የፓስፖርት ቀጠሮ ቀን , passport appointment date

  Рет қаралды 34,834

#FUN TUBE

#FUN TUBE

Күн бұрын

#passport ,#renew passport ,#አዲስ ፓስፖርት
#sami tube
#passport ,#Ethiopian passport
#online passport
#በኦንላይን ፓስፖርት ማውጣት
#passport online using only your phone
#በስልክዎ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ

Пікірлер: 120
@baby_hiywete_tube2379
@baby_hiywete_tube2379 3 ай бұрын
balge nachew lehulum t.t new thanks❤❤❤❤❤❤❤
@raheltesfaye7084
@raheltesfaye7084 9 ай бұрын
Thank you betam silesetehin information geta eyesus esu yrdak antem yemidir mezan yetezba new yesemay amlak esu yrdah
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ልክ ነክ ወንድሜ እኔንምእንደዛአርገውኛል የምንወስድበትቀንአልፎ እንደገናአመልክቱአሉን።በጣምመንግስትፓስፖርትየሚሰጡትንሰዎችመገምገምአለበት።
@user-ws5pk2no2p
@user-ws5pk2no2p Жыл бұрын
እናተመለሰልሽ እኔምአልፎብኝ አንሰጥሽምአሉኞ
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@sebiltefer6244
@sebiltefer6244 Жыл бұрын
በጣም ነው የተናደድኩት እኔም ሁለት ሺህ ብሬን ተበላሁ ፔንዲንግ ላይ ነው ይላሉ ከዛም ትንሽ ምልክት አደረጉበት ከዛም ከ20ቀን በኋላ ቀጠሩኝ ከዛ ደሞ ቀኑን አሳልፈሻል አናስተናግድም አሉኝ እንደገና 2000ብር ከፍዬ ገና ለ ነሀሴ 22ተቀጥሬለሁ ኦላይን አትመኑ አወዛጋቢ ነገር አለበት ብሬንም ቀጠሮውንም ተበላሁ
@top10tiktokhabeshavideo77
@top10tiktokhabeshavideo77 Жыл бұрын
እኔም እንደዛ አርገውኛል
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 7 ай бұрын
ተቀበልሽ አሁን
@amanuelyimer3739
@amanuelyimer3739 2 ай бұрын
Did you get our passport?
@asratminase6123
@asratminase6123 11 ай бұрын
እዎ የሚገርምህ እኔ ቀጠሮዬን ጠብቄ ነው የሂድኩት።ነገርግን እስከ ዛሬ ድረስ ሊስጡን አልቻሉም። ከ8ወር በላይ ጠብቄአላሁ፣ሁሌ ስሄድ ሌላ ቀጠሮ። ምን ያህል የሀር ገጵ እንደሚያጠፋ የሚመለከተው አካል ቢያውቅ.......
@AbelTadesse-f1d
@AbelTadesse-f1d 2 ай бұрын
ዱላው አልደረስሽም ማለት ነው ብሮ በዱላ እየደበደቡ እያስለቀሱ አይደል እንዴ ከሰጡስ ራሱ
@MubarekEssa-yj5tu
@MubarekEssa-yj5tu 5 ай бұрын
keep up the good idea❤❤❤
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 5 ай бұрын
Thank you! Will do!
@natibeshu7244
@natibeshu7244 8 ай бұрын
Thanks you betam
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
መልካም በጣም ይገርማል በዚህ አይነት እንዴት በፓሰፓርታችን መጠቀም እንችላለን እነርሱ በደንብ ከላሰተናገዱን እንዴት ይሻላል ???????????
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@DawitShahamo
@DawitShahamo 4 ай бұрын
pasport.qaxro.alifohal.indeti.mawqi.yichalal
@fikrualemu4128
@fikrualemu4128 Жыл бұрын
መልክትህ መልካም ቢሆንም ድምፅህ ጥራትም የለውም በዚህ ላይ ቀስ ብለህ ነው የምታወራው
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 Жыл бұрын
አስተካክላለሁ thank u
@user-ec7jw6nd3c
@user-ec7jw6nd3c Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ያድርግህ ጆሮህን ታከም ሂድና
@Do_a_lot_man
@Do_a_lot_man Жыл бұрын
Tesfa atkuret, yitelemede new !
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@FanosTube
@FanosTube Жыл бұрын
አረ ወረቀቱን በአዶቤ አስተካክለህ መሄድ ነው አያርፉም😂
@ethiopiahagere5154
@ethiopiahagere5154 8 ай бұрын
ድጋሚም ቢሆን አያስተማምንም
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@bekalu6636
@bekalu6636 Жыл бұрын
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት መጀመርያ ሳመለክት ዴሊቭሪ የመረጥኩት አዲስ አበባ ፖስታ ቤት ነበር አሁን ግን ወደ አዳማ ለመቀየር ፈለኩኝ እንዴት መቀየር እንደምችል አስረዱኝ የሚቻል ከሆነ
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 8 ай бұрын
አይቻልም
@RekebotBuna
@RekebotBuna Жыл бұрын
ምኑ ሙትቻ ነው በጌታ?አሪፍ ኢንፎ ይዘክ ግን ድምጽክ አይሰማም።ተከታዮችክን ማክበር ይገባካል ወንድም።
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
😂😂
@fatumara3244
@fatumara3244 11 ай бұрын
😀😃😀😃
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 9 ай бұрын
አስተካክላለሁ
@wondubtbt6367
@wondubtbt6367 8 ай бұрын
Wondime ante mesadebk tikikil new?dimtsu yisemal chigiru ye rasik joro new..donkoro
@halimatube3356
@halimatube3356 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-go2qx8pu2w
@user-go2qx8pu2w 18 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች እሱ ንገሩኝ የፓስፖርት ሥም መቀየር ይቻላልዴ እዚህ መልሱልኝ የምታቁ😥
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 18 күн бұрын
@@user-go2qx8pu2w ስም የቀየርሽበትን ማስረጃ ከፍርድ ቤት አምጠሽ መሆን አለበት
@tekabiru8465
@tekabiru8465 Жыл бұрын
Atezen Degamim Bihone Keflh bicha kezihe Ager Sheshe.
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@SemuHafi
@SemuHafi 3 ай бұрын
Mech neber ante yetemezegebkew
@AmanAmuniki
@AmanAmuniki 15 күн бұрын
How can I get again my print out ?
@chombeweekly5407
@chombeweekly5407 4 күн бұрын
go to the website, click check status, put application number then it will open
@seidhussen7387
@seidhussen7387 11 ай бұрын
Its Good
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@halimatube3356
@halimatube3356 8 ай бұрын
የምኖራዉ ሳአዉዲ ነዉ ኦላይን አላ ዋይ ቶሎ ንገሩኝ
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 8 ай бұрын
አወ ነገ ቪዲዮ እለቃለሁ
@RahelHaile-el3vt
@RahelHaile-el3vt 9 ай бұрын
Ene gin 1 qene Alfo new 2000 tebelahu
@user-yg3gj3qc9v
@user-yg3gj3qc9v 6 ай бұрын
መታወቂያ upload ስናደርግ ውስጥ ፎቶ ግራፍ ያለበትን ነው ወይስ ውጩን ጭምር ነው በምስል የተደገፈ በሳምፖል ብታሳየን
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 6 ай бұрын
ፎቶግራፍ ያለበትን
@TitiSamo-zg1bj
@TitiSamo-zg1bj 3 ай бұрын
በድጂታል መታወቂያ ፓስፖርት መቀጠር ይቻላል አይቻልም
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 3 ай бұрын
ባለኝ መረጃ አልጀመረም
@romiyosanto4180
@romiyosanto4180 8 ай бұрын
ወይ ጉድ የኔን ጉድ ስሙኝ 2021አካባብይ ከ hong kong ወደ ሀገሬ ለመመለስ ቤጂንግ ያለው ኢትዮጵያ embasy የምከተላው ዶከመንት ላክ ብለውኝ. Copy of my expired passports my 2photo 60 usd payment by the name of ethiopian embasy still i have all the evidence. But sad to said when my embasy denied me just renew my passport.! I am free no criminal record.
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 8 ай бұрын
That's crazy sad
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 7 ай бұрын
Guys yemilewune ahune newe ende yesemahew bro???
@yegaintudamtew5539
@yegaintudamtew5539 11 ай бұрын
ኧረ እኔም ማርች ቀጥረውኝ ፖስታ ቤት አራት ገዜ ኢሚግሬሽን ሁለት ጊዜ ሄጄ በመጨረሻ ሁለተኛ እንዳት መጪ ፓስታ ቤት ጠይቂ አሉ ይኸው ስምንትወር ሆነኝ
@Wነኝየደገሯ
@Wነኝየደገሯ 10 ай бұрын
እረ የትነው ይሄ የሚሆነው እኔም አስቤነበር ግን ውጪአገርነኝ የናተ የትነው😢😢😢😢😢
@letush6929
@letush6929 11 ай бұрын
Lesew memulat ychalal ye onlinu keza balebet posts bet mawutat ychalal ?
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 11 ай бұрын
ይቻላል
@HeniAffection
@HeniAffection 8 ай бұрын
ene milk balehubet akababi adressun baderg yeteshale new wys addiss abeba yishala
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
Yekerta zegeyehu baleshibet arif new t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@user-yn5te2fh1e
@user-yn5te2fh1e 8 ай бұрын
ስለሌላው መረጃህ ይቆይልኝና አመልካቹ ቀጠሮ ሲያሳልፍ 150 ብር ተቀጥቶ ለመስተናገድ የሚያስችል አሰራር ካለ ቀጠሮ ቀናችን 6 እና 8 ወራት ያለፈን ሰዎችስ? የሚቀጡበት አሰራር አለ? በእርግጥ ይህ የቅጣት አሰራር ካለ ከመመሪያው ውስጥ መሰረዝ አለበት።ሰላም!
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 8 ай бұрын
አወ የኔም ጥያቄ ነው
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 Жыл бұрын
afher yasbhelachee
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@yenewude7597
@yenewude7597 Жыл бұрын
be kenum hadeh eko yelem eyalu new delaloch 100 shi birr yeteyekalu alu
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@alemumekuanent-zl1ii
@alemumekuanent-zl1ii Жыл бұрын
እኔ በቀኔ ነበር የሄድኩት ግን 2ኛ ጊዜ ነዉ ፓስፖርት የለም እያሉ የሰደዱኝ እኔም ለስራ እፈልገዉ ነበር .....😢
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 7 ай бұрын
ወሰድሽ 😢
@raheleshetu3150
@raheleshetu3150 Жыл бұрын
Batawre yeshalekale ayesmame
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Жыл бұрын
hi wmidema salmi naki ahunu sati paseporti qomohali mibalaw ewnati naw
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@khalidalotaiba2339
@khalidalotaiba2339 Жыл бұрын
Ladu bisetew noro wedawinu felifilo yawetalihi neber enem getimongal kalisetehi atagengim
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@sulthansulthan8500
@sulthansulthan8500 2 ай бұрын
@user-tw6td1nn1o
@user-tw6td1nn1o 10 ай бұрын
Halimaa
@user-qj5fb9nn3h
@user-qj5fb9nn3h 10 ай бұрын
እኔ የምለው ወንድሜ ፓስፖርት በኦንላይን 2500 ብር ነው አሉኝ እኔ ደግሞ ምን አልባት አጭበርባሪ ከሆኑ ብዬ ፈራሁ
@makimahari4958
@makimahari4958 5 ай бұрын
እኔም
@FasekaAbrha-zp1ie
@FasekaAbrha-zp1ie 8 ай бұрын
እዚሀገር ምንም ሊፈጠር ይቻላል ኣስታዋሽ የሞባይል ደወል አለ ምነው በጠፋ ጊዜ
@abeltheodros8953
@abeltheodros8953 11 ай бұрын
Applications number tefabign endet adrege magegnet chilalew please
@yishakaklilu-px6zv
@yishakaklilu-px6zv 8 ай бұрын
2000 lost
@shimeshime9490
@shimeshime9490 10 ай бұрын
1000ብር ክፈይ ነዉ ያሉኝ ካለፈ ቅዳሜ ጧት መሄድ
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 10 ай бұрын
እኔ1100ድረሀም ከፍየ በ2ወርይመጣልሻል ተብየ እሄው6ተኛወሬ ቅጣት ገጠመኝ ሸቅየ ለቀራማ 😭😭
@user-sc7lf2vm1s
@user-sc7lf2vm1s 10 ай бұрын
አገሬ ልገባ ነበር ፓሶፖርቴ አልመጣ አለኝ እኔም 1400 ነበር የከፈልኩት😢
@tagessejohannes8869
@tagessejohannes8869 Жыл бұрын
3 amet alifobignal min liyadirig
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
Yekerta silezegeyehu,chiger yelewim online mula t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@workneshbasa7497
@workneshbasa7497 8 ай бұрын
Hawasa layi mitmolu tetenkeku
@luke.morphs
@luke.morphs 2 ай бұрын
ahun ene lmola lhed new, min yaregalu?
@rawdadetamo6394
@rawdadetamo6394 Жыл бұрын
መቼ ነው የተባልከው
@sg..394
@sg..394 11 ай бұрын
የቀጠሮ ቀን ምን ይዤ መሄድ እንዳለብኝ ንገረኝ እባክህ 🙏🙏🙏
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 11 ай бұрын
application number ፕሪንት አርገህ ና መታወቂያ
@Dawit-we7dg
@Dawit-we7dg Жыл бұрын
ቀላዲ ነህ እባክህ እንኳን በ 15 ቀን የኛ አለ 2 ወር ሆነው ከቆጦሮ ቦሃላ
@user-tw6td1nn1o
@user-tw6td1nn1o 10 ай бұрын
Radiya viza
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@halimatube3356
@halimatube3356 8 ай бұрын
ዳምሩኝ ገይስ ልዳምረቹህ
@Sara-lb7if
@Sara-lb7if Жыл бұрын
Online lay apply adrg bekelal menged
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
Awo t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@user-zb6pb8gj8h
@user-zb6pb8gj8h Жыл бұрын
እረ የእኔም አልመጣም አራት ወር ሁኖኛል
@user-hc7op2pv2i
@user-hc7op2pv2i 8 ай бұрын
Gais malet mn malet new?
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 7 ай бұрын
Yekerta lemdobegn mew t.me/+hvFsu-n2A6MzZGI0
@user-qt7pt1vu6s
@user-qt7pt1vu6s Жыл бұрын
bro enenm agetmognal mn leyderesk???
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 11 ай бұрын
አዲስ መሙላት በኦንላይን
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 8 ай бұрын
endegena molahu
@MAKOODIITUBE
@MAKOODIITUBE Жыл бұрын
low sound ayesamam
@janacell6165
@janacell6165 6 ай бұрын
በቀጠሮ፡ቀን፡ስንኤድ፡ቴክስት፡ካልደረሳቹ፡እንዳትመጡ፡ብለው፡አባረሩን፡8ወቅ፡ኦኖታል፡ምንም፡የለም
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 6 ай бұрын
አወ 7876 ላይ ቴክስት መጠበቅ አለብን መሄድህ ግን ልክ ነበር
@jedidihagetu
@jedidihagetu 4 ай бұрын
​@@SAMYTUBE1212 Text gebto sanayew wer kalefes yesetalu?
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 Жыл бұрын
አሁን ፓስፖርት ለሜሳደስ ስንት ጊዜ ( ወር )ይፈጃል ኢትዮጵያ ውስጥ ላይ
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 Жыл бұрын
ከ2 አስከ 3ወር
@seni194
@seni194 Жыл бұрын
ለማሳደስ የሰጡ ልጆች አመት ስድስት ወር አለፋቸው የቀጠሮ ቀን ሲሄዱ አልደረሰም እያሉዋቸው ነው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
@@seni194 እስኪ ለኔም ንገሩኝ እንዴት ነው መድረሱን ማወቅ ምንችለው ማለቴ ያለሁት ክፍለ ሃገር ነው ካለንበት ሆነን መድረስ አለመድረሱን እንዴት ነው ምናቀው?
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 10 ай бұрын
@@seni194 እውነት
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 8 ай бұрын
4 ወርና ከዛ በላይ
@aishaaisha7983
@aishaaisha7983 Жыл бұрын
አይሠማምአባክሕን?
@SAMYTUBE1212
@SAMYTUBE1212 11 ай бұрын
ይስተካከላል
@Wነኝየደገሯ
@Wነኝየደገሯ 10 ай бұрын
​@@SAMYTUBE1212በሳኡድ ነውዴ2000ሺ የከፈልከው?
@mohammedhussen8479
@mohammedhussen8479 Жыл бұрын
kerasih gna new ende yemtaweraw
@mimimoges8192
@mimimoges8192 Жыл бұрын
አዝግ ነህ ቶሎ አታወራም ኤጭ
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Жыл бұрын
😂
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 6 ай бұрын
❤❤
ፓስፖርት አወጣለሁ ብዬ 2000 ብር በኦንላይን (Online)  ትበላለች።
2:56
የዕውቀት ገበታ (Ye Ewket Gebeta)
Рет қаралды 16 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 48 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
የፓስፖርት አሰጣጥ ፈተናዎች
5:32
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 48 МЛН