የሰሞኑን የጃዋር አጀንዳ እነማን ተቃወሙ? ለምን?

  Рет қаралды 8,965

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የሰሞኑን የጃዋር አጀንዳ እነማን ተቃወሙ? ለምን?
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 69
@agewamhara
@agewamhara 4 ай бұрын
ኤርምያስ በመጀመሪያ በምታቀርበው ነፃ ሀሳብ ትልቅ ክብር አለኝ።ጀዎር መከላከያ የጦር አዛዥን ክብር መስጠት ፣ለሀገር ሉአላዊነት ክብር መስጠት ነው።መከላከያ ከሌለ ኢትዬጵያ በመበተን አደጋ ይገጥማታል።መከላከያ ነፃ ሁኖ እንዲሰራ ማድረግ አንድ ነገር ሁኖ ፣የሰለጠነ ሀገር ቢሆን ሀገራችን መከላከያ የኢትዬጵያ ፖለቲካ ችግር ገጥሞት ሀገር አጣብቂኝ ውስጥ ከወደቀች መከላከያ ነው ሀገር ተረክቦ የሚያረጋጋ የሚያስተዳድር፣ይህንን በግብፅም በብዙ ሀገሮች አይተናል፣መከላከያ በየከተማው እየገባ ሰላማዊ ሰው ይግደል እያልሁ አደለም፣ወታደር አርግ አታድርግ ነው በትእዛዝ ነው የሚንቀሳቀሰው።ለመከላከያ የህግ ማእቀፍ ወጥቶለት ድንበር እንዲጠብቅ ማድረግ ሌላ ጉዳይ ነበር፣ነገር ግን መከላከያ ህዝባዊ እንዲሆን ጀዎር የራሱን ሚና መጫወቱ ትልቅ ነገር ነው።ጀዎርን ትላንትን እያዩ ዛሬ ጀዎርን የሚጠሉ ግለሰቦች እብዶች ናቸው።ጀዎር ፖለቲካሊ ማርሽ ቀያሪ ፖለቲከኛ ነው።የኢህአዴግን ስርአት ወጣቱን ቄሮን አስተባብሮ ፣የኦህዴድ አመራሮችን አስተባብሮ ለውጥ ያመጣ ስትሬቴጅክ ፖለቲከኛ ነው።ጀዎርን በጥርጣሬ ማየት ጥሩ አደለም ጀዎር በሰለጠነ ሀገር የኖረ ፖለቲከኛ ነው ፣ለኢትዬጵያ ፖለቲካ አስፈላጊ ነው ብየ አስባለሁ።ኤርምያስ ለኢትዬጵያ አርቆ አሳቢ ስለሆነ በተቃዎሚም ፣በብልፅግናም አይወደድም ይህ ስህተት ነው፣ኤርምያስ ነፃ ሚዲያ ሁኖ ሁሉንም መተቸቱ ሊያስመሰግነው ይገባል።ኤርምያስ በሳል ፖለቲከኛ ነው።
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 4 ай бұрын
No one has political knowledge in Ethiopia like jawar plus he shows us practically the people can dismantle the totalitarian regime!
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
I appreciate most of the political analysts of Jawar Mohammed specifically about the peaceful political competition. By ideas..
@2222Mjmj
@2222Mjmj 4 ай бұрын
ጁሀር በጣም ወደ ስክነት መጥቷል በዚህ ሰአት ለአገሪቱ ጥቅም በሰፊው እያሰበ ያለ ሰው ነው በዚህ ከቀጠለ ቀጣዮ ጠቅላይ መሆኑ አይቀርም ዲሞክራትም ነው
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
The Defense Generals has to be honest to the sovereign integrity of Ethiopia. That's why we appreciate our Generals and hierarchical structural leaders and the Defense team in overall..
@kidanelelisa9502
@kidanelelisa9502 4 ай бұрын
Hi Ermias, do you think Jawar Siraj M., has take part in war against Tagaru? can I get evidence?
@Kokeorange
@Kokeorange 4 ай бұрын
Thank you Ermi❤❤❤❤❤❤❤
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 4 ай бұрын
ወታደሩ ጨፍጫፊ ናቸው በትግራይ ና በአማራ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 4 ай бұрын
መከላከያ ተላላኪ መሆን የለበትም ግደል ሲባል መግደል የለበትም
@kidanelelisa9502
@kidanelelisa9502 4 ай бұрын
Would you please help me in providing evidence on my question? Thank you!
@temesegeneengeda7955
@temesegeneengeda7955 4 ай бұрын
የጦሩን ከፍታኛ አመራሮችን በመያዝ አብይን በመቀነስ ስልጣኑን ለመያዝ።
@yemaneashebir139
@yemaneashebir139 4 ай бұрын
ጃዋር ሁሌ ብቅ የሚለው መንግስት ችግር ውስጥ ሲሆንና አቅጣጫ የማዛባት ስራ ነው
@2222Mjmj
@2222Mjmj 4 ай бұрын
thanks
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
ኤርሚ በረከትስ ይመለከተዋል ወይ መልሰ ሰጠኝ አደራ
@YassinBadume
@YassinBadume 4 ай бұрын
All Oromo politicians support current federalism. Amharas are against this.
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
Most political illiteracy, poverty, silliness, foolishness, etc...are the signs of the Amhara Politicians. Specifically those who are in the Diaspora...!!!
@Bereda100
@Bereda100 4 ай бұрын
ተዛሬው የኦቦ ኤርምያስ ትንታኔ 75% እስማማለሁ። አንድ ነገር መረዳት ያልቻልከው ብኖር 👉🏾ማሃበራዊ መሰረት የምትለው ነገር ነው 👉🏾በጠቅላይ ሚንስተር አብይ እና በጀዋር ማሃከል ያልው የማሃበራዊ መሰረት ልዩነት 👉🏾ዲያስፖራው የጃዋር ደጋፊ ስሆን በሃገሩ የምኖረው ደግሞ የ አብይ ነው። 🚨this is facts
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
የመለሰ ልቃቂት መጸሐፈ የት ይገኛል ኤርሚ
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
The Amhara Ethnic affiliated politicians show the pejorative superiority!!!
@yohannesgirma928
@yohannesgirma928 4 ай бұрын
Jawar will replace Abiy and become prime minister that is why PP cadres are crying
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 4 ай бұрын
ኤርሚያሥ አንተም ብትሆን " የአገር መከላከያ " አትበል ሀጢአት ነው
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 4 ай бұрын
28:15 ሁሌም ምእራባውያን ኦሮሞ ነው መሪ እንዲሆን ሚፈልጉት ምን ማለት ነው ? ሌላው ኢትዮጵያዊስ በተለይ አማራው ? ትግራይ ኑ ቢባሉም አይመጡም አይዞህ ኤርሚ ? ሱማሌው ? ....ጃዋር ከጅምሩ ለትግራይ ጦርነት አስቻይ እና ቀስቃሽ ነበር የፋኑኤል ትንተና ግማሽ እውነት ግማሽ ስህተት ነው ።
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 4 ай бұрын
አንተ ኤርሚያስ አማራ እና ኦሮሞን ማገዳደል ትፈልጋለህ በተለይ ደግሞ አማብራን እረፍት መንሳት የምትፈልገው ከአብዛኛው ጓደኞችህ ከአማራ ክልል ስለሆኑ እነሱን ለመጉዳት ምስኪኑን የአማራ ህዝብ በጣም ትኮንናለህ በሚገርም ሁኔታ ስለአማራ ስታወራ የፊትህ ሪአክሽን እንኳን ይለያል ይቅር ይበል ብትተወው ጥሩ ነው አይጠቅምህም
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
Unless, we strengthen our defence system, Ethiopia 's sovereignty will be in question..
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
አበበ በኔ ሰበብ ሚዲያ ከፈትኩለት ይላል
@Kokeorange
@Kokeorange 4 ай бұрын
የአማራ ሊህቃን እንደ ከብት ነው የሚያስበው 40 ሚሊዮን ህዝብን በአንድ ቅርጫት የሚከት which is very stupid.
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 4 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
የከሰረ ፓለቲከኛ ነህ ዲስ ሻንጣ ተሸከም
@YassinBadume
@YassinBadume 4 ай бұрын
ጀዋር መከላከያው መፈንቀለ መንግሥት እንዲያደር አያበረታታ ነው።
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
The 3 key guys in the Ethiopia 's political spharees who has been giving the Mature political analysis were: Meles Zenawii Jawar Mohammed Lidetu Ayalew.. Event though, there were and are un acceptable inconsistencies...!!!
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 4 ай бұрын
😂😂😂
@teddygirma5135
@teddygirma5135 4 ай бұрын
ኤርሚ " የሻዕቢያ ተላላኪዎች " የምትላቸዉ ሰዎችን ጥሩ ስም ነዉ ያወጣህላቸዉ
@andygebrzgie5633
@andygebrzgie5633 4 ай бұрын
Ermi there is feae of unknown .and wher was he before and now johar was one of the most politcal player who made Dr abey king.so it is DAMAGE CONTROL AND POWER MONGOR.
@gudetahunde4810
@gudetahunde4810 4 ай бұрын
Ermi please do not genrealise that all oromo people or all politician as they have mono outlooks
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 4 ай бұрын
የትግራይ ፓለቲካ ሃይሎች ምንም አያገባችሁም ስለ ጦቢያ ማውራት አያገባንም ያኔ ተሰባስበው ነው የጨፈጨፉን የራሳቸው ጉዳይ።።
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 4 ай бұрын
Betam ewnet new firacha new
@jiruulfata53
@jiruulfata53 4 ай бұрын
Ermiyas,,solution never ever comes from individuals.,JAWAR is a supporting Abiy Ahamed
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 4 ай бұрын
Ayatola should be brought to court!
@tesfuzewdu8092
@tesfuzewdu8092 4 ай бұрын
Ermi ye politica eyitah desi yilal
@IsmAbe1698
@IsmAbe1698 4 ай бұрын
KZbin ሰዓት /ሳንቲም እንዲቆጥር አንዱን ነገር ስንቴ ትደጋግማለህ? ለተከታዮችህ ክብር የለህም?
@haileseged1124
@haileseged1124 4 ай бұрын
አንተ የራስህ የሆነ ቃሚ ሐሳብ አለህ ??? ካለህ አታቀርብም እንደ ባለ ሚዲያ ? በቃ እዛም ከዛም ከነዛም ስትልኮ እንደ ድርጅትህ ብአድን ባከንክ !!!
@teklayaregawi9731
@teklayaregawi9731 4 ай бұрын
ብኣዴን ኣልነበረም ኦህዴድ ነው የነበረው ።
@haileseged1124
@haileseged1124 4 ай бұрын
@@teklayaregawi9731 ኦህድድ ነው እንዴ ? ግዜው ያሳለፈውና ፖለቲካው የኮረጀው ግን አበረከት ነው የሱ ቃል አቀባይ ተላላኪ ነገር
@Mruser-pr7mv
@Mruser-pr7mv 4 ай бұрын
Telkeskash megbya yata wesha meselik
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
The PP's are the first key leaders who separated the Defense from the Party loyalty .Its first time in history
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 4 ай бұрын
ለማን ብሎ ነው ጃዋር የአማራ ብሔርተኝነት ያበራቱት?የነሱን የኦሮሚያ ምስረታ ለማሳለጥ ነው።አትደባልቅ።ጥሬ ፖለቲካ ብቻ ለመተንተን ሞክር።
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 4 ай бұрын
Ermias, just stop and think! The issues you were handling are degenerated.
@alemubeka70
@alemubeka70 4 ай бұрын
የከሰርክ ፖለቲለኛ ነህ። ጃዋር በሚናገረው ጉዳይ ላይ የጲጲ ሰዎች ደጋፊው ሆነው መገኘት ነበረባቸው እንዴ? ቄሮ ከተመታ በኋላ ጀዋር በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ግራውንድ የለውም። ዝም ብለህ አየር ላይ ተጥደህ አታውራ። በሀገሪቱ ውስጥ ለሚነሱ የፖለቲካ ጥያቄዎች መከላከያ አይመለከተውም።
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
ቀዳዳ ባለቤትህ ልጆች ትንከባከባለህ
@habtamuaweke5852
@habtamuaweke5852 4 ай бұрын
Agazi tube ❤❤❤
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
Yes.the Defense System in general has to be glorified.. Wondimagegnehu Mecha Malka
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
ብሩክ ይባሰን ሻንጣ መሸከም አግዘዉ ደከመኝ አያለ ነዉ።
@JJJ-i9j4h
@JJJ-i9j4h 4 ай бұрын
Shabia has nothing to do with you guys! Get educated and civilized!!
@DawitKelemeworkW
@DawitKelemeworkW 4 ай бұрын
ጀዋርን ወደ አመራር? በሜንጦ ሊለን ማለት አኮ ነው።ከድጡ ወደ ማጡ።በጀዋር ኢትዮጵያ መዳን ሳይሆን ትጠፋለች።
@samsamsun367
@samsamsun367 4 ай бұрын
እኔ የሀረር ጌ ኦሮሞ ነኝ ልጄ የሌላ ብሄር ናት እኔ ማንም ብሄር ኦሮሞን አክብሮ ሌላውም ብሄር ተከብሮ የመሬት ያለንን ተረጋግጦ ዳግም ላንጣላ ተከባብረን እንኑር።
@WondimagegnehuMechamalka
@WondimagegnehuMechamalka 4 ай бұрын
The political immaturity of the Amhara Ethinicity....3000Years?????
@ETHIOPIANTODAY-es1wp
@ETHIOPIANTODAY-es1wp 4 ай бұрын
are u pp
@MebrahtuWuneh
@MebrahtuWuneh 4 ай бұрын
ኣንተስ ምን ትላለህ
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 4 ай бұрын
Ermias weyanwechun ahunem tefrachewalhe ekko
@yenjonah7157
@yenjonah7157 4 ай бұрын
የመለሰ ልቃቂት መጸሐፈ የት ይገኛል ኤርሚ
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 9 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,7 МЛН
"አልተከሰከሰም"፣ "ዋልታ ፈረሰ"፣ "የዝርፊያ ማዕከሉን" የመቆጣጠር ፍልሚያ
1:47:40
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 1,1 МЛН
የማስጠንቀቂያ ደወል፣ ሰኔ 15 እንዳይደገም?
1:02:54
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
"ብርሃኑ ነጋ አማራ ጠል ነው"፣ "የአገር ክህደትና የባርነት መንገድ ነው"
2:19:23
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:00
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 1 МЛН