ይስሐቅ ሙሉ ፊልም Yishak Ethiopian full movie 2020

  Рет қаралды 625,353

Addis Films

Addis Films

3 жыл бұрын

Yishak Ethiopian film a family drama that involves about father, daughter, mother and extended family.
Michael Million, Nardos Birhanu, Meron Engida, Alemayehu Dereso
Amharic Ethiopian film 2020

Пікірлер: 887
@AddisFilms
@AddisFilms 3 жыл бұрын
ይስሐቅ ፊልም ሶደሬ ቲቪ ቻናል ላይ ላለፈው 1 ዓመት ሲታይ ቆይቶ አሁን በዩቲዩብ ተለቋል። የሶደሬ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞች ተመልክቱ። የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪን አበረታቱ። kzbin.info/door/CTKQkoq2QGvozo-z8RJ_WQjoin
@seninegussi5015
@seninegussi5015 3 жыл бұрын
ቃል ስጭኝ ሚለዉን አዲስ እና አነጋጋሪ የሰሞኑ ፊልም ከናተ እንጠብቃለን ይለቀቅልን እዮብ ሚሰራበት
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
በርቱልን
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 3 жыл бұрын
እኔ በዩቲዩብ ካየሁት አመት አልፎኛል ተሰርቆም ይሆናል ብቻ አይቼዋለው
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
እባካችሁ. ይስሃቅ ፊልም part 2 ይሰራልን ሶደሬዌች please ፊልሙም ተዋንያኑም አይጠገቡም please
@mimimconnen9312
@mimimconnen9312 3 жыл бұрын
Nooooooooooooo
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ ❤ እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠበቀን አሜን
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 3 жыл бұрын
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@user-jo9xm8kb6r አሜን
@anshlim1233
@anshlim1233 3 жыл бұрын
@@user-sb8st7yu9y aenmAenmAenmaenmaenmAenm💕💜💛💚💚💓💓💓💓💓💚💚💛💚💛💓💒🙏
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@anshlim1233 አሜን
@Miess-qp4ny
@Miess-qp4ny 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ከሁሉም በላይ ለሰው ልጅ ሰላም ፍቅር ጤና ነውና እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላም ፍቅር ጤና ይሰጠን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሚኪ የኔ አንደኛ
@Th-yy2lv
@Th-yy2lv 3 жыл бұрын
ውዲ እህቴ በጣምነው ማደቅሽ ብዙግዜ እከታተለለሁ ኮማታሮችን የችግን ይለየል ቅን ልብነው የለሽ ከምንም የፀደሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ት ነሽ
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 3 жыл бұрын
አሜን
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 жыл бұрын
አሜን
@shzjanb3670
@shzjanb3670 3 жыл бұрын
Amen
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
ሚሚ የቤተሰብአፍቃሪናሟች 😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💐💐💐 አድሎሻል ፀባይ በየትኛዉም ሚዲያ የምትፅፊያቸዉ ሁሉ ከልብ ይገባሉሰላምሽን ያብዛልሽ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርኃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። አርብ ወደ ኢትዮጵያ ልሄድ ነው ። እናንተም ፈጣሪ ለአገራችሁ ያብቃችሁ አሜን። ስለ ፊልሙ እናመሠግናለን
@wardhawardha8687
@wardhawardha8687 3 жыл бұрын
አሜን እናት እንኩዋን አብሮ አደርሰን ወደ ኢትዮጵያ እሄዳለሁ ብለሻል በሰላም ግቢ ግን ቦሌ ላይ ሌባ ሞልቷል እራሽን ጠብቂ እማየ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላም ግቢ እህቴ እራስሽን ጠብቂ 1_ኮሮና 2_ ሌባ በጣም እንዳለ እየሰማን ነው
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 жыл бұрын
በሰላም ለአሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ማር
@user-qp6mz6ke9w
@user-qp6mz6ke9w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nuamintilahun7390
@nuamintilahun7390 3 жыл бұрын
ሂወት እንደዚ ናት የገባን ሲመስለን ከጀርባ ብዙ ያልገባን ነገር ይኖራል 😭
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 жыл бұрын
በጣም
@ndkdksnsnsn6550
@ndkdksnsnsn6550 3 жыл бұрын
እውነትነው
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የእምዬ ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች የሆናችሁ ብቻ ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን 💒❤
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@romiydawit
@romiydawit 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ks8uz2nh8k
@user-ks8uz2nh8k 3 жыл бұрын
እንዲህ አሳዩን እንጂ ከዝሙት የጸዳ አስተማሪ ፊልም!!ሙኩዬ ህይወት እኮ ነው ሚዘራበት ፊልም ላይ!!
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረቱን
@entuentisar6756
@entuentisar6756 2 жыл бұрын
በትክክል እንጂ
@litawolde5299
@litawolde5299 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከጫት፣ከሲጋራ፣ ከመጠጥ ፣ከዳንኪራ እና ዝሙትን ከመስበክ ነፃ የሆነና ቤተሰብን የሚያስተምር ፊልም ስላሳየከን ተመስገን እኛ ወጣቶች ከዚ ፊልም ብዙ ልንማርና በሕይወታችን ልንተገብረው ይገባል ስለ ፊልሙ ከልብ አድርጌ አመሰግናለሁ ደራሲያን እንዲ ከጆሮ አልፎ ልብን የሚኮረኩር አገርኛ ድርሰቶችን ብታዘጋጁ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እራሱ ያድጋል ፊልሙ ግን ዋው ነው ጥሩ ድርሰት ከምርጥ ተዋንያን ጋ ተባረኩ
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
ትክክል ምርጥ ፈልም ነው
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ሁሌም ሚኪ ብቻ ይተውን በቃ ለትወና የተፈጠረ ሰው ምርጥና ድንቅ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበርቱን
@moges8843
@moges8843 3 жыл бұрын
እውነት ነው ከነቤተሰቡ እግዚአብሔር ይጠብቀው
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
@@zorthodox1104 እሺ እንኳን ተዋህዶ ሌላውም ይደረጋል አይቆጥር ደግሞ ለሰብስክራይብ አድርጌአለሁ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
@@selam9713 እውይ አፌ ቁርጥ ይበል አመሰግናለሁ
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 3 жыл бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ፊልም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እያለቀስኩኝ ያየውት ፊልም ነው, ምክንያቱም ልጄን ሳላውቀው እየው 11 ዓመት ሆኖኛል በስደት:: እግዚአብሔር እድሜ ይስጠኝ እና አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል:: የይስሐቅ ፊልም ደራሲ እና ተዋንያን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ስለሰራችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናችዋለን::
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ሚካኤል ሚኪ በትወና አለም ላይ ካየሁት በጣም ቆይቻለሁ እርግጠኛ ነኝ አዲስ ፊልም መሆን አለበት አይቼው ስጨርስ እኮሜንታለሀሀ መልካም ቀን የተዋሕዶ ልጆች መልካም ሱባኤ የበረከት ጾም ያድርግልን ጾም ፍልሰታ ዛሬ ደሞ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ናቸው ወጥቶ ከመቅረት ጻድቁ አባታችን በምልጃቸው ይጠብቁን ቸር ዋሉ።❤❤❤💋🙏
@user-og6ib3fy7g
@user-og6ib3fy7g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shzjanb3670
@shzjanb3670 3 жыл бұрын
Amen
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
amen amen amen
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 3 жыл бұрын
ኢሄ ሁለተኛ ኮመንቴ ነው ጨርሼ አይቼ ኢሄን ገራሚ ምርጥ ምርጥጥጥ ፊልም ሳላደንቅ ባልፍ አይኔ ይወቅሰኛል ዋው ሚኪ ናርዶስ ሰርታቹታል እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 3 жыл бұрын
የብዙ ጊዜ በኃላ በፊልም አለቀስኩ ደራሲዉ ተባረክ ተዋኒያኖቹም እንዲ ነዉ ትዉልድ ሚያድን ስራ
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 3 жыл бұрын
ሚኪ የምር ተዋናይ የምር ሀገሩን ወዳድ የምር ሥረአት ያለው እዮኝ እዮኝ የማያውቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ
@mahaletmesfin1082
@mahaletmesfin1082 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልም ነበር የናፈቀን ......በጣም አሪፍ ፊልም ነው በረቱ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
ፌልሙ አሪፍ ይመስላል ማታ አየዋለሁ አሁን ሽቅል እየጠገርርሁ ነው።እንኳን ለአቡነ ገብር መንፈስቅዱስ ወርሀውይ በአል በስላም አደርሳችሁ
@shzjanb3670
@shzjanb3670 3 жыл бұрын
Amen
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
ለአይን የሚመጥን ምርጥና ድንቅ ፊልም ፊልም ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ሚኪ አንተ ሁሌም ተውን አቦ ያላያችሁ እዩት
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ከተለያየ ወንድ ወይም ከተለያዩ ሴቶች ልጅ መውለድ ያለውን መዘዝ እና ችግር ነው በዚህ ፊልም መረዳት የቻለኩት ፈጣሪ ፈቅዶ ለትዳር ከበቃሁ ከአንድ ሴት ብቻ ነው ልጅ መውለድ የምፈልገው መጥፎ ብትሆን ራሱ ልልጆቸ ስል እየተጎዳሁም ቢሆን ችየ እኖራለሁ እንጅ ከተለያየ ሴት ልጅ አልዎልድም
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
@@zolaman7074 በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው የትም ቢሄዱት አንድ ነው መጽሐፉም ሚያዘው አንድ ለአንድ ነው
@kedirtech6228
@kedirtech6228 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ታሪኩም መጣጭ ድርሰት ያለበት እና ምርጥ ተዋንያን እና acting ያለበት ነው። ሚሊዬን በጣም ከብዙ ቆይታ በኃላ በመምጣትክ ደስ ብሎኛል ።አድናቂህ ነኝ bro 👍❤️
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 жыл бұрын
ገና ሳላየው ሚክ ስላለበት ደስ ብሎኝ ኮመት ሰጠሁት ሚኪዬ አተ በጣም የምወድህ ተዋንያን ነህ ቀጥልበት 💚💛♥
@yoniman1842
@yoniman1842 3 жыл бұрын
Nunu Abated morning you better get this app now
@user-jp5dm5lm5v
@user-jp5dm5lm5v 3 жыл бұрын
👌👍
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ አዲስ ፊልም ይዛችሁልን ከች እናመሰግናለን አሁን ዳይ ፈንድሻየን🍿 እየበላሁ ልኮምኩማችሁ ኮመንታተሮች ደህና ናችሁልኝ እነ ሸጋ ባላችሁበት የእግዚያብሔር ሰላምና ፍቅር በዝቶ ይትረፍረፍላችሁ 😍
@wubetwubshet4138
@wubetwubshet4138 3 жыл бұрын
ፈንድሻ እየበላን ስትይ በለሊት ተነስቼ ፈንድሻ ሰራው
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
@@wubetwubshet4138 ጎበዝ ችርስ🍿 😍
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
አሜን ቆንጂትዬ እኛን የባረክሽበት በረከት በእጥፍ ላንቺ በጌታ በእየሱስ ስም ይሁንልሽ 🙏🙏🙏
@mesietadeasse1235
@mesietadeasse1235 3 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንደዚህ አንጀት ዉስጥ ሰርስሮ ሲገባ ነዉ ።።😍😘
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
ፊልም እንደዚህ አስተማሪ ሲሆን እንጂ አጉል አሳቅን ብላችሁ ስድብ ምታስተምሩበት መሆን የለበትም ምርጥ ትወና ሚኮ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ተባረኩ
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 3 жыл бұрын
ልጄ አላዶር ይቅር በለኝ አድገህ ትረዳኛለህ ካሁን በኃላ ላልለይህ ለራሴ ቃል ገባው ጥንቅር ይበል ገንዘብ ልጄ እመጣለሁ በቃኝ ስደት
@wenyberta3982
@wenyberta3982 3 жыл бұрын
በስላም። ያገናኛቹ። ። ፈጣሪ
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 3 жыл бұрын
😌😓😓😓😢
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳች
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ሴቷ ልጅ በጣም ነው ምታስለቅሰው 😭😭😭 አሪፍ ፊልም ነው 👌👌👌👌
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
😭😭😭😭እየለቀስኩ ነው የጨርስኩት😭😭😭
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
አልቃሻ ስለሆንሽ ነዋ ክክክክ የኔ ቆንጆ
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 3 жыл бұрын
The best Ethiopian film ever. Love it. Love is the answer to everything. It's the only reason to do anything. If you don't write stories you love, you'll never make it. If you don't write stories that other people love, you'll never make it. Love isn't something you find, Love is something that finds you ❤.
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 3 жыл бұрын
ሚኪን የምትወዱ እስኪ እንያቹ እኔ በጣም ነው ምወደው የማከብረው እናመሰግናለን ውዶች
@melimelu9569
@melimelu9569 3 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም አለማድነቅ አይቻልም በቃ one of the best like it 👍👏👏👏👏
@ayaltegabu53
@ayaltegabu53 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አባቴ ሁሌ ትናፍቀኛለክ ያንተ ውለታ ሳስበው ያመኛል አባ ይቅርታ ነብስህን በአፀደገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@jdjgbkdv6782
@jdjgbkdv6782 3 жыл бұрын
እኔም አባቴ እፍፍፍፍ 😭😢😢😢
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 3 жыл бұрын
የምር ከሶስት ወይ ከአራት አመት በሆላ ተመስጭ ያየሁት ብቻ ሳይሆን ከልቤ የወደድኩት ዋው ምርጥ ፊልም፡
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ከተለያየ ወንድ ወይም ከተለያዩ ሴቶች ልጅ መውለድ ያለውን መዘዝ እና ችግር ነው በዚህ ፊልም መረዳት የቻለኩት ፈጣሪ ፈቅዶ ለትዳር ከበቃሁ ከአንድ ሴት ብቻ ነው ልጅ መውለድ የምፈልገው መጥፎ ብትሆን ራሱ ልልጆቸ ስል እየተጎዳሁም ቢሆን ችየ እኖራለሁ እንጅ ከተለያየ ሴት ልጅ አልዎልድም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 ай бұрын
​@@zolaman7074 ዉዴ ሰዉ ወዶ አደለም ከባድ ለሂወት አስጊ ከሆነ ትዳር መለያየት ይሻላል
@user-ut1pn8rq4k
@user-ut1pn8rq4k 3 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ኮመንት ላይ ጉበዝ አይደለሁም አይቼ ነው የምወጣው ዛሬ ግን አልቻልኩም እንዲህ ልብ የሚገዛ ፊልም ስለሰራችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 3 жыл бұрын
ናፍቆት ፦ እውነትም የሚትናፈቅ ልጅ ፣ እያለቀሰች እንኳን የሚትወደድ .. 👌 💖 💐
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት ዋው ሚኪዬ ትችላለክ ሁላችሁም ምርጥ አርጋቹ ነው የተወናችሁት 😭😭😭😭 ግን በጣም ልቤን ነካው
@diegoyousif5062
@diegoyousif5062 3 жыл бұрын
ቡቡቡቱቱቱቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ
@kababmamo2527
@kababmamo2527 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምስራ ነዉበቃ የእኔታሪክ ነዉ እኔ ያሳለፋኩት እንዴህነበር አዎ ብዙ ፈተና አለዉ ሰዎች ያወራሉ ቤተሰብ ዘመድ ጎደኛ እረ ስንቱ ጎደኛተብየዉ እስኪሸሸኝ ግን ሁሉም አለፈና በፈጣሪናበቤተሰቦቼ ድጋፋ ወለድኳት ዛሬ የ13 አመት ሴትልጅ አለችኝ በቃ የኔብቻናት እናም ይህ ህይወት የኖረዉ ሰዉ ያዉቀዋል ዛሬ እኔ እደጎደኞቼ ስራ ሰርቼ መዋል ጀምሪያለሁ ታዲያ ይሄንሁሉ ላደረገልኝ ፈጣሪዬእና ቤተሰቤቸ ምስጋናዬከልቤ ነዉ ማማ N ወድሻለሁ
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 3 жыл бұрын
እኔምእህቴአሁን9አመትልጀአለኛእናቴኑሪልአባቴኑራልወድማችምአልሀምዱሊላህሁሉአለፈ
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ አብሳሪው አንተ ነህ የኔም መድሀኒት እረዳቴ ከለላዬ
@semiratube7335
@semiratube7335 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ይሄንንስ ለመዳም ነበር ማሾፍ ልጆቿን ለኛ ጥላ የናት ፍቅር ሳታሳይ ለምታሳድገው ትልቅ ትምህርት ይሆናት ነበር
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
በጣም በእውነት የአረብ ልጅኮ የቤተሰብ ፍቅር አያውቁም ይወልዳሉ ለሰራተኛ ይጥላሉ አበቃ ለዛም ነው ልጆቻቸው ስርዓተ ቢስ የሆኑት
@netsanet5533
@netsanet5533 3 жыл бұрын
አሳያት
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
ሣህ ወላ የኔሤትዮ ልጆቿን እኔ የምሥማቸዉን ያህል ሥማቸዉ አታቅም ወላሂ
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 3 жыл бұрын
ምርጥ film ድሮውንም ሚኪ ያለበት ምን ያንሰዋል ሁሉም አሪፍ ተውነውታል 100%
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 3 жыл бұрын
አቤቱ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ውዶቼ ሰላም አድራቹልኛል ያገሬ ህዝቦች ሰላምና ፍቅር ለሀገሬ ህዝብ ተጀምሮ እስከመጨረሻው ምርጥ ካራክተሮች ሁሉም የተዋጣላቸው ከትንሽ እስከ ትልቁ ለሁላቹም ምንም እከን ማውጣት አይጠበቅም አይታለምም መቶ በመቶ ተዋቶለታል በኔ እይታ ተባረኩ በጠዋቱ ከልብ አስለቀሳቹኝም አስደሰታቹኝ እዚህ ያለ ፍቅር መተሳሰብን አስተምራችሁኛል ይስሀቅ ልክ እደስሙ ወድጄዋለው መብቴ ነው መውደድ አደል እዴ ሃሳብ ከተመቻችሁ ሃይል እዳትረሱ
@nebyatmikale2436
@nebyatmikale2436 3 жыл бұрын
Mechershaw gebtwachewal gen?
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 3 жыл бұрын
@@nebyatmikale2436 በሚገባ በቃ ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም ተሳፈረች አደል እዴ
@nebyatmikale2436
@nebyatmikale2436 3 жыл бұрын
Ok maleta temlesa medanewan benaye teru new😊
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አብርቱን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እውይ እጅግ ልብን የሚነካ ፊልም ነው። ሚኪዬ የኔ ጀግና በቃ ምንም ብትሰራ ትችላለሃ! አቦ አስለቅሰኸኛል።
@bridgidamboga3318
@bridgidamboga3318 3 жыл бұрын
This was a very good film with lots of lessons to learn. Please do make more of this with English subtitles. Love from Nairobi, Kenya
@mekdelawitfirew11
@mekdelawitfirew11 3 жыл бұрын
I can suggest you a good Ethiopian movie if you want to
@bridgidamboga3318
@bridgidamboga3318 3 жыл бұрын
@@mekdelawitfirew11 please do as long as it is good and has English subtitles. Thank you very much ☺
@saraendris1956
@saraendris1956 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ያምራል አስተማሪም ነው ግን ከሀኪም መጥታ ድና ከፍቅረኛዋ ጋ ታርቃ ቤተሰቦቿ ጋ በድጋሜ ተገናኝታ ቢያልቅ ይበልጥ ያምር ነበር ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ከተለያየ ወንድ ወይም ከተለያዩ ሴቶች ልጅ መውለድ ያለውን መዘዝ እና ችግር ነው በዚህ ፊልም መረዳት የቻለኩት ፈጣሪ ፈቅዶ ለትዳር ከበቃሁ ከአንድ ሴት ብቻ ነው ልጅ መውለድ የምፈልገው መጥፎ ብትሆን ራሱ ልልጆቸ ስል እየተጎዳሁም ቢሆን ችየ እኖራለሁ እንጅ ከተለያየ ሴት ልጅ አልዎልድም
@saraendris1956
@saraendris1956 3 жыл бұрын
@@zolaman7074 ትክክል ከባድ ነው የምረረ
@user-li8go5hu2b
@user-li8go5hu2b 3 жыл бұрын
ዋውዋውዋውዋው በጣምምም ምርጥ ነው ለሰውል ከፍቅር በላይ ምን አለ ጌታ በመስቀል ውሎ ፍቅርን ያሳያን ገንዘብ ሀብት ንብረት ሁሉም ከንቱ አምላኬ ለኑሮራች ለቤታችን ፍቅር ደስታን ይስጠን
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-we3jm6vy4m
@user-we3jm6vy4m 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ውይ እኔ መጨረሻ ላይ ስደርስ እራሱ አልቻልኩም እንዴት እንዳስለቀሰኝ ህይወት እንደዚህ ናት ይሳቅ አድናቂህ ነኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
ሚክዬ አተን አይቼ መጣው በእልፍ ተማርኩ ድንቅ ፊልም ነው ያተ ትወና ደሞ ቃል አጣሁለት ወድሃለው አከብራለሁ 🙏🙏🙏
@asterbirru3065
@asterbirru3065 3 жыл бұрын
የእውነት የማገርም ፊልም ነው። ማስመሰል ሳይሆን ሆኖ መገኘትን ያሳዩ ምርጥ የአርቲስቶችን ስብስብ የያዘ። ግን ክፍል 2 ሊኖረው ይገባል ይሄ ማብቂያው አይደለም እንደኔ ጅማሬ እንጂ!
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 жыл бұрын
ግን ሁሉም በጥአም የሚገርሙ ናቸው በጥአም ነው ደስስስስስስስየሚሉት ግን ተሺሏት ደግማችሁ ተገናኝታችሁ ብታሳዩን ደስስስስስይለኝ ነብር 💋💋💋💋💋💋💋💋💋 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ስለወደድኩት ነው
@tsigetenadeg6586
@tsigetenadeg6586 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ስራ ነው ይሰራችሁት ሁላችሁም በጣም በሚደንቅ ትወና ነው ቤተሰቡላይ ሆናችሁ በሚገርም ብቃታችሁ ትምህርታዊ መልክት አስተላልፋችሁልናል እናመሰግናለን በርቱ በጣም ወድጄዋለሁ
@entuentisar6756
@entuentisar6756 2 жыл бұрын
አሜን
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 жыл бұрын
የኔአባት በዉነት በጥአም አስለቀስከኚ በጥአም የሚአሳዝን ፊልም ነው እውነት ለመናገር በጥአም ያስለቀሰኘ ፊልም ነው በጥአም አከብርሀለሁ እግዚአብሄር ሰላምህን ያብዛዉ ልጂቷም ታሳዝናለች እናትየዉምጪምር በጥአም አለቀስኩ
@agezw6993
@agezw6993 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ እወዳችሗለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወገኖቼ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ወገኔ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ የብዙ አመት ምኞቴ ነው ፊልም ስራ
@michealmebrahtu958
@michealmebrahtu958 3 жыл бұрын
As an eritrean this is one of the best film I have ever seen in Ethiopia film industry thanks
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
በስንት ጊሴ ጸዴ የሆነ ፊልም አየሁ ተ መ ሥ ገ ን ።
@germa8614
@germa8614 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-ex4sv2by8b
@user-ex4sv2by8b 3 жыл бұрын
Eko betam tsede ayigeltsewun bezalay miki yalebet betam new desyemilew
@BereketAmeha
@BereketAmeha 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ምርጥ ፊልም ነው...እንዳው ምናለ አማርኛ ፊልሞች ሁሉ እንዲህ ለየት ያለ ነገር ይዛችሁልን ብትመጡ
@hymikal3106
@hymikal3106 3 жыл бұрын
Best Ethiopian movie I’ve seen for a long time both yshak and Gelila they’re amazing wow she’s so beautiful we wanna see a lot from her. I learned a lot from it.
@eyea7297
@eyea7297 3 жыл бұрын
ONE OF THE BEST FILM EVER . LOVE IT.
@saraendris1956
@saraendris1956 3 жыл бұрын
ትልቁን ሰውየ ወደድኩት ሁሌም ምርጥ አባት ሁኖ ነው የሚሰራው መሰሎችህን ያብዛልን
@user-pc6sw2oh4i
@user-pc6sw2oh4i 3 жыл бұрын
ሚኪየ እንኮን ደና መጣህልን የኔ ጀግና የእውነት ተናፍቀህ ነበርኮ አንተ ስላክበት እደት ጎጉቸ እዳየሁት በል አትጥፋ ብርጥ ፊልም ነው ናፍቆቴ አንጀቴን በላሽው
@bizuneshkebede5468
@bizuneshkebede5468 2 күн бұрын
ሚኪ ምርጥ ተዋናይ ሀገሩን ወዳድ ❤❤❤ተባረክ
@kingsofthenile3610
@kingsofthenile3610 3 жыл бұрын
ከብዙ ጊዜ በሆላ አማርኛ ፊልም አየሁ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ጥሩ መልእክትም አለው አዳዴ ነገሩችን አትኩረን አለማየትና አለመጠየቅ አለማውራት በህይወታችን ብዙ ዋጋ ያስከፍለንል ቆጥረን ማጨርሰው ♥ኢትዮጲያ♥ በልጆቾ ተከብራ ከፍ ብላ ትኑር፡፡
@emuyemamush4161
@emuyemamush4161 3 жыл бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ምንም ቃል የለኝም ምንም ማለትም አልችልም እንደትም ልገልፀው አልችልም ግሩም ስራ ነው የተወናችሁት ደግሞ ከትንሽ እስከ ትልቅ ሁላችሁም ድንቅ አተዋውን ግሩም ጥበብ በጣም ደስ የሚል ስራ በርቱልኝ ያላያችሁ እዩት የዚህ ፊልም ባለቤት አንድ ነገር ብቻ ልበልህ ቁጥር2 ቢኖረው እላለሁ
@helengere5834
@helengere5834 3 жыл бұрын
በጣም ምወደው ማፈቅረው ማከብረው ውድ አክተር ሚካኤል ሚልዩን እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ሁሌ በጉጉት ምጠብቅህ የኤርትራ ልጅ ነኝ
@hewanhewan7348
@hewanhewan7348 3 жыл бұрын
ይመችሽ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን የገባን ሲመስለን ከፊት የቀደምን ሲመስለን ከዃላ እንቀራለን ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ቅንነት ለማህበረሰባችን አምላክ ያድልልን ፅድት ጥርት ያለ ምርጥ ፊልም ነው ከደራሲው እስከ ተዋናዮች ከጀርባም ያላችሁትን ሙሉ ኩሩውን እናመሰግናለን
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 3 жыл бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 👍👍 ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿዋን ፈጣሪ ይጠብቅል ሠላም √ፍቅር √ ይስጠን!! ሀገራችን ላይ የገባውን ሴጣን ፈጣሪ ያውጣልን አሜን!!!
@meseretjote1042
@meseretjote1042 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት አረፊ ፊልም ካየው ቆይቼ ነበር እንደዚ ህዘብን ማክበር አስተማሪ ፊልም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@missinjera1634
@missinjera1634 3 жыл бұрын
Shoutout to the Author of these movie. You really did an amazing job, a movie with an educational beautiful message. These movie deserve all the award I swear. The actors also did the movie amazing.
@selinasabawyan2440
@selinasabawyan2440 3 жыл бұрын
ከረጅም ጊዜ በኃላ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን🙏
@user-ke9po1rh4c
@user-ke9po1rh4c 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ ይላል ነገር ግን ክፍል ሁሉት ከሌለው የእውነት ደረስው በጣም ደካማ ነህ ምክንያቱም ማለቅ የነበረበት እዚህ ላይ አይደለም
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 3 жыл бұрын
ያለቀለት ህስቶሪ ነውኮ ምን እየጠበቅሽ ነው በውስጥሽ አስበው ሚፈጠረውን ጀግና ቤተሰብ አፈራበትኮ እድ ውዴ ሁለት ከተሰራማ ፊልም ሳይሆን ድራማ ይሆና ብዬ ከመገመት አልቃጣም
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ተዋበች የቅዱስ ሚካኤል ባርያ ዩቱብ እንዛመድ ውዴ
@user-ke9po1rh4c
@user-ke9po1rh4c 3 жыл бұрын
@@PeacefromJesus እሽ በደስታ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ተዋበች የቅዱስ ሚካኤል ባርያ ዩቱብ ብድርሽን በታማኝነት መልሺ ሰብ አድርጌሻለው🙏☝️
@user-ke9po1rh4c
@user-ke9po1rh4c 3 жыл бұрын
@@zuzuzuzu128 እኔ ያልተመችኝ አጨራረሱ ነው እዚህ ያል ማልቅ የለበት የልጅቶ መጣረሽ ምንድነው???? ድግሞ ክፍል ሁሉት ብሰራ ያዚህ ያበልጠ ነው የሚሁነው ምክንያቱም ብዙ ጀመረው ያልጨረሷችው ስላለ በፍፁም ድራም አይሁነም
@semulove9942
@semulove9942 3 жыл бұрын
የምር ልዩ የሆነ ፊልም ነው በስንት ጊዜ ዉብ የሆነ ፊልም አየሁ በጣም አመሰግናለሁ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነበር አጋጣሚዎች ሁሉ ያለያዩናል አብሮ መሆን ካልተቻለ መለያየት ግድ ነው ዋው ምርጥ ብቻ ብል ያንስበታል
@rodi8683
@rodi8683 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ የ2020 ፊልም ነዉ አንደኛ ብዬዋለሁኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 3 жыл бұрын
ሚኪ ሁልጊዜም የምትሰራቸው ሰራዎች ያስደሰቱኛል ከእናትእ ጋር ያለህ ፍቅር እንዴት ያስደስታል ትእግስትህ ብቻ ሰርተህዋል በጣም አሪፍ ነው
@hanayoutube4254
@hanayoutube4254 3 жыл бұрын
This is happened to me too, my heart still broken, i will never hell from my problem that I have, smh I love this movie, I hope a lot of family gonna learn from this movie,
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉ አሥለቀሡኝ እኮ ልጅቷን ደሞ ወደድኳት በቃ ትችላለች 😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
የወር አበባዬ መጥቷል ክክክክክክክ እማማ በጣም ነው የሚያስቁት ደሥሥሥ ይላሉ ረዥም እድሜና ጤና ያድልዎት ሚኪ በጣም ትችላለህ ግን ከፊልሙ አለም ጠፍተሃል ቶሎ ቶሎ ናልን 😍😍😍😍😍
@henokmoke8178
@henokmoke8178 3 жыл бұрын
መጨረሻው አልተደመደመም ክፍል2 አለው እንዴ አና ምርጥ መሳጭ አስተማሪ ነው wow
@Misrak938
@Misrak938 Ай бұрын
ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች ጥቂት የማንባል ሰዎች ታሪክ ነው። በዚህ ውስጥ የራሴን ታሪክ እያየሁ ያላለቀውን የእኔን የሕይወት ድርሰት ፍጻሜ እየናፈቅሁ ዛሬም ለ2ኛ ጊዜ አየሁት😢
@zabera600
@zabera600 3 жыл бұрын
ፊልሙ መሳጭ ነው ሁሉም የተሰጣቸውን ገፀባህሪ ተወተውታል👌👌ሚኮዬ እርጋታህን ስወድልህ❤️❤️
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ምርጥ ፍልም ነው ሚኪ ሁሉም በምርጥ ብቃት ተውኖታል ሴቶም በጣም ምርጥ ነበረች እናመሰግናለን ደራሲው እናመሰግናለን በርቱልኝ እንዲ ልብ እምሞላ ፊልም ማየት ያስደስታል በርቱልን
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ የሆነ ፊልም ሚኪ እኛ አሁን የሚያስፈልገን እንዳንተ ያለና እንደዚህ ዓይነት ትምህርታዊ ሙቪ ነው ቀጥሉበት።
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 3 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንዲህ ነው ጀግኖች ናችሁ ገራሚ ታሪክ አስገራሚ ትወና እረ ቃል የለኝም በቃ 1ኛ ።
@hewanhewan7348
@hewanhewan7348 3 жыл бұрын
በጣም
@abdulmuktar4477
@abdulmuktar4477 3 жыл бұрын
ምርጥ ፉልም ምርጥ ተራኪ ምርጥ ትዎና ይገረማል አስለቀሰኝ እኮ እንዳ ቀልድ
@jemalibrahim8941
@jemalibrahim8941 3 жыл бұрын
BETAM
@jemalibrahim8941
@jemalibrahim8941 3 жыл бұрын
paret 2 yasefelgewal
@nigusiegurmu6525
@nigusiegurmu6525 3 жыл бұрын
The best film I have ever seen before. I’m speechless 👍
@HayatQueen12
@HayatQueen12 3 жыл бұрын
ኮሜቶች ተመቻችሁኝ ዛሬ ስለፊልሙ እተያየት ሰጣችኋል አሪፍ ነው ስላላቹ ላየው ነው ለፊልሙ ኮማቾች በሙሉ ላይክ ገጨኋችሁ👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው ተመልሳ ስትመጣ ቢታይ ጥሩነበር ግን አሪፊነው እናትየዋ ደሞ አንዴት እንዳናደድሽኝ ትክክለኛ የሃብታሞቹ ኑሮን ነው ያየነው ቤታቸው አምሮ ውስጣቸው ፊቅር የጠፋ ብዙ ሞልተዋል ሌላው እንደው እናትየዋ ሼፕሽን እያየው ፊልሙን ከልቤም አላየሁትም ገራሚ መቀመጫ ነው ያለሽ ተንከባከቢው 😄😄😄😄😄😄😅😅😅😅
@user-qy6sg7bq8c
@user-qy6sg7bq8c 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጌታ ሆይ ሴት አይደለችም በለኝ ሆይ ጉድ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ምን የምን መቀመጫ ነው የምታወራው ኧረ ነውር ነው አንተ ክርስቲያን አይደለህ እንዴ አይቶ የተመኘ አመነዘረ የሚለውን ቃል ረሳኸው እንዴ ወንድሜ መቼም ሴት አትሆኝም ብዬ ስለገመትኩ ነው
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 3 жыл бұрын
@@user-tq9tl2fe6o ሆሆ ያምራል ማለትና መመኘት አንድ አይደሉም አደነኩአት እንጂ አልተመኘሃትም
@hehamebeti8419
@hehamebeti8419 3 жыл бұрын
ከዘር ከፖለቲካ የጸዳ የአመቱ ምርጥ ፊልም እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁልጊዜም እንዲህ አይነት ትምህርት ያለው ፊልም ልቀቁልን እናመሰግናለን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 2 жыл бұрын
ፊልሞቹም የዘር ፖለቲካ ውስጥ ተነካክተዋል እንዴ አላወኩም ነበር።
@hailebesufkad
@hailebesufkad 3 жыл бұрын
ዘመነ ዮሐንስ በዘመነ ማቴዎስ ሊተካ ሠላሳ ዕለታት ቀሩት።በሰላም ያድርሰን፥መጪ ውን ዘመን፦ክፉውን ነገር ሁሉ ባየንበትና በሰማንበት ፈንታ በጎ የምናይበትና የምንሰማበት ሰላማዊ ዘመን ያድርግልን።እግዚአብሔር ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ በቃችሁ ይበለን።የቤተ ክርስቲያናችንን እና የሀገራችንን ልዕልና ይመልስልን።በእንተ ሃይማ ኖት ርትዕት የፈሰሰውን የስማዕታቱን ደም፦ክፉውን ዘመን የምንሻገርበት ድልድይ ያድርግ ልን፥አሜን።
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በእውነት አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ሌላ ምንም ቃል የለኝም
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 3 жыл бұрын
አረ እኔ የማንም ፍቅር አላቅም ሳድግ የናት ያባት የማንም ግን አንድም ስተት ሰሬቼ አላቅም እንደውም በጣም ጠንካራ ልጅ ነኝ
@sosenalove9177
@sosenalove9177 3 жыл бұрын
ሠሞኑን ሸቃሎች በሀይማኖት ዙሪያ እየበጠበጡን ተቸግረናል ለበጥባጮች ልብ ይሥጣቸዉ ለሀገራችን ሠላምን ይሥጥልን ለቤተሠቦቻችን ሙሉ ጤና ይስጥልን ፊልሙን ስጨርስ እመለሣለሁ
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል ግን ታክማ ስትመለስ ፊልሙ ቢቀጥል ሀሪፍ ነበር እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተምሮኛል ፍቅር ያሸንፋል
@amenatadel2437
@amenatadel2437 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ከልብ እናመሰግናለን ።
@rgatgaltgray466
@rgatgaltgray466 3 жыл бұрын
ዋው ፊልም ተለቀቀ እኔማ የፊልም ሱስ ኣለብኝ ስራ ጨርሸ ልምጣ ደስ ብሎኛል🏃🏃🏃
@menkirketema5904
@menkirketema5904 3 жыл бұрын
የእሮማን: እንግዳ: 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿የሚገርም: የትወና: ብቃት:: 😍😍 ምንም: ፊልም: አይመስልም: Live የሚታይ: ነው: የሚመስለው:: ሁሉም: በሚገባ: ትወናውን: ተወተዋል:: ምርጥ: cast, Director, music.
@saraalem1148
@saraalem1148 3 жыл бұрын
ከምር በጣም ደስ የሚል ፊልም አስተማሪ የሆነ ነው ወይይ አልቅሸ አልቅሸ እራሴን አመመኝ ሚሎን ያለበት ፊልም አቤት ማማሮ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ፖለቲካ ሸለችቶኝ ነበረ😣 እንደዚህ ለቀቁልን እሰኪ እኛሰ ማናለን 😂 በሠደት ላለን እግዚአብሔር ሀሳባችንን አሳክቶት ለሀገራችን🇪🇹 ያብቃን🙏🙏🙏💒💒
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 3 жыл бұрын
ልጅቷ በተለይ በደንብ ስርታዋለች በስንት አመታችን ለየት ያለና ወቅታዊ የሆነ ፊልም አየን የሚሰራው ሀሉ ወይ አያስተምር ወይ አያምር ከንቱ ድካም እባክህ ሚኪ አንድ እምንመካብህ ሰው ነህ እንደዚህ አይነት ለልጆች ፣ ለወጣቶች ስነ-ምግባር ማነጫ የሚሆን ነገር ስሩ ለዘመናት አንድ አይነት የሆነ ነገር ስናይ የኖርነው ምንም መልዕክት የሌለው እና አስብበት እናመሰግናለን ።
@adaissau6010
@adaissau6010 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሥተማሪ ፍልም ነው የሐገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሐገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሠላሟን ይመልሥልን
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ዋው 👌💐 ሚኪ ያለበት ሁሉ ያምራል።
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
This’s really great and helpful movie I hope parents pay attention on their children , I loved the message in this movie 💕 peace for home land 🇪🇹
@rahelatube3781
@rahelatube3781 3 жыл бұрын
2020 1 ga Michael yelbet film always the best ..thank you all 👏👏👏
@fahadbd7762
@fahadbd7762 3 жыл бұрын
በጣም አንደኛ የሆነ ፊልም ከፊልሙ የተሳተፋችሁትን በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mome7920
@mome7920 3 жыл бұрын
እሚገረም ፊልም ነው በጣም በጣም እናመስግናለን ምርጥ ደርስት እና ተወና ክበሩልን
@ademahmed3741
@ademahmed3741 3 жыл бұрын
It’s been a while since I have watched a movie like this , man what a movie .
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው የኢትዮጺያ አንደኛ ፊልም የእውነት ተባረኩ
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 682 М.
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 122 МЛН
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 88 МЛН
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
እንደ ፋራ -  Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም
1:31:06
ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018
1:58:18
AmharicTV
Рет қаралды 1,3 МЛН
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 1,9 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,1 МЛН
🍪 Compartilhar é Cuidar:  Biscoito que Ensina a Compartilhar
0:13
Músicas Infantis LooLoo Divertidas
Рет қаралды 54 МЛН