60ኛB ገጠመኝ ( የሰላቢ መንፈስ የሚሰራውን አድምጡና ቤታችሁን ፈትሹ ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 39,948

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 592
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 жыл бұрын
በኔ ዘመን እዳተ እና እዳባታችን ግርማ አባት መምህር ሥለሠጠን የድግል ማርያም ልጂ እጂግ አመሠግነዋለሁ
@denaaa8069
@denaaa8069 4 жыл бұрын
ps
@denaaa8069
@denaaa8069 4 жыл бұрын
zeet
@denaaa8069
@denaaa8069 4 жыл бұрын
w
@denaaa8069
@denaaa8069 4 жыл бұрын
e
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ትዉልዱን ለማንቃት የምታደርገው ነገር ፍሬውን እያየህ ነው ገና ብዙ ፍሬ ታፈራለህ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ
@መአዛየድንግልልጅወለተስላ 4 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ እኔ ለካ ይህ ነዉ ችግሬ አምስት አመቴ ስደት ላይ ወንድሞቼ እህቶቼ ለፍተዉ ለፍተዉ ሲሰለቻቸዉ እያለቀሱ ወደሀገራቸዉ ገቡ ገብተዉ እንኳ የራሳቸዉን ትዳር አልያዙም ሁሉም ተመልሰዉ እናትና አባታችን ላይ ወድቀዋል እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ መአዛ ስላሴ ነኝ😭😭😭😭😭😭🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ:: በርቱ ንስሃ ግቡ: ጸልዩ: ፁሙ: ስገዱ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
ወንድሜ ላንተ የደረሰልህ የድንግል ማርያም ልጅ የኛንም ህይወት ከገባንበት ከተጋረድብን እድላችን ላይ ከቆመው እርኩስ መንፈስ በቸርነቱ በምህረቱ አውጥቶ እንደ አዲስ ይስራን አሜን 🤲🏽 መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ትዕግስቱን ይስጥህ ! እባክህ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ ከባህር ማዶ 🙏🏽
@amehashenkute8963
@amehashenkute8963 4 жыл бұрын
መምህር፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! እኔም ከሠርጌ በኋላ ሰላም ብነሳ፣ በስጦታ የገባ ነገር እንዳለ ሳሰላስል፣ በጣም በውድ ዋጋ የተገዛ (የተሰጠ) ጌጥን አውጥተን በመጣላችን ሰላም አገኘን። የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፤ ለአንዲት እህቴ ቅዱስ ገብርኤል ያንን ጌጥ ከቤታችን አውጥቶ ሲጥልልን በሕልም አሳያት። ጥርጣሬዬ ትክክል ነበር፤ አውጥተን የጣልነውም በ19 ነበር። ባልና ሚስት መንፈስን ለመዋጋት አብራችሁ ጸልዩ።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
ተስፋ እባከህ በዚህ ዘመን መኖረ ያስፈራል በፀሎት አስበኝ የአባ መምህር ግረማ የመጀመሬያ ልጂ አንተ ነህ አንተን ያዳነች እመቤቴ ታዲነኝ ከታሰረኩበት መናፈስት
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በየግዜው አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የምትልክልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የዛሬው ገጠመኝ ነፍሳቸውን ብቻ ሳይሆን ቤታቸውን ሳይቀር ነው የፀዳው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ልቤማላ
@ልቤማላ 4 жыл бұрын
በስደት ነው ያለውት እሮብና አርብ አልፆምም ይሄንን ትምርት ማዳመጥ ስጀምር በጣም ተቀይሪያለው ይመስገን ለመዳኒያለም
@tigistfekadu
@tigistfekadu 3 жыл бұрын
በኔ ዘመን እደተ እዳባታችን ግረማ አባት መምህር ሥ ለሰጠን የድንግል ማርያም ልጂ እግ አመሰግናለሁ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 4 жыл бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ለማናቀው ብረሃን እደሆከን እግዛብሔር ብረሃን ይሁንህ አገሬ እድገባ በፀሎትህ አስበኝ በጣም ቸኩያለሁ አገሬ ለመግባት ችግሩ ኮትራቴን አልጨረሰኩም በምን ሰበብ አሳብቤ እደምሄድ ግራ ገባኝ መገዱን እዲመራኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
@ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ባለታሪኩም በቤቱ ያፅናው ፈጣሪ መምህራችን ፀጋውን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@linesolo3794
@linesolo3794 4 жыл бұрын
Memhr edmi ena tina yestot
@awetzeray262
@awetzeray262 Жыл бұрын
መምህር የድግል ልጅ ይጠብቅህ በሂወቴ ብዙ ተምሪያለው የመናፍስት አሰራር ብዙ ግንዛቤ አግቻለው እናመሠግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ሀይል ብርታቱት ይስጥልን አሜን፫
@እግዝአብሄርይመስገን
@እግዝአብሄርይመስገን 4 жыл бұрын
እንደው ምን ልበልህ ??? ቃላት ያጥረኛል እግዝአብሄር ባንተ አድሮ በደምብ ተንትኖ እያስተማረን ነዉ ክብርና ምስገና ለእርሱ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ
@nistuhmebratu9873
@nistuhmebratu9873 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርቶችን ወስጀ እራሴን እድፈትሽ አድርገከኛል ጸጋውን ያብዛልህ
@homemedie4195
@homemedie4195 4 жыл бұрын
Amen amen amen egizabher tsegaw ybzalh Memhr
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin Amen Amen.Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 4 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን መምህርንም በታሪኩ የተሳትፎ ሁሉ በእውነት የሚገርም የሚገርም ገጠመኝ ነው የምንመገበው በስማም ቁመን ስንታይ እኮ 👌ግን ውስጡን እግዚአብሔር ይወቀው 😥😥😥
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ፀጋውን ያብዛልህ
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ፈውሶኛል ከነበረኝ እርኩስ መንፈስ ድኛልው እግዚአብሔር አምላክ ለፆሎት ለፆም ለስግደት እንድተጋ ያነቃቃኝ ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በርትተን ከፀለይን ጠላታችን እናሸንፈዋለን ሁላችሁም እህቶቼ በርቱ
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ባንተ አንደበት ሆኖ ከወደኩበት አንስቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ለዋጭ ትምርት ነው እግዝአብሔር ይርዳን 🌹
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Good job Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
በእውነት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም በዙ ብዙ ነገር እንድናስተውል አረገኸናል በእውነት ነው መምህር የምትናገራቸው ምልክቶች እያስደመሙኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ይርዳን ቤታችንን ለማፅዳት ያብቃን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም።ደስ ይላል ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ከመቀበል በላይ ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የሚገርም ነው
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ 4 жыл бұрын
መምህር ያንተን ትመህርት ስሰማ ሁሉም መንፋስ አለ ስደት ያመጣኝ ግን በጣም ወደደኩት ምክንያቱም እሱ ያሚቀኝ እኔ የማላቀው የደንግል ማራያም ልጅ ጋር አገናኝኛ እግዚአብሔር ይመስገን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ኑርልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይመስገን። እኔንም እግዚአብሔር ይቀይረኝ እስቲ እኔ ምንም አላዉቅም ጌታ ሆይ ማረኝ
@abebechbacha7229
@abebechbacha7229 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የሰው ልጅ ምንም ይሁን ፍፃሜው ሲያምር እዴት ደስ ይላል
@danisolomun644
@danisolomun644 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማለን መምህርየ እኔ በጣም የገረመኝ ሁለ ትምህርትህ ስያዳመጥ መዳመጥ ብቻ ሳይሆን እያደረኩነው እግዚኣብሄር ይመስገን ከባለቤቴ ኣይስማማ ነበር ኣሁን ግን ቤተሰብቼ እባካቹ ልብ ብላቹ ኣድማጡ የመምህራችን ትምህርት መተግበር ኣለባቹሁ ከሁሉ ገጠመኝ እያ ዳመጥኩ በእጄ ስማ ኣድርጌ እሰገድኩ ሱባኤ እንደ ኣቅሜ እየ ገባኩ ኣሁን እግዚኣብሄር ኣምስጉንልኝ ሰላም ሂወት እነሩኩ ነው ሌላ በጣም የገረምኝ ይህ ቀን ታውቃላቹ የእናታችን የ ፍልስታ ጾም ነው ከባለቤቴ ይቅርታ ኣማርኛ ስለ ማይችል ትግሬ ትችሉ ወገነቼ ተርጉሙ ዝገረመኒ ምስ በዓልቤተይ ተሰማሚዐ ኣብ ናይ ጸሎተይ ገዛ ክድቅስ ቀንየ ክሳብ ሎሚ ከኣ ክሰግን ኣብዝቀረብኩሉ ድንን ክብል ሽጋራ ጨና ይርብሸኒ ኣነ ከኣ ጎረቤት እዮም ኢለ ኣየስተውዓልኩን ንበዓል ቤተይ ተሓተክዋ ወላሓንቲ ኣይጬንውንን ትብለኒ ኣሁን ትምህርቲ ስያዳምጥ ባለተሪኩ ሽጋራ ከምዝጨንውም ምመህር ምስገጽካልና ብጣዕሚ ገርምኒ እሞ ዘገርም ኮ ተዘይኮነ ኣብግዚኡ ብምኻኑ መምህር ብጣሚ እንዳ ኣመስገና ኣይዞህ በርታ እመብርሃን ህቅፍ ድግፍ ተብልህ ኣሜን።
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያስተምር ትምህርት ነው ንቁ ከእግዚአብሔር ቤት የወጣችሁ አምልጡ ጊዜው አሁን ነው
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ብቻ ይህ ነው ባንለውም ያለፈው ግዚ በጣም አሳዛኚ ነው
@yemanejone526
@yemanejone526 4 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪ esey dessss sele egzabeher macherschachu yasamarlachuu
@ስደቱማህተቤንአጠበቀውቃል
