Meseret Denekew - Teyew Ema

  Рет қаралды 3,555,807

Gojo Media

Gojo Media

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@gladisgladis4521
@gladisgladis4521 3 жыл бұрын
የእናት ናፈቆት ያለው ላይክ ገጩኝ ውዶች😭❤❤❤❤❤❤
@ምኛትፍቅርA
@ምኛትፍቅርA Жыл бұрын
❤😭😭❤❤❤❤
@ፋፊ
@ፋፊ Жыл бұрын
​@@ምኛትፍቅርA❤እምየንአደራፈጣሪ😂
@user-ft5wn6wz22mulu
@user-ft5wn6wz22mulu Жыл бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AmmarMohamad-vu1bf
@AmmarMohamad-vu1bf 8 ай бұрын
ግን የእናት ናፍቆት ለሌለበት ሰው አለ እንዴ 😢😢
@MyPhone-u8q
@MyPhone-u8q 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤
@mngstdmk2687
@mngstdmk2687 Жыл бұрын
የቤተሰብ ናፍቆት እስኪ እንደኔ ያንገበገባቹ😢😢
@Haiah-bv7gv
@Haiah-bv7gv 4 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢😢
@HayatHayat-xz5sm
@HayatHayat-xz5sm 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@JarraNadhilibaan
@JarraNadhilibaan Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@hdhhysge8834
@hdhhysge8834 27 күн бұрын
​@@HayatHayat-xz5smh "5⅝
@Jdjx-ow5cg
@Jdjx-ow5cg 14 күн бұрын
❤😂😂😂😂😂
@SamsungAS-qf7rh
@SamsungAS-qf7rh 2 жыл бұрын
እናት ሺ አመት ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
@ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን ግን የሆነ ነገር አለበት በሰማውት ቁጥር አለቅሳለው ኡፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@melkimelki1671
@melkimelki1671 11 ай бұрын
እማ ክፉሸን አልሰማ ኑሪልኝ በጤና አደራ አምላኬ ሆይ የቤተሰቦቸን ነገር በየአሉበት ጠብቅልኝ መድሐኒአለም👏👏👏💯💯💯🌹
@ዜዲየኢሥላምልጂ
@ዜዲየኢሥላምልጂ 8 жыл бұрын
ያሠብነዉ ተሥክቶ ለሀገራችን ያብቃን የቤተሠብ ክፉ አያሠማን ያረብ በሠላም ያገነኘን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 11 ай бұрын
አሜንንንንን❤
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 2 жыл бұрын
ሁሉምነገር ያልፋል ላስቻለው ሰው እማ😥😥😥😥😥እውነት ነው እማያልፍ ቀን የለም እስከዚያውም ቢያለፋ💚💚💚💛💛እናት ዘላለም ትኑር
@ልዩልዩ-ጰ4ቀ
@ልዩልዩ-ጰ4ቀ 6 жыл бұрын
ድንግል ከተወደደዉ ልጅሽ ጋር የናቴን ጤንነቷን ሁሌም ስጡልኝ። እኔም ካለሁበት አገር ወደ ቤተሰቦቼ በሰላም አገናኙን አደራችሁን እመቤቴ እርጅኝ ያለምኩትን ህልሜን ሁሉ እንደምታሳኪልኝ አዉቃለሁ እመቤቴ ሁሉንም ቅዱሳን ሰማእታትንም ለምኝልኝ የኔንም የቤተሰቦቼንም ነገር አደራሽን አደራችሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙም ክብር እና ምስጋናችሁ ይስፋልኝ ለዘለአለሙም አሜን አሜን አሜን።
@SaraH-xz7nf
@SaraH-xz7nf 5 жыл бұрын
ግን ስለ አባት ለምድነው የማትዘፍኑት ከናትም እሚበልጥ አባትምኮ አለ አባቴ እወድካለሁ ሺ አመት ኑርልኝ
@hanaali1232
@hanaali1232 3 жыл бұрын
Ewuent new
@hayufkr7844
@hayufkr7844 3 жыл бұрын
እኔም አባቴ እናቴም አባቴምነዉ በጣም ወደዋለሁ
@meserettadese739
@meserettadese739 3 жыл бұрын
R !wsdwdddeHana Ali g
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
ትክክል
@rahmettuyb8162
@rahmettuyb8162 2 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ
@امتالا-غ9ق
@امتالا-غ9ق 5 жыл бұрын
እንደኔ እናቱ የናፈቀው ካለ አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን ያረብብብ
@christineomollo1903
@christineomollo1903 5 жыл бұрын
كمية من مكية አሚንንን ያረብ
@aynalemgabeaynalem3822
@aynalemgabeaynalem3822 5 жыл бұрын
Aman
@rahmaaljardali3995
@rahmaaljardali3995 5 жыл бұрын
AMENE AMENE AMENE EhTA😢😢😢😢
@jggj5165
@jggj5165 5 жыл бұрын
አሚሚሚሚንንን
@buzeesisaayyeorthodoxlij438
@buzeesisaayyeorthodoxlij438 5 жыл бұрын
Ammen ammen ammen 😭😭😭😭
@kalkidan362
@kalkidan362 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በስደት ሁነን የቤተሰብ ክፉ አያሰማን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 10 ай бұрын
አሜን ፫
@betalhamyohannes4607
@betalhamyohannes4607 6 жыл бұрын
ተሥፍን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ክብሩ ይሥፋ ነገን ተስፋ አርገን ነው በሰው ሀገር የምንቃጠል ከቤተሰብ ናፍቆት ጋር
@salamgoshu7010
@salamgoshu7010 8 жыл бұрын
እሌኒየ'ትክክል'ነሽ እህቴ'እምንቀበለውን ብር አናይም'ስቃዩን'ብቻ ነው አጉልተን'እምናይ እግዚአብሔር'ሁሉንም እምናስታውልበት'ልቦና ይስጠን'አሜን
@lelliseintalashawaa6022
@lelliseintalashawaa6022 Жыл бұрын
Ayi ye enat nafkot😢😢💔 hullum neger yalfal😢
@berkeberkeijigu907
@berkeberkeijigu907 2 жыл бұрын
Ufffffff yene wuddd inate
@belaywubshet.2815
@belaywubshet.2815 8 жыл бұрын
አይ ስደት ከሷ ዘፈን ኮመንቱን ሰነበው የባስ ሆድ ባሰኝ እግዝአብሄር ሄይ ቤተሰባችንን ጠብቅልን ላይነ ስጋ አብቃን አሜን ፫
@minamina-pb6em
@minamina-pb6em 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@leenmka8830
@leenmka8830 4 жыл бұрын
Amein amein amein amein amein
@ቴዲዉሰጤነዉምርጥሀበሻ
@ቴዲዉሰጤነዉምርጥሀበሻ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እናታለም እፍፍፍፍፍፍ ሰደት ለያየን እናት ለዘላለም ትኑር
@mazagella766
@mazagella766 7 жыл бұрын
እባካችሁ ስደት ስደት አትበሉ ብንሰደድም በሰላም ስርተን ወደ ሀገራችን እንገባለን ዋናው ሰምና ጤና የቤተሰቦቻችን ስላም መኖር ነው የሚያስፈልገው ሌላው ሁሉም ያልፍል
@inbanchuthanks8181
@inbanchuthanks8181 7 жыл бұрын
Maza Gella ትክክክልእህቴ
@mansouralsahlawi8254
@mansouralsahlawi8254 6 жыл бұрын
Oyee the first
@hayatethiopia4509
@hayatethiopia4509 6 жыл бұрын
Maza Gella እማዬአላህ ጤናሽን ሰቶልኝ ማየት ነዉ የናፈቀኝ
@yousefelyamany4758
@yousefelyamany4758 6 жыл бұрын
Ethiopiamusic 2018.
@yousefelyamany4758
@yousefelyamany4758 6 жыл бұрын
Andy .
@mashagouta7497
@mashagouta7497 4 жыл бұрын
Uuuuuuuffffff yene konjo fetari baleshebet bota yitebekesh 😥😥😥😥
@ማረግ
@ማረግ Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢
@astertekele9839
@astertekele9839 8 жыл бұрын
ያው እንደ ምናውቀው ስለ ስደት ብዙ ተብሎዋ ብዙም ተዘፍኖዋል ግን ሁሌም አዲስ ይኮናል እንጂ በርግጥ ስደት ማለት ጥርስ የሌለው መጋዝ መሆኑ ማናችንም ሳናውቅ አንቀርም ግን ደግሞ እግዚአብሔር ያለው ነው በኛ ላይ የሚፈፀመው ተስፋ አለ መቁረጥ አለብን ሰላም ለስግደተኛ ሁሉም ተመኘሁ
@فاطمهالجابري-ر9ن
@فاطمهالجابري-ر9ن 7 жыл бұрын
Aster tekele Allreplies
@semaantayeh4138
@semaantayeh4138 6 жыл бұрын
Aster tekele .
@ያልተፈታውህልሜዛሬም-ኘ2ሰ
@ያልተፈታውህልሜዛሬም-ኘ2ሰ 6 жыл бұрын
ሳህ
@swha119
@swha119 6 жыл бұрын
diramaa afanoromo rabira barbadq
@fasetrzlalam3242
@fasetrzlalam3242 6 жыл бұрын
Aster tekele hvcxi
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ላእናቶቻችን እናቶቻችን ፈጣሪ ይጣብቀቻው 🙏
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 8 жыл бұрын
በጣም አንጀት ይሚበላ የናፍቆት ዘፈን ነው የኔ ማር ድምፅሽ እራሱ ያሳዝናል የምንወደውን ቤተሰቦቻችንን ተለይተን ብንሰደድም ለአላማ ነውና እህቶቼ አይዞዋቹሁ ይህም ቀን ያልፋል እግዚአብሔር ከ ቁጥር ሳያጎልብን በሰላም ያገናኝን!!!!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ 8 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@FV-ys6zd
@FV-ys6zd 8 жыл бұрын
ትክክል
@ruqayaataaty2232
@ruqayaataaty2232 8 жыл бұрын
Work ababa Seyume
@تيناارسي
@تيناارسي 8 жыл бұрын
Work ababa Seyume
@gegegege7472
@gegegege7472 8 жыл бұрын
Work ababa Seyume
@sunsuse7364
@sunsuse7364 8 жыл бұрын
ufffff ayzon ehtoch lehulum gize alew
@ekru1965
@ekru1965 Жыл бұрын
እስኪያልፍ ያለፋል ብቻ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጠን ዋናው ትግስት ነው
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ
@መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ 6 жыл бұрын
ብቻ ለናትና ላባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@zaharahussein5889
@zaharahussein5889 23 күн бұрын
አባቴን አያቴን ኤሹማዬን አጎቶቼን 2አጣሁ በስደት አይይይይይ😢😢😢
@አይናድስትዋበ
@አይናድስትዋበ 7 жыл бұрын
ፈጣሬ፡ሆይ፡የእናቴን፡ክፍ፡እዳታሰማኝ
@elham0902
@elham0902 4 жыл бұрын
አሜንን
@nrduossimon8227
@nrduossimon8227 4 жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭😭😭😭wiwi
@مريماحمد-ه2د4ر
@مريماحمد-ه2د4ر 3 жыл бұрын
@@elham0902 marem
@هيلهيحيى-ش3د
@هيلهيحيى-ش3د 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️🧡🧡🧡💛💛💛💚💚💚💙💙💙
@هيلهيحيى-ش3د
@هيلهيحيى-ش3د 3 жыл бұрын
@@nrduossimon8227 🇧🇴♥️👌🏻🦋🦋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@j2core116
@j2core116 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰደት አይኑ ይጥፋ
@nayzkhin7733
@nayzkhin7733 8 жыл бұрын
በእውነት እሷ ከናቴ ጋር ሆና ይሆን እደዚህ ሆዳችንን የምታስረብሸው
@globalcell4877
@globalcell4877 3 жыл бұрын
😭😭😫😫አዲሁምሆደበሶኛልአኩንሙዚቃሰመቺ😫😫😭😭😭።በረቺአህት፡በሰላምላየነሰጋያበቃንከቤትሰበጋ🙏💕💕💕💕💗💗💗💗💗
@ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ
@ጦይቤየከላላዋጦይቤየከላላ 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢አፍፍፍፍ ማነው አገሩን ሽታ የናፈቀ 🇪🇹እማየም ንፍቅ ብላኛለች 😥
@هيلهيحيى-ش3د
@هيلهيحيى-ش3د 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@ysudbcud4413
@ysudbcud4413 7 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዛቤሔር እድሜ ና ጤና ይሰጠን
@zenashtashrma9849
@zenashtashrma9849 3 жыл бұрын
@aliali-iu9gx
@aliali-iu9gx 8 жыл бұрын
አይዟችሁ ሰው ጤና ሁኖ መስራት ትልቅ ሀብት ነው ፈጣሪን እናመስግን። ስንት የጎደለበት አለ መስራት የማይችል። ፈጣሪን አታማርሩ። ሀገራችንም ሰርተን ነው እምንጠቀመ። እዚህ ግን። የቤተሰብ ናፍቆት። እና የሀገር ናፍቆት ስላለ ብቻ ነው።
@zanebechasafaw5588
@zanebechasafaw5588 8 жыл бұрын
ali ali እሡሥ:ትክክል:ብለሻል
@malisyahas6454
@malisyahas6454 8 жыл бұрын
እኔምእዳችውእናቴናፍቃኛለችበጣምነውያሥለቀሽኝ
@بندرالعنزي-ق3ه
@بندرالعنزي-ق3ه 8 жыл бұрын
ali ali እውነትሸንነው
@malisyahas6454
@malisyahas6454 8 жыл бұрын
ትክክልያልፋልግንእሥኪያልፍያለፋል
@aminnaaminna8101
@aminnaaminna8101 8 жыл бұрын
Awo mar
@jazjaz6194
@jazjaz6194 8 жыл бұрын
mame wadeshalahu enGnagalne enaa alqorixem tasfaa ensha allha ayzoshe qonjoo like nashe yalifale barichi
@todayzewelkayt9123
@todayzewelkayt9123 5 жыл бұрын
Tekekele new yene ehite
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ
@ብርቴብርቴ-ዘ5ሠ 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢በጣማ ቤተሰቦቸ ነፈቅኝ ደሞቸ የእናታችሁን ክፍ እዳያሠማችሁ🙏🙏🙏
@zmzma9255
@zmzma9255 Жыл бұрын
አሜን
@ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ
@ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ 8 жыл бұрын
የምር እንደዚህ አይነት ሙዚቃ አልወድም ነበር ግን እናት ለዘላለም ትኑር
@Lola-sr5te
@Lola-sr5te 8 жыл бұрын
ይህም አልፎ በትዝታ ይቀር ይሆናል ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር ማስቻልን ይስጣን ግን ስለ አባት የሚዘፍን የለም በውነት አባትም እኮ ከነት የሚበልጥ አጀት ያለው አለ
@amad-rx2hu
@amad-rx2hu 8 жыл бұрын
Lola ሠናይት ሠናይት ትክክክክክል ወደ እናቴንም ውድድድድድድድ ትንሽ ላባቴ አደላለሁ በጣም በጣምምም እወደዋለሁ አበጣም
@Lola-sr5te
@Lola-sr5te 8 жыл бұрын
+a7mad 1 ልክ እደኔ ወይ አባቴ ዛላለም ኑርልኝ
@MarsMobile-ti4fm
@MarsMobile-ti4fm 8 жыл бұрын
Lola ሠናይት ሠናይት ማን እንደ አባት
@MarsMobile-ti4fm
@MarsMobile-ti4fm 8 жыл бұрын
Lola ሠናይት ሠናይት ማን እንደ አባት
@عمرانايوي
@عمرانايوي 8 жыл бұрын
Mars0501628273 Mobile እናቴ መቸ ነው የምን ገናኝው
@fudxhdy9719
@fudxhdy9719 2 жыл бұрын
አይይይይ😥😥😥ውስጤን ነካችኝ😥😥😥😥😥😥💔💔💔😥😥😥😥😥ኡፍፍፍፍ
@minimensur962
@minimensur962 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuufffffffffff 😭😥😭😥😥😭😥😭😥😥😭😥😭😭😥😥😭 era mejemeriwm hod bisonyal Enate Allah yetenet yargish e Enate min alebet yanchin mot lane baregew
@እሌኒጋሻውበዛ
@እሌኒጋሻውበዛ 8 жыл бұрын
ቆይ እኔ የምለው ኮመንት ሠጪዎች ዘፈኑን ትሰሙና ውይ ስደት ኤጭ ስደት ኡፍፍፍፍ ስደት ለምንድነው የምንለው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እኮ ብንሆን ነው ሰው ሀገር የምንሰራው ተሰርቶ ብር የሚላከው በቃ ምንም ትዝ አይላችሁም አይደል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኤጭጭጭጭጭ አትበሉ ሰላም ያወጣን አምላካችን ሰላም ይመልሰን ከናፈቅነው ቤተሰባችን ለውድ ሀገራችን ያብቃን ኡፍ ኤጭ እያላችሁ እግዚአብሔርን አታማሩ
@حياهحياه-ل8ب
@حياهحياه-ل8ب 8 жыл бұрын
tekekel
@astertekele9839
@astertekele9839 8 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ቆንጆ
@zanebechasafaw5588
@zanebechasafaw5588 8 жыл бұрын
እሌኒ ጋሻውበዛ ዉሥጣችንቁሥሎዋልእናቱ
@beainy168
@beainy168 8 жыл бұрын
ኦረ ልክ ነሽ ማሬ እኛ ጥላቻ እጂ ምስጋና አይወድልንም
@mariamshemeles1984
@mariamshemeles1984 8 жыл бұрын
እሌኒ ጋሻውበዛ lk bleshal hode wanaw tena selam mehon new and ken hulum yalfal besu fkad
@hayatmuhammad9983
@hayatmuhammad9983 8 жыл бұрын
ፍጣሪ አምላክ ለእናቶቻችን እድሚና ጤና ሠቶ በሠላም ያገናኝን አደራውን ክፍውአያሠማን
@جميلهالبلوشي-ث4ب
@جميلهالبلوشي-ث4ب 5 жыл бұрын
እማ፡እናቴ አላህ ይጠብቅልኝ
@سارةقدوى
@سارةقدوى 4 жыл бұрын
እናቴንእወዳትዓለሁ
@ramielc8853
@ramielc8853 2 жыл бұрын
Ema.fxre.yxbkishi.hulmi.ewdishilo
@mohammadnusier7800
@mohammadnusier7800 Жыл бұрын
Hayat
@mohammadnusier7800
@mohammadnusier7800 Жыл бұрын
Hayat
@you4youyou246
@you4youyou246 8 жыл бұрын
We are grateful for all your uploads gojo media. keep up the good work. I personally love Ethiopian traditional music and i'm glad that we have you.
@saraammar7231
@saraammar7231 7 жыл бұрын
you4you you ❤❤❤❤💒💒💒💒
@saieathsaieath1583
@saieathsaieath1583 7 жыл бұрын
you4you you
@ganatnougousou5430
@ganatnougousou5430 6 жыл бұрын
Ayzsi"enem"ligin"tich'niw"ayhosi
@marycell1812
@marycell1812 6 жыл бұрын
Sara Ammar is
@حمدحشان-ط8ح
@حمدحشان-ط8ح 2 жыл бұрын
Ftarye.wye.adera.ybtesbhne.kefyue.endtasmagn.ader.ader...
@meskimeski1096
@meskimeski1096 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ላያስችል አይሰጥም እግዚሃብሄር ትግስቱን ይስጠን የኔ ቆንጆ በጣም ያሣዝናል
@የሀርብዋሽቅርቅርነኝ
@የሀርብዋሽቅርቅርነኝ 6 жыл бұрын
ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ውድ ልጅ። ድምጽሽ እራሱ ያባባል
@rahimaharim2625
@rahimaharim2625 8 жыл бұрын
ቀኑ ይለወጣል የትናቱ ልፋት ነገላይ ተረት ነው ዛሬ ነገ አይደልም ቁኑ ይለወጣል በድት ያለን ፈጣሪ እኛንም ቤተሠበቻችን ይጠብቀን አሚንንንን
@eueu2643
@eueu2643 8 жыл бұрын
እረ ኡኡኡ......አስለቀሽኝ..ሰላም ለቤተሰቦቻችን ለሀገራችን ሁሉም በጊዜው ይደርሳል ዋናው ጤና .
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ9ረ 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ ማን እንደ እናት ኑሪልኝ እናቴ ።
@hddgghg173
@hddgghg173 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው qsdfvhjkhfnbx
@mlbmlb6468
@mlbmlb6468 6 жыл бұрын
Damanach
@raniachrahieh8199
@raniachrahieh8199 6 жыл бұрын
@@mlbmlb6468 damanach
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
እማየ እወድሻለሁ አችነሽብርታቴ ኡሚ አላህ እድሜና ጤናይስጥልኚያረብ
@aregawitgebretsadik6862
@aregawitgebretsadik6862 8 жыл бұрын
I remember how I go 2 Saudi Arabia I don't say anything to my mom and my dad for everybody I was hiding I'll go myself I don't share all my friends where I want to go but now I feel when you when you say that I feel so sad and miss all my family God bless you good job
@ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ
@ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ 5 жыл бұрын
በትክክል ማን እደ እናት ሆድ ባባ ለኔ እናቴ ልዩ ናት አባት እናት ሁና ነው ያሳድግቹኝ ማሚ ኑረልኝ ሺ አመት ።
@zanz1mndnnvimm876
@zanz1mndnnvimm876 5 жыл бұрын
ZintwoloYEWAMUELLLLLLKKKKKKK👍👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍀🍀🍀🍀👍
@sameerah8588
@sameerah8588 8 жыл бұрын
እህቶቼ መቼም ይች አለም ማስለቀስ ነው ስራዋ ምናለ ልጅቷስ ብትዘምር እልልል እንል ነበር። እህቶቼ በስደት ላይ ዘፈን ማዳመጥ ይቅርብን ከቻልንመዝሙር
@ketaralayeenchetemelekem
@ketaralayeenchetemelekem 7 жыл бұрын
ሆደእ ባሠኝ አምላኬዬ የናቴን ነገር አደራ
@mudasirliransothumasmiky9285
@mudasirliransothumasmiky9285 3 жыл бұрын
I am south Africa motherሲትያ ሆዴይ በሰብኝ
@mubasher7814
@mubasher7814 Жыл бұрын
ከረብ ሀገር ተመልሰ ይሁን ምስክን አረብ ሀገር የሉ እህቶች ይሰሩ ይሰሩና ዳክሞቸው ሀጋር ስገቡ የለፉበትን ስየጡ የ ልፈት የ ድካም ከንቶ እንደዮንባቹ ተጠንቀቁ
@sars126
@sars126 5 жыл бұрын
እናትዬ በሰላም ያገናኘን እህህህህ ስደት 😢😢😢
@nardigebru6551
@nardigebru6551 8 жыл бұрын
uffffffff ወይ ስደት እስኪ ደህነ እንሁን ያልፍል ይህ ሁሉ
@hgghhggg809
@hgghhggg809 4 жыл бұрын
ة
@NoNo-xf7ip
@NoNo-xf7ip 7 жыл бұрын
እኔምለው በሃገርላይ ያለየለም በጣም ይገርመኛል ዝብየ ኮሜንትሳይ ሁሉም በስደትናው ወይሃ ሻ መከራ አዛብን ግን ደሞ ዋናው ጤናናው ሁላችንም እግዜአብሄር እኛንም ጠብቆ ቤትሰቦቫችንም ጠብቆ ያገናኝን አይዝዋችሁ አትከፉ እህቶቸ ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋን ዋናው ትግስትና ጤናናው ለሰውልጅ
@adesalemyegeberallij5405
@adesalemyegeberallij5405 7 жыл бұрын
No No ልክ ነሽ እህቴ ሁሉም በያለበት ሰላም ያብዛልን
@adesalemyegeberallij5405
@adesalemyegeberallij5405 7 жыл бұрын
አይ ሰደት uuuuuuffffffffff
@kadeghkadegh6558
@kadeghkadegh6558 6 жыл бұрын
No No كيف كيس جميع
@ahmadabkarabkar5004
@ahmadabkarabkar5004 2 жыл бұрын
من السودان الف تحيه كل الحوب
@fekirtafachi5477
@fekirtafachi5477 6 жыл бұрын
Yene marr ayzosh hulu nager eska selfy new weda uuuufff!!❤💘❤❤❤❤❤❤
@muluwerekmikru2662
@muluwerekmikru2662 7 жыл бұрын
ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው ዘፈን ነው
@workneshnigatie9586
@workneshnigatie9586 7 жыл бұрын
በጣም ውስጥ የሚረብሽ ዘፈን ነው እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻችን ይጠብቅልን
@simakademchunu13
@simakademchunu13 Жыл бұрын
@ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ
@ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ 8 жыл бұрын
Tigst yirga አይባልም ውዴ ሁሉም ያልፋል ማማየ ሁሉም ለበጎ ነው ግን ሙዚቃ ስጥለቁ ፕሊስ በተለይ ስለናት ባትለቁ ደስ ይለናል በጣም እንረበሻለን በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meriema5813
@meriema5813 2 жыл бұрын
አይይይይይይ ስደት የስራዉን ይስጠዉ ወላሂ ይችን ባዳመጥኩ ቁጥር እባይን መቋቋም ነዉ የሚያቅተኝ💔🌹🌺🌺
@hadiyahadiya4351
@hadiyahadiya4351 5 жыл бұрын
ሙዚቃ ብዙ አታዳምጡ. ውድ ያሀገሬ ልጆች. ሙዚቃ የሾይጣን ነው. ዛሬ እዳጋጣሚ ሰማሁ. ግን ዘፍኑን እስቶብ አድርጊ ኮመት ነው ያየሁት አብ ሽር ሁሉም ያልፍል. እኝህ እኮ. እቤታችው ተቀምጠው ነው እሚዘፍኑት ክብር ብለው ናፍቃት አይደለም እኛ ግን ስደተኛ ስለሆን እንርበሻል አብ ሽር ለኛም አሏህ አለን
@ቀየርኩትላችስል
@ቀየርኩትላችስል 8 жыл бұрын
አች እናትሺጋ ቁጭ ብለሺ ለብርሺ ትዘፍኒያለሺ እኛን በስደት ያለነውን ከምር አስለቀሺን
@የቢቢኤንአዲናቂሠሚራ
@የቢቢኤንአዲናቂሠሚራ 8 жыл бұрын
ቀየርኩት ላችስል ሳህ
@ትግራወይቲእየጋልዞምጀጋኑ
@ትግራወይቲእየጋልዞምጀጋኑ 8 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኛም ሆዳችን ባባ
@weyiihiwot8763
@weyiihiwot8763 8 жыл бұрын
ቀየርኩት ላችስል ትክክል እናት እኛን ብሰቶኞችኝ አስለቀሠችን
@genzabem821
@genzabem821 8 жыл бұрын
ቀየርኩት ላችስል ትክክክል
@ቀየርኩትላችስል
@ቀየርኩትላችስል 8 жыл бұрын
በጣም
@bobiyonael575
@bobiyonael575 2 жыл бұрын
I love my mother zlalem tnure
@GachMelse
@GachMelse 9 ай бұрын
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 8 жыл бұрын
konjo Ye ewnet betam Kefagn selam le Hagere le Mamye le wgene Emegalehu 💝💘😭😭
@ፍንታይቱብ
@ፍንታይቱብ 4 жыл бұрын
አይ ስደት እግዚያብሔር አምላክ ሆይ ስደተኞች ሁሉ አተ ጠብቀን አይ ናፍቆት
@እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ
@እናቴሂወቴ-ሸ7ሠ 2 жыл бұрын
ውስጤ ተገበገበ በናፍቆት ስደት ይብላኝልህ😢😢😢
@rgsgsgs3783
@rgsgsgs3783 5 жыл бұрын
አፍፍፍፍ አንጀቴን በላሽኝ ውይይይ እኔ ለእናቴ ስደተኛወ Rከርታታዋ እናቴን ናፋቂነኝ እናቴ እህተም ግደኛየም እናቴም ነች እንደኔ ብቸኛ የሆነ ላይክ ግጩኝ
@ሜሪወሎየዋ-ለ1ቈ
@ሜሪወሎየዋ-ለ1ቈ 8 жыл бұрын
እሌኒ እህት ልክ ነሽ አሚን ያረብ የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን
@wargidrgi3982
@wargidrgi3982 7 жыл бұрын
ሜሪ ቆንጆ እፍፍፍፍፍፍፍፍስድትእይይይይይይይይ
@rahmattamam5724
@rahmattamam5724 7 жыл бұрын
Lk
@gfggfgfyhffg5052
@gfggfgfyhffg5052 7 жыл бұрын
ሜሪ ወሎየዋfilm
@gfggfgfyhffg5052
@gfggfgfyhffg5052 7 жыл бұрын
Rahmat Tamam
@MrHassanjaafar
@MrHassanjaafar 7 жыл бұрын
ሜሪ ወሎየዋ ;
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 8 жыл бұрын
May the good lord, our father in heaven keep us all . his Grace 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@merhawitteklehayemanote4
@merhawitteklehayemanote4 2 жыл бұрын
እወድሽላሀሁእሽእጭ
@gaddiseekebede2235
@gaddiseekebede2235 7 жыл бұрын
wowww Ebifami LubbuuToo Hin Dhumuu Ulataan Hadhaa😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💔❤)
@gaddiseekebede2235
@gaddiseekebede2235 7 жыл бұрын
wowww Ebifami LubbuuToo Hin Dhumuu Ulataan Hadhaa😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💔❤
@grnetdefl5936
@grnetdefl5936 7 жыл бұрын
I miss you mom .lovely songs
@dhghjdjjdxbbdnnn7951
@dhghjdjjdxbbdnnn7951 7 жыл бұрын
May Allah bless you All
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዜማው
@kadijaagfhfid3971
@kadijaagfhfid3971 5 жыл бұрын
ወይኔእናቴዋንፍቅብለሽኛል።አላህየናቶቻችንንእድሜረዘምያድርግልን. እኔመችም በናቴናፍቆትልሞትነው. ያረብ
@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ
@ለሁሉምጊዜአለዉሀዩነኝ 7 жыл бұрын
እናትየ ሆደ ያላንች ህይወቴ ባዶ ነዉ አላህየ የእናቴን አደራ
@hayathssen4702
@hayathssen4702 6 жыл бұрын
የእምየነገረሆነብኝ፣ናፍቆትአቃጠለኝ
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 6 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ ሀዩ ነኝ እማ ኑርልኝ።መጥቸእስከማይሽ ክፊ እዳነካብኝ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
@@sarasara-ov7gx በነታችሁኡፍፍፍስደትአትበሉፈልገናውጅፈልጎንአይደለምማረያምእንኳንተሠዳለችእንኳእኛሀጸያተኞችእርስበርስየማይዋደድሁሉእእፍፍፍስትሉይደብርል
@rawdaalmansoury1279
@rawdaalmansoury1279 5 жыл бұрын
Yemamaaye
@fafiyefafiye7701
@fafiyefafiye7701 8 жыл бұрын
አምላኬ የእንጀራ ከናቴ አለያይተህኛል እስክምንገናኝ የእማን ነገር አንተ ጠብቅልኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@caghh7364
@caghh7364 7 жыл бұрын
Fafiye fafiye ሶስት
@caghh7364
@caghh7364 7 жыл бұрын
Fafiye fafiye ሰኔ
@M_3sh8ae
@M_3sh8ae 6 жыл бұрын
Fafiye fafiye ethiopian
@amanyamany3493
@amanyamany3493 6 жыл бұрын
Fafiye fafiye aya
@እሙዬድንግልእናቴ
@እሙዬድንግልእናቴ 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ነው አይንሽን እማየው እማ
@NefisaseidN
@NefisaseidN 8 жыл бұрын
እሙዬ ድንግል እናቴ
@እሙዬድንግልእናቴ
@እሙዬድንግልእናቴ 8 жыл бұрын
Nefisa. seid Bit አቤት እህቴ
@የእሡናፈቂእኔ
@የእሡናፈቂእኔ 8 жыл бұрын
ወይይይይይ እረ ልቤ ጥሎኝ ጠፍ እማ እኔሥ ናፍቂያለሁ ሥደተኛ ልጅሽ MA weyyyyyyyyyyyy
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 8 жыл бұрын
እሙዬ ድንግል እናቴ ዛሬ
@fozeya4856
@fozeya4856 8 жыл бұрын
እሙ ናቴ
@ጸሎተ
@ጸሎተ 3 жыл бұрын
ስደት በምን ጣሙ ከድሀ ጎጆዩ በሬን ግልብጦ ገብቶ ከሚያርደኝ እረ ስደት በምን ጣሙ ❗️❗️❗️እኔስ ተመስገን ካሁኑ የኢትዮጵይ ልጅች ስቃይየኔ ይሻላል እግዚአብሔርሆይ ኢትዮጵያን ጠብቀህ ከዘመዶቸ አገናኝኝ ብላችው ዘፈን አውጡ ዘፋኛች እምየ ኢትዮጵያውያ ክፍሽን አልስማ💋❤️
@anshaDxb
@anshaDxb Ай бұрын
እናቶቻቺንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን💋💋💋💋
@missu5104
@missu5104 8 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እድሜ ና ጤና ለእናታችን
@لااٍلهاٍلااللهلااٍلهاٍلاال-و7خ
@لااٍلهاٍلااللهلااٍلهاٍلاال-و7خ 8 жыл бұрын
amin
@habtamutsegaye8889
@habtamutsegaye8889 8 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ እናቴ miss u. አሜን አሜን
@asdfaddff7609
@asdfaddff7609 8 жыл бұрын
ፍቅር ነሽ እናቴ miss u
@themingthrobshoddgjjk5992
@themingthrobshoddgjjk5992 8 жыл бұрын
Habtamu Tsegaye
@saali5241
@saali5241 8 жыл бұрын
በጣም ያማል
@specialethiopiyhanakasia4242
@specialethiopiyhanakasia4242 8 жыл бұрын
እባካችሁን አርትሴቶች ሆይ በሀገራችሁ ላይ ሁናችሁ እኛኝን ሆድ አታውብሡን
@g.a7502
@g.a7502 8 жыл бұрын
ስለአባትግንየሚዘፍንየለምደ እህህ
@diboraye9136
@diboraye9136 6 жыл бұрын
wow dimitshii si'amir yihini mimasilawi dimitsi yizashi laget bitizamirii nor indet xuru nabar ihet♠
@maryammoon504
@maryammoon504 8 жыл бұрын
እግዛብሔር በሰላም ከቤተሰቦቻችን ከሀገራችን ይደብልቀን ዘፈን ሀጥያት ቢሆንም ሲደብረኝ ወደ ሙዚቃ ነው እምሮጠው ግን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪያችንን እናመስግን ይህንንስ ማየቱ
@mazagella766
@mazagella766 8 жыл бұрын
ከምር ሆዴ በጣም ተረበሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ።
@assa7756
@assa7756 5 жыл бұрын
የኔማ ሥደት ሸኚታኝ ጥላኝ ለዘላለም ሄደች አሉኝ ሥደት በኔ ይብቃ 😭😭
@ሩቂወሎዬዋ
@ሩቂወሎዬዋ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@zinetmohammed5647
@zinetmohammed5647 4 жыл бұрын
አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከምርአሥለቀሽኝ
@ማሂየወሎልጅM
@ማሂየወሎልጅM 8 жыл бұрын
አየ እድሌ አሁንስ በጣም ባሰኝ አያቴን አስታወሽኝ በለቅሶ መክረሜ ነው እራሴን እያታለልኩ ቢጨንቀኝ ማን ከፋሽ ይለኛል እመየን ትቸ መጥቼ ያለ እድሜየ በሰው ሀገር አየ ሆድ ይፍጀው ስንቱን አሳለፍኩ ቢያልፍማ አየ ውሀ አደረግሽኝ
@እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ
@እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ 8 жыл бұрын
Maryam M ስደት አይኑ ይጥፍ
@ማሂየወሎልጅM
@ማሂየወሎልጅM 8 жыл бұрын
+Momtbማሻ አላህ ማሻ አላክMomgj በጣም ማር
@hayatsss1141
@hayatsss1141 5 жыл бұрын
Hi
@AAAA-ye4ec
@AAAA-ye4ec 8 жыл бұрын
እህቴ በጣም ውስጤን ተስማኝ እግዚአብሔር አምላክ ላገራችን በስላም ያብቃን ቤተስባቻችንም ስላም ያደርግልን
@asterwegderes9907
@asterwegderes9907 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺💜💜💜💜💜ሁሉም ያልፋል
@ገኒየመሬሽቅርቅር
@ገኒየመሬሽቅርቅር 6 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡሉ ፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ቃላትት ያንስኛል እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ማር አይዞሽ
@እግዚአብሔርይመስገንኒናነ
@እግዚአብሔርይመስገንኒናነ 5 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር 😍😍😍😍😍
@mahderbeyene2637
@mahderbeyene2637 8 жыл бұрын
እድመ ና ጤና ቢቻ እንጂ ሁሉም ያልፋል በ ስደት አንቀርም ወጎኖቼ።
@sefineshmola8186
@sefineshmola8186 8 жыл бұрын
Mahder Beyene
@mahderbeyene2637
@mahderbeyene2637 8 жыл бұрын
+sefinesh mola Aebet ...
@mariahsnn3160
@mariahsnn3160 8 жыл бұрын
የኔ፡አበበ
@jihadaljowhary5137
@jihadaljowhary5137 7 жыл бұрын
Awunis mararan min ishalali igazabr alen hulum nagar yalafal aizoshi yen kongo 👍💘💕💔💓💚💝💟💋💑🎻🎺🎤🎧
@jihadaljowhary5137
@jihadaljowhary5137 7 жыл бұрын
Yen mar azoshi🙏
@ዛሬስምንአሉ-ጰ2ፐ
@ዛሬስምንአሉ-ጰ2ፐ 8 жыл бұрын
እራእራ ውይኔእማ ዛሬስ አልቻልኩም አይዞሽ እህቴ ያልፍል ማር
@atyeshaaar5020
@atyeshaaar5020 7 жыл бұрын
እህቴ ሆድብሴኝነበር አሥለቀሽኝ
@taybaali4100
@taybaali4100 5 жыл бұрын
ሀይ
@nas2504
@nas2504 8 жыл бұрын
እዬም ቀን ያልፍ ይሆን እስከመቼ በናፍቆት ይኖር ይሁን ብቻ አላሀምዱሊላ
@mahal.alah.utbklnmakingthe6689
@mahal.alah.utbklnmakingthe6689 8 жыл бұрын
emeua💗💖💖💖💖💖💖💖💖💖💔💜💜💜💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@HhHh-rp6jp
@HhHh-rp6jp 8 жыл бұрын
Mahal.alah.utbkln Making the most በናታችሁ ላኩልኝ በዋትሣብ በዚህ 0508602984
@gaddiseekebede2235
@gaddiseekebede2235 7 жыл бұрын
wowww Ebifami LubbuuToo Hin Dhumuu Ulataan Hadhaa😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💔❤) mix
@احمدموسي-ث5ن9ظ
@احمدموسي-ث5ن9ظ 6 жыл бұрын
Gaddisee Kebede p
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 жыл бұрын
አብዛኞቹ እህቶች ኮመንታችሁ እንዳየሁት በስደት ላይ ሁናችሁ የእናታችሁ ናፍቆት እየገለፃችሁ ነው መሰለኝ። ታድያ የእኔስ ምን ልበል እናቴ በ7 አመቴ እያለሁ የሞተችብኝ ነብሷን በገርነት ያንሩልኝ። ደግሞ በስደት ሁኜ ታድያ እኔስ ምን ልበል?¿
@لااٍلهاٍلااللهلااٍلهاٍلاال-و7خ
@لااٍلهاٍلااللهلااٍلهاٍلاال-و7خ 8 жыл бұрын
ayzosh
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 жыл бұрын
semira semira eshi mar gin ufffffff alchalkutim
@لااٍلهاٍلااللهلااٍلهاٍلاال-و7خ
@لااٍلهاٍلااللهلااٍلهاٍلاال-و7خ 8 жыл бұрын
ayzosh eht egam bekenachin ankerm wedezawu nen ayzosh marye welahi betam asazeshig
@mkds3562
@mkds3562 8 жыл бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
@አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 жыл бұрын
semira semira እሺ ማር
ማን እንደ እናት
4:34
KifleTechno Tube
Рет қаралды 659 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Kalkidan Meshesha - Ema - (Official Music Video) - New Ethiopian Music 2015
5:55
Mebre Mengste - Kehagere Yasededegn
7:31
Gojo Media
Рет қаралды 1 МЛН
የእናት ናፍቆት ያለበት
4:04
ዲቭ የተዋህዶ ልጂ
Рет қаралды 25 М.
ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ Best mus
7:43
Mulu Media ሙሉ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
ስደት
5:22
Hana Mewded
Рет қаралды 264 М.
Gojjam 1978
8:08
Getachew Beyene
Рет қаралды 4,8 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН