KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑 ሩሃማን ያልተቀበለበት ምክንያት እና ያልተጠበቀ ሚስጥር Asne tube
39:07
🎯በዚህ ሳምንት #በጉራማይሌ #shorts #ethiopianmusic #guramayle
0:55
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
የሰይፈ እና ቤዛ የደመቀ የሰርግ ፕሮግራም በ ዓባይ ቲቪ....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Рет қаралды 258,438
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 517 М.
Abbay TV Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер
@haweFekerReem
7 ай бұрын
ሴቶች በፍቅር መገፋትን መጣልን አትጥሉት አንዱ እንጃልሽ ብሎሽ ሲሄድ አንዱ ምን ልሁንልሽ ብሎ ይመጣል የቤዚን ታሪክ ሁሉም ያውቀዋል አላህ እንደዚህ ሊያነግሳት ሲፈልግ ያኛውን ስለማይሆናት ከሂወቷ አስወጣላት ❤ እንኳን ደስ አላችሁ አቦ ሴት ልጅ ሁሌም ትሳቅ
@SenayitDamtew
7 ай бұрын
1gna❤
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
7 ай бұрын
እኔ ግን አይመስለኝም በጣም ተገፍቻለሁ ብሎም በሱ የተነሳ ተሰድጃለሁ
@HerutHerut-f6p
7 ай бұрын
@@AlgocodeAlgocode-gj1ziyene,jegna,ayezosh,lehulum,betegefaw,lek,ayekefelem
@راشدالغيثي-ش1ط
7 ай бұрын
አይዞሽእማለሁሉምቀንአለ🙏🙏
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
7 ай бұрын
🙏😘
@HhddHdhd-pz6zf
7 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት ውበት ብዙ ሰርጎችን አይቻለሁ እደቤዛና እደ የሰይፎ ግን ልዪ ሰርግ አላየሁም ከነሱ የሚዜወቹ ውበት❤❤❤❤❤❤❤
@hannyhanny9280
7 ай бұрын
የረከሰው ሲሄድ የከበረው ይመጣል !!!እንኩዋን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤❤
@jemelajemela6978
7 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤
@peacelove4778
7 ай бұрын
👍
@saadyiamohammed9060
7 ай бұрын
በጣምምምምም❤
@mesekerma4095
7 ай бұрын
Beza የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አልሽ❤
@ashenafigebrehiwot9756
7 ай бұрын
ምህረት የበዛላት ሴት ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ
@salwasalwa6826
7 ай бұрын
WOW!! ደስ የሚል የሰርግ ስረዓት ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅረ እግዝአብሔር ከእናንተጋ ይሁን !!መልካም የትዳር ዘመን
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
7 ай бұрын
ያ ዉርጋጥ ወልጋዳ የገፋሽ ልጅ እንደዚሂ ሆነሽ ሲያይሽ ምን ዉስጥ ገብቶ ይሆን የቆንጆ እንደሳቅሽ ዘመንሽ ሁሉ በሳቅ የደመቀ ይሁን❤❤
@hafdika7779
7 ай бұрын
ታንቆ ሞቷል
@merd24
7 ай бұрын
ሥለማታውቁት ነገር ለምን ብዙ ታወራላችሁ? በሁለታቸው መካከል ያለውን ነገር አታውቁም
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
7 ай бұрын
@@merd24 ወንድምሽ ነዉ እንዴ ተንጨረጨርሽለት
@Beryaa
7 ай бұрын
😂😂
@ሶልያና-ዀ4ጰ
7 ай бұрын
😂@@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@dawttigrawy6582
7 ай бұрын
ደሰታው የራሰ አህት ያገባች ያህል ነው ደሰ ያለኝ አብረ ሰሲቅ ነበረ❤❤ማርያምን የሰው ደሰታ ያሰደሰተኛል ❤❤❤
@reyuyenu340
7 ай бұрын
ያሰታመመሸ ወንድምሸ ግን ምን ይሰማዉ ይሁን የወንድም ጥግ ነዉ❤❤❤❤❤❤ለሱም መልካም ትዳር ይግጠመዉ❤❤❤❤
@ShshHehd-c6i
7 ай бұрын
በተፈጥሮ ዉበቶ የደመቀች ቆጆ ቸኮሌት
@yonas9541
7 ай бұрын
የድግል ማሪያም ልጅ ይመስገን ቃል የለኝም በጣም ታምራላቹ የድግልልጅ እደገና መልሶ መፍጠር ይችልበታል አብልጦና ከፍ አድርጎ የሒወት መንገዳቹ ይባረክ
@saadaab9355
7 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቤዛ ነገር ሁሉ ለበጐ ነው በዕውነት ክብር ለእግዚአብሔር
@وينانينا
7 ай бұрын
ደስ ሲሉ 👏 ፍቅር መልክ ቢኖረው እናተን ይመስል ነበር 🥰
@MartiMarti-ty2rw
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም ያብዛላችሁ
@aschalchadane7618
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ ከዛ ሁሉ የህይወት ፈተና በሁላ እንደዚህ ለደስታ አበቃሽ ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ❤
@fekerteh974
7 ай бұрын
ዋው በጣ ጣም ታምራላቹ እንካን ደስ አላቹ
@EnateArsema
7 ай бұрын
ለምን እንዳለቀስኩኝ አላቅም እመብርሃንን በስመአም ውስጤ ተላወሰ የኔ ቆንጆዎች እንኳን ለዚህ አበቃቹ መገፋት ዋጋ አላት የምር ሁሉም የህነው ለበጎ ነው እቺን የደስታ ቀን ሊያመጣት ነው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘😘
@mariam3292
7 ай бұрын
ታራኮን ያወቀ ያለቅሳል እደት ደስ እዳለኝ ለነሱ
@BelayneshAbate-z2e
7 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ እንባዬ ጠብ ጠብ ሲል ነው ማልቀሴን ያወቁት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የእሷን ሕይወት የቀየርክ አምላክ ሆይ የእኛን ሕይወት ቀይርልን s&b እግዚአብሔር ትዳራችኹን ይባርክ❤
@eyrusalemassefa3160
7 ай бұрын
❤❤❤❤ሰይፍሻ ቤዚ ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ እንኮን አደረሳችሁ
@seadibintali
7 ай бұрын
ያለሜካብ ያለ ሂውማን ሄር የኔ ቆጆ ተባረኪ😊😊
@lucihymaryo7483
7 ай бұрын
ይች ልጅ በሰርጓ እለት አንድ ሜካኘ ያላደረገች የምትደነቅ ድንቅ ልጅ ናታ እነ ዱቄታሞች የታላቹሁ ተማሩ ከሷ
@FedlaDiltata
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
7 ай бұрын
❤❤❤
@Zenate-l4y
7 ай бұрын
😅😅😅😅
@yordanosabrham9128
7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😊
@fafihabeshawit9322
7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@fateiyahamza6072
7 ай бұрын
መታገስ ዋጋ ቢያስከፊልም ግን የመታገስ መጨረሽ ብርሃን እና ጣፋጪ ነዉ አላህ ሆይ ለኛም የሚትወደዉን ዘዉጂ ወፍቀን ለማዳም ቅመሞች😢
@Saade_Haseni-Sehami
7 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@BezayacopBezabeza
7 ай бұрын
Amen 🙏
@زينةبلال-ه8ش
7 ай бұрын
አሚንንን
@semirasefa9577
7 ай бұрын
ትክክል
@DhiyabSaif
7 ай бұрын
አምንን ያረብ🤲🤲🤲
@banchifakhoury7895
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትዳር ዘመን❤❤❤
@Aaaaaa-br4zz
7 ай бұрын
ቤዚ ነፃ ሁኚ የምታይዉ ሁሉ ያንች አይነት ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቆንጆ❤❤❤
@rabitrabu6366
7 ай бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ቃላት የለኝም ነፍፍፍፍ አመት ኑሩ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@masreshaAwgchaw-zh8gt
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ምን ይባላል ቤዛ ድንግል ማርያም ኪዳነ ምዕረት ድንቅ ነገር አድርጋልሻለች መፈተን መልካም ነው ደስታእ ፍፃሜው ይመር የተሻለ ነገር አስበእልኝ ነው ፈተናዬ የበዛው አለች ዘማሪዋ እንኳን ደስ አላችው
@KaleNate-eq8xc
7 ай бұрын
ሀኒ እና ቤዚ ይመሳሰላሉ ልበል
@ethiopialove2772
7 ай бұрын
እኔም እህቷ መስላኝ ነበር ይገርማል ባለቤቷን ሳይ ትዝ አለችኝ እህቷ እንዳልሆነች
@ajmandubai-su3cw
7 ай бұрын
በጣም እኔ እራሱ እህቷ ናት እያልኩ ነበር
@RyHj-vu4rx
7 ай бұрын
ኧኔም
@HannaShifara-qf5uz
7 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ሴት እርጋታዋን ስወድላት❤❤❤❤❤
@SonySony-yy6f
7 ай бұрын
ወላሒ ብዙጥዶችአይቻለሁ እደነሡ ከልቤየወደድኩትየለም ፈጣሪከሰውአይንይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ልዩ-ኰ4ፈ
7 ай бұрын
ቤዛ ነቃበይ ብዙ አትሽኮርመሚ ዝም ብለሽ አትሳቂ በሆነው ባልሆነው በተረፈ ቆንጆ ነሽ ትዳራችሁ ይባረክ
@የየየ-ኘ9ጰ
7 ай бұрын
እረ ልጂቱ ትታምር
@sifenshume7726
7 ай бұрын
ዋው እንኩዋን ደስ አላችሁ ቤዝ እና ሰይፈ በድጋሜ ተሞሸራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
@HamelmalAsnake
7 ай бұрын
ቤዝዬ የምወዳችሁ ሁሌም ደስተኛሆናችሁ በ አለም በደስታ ያኑራችሁ ቤተሰባችሁን ሁሉ የሚደሰትባችሁ ያድርጋችሁ መልካም ትዳር እግራችሁ እርጥብ ኑሮችሁ ለምለም ይሁን ሰለምወዳችሁ ስመርቃችሁ እራሱ ቃላት ያጥረኛል እወዳችኋለው በጣምምምምም😢😢
@yeshibeyene3530
7 ай бұрын
የሆነዉ ሁሉ ለበጎነዉ እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣተችሁ
@zekiya-xc1fi
7 ай бұрын
ሰይፈ እና ቤዚ ደስታ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወለዱ ክበድ አለያቹ የዚ ደስታ ቀን ያበቃሽ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤ ምርጥ ጓደኛ ነህ ነባ ❤ሀኒ እና ነባ❤❤❤
@MonaAls-ko9ki
7 ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ፈንድሻ ሰታምሪ ኮ💓እግዚአብሄር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ💞
@bezalesanu8640
7 ай бұрын
ቤዝዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ
@Yenanafkotenatanat
7 ай бұрын
ወላሂ ወረቢ በጣም ነው ደስ ያስባላችሁኝ አባይ ቲቪወች ተባረኩ እፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HikmaHikma-gm9mb
7 ай бұрын
ሀኒ እና ቤዚ እህትማማቾች የሚመስሉት ነገር❤
@ساراهمحمد-ز6ن
7 ай бұрын
መልካቸው ብቻ ሳይሆን ሳቃቸው እራሱ ይማሰላል ይገርማል❤
@HayatEdrsi
7 ай бұрын
ልልነበር❤
@abelabuye804
7 ай бұрын
I know 😂😂
@Guggi-zw4ev
7 ай бұрын
አደለችምዴ
@WanawAsmare
5 ай бұрын
ይመስላሉ ከሱም በላይ ደግሞ ከሜካብ ነፃ ናቸሁ ሁለቱም
@bezawitsiyasb5973
7 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳቹ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ አይለያቹ
@peacelove4778
7 ай бұрын
ሺ አመት ኑሩ በፍቅር የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ🙏🙏🙏🙌❤❤
@TurkeyAjman-ho7rg
7 ай бұрын
የአብርሀምና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ,መልካም የትዳር ዘመን
@MekyHussein
7 ай бұрын
እንኳንደስ አለሽ ቤዚየ ትዳራቺሁን አልህ ያሳምራቺሀ❤❤❤❤
@hadugebrey1921
7 ай бұрын
ዋው ሁሌም ደስ እያላቹ ንሩ እግዚአብሔር መፍራትን አስቀድሙ ሁሉም መልካም ይሆናል
@masreshaAwgchaw-zh8gt
7 ай бұрын
የኔ ምርጦች እመ ብርሃን የአምላክ እናት ፍፃሜአችውን ታሳምረው
@zaharaahmed2703
7 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@s0lomon150
7 ай бұрын
የአብርሐም የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤❤❤🌺🌺🌺
@SamiraSam-ml6pk
7 ай бұрын
ያራቢ እኔም እኛም በዙ ልባችንን ሰብሮ የሄደ አለና እኛንም ስጥን ጥሩ አፍቃሪ ጥሩ ባል እኛንም ጥሩ ሚስት አድርገን ፈጣሪዬ 💔💔🥺🥺አላህ ረጅም እድሜ አብሮ ያቆያቹ❤
@SirgutZergaw
7 ай бұрын
መታደል እንዲህ ነው ፍጻሜያችሁን ያሳምረው
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ❤❤❤
@ZinetAbebe-o6r
7 ай бұрын
እልልልልልልል እኴን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@TirhasGMedihn
7 ай бұрын
የጥርስሽ ፈገግታ ኣይጥፋ ውድ ነሽ እና እመ ብርሃን ትጠብቅሽ
@SonySony-yy6f
7 ай бұрын
የኔ ሳቂታ ሁሌምሳቂ ሀዘንአይካሽ ❤❤❤❤
@MjcellMjcell-l4c
7 ай бұрын
እግዛብሄር እኮ ሁሌም ትክክክል ነዉ ❤🎉
@KdusanZeru-xb7uq
7 ай бұрын
እ/ር ይባርካቺሁ በብዙ ነገር
@BbxBhjd-pd6wk
7 ай бұрын
ምርጥ ተፈጥሮ አዊ ዉበት
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
7 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ ቤዚዬ ሠይፍዬ❤❤❤❤❤
@Hgfy187
7 ай бұрын
እንኳን ደስስስስስስስ ያለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
7 ай бұрын
ቤዚዬ❤የኔ ዉድ ሁሌ በሳቅ በደስታ ኑሪልን❤❤❤❤
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
7 ай бұрын
በፈጣሪ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚለዉ ትረት ይመስለኝ ነበር እነዚህ ልጆች ሳይ ግን እዉነት መሆኑን አመንኩ ዉይ ፈጣሪ አንተ እኮ አትሳሳትም😭😭😭ለካስ የገለከለን እና ከእኛ ያራቀልን ሰወች ስለማይጠቅሙን ነው ደግሞ የሀኒን ትንሸ እህት ነው የምትመስለዉ🤭 በሉ አሜን በሉ ልመረቃችሁ የትልቅ ሰዉ ምርቃን ጠብ አትልም😂 የአብራም የሳራን የድርግላችሁ፣እግዚአብሔር በበረከት ቤታችሁን ይሙላዉ፣ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@marthachane9777
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@tesfaneshbesufekad
7 ай бұрын
❤❤❤❤ ከአይን ያውጣችሁ የኔቆንጆዎች።
@WorkeGelana-sv5if
7 ай бұрын
ስወዳቸው ልቀቁት😢😢😢
@sablekassaye3751
7 ай бұрын
ቤዝዬና ሴፈ ሚካሄል ከአይን ያውጣችሁ እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ፍቅራችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበል የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KamiliaSayid
7 ай бұрын
ደስታችሁንእስከመጨረሻውይሆንላችሁ፣ወዶች
@aserpwpworlt3082
7 ай бұрын
መልካም ትዳር ቤዚ &ሰይፈ 👰👰♂️
@alemdagim699
7 ай бұрын
እንካን ደስ አለቹ መልካም ጋብቻ ❤❤🥰🎉🎉🎉
@Sami-p7f
7 ай бұрын
የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
7 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤
@meseretabebe8668
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
7 ай бұрын
ቤዝየ ❤❤❤
@HayatAdem-ty4lz
7 ай бұрын
Wowooòo❤❤❤❤❤ Enatoshi des selu🥰🥰🥰
@ነፃነትየድንግልልጅ
7 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@MekdesTades-wn6yl
7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠቤቃችሁ😊😊😊
@Tiegst
7 ай бұрын
እግዛቤር ይባርክላቹ ትዳራቹ ይባረክ
@DawitDawitDawitDawit
7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ለመላው ክርስቲያን በሟላ❤️❤️❤️
@bitybity4949
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስታምሩ
@fhgdjdjgf7310
7 ай бұрын
ከምረ ዋናው መታገስ ነው ቤዜየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
7 ай бұрын
ያዝልቅላችሁ❤❤
@sunnygabriel4993
7 ай бұрын
May God bless you guys!!!❤❤❤
@titki
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤🎉
@የተክልዬልጅነኝ
7 ай бұрын
የእኔ ማሮች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሀናይቱብቻናል-ቨ8በ
7 ай бұрын
ለኛ ለስደተኞች አገራችንም ሰላምሆ እኛም በሰላም ና ጤና አገራችን ገብተን እምናርፍበት ግዜ ያድርግርን ❤❤❤❤❤
@sameerahmad-d8l
3 ай бұрын
በተፈጥሮ ዉብት ልዩ ናችሁ መልካም ትዳር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlem-s2j
7 ай бұрын
የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeiniMichael-e9v
7 ай бұрын
Seife & bezi I lov you ❤❤❤
@yostinamengistie1581
7 ай бұрын
Ellllllll❤❤❤❤❤ yene konjo Des blognal enkuan Des aleshi
@ኢትዬጵያሀገሪ
7 ай бұрын
እውነት የትም አትደበቅም እዲ ታምራለች እግዚአብሔር ያክብራቹ
@ብርትኳንማርቆስ
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@Goofy-y4e
7 ай бұрын
WOW betam tamralachu ye tebareke tidal yihunilachu Jules saku Jules tedesetu
@ዳግማዊትየእናቷ
7 ай бұрын
ማርያምን እኔ ለአንተ ደስ አለኝ ሁሌም በደስታ ያኑራችው
@MusloHiyar
7 ай бұрын
እራሱ የተከበረነው ሴትየሚያከብር ተበረክ ቀሪዘመነክ በልጅዩባርክ ምርጥ ጥዶች
@asefamoba9942
7 ай бұрын
በጣም ደስትላላቻሁ ማጣት ማግኘት አይለያቻሁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AyniTefura
7 ай бұрын
bezyha yena konjooo hulame saki sakii desssybelsh ytebark teder yehunlchu
@abitube3078
7 ай бұрын
ሁሉም በግዜው. እንዲህ ያምራል እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካቹህ
@MermaDemeke
7 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@DengelmareyamAmalajea
7 ай бұрын
መገፋትሽ ለመልካም አድርጎልሻል እግዚአብሔር ይመስገን እኛን አሰድዶናል አምላክ ይመልከተን እንጂ ክህደት ከዛ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከ ባ ድ ነው ብቻ ስለአንቺ ደስ ብሎኛል❤እኛንም ፈጣሪ ይመልከተን ❤
@marya7483
5 ай бұрын
❤❤❤
@salehMohammed-jh5ui
7 ай бұрын
ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ አላህ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ የደስታ ያድርግልሽ
@zizziz1501
7 ай бұрын
❤❤❤
@MestawetKorme
7 ай бұрын
ተባረኩ
@tirualemeyihuna1086
7 ай бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ ወገኖች❤❤
@MillionTekele-wy1yw
7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቤዚ
@FkaduAlemayew
7 ай бұрын
ቤዛ እና ሰይፈ እንካን አደረሳቹ
39:07
🛑 ሩሃማን ያልተቀበለበት ምክንያት እና ያልተጠበቀ ሚስጥር Asne tube
Asne tube
Рет қаралды 374
0:55
🎯በዚህ ሳምንት #በጉራማይሌ #shorts #ethiopianmusic #guramayle
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 89 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
52:38
VVIP ካፕሎች ነን እጅግ አዝናኝ ቆይታ ከወጣት ባለትዳሮች ጋር..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ @seifbez @Clapper_films
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 481 М.
13:05
ሰርግ የሚመስለው ሽምግልናችን #actor #beza #love #online #seife #youtubeshorts #couple #music #wedding #ebs
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 393 М.
14:22
ሚስቴን በጠረንዋ ነው የማውቃት #ethiopia #comedian #wedding #dinklejoch #lovestory #love #Donkey Tube
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
19:41
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 70 М.
17:34
Ethiopia - እነጀዋር ተጫረሱ፣ ቤቲ በጃዋር ላይ ተነሳች፣ አልሲሲ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ ስለ አየር መንገዱ ክስተት የተሰማ፣ በ1 ቀን 7 መንቀጥቀጥ
Feta Daily News
Рет қаралды 72 М.
10:31
አዝናኝ የተዋናይት ሀና እና የተዋናይ ነቢዩ ጨዋታ - የታወቁ አድክሞች ጨዋታ 17 [Celebrity Edition]
Kolel times
Рет қаралды 925 М.
30:18
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 26)
Sile HiwotTV
Рет қаралды 16 М.
16:52
ሰይፈ ለ ቤዛ ዘፈነላት / የሰይፈ እና ቤዛ የደመቀ የሰርግ#youtubeshorts #couple #music #wedding #one
Fanos Media
Рет қаралды 171 М.
14:47
አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ ሰርፕራይዝ ተደረገች !ከአንድ አመት በፊት የተቀረፀ!!!
Zemen Tube
Рет қаралды 145 М.
1:34:59
በቶሎ ወደ ትዳር መግባታችን ወደ እግዚአብሄር አቅርቦናል- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia @marketube391@Kiruandbetty
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 506 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН