الرسول نحتفل نحتفل
@rahmetonsredin2943
@rahmetonsredin2943 21 күн бұрын
ስለ መውሊድነው አይደል መግለጫው ? ረሱሉ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም መውሊድ ያከበሩበትን ደሊል ንገሩን
@esmailibrahim642
@esmailibrahim642 21 күн бұрын
@@rahmetonsredin2943 ረሱል አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ዩቱብ ላይና ፌሰቡክ ላይ በስልካቸው ያውሩበትን አምጣ ይህ ባዶ ጭንቅላትህን እውቀት ሙላበት ደደብ ( ገና ጀነስ ቡክ ላይ እናስመዘግበዋለን
@kamilali7726
@kamilali7726 17 күн бұрын
አለሀን ፊሩ ቤተኝው ቁርአን ቤታኝው ክታብ ነው አክብሩ የምለው ብዲአ ሽርክ ነው ፍጠር ነው እደች ሁለት ነው አለ ቃጥታኝው ማንገድ ይምርቹ ተዘግቶበቹ አለሀ ይክፍትለቹ የርሱልን ማንገድ አለሀ የሰየቹ::???
@FuadShemsu-h2e
@FuadShemsu-h2e 15 күн бұрын
ዋ!! ሐሚድ ሙሳሳ ለስልጣን ብለህ አጠገብህ ይህ ፀያፍ ንግግር ሲደረግ ከመጥፎ መከልከል የሚለው የሸሪአ መርህ ዬት ሔደ ወይስ ስልጣን ከዲን በለጠ
@abusaadyusuf7790
@abusaadyusuf7790 18 күн бұрын
ጂላጂሎች ሙሽሪኰች ናችሁ ሀሚድ ሙሳ ሆዳም
@EamailAbrar
@EamailAbrar 15 күн бұрын
Bismillah lmn Allahn anferam wetatu gena tewhid ena shirk meleyet kebdodatal bezi lay lela techemrobet mn lihone nw bezi lay ke Allah eriken fitna bebezabet giza chirash be enchemalek kedmen quran ena hadisn enwek yihan minawikew dmo be sime shiekh sayihon yewinet Allahn ye mifera ke simat menged yerake ke quran ke hadis mastega yemiyamn mehon albet yih malt eko wetatun din endiyak sayihon ke Allah marak ena suna mikaren tegbar endisera madreg nw enam wetatun be quarn ena hadis mastesaser sigeba chirash be enatfaw tewu Allah n enfira. Allah ye hidayan menged yimeran Aselamualykum
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@debret6767
@debret6767 19 күн бұрын
አለህ ይጠብቃቹ የኛ ሹኽ ቺ ኣብሹሮ
@user-vt9ne7ro2v
@user-vt9ne7ro2v 21 күн бұрын
Be kaba geta yihunibign sew hulu yefelegewn mesirat ayichilim quraan ena hadith mereja kelelew Hamid musa nege allah fit enifaredalen
@SaliyaJemalDebele
@SaliyaJemalDebele 21 күн бұрын
ኧረ ተዉ አላህን ፍሩ ዱኒያ ጠፊ ናት.
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
አታክብሩ ያሉበትስ ደሊል አለ?
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 16 күн бұрын
@@hayuahmed863ዲኑ ላይ እኛ ያላዘዝነው ስራን የሰራ ስራው በራሱላይ ይመለሳል ቢድአ የእሳት ነው ብለዋል ረሱሉ ሰለዋቱረቢ
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
የመውሊድን ፕሮግራም ከሽርክ ጋር የሚያያይዝ ሰው እርሱ ራሱ ሽርክ ውስጥ ነው።
@DuWt-zn9yg
@DuWt-zn9yg 17 күн бұрын
ሠዉ እደት ያለማስረጃ ለፍትፍት ብሎ ልስልጣን ብሎ ይቀጥፋል አምጡ ማስረጃ ከቁረአን ከሀድስ እን ፈልጋለን
@ABDUSEMEDAbeza
@ABDUSEMEDAbeza 21 күн бұрын
መውሊድ አበደን በመረጃ ማክበር አይቻልም ስለሆነም መውሊድ አክባሪ የሆነ በሙሉ ያለ መረጃ አይሆንምና ተውበት ብታደርጉ በእጅጉ እመኛለሁ አላህ ሁላችንም ቅኑን መንገድ ይምራን
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
በጥቅሉ በጭፍን መውሊድ የለም የሚል በእርግጥ ይህ የጃሒሎች አለቃ መሆኑ እንዳይረሳ እላለሁ።
@kuzmankuz
@kuzmankuz 21 күн бұрын
ያሳዝናል
@muhamedabdu711
@muhamedabdu711 13 күн бұрын
ሀሚድ ሙሳ እባከዎት መግልጫውን ይይዩት ! ፅሁፌን ያነበበ ሀሚዲ ሙሳን የሚያውቅ አደራ በአላህ ይንገርልኝ። የኔ ጥያቄ በእርግጥ በመውሊድ ዙርያ ማንም ያስገደደም ሆነ የሚያስገድድ የለም። የ ሀሚድ ሙሳ እርር ብግን ማለት ግን ምን ጉድ ነው? ሱብሓነላህ አሊም ተብሎ ሰው በነብዪ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም መውሊድ በመደሰቱ የሚናደድ ሳይ ለኔ የመጀመርያዬ ይህን ሰው አየሀ። ጌታየ ሆይ ከዝህ ነጃበለኝ!
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 21 күн бұрын
من أحدث في أمرينا ماليس منه فهو رد قال نبينا محمد صلى الله عليه وسلم وسلم ولله ليس في ديننا مولد نبينا محمد مافعله صحابي ولا نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أيها لمبتدع
@abesareHusene
@abesareHusene 21 күн бұрын
አለህ ግን ይጠይቃቹሃል በእስላም የሌለነገር በገሀድ መደገፍ
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 18 күн бұрын
ደንቆሮ የነቢ ስም ሲጠራ የማችኀል
@አቡኢማን
@አቡኢማን 16 күн бұрын
ለሆዳቺሁ ነውጅ መውሊድ የሚባል የለም
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 21 күн бұрын
መዉሊድ!!!!!!!!!.
@user-vt9ne7ro2v
@user-vt9ne7ro2v 21 күн бұрын
Zawya tv Jeilu tv Harun media Africa tbi Ajib
@subahanmda834
@subahanmda834 20 күн бұрын
50ኛ አመት የሚለው ንግግር በፍጥነት ይስተካካል!!
@OumerSeid-im5hq
@OumerSeid-im5hq 20 күн бұрын
መውሊድ የሙስሊሞች እንጂ የሙጀሲማ አይደለም:: ታች ሰፈር አትንጫጪ
@husnatube6943
@husnatube6943 21 күн бұрын
አረ 3 አመታዊ በአል በእስላም የለም ቅጥፈት ነው
@legends5566
@legends5566 20 күн бұрын
የጫኝና አውራጅ ባህሪ የተጠናወተው መጅሊስ
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
ሸይኽ ሀሚድ ሙሳን ይመልሰው ለምትሉ ሁሉ አላህ እናንተን ይመልሳችሁ። አልያም ሳታውቁት የኢስላሙ ሃይማኖት ጠላት ትሆናላችሁ።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 21 күн бұрын
Shek teha ayezebarqu. Wede gedelew gebu
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 21 күн бұрын
የሚገርመው ደሞ ስለነብዩ ታርክ በጦርነት ያሣለፉትን ያወራሉ የነሡን አምሣያዎች እነ አቡ ጀህልን እንደሆነ የተጋደሉት ማን በነገራቸው በሂወት ቢኖሩ በአህባሽና በሽአ ቀብር አምላኪዎች ነበር ሠይፋቸውን የሚመዙት
@husnatube6943
@husnatube6943 21 күн бұрын
መውሊድ ብድኣ ነው ሁሉም ብድኣ ደግሞ ጥመት ነው ሁሉም ጥመት ደግሞ በእሳት ውስጥ ነው
@ከሰለፎችመንደር
@ከሰለፎችመንደር 18 күн бұрын
ስተትነው አትዋሹ መድርሆዶም. መውልድየሚባል ነገር እስልምናውስጥየለም
@AhmadSraj-rp8lm
@AhmadSraj-rp8lm 21 күн бұрын
እሳቸው የሰላም ነብይ ናቸው እናንተ ደግሞ ወደ ተንኮል ሙስሊሞችን ወደ ቢድዓ ወደ ሽርክ እምጠሩ ስብስቦች ናችሁ አላህ የህድና ወኢያኩም አይ ኢኽዋን እንደዛ ህዝብን ከመንግስት ጋ አህባሽ እሚባል አንጃ ቡድን ሊጭንብን ነው አህባሽ ይወገዳል አባይ ይገደባል እያሉ የውሸት ነጋሪት ሲጎስሙ የነበረው አውቀው እየቀጠፉ ነው ዞረው አንድ ነን አሉ ስልጣኗን ያገኙ ጊዜ ዛሬ ደግሞ ለመውሊድ እውቅና ሰጡ ድሮ ያጣላቸው ስልጣን ሽሚያ እንጅ አቂዳ አይደለም
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 21 күн бұрын
ትክክል
@كريمةاثيوبيا
@كريمةاثيوبيا 20 күн бұрын
Mashallah tebarekellah mewlid drom ahunm lewdefitim yikeberal inshallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Allah beselam yadrsen ❤❤❤❤❤❤ mewlid ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SirajMeki
@SirajMeki 20 күн бұрын
کل بدعة ضلالة وکل ضلالة فی النار
@Ahemd-v9t
@Ahemd-v9t 8 күн бұрын
አይ ኮት ት አንድ ሆናቺሁ ምንድነዉያጣላቺሁ ኡመርኮንበልቻ እሺ ሀሚድሙሣ አቂዳቺሁአንድነዉአትጢሉ እማጣላቺሁ ስልጣንነዉኪኪኪኪኪኪኪ ቅሻሻ
@husnatube6943
@husnatube6943 21 күн бұрын
ሸሕ ጠሃ ፅምዎት አልበቀለም ወይስ ከካፊር ጋር እየተመሳሳሉ ነው?
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
ምናልባት ማሳደግ ያላስቻላቸው የጤና ችግር ሊኖርባቸው ይችላል...እዚህ ጋ ከሳቸው በላይ አዋቂ ለመምሰል አትሞክር ዘለህ ክፉ አትጠርጥር ዑለማን አክብር...ይህን ባእድ ባሕሪ በኢስላማዊ ባህሪ አርርቅ
@husnatube6943
@husnatube6943 20 күн бұрын
@@muzu8456 አረ ባክህ እውቀት እኮ ካልሰራበት እውቀት አይባልም የሳቸው እውቀት ልክ እንደ ሸይጣን ነው ሸይጣን እውቀት አላጣም ተግባርን እንጂ
@husnatube6943
@husnatube6943 20 күн бұрын
@@muzu8456 ኡለማ አይደሉም ሰውዬ ኢልም ከተግባር ከሆነ ነው ኢልም የሚባለው ነቢዩ ያላዘዙትን ያልሰሩትን ሶሃቦችም እስከ ሙሀድሶች ድረስ የማይታወቀውን ፈጠራ ያለ ሀያእ እያወጀ ኡለማ ነው ማለት ሼምም ነው የዲኑንንም ክብር ዝቅ ማድረግ ነው
@muzu8456
@muzu8456 19 күн бұрын
@@husnatube6943 መሳደብ ያንተን አስተሳሰብ ያልተቀበለን ከሸይጣን መመደብ ትክክል አይደለም። ስድብ የጃሂሎች መዝሀብ ነው። ኢስላምን መማር መልካም ነው።ኺላፍ ያለና የነበረ ነው።እንዴት ማስኬድ እንዳለብህ መማር ካለህበት ራስህን የመስቀል የጅህልና ጨለማ ያወጣሀል።
@MohammedTadesse-f3y
@MohammedTadesse-f3y 16 күн бұрын
ይሄ ሀሚድ ሙሳ የሚባለው ቀርቀቦ ቢቀርበት አይሻልም ወይ ይሄ ሆዳም የትልቅ ሰው ቅሌታም
@muhajiraman1050
@muhajiraman1050 21 күн бұрын
ሀሚድ ሙሳ ወዴት እየተጣራ እንደ ሆነ ሁሉም ሙስሊም ሊያውቅና ሊጠነቀቅ ግድ ይለናል የወንጀሎች ሁላ ዋና ትልቁ ሽርክ ውስጥ ኡማው ሊዘፈቀው እየተጣራ ነው እንዴት ከተባለ እንደ ወረርሽኝ በመዉሊድ ምክንኛት ሽርክን እየተስፍፍ ነው ዛሬ ላይ ምንም አይነት ሽር የማይሰራ ሰው መውሊድ የሚከበርበት ቦታ ሲሄድ ቀስ በቀስ ሽርክ የሆኑ ንግግሮች ሽርክ የሆኑ ስራዋች እየሰራ ይገኛል ሌላኛው በመውሊድ ምክንኛት አንዳንድ ጃሂሎች ወይንም አዋቂ ነኝ ባይ ከእውቀት ባዶ የሆኑ ጅሎች የሚገቡበት የወደቁበት የቢዳዐ አይነት ነው እሱም እኔ መውሊድ የማከብረው እቤቴ ውስጥ ነው ምስኪኖች ብቻ ነው የማበላው ሽርክም አልሰራም ነቢያችን ድረሱልኝ ሀጃዮን አውጡልኝ አልልም ሽርክ ምን እን ሆነና ምን ሲሰራ ሽርክ እንደ ሚሆን አውቃለው በሚል በወደቀ አረዳዱ በዚህ በጥመት መንገድ ቢድዐ ውስጥ ተዘፈቆ ይገኛል ቢድዐ የሆነበት ምክንኛት ነቢያችን አንድም ቀን መውሊድ ብለው አላከበሩትም ወላ ሰሀባዎች አላከበሩትም ወላ ታቢዒዮች ከዛ በታች ያሉ ትላልቅ ሰለፎች አኢማዎቻችን አላከበሩት በቅርብ አመታቶች የተጀመረ አራት መቶ አመት ያልሞላው ፋጢሚያዎች የጀመሩት ቢድዐ ነው መውሊድ ከዲናችን አደለም ከዲናችን ቢሆን ነቢያችን ይሰሩት ነር ባይሰሩት እንኳን ስሩት በማለት ያዙበት ነበር አንድም ኸይር ስራ የለም ነቢያችን ስርተውት ወይ አዘውበት ቢሄዱ እንጂ ሀሚድ ሙሳ ይህ ሽርክና ቢድዐ የሚሰራበት መውሊድ ስታበረታታ ነገ የውመል ቂያማ የማትጠየቅ እንዳይመስልህ እኔ አላከብርም ልት ትችላለህ ይህ ማለት እኔ ሽር አልሰራም ግን የፈለገ ይስራ መብቱ ነው መብቱ ይጠበቅለት ማለት ው ያስተላለፍከው በሽታ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ አላህ ለሁላችንም ኸይሩ ደጉ የሰለፎች መንገድ ይምራን
@husnatube6943
@husnatube6943 21 күн бұрын
እኚህ ፅም ያሳደጉ ሸሕ ቦታው የዲን ቦታ አይደለም ገለል በሉ
@hamedkader4979
@hamedkader4979 21 күн бұрын
እናንተ ለገንዘብ ብላቹ ህዝቡን አታጥሙ የምን መውሊድ እኛን ሙስሊሞችን አይመለከተንም
@SadaFf-es1yi
@SadaFf-es1yi 20 күн бұрын
አገር አበላሹ እነሱተበላሽተው ኡፍፍ ወላሂ ምጉድ ናቸው ለሆዳቸው ብለው ወደጥመት
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
በሳውዲ ገንዘብ የተሸጠውና ይቅር ተብሎ የነበረው መውሊድ ተመልሶ መጣ
@MahmudAshenafi
@MahmudAshenafi 21 күн бұрын
ከሁሉም በላይ የሃሚድ ሙሳ ነዉ አጂብ ተዉ ተዉ አያወክ ዝም አትበል
@አቡኢማን
@አቡኢማን 16 күн бұрын
ውሸታም ነቢዪን የምትወድ ከሆንክ ጥምህን ለምን ትላጫለህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 21 күн бұрын
መውልድ የሙስሊም አይደለም የቀብር አምላኪ የሸህ አምላኪ አህባሾች ያመጡት የሰይጣን በአል ነው
@كريمةاثيوبيا
@كريمةاثيوبيا 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayi wehabiya😂😂😂😂😂😂😂ye setan bal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂jezba temaru yikerachuhal
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
አረ አይደለም ሰይጣኖችእኮ የተወለዱበትን ቀን አይወዱትም። ገና ሲወለዱ ያኔ እኮ ነው መበሳጨት ጩኸት የጀመረው። አህባሽ ደግሞ በቅርብ የመጣ አይደል? መውሊዱ ድሮም ይከበር ነበር።
@ZeharaZehara-rw7kc
@ZeharaZehara-rw7kc 17 күн бұрын
በዚህንግርአላህእንደሚጠይቅህአትዘንጋ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 17 күн бұрын
@@ZeharaZehara-rw7kc 🤣🤣🤣🤣🤣 አህባሽ ነው እሚጠየቀው ጂሊት
@YasinAman-w7e
@YasinAman-w7e 21 күн бұрын
ጠሀ አቤት ውሸት አንወር ማስጂድ ስለስጨፈርክ የወደድከቸው ማሰለህ
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
ሌላው ቢያቅትህ ቢያንስ ጠይቀህ የሙስሊም ባሕሪ ለመላበስ ሞክር
@mukemilmusa3648
@mukemilmusa3648 21 күн бұрын
ትገርማላቹ በተለይ ሃሚድ
@AhmedNur-c7v
@AhmedNur-c7v 21 күн бұрын
አይ ይህ መጅሊስ ተብየዎች መዉሊድን እንደዚህ እውቅና ይሰጣሉ
@eagletech7613
@eagletech7613 21 күн бұрын
እደዉ ረሱልን የምትወድ ከሆንክ ፂምህን እደ ኩፋር አተድርግ የአቂዳዉ ጉዳይ አይነሰ ዲን በእልህ አይሰራጭም
@hayuahmed863
@hayuahmed863 18 күн бұрын
ምን አይነት አላዋቂ ነህ ???? ምክንያቱም የነብዩን ውዴታ ከፂም ጋር የምታያይዝ። እረ ባክህ ዝቅ ብለህ ቅራ ዝም ብለህ አትንሳፈፍ።።
@AsAl-y3h
@AsAl-y3h 21 күн бұрын
ወላእእና በራእ ከሌለህ እንደዚህ እሙሽሪኩም እካፊሩም ጋ ትሰባሰባለህ ምን ይመስላል ፊቱን ገደል አስመስሎ ደሞ የዝህኛው ጆሮ ሰጥቶ ማዳመጡ ኢኽዋን ከአህባሽ ምንም አይለዩም እምንለው ለዝህነው
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
አዎ አይለዩም ሙስሊሞች አንድ ናቸው።
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 21 күн бұрын
አሳፋሪወች
@Meksudmehamedbeshir
@Meksudmehamedbeshir 21 күн бұрын
ገንፎ ጠሀ ምን አልክ ነብዩ መዉድድ በጫት አይደለም ስሜትህ አትከተል ተመለስ
@muzu8456
@muzu8456 20 күн бұрын
ሙስሊም ከሆንክ እንዲህ አይባልም ከመፃፍህ በፊት ቢያንስ በጥቂቱ እስልምናን ለመማር ሞክር እስሌሜና የመጣው እንዲህ ያሉ ጋጠወጥነትን ለማስወገድ መልካም ስነምግባርን ለማማላት ነው።
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 16 күн бұрын
ሰውየው ድንበር አላፊነው
@Kemaljemal-ls1xi
@Kemaljemal-ls1xi 21 күн бұрын
ስታስጠሉ
@OumerSeid-im5hq
@OumerSeid-im5hq 20 күн бұрын
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 32 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 38 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН