የፓስተሩ ውሸት ሲጋለጥ....መሬት ለምን ተንቀጠቀጠ....ድንግል ማርያም....

  Рет қаралды 2,522

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 күн бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይቅር በለን እዘንልን እራራልን በቃችሁ በለን 😭😭😭😭💔
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እኮ በምንም ቃል መግለፅ አይቻልም ቅድስ ገብርሔል ቅድስት ኤልሳቤጥ የተናገሩት መንፈስ ቅድስ የገለጠላቸውን ብንረዳ በቂ ነው እመቤታችን እስከ ዓለም ፍፃሜ ጊዜው በመይታወቅ ዘላለም ቅድስት ንፅሕት ናት እናቴ እኔን ኃጢኃተኛውን አማልጂኝ ራሪልኝ
@asfaw8603
@asfaw8603 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ተምሬባችሁአለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@userasnakech
@userasnakech 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እዉነት ነዉ እኔም በአይነ አይቻለሁ ዝናብ እምብ ብሎ በሀይማኖት ሳይለያዩ በየሰፈራችን ወተን በአንድነት እግዚእ ብለን በተከታታይ ዝናብ ዘነበ በ85አመተምህረት አረሳዉም አሁን ግን እንኳን ሙስሊም በአንድነት ወጥቶ እግዚኦ ልል ኢየሱስ ክርስቶስን አምናለሁ የምል ጰንጠዉም አይወጣም ያነ እግዚአብሔር የዉስጣቸዉ የዋህነት ስላየ ይሰማል አሁን ከልቡ የሆነ ሰዉ የለም አ አ ግፍ እየተሰራ ነዉ የእግዚአብሔር ቁጣ ነዉ ይማረን!!!
@SSs-l7e
@SSs-l7e 3 күн бұрын
ውንድማች በርታልን ግንእኔ የምለው የሄንን ሚድያ ሰብስክራይብ የማናርገው የተዋህዶ ልጆች የት ሂደው ነው ሌላ ቢሆን ስንት ነበር ❤❤❤❤❤ ሌላ የምልው ስለመስቀል እንዴት ነው ማለት የካትድሪያል የስላሴ መስቀል ????
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 3 күн бұрын
@@SSs-l7e በኢቲ አርት ሚዲያ ላይ መልስ ሰጥተንበታል ስለ መስቀሉ ጉዳይ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 күн бұрын
እኛ የተዋህዶ ልጆች ብንተባበር 10000k ይኖራቸው ነበር የተዋህዶ መምህራኖች. ለምን እንደማንተባበር ግን አይገባኘም😢
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 2 күн бұрын
ልቦና ይስጣቸው በእውነት እኚ የወንጌል አማኝነን የሚሉቱ መቼ ይሆን ልብ የሚገዙት በሀገራችን በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ለምን ተሰወራቸው
@peacelove4778
@peacelove4778 2 күн бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን እኛንም ፈጣሪ ይርዳን መልካም በአል ይሁንላቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች🙏🙏🙏
@EmebetKora
@EmebetKora 2 күн бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@rozetesemma287
@rozetesemma287 3 күн бұрын
Tebarekilin wud memihirachin, Amlake kidusan edmie ena Tsega yabzalih 🙏💕
@berekettes42
@berekettes42 3 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ኣሪፍ ፕሮግራም ነው
@nigatbabu
@nigatbabu 3 күн бұрын
ወንድሜ አንጀቴን ነውእኮ የምታርሰው ይሄ እኮ ነው ኦርቶዶክስ መሆኔንየምወደው አምላኬ ሆይ ካናዳ
@haregteferi5645
@haregteferi5645 2 күн бұрын
Memher kalehiweten yasemalen ❤ EMEBETACHIN YE AMLAKE ENATENATENA YICHALATALE, KIBERE LE DINGELE MARYAM 🙏 🙏 🙏
@DemisTefrra
@DemisTefrra 3 күн бұрын
ዬፈታ የመዕሐፈ ቅዱስ ጥቅሶቹን ቤደንብ ንጌሬን በጣም ጥሩ ነዉ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 2 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ ❤❤❤
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 күн бұрын
ፀጋ በራቀበት ዘመን "ፀጋን የተመላሽ..." የተባለችን የአምላክ እናት እንደእኔ ናት አልሽ?? ቅድስት ድንግል ማሪያምምን ዝቅ ለማድረግ አምላኳንና ልጇን ኢየሱስ ክርስቶስን ዝቅ ታደርጋላችሁ ይሄ አካሄድ ደግሞ አፈር ከድሜ ያስገባል :: ቅዱሳን ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይል እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የሁላችንም ፀሎት ይሰሙናል ይለምኑልናል ያማልዱናል:: ጴንጤ እዛው እዩ ጩፋ ከአባታችሁ ሀሳዊው ክርስቶስ ጋር ያማልዳችሁ!!!!
@Miki-c4u2h
@Miki-c4u2h Күн бұрын
ወንድሞች ጴንጤዋችን አትፍረዱባቸው መጀመሪያ እኮ ስለማርያም የአምላክ እናትነት ለመረዳት የክርስቶስን ክብር በደምብ መረዳት ያስፈልጋል ለዛ ነው የክርስቶስን ክብር ግርማ አምላክነትንና ፈጣሪነትን ቢረዱት ኖሮ የእመቤታችን ክብር ምን ያህል የረቀቀና ከሶስቱ አካል አንዱ እንዴት በሷ እንዳደረና እግዚአብሔር ፈጥረታትን ሁሉ ከፈጠረበት ሚስጥሩ የረቀቀ ሚስጥር እንደሆነ በተረዱ ነበር ። ለነገሩ እንደዚህ አይነት ታላቅ ሚስጢር መንፈስ ቅድስ ካልገለጠልህ መረዳት አትችልም። ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አሉ አበው !!!! ክርስቶስን ባይንቁት እናቱን ያከብሩለት ነበር......
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Күн бұрын
መዝ ዳዊት 45፡9 ወይም 44:9 ብቀኙ ቆማለች ተቀምጣለች
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Күн бұрын
ጥያቄዋ ለራሱ የተዘበራረቀ ኖው ጅል መናፍቅ አትሳደቡ ደገሞ ትላለች ሶው ነበረች አሁንስ ሶው እኮ ናት ንጽሕተ ንጹሐን ቕድስተ ቕዱሳን ወላዲተ አምላክ ናት ክብር ይግባት
@junefirst500
@junefirst500 3 күн бұрын
ወገኖቼ የዓለም ዜናን የማዳመጥ እድል ካላችሁ አድምጡ! ኃያሏ አገር በተከታታይ በአውሎ ንፋስ፥ በንዳድ፥ በበረዶ፥ በጎርፍ እየተመታች ነው! አውሮፓ በጎርፍ፥ ደሴቶች በመሬት መንቀጥቀጥ፤ አፋር በእሳት ጎሞራ!
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Күн бұрын
እንደኛ ሶው ስለ ነበረች ጥያቄሽን አስተካክይ በላት መናፍቅ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 2 күн бұрын
እንቺ ኦርቶዶክስ አይደለሽም ሲጀመር እሄንን ከቅዱስ ግብርኤል ትማሪ ቅድስት ማርያም ንፅህት ናት ከሴቶች ሁሉ የተለየች ናት ትውልድ ትውልድድድ ሁሁሉሉሉ ሰማሽ ማነሽ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ፅጋን ፀጋንንን የተሞላሽ ሆይይይ እንዴ ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ፀጋ ታውቃሊሽ ምን ማለይ እንደሆነ የሚገርም እኮ ነው
@DJik-l5s
@DJik-l5s 3 күн бұрын
Egezabihar yetbikachew
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 3 күн бұрын
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@junefirst500
@junefirst500 3 күн бұрын
እመቤታችን ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች ጌታን ስለወለደች ከሴቶች ሁሉ በላይ! ወንድሜ፤ የትኛው መ፡ ቅዱስ ላይ ነው ቅ፡ ድ፡ ማርያም መለኮት የሆነችው? በመለኮት የተመረጠ ነብይን መለኮት አረከው? በሕይወት እያሉ የነበራቸውን አገልግሎት ከሞቱም በኋላ! አዝናለሁ!
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
እመቤታችን የአምላክ እናት ንፅሕት በህሊና : በመናገር: በስራ እንደ እሷ ንፁሕ የለም እርሱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ያከበራትን ማንም አለ አላለ ልብ ይስጥህ
@junefirst500
@junefirst500 3 күн бұрын
በልቡ የታበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው! ትዕቢት ጥፋትን፥ኩሩ መንፈስም፥ ውድቀትን ይቀድማል!!! እኛ ኦርቶዶክስ እያላችሁ ትዕቢት!!!
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
ምን አይነት ትዕቢተኛ እና ክፍ ነህ መጨረሻቹ በቅርቡ መቷል ልክ እንደ ጆሽዋ ትወሰዳለህ በድንገት
@danileteffra3573
@danileteffra3573 3 күн бұрын
ያልፀዳኻዉ አፅጂ አትሁን
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
Daniel አንተ ማን ነህ የአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጠላት ነህ ምክንያቱም ኃይሉን ክደኃል
@danileteffra3573
@danileteffra3573 3 күн бұрын
@@thomasgebremedhin831አስመሳይ
@junefirst500
@junefirst500 3 күн бұрын
ዮፍታ ሚዲያ ከሰው በፊት ፈጣሪ ልብህን ያያል፥ ምላስህን ይሰማል! ለምን ትዋሻለህ? ኦርቶዶክስን ለምን ታሰድባለህ? ሕፃን እይደለህ ጎልማሳ! በማሕበራዊ ሚዲያ ሙሉ የስድድብ ውድድር በኦርቶዶክሶች አይደለም??
@-yoftamedia9847
@-yoftamedia9847 3 күн бұрын
@@junefirst500 ሰው በጣም ከተናደደ ድክመቱ እና ውሸቱ ተገልጧል ማለት ነው።
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
አንተ ማን ነህ ሰይጣን ነህ ምክንያቱም ኃይሉን ትክዳለህ
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
አንተ እኮ ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደገ ከመጥፎ ፅሑፍ ይታወቃል @junefirst500
@junefirst500
@junefirst500 3 күн бұрын
ንቀትህ ይገርማል! ቅድም ነብዩ ኤልሳ እስራኤል ተቀምጦ የሶርያውን የጦር ስልት በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ አስመለጠ፡ አልክ! ነብይ እዩም ያው መንፈስ ቅዱስ ሲነግረው ተቃወምክ? መንፈስ ቅዱስን መካድ መቅሰፍት!!!
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 күн бұрын
እንዴ ማነው ሚቀሰፈው ? የኘሮቴስታንት አጭበርባሪ ተራ ሃይማኖትን የሚያረክስ እያለ እነ እዪ ጩፋ : እስራኤል ዳንሳ: ዬናታን በጠቅላላው ሁሉንም ማለት በሚቻል መልኩ ሁሉም የአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ አላውቃችሁም ይላቸዋል ይኼ ነው አቁ
ፓስተሩ ገናን ለምን ያከብራል ...እብደታቸው የተረጋገጠ ሰዎች ታወቁ
21:36
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 3,4 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42