በጣም ቀላል ኬክ ካለእንቁላልና ወተት / የፆም No egg No milk spong cake / ኬክ አሰራር / ebs / seifu / cake

  Рет қаралды 896,044

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 490
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
1 ኩባያ ስዃር ግማሽ ኩባያ ዘይት 1 ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ ወይም የብርትኳን ጆሊጆስ ትንሽ ጨው ቫኒላ 1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ 2 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
@muniragulta1509
@muniragulta1509 Жыл бұрын
ሒዱ ቀጣይ የልጆች የምሳቃ አዘገጃጀት አሳይን
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
አቸቶ ከሌለውስ አይሆንም ?
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ Жыл бұрын
ካለይ አቼቶ መስራት እንችላለወይ
@beleteytilahun
@beleteytilahun Жыл бұрын
1 ካፕ ነው 2ግማሽ ዱቄት ግማሽ ያልሽን አሁኑ መስራት እፈልጋለው ደሞ በቅደም ተከተል ፃፊልን እናት
@ፈዛኪር
@ፈዛኪር Жыл бұрын
ኦቩኑን መጃመራ ከተች ነው አዳል የምንሎክሰው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Жыл бұрын
በጣም ቆጆ አመሰግናለው የምር የምፈልገው አሰራር ለፃም ግዜ እጂሽ ይባርክ
@Amen-pf
@Amen-pf 9 ай бұрын
ቫኔላው የፆም የለውም
@NuguseNemeraBalcha-k8r
@NuguseNemeraBalcha-k8r Ай бұрын
​@@Amen-pfኧረ እኔም ግራ ገብቶኛል ገዝቼ ሳየው ወተትም አለሁ
@hiwotmekuria2699
@hiwotmekuria2699 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አብሶ ጣፋጭ ምግቦች ስሰሪ በርቺ
@meazakefeni678
@meazakefeni678 Жыл бұрын
ፆም ላይ የሚበላ ኬክ ስላዘጋጀሽልን እናመሰግናለን
@SamiyaMohammed
@SamiyaMohammed Жыл бұрын
የኔ ቆንጃ በጣም ጉበዝ ችግራችን ገብቶሻል እጂሺ ይባረክልሺ
@merongeta2149
@merongeta2149 24 күн бұрын
Wawooo new siyayut ersu yasgomejal
@Aster-s1p
@Aster-s1p 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ኬክ መጋገር በጣም ነበር የምፈልገው
@زينب-ض2ظ6ح
@زينب-ض2ظ6ح Жыл бұрын
ከሙያሽ ሰላካፈልሽን እነመሠግናለን
@asratwmariyam1450
@asratwmariyam1450 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያኖችም ሰለምንከታተል ቫኒላ ፓውደሩ ከሆነ የታሸገ ከሆነ አንዱን አንጠቀማለን ፈሳሽ ቫኒላ ሲሆን ስንት ማንኪያ ቢገለጽ ጥሩ ነው
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t Жыл бұрын
1shorp mankiya alech
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 ай бұрын
​ @@TinaFarah-l2t ያለችዉ ለቢኬንግ ፓዉደር እንጂ ለቫኒላ አይደለም። ጠያቄዋ ቫኒላ ነዉ የጠየቀችዉ።
@WeiniWeldegerima
@WeiniWeldegerima 9 ай бұрын
Wow good job 👏 lelam entebqalen
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 26 күн бұрын
Ejesh yebark wodyawenu new yesrahut wawww❤
@Indrees-g7y
@Indrees-g7y 2 ай бұрын
ምርጥ ነው
@ZelalemGemechu-b6t
@ZelalemGemechu-b6t Ай бұрын
Ina meseginalenii❤❤❤❤❤
@yaynuyaynu4716
@yaynuyaynu4716 Жыл бұрын
አሪፋነው
@yaredgetachew-gx4sx
@yaredgetachew-gx4sx 4 ай бұрын
mokerkut betam yetaftal god abo tebareki
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ምርጥ ሞያ ነው ያሳወቅሽን ድምጵሽ ይሰማል
@YeshumTesfaw
@YeshumTesfaw 8 ай бұрын
በጣምያምራል፡፡ግንአቸብቶትመጠቀምባንትልስእናደግሞሊጡትንሽኩፊማለትየለበትም
@emebethabile8740
@emebethabile8740 4 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው❤
@BsratWeldegebrial
@BsratWeldegebrial 3 ай бұрын
Betam bale muya neshe yene konjo tebareki gn seriche lifekse alechalem ena yete yehone chegru betenegrign des yelegal wey domo sliki bitliklgn
@tenuabe2327
@tenuabe2327 9 ай бұрын
በጣም ያምራ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@TibletTadesse-n9v
@TibletTadesse-n9v Жыл бұрын
It is simple & lovely cake
@fantutefera-x7n
@fantutefera-x7n Жыл бұрын
በጣም ነበር የምፈልገው ❤ አመሰግናለው የሰሩ እጆች ይባረኩ።
@ገብረስላሴስላሴ
@ገብረስላሴስላሴ Жыл бұрын
👍
@tekluWerhamelsse
@tekluWerhamelsse 17 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😘😘
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 ай бұрын
Wude telak yale ye muz cake aserarr nigarigne lebetsebi mihon ​@HabeshaTalent
@eyuuabebaw
@eyuuabebaw 21 күн бұрын
perfect for tsome season🥰 thank you so much ehtachn berchiln👏🏽🤗❤️
@YoditTilahun-um2iw
@YoditTilahun-um2iw Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈሳሹ ቫኒላ ከሆነ ችግር አለው ምን ያህል እንጠቀም
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እህት👍👍👍😍😍😍
@Yadelsuperpro12
@Yadelsuperpro12 9 ай бұрын
እህቴ እኔ እንዳንች ግብአቶችን አድርጌ ለመጋገር ሞክሬ ነበር ግን እንዳለ ተሰነጣጠቀብኝ ለምንድን እባክሽ መልሽልኝ?
@MakeaMakea-tz1di
@MakeaMakea-tz1di 9 ай бұрын
እጂሺ ይባርክ እህቴ ቃላት የለኝም ዋው በርች ❤
@እሙሙራድ-ጀ8ኈ
@እሙሙራድ-ጀ8ኈ 18 күн бұрын
ብትሞክረሽዋል
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም ነው የምወደው ሞያሽን
@AsratTelahun-vm4dd
@AsratTelahun-vm4dd 8 ай бұрын
ሞክሬዋለዉ በጣም ይጣፊጣል እናመሰግናለን
@SamraSamra-h6b
@SamraSamra-h6b 4 ай бұрын
በጣም ቆንጅየ ነው እስኪ እሞክረዋለሁ
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo Жыл бұрын
ስለ የምግብ አሰራርዎ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ
@samsunggood8450
@samsunggood8450 9 ай бұрын
wawwwwww gobez qoy moirewalehu
@mery3475
@mery3475 Жыл бұрын
Wow በጣም ቀልል ያለ አሰራር ነው ብችልኝ ❤️👌
@MiheretWendsen
@MiheretWendsen Жыл бұрын
በጣም,ጥሩነው,ብዙ.ነገር.ካንቺተምርያለሁ❤❤❤😅
@SaraYosef-g6x
@SaraYosef-g6x 9 ай бұрын
እጅሽ ቁርጥማት አይንካሽ እህት አለሜ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 9 ай бұрын
ዋውበጣምአሪፍነው ጎበዝበርች ❤❤❤❤
@YonatanBahlbi-w4v
@YonatanBahlbi-w4v Ай бұрын
Mokrew aqalew ewnet konjo new thanks
@khoruae3233
@khoruae3233 Жыл бұрын
ማኣሻኣላ እሞክራለን ❤❤
@MohammedNuru-xf9zp
@MohammedNuru-xf9zp Жыл бұрын
ማሻኣላህ እስኪ ለገበያ የሚያዋጣ የፆም ኩኪስ አሳይን ወይም ስሪልን
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Жыл бұрын
ጀእርጋታሽ አገላለፅሽ ደስ ይላል
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ የኔ ፍቅር❤❤❤❤
@rinofriio97
@rinofriio97 19 күн бұрын
Excellent
@YemariamLene
@YemariamLene 9 ай бұрын
እህቴ እኔ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤
@Yabsera-fc1kb
@Yabsera-fc1kb Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ
@marthamamo4917
@marthamamo4917 Жыл бұрын
ጎበዝነሽ በእርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 11 ай бұрын
Wude leyu new ejesh yibarek!!!!!!
@messilovemedia1328
@messilovemedia1328 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቢዲዮሽ አይቼ ልክ እዳቺ አይነት ኬክ ጋገርኩ ሆ በጣም ጣፋጭ ነው አመሰግናለሁ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 9 ай бұрын
እጀቶ ምንድ ነው በእናትሽ ንገሪኝ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 ай бұрын
​@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመACHATO MALETE HELE MALETENEWE
@sofi82b
@sofi82b 2 ай бұрын
​@@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመacheto suk tayki ala
@BEZUYE-d7f
@BEZUYE-d7f 3 ай бұрын
🎉🎉 በጣም ጎበዝ
@ጉዱወጣ
@ጉዱወጣ Жыл бұрын
ዋው ያምራል ቀጥይ በዚህ
@ZelalemGemechu-b6t
@ZelalemGemechu-b6t Ай бұрын
Acheto mindinew benichamirisii
@TirngoTube
@TirngoTube 15 күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉባለሙያ❤❤❤
@HappyBabyTurtles-ub7ig
@HappyBabyTurtles-ub7ig 11 ай бұрын
ዋውአንደኛ
@netsitube19
@netsitube19 9 ай бұрын
woww nw sarachew bexam arif nw amsaganelw
@mintamemintame8195
@mintamemintame8195 Жыл бұрын
እናቴ አንቺ የምትይው ነገሮች እንዳለ የለንም ግን አሰራርሽ በጣም ያምራል
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz Жыл бұрын
በጣም ነው ደስየሚለው
@yabetsberhanuasfaw7232
@yabetsberhanuasfaw7232 Жыл бұрын
Betam des yilal mokrew tesaktual ena betam ameseginalehu ❤❤❤
@TsigeemishawTsigeemishaw
@TsigeemishawTsigeemishaw Ай бұрын
Betam konijo new sitay yemiyamir enim eserawalewu👌👌👌berchi
@ebromanebroman-j2c
@ebromanebroman-j2c Жыл бұрын
ምርጥ ኬክ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 8 ай бұрын
ጥሩነው ሰርቼ ሞክሬ አየዋለሁ
@AmelmalAmare
@AmelmalAmare Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ZewdeneshZewd
@ZewdeneshZewd 11 ай бұрын
እኔ ሞክሬው ኩፍ አላለም ያንቺግን ኩፋ ቡሏል😊
@selamawittewelda4226
@selamawittewelda4226 Жыл бұрын
Betam Amesegnalo Eht yesert eg ybarekui
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz Ай бұрын
Thanks for sharing your experience. Can I use original honey instead of sugar??
@fozi4569
@fozi4569 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እክት ደህና መጠሺ ሀሪፍ አሰራስ ነዉ የሰየሺን እነመሰግንለን በርቺ የወቁትል መሰወቅ መለሰከምነት ነዉ በርቺ ሰላም ፍቅር አድነትን ተሀገረችን ለህዝበችን❤❤❤
@tube4877
@tube4877 Жыл бұрын
ሀሣብሽ ደስይላል
@Haliya-gj2xu
@Haliya-gj2xu 6 ай бұрын
ማሻአላ 👌👌👌
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
ጎበዝ
@MihiretKassahun-yu2vr
@MihiretKassahun-yu2vr 8 ай бұрын
Wow betam nw miwodlsh sirawochshn amsgnalw muyashn silmitakafiyin
@mimimimi2792
@mimimimi2792 Жыл бұрын
ዋውው 👍😍👌👌👌
@Zinasedemesa21
@Zinasedemesa21 9 ай бұрын
እናመሠግናለን
@plazdenaz
@plazdenaz Жыл бұрын
እህቴ የኔ ኩባያና ያንቺ አንድላይሆን ይችላል ስለዚህ በሚዛን በግራም ቢሆን ይመረጥ ነበር
@Tizita341
@Tizita341 9 ай бұрын
Gobez ❤Ejish Yibark
@meskiTesfaye-k8z
@meskiTesfaye-k8z Жыл бұрын
Yetsom kiram aserar nigerin
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 10 ай бұрын
ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ
@MahletGudu
@MahletGudu 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ❤❤
@SaraWorku-u8r
@SaraWorku-u8r 9 ай бұрын
Betam yamrale yetebarek yhun
@ChrstianTsion-ew5nb
@ChrstianTsion-ew5nb Жыл бұрын
Wow hideya wow.👏👏👏
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou Жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 9 ай бұрын
Woww gobezi nege mokerew negreshalew
@alamzagay8791
@alamzagay8791 Жыл бұрын
Egziabiher amilak edimena tienan yistih tebareki ❤❤👏👏
@HanaLelisa-h6o
@HanaLelisa-h6o Жыл бұрын
Wow betam yemeyemerew❤❤ milk bederegebete teru yehunale weye
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
betam arife new amesegenalewe yene konjo🙏🙏🙏❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘😘
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
ዋውውው እጅሽ ይበራክ ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@rohandesta6574
@rohandesta6574 Жыл бұрын
Ijjishi yibarek yenee konjoo berchii❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Amen yene wid😘❤
@yordajosue6855
@yordajosue6855 Ай бұрын
Betam enamesegenalene
@mimiayele7100
@mimiayele7100 Ай бұрын
It looks yummy
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽን ቁርጥማት አይነካው
@freedomermi5190
@freedomermi5190 9 ай бұрын
Good job 👏
@eyerusalemgtsadik9350
@eyerusalemgtsadik9350 Жыл бұрын
ovenun ከታችም ከላዩም ነው የምንለኩሰው የኔ ቆንጆ
@JapiJapi-lb7xz
@JapiJapi-lb7xz 24 күн бұрын
እናመሰግናለን እኔሞ እሰራለው
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz Жыл бұрын
ጎበዝ ሊላም እጠብቃለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ😍
@yoninet1103
@yoninet1103 9 ай бұрын
Thanks konjo for you Share
@yusafyusaf8752
@yusafyusaf8752 Ай бұрын
Wow ❤❤
@WarkuTigiset
@WarkuTigiset Жыл бұрын
Wow my sister. It is. Good
@እህተ
@እህተ Жыл бұрын
ልስራና እነግርሻለው
@ekram2626
@ekram2626 Жыл бұрын
Mashallah betam yamral hidu
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 9 ай бұрын
አሁን አሁን ልሰራ ነዉ እህታለም❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@Tayetu19
@Tayetu19 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለምንጾም ሰዎች በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ በስኮሩ ምትክ ማር መሆን ችላል ወይ ካልተቻለ በማር የሚሰራ አሳይን
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН