የሰላቢ መተት ችግሩና መፍትሄው! ሰላቢ እንደተላከብን እና በውስጣችን እንዳለ የምናውቅበት መንገዶች ከትምህርቱ ይማሩ ከሰላቢ መተት ይላቀቁ።

  Рет қаралды 48,337

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

Subscribe comment Like share.Deacon Henok Tube.UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JAcontact me & send your message on my facebook page Deacon-Henok-page-110782183995434

Пікірлер: 417
@genetube1227
@genetube1227 3 жыл бұрын
*እና አስራት በኩራት ስናወጣ በጣም ለውጥ እንዳለው ከራሴ ህይወት ተምሬለሁ አውጡ አስራት በኩራት*
@ጎመንበጤና-ጰ7አ
@ጎመንበጤና-ጰ7አ 3 жыл бұрын
ስደት ላይ ሆነን ለማን እንስጥ
@Tube-ow6kp
@Tube-ow6kp 3 жыл бұрын
እኔአስራት ያጠራቀምኩትን ለጋደኛየ ተቸግራ አበደርኳት 2ወርባልሞላው2000ዲራምኪሳራ ላከብኝ
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
እኔ እያጠራቀምኩኝ ነው አማትበሽበት ማስቀመጥ ትችያለሽ እህታችን
@tigyoutube8303
@tigyoutube8303 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህውት ያሰማልኝ መምህር ትምህርት እድ ጠብ ሚል የለሞ እና ደም አስራት ማውጣት በጥቂት ግዜ ወስጥ ለውይጥ አግቸበት አለው በጣም ደስ ብሎኛል
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
ሞቶል እህቴ በየ ሶሻል ሜዳው መንፈሳዊ ማህበር ፕርብ
@tibekassu1927
@tibekassu1927 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
መምህራችን የሆንክ ወንድማችን የሆንክ እንኳንም ተፈወስክ ያንተ መፈወስ ለእኛ ተረፈ የሄን ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ። የሰላብ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 жыл бұрын
Mameherachn bmn messig mlake echlealeu
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 жыл бұрын
Btam dsemelew timeherte now ina msGenlen wlet mariyam ibalealeu
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 жыл бұрын
Arbe haGr sitele 15 amit tnkrateu ahun dGmo semalea i
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 жыл бұрын
EydGmni ale thlete adirGleni
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 3 жыл бұрын
እኔን ለማግኘት ከስር ባለው የፌስቡክ ፔጄ በመግባት ማግኘት ይችላሉ። facebook.com/Deacon-Henok-page-110782183995434
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 жыл бұрын
ህህቶቼ የአሥራት አሥቀምጡ ለቤተክርስቲያን ስጡ ከዛ ገዘባቹ ይባረካል ማርያምን
@AGAPEERI
@AGAPEERI 3 жыл бұрын
እሺ የሚቻል ከሆነ እባክህ ደዉልልኝ ወይ ዶግሞ ልደዉልልህ።ስልኬ ቁጥር 004915210272221። ጥያቄ ስላለኝ ነዉ።
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 жыл бұрын
አረ ሤት ነኝ 😌😌😌
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
@@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ ክክክክክ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
እሽ እህታችን እኔም ጀምሬለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እናተርፍለን እንጅ እናጉድልም
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
ወንንድማችን እንኳን ለአብርሃሙ ስላሤ ወርሃዊ በአል አደረሰህ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ ወንድሜ እዉነት ምን ብዬ ላስረዳህ በመተትና ሰላቢ ሁሌ ላዲሳመት ደም እየተረጨ እናቴ ሳታይ ረግጣ ሽንትና ሰገራ ከልክሎ ተነፋፍታ መንቀሳቀስ አቅቷት ከሞት ያወጣልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ነዉና ክብር ለሱ ይሁን 🙏በመጨረሻም ቤተሰቦቸ ፍቅር ነስቶ ተለያይተዋል😢 አሁን አባቴንና እናቴም እንደነብስ ገዳይ ነዉ የሚተያዩት😢😢 በዛላይ አይጡና ጉንዳኑ ሰላም ነስቷቸዋል 😢እኔም ድሮ የነበራቸዉን ሰላምና ሀብት ፣ከብቱ ፣ ድባቡ አይ ብቻ ፈጣሪ ጤናን ይስጣቸዉ😢😢
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሮሚየባህልምግብቤትሮሚ
@ሮሚየባህልምግብቤትሮሚ 3 жыл бұрын
የራሴ ህይወት መምህር በኔ ላይ ያለውን ነው የነገርከኝ ቤቴን ጋዳዬን የምታቀው ያክል ተሰማኝ ጸጋውን ያብዛልህ መቼም መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ማዳመጥ ስንጀምር ህይወት እየዘራን ነው እመቤቴን ይዘን እስካሁን አለን
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
ጠላቶቻችንቢበዙምእግዛብሄርመምህሮችንእያበዛልንነውተመስገን
@aschalew-hw9en
@aschalew-hw9en 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን። የኔ ቤተሠብ በሙሉ ማለት እችላለሁ ስራ ይሠራሉ ግን ምንም ለውጥ የላቸውም እባክህ ስልክን ላክኝ ማናገር እፈልጋለሁ። እባክህ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እድሜዬን ባዶ አረገው ፈጣሪ ድረስ እየጠበቅንህ ነው ፍረድ አንተ ፍረድ !!!ወንድሜ እያለቀስኩ ነው የምሠማህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከሁሉም ቤተስቦችህ ጋር አሜን አሜን አሜን ♥️🤲
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ 3 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው እኔም በህይወቴ በመላው ቤተሰቦቼ በጣም ተፈትነናል የነበረንን ሀብት ንብረት ሁሉ ባዶ አድርጎ አስቀርቶናል ከዛም ይባስ ብሎ አባቴና ወንድሜን ዝብለው ከቤት ወተው ይሄው 11 ዓመት የት እንዳሉ ይሙቱ ይኑሩ አናውቅም ጠላት በብዙ ቢፈትን ቸሩ መድኃኔዓለም ግን መቼም አሳልፌ አይሰጥም አሁን የተሰወረውን እንዲገልፅልኝ አብር አክንፍ የተባለ እርኩስ መንፈስን እንዳስርልን አባቴናወንድሜ ካሉበት እንዲያመጣልኝ ቸሩ አባቴ መድኃኔዓለምን ሁል ጊዜ እለምነዋለሁ እመቤቴም በምልጃዋ እንደምትረዳኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ በብዙ ተፈትኘ ተስፋ ያስቆርጠኝ እራሴን ላጠፋ ይገፋፋኝ በብዙ ያስነባኝ ብዙ ነገሬን ያሳጣኝ ጠላቴን አሁን ነቅቼበታለሁ ማጣት በጣም ከባድ ነው ግን ከዚህ ይበልጥ የሞት ሞት ከእግዚአብሔር መራቅ መለየት ነው ከእርሱጋር ከሆንን በንስሃ ህይወት ተወስነን በአምልኮት ከበረታን የአምላካችንን ቅዱስ ስጋ ወደሙን ከተቀበልን በሁሉ ነገር ትልቅ ተስፋ እንሞላለን እኛ ወደ እርሱ ለመቅረብ ልባችን በፍቅሩ ስቃጠል ትዕዛዙን ህጉን ስጠብቅ እርሱ ባወቀ ጎዶላችንን በበረከቱ ይሞላል ይህን ሁሉ ላስተማሩን ለአባችን ለመምህር መላከ መክራት ግርማ ወንድሙ እረድም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን እንዲሁም በተለያ መንገድ ለአምልኮ እንድንነቃ የምታደርጉን እንቁ መንድሞቻችንም በጣም እናመሰግናለን አምላክ ቅዱሳን ሰማያዊ ጋር ይክፈላቸው እንደእናተ ያሉ ወንድሞችን እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን እመአምላክ በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
@temnt
@temnt 8 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@Tselot-z5k
@Tselot-z5k 3 жыл бұрын
እኔማ አሁን አሁን እንደዉም እግዚአብሔር ይመስገን አስራት በኩራት ማዉጣት ስጀምር ተሻለኝ እንጂ በፊት ዝም ብዬ በማይረባ ነገር ነዉ የማወጣዉ ደሞ በጣም ያምራል ብዬ የገዛሁት ነገር የማይሆን ሆኖ አገኘዋለሁ ደሞ ዉስጤ ምን ልግዛ ምን ልግዛ እላለሁ
@minjartube4522
@minjartube4522 3 жыл бұрын
Ena Erasu Ye 4 amet sera birr yet endegeba alawekem aserat saweta gen be 1wer new leunetun yayehut egziabehar yemesegen ye dinegel mariyam lij
@wobetz7961
@wobetz7961 3 жыл бұрын
ከአንድ እህቴ ምን ተማርኩ መሰላችሁ ሁሌ ገበያ ወታ ልክ ልትከፍል ስትል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ትላለች። እኔ ግን ቀይ አሁን እዚህ እስቶት ስገባ አማትባለሁ ስከፍል አማትባለሁ እላለሁ ግን ይኽው አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አያቅም። ውስጤን ስውር አርጎኝ እቤቴ ስገባ ትዝ ይለኛል። ምናልባት ለናንተ ይጠቅም ይሆናል ብዬ ነው ተሞክሮውን ያካፈልኳችሁ። እግዚአብሔር ይርዳን
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre 5 ай бұрын
መምህሬ የልቤ ነው ያስተማርከው የሚገርም ነው በተለይ አይጥ ይላክብሃል የነበረህ የሥራ ሁኔታ ሰላቢ ወዳ ሰራው ሰው ይሄዳል ያልከው በጣም ትክክል ነው
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሥላሤ ከክፋዎች ይጠብቁን ተባረክ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen
@henimak2727
@henimak2727 11 ай бұрын
መምህራችን እረ እኔም በጣም ተቸግረናል የምንሰራበትን ቦታ የመኖርያ ቦታችንን ሸጠን ባልፕቤቴም ስራውን ትእቶ እየተከራተተ ነው እኔም ስደት መጣሁ😢😢
@amanuel5687
@amanuel5687 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክከነ ቤተሰባቹህ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ በፀሎት አስበኝ ፤ ንቁ ንቁ ንቁ የጠላትን ስራ ወገኖቼ፤
@tigistyilikal7499
@tigistyilikal7499 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይኸ ነገር በኔም አለ በኪራይ ቤት እየኖርኩ በጣም ብዙ ቤቶች ውስጥ ከእኔ ቤት ብቻ ይኖራል አይጡ ማለት ነው ከዚያ በጣም ሲመርረኝ እለቅቃለሁ በሄድኩበትም ሁሉ አይቀኝም ገንዘብም በጣም ነው የማጠፋው ሲያልቅብኝ ደግሞ እጨነቃለሁበጣም ይገርማል እረ ብዙ ነገር ነው ያለብኝ ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ አባቶች ፀሎታችሁ አይለየኝ፡፡
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ ግን ተጫውተቡኝ ሱቅ ነበረኝ የአይጥ መንጋነበረ ቤቴም እንጀራጋግሬ ከአይጥ እኩል አው በልተን ምንጨረሰው ሳስበው ይዘገንነኘል ልክ እንደሰው ነው ሚበሉት የተጋገረውን እጀራ ሱቁም ከሰረ አመድ ኦነ ኡሉተመሠቃቀለ እኔም አረቡ አገረ መጣው
@genetube1227
@genetube1227 3 жыл бұрын
*ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፊት ኢትዮጲያ እያለሁ እቤታችን ይላክ ነበር ጎረቤቶች እቅልፍ የላቸውም ነበር እግዚአብሔር ይገሥፃቸው እና እኔ ገዘብ ኣይጠፋብኝም ግን ያኖርሁት እቃ ወይም አስፈላጊ ነገር ከሆነ ከቦታው አለገኜው ፈልጌ ፈልጌ ዝም እላለሁ ከዛም ሰንበት ብየ አገኜዋለሁ እና እግዚአብሔር ያቅልልን እናም አይጥ ብቻ አይደለም እቤት እሚመጡት እይጥ ቁንጫ ጩንግ በሊጥ ውስጥ አባ ጨጉሬ በእንጀራ ላይ ይገኛል እንዳይበላ እጀራው እና የተለያዩ ነብሳት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ይመጣሉ በጣም ነው እሚያስጠላ ተግተን እንፀልይ እኔ በስደት 9 አመቴ ነው ግን እንደሰብሁት ስኬታማ አደለሁም እና ያ ሳይሆን አይቀርም ብቻ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን*
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እግዚአብሔር የይመሥገን
@ወለተምካኤልጫልቱ
@ወለተምካኤልጫልቱ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰውረን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ስላሤዎች የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃሐህይወት ያሰማልን መምህራችን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሄኖክዬ እኔ በስደት በጣም እቸገር ምንም ብሬ አይበረክትም በቃ ካለኝ ያንቀዠቅዠኛል ከዛ የዛ አንድ አመት ከ8 ወር አካባቢ ይሆናል መፀለይ መሥገድ ሥጀምር ቤቴ ውሥጥ ነፍሣት ዝንብ እንዲሁም ነጭ ትል ልክ ምግብ ልሠራ ኪችን ስገባ ትሉም ይመጣል ከዛ ሄኖክ እንዳለው አሥራት ሣወጣ አንድ ደሀ አጠገቤ ሣግዝ ተርፎኝ ሣይሆ ከጎዶሎዬ ሣግዝ የፀሎት ውሃ ቤቴን ሥረጭ እንዲሁ ንሠሀ ሥገባ ለ2 አመት የጠፉዉ ወንድሜ ወደ ቤቱ መጣ አሁን እኔ በሥደት ብሆንም ሥለሁሉም እግዛቤር ይመሥገን በሀይማኖታችን ብዙ የሜያሥተምሩንን ሄኖክ ወንድሜ ታዬ መምህር ተሥፋዬ ናቲ በእዎነት ኑሯቹ ይባረክ ከጠቀማቹ ብዬ ነው ያካፈልኳቹ
@tigistyilikal7499
@tigistyilikal7499 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መ/ር ግርማንና መ/ር ተስፋዬን ማዳመጥ ስንጀምር ህይወት እየዘራን ነው እመቤቴን ይዘን እስካሁን አለን
@NaomiBerhe
@NaomiBerhe 3 жыл бұрын
ቃለሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዲያቆን ሄኖክ
@samueladem1935
@samueladem1935 Жыл бұрын
በተለይ ሙስሊሞች ያለ ጥንቁልና አይኖሩም
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ እኔ ያለሁበት ድርጅት 10 አመት ሊሞላኝ ጥቂት ወራቶች ናቸው የቀሩኝ ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል እንዲሁ እድሜዬን ጨረስኩ በፀሎትህ አስበኝ ሰናይተ ማርያም
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አይዞሺ ንቄ
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 Жыл бұрын
እኔም ነኝ 11 አመት ሆነኝ በስደት ግን ምንም ነገር የለኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
ይገርማል የሰላብ መንፈስ ትውልድ ወደ እሳት የምጥል ከእኔ እና ከቤቶሰቦቼ በደንብ አለ ምክንያቱ እኔ ዓረብ ሃገር እሰራለሁ ግን አንድ ቀን ብር ከእጄ ላይ አይበረክትልኝም ። አደስ ቤት ገዝቸ ያአይጥ ማዓት ማዓት አይጦች ለማጥፋት ያልተደረገ ነገር የለም ።አሁንማ ከኛ ጋራ ተመሳስለው ይኖራሉ ። ወጥ ተሰርቶ ወድያው ካልተጨረሰ ደንበኞች ገብቶውበት ነው የምድሩ እጀራ ተገግሮ ደንበኞች ሳይቀምስት አያድሩም እርግጥ ይገባናል ምክንያቱ በክርስትና ህይወታችን በጣም ደካማ ነው ደካማኔቴን አሁን ያወቁኩት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ስጀምር ነው ።
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን በአገልግሎት ያበርታልን ጥሩ መረጃ ነው
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫ የኔ ኮልታፈ ስወደህ😅
@alemabv2643
@alemabv2643 3 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwoten yasemalen memehrachen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ዲያቆን እንኳን አደርሳቹህ ለአብርሐሙ ስላሴ በዓል የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛም ልቦና ዮክፈትልን ቃሉን እንድሰማ አሜን ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህ ተጨቀናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ዲያቆን ሰው ልሆን ነው መሰል በጣም ነው የማዳምጥህ😭ጌታ ሆይ ሰው መሆን ፈለኩ የኔ መዳኋኒአለም ምን ይሳንሐል ሰው አርገኝና ሰው ይግርመው😭😭የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር🙏
@helinawendemagene8658
@helinawendemagene8658 2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልዎት
@aleema9071
@aleema9071 3 жыл бұрын
እኔም 10 አመቴነው በፀሎት አስቡኝ ትንሽ ይዤ እድገባ ወለተ ሥላሴ ብላቹ 😢😢😢
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 3 жыл бұрын
Enem 10 amet honognal,yawm America wisx; neger gin altelewtkum. yetm hugni yetim Seytan seytan nēw, endewm genzeb yalebet hager lay yibsal. EGZIABHER yirdan🙏
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
እግዛብሄርይባርክህበጣምነውእምናመሰግነውፀጋውንያብዛልህሽአመትኑርልን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን እንደናተ ያሉ መምህሮቻችንን ያብዛልን እንድነቃ አርጋችሁናል
@ቅዱስገብርኤል-ጨ9ኘ
@ቅዱስገብርኤል-ጨ9ኘ 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።በፀሎትህ አስበኝ ደካማ እህት ወለተ ፃዲቅ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ለአብርአሙ ስላሤ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
ኸረ ወንድሜ ይኸው ሰባት አመት ሊያልፈኝ ነው ምንም የለም
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen Egziabhere Yimesgen kale hiwot yasemalin memehirachin 🙏✝️⛪️
