"የሰንጋተራ ትዝታዎች " ትዝታችን በኢቢኤስ/Tizetachen on EBS SE 19 EP 6

  Рет қаралды 23,482

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@tigistgidey1438
@tigistgidey1438 Жыл бұрын
Oh my God ሰንጋተራ ሰፈሪ ባለ ብዙ ታሪክ። ሰንጋተራ የምግብ አዳራሽ ብዙ ትዝታዎችን ቀሰቀሳችሁብን።
@teddyseyoum6058
@teddyseyoum6058 3 жыл бұрын
የሰንጋተራ ቡናቤት ባለቤት ልጅ ነኝ ደስ ሚል ትዝታ ነው
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 5 ай бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ሳየዉ ዘመድን እንደ ተነጠቀ ሰዉ አስለቀሰ ቀኝ እትቡታችን የተቀበረባት በጣም ደሳለኝ የሰፈሬ ልጅችን አየሁ እነጉልማን ሌሉችም ብላችሁበት ሰላም ሁኖልኝ የአገሬ ልጁች
@FanoGeresuDuki
@FanoGeresuDuki 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልቤን ደስ አለው። ሰፈሬ እትብቴ ሰንጋተራ ኑሪልኝ።
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትዝታችንን ስለቀሰቀስልን🙏🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ዋው ሰንገታራ ዲያፍሪክ ደስ ሲል። ደስ የሚል የሰፈሩ ታሪክ። ሁሉ ሰው ሰላም ቢኖር። ሀገራች ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ። ደስ ስትሉ እግዜር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወገኖቼ። ስላነሰ እና ስለበዛ አደለም መተሳሰቡ ነው ዋናው። ቀጥሉበት። እናመሰግናለን ዮኒ🙏
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰፈር ነዉ ተባረኩ ቀናሁባችሁ ለሌላዉም አርዓያ ናችሁ
@zewdugobena5013
@zewdugobena5013 3 жыл бұрын
ሰንግዬ ምርጥ ሰፈር ዋው። ምን አይነት ልብ የሚነካ ትውስታ እኔ ባልወለድበትም የልጅነት እድሜዬ በጓደኞቿ የተነሳ ሁሌም ሰንጋተራ ነበር ዬናስ ከበደ ምርጥ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ
@shewayefekadu1780
@shewayefekadu1780 3 жыл бұрын
ሰንጋተራ ❤❤❤ ደስ የሚል የልጅነት ጊዜዬን ያሳለፈኩበት ሰፈሬ
@genetkebede7867
@genetkebede7867 3 жыл бұрын
ጉልማ!!የሰፈሬ ልጆች ስላየኋችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ የፍቅር ሰፈር በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ!እራሳችሁን ጠብቁ!
@fregeremew7463
@fregeremew7463 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ብሔር የማናወቅብሽ ደሀ ሀብታም የማናወቅበት ልዩ ልዩ የደሀ ሰፈር
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እኳን አደረሶት እኳን ተወለዱ እናታችን መልካም ልደት🎂🎂🎂
@iloveyou_mama5778
@iloveyou_mama5778 3 жыл бұрын
ሰንግዬ ውድ የሰፈሬ ልጆች ኑሩልኝ የተወለድኩባት ያደኩባት እምዬ
@Ahlam-xd8mr
@Ahlam-xd8mr 3 жыл бұрын
I can’t believe I get to see Etyea mamitae and yeshe. I believe the sebele too. born and raised until i left home. shafie my great uncle. i feel nestalgic watching these clips.Thank you :)
@mohammedomar9178
@mohammedomar9178 3 жыл бұрын
Ty
@danielmekonnen4087
@danielmekonnen4087 3 жыл бұрын
እትብቴ የተቀበረባትን ሰንግዬን እና የሰንጋተራ ሰፈር ልጆችን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ተስማምቶዋችዋል ያራዳልጆች ክፉ አይንካችሁ ግን አንድ ቅር ያለኝ ነገር ዋናው ሰንጋተራ 52 ቀበሌም ነበር ግን ምንም ስለ 52 ሰውም ሰፈርም አልሰማሁም አላየሁም ጉልማን ብቻ እርግጠኛ ነኝ ሌላ ፕሮግራም እንደሚኖር ሁላችሁንም ስላየዋችህ ደስ ብሎኛል ሰላም
@ቦሌአሠለፈችማርያም-ሠ7ሐ
@ቦሌአሠለፈችማርያም-ሠ7ሐ 2 жыл бұрын
ኧረ አሉ
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ዮኒ ማኛ እንዳልልህ ያንስብሐል ፣ ዮኒ የኛ ብልህ መላው የሸገር ልጅ ይሰማማል ብይ አሰባለሁ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
👌👌👌
@yocity9533
@yocity9533 3 жыл бұрын
ሰንጋተራ I love sengatera thank you EBS
@teshaladisa6497
@teshaladisa6497 3 жыл бұрын
I am happy about story Ethiopia😃😃👈
@samiyaibrahim2983
@samiyaibrahim2983 3 жыл бұрын
Sengeye sefete❤❤❤
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
ሜሪዬ አብሮአደግ ጒደኛዬ... በጣም ደስ ትላላቹ
@abrish338
@abrish338 3 жыл бұрын
ሰንግዬ ውዷ ሰፈሬ ያራዶቹ የታታሪዎቹ የጎበዞቹ ሰፈር ♥♥♥
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
I miss my city and my people....💚💛❤
@hamnaraimondi6569
@hamnaraimondi6569 3 жыл бұрын
ምን ግዜም ስንግዬ አምላክ ይጠብቃችሁ
@iloveyou_mama5778
@iloveyou_mama5778 3 жыл бұрын
እትዬ ማሚቴ እረጅም እድሜሰንልዬ የሺዬ በጣም ደስ ትላላችሁ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እኳን ሰላም መጣክልኝ ምርጤ በጉጉት እኮ ነው ምጠብቅህ የድሮ ትውስታ እኮ አይረሳም ያ ግዘ ተመልሶ ቢመጣ ምን ነበረበት
@yohannesabraham2747
@yohannesabraham2747 3 жыл бұрын
የኔ ሰፈር ሰንጋተራ
@hamnaraimondi6569
@hamnaraimondi6569 3 жыл бұрын
በጣም የምታኮሩ አንድ ቀን ከእናተ ጋር አከብራለሁ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 3 жыл бұрын
i am happy to see Samson my friend, Gulema the younger one and terefe .... solomon from Germany
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
Mitchel cotts, amistegna, gomma kuteba, meteorology, meda garage, ethiopia ermija school.....kifle sega bett
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
Thank you Yoni seferachnn endnastaws sladeregken
@makilyatmakilyat7533
@makilyatmakilyat7533 3 жыл бұрын
እምዬ ሰንግዬ ሰፈሬ❤❤❤❤
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
በርታ ዮኒ ጥሩ ነው ወደዋላ መመለሰ እንማርበታለን
@esayastesema449
@esayastesema449 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር ግን ማህበሩ ያሠራው ቲ ሸርት ለምን በአማርኛ ፊደል አልተደረገም ለታሪክ ጥሩ አጋጣሚ አመለጠን።
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ዮኒዬ😘
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- 3 жыл бұрын
YONI BRO. every time I see your program I am filled with tears of Joy. I am big fan of yours. Can you do a program for 24 sefere. May God Bless you Yoni.
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Sure besesta
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
It's sad how much changed the past 30 years... so many history being destroyed and it doesn't feel the same anymore
@ZionTigest
@ZionTigest 3 жыл бұрын
ሰንጋ ተራ ሰፈሬ 😘😘😘
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ጥሩ ሰፈር ነው አረ ጎበዞች አልተበተኑም
@sufianmohammed2761
@sufianmohammed2761 3 жыл бұрын
Yoni, doing a great job so far really like your show specialty in senga tera I had a lot of memories those areas when I was child Goma kuteba, park hotel hopefully you got something part 2 about senga tera.......thanks!
@Teyiba-m4g
@Teyiba-m4g 5 ай бұрын
Yes it's true a lots of memories.
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ውይ ጀመረ የምወደው ፕሮግራም EBS ይመቻቹ
@tsigezeirhun7150
@tsigezeirhun7150 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተመሰከረለት በህብርትየሚኖርበት ሰፈር ሰንጋ ትራ ሳምሶን የአዜብ ወንድም
@hanaswetty1097
@hanaswetty1097 3 жыл бұрын
ሰንግዬ ሰፈሬ ያደኩብሽ የተወለድኩብሽ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
I recognize only Samson, Terefe and Dagnu
@biyaakonajiraadhuka3266
@biyaakonajiraadhuka3266 3 жыл бұрын
I like Sankelba restaurants birds eye view sitting upstairs looking down to Stadium, even you can see plane takeoff and landing from bole airport
@rahmarahmaa3351
@rahmarahmaa3351 3 жыл бұрын
Sengatera ye fikir sefire
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 жыл бұрын
WEY ADDIS ABABA WEY ARADA WEY, HAGERIM ENDESEW YINAFIKAL WEY? 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
ወይ ሰንግዬ ልጅነቴን አስታወሰኝ..
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 жыл бұрын
ወደድኩት !! ሻፊ ልብስ ሰፊ ትዝ ይለኛል።
@lakewabebe8520
@lakewabebe8520 3 жыл бұрын
ስለ ሰንጋተራ ምንም አልተነካም ተደባበሰ እንጅ
@መርሲሞዪፍቅር
@መርሲሞዪፍቅር 3 жыл бұрын
Das sel tezetachin be ebs....bareta yoniye
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 3 жыл бұрын
wageyaaaaa
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
ወይኔ አረ አታስለቅሱኝ
@asnakeyonas4410
@asnakeyonas4410 3 жыл бұрын
Safarey sengatara
@sirakmengesha8647
@sirakmengesha8647 3 жыл бұрын
Don't forget Hilinaw
@sirakmengesha8647
@sirakmengesha8647 3 жыл бұрын
Remember Nebro
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 3 жыл бұрын
dayteyaaaaaa
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
this program only talking about ADDIS? WHY? what about other cities?????
@filimonsisay4938
@filimonsisay4938 3 жыл бұрын
Sengeya sefera
@ኢትዮጽያዊትየጉራጌልጅ
@ኢትዮጽያዊትየጉራጌልጅ 3 жыл бұрын
ዘፋኛዋ ካወቋቹዋት እባካቹህ
@bierteshale
@bierteshale 3 жыл бұрын
Sengatera tilek beteseboche le kifum le degmum abro yemikom
@fregeremew7463
@fregeremew7463 3 жыл бұрын
ምንቴ እንዴት ተረስታ
@higudinku5996
@higudinku5996 3 жыл бұрын
ሳሚ ጋደኛዬ
@sirakmengesha8647
@sirakmengesha8647 3 жыл бұрын
Don't forget Hilinaw .
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ? ዲ አፍሪክ ሆቴል እና ሚቼል ኮትስ ሰንጋ ተራ ይባላሉ ወይም በሰንጋ ተራ ይጠራሉ እንዴ? ሜክሲኮ የሚባል ሰፈር አለ እንዴ ? አለ የምትሉ ካላቹ እስቲ መልሱን አፍኩት ::
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ሜክሲኮ አደባባይ እንጂ ሰፈር እንደሌለ ነው የማውቀው::
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ አለ የምትይ ከሆነ, ሚቼል ኮትስ , ዲ አፍሪክ , ተግባዕረድ , አረቄ ፋብሪካ ....... ምን በሚባል ሰፈር ነው የሚጠራው ?
@genetkebede7867
@genetkebede7867 3 жыл бұрын
ሜክሲኮ አደባባይ ከሸበሌ ሆቴል ትንሽዬ ዝቅ ብሎ
@zewdugobena5013
@zewdugobena5013 3 жыл бұрын
ሜክሲኮ ሰፈር ማለት ከሜሲኮ ባር ተግባረድ ጋ ጀመሮ ቡናና ሻይ ህንፃ ፊት ለፍት ያለው ምርጥ ያራዳ ሰፈር ነው ቀድሞ ደጃዝማች በየነ አባ ሰብስብ ሊጋባው ሰፈር ይባል ነበር መንገዱ ም በሳቸው ሰም ይጠራ ነበር ቤተ ሰቦቻቸውም የዛው ሠፈር ነዋሪዎች ነበሩ
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 жыл бұрын
@@zewdugobena5013ለመሆኑ ሜክሲኮ እራሱን የቻለ ሰፈር አለው እንዴ? በሜክሲኮ አካባቢ የሚገኙት ዋቢ ሸበሌ ሆቴል , ቡናና ሻይ ህንፃ , የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ, ተግባዕረድ , ብሔራዊ አረቄ ፋብሪካ , ጉምሩክ..... ናቸው:: እነዚህ አካባቢ የሚኖሩት በጣም ጥቂት ነዋሪ ብቻ ናቸው:: እነሱም በጨርቆስ ሰፈር, በሰንጋ ተራ ነው የሚጠሩት:: በጣም ግራ የሚያጋባኝ ግን ተግባዕረድ , ብሔራዊ አረቄ ፋብሪካ, ዲ አፍሪክ , 50 ቀበሌ እና ሚቼል ኮትስ በምን ሰፈር ነው የሚጠሩት ይሄንን ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል::
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
Gulema is the Same guy who he was.
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 3 жыл бұрын
Seble k UsA llovesengater
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 3 жыл бұрын
እኔ 01ቀበሌ ክፍተኛ21የቤኔራዊቲያትርልጅነኝሰፍሬንስላየሁደስብሎኛልአመሰግናለሁ አንድቀንደሞወደአባሳደርጉራበል
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 3 жыл бұрын
bekaya
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 3 жыл бұрын
buhcew
@tigistgidey1438
@tigistgidey1438 Жыл бұрын
Can anyone pin their Facebook page, please 🙏
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
this program only talking about ADDIS? WHY? what about other cities?????
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
this program only talking about ADDIS? WHY? what about other cities?????
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
this program only talking about ADDIS? WHY? what about other cities?????
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
this program only talking about ADDIS? WHY? what about other cities?????
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
this program only talking about ADDIS? WHY? what about other cities?????
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Dear Yakin hasabehe/hasabeshen enakeberalen. Lek new betam yikemeta eneteyekalen. Wede kelele ketemoch bekerbu enewetaln. Tebarekulen. Yonas kebede
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 you the best Yoni thank you for your response I appreciate that Love you #Ebs 🙏🙏🙏
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- 3 жыл бұрын
The program is mainly based to bring most of the memories of Addis so that it could give the public what the history and social fabric of those areas. Yoni had been traveling to other region and brought a lot of stories from there too. Please go back and check the videos on the Playlist. But for Yoni keep it up. We very much enjoy and appreciate your show.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН