No video

የምስር አልጫ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 13,632

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

የምስር አልጫ ወጥ አሰራር ይህ አሰራር አዲስ አይደለም ትንሽ ልዩ የሜያረገው ከሽንኩርቱ ጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ያለው የውሃ አጠቃቀማችን ነው ስለዜህ ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 34
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏👍👍💕
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማራኪ እንኳን ሰላም መጣሽልን ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ያሚ ያሚ በጣም ተወዳጅ የሆነ የምስር አሰራር እንደሁልግዜውም በጣም የምወደው ምግብ ነው አልጫ ምስር እናመሰግናለን ማራኪዬ 👌🙏👌🙏👈
@woynitube315
@woynitube315 Жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ አቤት ሲያምር የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ገራሚ ወጥ አሰራር ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዋውውው አች ለቀመሽው ምራቄን አሷጠኝ አንድ ያጣላል ሁለት ያመናቅራል ሶስት ያፋቅራል ነው ነገሩ እናመሰግናለን መሉዬ ❤️💛💚🙏
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥንቅቅ ብለሽ በንጵህና ነዉ ሁሉን ነገር ስትሰሪ ጎበዝ ❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የእኔ ባለሙያ ❤
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ሰላም ባለሞያዋ የሐገሬ ቆንጆ እባክሽ በፉርኖ ድቄት እንጀራ ብታሳይን 😊😊 እጅሽ ይባረክ።
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
በጣም ቆጃነው 🙏🙏😘
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሜሊዬ የኔ ደግ እህት እጀሽ ይባረክ👌👌👌❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@yodit.5006
@yodit.5006 Жыл бұрын
Looks yam•my , 😊
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q Жыл бұрын
ተወዳጅዋ ሜሊ እንክዋን ደሕና መጣሽ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ብርክ ብርክርክ ይበሉ❤
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
ሚሊዪ በጣም እናመሰግናለን ዉይ ደሞ ሥታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Жыл бұрын
አደኛነኝ ሥወድሺእኮ❤❤❤🎉🎉🎉
@fanateame6810
@fanateame6810 Жыл бұрын
Melye yen wid programsh zendro new meketatel yejemerkut bihonm betam temechtognal ehte yemtseryachew betam mirt nachw ejish ybarek ehte edmena Tena ystish fetari
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ አንችልም ኑሪልኝ
@selamawitmekonnen7102
@selamawitmekonnen7102 Жыл бұрын
I like it
@merimeri3117
@merimeri3117 Жыл бұрын
ሜሊየ ባለሞያ❤❤❤
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Жыл бұрын
ሠላም ሜልየ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ቂየሽኝ ገንዬ❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
❤❤❤ሜሉዬ የሰአት አጠቃቀምሽን ስወደው የኔ ሴት❤❤❤❤❤በጉን ሚጥሚጣ ጨምረሽ ብይ በጣም ነው እሚጥመው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
የረሳሁትን ነው ያስታወሽኝ ሙልዬ ክበሪልኝ እኔ በቃሪያ ነበር የበላሁት
@TTN7161
@TTN7161 Жыл бұрын
ሰላም ሜሌ ከዚህ በፊት የሰራሽው የሩዝ ቅመም ማጣፈጫ ለማንኛው እሩዝ ስንሰራ ይሆናል ወይ?
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@damitutube6779
@damitutube6779 Жыл бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍🙏🙏🙏
@gebissaenush6145
@gebissaenush6145 Жыл бұрын
zeyit yetun new mititekemiw yetu new tiru?
@alazarabate2315
@alazarabate2315 Жыл бұрын
የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ቃል እንጅ በምግብ ብቻ አይኖርም የኔ እናት አንች ያለሽበት ንሮ ይህንን ልታደርጊ ያስችልሽ ይሆናል ግን ማሰብ ያለብሽ ስትበይም ሆነ ስትጠጭ ምንም የማይበሉ እና የማይጠጡ በርሀብ እና በስቃይ ያሉትን አትርሽ በሰጠውሽ አስተያየት ቅር እንደማይልሽ እርግጠኛ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አላዛርዬ ቅር አላሰኘኝም ግን የጻፍከው አልገባኝም ምክንያቱም የምናስበውን እግዚአብሔር እንጂ. ሰው ስለማያውቅ ከምን ተነስተህ እንደጻፍከው ባውቅ ደስ ይለኛል
@smadit3729
@smadit3729 Жыл бұрын
ሜሉ ሁልጊዜ ስለምግብ ስለሆነ ያንቺ ቪዲዮ ዘርፉ ማለት ነው የ እራሱንም አእምሮ የጊዜው ነገር ምንም ይሁን ስለሚመጣበት ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@smadit3729 እና እኔ ሰው በምግብ ብቻ ነው የሚኖረው ወቶኛል ከየት አምጥቶ ነው የጻፈው? ነገር ግን ምግብ ከእግዚአብሔር እንደሆነ አምናለሁ እንኳን እንደኔ እና እንደናንተ አይነቱ የአለምን ሁኔታ ለማወቅ ኢንተርኔት የሚጠቀም ሰው አይደለም የገዳም አባቶችም ይመገባሉ አንታበይ ።ምግብ የማይበሉ እንዳሉ አስቢ ነው ያለው... አስቢ ብሎ ትእዛዝ ለመስጠት መጀመሪያ የማስበውን ማወቅ ያስፈልጋል።
@smadit3729
@smadit3729 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv ያልኩሽ እኮ ይኽንን ነው፣ስለአንቺ ስለማያውቅ እርሱ ለእራሱ መንገር የፈለገውን ነው የፃፈው፣እንጂ ላንቺ አይሆንም ምክንያቱም አይገናኝም
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
ምን አድርጊ ነው የምትላት?አንተ ቆሎ እየቆረጠምክና ጥቁቁር ውሀ ለክተህ እየተጎጨህ ነው የምትኖረው??
ጤናችን በቤታችን
13:54
Melly spice tv
Рет қаралды 8 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 15 МЛН
ልዩ የጾም መያዟ የጥብስ ቀይ ወጥ
19:48
Melly spice tv
Рет қаралды 4,5 М.
የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር
8:03
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 26 М.
ፍትህ ለሄቨን
12:14
Melly spice tv
Рет қаралды 3 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН