የፃም ፓስታ ፉርኖ በመጥበሻ vagan baked pasta | no oven| vagan

  Рет қаралды 1,281,225

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 572
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በኦቨን መስራት ይቻላል ይህንን ፓስታ በሶስት መቶ ሀምሳ ሙቀት ማብሰል ይቻላል። ይህንን ፓስታ ከመገልበጣቹ በፊት በደንብ መያያዙን አረጋግጡ ።በመካከለኛ እሳት ቀስ ብሎ በደንብ በስሎ መያያዝ ይኖርበታል ። አመሰግናለው
@medinashemsu4862
@medinashemsu4862 4 жыл бұрын
ሜሉ ምትሰሪውን ምግብ እንዳለ እየስራሁኝ ነው በጣም ነው ሚጥመው ኢሄንንም እሰራዋለው ነገ
@onlytrue4657
@onlytrue4657 4 жыл бұрын
Lemen bedeset meserat asefelege oven weset metekeme ayechelem weye? Eni bedesete weye pune bezume ayemechegnem?...
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 4 жыл бұрын
ባለሙያ አረግሽን ሜሉ እናመሰግናለን
@ketematakele2975
@ketematakele2975 4 жыл бұрын
መፃህፍት አውጪ በጣምነው የምወድሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ይቻላል ብዙ ሰው ኦቨን ላይ የመስራት አማራጭ ስለማይኖረው ነው
@mekdiwogederesgne1563
@mekdiwogederesgne1563 4 жыл бұрын
ሜላት በጣም ድንቅ ነሽ!! እናመሰግንሻለን በተለይ ማብራሪያሽ!! እኔ በጣም የምወድልሽ ንፅህናሽን ነው እጅሽ ይባረክ!! ❤
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ቀላልም ዘዴ ነዉ እህታችን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እጂሽ ይባረክ
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 2 жыл бұрын
እህታችን በጣ ቆንጆ ነው ቀለል ያለ ያስራር ዘዴ ነው ያስተማርሽን እናመስግናለን
@alemamarehibstue1083
@alemamarehibstue1083 2 жыл бұрын
የሚያጠግብ አንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል በጣም የያምራል እጅሽን ባርከው
@kidsshow3177
@kidsshow3177 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ይጣፍጣል ሞከርኩ የፆም እራሱ አይመስልም በጣም አመሰግናለሁ👍👍👍👍👍👊
@mercykaleab9536
@mercykaleab9536 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሙከርኩት በጣም ይጣፍጣል አጅሽ ይባረክ
@palemlimo9434
@palemlimo9434 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሞክሬ በጣም ያማረና የሚጥፍጥ ሆነልኝ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@BzeBiresa-ui6fv
@BzeBiresa-ui6fv 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገና እንኳን ደህናመጥሽ ደስየሜል አሰራሬ ነው በርችልኝ ሰላም እና ፍቅር ለማማ አገራችን እመኛለሁ🎉🎉🎉🎉
@hirutgaradew8750
@hirutgaradew8750 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም አመሰግናለሁ የምትሰሪውን ሁሉ በጣም ነው የምወደው ከቻልሽ በ”instant pot” የሚሠሩ ምግቦችን ብታቀርቢ በጣም ደስ ይለኛል በተለይ እንደእኔ ልጆች ላላቸው እናቶች ድካምን ጊዜን የሚቆጥብ ይመስለኛል:: May God bless your hand.
@TigistTesfaye-c9w
@TigistTesfaye-c9w 7 ай бұрын
በጣም በጣም ያምራል ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ያምራል ዛሬ እሰራዋለሁ እጅሸ ይባረክ የኔ እህት አሁንማ ምን ልሰራ ብዬ አላሰብም እድሜ ላንቺ ብዙ ተማርኩ ሁልጊዜም አመሰግንሻለሁኝ ::
@bizuneshkumalo8954
@bizuneshkumalo8954 4 жыл бұрын
Thank you melu
@ehtemariamayele7554
@ehtemariamayele7554 4 жыл бұрын
satkemshiwu atkerim
@teklenebyat9399
@teklenebyat9399 4 жыл бұрын
Betam tafach bitesebi ena eni wedded adergenewal 👍 kechalshe chocolate cake yexomun btdegmilgn amesegnalehu
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል በጣም እርፍ ነው
@kidurefe9927
@kidurefe9927 3 жыл бұрын
Melatey betame desilale betley ekawechesh Ena tehetnashe betamnew desmilegn tebarki
@ferahiwetarega9142
@ferahiwetarega9142 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሰርቼ ቀምሼዋለሁ በድጋሜም ሰርቼ ቤተሰቦቼም ወደውታል ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው የኔ ቆንጆ
@ruthtesfamariamafewerki8649
@ruthtesfamariamafewerki8649 3 жыл бұрын
Waoo Bravissima👏👏 mi piace molto. ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ God bless you 🙏 keep it up 💪💪❤⚘⚘
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሽ ጥሩ እና ቀለል ያለ ምግብ ነው አዲስ ተከታታይሽ ነኝ ❤✋
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያሥደሥተው እናመሠግናለን
@degeneshsheway8628
@degeneshsheway8628 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰብስክራይ አድርገናል ከአንድ በላይ ቢቻል ሁሌም እናደርግ ነበር ተባረኪ እጅሽ ይባረክ 👍👍👍
@lakewkidane7340
@lakewkidane7340 4 жыл бұрын
Smart ,confident,different,hopeful girl appreciate your presentations and liked your personality as an Ethiopian imaginary person. Lakew Kidane
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 4 жыл бұрын
@yordistube3715
@yordistube3715 4 жыл бұрын
I tried it and turned out great. 😍 My hubby and my daughter loved it. Thank you for sharing!❤️ But next time if you write the measurement on top of the screen it will help or before you start cooking just tell us what we need/ prepared. For me it took me a while to follow the step as the same time to cook. በተረፈ ግን አሪፍ ነው👏🏽 I will follow your footsteps ...it will help me to my new project which is I am preparing to start my KZbin food channel 😊
@KaiGeBlacksmith
@KaiGeBlacksmith 3 жыл бұрын
Wooowoo gobez konjo pasta ena delicious
@Ethioenate
@Ethioenate 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ሜላት እሮብ እስራለሁ እናመስግናለን
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 4 жыл бұрын
በእውነቱ ሳላደንቅሽ አላልፍም ይሄ ምግብ በጣልያንኛ ፍሪታታ ዲ ፓስታ ይባላል ግን እዚህ በእንቁላል ብቻ ነው የሚሰራው ብዙ ቅመማ ቅመሞች አይጠቀሙም ቁንዶ በርበሬ ብቻ ነው የሚገባው በብዛት ናፖሌታኖች ናቸው የሚመገቡት አሁን እኔም ፃመኛ ስለሆንኩኝ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@betelihemkorcho5847
@betelihemkorcho5847 4 жыл бұрын
ዋው!! በጣም ነው የሚጣፍጠው እኔ በኦቨን ነው የሰራውት እጅሸ ይባረክ
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 17 күн бұрын
ሜሉ የኔ ባለሙያ🎉 ሙያ ከስነስርዓት ጋር የታደለሽ ልዩ ሴት ነሽ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@NoNo-vz4dd
@NoNo-vz4dd 4 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ
@tsinattesema20
@tsinattesema20 4 жыл бұрын
yetfeche rice keleln yal esu mesreat anchilm...... ena demo I really loved it
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Yechalale
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የምወደው ምግብ የፆም ካለማ ጠሩ እንሞክርና አስተያየት እንሰጣለን ስራሽ ጥርት ቅልጥፍ ያለና ነፁህ ነው እናመሰግናለን
@enataleme375
@enataleme375 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪ ቆንጆ አሰራር ነዉ አመሠግናለሁ ።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 жыл бұрын
Wonderful loved it,. Thank you for sharing . I’ll make it soon.
@edgetkibru2204
@edgetkibru2204 4 жыл бұрын
Betam arif nw serahut. Kanchi lyt yadrkut vanilla chemrkubet. Kza waw waw. Berchi
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 4 жыл бұрын
Yummy ejish yibarek Melu yewunet balemuya
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 4 жыл бұрын
እኔ እኮ የምወድሽ ለዚህ ነው አንድ ነገር መስራት ስፈልግ ደስ የሚል ነገር ይዘሽ ትመጫለሽ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ።
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 жыл бұрын
ጎበዝ በእውነት በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው እጅሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@nunuabate1667
@nunuabate1667 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው የሚያምር እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን💚💛♥
@melatkasa2979
@melatkasa2979 4 жыл бұрын
Wow betam yamiral syiayutm eserewalehu fetar ijishin yibarikilin thanks
@tenaShemels
@tenaShemels 3 ай бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ነው በርቺልን❤❤❤
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን: ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@genetmezgebutube5081
@genetmezgebutube5081 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ ዛሬ እሞክረዋለው
@fasikaasfaw4386
@fasikaasfaw4386 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@EyoasFanos
@EyoasFanos 3 ай бұрын
Lemi yihon yetefashew hule new yemasebesh lik enede ehete
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ አመስግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ሺ አመት ኑሪልኝ ከነ ሙሉ ቤተስቦችሽ .......
@21cookchannel93
@21cookchannel93 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው የሰራው እጅሽ ይባረክ
@gedamk1570
@gedamk1570 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜላት እጅሽ ይባረክ
@genetbelay3730
@genetbelay3730 Жыл бұрын
ejish yibarek Melu
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እጅሽ ይባረክ
@tsigekolatsigekola649
@tsigekolatsigekola649 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 1ኛ ነዉ
@tigistamare1811
@tigistamare1811 2 жыл бұрын
በጣም አምስግናልሁ ቆጆነው።
@bettyayele530
@bettyayele530 3 жыл бұрын
I made this for dinner. It is so delicious. Thebareki, Melu!
@fetenugelawseyoum1007
@fetenugelawseyoum1007 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh ejesh yibarek
@bedilwagebremeskel9453
@bedilwagebremeskel9453 4 жыл бұрын
አሁን ተነስቼ ነው የምሞክረው እጅሽ ይባረክ
@bonitagebs7935
@bonitagebs7935 4 жыл бұрын
ፈጠራሽ በጣም የሚደንቅ ነው ጎበዝ ነሽ ምግብ መስራት ሲደክመኝ የአንቺን ቪዲዮ ሳይ አበረታለሁ
@genetantensay8582
@genetantensay8582 3 жыл бұрын
በጣም፡ጥሩ ፈጠራ፡ ነው ለኞ፡በ በለካስ፡ይህም፡አለ፡፡ ሜላትዬ፡ በጣም፡አመሰግንሻለሁ፡፡
@BurtaZewda-h3d
@BurtaZewda-h3d 20 күн бұрын
ዋውዋው ወድጄዋለው!!!!
@selamleamara2025
@selamleamara2025 4 жыл бұрын
Betam konjo new serahut tebareke
@tigistsintayehu1461
@tigistsintayehu1461 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ደርባባ ድምፅሽን ስወደው ምግቡም በጣም አሪፍ ነው
@roziteklit1317
@roziteklit1317 4 жыл бұрын
Wow melu yane gobaz betam new metafetaw mokerew naber betam new metafetew ejshe yebarek yane ehet
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንካን አደረስሽ ለፃመ አዋርያት
@ilfuuasmamaw7960
@ilfuuasmamaw7960 2 жыл бұрын
waw betam liyu new ijish yibarek
@mekonnenkahsay4319
@mekonnenkahsay4319 Жыл бұрын
Good job enamesegnalen sister
@emmasethiopiankitchen
@emmasethiopiankitchen 2 жыл бұрын
This is excellent!!! Thank you Melat!
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 4 жыл бұрын
Wow betame balemuya neshe yameral
@abayneshwgeyorgs7103
@abayneshwgeyorgs7103 4 жыл бұрын
የጣፍጣል ያምራል ጎበዝ
@manayezerihun3116
@manayezerihun3116 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ሩዙ ግዴታ ነው ?
@bezabekele9894
@bezabekele9894 11 ай бұрын
yne wod bsega betesery wadalu.❤
@miskierhabtamu795
@miskierhabtamu795 3 жыл бұрын
Hi..ende crame yetetkmsheiwn ye ruz duket fanta lela nger metkme anchilm?
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
Wow emokirewlew ehite egzieabher yestshi
@azyasse1334
@azyasse1334 3 жыл бұрын
Thank you Meliye you remind me my childhood ! I love pasta forno! keep up the good work
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆ ነው ጥርት ያለ አሰራር ነው ግን እህቴ ቫይሬክስ ላይ አድርጎ የኬክ መስሪያው ቢከተት አይሆንም
@hanitube8812
@hanitube8812 4 жыл бұрын
Wow konjo betam des yelale..
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 4 жыл бұрын
WOW siyamer balemuya nesh
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 3 жыл бұрын
Thank you.betam egiabheri yibarkushi iui sti kenqulal free yehone share raglin ,weyim asyilen.Thanks.
@genetbekele4426
@genetbekele4426 4 жыл бұрын
እንሞክራለን ሲያዩት እጅግ በጣም ያምራል ።
@yordanostesfahiwet7079
@yordanostesfahiwet7079 4 жыл бұрын
Betam Enamesegnalen ehte tebareki
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የምትሰሪውን ሁሉ በጣም ነው የምወደው
@የድንግልልጅ-ቀ5ዐ
@የድንግልልጅ-ቀ5ዐ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን የሩዝ ድቀት ከሌለንስ
@selammedia8846
@selammedia8846 4 жыл бұрын
የእውነት ክልብሽ ባለሞያ ነሽ በርቺልኝ እህቴ
@zebadalemayeu1053
@zebadalemayeu1053 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው አመሰግናለው
@melkamsolomon1141
@melkamsolomon1141 4 жыл бұрын
Betam eko new yemtasdenkig bravisima 👍👌👏🙏
@sebleabate9641
@sebleabate9641 2 жыл бұрын
Melat Ejesh yebarek
@sarabya4574
@sarabya4574 2 жыл бұрын
ተባረኪ እጂሺ ይባረክ
@mahletmoges4608
@mahletmoges4608 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ሜሉ
@firehiwotejigu2733
@firehiwotejigu2733 4 жыл бұрын
ejeishe yebarek yene konjo
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
ሜሉዬ የኔ ሁሌ አዲስ ❤️❤️👌
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ጎበዝ
@selamworkhailu5162
@selamworkhailu5162 4 жыл бұрын
የቅመሟ እቃሽን ብሰጪኝ ሜሉዬ ባለሙያ እሆንልሽ ነበር👍👍😍🙏
@meseretassefa2868
@meseretassefa2868 4 жыл бұрын
Wow nice good job 👍
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
What a great 👍🏾 looking pasta very yummy thanks 🙏🏾
@selameshetu4361
@selameshetu4361 3 жыл бұрын
Wow betam yameral Thank you
@firdosdesalegn5907
@firdosdesalegn5907 4 жыл бұрын
Mokre tesaktolgnial enamesegnalen
@seblekebede1161
@seblekebede1161 3 жыл бұрын
ያምራል ጉበዝ
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 3 жыл бұрын
ያለእሩዝ ዱቄት መስራት ይቻላል በናታችሁ ነገ መስራት ፈልጌ ነው የምታውቁ ንገሩኝ
@workezewidu4721
@workezewidu4721 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ከነድምጽሽ ሥርአት ያለሽ ነሽ አኔ የምለዉ አሳዳጊሽን አግዜር ይባርክልሽ ከሞያሽ በላይ ስርአትሽ ቃንቃ በዩቱብ ታስተምሪ ነበር
@629ization
@629ization 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ክሬሙን ትንሽ እንደአጃ ተክተክ ብታረጊው ቆንጆ ነው ከዛ በላይ ደግሞ 90 ፐርሰንት ፓስታ በእንቁላል ነው የሚሰራው ኢንግርድየንቱን አይቶ መጠቀም ነው
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 4 жыл бұрын
ቅንነት ማለት ይሄ ነው የምታውቂውን ስላሳወቅሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
የፆም ምንቸት አሰራር
14:22
Adot አዶት tube
Рет қаралды 455 М.
የጾም ፒዛ እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን | How to make fasting pizza
8:19
How to make Soft and Fluffy Chapati | Soft Layered Chapati | Paratha | Roti
17:35
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04