@ስደቱማህተቤንአጠበቀውቃል 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቪዲዎ ነው ግን እኔ እስማዋለሁ እስማዋለሁ ምንም ዋጋ የለኝም አልተገብረውም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏❤
@ليلى-ظ4ق
@ليلى-ظ4ق 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንመምህራ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
ዋናው በጣም ደስ ያለኝ እንኳን ለስጋው ደሙ በቃ የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን
@mebratiyergalm6036
@mebratiyergalm6036 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln memerachn bewnte egziyabher kalobet esrat yifetagn
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እመብርሀን ከነ ቤተሰንህ ተጠብቅልን እኔ በቅርቡ ወደሀገሬ እጋባለሁ ስእልአድኖ እፈልጋለሁ ሙሉውን የጾለትቤት እና ሊላም ገዛውጭ እፈልጋለሁ ሁለቱምቤቴነው እምፈልገው በአካል እደማገኘህም ተስፋለኝ እስከዛው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መጨረሻ በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናተ የደረሰ አምላክ የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍቅራቸው ደስ ይላል እንደው እኛ ነን እንጂ ታላላቅ እናቶቻችን አባቶቻችን ልባቸው ቅርብ ነው ለማታረቅ
@netsanetmellion8177
@netsanetmellion8177 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር እባክዎትን በፀሎት ያስቡኝ ከቤቱ ብዙ እርቅያለው ጠንካራ መሆን እፈልጋለው ግን ሚያሰንፈኝ ነገር አለ ለሊትም ጥርሴን አንቀረጭጫለው ድርሳነ ሚካኤል በአንገቴ አድርግያለው ግን ለውጥ የለውም ምክሮትን እፈልጋለው እባክዎትን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ሚል ነው መጨረሻው መምህር አግዚአብሔር ይጠብቅክ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መድሃኒዓለም።
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
እኔ መምህር እየተገረምኩ ከመማር ውጪ ምንም ማለት አልቻልኩምና እድሜና ጤናን ይስጥህ ብያለሁ።
@merontefera7794
@merontefera7794 4 жыл бұрын
መ ምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ። ብዙ ሰው እየዳነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ተመስገን ይህን መስማት እራሱ መቀደስ ነው እግዚያብሔር ይስጥልን ብዙ ተምሬበታለው
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ 4 жыл бұрын
እንዴት ደስስስስ ይላል ሰው እንዲህ ሲድን እኛንም እንደዚህ ልጅ ቤረሰብ ይማረን እርኩስ መንፈስን ይገስፅልን አንተንም መምህር እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ምነው ከአመት በፊት ባውቅ አገር መጥቼ እያለሁ አሁንም ይሁን በጣም ተምሬአለሁ የአለም ጊዜ ሰፊ ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን
@shewitsara6440
@shewitsara6440 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ቃላት የለኝም መምህር ተስፋዬ እግዝአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልኝ ኣባታችንም መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥልን እኔም በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ መስቀል
@sarawoldu8593
@sarawoldu8593 4 жыл бұрын
Amen amen amen .lantem Idmena tena iskenebetesebhi yistihi tebarek
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የአንተ አቀራረብ በጣም ጥሩ ነው እየተማርኩበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት ወንድማችን ለአንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ፍፄሜህን ያሣምርልህ አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ሀይል ብርታቱት ይስጥልን አሜን፫
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
@ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እውነት ነው እመቤቴ ማርያም አንተነ መምህር ተስፋዬ አበራ የዳነች የአዳነች የመድሃኒት እናት ቅድስት ድንግል እኛ ነንም ታህስ በሉ ነ እመቤቴ ቅድስት ድንግል
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እውት ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛልክ. መምራችን. ለውላችን ከአጋንት የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን. አሜንንንን
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 4 жыл бұрын
በእውነት ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልኽ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የጠፋነውን ለመፈለግ አይታክትም የእግዚአብሔርስም የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት መምህር ስለሰጠን
@LomiYazew
@LomiYazew 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 жыл бұрын
መምህር በሌላ ትምህቶችይ ቀርቶ በዚህ ገጠመኝ ምንያህል ሰው እየለወጥክ እንደሆነ አስበሀዋል ምናለበት እንዳንተ አይነቱ እብዝቶ በሰጠን እኛ ለራሳችን መለወጥ እቅቶን አንተግን በሽዎች የሚቆጠሩ እየለወጥክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን እግዚኣብሄር ረጅም አድሜና ጸጋ ይስጥህ፡
@አፀደማርያም-ቐ4ቘ
@አፀደማርያም-ቐ4ቘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@klatebrhne2175
@klatebrhne2175 3 жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ ያስብኝመምህርመምህ አመተፅየን እያሉ የባለቤተይ ስም ገረምካኤል ነው
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 4 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን ፀጋኡ ያብዛልህ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 4 жыл бұрын
እኔም የሽጋራ ጭስ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የበረው በተለይ መኪና ውስጥ የሽሻም ደስ ይለኛል ግን አልወደውም አልስብም አላጭስም አሁን ነቅቻለሁ ባንተ ትምህርት እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ እንጂ ጊዜህን ዘመንህም ይባርክህ
@simretteshome164
@simretteshome164 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው
@ሰላማዊትዘመን
@ሰላማዊትዘመን 4 жыл бұрын
መምህር በፆሎታችሁ አስብኝ የተጨነቀች ነፍስ አለች ወለተ ሚካኤል ብላችሁ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@mimilema5725
@mimilema5725 4 жыл бұрын
በምህር፡በጣም፡እናመሰግናለን፡ጊዜህን፡መሰዋት፡አድርገህ፡እኛን፡ለማስተማር፡የምታደርገው፡ነገር፡በበጣም፡ደስ፡ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ቤተሰብህ ይባረክ
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውኑ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፉዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶ ሳላን እድሜ ይሰጥልን ይገርማል በውነት የቤታቸን ጎድ ነው አናወጣም ማሰታወሻ ነው ብለን በተለይ ቤተሰብ ከሞተብን እውነት ጥሩ ትምህርት ነው እግዜያብሄር ይሰጥክ እኔማ በተሰደድኩበት አገር መልቀም ነው ሥራዬ በመልቀም በመላክ አሮጌ እቃ እድሜዬ ጨረሰኩ ይገርማል እግዜያብሄር ይሰጥክ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
@almazghaber9632
@almazghaber9632 4 жыл бұрын
Kale HEwit yesmaln amen Amen Amen zetbrk malte Yegbrlkom ✝️🙏✝️🙏✝️🙏🇪🇷🇪🇷
@itdistrict8278
@itdistrict8278 4 жыл бұрын
ሰላም ለእርሶ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እሄንን ተአምር ስለሰራልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@yemareyamlijselam5112
@yemareyamlijselam5112 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማን መምህር በጣም አስተማሪ ነው ሁለም በህይወታችን የተከናወነ ነው በድሜ በፀጋ ያኑረህ እንወድሀለን
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ህይወት እንዲህ ሲቀየር ላንተም እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን። ለኔም አንድ ቀን ትደርስልኝ ይሆናል እግዚአብሔር የፈቀደልኝ እለት።
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 жыл бұрын
መ ምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያሰደነቅ በየጌዜወ የምታደርሰነ ሁል ጌዜ በጉጉት ነወ የምጠብቀወ በእወነት ከ 1 እሰከ 61b በለወ በሰማነወ እግዛብሔር የባለታሬኮችን የሰማ እኞንም ይሰማነ አሜን🙏
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው ጸጋውን ያብዛልህ መምህር እንዲሁም ታሪካችሁን ለኛ እምታካፍሉን እናመሰግናለን
@sosainasosi3951
@sosainasosi3951 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ስለ ማይነከር ስጦታው ስሙ ይመስገን አሜን ፫
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 4 жыл бұрын
በርታ መምህር ከምንም ነገር በላይ የመምህር ግርማ መንፈሳዊ ልጆች የሰው ችግር የገባችሁ ችግራችን የሚገዳችሁ እውነተኛ ወንጌላውያን ናችሁ...አቦ አሁንም እግዚአብሄር አምላክ የክብሩ መገለጫ ያድርጋችሁ....መምህር ግርማ አባቴ ፍሬዎት እያበበ ነው እና እንኳን ደስ አለዎት የድካምዎ ውጤት በከንቱ አልቀረም እልፍ አፍርተዋል
@SaraSara-ri9im
@SaraSara-ri9im 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ፀሎታችሁ አይለየን በረከታችሁ ይደርብን
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kala Hewat yasamaln mamhr 💚💛❤🙏😍😍
@HMary-hn9iz
@HMary-hn9iz 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@chfhh1472
@chfhh1472 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቦችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡኝ አስቡን. እህተ ማርያም// ገብረ እየሱስ ቤተሰቦቼንም አስቡልኝ ደካማ እህታችን ነኝ
@yetneberkgebreyes5316
@yetneberkgebreyes5316 4 жыл бұрын
አንተ ስታቀርበው ነው ደስ የሚለው። በእውነት የቅዱሳን ዓምላክ እየቀረብን እየታረቀን ነው።
@lainlain1406
@lainlain1406 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ አቃተኝ ጨነቀኝ ዛሬስ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
ለ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 4 жыл бұрын
ሰለሁሉምንገርእግዚአብሔርይመስገንአሜን አሜን አሜንይሁንይደረግልንቃለህይወትያሰማልን ለመምራችን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ መምህር የሰላቢ መንፈስ የመዉሰድ ሳይሆን እቃን የመቀየር ሀይል አለሁ ጥቁር ጤፍ አስፈጭተዉ ነጭ የሚበሉ አሉ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አረ እኔ ምንም አይበረክትልኝም ከስደት ስገባ ዝብ ብቻ ሆነ ቤቱ በጣም እግሬ እጄ አይነት ብቻ ቁስል በቁስል ጠባሳ በጠባሳ ሆኜ መጣሁ ተመልሼ ስደት በፀሎት አስቡኝ መምህር በጣም ያስጨንቀኛል ካሰሪዬ ጋር ያጣላኛል የምሰራዉን ያበላሽብኛል ብቻ እግዚአቢሔር ይመስገን
@mimiazezew2696
@mimiazezew2696 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen segaw jabzaleh
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብረልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛ እድንለወጥ የምታደርገው ነግር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሄወት ያሠማል እደዚህ ስታብራራን ይገባናል አተ አቅርብልን እኛጋም የሠላቢ መንፈስ አለብን እግዚአብሔር ይፍታን እናመሰግናለን
@betitube7705
@betitube7705 4 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛልህ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ
@NinaNina-xs5wx
@NinaNina-xs5wx 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ነገር ያስተምራል ተማሪ ካለ ብዙ አስተማሪ ነገር አለ የተማርነውን ነገር ወደ ህይወታችን እንዲገባ መድሃኒአለም ይርዳን ከዚህ የተረዳሁት ሁለት የሆኑ ቂም እንዃን አይደለም ከሁኔታቸውና ካነጋገራቸው የማይደሉኝ ግን ብዙ ጊዜ እኔ ህይወት ውሰጥ የገቡ ቤተሰቦች አሉ እነሱም ሳይሆኑ አርገብጋቤው እዚህ ውስጥ እያወቀ መጨመሩ ነው ክርስቶስ ካለ ከዚህ ትምህርት እንደተረዳሁት እኔ ባወኩትም ሆነ ባላወኩት ሁሉ ይቅርታ ጠይቄ የድሮ ልቤን ማግኘት እመኛለሁ።
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 4 жыл бұрын
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@helenaa529
@helenaa529 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ደስሲል።
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ a አልተለቀቀም ስለዚ እንጠብቃለን እናመሰግናለን መምህራችን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 4 жыл бұрын
ተላቋል እህቴ
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 32 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 27 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
62ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅት እንዳታገባ የከለከላት የመሀላ እርግማን እሾህ
1:15:56
63ኛb ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
51:31
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 30 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 32 МЛН