KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 14)
34:46
ቸሬ አለቀሰብኝ ሁለትሺ አስራ ሰባት በዓል ምን ይመስል ነበር መልካም አዲስ አመት!!
13:34
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
00:47
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
የሰርግ ፎቶአችን በትንሹ ይህን ይመስል ነበር! ቸሩና ሜሪ ሰርግ ሙሽራዬ ቃና ዘገሊላ
Рет қаралды 50,385
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 176 М.
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Күн бұрын
#cherutube #family #love #couple
Пікірлер: 563
@FjX-q1z
2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@cherutube3064
2 ай бұрын
ፈጣሪ ሲሰጥ እንዲ ነዉ ሁላችሁም ከእኛ የበለጠ ያማረ ትዳር ይስጣችሁ በተለይ የማዳም ቅመሞች ቪድዮዎቹ ነገ እንለቅላችሁ አለን!! ላይኳ እንዳትረሱ
@SlamSlam-o3g
2 ай бұрын
Amen amen amen enkuan des alacwh
@abaygirma3009
2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ke sideti melesi lezi yabeqani
@eyerusewondsen
2 ай бұрын
በጣም ደክትላላችሁ ቸሬ ከይቅርታ ጋር ከሚዜዎቹ አንዱን አደራ በተረፈ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@33-ስአዳይቱብ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yenantw21
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው ለምክር ያክል ትንሽ ልበል እኛ ስጋወደሙን ስንቀበልና ቤተክርስቲያን ስንሄድ ነጭ የምንለብስበት ምሳሌና ትርጉም አለው እና ካባችሁ ለምን ነጭ አልሆነም ? 🙄
@FhfGnf-tn6sm
Ай бұрын
ኤኔ ሙስሊም ነኝ ግን ቸሩ በሀይማኖቱ ኤደዚ ጥንክር ብሎ እንደዛሬዉ ወጣት ሳይዝረከረክ በክብር ማግባቱ ደስ ይለኛል ሀይማኖቱን አክባሪ መሆኑ
@Hesai-u3s
Ай бұрын
ትክክል ማሬ❤
@jekjabmadathil3293
Ай бұрын
በጣምጂ እግዚአብሔር ይመስገን
@ተስፋየእምየናት
Ай бұрын
በጣም❤
@asnakulemma7286
Ай бұрын
❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@እናትያላህስጣታናት
2 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ ቸሩ ላታ እኔ እዳት ደስ አደለኝ ብታቅ አላህ ወክበር መልካም የትዳራ ዘመን ይሁልህ የዛሬ አመት ልጅ አቅፍህ አላህ ያሳይ አላህ በቃል የትገኛ ጀግና ነህ ሁሌም የምት ነገ ነበር እኔ አሰታው አለ እኔ ማገባ ቤት ክርስታ ነው የምትለ ቃልህ መች አርስው ጎበዝ ናህ ምን ስው በሃይማኑቱ በሚፍቅድ መገ ሲጋባ ደስ ይለኛ ቸሬ መልካሙ ሁሉ ትመኛሁል መልካ የትዳራ ዘምን ይሁንላቹ 🌹🌹
@merib224
2 ай бұрын
የኔ ዉድድድድድ አሜንንን
@WorkeGelana-sv5if
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@imdove7849YouTube
2 ай бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን
@jekjabmadathil3293
Ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው
@Jana-fy2hz
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@selamkoo1566
2 ай бұрын
አምላኬ እሄን እደኔ ለምትመኙ ሁሉ ለዚህ ክብር ያብቃን ከመጀመርያዉ እስከመጨረሻዉ በልቅሶ ጨረሰኩት😢 ብቻ ደስ ብሎኛን እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ቼ&ሜ በጣም የምታምሩ ዉበታሞች ዉለዱ ክበዱ የአብርሐምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ🙏
@hiwattube
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AmpiireEvas
Ай бұрын
Amen Be ewunet manfasawi gabicha Hulme siyay inbaye yimaxabignel😢
@3rtuuuRtyujji
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@HdhHr-ph3mu
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@NnNn-ps6ct
Ай бұрын
amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Channeln-q4k
Ай бұрын
ማሻአላህ እንዲህ ነው ትዳር በሀይማኖቱ ጥንክር ፅድት ማለት እድሜና ጤና ፍቅር ሲሳዩን ያብዛላችሁ ውይ ስታምሩ አላህ ልጅ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሁሌም በሀይማኖትህ ላይ ጥንካሬህን ፅናትህን ስወድልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@FfFff-vr2gn
2 ай бұрын
ታይቶ የማይታወቅ በጣም ደስ ይላል ላተ እኔ ደስ አለኝ ወላሂ ❤❤❤❤❤ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ መብሩክ ቸ❤ማ 3:01
@ሀናታደግ
Ай бұрын
ማርያምን ሙስሌሙች ሲመርኩ እንደት ደስ እንደሚልኝ እግዚአብሔር ያክብርልን ቸሬ ሜሪዬ በንስሐ በቅዱስ ቁርባን እስከ መጨረሻ ያዝልቃችሁ በሳምን ባብት ቁርቡ ትዳራችሁ እንዴባርክ እመብርሃን ቤታችሁን ትሙላላችሁ
@mekiamekia459
2 ай бұрын
እስኪ እንኳን ደስ አላችሁ በሏቸው ይሄኔ የሚዘለልበት ቦታ ቢሆንማ የኮሜንት ቦታ አይኖርም ነበር ቸሬ ጨዋና ሰው አክባሪ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉
@RrEe-x8p
Ай бұрын
ወላሂ እላችዋለው ማን በሀይማኖቱ በስነስራት ሳገባ ደስ ይለኛል ጎበዝ ቸሩ ለብዙ ትምህት ትሆናለክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sn-jn3eg
Ай бұрын
ሱብሀናላአህ አዳዲዬ የአላአህ ስራ ይደቀኛል በመጀመሪያ ቸሬዬ እካን ደስ አለክ ሜሬ የኔ ቀጮ እካን ደስ አለሽ የኔ ውድ ቸሬ ሜሪን ይዘህ ስትመጣ እድሜዋም ስለተናገራቹ ገና ነች ገና ግቢ ገብታ ተምራ ወታ ነው ሚጋቡት ተጋብተው ኮሜረስ ወይም አድማስ ብትማረ ሌላ አገረ ባትሔድ ብዬ አላአህ በሚያቀው ተመኝቼላቹሁ ነበረ በቃ ባጠቃላይ ሚዲያ ላይ እደሚጃጃሉት ለብዙ አመታት ምትጃጃሉ መስሎኝ አዝኚ ነበረ አቃለሁ ቸሬ ምረጥ የጉራጌ ልጂ የአገሬልጂ ነክ የስራሰው ግን በሜሬ በኩል ምትቆዩ መስሎኝ ነበረ ብቻ አልሀምዱሊላ መፃፊ ቅዱስ ዙሙትን ሽሹ ሲል ቁራን ዙሙትን አትቅረቡት ይላል ማንኛውም ሰው በሚያምነው ሀይማኑት በስራአቱ ሲጋባ ወላሒ በጣም ደስ ይላል እራቆት መሄድ የሌለበት መስከረ የሌለበት ጭፈራ የሌለበት ዱቄት ያልተለቀለቀችበት ታዳሚው ስራት የናተ ስራት በቃ ምረጥ ጋቢቻ ሜሪ የኔ ቆጆ እዩኝ እዩኝ ሳትይ በዚህ መልኩ መጋባታቹ አሰደሙሞኛል ለእናት አባታቸው ሚታዘዙ ለአገራቸው ሚጠቅሙ ሳሊህ ልጆች አላአህ ይወፉቃቹ ።
@Bzu632
Ай бұрын
ፈጣሪ እጅሸን አይቆርጥመዉ የኔቅን😍😍😍
@Jana-fy2hz
Ай бұрын
❤❤😊😊
@BdMs-ci3dp
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@የፍቅርአድናቂ
2 ай бұрын
ማሻአላህ ትዳራችሁን አላህ የተባርከ ያርግላችሁ የለለ ነዉ የሚምርዉ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤✅
@Tube-ob7lv
Ай бұрын
እኔም አገር ስገባ ይህንን በርከት ፈጣሪየ እዲሰጠኝ እጸለየኩ ነው ያሳካልሽ በሉኝ ዋና ንስሀን ገብቶ በእግዚአብሄር ቤት መሞሸር ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እግዚአብሔር መጨርሻችሁንያሳምርላችሁ በልጂ በሀብት ቤታችሁን ይሙላው እውነት እኔ fb. ላይ አይቸ ነው የመጣሁት ስርፕራይዝ ነው ያደርግከን ጎበዝ ❤❤❤❤❤
@Geniየማርያም
Ай бұрын
አሜን ለሁላችንም❤❤🙏
@slntayehucherney8210
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@AlmiAlmi-ds1jq
Ай бұрын
እልልልልልል እንኳን እመብርሃን ለዚህ ክብር አበቀችው በቤተክርስቲያን ስራአት መጋቢት ምንኛ መታደል ነው በቤቱ ያቆያቸው የዛሬ አመት ሦስት ያደርጋችሁ አብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ቀሬ ዘመናችሁ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶 በሌላ ነገር በቤተክርስቲያን የሚጋቡ ሰዎች ሳይ እቀን አለሁ ደግሞ የኔ ባልም እንደዚህ ? የወደፊት 🙆♀️🫣😄😄😄😄😄
@ghanemcell5114
Ай бұрын
እኛም ከመዳም ኩሽና አስወጥቶ ለዚህ ክብር ጥሩው ትዳር ያድለን በቃችሁ ይበለን ምኞቴ ወልዶ ማቀፍነው ያሳካልሽ በሉኝ
@SerkeSerke-oe5tc
Ай бұрын
የኔውድ ማርያምን እኔምምኞቲ አሜን አሜን አሜን
@erozi217derege3
Ай бұрын
ተዋህዶ እምነቴ የጥት ነሺ የናትና አባቴ❤በጣም ደስስስ የሚል ድንግል ማሪያም በፍሬ ትባርካችሁ ❤❤❤
@hilamoo928
2 ай бұрын
አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላቹሁ ቸሬ❤❤❤❤
@sghhdhdhdh
Ай бұрын
ቹሬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹሁ በጣም አምሮበችሀል ❤❤❤❤ እግዚአብሔረ ቀራው ዘመናቹ ይበረካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስስስስ ብሎኛል በቤተክርስቲያን ስላተጋበችሁ መጨረሻቹን እመቤቴ ታሳምረላችሁ ❤❤❤❤❤በጣም ነው ምውደችሁ
@Jenet-l6z
Ай бұрын
ተመስግን ፈጣሪ ለዚህ ሰላበቃህ በጣም በጣም ደስበሎኘል ውልዳቹ ታቀፉ የአብርሐም የሳራ ትዳር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraNew-fo6je
2 ай бұрын
አበባዎች በጣም ደስ ብሎኛል በቤተክርስቲያን ስለተጋባችሁ መጨረሻቹን እመቤቴ ታሳምርላችሁ❤❤❤❤
@NgstiNgsti-j7o
Ай бұрын
ዋዉዉዉ መታደል በጣም ደስ ቡሎናል ወንድማችን ደሞ መሰቀላችሁ ሰያምር🎉
@ZenbaaMohamed
Ай бұрын
ወላሂ ቸሬ በጣም ነበር የምመኝልህ ለዚህ ቀን በቃህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ከነልጆችህና ቤተሰብህ ይባርክልህ ለኛም ይወፍቀን
@ethiopia-wj3vo
2 ай бұрын
ከአረተፊሻል ነገሮች የፀዱ ሙሽሮች ትዳራችሁ የአብረሃም የሳራ የሰመረ ይሁን
@hadiamohammed4527
2 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ወልዳቺሁ ሳሙ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yegeterlig_132
Ай бұрын
ያሥደንቃል ያሥደንቃል ያሥደንቃል የእኛ እምነታችን የኦርቶዶክሥ የጋብቻ ሥርአታችን 🙏እኳን ለዚህ ወግ ማህረግ አበቃቹ የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቹ🙏ተመሥገን ለዚህ ያበቃቹ
@nas7117
2 ай бұрын
1ኛ ነኝ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ እኔም ከስደት መልስ ምኞቴ ነው ይሳካልሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች የ 8 አመት እጮኛ አለኝ
@Hayuti26
2 ай бұрын
ይሳካልሽ ውደ መጨረሻውይ ይመርልሽ
@abebawerkneh4627
Ай бұрын
የኔጨዋ ስርአቷ ደስ ሲል እዩኝ እዩኝ አትልም አብሶ የቤተክስቲያኑን አለባበስ መሉ ያሟላች ሴት አንቺን አየሁ ሌሎችማ የፈረስ ጭራ ለማሳየት የሚያደርጉት ጥረት 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በልጅ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SuSu-ch8np
Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቸሩ ጀግና ነህ የምር በተግባር ያሣየህ ወንድ ነህ
@abemedia3346
2 ай бұрын
እንኳን ደዚህ ክብር አበቃችሁ በጣም ደስ ይላልስታምሩ ማህተባችን ውበታችን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉
@WehneshetTadese
Ай бұрын
🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🤲🤲
@VipVip-ep4ug
Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እንደትመታደልነው በአሁንዘመን የዘመኔጀግናየሆንክ ❤ዘመናችሁንይባረክላችሁ
@bateldamte
2 ай бұрын
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤
@jekjabmadathil3293
Ай бұрын
ቸሩ እኔ ለእናተ ደስ ብሎኛል እውነት ምንኛ መታደል ነው ❤እኔ ያልሁት ሳኡዲ ነው ቸር እውነት የልጅነት ምኞቴ በቤተ ክርስቲን ማግባት ነበር ስደት መጥቼ ደግሞ ብዙ ተምዬያለሁ ሀይማኖቴን አውቂያልሁ ይበልጥ ፍላግምቴ ጨመረ እግዚአብሔር ከብዙ ነገር አውጥቶኛ 2ቴ ከመደፈር ድኛለሁ ተልከስክሼ አላውቅም በድንግላ ነው ያልሁት ጋብቻዬ በስርዓተ ተክሊል የማደርገው ብዬ ሳኡዲ 7 አመት ቆይሁ ግን ኑሮ አልሞላ አለኝ እድሜ ሄደ እና አሁን በቃ እዚሁ ላገባ እያሰብኩኝ ነው እና ይህን ክብር ሳይ ግን ውስጤ ይነዳል ብቻ ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ምንም የሚሆን የለምና ወንድሜ በፀሎት አስበኝ 😢
@nahombekayoyo
Ай бұрын
በደንብ አስቢበት የምታገቢውን መጀመሪያ በፀሎት አምላክሽን ጠይቂው
@BdMs-ci3dp
Ай бұрын
7አመት እኮ ብዙ ነው ቤት ካለሽ ትንሽ ገንዛብ ያጂ እና ህልምሽን አሳኪ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
@መዉደድንጉሴ
Ай бұрын
ተመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nasanate8410
Ай бұрын
ስለኡሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ማርያምን ደገግሜነው ያየሁት መባረክነው እልልልልልልል ❤❤❤❤
@bahreaNour
2 ай бұрын
የኔ ወድ ወንድም እንኳን ደሥ አለህ የድሮ ጎረቤትህ ሀቂቃ በጣም ብሎኝል
@ZainabSuliman-v8b
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ አላህ ቲዳራቹህን ያማረ የሰመረ ያርግላቹሁ
@komaistekle4512
Ай бұрын
እልልልልልልልልል ክርስትና ማለትኮ ድንቅ ሀይማኖት ነው ተመስገን ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን እግዝአብሔር 🙏❤
@egziabherfkirnewnew6733
Ай бұрын
አሜን በቤቱ ያጽናችሁ ወልዳችሁ ልጃችሁ ደሞ የቤተ ክርስቲያን እደሚሆን ተስፋ አለኝ
@የቦረናገነቴዩቱብ
Ай бұрын
ማሻአላ ተባረክ እረህማን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እኔ ሙስሊምነኝ ከአለም አደኛነው ያተሰረግ ከጭፈራ ከማዘጥዘጥ ነፃ ሴቶ ከራቁት የፀዳይ በነጭ ልብስ ሺብረቅ ያሉ ፈጣሪ ሺብረቅ ያለ ኑሮ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ፋክት ያለ ትዳረ ይሁንላችሁ አሚንንንንን
@EyerusEyerus-ck5ev
Ай бұрын
የኔ ቅን አሜን😢❤❤❤❤
@BdMs-ci3dp
Ай бұрын
አሜን❤
@emafikir21tube
Ай бұрын
ቸሩ እንኳንም ለዚሕ ክብር አበቃቹ ፈጣሪ ቀሪው ዘመናቹ እማምላክ በጎደለ ሙሉ አድርጋ ታኑራቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SalamWw-zp8fh
Ай бұрын
ማርያምን ቸሬ ጐበዝ ነህ በዚህ ልክ በሀይማኖትህ ተከብርህ ቃልህን ያላጠፍክ ብርቱ ወድ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤
@AsterEthd
Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ጋብቻ ክቡር ነው በእግዚአብሔር የተወደደ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
Ай бұрын
እግዜአቤሔር ይመስገን ለዜ ከብር ላበቃችው ሙሺሪት መሽራው እንኳን ደስ ያላችው ያብራአም የሳራ ይሆን ጋብቻችሁ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigesttigest75
Ай бұрын
እኔ ቃላት ያንሰኛል ግን እግዚአብሔር ልበል!!!!🙏🙏🙏ይሄን ክብር ለሁላችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MdMd-zt6id
Ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው ትዳራቹ የአብራሀም ና የሰራ ያርግላቹ የኔ ውዶች 🎉🎉🎉😘😘😘
@AllsaAll
Ай бұрын
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
@warkwark6096
Ай бұрын
ደስ ይላል አንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ🙏
@medinamohammed8042
Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለሀይማኖቱ ክብረ ያለዉ ሰዉ እደወዳለሁ እኳን ደስ አለህ
@lijfasikatube1322
Ай бұрын
ቸሩ እኮን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃህ በጣም ያምራል ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል መመረጥ ነው ተመስገን በዚች ውብ እምነት ስላኖርከኝ
@FfFff-vr2gn
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ቸሬ የሌለ ያምራል ዋዉ❤❤❤❤❤ 0:57
@ፎዝየክርታታዋ
Ай бұрын
😅😅😅😊
@AlazarAlazar-t4y
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@אטאגוסנקיה
Ай бұрын
ቸሬ የፍቅር ሰው እኳን ደስ አለህ ይህ ነው ስርአት ያለው ጋብቻ እግዚሐቤር የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
Ай бұрын
ዋዉስታምሩ የተዋህዶ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ❤❤❤❤
@mamathelon7092
Ай бұрын
ቸርዬ እደተመኘህው ባይማኖትህ ፀተህ በቅዱስ ቁርባን በማግባት ደስ ብሎኛል በልጅ ተባረኩ ወልዳቹ ሳሙ ቸርዬ እልልልልልልልል
@GanatiGanati-hq5hz
Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን .ከነ አለባበሳችሁ ደስ ይላል አልተገላለጣችሁም ከነሡ ተማሩ .ትዳራቹን የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላቹ
@ZebanoworetaweeGutu
Ай бұрын
እንኳ ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያማያልቅ ፍቅር ይስጥችሁ❤❤❤❤❤
@blentube-vs2zl
Ай бұрын
_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነቱ ምን ይከፈለዋን በጣም ነወ ደስ ያለኝ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን መልካም የትዳር ዘመን በተባረከ ልጅ ቤታችሁ ይሙላ ❤🎉_
@firstlast-nr2mj
Ай бұрын
ምንኛ መታድል ነው ዋው ስታምሩ ቆንጆ ወች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ላምሮት-በ8ኈ
Ай бұрын
የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁት😊
@SenyaNuru
Ай бұрын
እዲ ነው መሰብሰም አላአህአብራቹው ምታረጁ ያረጋቹ ወላሂ በጣም ደስ ብሉኛል 👌👌👌👌👌👌👌🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅
@esakakmel-j3l
Ай бұрын
ዋው የድሮ መምህሬ አየውት በጣም ደስ ብሎኛል
@tadiyosbeyen1257
Ай бұрын
ያብርሀም የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ በረከት ሁሉ በቤታችሁ ይግባ
@Eminetn
Ай бұрын
እግዜአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ የአብርሀምን የሳራን ትዳር የባረከ የናንተንም ይባርክ ደስ ስትሉ ወልዳችሁ ሳሙ ዘራችሁ የተባረከ ይሁን ምድርን ሙሏት ፍርሀተ እግዜአብሄር በውስጣችሁ ይደር በእውነት ቃላት አጣሁላችሁ ስታምሩ እሄ ነው ጋብቻ ማለት ስነስርአቱን የጠበቀ የዘላለም አምላክ ሰላማችሁን ያብዛው 🙏🙏
@ገነትይቶብ
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እኳን ደሰ አላችሁ ፈጣሪ ትዳሪችሁን ይባረክላችሁ ❤️❤️❤️👍🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeneneshtessema233
Ай бұрын
እሰይ እሰይ እንኳም ደስአላችዉ በክሪስቶስ ቤት አቤት ዉበቱ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን መዳሐኔአለም🙏
@tesfaye-r2w
Ай бұрын
Wow siyamr ድንግል ማርያም አብራችሁ ትሁን ልዩ ናችሁ 🙏🙏🙏
@tiruyetru
Ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግ
@ندىشراحيلي-ق4ن
Ай бұрын
ያአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-2127
Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቸሩ መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
@መቅዲመምሬ
Ай бұрын
ዋዉ እድለኛ ናቸሁ ፈጣሪ በልጅ ይባረካችሁ ❤❤❤❤
@MeseretAsresie
Ай бұрын
የኔዉድ ስርአትሽ ደስ ሲል ተመስገን አምላኬ ለዚህ ክብር ላበቃችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያደርግላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amhara74
2 ай бұрын
ዋው ቸሩ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የምር በጣም ደስ ብሎኛል ወንድም አለም❤❤❤❤
@hdhhhd190
Ай бұрын
እንኳንደሥአለህቸርየ የተባረከትዳርይሁንላችሁ ውዶቸ
@TMO-c6d
2 ай бұрын
ተባረኩ በእውነት❤❤❤ ቨዲዮ እንጠብቃለን
@HayatHayat-rp6tz
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የአብርሃምና የሳራን ያብቻ ያድርግላችሁ።❤❤❤
@sameerasamee1175
Ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ እንኳንለዚቀን አበቃህ ቸሬ መጨረሻቹ አላህያሳምርላቹ 😊😊😊😊😊አግኖትሸህ የቅራ
@AlfaMobile-c2x
Ай бұрын
❤❤❤❤❤እውነት ቁምነገረኛ ነህ ቸርየ ወድማችን እግዚአብሔር ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mareyammareyam-gp4kl
Ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ቸሩዬ ወድሜ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
@addismyway64
Ай бұрын
እልልልልልልልል ቸሩ ሜሪ እንኳን ደስስስስስ ያላቹ❤❤❤ አላህ ቀሪ ዘመናቹሁን ያሳምርላቹ❤በዘር በፍሬዎች ወልዳቹ ክበሩ❤
@tiruwerkchikula9459
Ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችው በጣም በጣም ነው የምታምሩት በተለይ አለባበሳቸው ሁለ ነገራቸው አግዚእቤሔር አይለያችው በጣም ነው ደሰ ያለኛ ተባረኩ 🙏🥰💐💐💐💐 ከማንም ይለያያል ዘመናችው ይባረክ 👏👏የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው 👗👠👜👑🍄 🥰
@ruthkassu6304
Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እኛንም ለዚህ ማርግ አብቃን❤❤❤❤❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
Ай бұрын
ቸርዬ የመኪናህ መስታዎት አጣብሷችሁ ለዚ አበቃችሁ እኛንም ከ ሜሪ አስተዋወቀን የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@burtukankeya3758
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የምር ግን አጋጣምሁ ይገርማል
@NardiYouTube-sq6ju
Ай бұрын
❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤
@lenileni4035
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Yabrhmna yesara yunlachu
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
እንኳን. ለዚህ አበቃቹ ቸሬ መልካም ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@mobarak-d3t
Ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ለዚ ክብር አበቃህ
@gagababa7443
Ай бұрын
እንኳን ደስስስስስስአላችሁ እግዛብሔርአምልክ ህይወታችሁንበደስታይሙላ መልካምትዳር ይሁንላችሁ 🙏
@beliyemareyaamlijgvgcc3725
Ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ነው የምታምሩት ቸሩዬ❤❤❤ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 💗💗💗💗
@zebiba_hussen_13
Ай бұрын
ጎበዝ ለሀይማኖቱ ክብር ያላቸው🎉🎉
@yeshiderbew
Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በሀይማኖት ፅኑ ❤❤❤
@TesfaKidusan
Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ ❤ እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ
@ebrahit55
Ай бұрын
እኳን ደሳላቹ መልካም ጋብቻ ትዳራቹን የረብቃ የይሳቅ ትዳር ይሁንላቹ ተባረኩ
@marylove6949
Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ በመቀጠል ለሙስል እህት ወንድሞቼ የምዝጋና ቫድዮ ይሰራላቾ የምትሉ❤❤❤❤
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
Ай бұрын
ቸሬ ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@በላይነሽአንባው
Ай бұрын
ዋውእንኳደስአላችሁትዳራችሁንያብርሀምናየሳራያርግላችሁ
@KidestEshitu
Ай бұрын
እመቤቴ ማርያም እንካን ለዚህ አበቃክ ቸርዬ
@MdethopaRahat-dx4wj
2 ай бұрын
እግዝያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤👌👌👌🙏
@makilove6390
Ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ቸሩየ እንኳን ደስ ኣለህ የኔ ወንድም ቃላት የለኝም
@asioupiaasioupia2276
Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ቸሬዬ የኔ ምርጥ ወንድሜ👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
@sara-tp5mh
Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በልጂ ይባርካችሁ❤❤❤
34:46
ሐረግ ( ክፍል 14)
ለዛ
Рет қаралды 116 М.
13:34
ቸሬ አለቀሰብኝ ሁለትሺ አስራ ሰባት በዓል ምን ይመስል ነበር መልካም አዲስ አመት!!
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 64 М.
02:54
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
ROSÉ
Рет қаралды 243 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 64 МЛН
00:47
ТОП 5 БОЙЦОВ UFC ИЗ СНГ ОТ РАХМОНОВА #hustleshow #адамзуба #тамби #рахмонов
adam zubayraev
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:18
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
23:22
ድንግል ነሽ ወይ? ሜሪ ለጥያቄዎቹ መልስ ሰጠች #cherutube #meritube
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 51 М.
10:56
ቪድዮ ላላችሁን በትንሹ ሙሉዉን ሰሞኑ ይለቀቃል ቃና ዘገሊላ የሰርግ መዝሙር ሰርግ ቸሩና ሜሪ wedding of cheru vs meri
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 22 М.
8:44
በአሜሪካ ምድር ባህሏን ጠብቃ ተሞሸረች! #america #wedding #traditional #tradition #marriage
Enredada Tube
Рет қаралды 24 М.
30:07
በአንድ ቀን ስድስት ልጆቹን የሞሸረው ቤተሰብ ከዋዜማው - ሰርግ ሥነ ስርዓት
Fana Television
Рет қаралды 802 М.
19:45
ሚኒስትሩና የፋኖ አመራሩ፤ "ኢትዮጵያ አልገባችኝም" ሌንጮ፤ "የሻዕቢያ ስህተት ነው" ጄኔራሉ፤ OLA የገደላቸው...፤ "48 በመቶ ተቆጣጥረዋል"ህወሓት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 73 М.
40:51
//የቤተሰብ መለዋወጥ// "ሰው የሌላን ሰው ኑሮ ከልቡ ቢያይ እንዴት ድንቅ ነበር ..." ልዩ //የአዲስ አመት ፕሮግራም//
ebstv worldwide
Рет қаралды 520 М.
55:21
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
Donkey Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
35:35
ቤተሰቦቼ በጣም ወደዋታል እዚው ሊያስቀሯት ነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 330 М.
13:32
ሜሪ የምሯን አለቀሰች የአመቱ ምርጥ ፕራንክ!
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 42 М.
21:19
ይቅርታ
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 34 М.
02:54
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
ROSÉ
Рет қаралды 243 МЛН