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ብሎ ነው በእናንተ ላይ አድሮ እኛ ከአጋንንት መንጋጋ እያመጣን ነው መምህር ሔኖክ በርታ የአባታችን የመምህር መንክር አባ ግርማ ወንድሙ የፈውስ ውጤት ነህና በርታልን የአባታችን ፀጋና መንፈስ ቅዱስ በእናንተ አድሮ ለወግን የምትጠቅሙ ሀዋሪያት ያድርግልን አሜን ፫ ውድና እንቁ የተዋህዶ ልጆች ሌላ የማይሆን ነገር ላይ ጊዜያችንን ከምናቃጥል በመንፈሳዊ ህይወት ከመምህሮቻችን ጎን ቆመን መልካሙን ነገር መቅሰም አለብን በርቱ
@shegayemaryamlij8539
@shegayemaryamlij8539 3 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት የኛን ቤት ታሪክ ምትናገር ነወ የመሰለኝ የገበሬ ልጅ ነኝ ዘድሮ በድንብ ምርት እናገኛለን በደንብ ዘርተናል ስንል ማሳው እዳለ አረምና ቀጤማ ያበላሸዋል አምላክ ያቃል
@kebide2231
@kebide2231 3 жыл бұрын
ሥራ ሰልችት ነው የሚለኝ በጣም ሁሌ ይገርመኛል። ከዛ ደሞ የቆጨኛል ሳልሰራ እያለኩ ጓደኞችን ሳያቸው ለሰራ ያላቸውን ፍላጓት ይገርመኛል እኔ ለምን እንደነሱ አለሆንም እያለኩ እገርማለሁ። ወለደ ገብርኤል ነኝ።
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
በጸለት በርታ
@anamarana5944
@anamarana5944 3 жыл бұрын
Birta wyindme ulme le bigu naw
@MohamedAli-er8gr
@MohamedAli-er8gr 3 жыл бұрын
ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ እኳን ለአብርሀሙ ስላሴ ወረሀዊይ የመታሠቢያቀን አደረሠህ አደረሠን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋና በረከቱን ያድልህ አሜን አሜን አሜን
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
መምህራችን ሄኖክ ስላሞትን ያብዛልን እርሶና መምህር ተስፋየ ቢቻላችሁ እናቶች ልጆቻቸው ጦጦ አልጠባ ሲላቸው ይግታቸዋል እናተም ህዝብ ነፃ እንዲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ መንፈስ ይሰጡናል ብቻ የናተ አይነት መምህር ያብዛልን።
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 2 ай бұрын
እኔ እፀልያለሁ እሰግዳለሁ እቀጠቅጣለሁ ግን አይጥ አዳዴ ይመጣብኛ ብር ይባክን ብኛል አባየ እባክዉ መፈሱን ይሰሩልኝ ቁጥርወትን እፈልጋለሁ ከዉጪነኝ ❤❤❤❤
@woynigirma8444
@woynigirma8444 3 жыл бұрын
በሰው ላይ ይሄን ስራ የምትሰሩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ እኔ በአይጥ ተበልቻለሁ ተረከዜን ልብሴን በጣም ያሳዝናል
@merimeri9211
@merimeri9211 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@yewubneshlove876
@yewubneshlove876 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኤፍታህ በልን👏 ጆሮ ሳይሆን ልባችን የሚሰማ አድርግልን አሜን👏💒💚💛💖
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኲን ለቅድስ ስላሴ ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሰህ አደረሰን የአባታችንን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ስላሴዎች እኛንም ይጎብኙን አሜን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን ደና መጣህልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።ወንድሜይናመጣህልን።
@maritewahedoethiopia
@maritewahedoethiopia 28 күн бұрын
ሰላም ቀሲስ እረ በስመአብ ከዚህ በፊት ሰላቢ ቤታችንን አያውቀውም ነበረ ግን አሁን ቤት ቀይረን የገባንበት ቤት ገብተን ከወር በሗላ በህልሜ አንድና ትልቅ አይን ያላት አውሬ አየሁ ላስወጣት ብለፋ እየተሽሎከለከች አመለጠች እና ደሞ ቤታችንን የማያቅ አይጥ አላስተኛን አለች አሁን ደሞ ቤታችን በረከት አጣ መግስት ሰራተኛነው ባሌ እኔ ስራ የለኝም ባዶ ሆንን ምንበላው እያጣን ነው ፀልዩልኝ
@kebide2231
@kebide2231 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አግልግሎትህን ይባርክ ። ወለደ ገብርኤል አሰቡኝ
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre 5 ай бұрын
የማይታወቅ እንሰሳ ሥጋ ቢሮዬ ውስጥ አገኘሁት በጣም ይገርማል
@AinaAmina-s7p
@AinaAmina-s7p Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@addisaddis6818
@addisaddis6818 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም መዳሓኒት የሆነ ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።በርታ ጠንክር ገና ብዙ ህዝብ ትፈውሳለህ እንደ አባቶችህ እሽ ።
@mimisamrwet1520
@mimisamrwet1520 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@FilimonNegassi
@FilimonNegassi 6 күн бұрын
Filimon negassi tesfay Amen Amen Amen egzabhier edmie tiena ystln abatachn kesis henok tefera
@toybahassen2045
@toybahassen2045 3 жыл бұрын
አረ አይጥ አረአይ በረሮ አረስቱ ወድማችን ዛሬ ያቀረብህልን ትምህር የኔን ኑሮ የሚመለከትነዉ
@kebide2231
@kebide2231 3 жыл бұрын
ጸበል እርጪ የተቀደሰ እጣን አጪሸ ጽሎት ሰገደት አደርጊ ከዛ ታያለሽ ውጤቱን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
አቡነ ሀብተማርያም እጣን ፀበል ጥሩ ነው
@muluworkdesale3809
@muluworkdesale3809 Жыл бұрын
በርሮ እና እሸላሊት ቸግር አለው😢
@toybahassen2045
@toybahassen2045 3 жыл бұрын
ወይ ወድማችን የሱቅ እቃ የቤት እቃ ልብ የዉሀ ሀይላድም አይቀረዉ ካርቶንም አይቀረዉ ከሱም አልፎ እኛንም እግራችን እጃችንም አይቀረዉ ሲበላን በቃ እቤታችን የሚሸተዉ አይጥነዉ በሮሮዉ ብዛቱ ዉድም ነዉ ያደረገን በዳ ነክሮን ተሰቅዘን ተቀምጠናል ብነግርህ ታምርነዉ አያልቅም ብነግርህ ወድማችን የኔን ቁስልነዉ የነካህዉ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 жыл бұрын
እኔ ምስክር ነኝ አረብ ሃገር 12 አመት ሆኖኛል ግን ምንም የለኝም አገሬም ብገባ መግቢያ ቤት የለኝም እረ ግራ ገብቶኛል ምንም ሳይኖረኝ መግባት አልቻልኩም እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ግን ሁሌም ከኔ ጋራ ነው አንድ ቀን ሰው እሆናለ ተስፋ አለኝ
@gedlekidusan
@gedlekidusan 3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 жыл бұрын
ዲስላይክ ግን ያረጋችሁ ምን ነክቷችሁ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁንን ያብራልን ያብራላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Merye-q4i
@Merye-q4i 6 ай бұрын
የአባን ስልክ ቁጥር የምታዉቁ በማሪያም ላኩልኝ🙏🙏🙏
@ShewaIndale
@ShewaIndale 9 ай бұрын
እግዚአበሔር ይባርክህ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድንግልማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘርህን ይባክልህ የሰዉን ልጅ ችግር ተረድተህ መፍትሔዉን ሥላስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የዉርስልን ፣
@ABRHAMMECHAL-og4qq
@ABRHAMMECHAL-og4qq 6 ай бұрын
መምህር እለራለሁ ግን በረከት አጣሁ ምን ላድርግ ከኔ ምን ይጠበቃል
@meseretdaniel8289
@meseretdaniel8289 2 жыл бұрын
ባለቤቴ ደሙዙ 55 ሺነው የቴሌ ማናጀር ነው ግን ብሩ የት እንደሚያስገባው አላውቅም
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
@mdsamsung4894
@mdsamsung4894 Жыл бұрын
እኔም ተሰቃየሁ ከነቤተሴቦቼ እኔ ስደት ነኝ አሁን ሁላችንም ተበታተንን ሰርቼ አይሰጡኝም ሰርቼ እታመማለሁ አኪቤት ይጠፋል እቤት እማይጣለው ነገር የለም አይጥ ድጋይ ጭድ እቁላልል ይገኛል እቤት አሁን መጸለይ ከያስኩኝ አድቀን እቤት በህልም እመሬታችላይ ተቀብሮ በህልም አሳየኝ የግብር እለት ምን ማድረግ አለብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አረ እንደዚህ የሚያረጉ የተረገሙ ሰወች አሉ የሰላቢ መተት ጓደኛ መሰለው የሰው እድል የሚያመቃቅሉ ፈጣሪ አምላክ ያያል ይቀጣቸውማል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
በየቤታችን ብዙ ችግር አለ በክፋት የተሞሉ ስራቸው ክፋት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክልን
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንደምን አደራችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 Жыл бұрын
እንደው ከባድ ነው ማሪያምን የኔ ቤተሰቦች ከበፊት ለራሳቸው አልፈው ለሠው ይተርፉ ነበር አሁን ግን ለብሰው አያምርባቸው በርተው አይጠረቁ እየቆዩ እንዳድስ ጎጆ ወጭ የወጭ እንጅ የገቢ የላቸውም ቤተክርስቲያንም ሂዱ ስላቸው እሽ ይላሉ ጸበልም ስላቸው እሽ ይላሉ ግን ምንም የለም ኪሳቸው ባዶ በቃ ሲያሳዝኑ እህቴ ከመጣች አረብ ሀገር 8አመት ሆናት ግን ምንም የላትም እኔም በጣሁ 6አመት ሆነኝ ምንም የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ምን ላርግ መስገድ መጸለይ አልቻልኩም ቤተሠቦቸ ምን ሆኑ እያልኩ በሰው ሀገር የነሱ ደህንነት ያሳስበኛን🥺🥺🥺😭😭😭ምን ላርግ እህት ወንድሞቸ ጨንቆኛን ቤተሰቦቸስ ምን ቢያረጉ እንደሠው አምሮባቸው ይኖሩ ይሆን እህል አምርተው ሰው ገና አምርቶ ሳይጨርስ ግርዱን ሽጠው ጨርሰው ከምርቱ ይገባሉ እኔም በንዴት ተቃጥየ መሞቴነው እናቴም ፍርዷ ነው ብነግራት እሽን አታሳጣኝም አተገብረውም እንጅ ብቻ በጾለታችሁ አስቡን ወለተ ሰላሴ ከነ ሴተሰቦቸ አስቡነ እስኪ ምክር ለግሱን😭😭😭😭
@soloaskias3105
@soloaskias3105 2 жыл бұрын
ክፉ ሰወች እሔን ዘግናኝ ሁሉ ነገር በሰው ላይ ሲያደርጉ/ሲያሥደርጉ ,,,,,,• አንድ ልዑል እግዜዐብሔር ፈጣሪ• አንዴት ይፈቅዳል/ዝም ይላል??😏
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 3 жыл бұрын
😭😭😭😭ወንድሜ ሰላም ላተ ይሁነ ግን ይቅርታ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ብቻ ብዙ ነው ዘርዝሩ እኔ ባርብ ሀገር ነው ያለሁት ከየት መጀምር እዳለብኝ አላቅም ብቻ በጾሎት እርድኝ ወለተ ስላሴ ንኝ 😭🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨመሩ የባርክ ዲያቆን ወንድሜ
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
እረ ሥቱ እኔ አረብአገርነው ያለሁት ግን አይጥ እልብሥ ማሥቀመጫየ አሀልጋ እትራሤ ትጎባላለቺ ደሞ ትናናንሺ ናቸው
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
ይገርማል አመት ሆነኝ እንዲህ አይነት ነገር የጀመረኝ ደሞዝ ተቀብዬ 3ቀን አይቆይም ሌላው ቤት ውስጥ አይጥ ብዙ ነው ቁጭ ብለን የምናየው በጣም ይገርማል።የሰላቢ መተት መኖሩን በደንብ ነው ያወኩት።
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
አሜን(3)ሥላሴዎች የሁላችንም ቤት ይጎብኝልን በረከታቸው ይደርብን ቃሐህይወት ያሰማልን መምህራችን
@AmenSetegn
@AmenSetegn 2 ай бұрын
Yene hiwot yalefelagote yemalebesewn lebese yasegezagale gen 1 ken alebesem ayeti ebetachen moletole demetem 7 belaye demet betachen yemetalu woye amelaki yegeremale
@allgames7481
@allgames7481 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@alemdesalegn4464
@alemdesalegn4464 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን
@aleema9071
@aleema9071 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አሜን
@MartaBirhanu-o8w
@MartaBirhanu-o8w Жыл бұрын
ማርታእኔነጋዴነኝያልከውበሙሉእየሆነብኝነው
@FilimonNegassi
@FilimonNegassi 6 күн бұрын
Filimon negassi tesfay Amen Amen Amen egzabhier edmie tiena ystln abatachn kesis henok tefera
@meazamaru6955
@meazamaru6955 2 жыл бұрын
Memeher egziabeher edemna tena yesetote bezu temehert eytemaren new yememheren selke emetaweku ebakachu tsafulign
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዘልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Ewneth new alen ba ewneth wondimachin Amen kale hiwote yasmalen ye abraham selase ye agelglote zamn yebareku❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: እንደምን አደርክ 🤝 እግዚአብሔር እምላክ በበረከቱ ይጠብቀን ይጠብቅህ ::
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ
@elcisami5390
@elcisami5390 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ እኛ ቤት እንጀራ መጋገር ካቆምን 2አመት ሆኖናል የያዝነውም ገንዘብ ይበተናል በገንዘባችን የምናከናውነው ነገር የተወሰነ ነገር ብቻ ነው በየ ሳምንቱ በግ እያረድን የምንበላ ሰዎች ነበርን አሁን ግን ደሀ ሆነናል የምንበላውም የለንም ሰላቢ እንደሆነ ግን እናውቃለን ከባድ ህይወት እየኖርን ነው በማጣት ውስጥ መኖር ከባድ ነው አለቀስኩ ፀለይኩኝ አለቀስኩ ግን ለውጥ የለም ችግር አይተን አናውቅም ነበር አሁን ችግረኛ ሆንን አባቴ ኮንትራክተር ነው የሚሰራው ከቫትና ከ ግብር ውጪ ለቤታችን ትርፍ ምንም አይነት የለንም
@eftaheftaheftah5238
@eftaheftaheftah5238 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@lohafiker4441
@lohafiker4441 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 2 жыл бұрын
ቀስስ ከነ ልጅች ባዳ ቀርቻለው ይህው ባዱ ሆኛለው አስብውኝ በፀሎቶ እኔ አለው ቀስስ!!!!!!!!
@lohafiker4441
@lohafiker4441 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልክቱ ለ እኔ ነዉ
@ጎንደርጎንደር-ጰ1ቐ
@ጎንደርጎንደር-ጰ1ቐ 3 жыл бұрын
ወድሜ እኔ ለሰው አበድሪ አይመለስልኝም ደመወዜ ግማሹ ይሰጠኛል ግማሹ ይወሰድብኛል ካለ እረፍት እሰራለው በፃለታችው እገዙኝ አመተ ስላሴ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
@helenlemma4514
@helenlemma4514 3 жыл бұрын
እግዞኦ እግዞኦ መሀረና ክርስቶ በእየሱስ ስም ይወጋ የሰላቢ የደብተራ የምቀኛ መንፈስ ጌታ ይቅር በለን ማረን ዋናው መንገዱ በእየሱስ ስም መፀለይ ነው።
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 9 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena ema flker Eenta Rejim Edmen ke tenan gre testing memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅህ ስልክህን ብትሰጠኝ
@HananHana-n6n
@HananHana-n6n Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ድረስልኝ እባክህ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ከባድ ነው ትክክል ነህ እኔ ለጓደኛየ የዛሬ አመት አበድሪኙ ብላ ሰጠሗት ይህው አመት ሆነኚ ከዛ ወዲህ በአካውንቴ ገቢ አድርጌ አላውቅም እየሰራሁአልበቃኚ ብሎ ብድር ውስጥ ገብቸ ብድሩን ለመክፈል ራሱ ተቸግሬ ነበር ችግር በላይ በላዩ እየተደራርበብኚ በመከራ እመብርሃንን ለምኘ ይሄን ብድር እንድከፍል እርጂኚ ብየ ነው የተገላገልኩት ስጭኚ ስላት አመናጨቀችኚ በጣም አስቸጋሩ ነው ወንድሜ ዲያቆን በፀሎትህ አስበኚ እህተማሪያም ብለህ እውነት ነው ወንድሜ ሰባት አመት ከአንዱ ሃገር ወደሌላው እየዞርኩ በማዳም ቤት ጉልበቴን እድሜየን ጨርስኩ አካውንት ውስጥ ገቢ ማድርግ አልቻልኩም አሁን ደሞ ከላይ እንደፃፍከት የባሰ መጣብኚ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት አስቡኚ
@NaniNani-ph3kn
@NaniNani-ph3kn 3 жыл бұрын
ayizoshe ehite tseleyi weladita amelak emebete Kidisit dingil mariyam teredashalech
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 3 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ በፀሎትሽ አትዘጊ እግዚአብሔር መልካም ነዉ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ 3 жыл бұрын
@@NaniNani-ph3kn አሜን
@እህተማሪያም-ገ6ቸ
@እህተማሪያም-ገ6ቸ 3 жыл бұрын
@@hshshsshh1098 አሜን
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 40 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
አእምሮአችን ውስጥ የሚቀመጥና አእምሮአችንን የሚበጠብጥ ዓይነ ጥላ!
18:08
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 126 М.
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1*     138-143 (08:59)
9:00
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН