የስንዴ ፖለቲካ | አንዴ አጎምብሰዋል! | Ethiopia | Politics | Niguse Birhanu |

  Рет қаралды 15,906

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

2 жыл бұрын

#Ethiopia #Yegna_Tube
የስንዴ ፖለቲካ | አንዴ አጎምብሰዋል! | Ethiopia | Politics | Niguse Birhanu |
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
#woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Пікірлер: 130
@shebawian5074
@shebawian5074 2 жыл бұрын
ሰው እዬታጨደ ፣ በጥይት በካራ ፣ መሪው ይጎበኛል ፣ የስንዴ አዝመራ ። ሞትን የሚንቁ ፣ ስድብን የሚፈሩ ፣ እንዲህ ያለ መሪ ፣ በዝቷል በሀገሩ ። " አይ አገሬ ።።
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን አለመሆን በ HR60... ክሆነ ምንም ግድ አይኖረኝም፡፡ ግን ለኔ ትልቁ ነገር የብልፅግናን መንግስት የዜጎችን ህይወት መጠበቅ ያልቻለ...የ ኢትዮጵያን ባንዲራ አትያዙ ብሎ ዜጎችን እሚያስር ዝቃጭ አስተዳድር በምንም መልኩ መርዳት አለብኝ ብዬ አላስብም፡፡ ሌሎች አገራቸውንም ሆነ የዜጎቻቸው ህይወት እሚያሳስባቸው መቃወም የለባቸውም፡፡ መንግስት ሲቸግረው ብቻ እሚገኝለት እቃ ያለ አይመስለኝም፡፡ በመንም መንገድ ይሄ መንግስት መወገድ አለበት ብለው ከሚያምኑት ውስጥ ነኝ፡
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
መንግስትን መርዳትና ሃገርን!!! መታደግ ይለያያል ሰፋ በል ትንሽ ዥሌ
@fk3365
@fk3365 2 жыл бұрын
በተለይ የአማራ ህዝብ ብቻ እንዲደግፍ የተጠየቀበት ምክንያት ግልፅ አይደለም እሱ ብቻ ነው ተጎጂው ? ወይሥ ካልደገፈ ከዚህ በላይ ምን ሊደርሥበት ? ምንሥ ይጠብቅ ? እንዲራብ እንዲሠደድ እንዲሞት እንዲፈናቀል እንዲዘረፍ ተደርጓል ከዚህ በላይ ምን ቀረ ? በምድር ያለውን የክፋት በትር ሁሉ ተሸክሟል ።
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አቶ ንጉሴ ። ታላቅ ሰዉ አሏህ ይጠብቅዎት። እዉነት ነዉ ከዉጭ ሀገራት ለማኝ ከመሆን ካልወጣን መቸም ቢሆን አናድግም
@melkamroulier896
@melkamroulier896 2 жыл бұрын
.አቶ ንጉሴ እንኳን ደህና መጡ አድበት ምልካም ትምህርት መጋቤ
@tarekgnayalew2121
@tarekgnayalew2121 2 жыл бұрын
Thank you Niguse
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ የሚናገረው በሙሉ እንከን አይወጣለትም
@hailegetahun6801
@hailegetahun6801 2 жыл бұрын
Good analysis of the situation that we are in.Thanks and keep it up.
@fitsum3074
@fitsum3074 2 жыл бұрын
ጠያቂው ሆይ... ኢትዮፕያ ኢትዮፕያውያን የሚባል ቃል በአማርፕኛ ቋንቋ የለም:: ኢትዮጵያ .... ኢትዮጵያውያን ነው የሚባልው::
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
ሁሌም በጣም የሚያናድድኝ ብዙ ሰዎች ላይ የማየው የእኔን ስም አበላሽተው ቢጠሩኝ አይሞቀኝ አይበርደኝ ግን የእናቴ ምትክ ሃገሬ መግቢያ ቤቴ ክብሬ ስሟን እንዲህ መጥራት አቅቷቸው ሲኮላተፉ ሲያበላሿት ያንቀጠቅጠኛል!!!!
@TheQweengirl
@TheQweengirl 2 жыл бұрын
በጣም ጕበዝ ተናጋሪ ሰው ቢኖር አንተ ነህ። እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ።👍🙏
@derejewolde2843
@derejewolde2843 2 жыл бұрын
ምነው አቶ ንጉሴ ጠፉ? የሚሰጡት ፖለቲካዊ ተንታኔ በጣም ተናፋቂ ነው ።
@amsaldawit9672
@amsaldawit9672 2 жыл бұрын
የኛ ሚድያ ሰላም ጥያቄ አለኝ ጎበዜ ሲሳይ ለምንጠፋ እባካችሁ አሳውቁን
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Ato Negusie , you're so Optimistic....really respect YOU .....😀😀😀
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 2 жыл бұрын
Thank you.
@abell3903
@abell3903 2 жыл бұрын
የሀገራችን "ወሬ እዋቂዎች" ነን ባይ ልፈፉ መጥፎ ምጥፎውን ማግነን::
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 жыл бұрын
You are so rational! Thank you
@ajtvnews2241
@ajtvnews2241 2 жыл бұрын
አማራ ወርቅ ብያነጥፉለት ፋንዲያ ነው ይላል!!
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Ato Niguse,, Anten neber ye Ethiopia Meri Madreg !!!! Egzeyabher kekfu hulu yetebqih abo !!!!!! EDME TENA YESTIH !!!
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 2 жыл бұрын
የኮረናም መዳኒትም ተገኘ ተብሎ ነበር 🤔
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ንጉሴ ማኛ
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 жыл бұрын
በጣም የሚያመኝ የአብይ ፈንተሲ አለማለቁና በህዝብ ላይ ትልቅ ውድቀት የሚሳለቅ የህውሃት ውላጅ ነው
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 жыл бұрын
ባለስልጣናት አያልቁም ይጨርሱናል እንጂ
@meselechmelka4135
@meselechmelka4135 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አቶ ንጉሴ አይዞህ በርታ ከጉንህ ነን።
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 жыл бұрын
አቶ ንጉሴ ሰለሞን ሸሙዬ የሀገሪቷን ችግር ጠንቅቀው የሚያውቁ ምርጥ ተንታኝ
@groumayinalem906
@groumayinalem906 2 жыл бұрын
yo tale them the truth you are right all time thank you leason this man place ethiopian people ok we are washington dc et people
@tarekgnayalew2121
@tarekgnayalew2121 2 жыл бұрын
Support HR6600. It will assure justice for oppression Amhar people
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 2 жыл бұрын
ቱሪስት የጥንት ታሪክ ያልቸውን ነገሮች ነው መጎብኘት የሚወደው። 90℅ ቱሪስት ከትማ ማየት ፍላጎት የለውም። ከትማማ ክንሱ በላይ የስራ የለም ከነ ጥንት ታሪኮቻቸው ጋር።
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
Where is Ato Negusse now??? I.I hope is is ok. Very nice analysis!!! We need information about recent activities!! Ato Negusse explains very well.
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ye Masmesel Boteleka !!!!ASMESAY !!!
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Mengist betam fertowal !! wenberu yemeleqaneq yemeslegnal
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ZERO PROPAGAND !!!!!
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@afeweld5291
@afeweld5291 2 жыл бұрын
"በአብይ ተግባር በደመቀ ጉዞ በታላቁ አዳምና አደም መንገድ የኢህአዴግን ራዕይ እናስቀጥላለን" አለ ደመቀ ለመሆኑ የሀገር ሉዓላዊነት ምንድነው? ሱዳን የሚበቃትን መሬት ወስዳለች፣ ኤርትራ አዛዥም ናዛዥም ሆናለች፣ ዓብይ ግማሹን አፍርሷል። ኢትዮጵያ መሳሪያ እንዳትገዛ ተከለከለች? ከማን ልትዋጋ? አብይ ጦር አትስበቁ ትራክተር ግዙ ኦሮሚያ በስንዴ እየበለፀገች ነው ኢትዮጵያንም እንረዳለን፣አላለህም? ካለፈው ሃያ ሰባት ዓመት በባሰና በፈጠነ መንገድ ባሕል ፣ ሃይማኖት፣ ዜግነት፣ ኢትዮጵያዊነት ፣ ታሪክ ቅርስ፣ የወደመበት ተዘቅዝቆ ከመሰቀል፣ ተደራርቦ እንደ እንጨት ሰው ከእነነፍሱ የሚቃጠልባት፣ ኤታማዦር ሹም በረንዳው ላይ የሚገደልባት፣ ጳጳስ የሚያለቅስባት፣ ቆፍጣናው አሳምነው እንደ ውሻ የሚሞትባት፣ አምባቸው መኮንን የተቀጠፈባት፣ዘረኝነትና ተረኝነት፣ ተንሰራፍቶ ዜጎች በፍርሃት የተሸበቡበት፣ እውነተኛው ታምራት ነገራ የታፈነበት ፣አዲስ አበቤን በአምስቱም በር ዘግቶ ፣በነፃነቱም በማንነቱም፣ በኢኮኖሚውም የአፓርታይድ ሥርዓት የተጫነበት፣ ከወለጋ በሜንጫ ቅርጠፋ የተረፈው ቢሰደድ የአማራ ገበሬን የተጠየፈች የሸዋ መዲና አዲስ አበባ "ፋንዲያ ያስፈልጋታል" የተባለላት፣ትግሬው በግንባሩ ላይ ብጥ ተመርጦ በቋንቋው ተጠርቶ የታሰረባት፣ ጉራጌው ከጫማ ጠረጋ የተባረረባት፣ አያት ቅድመ አያቶቹ በቆረቆሩት ምንይልክ ከድል በኋላ በይርጋ በሰጠው ምድር ከንባታው ዶርዜው ተመርጦ በአውቶቡስ ተጭኖ የተባረረባት አዲስ አበባ ለአብይ ጎመንና ሽንኩርት ቆስጣ መትከያ እንድትሆን ብቻ ሕጉን መከላከል ወንጀል ነው። ትግሬዎች መጥተው ከአብይ የጓሮ አትክልት ሊመገቡ ግድ ይላል! ይህ ካልሆነ የቀረችው ግማሽ ለምን ፍርስስርስ አትልም!? ኦሮሙማ ሲቆይ ደም አጥንት እንዲሆን ከመፍቀድ መፍረስ አለበት። ሉዓላዊነት ድንቄም አልቀረባቸውም!? የማያውቁትን ሕግ ባይዘላብዱ ጥሩ ነው! ምነው ሸዋ አልበዛም!?
@afeweld5291
@afeweld5291 2 жыл бұрын
ይህ ሰው በጣም ጥሩ ግንዛቤ ያለው ጎበዝ ተንታኝ ነው። ስለ ኤችአር፷፮ የሰጠው የመጀመሪያ ፍረጃ የተሳሳተ ነው። በስተመጨረሻ ሊያሻሽለው ሞክሯል፣ ይህ የዜግነት መለኪያ ቅፅ አደለም!። በጣም ችግር ውስጥ የከተተን የዚህ ጨቅላ አብይ የሚባል ሰው አመራርና የሚናገራቸውን የሚፅፋቸውን ኤምባሲዎች እየተረጎሙ ሊበቀሉን ስላሰቡ ነው። የነቀዘ ስንዴ ይላል፣ ከተማ በሥርዓት ሳይመራ አፍሪካን በገዳ በመደመር እለውጣለሁ ይላል ወዲያው ጥንታዊ ወዳጃችን ኬንያ ከዳችን። ፲፫ሚሊየን ፆም አዳሪ ነጠላ አልባ ድሃ ይዞ ስንዴ ማሳ ላይ ለአፍሪካውያን ኩታ ገጠም እርሻ እስተምራለሁ ይላል፣የአመጋገብ ሥርዓት ቀይሩ ፋሶሊያ በጨው በልታችሁ ውሃ ጠጡ ይላል፣ ከተሞችን ከበሻሻ እኩል የስበት ማዕከል እንዳይሆኑ፣ አፍርሶ ሕዝብ መውጫ መግቢያ አሳጥቶ፣አፈናቅሎ አስርቦ ፣ ዘመትኩ ጨረስኩ ብሎ እሱ ከደሙ ንፁህ ነኝ ይላል፣ ጌታዬ ዲያስፖራውም በጎረቤቱ ላይ ይሞላፈጥ ይሆን እንጂ ጎረቤቱን አያበላም፣ ማዕቀቡ ባለሥልጣን ጉዞ ስለማያደርጉ ላልከው ቀጥሎ ቤትና ባንክ መውረስ ይመጣል፣ ከውስጥ የሚበላው ያጣ ትውልድ አሜሪካንን ይበላል!? ይህ ሕግ ትንሽ መሻሻል ተደርጎበት መፅደቅ የግድ ነው ሳይፀድቅ ይህ መከረኛ ከሞቱት በላይ ከቆሙት በታች የሆነ ሕዝብ ምን ነበረው ምን ይቀርበታል? ጉድ እኮ ነው!?
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 2 жыл бұрын
ክፋ ገረቤት አንተ ራሥህን እድትችል ያደርግሀል
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ያለፈው አመት አገሬ ነበርኩና ወተት ስጠይቅ ወተት እንደሌለ ለአይንም ከአየን ቆይተናል ከሳውዲ የሚመጣ የታሸገ ወተት ነው ያለው ተባልኩ አዎ አየሁትም ከሳውዲ የሚመጣ ወተት ኢትዮጵያከሳውዲ ወተት?የሚያሳፍር አንገት የሚያስደፋ ጉዳይ ነው
@amsaldawit9672
@amsaldawit9672 2 жыл бұрын
ሰላም የኛ ሚድያ ጥያቄ አለኝ ጎበዜ ሲሳይ ጠፍቷል ምክንያቱን እባካችሁ ንገሩን
@ritatafesse4995
@ritatafesse4995 2 жыл бұрын
Asafarew Ante nehi denez
@dawitwoldeyesus5547
@dawitwoldeyesus5547 2 жыл бұрын
I like your program please cut your long add music
@tarekgnayalew2121
@tarekgnayalew2121 2 жыл бұрын
Abby Ahmed ager Aferash narcissistic ebid new
@amazingboskoy2836
@amazingboskoy2836 2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ና እንጂ ስቲ አጣፍተ ንገረን የነዚህን ገገማ መሪዋች
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 2 жыл бұрын
ደላላ፡መር፡ኢኮኖሚ፡ተመችታኛለች
@endelebumanyazewal9974
@endelebumanyazewal9974 2 жыл бұрын
Eree Niguse yet tefa beselam new
@eritrearedsea5482
@eritrearedsea5482 2 жыл бұрын
Eritrea had worked since 1993 as policy food security that is why more than 700 dam constructs now going to transfer into modern Agriculture.
@sebleabebe8722
@sebleabebe8722 2 жыл бұрын
What happened to Ato Nigussie? Pls take care of himself.
@kumsateshome4827
@kumsateshome4827 2 жыл бұрын
ኧረ ተዉ አስከ መቼ ነዉ ግን የሰዉ አፍ እያጠበቀቹ አያወረ ትኖራለ የምግብ ዋስትና ከረስ ይጀምራል ጎበዝ ብር ስለ አለ ገዝተቶ መበለት አይደለም what you think you live bro succeess start from plan but need high price
@jossyb8998
@jossyb8998 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ not ኢትዮፒያ!!
@diboradibora5573
@diboradibora5573 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማንኛውም አረብ ሃገር ስጋና ዶሮ እርካሽ ነው ።
@ferhanziyad3328
@ferhanziyad3328 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ ትችት ብቻ ትንሽ እንኳን አይቀፍህም?
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Sigaw bemulu le Areb new yemelak !! ye Ethiopia Deha be amet siga aybela !! or be 5 amet !!!!
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 жыл бұрын
አቶ ንጉሴ በጣም አከብርካለሁ እወድካለሁ ግን ማአቀቡ መጣል አለበት አማራ እየሞተ የምትኖር ሀገር በአፍጢሞ ትተከል የአማራ ሞት ክላሲካ መሰሎት ቁጭ ያለ ህዝብ ይቅመሳት ለአማራው ከዚህ በላይ ምንም ሰለማይመጣ ይጣል
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 2 жыл бұрын
HR 6600 እንኳን ብዙ ስው ምን እንደሆን አውቆታል
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
Nigussin WELEDU?
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
እቶ ንጉሴ በፊት የነበረህ አጠቃላይ ትንታኔ በጉጉት ነበር እምጠብቀው ከተወስነ ቡሀላ ከፍተኛ ጥላቻ ለዴክተር አብይ ባጠቃላይ አሁን በቅርብ አቅራቢውም ተራ unprofessional እሱም እራሱ አንተን ያስደስተ መስሎት ይሁን አላቅም ባጠቃላይ የኛ ቱዬብ እንደ መጀመርያ አይደለም አገር መገንባት በህብረት ነው please አቶ ንጉሴ positive thoughts ብታካፍለን መልካም ነው ሁሌ ስለ ዶክተር አብይ negative ነገር ነው እምስማህ please if you don't mind we need to hear positive things
@fk3365
@fk3365 2 жыл бұрын
27 ዓመት አገር በታመሠችበት ያልተለወጠ ማንኛውም ነገር ለውጥ አይጠበቅም : ግን ይኸ ሥንዴ ለተራቡ ወገኖቻችን መቼ ነው ደርሶ ህይወት የሚታደገው ? ከልመናሥ አሁን አገሪቷ ላይ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ማን እያመረተ ነው ከረሀብ የምንወጣው ። ገበሬው ምን እየተደረገና በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው ? አምራቹን ዜጋ እየተንከባከብነው ነው ? ህይወቱንሥ ታድገውታል ? ድርጊቱን ክንውኑን ለማየት ግን እንደ ሰማይ የራቀ ይመሥለኛል ። ዋናው ነገር ባሥቸኳይ በረሀብ እያለቁ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ለማትረፍ መፋጠን ቢቻል ።
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 2 жыл бұрын
*አቶ ንጉሴ እንኳን ደህና መጡ ፤ ትንታኔህ ፣ እውነት ላይ ያተኮረ ሚዛናዊ በመሆኑ እንኳንም ለአድማጭ ይቅርና ሰሚ መንግስት ቢኖር ለእራሱ ለመንግስት ግብዓት ሰጭ ነበር ።*
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 2 жыл бұрын
Hr6600 yefirem ethiopian aliliwem new yalichute safari ethiopian malite manew emimotew Linate terarna maretu new enda asifar nachew
@shmesadienmahammed8242
@shmesadienmahammed8242 2 жыл бұрын
It is not difficult to secure food requirements of our nations.eg curently if 10,000,000 people are in need of Aid the annual cerial requirements of single individual to get 2000 killo calory per day is 1.8 quantal and the total requirements for ten million is around 18 million quantals . so if we are increasing cualtivable land by 360,000 hectars and its productivity reachs 50 q/hectars so we can easily achive this goal (if we are working togther ) thanks brather for your analysis.
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ye Sindew Masa, Megomalel gin yasiqal ,,kkkk Girid Geleba Bekeftut Telba !! yeluhal yehe new
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
When you are weak, you will be jumping stone.
@meinliebe3454
@meinliebe3454 2 жыл бұрын
HR 6600የኢትዮጵያን ህዝብ አይጎዳም ለመንግስት ግን ይጎዳዋል ለሚፈናቀለዉ ለሚገደለዉ ለሚታሰረዉ ኦሮሞ ክልል ለተገደሉት ተጠያቂ ነው የዉጪ እርዳታ ዶላር ይቀርበታል
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 2 жыл бұрын
የኛ ሚዲያ ታሥታው ሣላችሁ ለምኘ ይሳካልኛል ውጭ በወጣሁ ቁጥር ይዤ ነው የምመጣው ያሉት መልመና የመኖር ልምንድ ማሥተማራችው እኛጋ እሥራኤል መተው በነበረ በት ጊዜ ጠቅላይ ምንሥቴራችን ቢናሚን ናታኒሁ መሪ ማለት የህዝብ ተገዥ መሆናችሁን ታሣቢ አድርጉ ብለው መከረዋቸው እደተመለሡ ሠምተናል ከመለመን አመራርን ማሥተካከል ለማለት ነበር ምክሩ
@TY-wk4id
@TY-wk4id 2 жыл бұрын
HR 66 Ema Le ETHIOPIA Hezb Betam Tekame New NGUSE Ezehga Atratrkegn ........... Betam Ye Ethiopia Balsltan awo Tetkame Ayhonum Atnteh Awra Bebkule Akbareh Adnakeh Negn Ezhga Gen "Abi" Agegnehnde Yatratral Gezew .......Sentun Asastwalna Ebakh Arem Bezusew Yadmthalna.
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
Did you read HR6600?
@selamhaile4267
@selamhaile4267 2 жыл бұрын
H R•6600 ኢትዮያን ይጎዳል የሚል አንድ ነጥብ አንሳና ተች አገሪቱ እንዲህ አዝቅት ውስጥ እንድትገባ የሆነችው ጭፍን እንደአንተ አይነቱ ጥራዝ ነጠቅ ሉዘር ነው ደግሞ ሌላውን ሰው ሉዘር ይላል እንዴ?
@user-xc7tr5id4z
@user-xc7tr5id4z 2 жыл бұрын
የገረሙኝ ስለ HR60... አንተ መደገፍህን በቃል ጥንካሬ ስትገልጽ፡ አንድ ነጥብ ስለ HR60... እንስተህ እንዲህ ስለሆነ ነው፡ ወይም በነዚህ ነጥብ እንጎዳለን በማለት የአዋቂ እንደበት ሳትተች ፡ ተቃዊሚውን ማጥላላት ባዶ ትንተና ሆኖብሀል። ካንት እንዲህ ዓይነት ባዶ ትንተና እልጠብቅም ነበር።
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
Enyem germognal 🤔🤔🤔
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
Ebede MENGEST .... really Shame on it......BETAM YAMAL .....
@enactfaa
@enactfaa 2 жыл бұрын
አይ አቶ ንጉሤ ልፋ ሲልህ አፍሪካ ተፈጥረህ ትቃጠላለህ።ፕሮፌሰር መስፍን እንደዚህ እንደአንተ እድሜያቸውን ሙሉ መሰዋእትነት የከፈሉት ገልቱ ሥርአትን ለማረቅ ነው።ግን ሰሚ አላገኙም።
@habtamnashebayane4257
@habtamnashebayane4257 2 жыл бұрын
አስመሳይ ሌባ ደግሞ ምን አድርጎ ላመለስ ሔደ የችው የቀረችውን አድርቆ አንድ ያቀዳት ተንኮል ትኖራለች ያችን አመቻችቶ ለቦቲያሞቹ ሊሰጥ ይሆናል
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 2 жыл бұрын
HR 660 ኢትዮጵያን እንደሚጎዳ ምንም አያጠያይቅም ሆኖም መንግስት በያዘው የዋዠቀ አቋም ና መንግስታዊ መፈናቀል ጭፍጨፋ ግድያ ህዝቡ በውጪ እንደሚኖር ሰው በመንግስት ላይ ባለው ቅሬታ ምንም ዓይነት ተሳትፎ ማድረግ አቁሟል በእውኑ ያሳዝናል ሀገራችን ግን በሸምቀቆ ውስጥ መግባቷ ነው ዓይናችን እያየ
@gebredemsis
@gebredemsis 2 жыл бұрын
አንተ ጠግበህ ስለምታድር ነው የስንዴ ችግር ያልገባህ ምንአይነቱ ወጠጤ ነው ባካችሁ ማፈሪያ ጋጠ ወጥ ግለሰብ ነው
@emebetworku6460
@emebetworku6460 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር መተቸት እውቀት አይደለም ዘገምተኝነት ነው: ይህ ስንዴ ሲደርስ ይህ በረሀብ የሚሰቃይ ወገናችን ይመገበዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሌ የሚተች ሰው አዋቂ ይመስለዋል ግን አይደለም የማገናዘብ ችግር ነው: 7ቀን ካሜራ ፊት ቁጭ ብለህ ትተቻለህ እስቲ አንተ ምን ሰራህ? ለተራበው ህዝብ አስተባብረህ ምግብ አቀረብክ? በጦርነት ለተፈናቀሉ ምን አደረግህ? በጦርነቱ ተጎድተው በሆስፒታል ያሉ ምን አደረግህ? ... ማውራትና መስራት ለየቅል ናቸው: በህወሀት ጊዜ የማታደርጉትን በዶ/ር አብይ ዘመን በነፃ ሚዲያ ስም ለህዝቡ ትምህርት የማይሰጥ ትችት የትም አያደርስም: እኔ ለሀገሬ ለህዝቤ ምን ሰራሁ???
@nuriaendris934
@nuriaendris934 2 жыл бұрын
ግራ አታጋቡና እንዴ! የአማራ ተወላጅ ሆኖ HR 6600 እደግፋለሁ የሚለው ግራ ከመጋባት ነው ምክንያቱም በስልጣን ላይ ያሉትን ፅንፈኛ ባለ ጊዜ ነን ባዮችን ተጠያቂ ያረጋል ከሚል እሳቤ ነው ሊፈረድባቸው አይገባም የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ እየታረደ ከሀገሩ እየተፈናቀለ እየተሰቃዬ እያዬ ልቡ ያልደማ ኢትዮጵያዊ ቢኖር ከገዳዬቹ ወገን ያሉ ብቻ ናቸው። ባለስልጣኖቹም ቢሆኑ ይሄን ግፍ ሊያስቀሩለት አልቻሉም ይባሱንም ሲያስተባብሉ ሲሸፋፍኑ ነው የሚታየው እና እነዚህን ዜጎች መርጠው ባልተፈጠሩበት ማንነታቸው ሲሳደዱ ማየት ልብ ያደማል እሺ በምን እናስቀር ይሄን ሰቆቃ? ቢያንስ ተጠያቂነትን ፈርተው በደንብ ቢያስተዳድሩ ከሚል እሳቤ እንጂ አማራ ከራሱ በፊት ለሀገሩ አንገቱን ይሰጣል። ማእቀቡ ኢኮኖሚያዊ ነው ሰው በሂወት በሰላም መኖር ካልቻለስ?
@solomondesta6870
@solomondesta6870 2 жыл бұрын
ቀባጣሪ ባለፈው እደግፋዋለው አላልክም ቀዳዳ
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 жыл бұрын
Those words ,those analyses are very concrete, very strong. We must check up,sort out our says,what we are doing.We must see our Natural Land manipulation.the Natural Land is in the hands of few concerned individuals those State administration Leading person.We must observe other ways,alternatives how we use the Natural Land.We must induce productive generation.unless we step by step persish from the Natural Land our youngsters will be immigrant flood to other Country.Our System is repulsive to one another we like groupings,etc,Those races players,those extrimists,rebels inducers,those religions dessiminators,those fragmentations of Natural Grass Roots into pieces by provinces,small Countries the Custody/prisions for the Natural Grass Roots but the few groups business power manipulators, various actors ,clever masters from the externals and from the Home Country all concerned individuals ,those various intelligences,Rebels leaders,those extrimists,Races,Religions,Provinces,Languages,etc by those names they subdue/ controll all matters in the Natural Land,the Natural Gass Roots,the Natural Resources,the States Organizations,Religions,Organizations,Various Public survices Areas,those Bank Systems,all matters,they induce and agravate problems in various forms from one step to other in very systemic ways.They do their jobs.But we live in suffering on the Naturally Generous Holy Land
@marthatesfaye3778
@marthatesfaye3778 2 жыл бұрын
የምስራቅ አፍሪካው ተንታኝ ምነው ምግብን ጠሉት አንድ ቀን ሳይበሉ መዋል ይችላሉ ? ወይስ ግለሰቦችን በግል ጥላቻ ወይም ቅናት ምክኒያት ከተማ አጸዱ ስንዴ ማሳ ጎበኙ ዘላለም ትችት ብቻ እርሱወስ መቸ ይሆን በተግባር አንድ ቁምነገር ፈጠራ ሰርታችሁ ደሀውን የምትረዱት ?ወይስ ጠ/ሚ ብቻውን እየለፋ የድሃውን ሳይሆን እንደናንተ ያሉትን ኑኡስ ከበርቴ ፍላጎት እንዲያሟላ ነው ፍላጎታችሁ ጋዜጠኛው ምንም አያውቅም ስደብ ተብሎ ከሌላ ቡድን የተላከ ነው ሥራ ሥሩ አሁን የምታወሩት የ60ዎቹ ፖለቲካ የስልጣን ሽኩቻ ነው
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 2 жыл бұрын
ወሬ ወሬ አያስጠላክ እዴ አይዞ ስንዴው ደርሶል ትበላለ
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 2 жыл бұрын
Denez besemaye lame alegh new. Wenete ayewatelehem yesewe bela zer
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
Fitsum, he is Abiy's C... he will soon flash him down the ...
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 жыл бұрын
አቶ ኑጉሴ እንደ እርሶ አይነት ሙእር ሰብስበው ኢትዮጵያ ተርክባቹ አስተዳድሩልን ከዚህ ከቱ መሪ
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
😀😀😀
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 жыл бұрын
ይሔ ሰውዬ ጤነኛ ነው??? ያለ complain ሌላ ነገር አያቅም ? ለተቀማጭ ሠማይ ቅርቡ ።
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
ስንዴው መመርቱ አይከፋም ውንድሜ
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 2 жыл бұрын
*ትክክል ነህ ስንዴ መመረቱ አይከፋም ወንድሜ (እህቴ) ግን የሚመረተው ስንዴ ለማን ነው ? አምራቹ ጠ/ሚ እመራዋለሁ ለሚለው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሰለኝ ? መጀመሪያ የሰዎች መኖር ይቀድማል ፣ ከእንስሳም በታች ሰው በቁሙ እየሞተ ፣ እየተቃጠለ የሚበላበት ዘመን ላይ ስላለን ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ ይሰጥ ዘንድ ነው ፤ ትንታኔውም ይህን ያመላክታል *
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 жыл бұрын
@@yitbarekaltaye4899 kkkkkk ምን አይነት ቀፎ ነህ ጃል ስንዴው ይመርት ማለት ከዝር ጋር ምን እገናኘው? አማራ ተብዩች እራሳቸሁ ለገንዝብ ብላችው ስንቱን መንገድ እያሳያችሁ በጦርነቱ ግዜ ስንቱን ስታስግድሉ አልነበር እንዴ? አሳፈሪዎች
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
@@user-cj1ds8dn7x በትክክል ከሁሉም በፊት የሰው ልጅ ህይወት ይቀድማል
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 жыл бұрын
አቶ ኑጉሴ ተረቱን እኔ ላግዛት ክክክ ክፉ ጉረቤት እቃ ያስገዛል
@BRAKES226
@BRAKES226 2 жыл бұрын
Abey shemeles taey ezhe leba jowet oneg Ormoma mewged alebet Ethiopian adnkrot ezhe bada Hitler dedb nazi must go
@fatumaadem2634
@fatumaadem2634 2 жыл бұрын
Stop talking nonsense people of tigress are hungry
@danielzKebena
@danielzKebena 2 жыл бұрын
Kotet media, everything you talk is boring and negative
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
Dan, Demonstrate to me, give me a clue, and then I will trust you. Declaring that everything is boring without mentioning the boarding point is ineffective. What is the point here? NEFT NEGERE NEHE. WoW!!! Ethiopia?!
@danielzKebena
@danielzKebena 2 жыл бұрын
@@addisalemu7497 well I wouldn't even attempt to respond to your question as you seem one of these ignorant no schoolers. Go get some basic education and change yourself than cursing here
@munamuna2128
@munamuna2128 2 жыл бұрын
ወንድሜ ንጉሱ ሁሌ አድናቂህ ነበርኩ በዚህ ግን አልስማማም በ HR 6600🤔 ምን እያሉ ነው ከቻሉ ያንብቡት ተተርጉሟል ማዕቀብ ቢጥሉ የሚመለከተው ለወንጀለኞች ለገዳዬች ለአራጆች እና በመንግሥት ለሚደረገው ጭቆናና መጥፎ ስራ ህዝብ ላይ የዘር ጭፍጨፋ ያስጠይቃቸዋል☝️ ሌላው ለኦነግ የሚያስታጥቁት መሳሪያ መንግሥት ስለሆነ ትክክል አደለምና ያስቀጣዋል! HR6600 ለዛ ነው ያምብቡት የምለው በግምት ባያወሩ!!! ምስኪኑ ገበሬ መች አረፈ እያዩት ሲሠደዱ በኦሮሚያ ሲታረዱ እርጉዞች ሆዳቸው ሲቀደድ 🔪🗡 ሽማግሌዎች ቤት ዘግተው በእሣት ሲያቃጥሉዋቸው🔥በወለጋና ቤንሻንጉል 😭😭😭4 አመት ሙሉ እና? 1.3ሚሊዮን ተፈናቃዮች በአማራ ክልል አሉ መንግሥት ጎበኛቸው???ስለዚህ ሳያውቁ ባያወሩ ነገ ያፍራሉ! ወይም ለመንግሥት እየተከላከሉ ይሆን🤔🙄😏 መንግስት 🤏 ትንሽ መቆንጠጥ አለበት!!!🙏 ወይም ወደ ውስጥ ለመመልከት ጊዜ ያስፈልገዋል or ለማስተዋል ። እግዚአብሔር አገራችን ሰላም 🕊ያድርግልን 🙏🙏🙏 ሌላው አቶ ንጉሱ በአብይ አህመድ ትከሻዎት አላስነኩም(ቸብ) አደል🤔 አደራ እንዳያስነኩ 🤲 ከሆነ የእሡ ተከላካይ ነው የሚሆኑ 🤔😉😃
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
Yemigodawe Dahwe newe munite. Teye Beneatesh.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
ተጠያቂነት እንዳይኖር መለፈፍ ትችላለህ በተከፈለህ ልክ: ግን ለታረዱ ግፍና ሰቆቃ ለደረሰበት ጠቅላዮቹ ተጠያቂ ይሆናሉ ተወደደም ተጠላም:: አስመሳይ አጭበርባሪ ራስ ወዳድ ቀጣፊ ሰዉ ነህ:: ቀዳዳ ቱሪናፋ እንጂ ተንታኝ አይደለህም:: ቅራቅምቧም ሆዳም ያንተ ቲቪ ነዉ እንዴ::
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 жыл бұрын
የኦሮሞ መንግስት አገር ማፋረስ እንጂ ሰው ማረድ ደም መጠጣት እንጂ አገር መምራት ዜሮ ናቸው ።ለህውሀት ያስረክቡ ። ኦሮሞ መምራት አይችልም አበደን።
@geremewdesta4973
@geremewdesta4973 2 жыл бұрын
ምን ትቀባጥራለህ የአብይ መንግስት እኮ አማራን ሆን ብሎ እያስጨረሰ ነው ስለዚህ HR6600 ሲያንስ ነው
@taborhenok401
@taborhenok401 2 жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬን አድምጠኸዋል ? ይሄውልህ ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/f2e4l4qcZZ13e6M
@MrAbiybirye
@MrAbiybirye 2 жыл бұрын
በወያኔ ዘመን ሁሉ ማዕቀብ ሲደገፍ አልነበረም? ሀገር ያኔ አትጎዳም ነበር? አቶ ንጉሴ አውቃለሁ ካሉ ጉዳቱን እንደማስረዳት ደገፍን የሚሉትን ዝቅ አድርጎ መናገር ያሳዝናል:: ሁሉም ተንታኝ ነይ ባይ ማስረጃውን ይዞ በfact ላይ የተመሠረተ ማብራሪያ ሰጥቶ እንደመሞገት እኔ ካልኩት ተቃራኒ የሚናገሩ ሰዎች እንዲህ ናቸው እንደዛ ናቸው ብሎ ስም መስጠት በጣም ደካማ የሆነ አመለካከት ነው:: ብዙ ግዜ ጥሩ ያብራራሉ አቶ ንጉሴ እዚህ ላይ ትንሽ ከሳቸው የማይጠበቅ አስተያየት ይሰጡ ይመስላል::
@fasilo4852
@fasilo4852 2 жыл бұрын
ፈንዳ!!! I live in Ethiopia and I FULLY support Resolution HR6600!!
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
WoW. Interesting. HR6600 is not good for Ethiopia.
@jessicajone2229
@jessicajone2229 2 жыл бұрын
HR6600 መሆኑ ጥሩ ነው ለምን ? ትግራይን አማራን አፋርን እየገደለ ኦሮሙማን ለመፋጠር የሚራራጥ ገዳይ መንግስት ነው ያለው።
@gosayeshambel7393
@gosayeshambel7393 2 жыл бұрын
አንተ እርር ምርር ስትል ማየት የመንግስት ትክክለኛ አቅጣጫ መሆኑን ስለሚያስረዳ ደስ ይላል። ስንዴን ማምረት የሚያስወቅስ ከሆነ መታነቅ ትችላለህ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንዴ ሲምረት የመጀመሪያው እንደሆነ ካንተ ውጪ ምስክር የለም መቼም...የሰጠሀው አስተያየት የመሰለህ ግን አንተ ምን ያህል ቀፎ እንደሆንክ ከመናገሩ ውጪ ሌላ 3 ምስክር መፈለግ አያስፈልግም፡፡ ምግብ ብላ ከዛ ትንሽ ደህና ማሰብ ትችላለህ፡፡
@helinaayele7773
@helinaayele7773 2 жыл бұрын
ሁሌም አስተያየት ሳነብ negative መልስ የሚሰጡት ከሁለቱ ብሄሮች አንዳቸው ናቸው። ምነው አሜሪካ ስቴቶቿን አንድ አርጋ አለምን የምትመራው ...እንደኛ ሀገር ያሉትን ብጥቅጥቅ አርጋ ከፋፍላ የሷን አገር የምትደጉመው ምን ያህል መንግስታቱ ለአገራቸው አርቀው እንደሚያስቡ ነው። እኛስ ለአገራችን ማሰብ ማስተዎል ብልጥ መሆን ነገሮችን አስተውሎ ማየት ለምን ተሳነን??? አለመታደል ሆኖ ሁሉ ነገር እያለን የሌለን ባለመደማመጥ ተያይዘን ገደል የምንገባ ህዝቦች ሆንን። እስከዛሬ የየትኛውም ዘር ሳያልፍለት ስለምግብ እናወራለን። የደሀ ደሀ ሆነን እንኖራለን። የሰው ልጅ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው ፍጡር ሆኖ አንዱ አንዱን ንቆ ይኖራል። በመሰረቱ ሰውን የናቀ ራሱን ናቀ...በአምላኩ ፊት። ይሄ ነገር ቆሞ የቱ ጋ ነው ስህተቱ ብሎ ጥግ ድረስ መነጋገር የሀሳብ ልውውጥ ያስፈልጋል። እሱ ደግሞ ካቃተን ደፍረው የሚነግሩንን ነገር atleast ጆሮ ሰጥቶ ማስተዋል ያስፈልጋል። ካጠፋሁ ይቅርታ መቸም ጥላቻ ማንንም የትም አያደርስም።
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
Really? How much ስንዴ did you imported? My dad is Oromo. You are so kind. trust me STENKEREFEFU AMHARA WILLTAKE IT OVER. let them do it 1000000000.... years
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w 2 жыл бұрын
ቁጭ ብሎ ወሬ መደለቅ ማንም አያቅተውም አሞሌ በሰው እጅ ያምር ሲይዙት ያደናግር ይላል ያገሬ ሰው ወሬኛ ነገር ነህ የአብይን ጦስ ውሰዱ አብይ የሰራውን ማንም አልሰራውም ።
@bekelebekele3756
@bekelebekele3756 2 жыл бұрын
ቀዳዳ ወይ ገብተሕ አልሰራሕ ወሬ ብቻበወሬ አገር አይለወጥምእየመረረሕ ዋጠው አቢይ አይናቹ ደም እየለበሰ ይነዳችሗል ምድረ በጥራቃ ሑላ ወደዛ ሒድ
@Dawit12
@Dawit12 2 жыл бұрын
ከሚደግፉት እና ዋና አስተባባሪ እኔ ነኝ 100% እናሳካዋለኔ አንተን ብሎ የፓለቲካ ተንታኝ ተከፋይ ድስት ላሽ እጅ አስታጣቢ ነህ🤑🤑🤑👎👎👎
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
የትግሬ ጥላቻው ተሻለህ???😀😀
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 2 жыл бұрын
Tigrey sew new enda? Animals
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
@@tsedeykassa5300 😀😀😀
@tegegn2
@tegegn2 2 жыл бұрын
yetgere setel tikekelagnawn sewu mesemat atewodum
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 жыл бұрын
የዚህ የስውየ ቅናት በምንም እማይገለፅ ነው አይ ሆዳም ነህ የበታችነት ስሜት እያስቃየህ ነው በመለስ ዘመን እንደዚህ አፍህን አከፍትም ነበር ክፍታፍ ኢትዮጲያ ካልሆንክ ኬንያ ሂድ እንከፍ መንግስት ምን ሀገርን ለይተህ የማታቅ ደደብ
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
ቅናት ? Of what? LEMEN EWNET TENAGRE NEWE?
@addisalemu7497
@addisalemu7497 2 жыл бұрын
Nefte
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 6 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
የ"ከንቲባ ታናሽ ወንድም" ታሰረ!   ሞትና ምርኮ ቀጥሏል!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.