አይ ሰው መተማመን ጠፍ

  Рет қаралды 1,444,737

berhanu177 alhey

berhanu177 alhey

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@zanitelove3172
@zanitelove3172 6 жыл бұрын
ሁሌም ባዳምጠው የማልጠግበው ሙዚቃ ሰው ማመን በቃኝ. ስለሁሉም ነገር አላህ ወኪል ።የሰው ልጂ ሸክላ ነው ይሰበራል. አላህ ግን ሁሌም የዘላለም ታማኝ ነው አልሀምዱልላሂ ሁሌም አላህ ከጉኔ ነው. አይከፍኝም. አሰን ይብላኝልህ. ክፉህን አልስማ. የስራህን አላህ ይስጥህ. እኔስ ልቤ ቁልፍ ነው ካሁን በሀላ. በቃኝ ሰው አላምንም.
@سعيدحبشي-غ1ز
@سعيدحبشي-غ1ز 2 жыл бұрын
አይዞሽ አብሽሪ
@Aml-vx8gh
@Aml-vx8gh 8 ай бұрын
Ayzhabesherwdma Madina 0:44
@Zaynab-nr9ff
@Zaynab-nr9ff 6 ай бұрын
❤❤
@Aaa-rf4rp
@Aaa-rf4rp 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ለሙዚቃ ቦታ የለኝም ነበር ይህ ሙዝቃ ግን በልቤ ገባ 2005 ዓመተምህርት የደረሰብኝ ክህደት ትዝ አለኝ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ሀልሁኝ!!!
@hadeya920
@hadeya920 Жыл бұрын
እኔምሳስከፍኝሰው የጎዳኝንሰውታስታወስኩይሂነውየምሰማውእውነቱነው
@Eman-zu9jr
@Eman-zu9jr 3 жыл бұрын
😭😭😭 ማነው እደኔ የዋህ ሰው ቢጎዳውም ሰው የማይጠላ ኡፉፉፉ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@ሀዩነኝየመቅደላዋ
@ሀዩነኝየመቅደላዋ 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ የጉዱኝም እዛውነኝ አየድሌ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
@@ሀዩነኝየመቅደላዋ አብሽሪ የሀገሬ ልጅ እኔስ አብሬው አይደለሁም ግን ሰው ይጓዳኛል
@ሀዩነኝየመቅደላዋ
@ሀዩነኝየመቅደላዋ 2 жыл бұрын
@@saadayimer8273 እህቴ ሰው እኮ ስለማምን ነው እኔ ያገርልጅ ብቻ አልሀምዱሊላህ እናም በንባ ነው የምመልሰው ተናግሪም አይደል ወላሂ
@SadaSada-yk8vv
@SadaSada-yk8vv 2 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ ማሚ ይሁን ለበጎ ነው በተለይ ባመኑት መከዳት ያማል ኡፉ ቆርጠልኝ ሥል ሚመጣው ትዝታሥ ምናባቱ ላዲርገው እሥከመ እሡ ልሠብ የወደፊት ሂወቴ ያሥፈራኛል ሁሉ እደሡ ይመሥለኛል እሥከመቸ ላሥበው መች ነው ምረሣው ሠው መቅረብ ፈራሁ አሥፈራኝ
@HalimaMohammed-m9d
@HalimaMohammed-m9d 25 күн бұрын
የዘላለም ታማኝ አንድ አላህ 💜 ብቻነው ግን ሠው ሁሉ እንደራሣችን ልብ እንደምናስበው ያስብ ይመስለናልና እንዘነጋለን ከተዋለደ የተዛመደ ይለነበር ግን አላህ 💙 ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ሠው ጓደኛውን ወደባሠ እንጂ ወደኸይር መንገድ አይመራውም እናም ሠው እረሽ ነው እናም ወንድም አብሺር ለኸይር ነው እኔ በህይወቴ ሙዚቃ አልወድም ጓደኞቸም ሙዚቃ ሢሠሙ እቆጣቸው ነበር እኔም በሰው ተበድየ ሣየው አሁንም ሙዚቃውን ለመሥማት ሣይሆን ትርጉሞቹ ውስጤን ይረብሹኛል እናም ወንድም ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ አሰታውሷታለሁ በዝህ ሙዝቃ ምንጊዜም እናቴ ን እወዳትለሁ እናት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅላቹሁ እኔ እናቴ ሞታብኛለች 😭😭😭😭😭😭😭
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ እህት አለም
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
እኔም 😥😥😥
@fatumkelala4562
@fatumkelala4562 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔም የለችም 😭😭😭😭
@jdos-jp8bc
@jdos-jp8bc 6 ай бұрын
አላሕ ያበርታሽ እማ 😢
@fatumaedris2473
@fatumaedris2473 3 ай бұрын
አላህያፅነሽውዷ
@TamimaMohamed-cn5jw
@TamimaMohamed-cn5jw Ай бұрын
ወንዲሜ እኔ የሚጠጉኝን ሁሉ አምናለሁ ግን እነሡ ዘወር ብለዉ እጀ አመዲ አፉሺ ነዉ ወላሂ ገና በትምህርት ጌዜ ጀምሬ ሠዉ አይወጣልኝም ግን አልመሠለኝም እጂ ብቸኝነቴ በጣም ጠቅሞኛል አልሀምዱሊላህ አለሁ በስዴት አለም አብሺሪ ወደጎን ተዋቸዉ ❤❤❤❤
@Maqdes-ox4lk
@Maqdes-ox4lk Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አሁንማኮ የባሰ ሆነብኝ በተለይ በስደት የሆነ የገር ብናገርኳ ሙከየፍ የነካዉ ጭንቅላት አበች ይሉኛል😊😢😢😢😢
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 7 жыл бұрын
እውነትክ ሆድ ብዙ ይችላል ይቅር የሰው ነገር ግን አንድየ አለን የማይተወን የማይረሳን ስለቸርነቱ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን ስሙ አሜን ፫
@mariammeram873
@mariammeram873 5 жыл бұрын
ወድምብትልክልኝስወድህበናትላክልኝመቸምእወድሀለሁ
@mariammeram873
@mariammeram873 5 жыл бұрын
እኔእሆንሀለሁእኔምእደተውብሶተኛነኝ
@meanaloary5821
@meanaloary5821 5 жыл бұрын
ዉድማርkik
@rozeseid1170
@rozeseid1170 5 жыл бұрын
ልክነህ አልተሳሳክም
@فتونالصبحي
@فتونالصبحي 5 жыл бұрын
ሀይ
@ftbevfyfu8660
@ftbevfyfu8660 5 жыл бұрын
ልክ ብለሃል እንዳው ማን ይታመን ይሆን አይ ሰው .........አይዞክ ወንድሜ . ስወውልህ በርታልኝ ,,,
@yuytggh9487
@yuytggh9487 Жыл бұрын
አይይማንይሆንጤነኛታማኝእጭ
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 6 жыл бұрын
እህህህህህ የመጀመሪያ ግዜ በሙዚቃ ውስጤ ሲነካ የሙዚቃም ፍቅር የለኝ ግን ይሄን ስሰማው አይዞን እህቶች ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በሉ እማይከዳን አንድ አላህ አለንን ደግሞ ለሰው ስሜታችሁን አትጉዱ አይይይይይይ ሰው ማመን በቅቶኛል
@AbiGutama
@AbiGutama Жыл бұрын
እውነትክነው ወድሜ ከሀዲ የሞላበት ሀገር ኡፍፍ አጀቴን በላህው
@FatumaSeid-wf4kg
@FatumaSeid-wf4kg 10 ай бұрын
@tubeibelieveinallahallah5454
@tubeibelieveinallahallah5454 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ሠው ማለት ያልተነበበ መፅሀፍ ማለት ነው
@cjcchx6770
@cjcchx6770 7 жыл бұрын
ዎው ዎው በጣም በጣም እናመሰግናለን አዴናቂህ ነኝ እድሜና ጤናህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን አሪፍ ሙዚቃ ዎው አድናቂህ ነኝ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 7 жыл бұрын
ውይይይ በጣም ሆድ አስባሰኝ በተለይ ኮመንቴች በጣም አዝናናችሁኝ ግን አይዞን ሰው ባይታመን የሚታመን አምላክ ስላለን ምንም አይደል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ውድድድድድድድድ አደርጋችኃለሁ ውድ ያገሬ ልጆች
@rahulkhan4104
@rahulkhan4104 7 жыл бұрын
አሥኪታውኝየዘመድንነገርአይጎድሆሉንቤናገሩትሆድባዶይቀራል!
@annathennath5965
@annathennath5965 7 жыл бұрын
♥♥♥
@ayshamuhammed408
@ayshamuhammed408 7 жыл бұрын
ዋውመሽላ
@rabiaebrahimebrahim2393
@rabiaebrahimebrahim2393 7 жыл бұрын
ውብአምላክ ወለተ መድን ማሻአላ
@ምእራፍበለጠውየሸዋረቢትል
@ምእራፍበለጠውየሸዋረቢትል 7 жыл бұрын
ውብአምላክ ወለተ መድን ወንድምአይዞህሰውባይታመንአምላክአለእሽ
@RahmtMhamed
@RahmtMhamed Жыл бұрын
አይዞህ, ወንድሜ ያጋጥማል
@ኢትዮጵያችንለዘላለምትኑር
@ኢትዮጵያችንለዘላለምትኑር 5 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ለበጎ ነው እያመንከው ለከዳህ አትጨነቅለት 😍😍😍
@AaminaahmedMohammed
@AaminaahmedMohammed 10 ай бұрын
2:08 ዊዪትዚታ
@AaminaahmedMohammed
@AaminaahmedMohammed 10 ай бұрын
3:09
@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ
@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ወለሂ እነትክ ነዉ ሰዉን አምኜ በጠም ታጎድጄ ወለሂ ብቻዬን ቃራዉ የቀራብኩት ሰዉ ኡሉም ይ ጎደኛል ለምንይዉን ወለሂ አድ ሰዉ ይለኝም
@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ
@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ 5 жыл бұрын
አድ ሰዉን ከቃራብኩትቦሀለ ማለየት ሞትን እማሪጣለዉ ከቃራብኩሽ ስለአች ብዝ ነገር ከወኩኝ ስለ አችዉ እወት እጂ ስለኔ እወት አለስብም አድ ልብ በማሆን ተጎድጄ ሜደለይ እደወደኩኝ አዉን አወኩኝ ወለሂ አደዴ አለሃን ጨቃኝ ሴት አድሪገኝ ቢዬ ቢለምነዉም ወለሂ ማቼ የማይቃየሪ ፀበይ ሰቶኛል ግን ለምን ይዉን የሆዴን ጨሪሼ አዉጥቼ ለምነገራዉ ሰዉ አጥቻለዉ ወለሂ ኩፉ አይደለዉም ሰዉን በጠም ስቃሪበዉ ይርቃኛ ቡዙ ነገር በሆዴ አለ ግን የምራደኝ ሰዉ አጥቻለዉ እደ ፀበይሽ አይነት ሰዉ ዬት ነዉ የምታገኝዉ ማኖሬና ማሞቴን የምየዉቅ ሰዉ ዬለም አለህግን አለኝ
@يااللهالحمداللهيارب
@يااللهالحمداللهيارب 5 жыл бұрын
@@የሀቢብአለህየሀቢብአለህ አብሽሪ ደግነት ለራስነው ለማንም አደለም ውዴ ግን የኛሰው ወረተኛ ነው አላህ ብቻአይጥላሽ ከሰው ፍቅር የሱይበልጣልና
@tube-wf6nc
@tube-wf6nc 3 жыл бұрын
አይ እንደኔ ይዋህማነው ቶሎብሎ ሠውማመን የሚቀለው ወላሂ እየተበደልኩ አሁንም አምንአለሁ ይዋሁን ልቤበተደጋጋሚ እየተሠበረብኝ አቃትኝ እንደኔይዋህ የሆነአቹህ እሥኪበላይክ አሣዩኝ
@halimhalima9013
@halimhalima9013 4 жыл бұрын
ወላሂ ወንድሜ ትዝ አለኝ የኔ ውዴባለህበት ስላምህ ይብዛልኝ ለሀገርህ አላህ በስላምያብቃህ ይህንን ሲል ነበር የሚወለው
@GgGg-nq5gw
@GgGg-nq5gw 3 жыл бұрын
😘
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
አረ ዛሬሥ ሠው መሆኔ በእውነት ጎደኛየ መሥሎኝ የልቤን ሣምክረው በውሥጡ መርዙን እየረጨ ግን መጨረሻው መቸም ቢሆን አያምረለትም ለጊዜው ብጎዳም በተለይ በሥደት ንሮየ አምላኬ ጥንካሬውን አንተ ሥጠኝ አየውት ሁሉንም የሠው ልጅ በገንዘብ አይለወጥም
@alammeleto214
@alammeleto214 5 жыл бұрын
የሁንስውማመንቀርቶልእሺ
@TirunashKedir
@TirunashKedir Ай бұрын
እኔ😢 ነኝ እንጂ ሰዉ ብገድላኝም አልጠረጠርም😢😢😢 ግን ጎዳኝ እንዴት ብዬ ልርሳቸው ልጠላቸው አልቻልኩም🥺😭😭
@aberoabera2171
@aberoabera2171 7 жыл бұрын
መቻል ምን ይከፋል ሆድ ያሥብሣል
@ZamzamQayoኅ
@ZamzamQayoኅ 8 ай бұрын
ሁነኛየ ብየ ያመኩት ወዳጅ ልሙትልህ አለ በቃል ሲዴልለኝ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@تتت-ص4ب
@تتت-ص4ب 7 жыл бұрын
በጣምደሥየሚልሙዚቃነዉ 💓💓💓💓💓
@zjsfrdd2222
@zjsfrdd2222 7 жыл бұрын
እወዳችሁአለሁ እባካችሁ ይህንን ሙዚቃ ላኩልኝ ማውረድ ስለማልችል
@ዜድነኝወሎየዋየፋፊናፋቂ
@ዜድነኝወሎየዋየፋፊናፋቂ 7 жыл бұрын
Zjsf Rdd ልላክልሺ
@najatmo5853
@najatmo5853 6 жыл бұрын
Zebeba Eshetu ማር ላኪልኝ 0580228454
@ዜድነኝወሎየዋየፋፊናፋቂ
@ዜድነኝወሎየዋየፋፊናፋቂ 6 жыл бұрын
Najat Mo እሺሀያቲ
@samsungkwt203
@samsungkwt203 7 жыл бұрын
እረ ውስጤን ነካኝ በጣም ነው የዘፈንከው ይመችህ
@zamzammuhamad8936
@zamzammuhamad8936 7 жыл бұрын
ውህህህህህህህህህህህህህህህህ ትናነቀኝ እምባ የዘመድን ነገር የጓድኛ.በቁሚ .አሲስ የተደፍብኝ ግን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንድሜ ለአርብ ሀገር እንግዲህ ለሰው ??
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
Zamzam Muhamad የኔ እህት እኔም የአንች ቢጤ ነኝ ሠው ማመኔ ግን እድሜ ለአረብ አገር ሁሉንም ነገር ትቸ አሁን ኦፍይ ብያለሁ ጀሮየ አይሠማ አይኔ አያይ ግልግል
@amaaa2741
@amaaa2741 7 жыл бұрын
Zamzam Muhamad ውድተናነቀኝእባ በልቤተሠማኝ
@smms4674
@smms4674 6 жыл бұрын
አንጅቴ እያረረ ስውነቴን ጉድኝ ትክክክክክክል ሁሉም ያልፍል
@meseretishetu6291
@meseretishetu6291 6 жыл бұрын
አፍፍፍፍፍፍ አይ ሰው እኮ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 6 жыл бұрын
በትክክል እር የትኛው ነው የሚታመነው ሠው
@halimahusien9180
@halimahusien9180 6 жыл бұрын
ትክክል ሰው ካልተበደለ ይቅርታን አያውቅም ጨርሶ አልከፍኚም ላያስችል አይሰጥም
@Shaklama
@Shaklama 6 ай бұрын
አይዞህ ታማኝ ፈጣሪ ብቻ ነዉ 😢😢
@ከርታታዋአልሚነኝ
@ከርታታዋአልሚነኝ 7 жыл бұрын
የማይታለፍ የለምና አይዞን ጓደኞቸ ኮሜቶች ዉሥጤ ናቹሁ
@hpshyaye6743
@hpshyaye6743 5 жыл бұрын
Sewu mech tamno yakal ade feteru newu ege mar hulum lebego newu
@as-un6ii
@as-un6ii 7 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ እውነት ነው በዛሬው ግዜ አይ ሰው ማመን አይይይይ አረዳው ለሁሉም ለበጉ ነው
@مكيهمكيه-ج4م
@مكيهمكيه-ج4م 7 жыл бұрын
እኔው በገዛ እጄ አሣይቸው ቤቴን ይህን ሙዚቃ አውዳው ያለቹህ ሠወይ ላኩልኒ አይይይይ ልሙትልህ አለኒ ትክክል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tyghtigh1217
@tyghtigh1217 7 жыл бұрын
مكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
@alainabudahb4231
@alainabudahb4231 7 жыл бұрын
مكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
@alainabudahb4231
@alainabudahb4231 7 жыл бұрын
مQweeyuopكيهዘይነባ مكيهኢቷቧአ
@wudemenge4030
@wudemenge4030 6 жыл бұрын
ትክክል የሚታመን ሠው የለም ውሥጤ ነህ
@እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ
@እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 እህህህህህ አይ ይሁን ይህሙዚቃ ለኔ ነው የሚገባኝ. ላኩልኝ
@muler5974
@muler5974 3 жыл бұрын
ማሬ ስሙ ማን ነው😭
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 7 жыл бұрын
የማን ይባላል ሙዚቀኛው ስሙን ንገሩኝ በጣም ደስይላል ወይ ግዜ
@hasengrahs8909
@hasengrahs8909 7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ነኝ ይም የደላንታ አልቻልኩም ብዝ ትዝታ አለብኝ አይ ትምህርት ቤት ውይ
@مكيهمكيه-ج4م
@مكيهمكيه-ج4م 6 жыл бұрын
hasen Grahs የዳላታዋ ልጅ ሠላም ነሺ የገሬ ልጅ
@muzamilxahaaabadulaa4171
@muzamilxahaaabadulaa4171 6 жыл бұрын
hasen Grahs hgjfjhwiogez
@muzamilxahaaabadulaa4171
@muzamilxahaaabadulaa4171 6 жыл бұрын
zAdghye
@سعيدةكمال-و1ه
@سعيدةكمال-و1ه 6 жыл бұрын
Good
@ZnZn-cf6dw
@ZnZn-cf6dw 6 жыл бұрын
ሰላምነሽ ያገሬ ደላንታሌጂ እንደት ነሽ እልኝ ሁሉ ሰላም ማር ትውስትን እርሽ አይዞሽ ለበጎ ነው ብለሽ አሳልፊው ለወደፊቱ ተስፉ ይኑርሽ ማር አይዞሽ ለኸይር ነው
@ElieCell-p3c
@ElieCell-p3c Жыл бұрын
ተፈጣሪ እጅ ተሰዉ ምንም አጠብቁ እኔ ሴት አይወጣልኘም😢😢😢ወድም እደዘዉ ብቻ ፈጣሪ አለኘ😢😢😢
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 6 жыл бұрын
አቦ ለብር ብላችሁ በስደት ላሉት ትለቃላችሁ እኛ በስንቱ እናልቅስ እፍፍፍፍ እኛን ልብ መስበር ነውጅ
@alsaadmobile734
@alsaadmobile734 4 жыл бұрын
የሙዚቃውን ስም ሊነግረኝ የሚችል ሰው ይኖራል ምርጦቼ ????
@መክያመሀመድ-ቘ7ኀ
@መክያመሀመድ-ቘ7ኀ 4 жыл бұрын
ትክክል
@በጣምጥሩነውቀጥልበት3212
@በጣምጥሩነውቀጥልበት3212 7 жыл бұрын
እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃው ይጨሳል መከራ እና ሲቃይ ከታገሱት ያልፋል አይዞን ውንድም አለም ፈጣሪ አለ
@SaraH-tt5mi
@SaraH-tt5mi 5 жыл бұрын
አይዞህወድሜያልፋልየኔዉድወንድም
@ፎዝያመከነሰላም
@ፎዝያመከነሰላም 7 жыл бұрын
እኔማ ስው እይርዳልኝ ስትጨነቅ ነፍሴ ዝምታ ነው መልሴ ሌላ ምን አደርጋላሁ አይ ስው
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወንድምየ አይዞህ አላህ ካንተ ጋር ነው ውስጤ ነህ
@መቅዲፈቅር
@መቅዲፈቅር 5 жыл бұрын
በናትህ ምን ለመድርግህ በጣም ነዉየልቤልክ እንዳንተነዉ የሚገርማችሁ ነገር ያሰዉ ቢከዳኝም ደግሜ ሌላሰዉ አምናለሁ........?ደህና ሁንልኝ።
@yirgayasinbogale8748
@yirgayasinbogale8748 5 жыл бұрын
ማመን አላህን ብቻ ነው በአሁን ዘመን ወላሂ እኔ እራሱ ሰው መሆኔ አስጠላኝ 😢
@rahmaoman9490
@rahmaoman9490 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@hayathassen5895
@hayathassen5895 5 жыл бұрын
ትክክል
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
ውይይይይይ አረ ተናነቀኝ እንባ አይድሌ እጅ አመድ አፋሹ ሠው አይወጣልኝ ጠጋ ያለኝ ሁሉ ወዳጄ እየመሠለኝ አይ ልቤ ሞኝ ሠው አማኙ በእውነት ከቻላችሁ በዋሣፓ ላኩልኝ ከፈጣሪ በላይ ማንንም አላምንም ካለኝ ሠው ይወደኛል ከለለኝ ሠው ከጠላኝ ለምን አሥፈለገ ሠው ለሠው
@zainbaa8187
@zainbaa8187 7 жыл бұрын
Balaynesh Alebe ይሄሙዚቃያለችሁ0501303842በወሳብላኩልኝ
@alodieetok881
@alodieetok881 5 жыл бұрын
ዉይይይይ እኔማ ሰሠዉ አይረዳልኝ አፌምአይናገር ልቤም አይረሳዉ
@halemahalema-bb5rp
@halemahalema-bb5rp 7 жыл бұрын
አይዞህ እሺ ወንድም ታማኝ ሰው በማጣቴ እጅጉን ከፍቶኝል
@berhanu177alhey3
@berhanu177alhey3 7 жыл бұрын
halema1437 halema እኔም እንደዘው ነኝ ሰውን አላምንም ። አይዞሺ እሺ እህት
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 7 жыл бұрын
berhanu177 alhey አረ ላኩልኝ😭😭😭
@ZnZn-cf6dw
@ZnZn-cf6dw 6 жыл бұрын
አይ እህቴ ለበጎነው ብለሽ አሳልፊው አንድ ብቸኛ ፊጣሪ ሽን ብቻ እመኚ እህት ወንድም እኔም እዳንች የለኝም ስልኑሬ አሁን ግን አለሽ አሉኝ ግን ያው የለኝም ነው እሚመስለኝ ያባቴ ልጂ አንድ አለሽ አሉኝ አልሀምዱሊላ ብየ አለሁልሽ ማር ግን አለኝ ማለቱ ተስፉነው እጂ መታመኑንስ ተይው ገንዘብጂልነው እማይለውጠው የለም አንድ አላህን ብቻ እመኚ ማር አይዞሽ ለበጎነው
@mestutikakel9162
@mestutikakel9162 5 жыл бұрын
በጣምነዉ የወደድኩት ❤
@mommom1038
@mommom1038 5 жыл бұрын
ውጋው ተበደለህ
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ማመን ቀብሮነው ወንድሜ በጣም አስለቀሰኝ ይሄሙዚቃ
@ameenaethiopia8023
@ameenaethiopia8023 4 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋ ኧረ ተዉ እኔምም አስለቀስከኝ እዉነት ነዉ ላያስችል አይሰጥም
@ፋፊነኝለድኔታጋይ
@ፋፊነኝለድኔታጋይ 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ምን ይሻለኛል እውነቱን ነው ። ውይ ሥወድህ ግን ውሥጤን እረበሺከው ኡፍፍፍፍፍ ውይይይይይይይይ ወይኔ እኔው በገዛጀ
@mommom1038
@mommom1038 5 жыл бұрын
እኔማ።
@kingbbm7014
@kingbbm7014 6 жыл бұрын
ውውውይይይይይ ይህ ሙዚቃ ይሥለቅሰኛል አብሽሩ ለማንኛውም ለበጎ ነው ወይ ስደት
@halemahalema-bb5rp
@halemahalema-bb5rp 7 жыл бұрын
ሙዚቃውን እንዴት ማገኜት ይቻላል
@Jana-bs2mw
@Jana-bs2mw 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seaadashfiraw2313
@seaadashfiraw2313 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን
@የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን 7 жыл бұрын
Benatachulakuliyyihinmuiska. 0569494090
@mohammadabdo5520
@mohammadabdo5520 7 жыл бұрын
እረታው ላኩልኝ 0508170709
@mohammadabdo5520
@mohammadabdo5520 7 жыл бұрын
ሳኡዲ
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 6 жыл бұрын
በናታችሁ ይህንሙዚቃ ላኩልኝ
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ፣ይህ፣የእኔ፣ታሪክ፣ሁሉም፣ለበጎነው
@الشامسي731-ه1ذ
@الشامسي731-ه1ذ 7 жыл бұрын
ወላሂ በሥንት ግዜየ አሥለቀሥከኝ አይይይይይይ ብዙ የማሥታዉሥበት አለኝ
@all8479
@all8479 7 жыл бұрын
ሂክማ _999 ማምየ ያለፈን መርሣት ነዉ ለወደፊት ማሥታወስነዉ ማር
@الشامسي731-ه1ذ
@الشامسي731-ه1ذ 7 жыл бұрын
Rhmaየወሎልጅነኝየደጎቹ All አመሠግናለሁ እህት
@all8479
@all8479 7 жыл бұрын
ሂክማ _999 ለምኑነዉምሥጋናዉማማየ
@mohamad5909
@mohamad5909 7 жыл бұрын
Rhmaየወሎልጅነኝየደጎቹ All ማር ማር
@emanmohammad6708
@emanmohammad6708 6 жыл бұрын
الشامسي 731 አይይይይይይይይይይይ የኔ ቢጤእኮነዉ አቦ አሰዉ
@ghadloi4562
@ghadloi4562 7 жыл бұрын
ውይይ ላኩልኝ በዋሣብ ሠውማመኔ ጎዳኝ በጣም ሀያት ማኛ የደሤ ልጂ ከሣውዲ
@hayatali5239
@hayatali5239 7 жыл бұрын
Ghad Loi ዳውሎድ መድረግ ይቻላል በአውድዪ
@etalemsewale4858
@etalemsewale4858 7 жыл бұрын
Hayat Ali kalesh lakilign 00971508858096
@hayatali5239
@hayatali5239 7 жыл бұрын
etalem sewale እሺ
@hayamohammed4175
@hayamohammed4175 7 жыл бұрын
በጣም ሆድ ባሠኝ ግን አንድ አላህ አለ ታማኝ አላህ ብቻነው
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ 6 жыл бұрын
ቆይ ግን ብሱ ሰወች ገለውኛን ፈጣሪየ ከዚህ በላይ የዋህ አታድርገኝ በቃሽ በለኝ
@nourcell7562
@nourcell7562 6 жыл бұрын
የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ bdmhlgdgmfey,ynv,gfgfg
@anisa5843
@anisa5843 7 жыл бұрын
ይህሙዝቃ። ቢድወውያላችሁብትልኩንኝ። በአላህእፍፍፍፍፍፍፍመተፈስአቃተኝ። ወላሂ። የዋህነቴጎዳኝ
@xstylishsuznamominaxstylis6560
@xstylishsuznamominaxstylis6560 6 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነዉ ትክክል ።❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@እማበስምሽልጠራየኔዉድs
@እማበስምሽልጠራየኔዉድs 7 жыл бұрын
እኔማ ሰዉአይወጣልምኝ ብቻአልሀምድሪሊላህ አንድአላህ አለኝ አብሽሩ ዉድያገርልጆች
@samirayimam6062
@samirayimam6062 5 жыл бұрын
አረአይዘህላይክሲአይበዲልም ፡እኔአምሲታውሰውአለኝበዚህዘፍን
@ኢላሀምወሎየዋ
@ኢላሀምወሎየዋ 4 жыл бұрын
ማመን አላህን ነው ከሁሉምይበልጣል የሰውልጅየሰውነው ይገለባበጣል
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ
@ሀያትመሀመድ-ጨ3ኸ 7 жыл бұрын
ወድምዋ አብሽር እሽ ሰዉን አትመን አድ ፈጣሪን ብቻ እመን ወድምዋ
@shaallameebaqqalaashaallam6664
@shaallameebaqqalaashaallam6664 5 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ثغذطمنت
@ثغذطمنت 7 жыл бұрын
ታማኙማንይሆንአይስው
@mohammedothman4079
@mohammedothman4079 3 жыл бұрын
Ayelch
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ጐ2መ
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ጐ2መ 7 жыл бұрын
ውይ ከዘፈኑ የኮመቱ እረ አይዞአችሁ ለሰው መልካም ሁኑለት ታመኑለት ግን መልካምነትን ከፈጣሪ እጅ ከሰው አይገኝ አይይይ አይዞን ወድማችን ታገዘው ዝቅ ያለ ከፍ ይላል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል እሽ ለመኖር መፈተንን መልመድ ግድ ነው
@ftoom-sh5xq
@ftoom-sh5xq 7 жыл бұрын
ተክክልነው በኔም ደርሷል እ ኧረ መተማመን ጠፍቷል ወድም ይመችህ
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 7 жыл бұрын
የዘፋኙ፡ስም፡ማነው.? በናታችሁ ንገሩኝ፡ወይም፡ላኩልኝ
@habtamgata.3104
@habtamgata.3104 7 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አዱለም
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡ማሬ
@habtamgata.3104
@habtamgata.3104 7 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ምንም ችግር የለውም ሆዴ
@gojjamyefikerhageraminichl271
@gojjamyefikerhageraminichl271 7 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። andulem new yezefagu sim mara
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 7 жыл бұрын
eshi mar gen alwred algn
@zzqqqqzz9083
@zzqqqqzz9083 7 жыл бұрын
አብሽሩ ለበጎነው ሁምያልፋል ዋነው አላህ ሶብር /ትግስት ይስጠንያረብ
@balatbalat4789
@balatbalat4789 7 жыл бұрын
*973 36706691 በናታቹ በዚ ቁጥር ላኩልኝ በዋሣብ ማሮች
@ababchgatemasy7284
@ababchgatemasy7284 7 жыл бұрын
batekekel wanedem
@semira4615
@semira4615 7 жыл бұрын
አይዞህ ወንድምየ እኔሆናሀለሁ ክክክ ሀበሻዎች እህትወንድሞቸ ኑወደኔ እሽ የመዳም ቤትበር ክፍትነው
@berhanu177alhey3
@berhanu177alhey3 7 жыл бұрын
ከዚሂ ወዲያ ሰው እንዴት ልመን የኔ እህት? ሰው ማለት ያልተነበበ በፅአፍ ማለት ነው። የሰውን ማንነት ውጩን ብቻ ነው ማየት የምንችለው ውሰጡን አናውቅም ።
@semira4615
@semira4615 7 жыл бұрын
berhanu177 alhey በትክክል ነውየመለሽው ግንብትመጭ እኔና አንች ወይምአንተ ከልብ እንተማመናለን ወላሂ ለአዚም ከውነቴነው
@berhanu177alhey3
@berhanu177alhey3 7 жыл бұрын
+ሶሞ ወለየዋ موسى አመሰግናለሁ ግን የተሰበረ ልብ መቸም ቢሆን ተመልሶ አይጠገንም።
@semira4615
@semira4615 7 жыл бұрын
berhanu177 alhey አውቃለሁ ወላሂ አመሰግናለሁ እህቴ ወይም ወንድሞ ከኢቅርታጋ ወንድወይስሴትልበል
@berhanu177alhey3
@berhanu177alhey3 7 жыл бұрын
+ሶሞ ወለየዋ موسى ብረሃኑ አባላለሁ
@መስታዋትደብለውእግዚአብሔ
@መስታዋትደብለውእግዚአብሔ 7 жыл бұрын
የስው ልጅ የስው ነው ይጠለሀል ጫከ ፈጥሪ ብቻ ነው ማመን የሚቻለው ውድ ውንድሜ አይዝህ
@kameelak5066
@kameelak5066 5 жыл бұрын
አይ ዘመን አይ ግዜ አይዞችሁ በኮምንት የምታዝኑ ሁሉ አይዞንን
@abrehetzemo8921
@abrehetzemo8921 5 жыл бұрын
ላኩልኝ በውሰጥ መሰመረ በናታቹ
@ghadloi4562
@ghadloi4562 7 жыл бұрын
Hayat ማር ሞባይሌ ዳውሎዲ አያደርግም
@berhanu177alhey3
@berhanu177alhey3 7 жыл бұрын
ማለት?
@ሰአዳሰአዳ-ፈ8ተ
@ሰአዳሰአዳ-ፈ8ተ 7 жыл бұрын
berhanu177 alhey ሀይ
@ترؤةمتةرىو
@ترؤةمتةرىو 7 жыл бұрын
berhanu you. ..lov. .mi
@ترؤةمتةرىو
@ترؤةمتةرىو 7 жыл бұрын
bnatahuu..thin..muziqaa.lakulni..
@ማህሌትአለሙአበጋዝ
@ማህሌትአለሙአበጋዝ 7 жыл бұрын
Ghad Loi አይዞህ ወድም
@zburahussenzburahussen460
@zburahussenzburahussen460 6 жыл бұрын
እውነትም አይሰው ወላሂ ባሁን ሰአት የማምነው የለኝም ከአላህ በሰተቀር ክፍት በሎኛል ጋደኛዬ ያልከው ዛሬ ሰከዳ በጣም በጣም ይከብዳል ብቻ አላህምዱሊላህ ይህንን ሰሰማ በጣም ይሰማኛል ግዜ ው ሲቀየር ሰውም አብሮ ይቀየራል
@ብሔርሽያምትወጅበብሔሬአት
@ብሔርሽያምትወጅበብሔሬአት 7 жыл бұрын
ዉይ በአሁኑ ዘማን እንዳ አየር ንህብራት ያምቀየያር ጎዳኛናዉ እንጅ ንፁህ ጎዳኛ የለም
@compunour5433
@compunour5433 5 жыл бұрын
Yenekonjohulumsewandadelem
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 5 жыл бұрын
አይይይይ ማንይታመን እህህህ ታዳድድሰዉበቀረ ሁሉም አስመሳይ 😢😢😢💃💃💃🌹ኃድ ያሰብሰነበረ ታያ እኔፍቅረኛለኚ እማሰታወሰዉ እክክክክ አዞን ኮሜቶች🌹🌹🌹🌹🌹
@seadateshome959
@seadateshome959 7 жыл бұрын
አይዞን ከሁሉም በላይ ታማኝ አላህ አለን ሠውን ማመን ቀብሮ ነው ሲባለሸ ሠምቸ ነበር ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው
@fatimamahmood9118
@fatimamahmood9118 7 жыл бұрын
SEADA TESHOME የአባቴልጅ ነኝ
@rtfg3898
@rtfg3898 5 жыл бұрын
አይዞህማሬሁሉምያልፋል💞💜
@selamdemis4323
@selamdemis4323 2 жыл бұрын
እኔንግን እናቴ ከዳችኝ
@SaraMoe-vw7by
@SaraMoe-vw7by Жыл бұрын
ቲጂነኝየራያዋ.አይዛችሁእትወድሞቸ.መድሀኒአለምአይክደንእጂበሠውአትተክዙ
@ልእልቲኣረጋዊ
@ልእልቲኣረጋዊ 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰው ብሰው ሲጎዳ እንደት ይከብዳል እረ
@haihatta3744
@haihatta3744 7 жыл бұрын
ወይ ውስጤነህ አይዞህ ማሬ ፈጣሪንአመንብቻ ግን ሥሠማህእባየመጣ!"!
@embtmermvg7t758
@embtmermvg7t758 7 жыл бұрын
Hil mer siw metmemn kire man yahlel gezwme man yadrag weidm AiyzH mehl ysalfl
@embtmermvg7t758
@embtmermvg7t758 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@embtmermvg7t758
@embtmermvg7t758 7 жыл бұрын
aey AHens Enm ger gBin Elh Bent yetns meL ger megBt meih yeHn mer sewn sew emtmemnw edgyly weH mefsslw AiyzH HeLnm helw Sew BANd ytns mEndd bekH wndm agtHn dftH aslfw eih
@embtmermvg7t758
@embtmermvg7t758 7 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lafayette7120
@lafayette7120 7 жыл бұрын
EmBt merm Vg7t 😢😢😢😢😯😯😢😢😢😢😢😢😴😢😢😢😢😢😢😢😢😯
@kobirhossan2026
@kobirhossan2026 7 жыл бұрын
EmBt merm Vg7t kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@MeseretQtr
@MeseretQtr Жыл бұрын
ግን ማነው በደሥታ የሚኖረው አይ ግዜ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢
@محمدمحمد-ط4ن1ل
@محمدمحمد-ط4ن1ل 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ባልስማው ይሻል ነበር ሆድ ባስኝ በልቤ የያዝኩት ሁሉ ፈጀኝ 😭😭😭😭😭😭😅😅😅😅
@miss3363
@miss3363 7 жыл бұрын
محمد محمد እፍፍ እኔም
@حيتاصرسالو
@حيتاصرسالو 7 жыл бұрын
محمد محمد ትዝታ አለበኝ
@xzzdfg
@xzzdfg 6 жыл бұрын
محمد محمد አለሽሙዚቃው
@hasengrahs8909
@hasengrahs8909 6 жыл бұрын
محمد محمد አብሽር
@agaareybagarey952
@agaareybagarey952 6 жыл бұрын
ውድድድ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴእመቤ
@እናቴሂወቴአባቴኩራቴእመቤ 7 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ ምን አይነት ድምጥ ነው ያለክ አንጀቴን በላከው ቀጥልበት በጣም ደሥ የሚል ነው
@ተሙነኝወሎዬዋቢንትሁሴ
@ተሙነኝወሎዬዋቢንትሁሴ 7 жыл бұрын
ታማኙ፡አላህብቻነው አላህን፡እመን
@selamwalelign9865
@selamwalelign9865 6 жыл бұрын
lek new bezeh meder menem sew yelem. Efff muzkew leb yinkal betam endwem eytrbshku new enqan endzeh synet muzka semce
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እውነትህን ነው ወንድም ጊዜ ያመጣውን ጊዜ እስኪመልሰው ሁሉንም ማሳለፍ ሁሉንም መቻል ነው
@nanamama1983
@nanamama1983 7 жыл бұрын
benatacheh le nim laku
@ሣምሪየማርያምልጅአቤልልጄ
@ሣምሪየማርያምልጅአቤልልጄ 7 жыл бұрын
Tena Wale እውነት ነው ወድም ታማኝ አምላክ ብቻነው
@meatmet781
@meatmet781 7 жыл бұрын
ውይይይይይ ሰው ያልታመነ እሺ ምን እንመን አይሰው
@mominaadem484
@mominaadem484 7 жыл бұрын
Tena Wake
@sentayodaradia1693
@sentayodaradia1693 7 жыл бұрын
Tena Wale እውነትም አይ ሰው እውነትህን ነው ሰው አይታመንም አብሶ በአሁኑ ስአት ፍፁም የለም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ግን ለምን
@zebidermami7614
@zebidermami7614 7 жыл бұрын
የእውነት ይህ ዘፈን ለኔ ነው ይመስለኝ ስም ማንነው የሚያውቅ ካላችህ
@hbnhbn4829
@hbnhbn4829 7 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል አብሽሪ ያገሬ ልጆች በስዴት ያላችሁ አይዟችሁ ማሮቸዉ ሆድ አይባሳችሁ
@habibahmadinah5471
@habibahmadinah5471 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ
@habibahmadinah5471
@habibahmadinah5471 6 жыл бұрын
ብቃሰውአትመልቤ
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 7 жыл бұрын
እውነትክነው የኔቆጆ ባሁኑ ሰሀት ሰው እስከሚልፈት ነውጅ ካለፈለት በሃላህ ውለተውን የማስታውስ የለም ማመንም ሆነ መታመን ለራስ ነው።
@berhanu177alhey3
@berhanu177alhey3 7 жыл бұрын
Hayat Mohmmed እሺ ማነን ልመን ልቤ ተቃጠለ ?
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 7 жыл бұрын
+berhanu177 alhey አብሽር ሆድየ ብቻ በማንኛውም ሰሀት አተ ታማኝ ሁነ ተገኝ ስትፈልገው ያጠሀውን ሳትፈልገው ታገኘዋለህ እሽ እኔም እዳተ ነኝ
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 7 жыл бұрын
+berhanu177 alhey አብሽር ሆድየ ብቻ በማንኛውም ሰሀት አተ ታማኝ ሁነ ተገኝ ስትፈልገው ያጠሀውን ሳትፈልገው ታገኘዋለህ እሽ እኔም እዳተ ነኝ
@hanoob.b4606
@hanoob.b4606 7 жыл бұрын
berhanu177 alhey hfhf
@ዜድወሎደሴዜድወሎደሴ-ሸ9የ
@ዜድወሎደሴዜድወሎደሴ-ሸ9የ 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰውማመንአረበቃበቃ አረተውኝእፍፍ ሰወች በከዛጎደኛውልብንይወጋልወይይይ እስኪንገሩኝ እኔስግራገባኝኝኝእፍፍፍ ልቤምአልተቀበለም እውነትብሎ እፍፍፍፍ
@all8479
@all8479 7 жыл бұрын
ዉዉዉዉዉአይሰዉብሎዝምይሻላልከከከከከከከከከከወወከከከ
@sheamelsane213
@sheamelsane213 5 жыл бұрын
ትክክልነህ ሁሉም አሰተሰሰብ ይገበዉ ይጊበዉ ምኒም ሲተት ዬለዉም ልኪነዉ
@info_tech8370
@info_tech8370 4 жыл бұрын
ewnet nw bro sew ykedal allah gn yksal
@hibe9425
@hibe9425 7 жыл бұрын
አይይይይይ
@ttt1876
@ttt1876 6 жыл бұрын
በናታቺሁላኩልኝ
@temerseidtemerseid1930
@temerseidtemerseid1930 7 жыл бұрын
እውነትህነው.ወድም.እኔምእየወደዲኩት.ከዳኝ.አላህ.ይክዳውና.ለኔመሠለኝ.የተዘፈነው
@shaallameebaqqalaashaallam6664
@shaallameebaqqalaashaallam6664 5 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@lubabaaragaw5084
@lubabaaragaw5084 7 жыл бұрын
ዝምታ ነው መልሴ ffffffffffffffffffffffffffff የናት ልጅ በሚከዳበት ወቅት እረ ህመሜን ቀሰቀሰብኝ ደሞ ትንሽ ላልቅስ መቸም አይወጣልኝ የውስጥ ህመም
@نورررالجنوب
@نورررالجنوب 7 жыл бұрын
Lubaba Aragaw. በጣም ማር እኔም።እዳችው በጣም የምወደው ወንድሜ በጣም አስቀይሞኛ እያነባሁ በሰው ሀገር አብሳም በረብ ሀገር ተንከራትቸ ሁሉን ነገር ሳደርግ ዙሬ ለገንዘብ ብሎ እኔን ባላንጋራ አደረገኛ ማር ለማን ይነገራል ብቻ አላህ ክፍውን አያሰማኛ እኔ።እደሱ አይደለሁም
@lubabaaragaw5084
@lubabaaragaw5084 7 жыл бұрын
نوررر الجنوب አብሽሪ የኔውድ ሁሉንም ተመልካች አምላክ አለን ሀያቲ ሶብሩን ይስጠን አላህ ከታጋሾች ጋር ነው የልጅነት አይኔ በምባ ከማጥፋት ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም
@نورررالجنوب
@نورررالجنوب 7 жыл бұрын
Lubaba Aragaw እሱስ ልክ ነሽ ሀቢበቲ ጂዛክ አላህ ሀይር የሁቢ
@seyaethub9229
@seyaethub9229 7 жыл бұрын
Lubaba Aragaw o
@saeedass8921
@saeedass8921 7 жыл бұрын
Lubaba Aragaw Sah.Ewunetshnaw
@FatimaFatima-sk1jz
@FatimaFatima-sk1jz 5 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሣዝናል ወላሂ ላኩልኝ
@mekdes3719
@mekdes3719 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭ዉሰጤ ተነካ እዉነት ነዉ 🙆🙆🙆🙆🙆👈🙆🙆
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 10 ай бұрын
ልክ አባባል ሙዚቃ ነው እኔም ሰው አምናለሁ ስው ግን አይወጣልኝም እግዚአብሔር አምላክ ግን አለልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ksa-xv1iz
@ksa-xv1iz 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እይ ሰው ትክክል
@zahraalhasan5402
@zahraalhasan5402 6 жыл бұрын
እእፍፍእፍእእፍፍፍፍፍእፍ4ፍፍፍፍእ
@nourcell7562
@nourcell7562 6 жыл бұрын
ሀይሚ ፍቅር ksa kdnpgdotjcj kdnpgdotjcj kf
@frm.tarasen2446
@frm.tarasen2446 7 жыл бұрын
ማሻአላህ እረይመችህ ምንእደምልህአላቅ ባለህበት ሰላምህይብዛ
@እስላምነውሂወቴየወሎ-ዀ8ዐ
@እስላምነውሂወቴየወሎ-ዀ8ዐ 7 жыл бұрын
frm. tar Asen አላህ ፍሪ ማሻአላህ አይባልም ለሙዚቃ ለሸይጦን ስራ ሱባሀን አላህ እስኪ አላህ ልብና ይስጠን
@zjsfrdd2222
@zjsfrdd2222 7 жыл бұрын
ይሄስ ለኔ ነው አይ ሰው
@meseretabebe6542
@meseretabebe6542 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነትህን ነው ጨርሼ መውደዴ ሰው ማመኔ ጎዳኝ ላልከው አልቅሼም አልወጣልሽ አለኝ ዘፍነህዋል እውነት ቀጥልበት
@محمدعليمحمديعغوباليعغوب
@محمدعليمحمديعغوباليعغوب 2 жыл бұрын
💛💛💛💛
@محمدعليمحمديعغوباليعغوب
@محمدعليمحمديعغوباليعغوب 2 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@እናቴለዘላለምኑሪእናቴእወ
@እናቴለዘላለምኑሪእናቴእወ 7 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይይይ እረ ወይኔ ከምወደሰው እንዳትለያየኝ እውነትክን ነው የሰው ወሬ ማለያየት ነው አይይይይይይይ አደራ አላህ ወይ ከምወደው ልጅ እንዳትለየኝ አይ ስደት አይ የሰወሬ
@youtube270
@youtube270 6 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪ እናቴ እወድሻለሁ አብሺሪ እህቴ ዱአ አርጊ ማር እfffffffffየሚለዉ ሥለበዛ ነዉ አብሺሪ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@ببقت
@ببقت 5 жыл бұрын
ሰዉ ካልተበ ደለ ይቅርታን አያዉቅም ጨርሶ አልከፍኚም። ላያስቺል አይሰጥም። ትክክል
@عايشة-د9ت
@عايشة-د9ت 7 жыл бұрын
አይ ሰው እህህህህህ እኔስ አሳመሙኝ በስንቱ ፍቅር ልሰቃይ ኡፍፍፍፍፍ
@tarq350
@tarq350 7 жыл бұрын
ሙዝቅውን።ላኩልኝ
@ayshamuhammed408
@ayshamuhammed408 7 жыл бұрын
ምንየወሎልጅፍቅርበሉ
@ayshamuhammed408
@ayshamuhammed408 7 жыл бұрын
ሙስሊምአደላችሁምእህህህህ
@ቃልአብቃልአብ-ነ2ዀ
@ቃልአብቃልአብ-ነ2ዀ 7 жыл бұрын
ውይበጣም ሆድባሰኝ
@hdhdjhuii6353
@hdhdjhuii6353 7 жыл бұрын
عايشة አይሻ የጎንደር ልጅ ፍቅር
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 162 М.
Meseret Denekew - Teyew Ema
7:25
Gojo Media
Рет қаралды 3,5 МЛН
Oldies ሰርጓለም sergualem tegegn collection
18:17
ETHEAL Tube (Ticha)
Рет қаралды 4,1 М.
bzuayew demise meleyet kfu eta lyrics ethiopian music
7:09
Liku
Рет қаралды 1,2 МЛН
#ተመቸሽ ወይ#Subscribe#
8:25
My Man Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
ይብላላኝልሽ
6:23
Meko Show ሚኮ ሾው
Рет қаралды 1,7 МЛН