KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አርቲስት ትዕግስት ግርማ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
17:19
🔴 አባቴን ፕራንክ አደረኩት! አዝናኝ ቪዲዮ ከአርቲስት ትዕግስት ግርማ ጋር
16:52
FOREVER BUNNY
00:14
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
За кого болели?😂
00:18
🔴አርቲስት ፌቨንን በፕራንክ አስለቀስኳት !! _ ክፍል - 1 _ አርቲስት ትዕግስት ግርማ
Рет қаралды 252,048
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Күн бұрын
Пікірлер: 908
@mesi4186
Жыл бұрын
በሷ ቦታ እኔ አላበኝ ወይኔ ቲጂ በጌታ ነብስሽ አይማርም ቆሌዋን ነው የገፈፍሻት ፌቭዬ የኔ ማር ስታሳዝን❤❤
@aynalemageze8592
Жыл бұрын
ቆሌ ምንድነዉ????
@seada9327
Жыл бұрын
ቆሌ
@banchidagnew4271
Жыл бұрын
እኔ ግን ጓደኛየ ወይም እንግዳ ቢሆን ቢጠፋ እንኳን ጠፋብኝ አልልም ያሳዝናል እኔ ግን እቀየማለሁ በእንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል
@MuzayyanMuhammad-p9b
5 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏✌️✌️✌️
@እመቤታችንታማልዳለች
Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ የኔ አበባ በሳቅ ሙትኩልሽ ሁለታችሁንም ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት 🤲
@uaevip472
Жыл бұрын
ሰረቅሺ ተብላ ከአፏ አንድ ክፉ ቀል ሰተወጠ እንደልሰረቀች ልቦና እየወቃ ነገረ ግን ቦረሰኋን ትፈትሸሌች የኔ ጮወ የኔ ሰዉ አክበሪ እወድሺ ነበረ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩሺ ፌቩዬ ❤❤❤
@rozinamussa3191
Жыл бұрын
ወይኔ በአላህ እንኳን እሷ እኔ ራሱ እያወኩኝ ተጨነኩ የሚገርመው ደግሞ ፌቩ ስታለቅስ እኔም ማልቀሴ😢😢😢 ቲጂዬ ተሳክቶልሻል
@MuzayyanMuhammad-p9b
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kerya649
Жыл бұрын
ፌቨን ከተማ የኔ የዋህ ያገሬ ልጅ😢ወላሂ አሳዘነችኝ ቲጂዬ የስራሽን ❤❤❤
@fikirethiopia7654
Жыл бұрын
የኔ ፍቅር እፉፉፉ አለቀስኩ አብሪሽ 😘😘😘 አሳዳጊዎችሽ ይባረኩ መታደል ስነ ስራት ያላት ልጅ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
Жыл бұрын
ፌቢ ያገሬ ልጅ ❤ ሁለታችሁም እግዚአብሔር ከነ ቤትስቦቻችሁ ይጠብቃችሁ ክፍ አይንካችሁ
@Melkam-s7m
4 ай бұрын
Yagere Lij Egrish Yikoret Abo Zeregna
@peterelphazzion9801
Жыл бұрын
ፌቪዬ የኔ ንፁህ ሰው … ልብሽ ኑሮሽ ድምፅሽ ፈገግታሽ ቀልቤን ገዝቶታል mesmerizing
@ትግስትሹሚ
Жыл бұрын
ውይ ቲጂ ይህ ብራክ የሚባል ነገር እንዴት እንደምጠላው ባንቺ ደግሞ መልካም ሴት ነሽ ይህ የዘመነፕ በሽታ የሆነ ነገር ሁለተኛ እንዳሰሪ የሰው ቀልብ ማስደገጥ ጥሩ አይደለምደግሞ ምንም ብራክ ቢሆን ቂም ያስዛል ጥሩ አይደለም
@aregashgabre824
Жыл бұрын
ፌበን የኔውድ አሳዘነችኝ ትጂዬ የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ተሳክቶልሻል ታምራላችሁ ደሞ ፍቅራቹ የዘላለም ይሁን❤❤❤❤❤❤❤👈🙌🙌🙌🙌🙌
@ሁሉምበጊዜውሆነ
Жыл бұрын
ብድር በምድር ይልሀል አባቴ ሰራሽላት ቲጂ አይዞሽ ፌቢ ጥሎብኝ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
@KkkKkk-z8m
5 ай бұрын
ያገሬልጅ ፌመን❤❤❤
@Alehegn772
Жыл бұрын
ፌቡ ላልቅስልሽ😢prank ጥርግ ብሎ ቢጠፋ❤😂😂
@habtamfekartube5861
Жыл бұрын
ኪዳንምረት ትጠብቃችሁ ❤❤❤
@AskalDejene
Жыл бұрын
ወይኔ አሳዘነችኝ የኔ ማር ፌቩ ቀለበቷን ሰጠቻት ምስኪን ያገሬ ልጅ
@edlawittsegayekibret3385
Жыл бұрын
የእኔ እናት ስታሳዝን!! ፌብ ቆንጆ
@birukterefe5950
Жыл бұрын
ትወናሽ ይለያል ቲጂ ማርያምን ደስ ስትሉ😂😂😂❤❤❤❤❤
@neju748
Жыл бұрын
Adle 🤣🤣 prank adelme
@Helihelenerkan
Жыл бұрын
አንቺ ቲጂ ነብስሽ አይማርም 😂😂😂😂 ፌቢ ስታሳዝን ቲጂዬ የኔ ማር ትቺያለሽ
@tayenegayetsiwenu7864
Жыл бұрын
ትግስት የኔ መልካም ሴት ስወድሽ በርች ጠንክሪ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@gebrel8937
Жыл бұрын
ቲጂጨካኝ ነሽ ፌሽዬ እመብርሃንን አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ግን ሁለታችሁንም እወዳችዋለሁ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejatabderzk7905
Жыл бұрын
ውይ ውይ ቬቨንዬ ምን ተሰማሽ ግን እስካሁን ካየዋቸው የእውነት አንደኛ ኘራንክ ነው ውዱዋ ቲጂዪ❤
@mekdimekdi8839
Жыл бұрын
ፌብን 💚የኔ ውድ እመብርሀንን አለች የኔ እናት አይ ቲጅ ቀልባችንን ገፈፍሸዉ ሁለታችቹንም እወዳችሁ አለሁ ኪዳነምህረት አለች ከቦርሳየ አለች💚😘😘
@erdogan9507
Жыл бұрын
በጣም ደባሪ ፕራንክ...ምንም ነገር ተሰብሮ ሊጠገን ይችላል የሰው ልብ ሲቀር የሰው ልብ እየሰበራቺሁ ፕራንክ ያስጠላል፡፡
@gftfggftfg946
Жыл бұрын
ቲጂዬ እሷን እንዳንቺ የዋህ ነገር ነች በቃ እንቺ ቀለበቴን አላለችም አስለቀሰችኝ የምር❤❤❤
@amenumarkon6839
Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂ በጌታ ነብስሽ አይማርም ቆሌዋን ነው የገፈፍሻት ፌቭዬ የኔ ማር ስታሳዝን❤❤
@gennirevival9527
Жыл бұрын
እኔ ስለ ፌብን ተሳቅቄ ልሞት ነበር ስጀምር እያውቁ ጌታ ሆይ 🥺🥺🥺🥺🥺 እዬ ብራንክ ጥሩ አይደለም የምር ደሞ እየተቆጣሽ ይመስላል ደምፅሽ ጌታን 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
@kalkigashaw4563
Жыл бұрын
ውይ ነብስሽ አይማርም ቲጂዬ ዛሬስ ጨከንሽ የኔ እናት ስታሳዝን
@emuselwatube
Жыл бұрын
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ትላለች አያቴ ቲጅ እንደዛ እንዳንቀጠቀጠችሽ አልቀረሽም 😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤ሁለታችሁንም ውድድድ ጥግ ድረስ ከማዳም ኩሽና miss you❤❤❤
@wudewude6936
Жыл бұрын
😢😢ወይ የኔ እናት 😢ኪዳነምህርት እቹት አለች❤
@misirachbeyene4679
Жыл бұрын
ወይኔ ምስክን የእኔ እናት እንደት እንዳሳዘንሽኝ ፌቭዬ❤❤❤❤
@habtamfekartube5861
Жыл бұрын
የኔ ፈገግታው ብዙ እድት ነሽ እልኝ ስወዳችሁ ሁለታችሁንም ፌቨንም እዳች ደርባባ እናትሁት ሴት ናት😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@nardoosnardoos6781
Жыл бұрын
የኔ ውድ ኪዳነ ምህረትን ይዣለሁ አልዋሸሁም አላለችም
@eyerusmulugeta4236
Жыл бұрын
ቲጅ በጣም ነው ያዘንኩብሽ ጨካኝ ነሽ ፌቩ ግን ትአምር ነው የሆንሽብኝ❤
@marmedia-ly3nx
Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ትወናሽን አድንቄልሻለሁ። ምስኪን ፌቨንዬ ስታለቅስ አሳዘነችኝ። ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤
@Master_ofElements
Жыл бұрын
ወይ ቲጂ በስማም ምርጥ ፕራንክ ነዉ ተጫወትሽባት
@MyEthiopia12
Жыл бұрын
❤❤ብድር በምድር❤❤❤ቲጂዬ ጉድሽ ፈላ መልሱን ጠብቂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ፌቩ ተሰራልሽ ከባድ ነው ይቅር ይሄ ፕራንክ በናታችሁ
@አይሻኮከብ
Жыл бұрын
ቀለበት ጠፋኝ እያለች የቦርሳ ማገቻ እምታስተካክለው ስ ጉድ ወይ ቲጅ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂👍
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ebrahit55
Жыл бұрын
😂😂😂😂🤣🤣😂
@tesfaabere6044
Жыл бұрын
የኔ እናት ኬዳንምህረት ትጠብቃችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-letsub12121
Жыл бұрын
የኔ ፌቨን😂😂😂😭😭😭😭አለቀስኩ ኡፍ😭😭😭😭😭😭እመብርሃንን አለች የኔ እመቤት😭😭😭😭ፍራክ ሆኖ የኔ ማልቀስ😭😭😭😭❤
@genzedyimer9894
Жыл бұрын
ቲጅየ፡የኔየዋህ፡ስወድሽ፡ሙቸነው፡የኔእናት፡ለሀገሬአብቅቶኝ፡እግቸሽ፡❤❤❤❤❤❤❤
@amalnohaleb1405
Жыл бұрын
ቲጂዬ.የኔ.ቆንጆ.እንኳን.ደና መጣሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋ውድድነውየማደርግሽ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞
@shdlove6679
Жыл бұрын
በእውነት ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምንም አይሁንልንማ ማለቴ በመጀመሪያ ነገረሸን ግን እንደገና ጨነቀኝ በእግዚአብሔር በጣም ከበድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏በተረፈ ሁላችንም እወደችለሁ።
@migw3665
Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ስታሳዝን 😢😢 “የኔን ውሰጅው” ❤
@azutube6342
Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂ ማርያምን እኔ በጭንቀት ልፈነዳ ነበር😅😅😅😅😅 መልሰሻል ብድርሽን😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@guhatsewenmaryam1273
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀክክክክክክክክ ኧረ ይህ ፕራንክ ቢቀርርርየደነገጠሰው እኮ ያዘዙትን ነው በጣም አዘንኩ የፌቨን ድንጋጤ።
@Lifeisok_19
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን: ቲጂዬ ሁለተኛ እንደዚህ እንዳታደርጊ
@selamtube3675
Жыл бұрын
ውይ በስመአብ አሳዘነችኝ ትጅ ግን ጎበዝ ነሽ ❤❤🙆🙈😂😂😂
@kukulu99
5 ай бұрын
ምንም አያስቅም በጣም ያናድዳል ፌቨንይ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳዘነሽኝ ጥሩ ሰው ሴት ነሽ
@WeleteHana
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ዉይ ስታሳዝን ቲጅዬ ዉይ በሌላ ነገር ፕራንክ ብታደርጊያት😢😢😢
@ሰላም-ኸ8ጠ
Жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ ትግስት አስደነገጥሻት እኮ❤
@peaceisalwaysgood450
Жыл бұрын
ቲጂም ወግ ደርሶሽ ፕራንክ ከመደረግ ወደ ማድረግ ደረስሽ ክክክ😂😂😂
@liyameko8897
Жыл бұрын
😢😢@fev የኔ ምስኪን አይዞሽ 😢 ይህ ፕራንክማ ያልተጠና ነው 😂😂 @tig መጮህስ ሆሆ ሆሆ 😂😂
@batebate-2150
Жыл бұрын
አቤት ስረዓት ❤❤❤😢😢😢😢
@alemsebokaalemseboka9797
Жыл бұрын
ስታለቅስ እኔም እንባዬ መጣ ጌታን ተጫወትሽባት ቲጂዬ
@NaNa-lw3xq
Жыл бұрын
ውይ ብድር ማለት ይሄ ነው ሠላማቹ ይብዛ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
Жыл бұрын
ቲጂዬ ነብስሽ አይማርም ውይ ፌብዬ አሳዘነችኝ ፕራክ መሆኑን እያወኩ ተረበተበተች እኮ የኔ እናት😢😢😢
@ሀዪማርሀዬማር
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6a3gKt9nq6qgKc
@zemarisaradesta8273
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiotube4993
Жыл бұрын
Fevu she is so sweet❤❤❤
@gebrel8937
Жыл бұрын
ቲጂዬ ፌቨን ፕራንክ አንቺን ማድረጓን አላየሁም ነበር ብድር በምድር ነዋ ።ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ydfdft964
Жыл бұрын
የኔ ማር ፌቪ ያገሬ ልጅ አስለቀስሽብኝ ቲጂ ወይኔ ባገኝሽ ጨቧ ነበር የማገኝሽ
@sarahawler1292
Жыл бұрын
የሚዋደዱ ጉዋደኞ መሆናቸውን መዘንጋት ያለብን አይመስለንም ። ሌላው ደግሞ ፕራንክ መሆኑን ቀድማ ተናግራለች ይሄንንም መታሰብ አለበት ። የምትወዳት እና የምታከብራት ጉዋደኛዋ ስለሆነች እቤትዋ የጠራቻት ።ስለዚህ ለውሳኔ ከመቸኮል በትእግስት ማሳለፍ አለብን
@sameeraadam3135
Жыл бұрын
ወይኔ ቲጅዬ ጥሎብኝ እወድሻለሁ እማዬ❤❤❤
@sdemssi1962
Жыл бұрын
ቲጅየ የኔ ዲቡሽ ሳቂታ 😂😂😂ስራሽላት ኡፍፍ ግን ያስደነግጣል
@ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ
10 ай бұрын
እውነት ፕራክ መሆኑኑ እያወኩ አልቅሣ አሥለቀሠችኝ ሥታሣዝን😢😢😢 ግን ግን ቲጂ ተሣክቶልሻል❤❤❤
@selamabera5185
Жыл бұрын
ቲጅ ግን ያ ሁሉ ሳቅሽ ጠፍቶ ይህን ያክል ጠንካራ ፕራንክ መስራሽ ደምቆኛል ፌቪ የኔ ማር 🎉🎉🎉
@genettube277
Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ናት ካሠበችበት
@yenusafa9732
Жыл бұрын
የኔ እናቴ መልካምሰው ናችሁ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️💋💋🎉🎉
@almazketema1394
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ፌቩዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ማርያምን ስታለቅስ አብሬት ነው ያለቀስኩት ቲጅዬ ከባድ ፕራክ ነው ያደረግሻት 😢😢😢😢
@አዜብተሰማ
5 ай бұрын
ፌበን አደነጋገጣ እኔ ራሴ መናገርሽን እየሰማው በጣም ነው የጨነቀኝ ብድርሽን ከፈልሽ ቲጂዬ አሪፍ ስራ ነው ዛሬ ያገሬን የድሬ ሱማሌ መስለሻል ፌቡን በጣም የምወዳት አርቲስት ነች በዚላይ ስራአቷ ልዩ ነው ማርያምን ስትል ውስጤ በጣም ነው የተደሰተው ከእመቤቴ በላይ ማን ሊጠራ ነው ከነ ቤተሰባቹ ተባረኩልኝ
@ልቤ02
Жыл бұрын
ምስኪን ፌፉ ያገሬ ልጅ😂😂ቲጂ ሰራሽላት❤❤❤❤
@TbntDver
6 ай бұрын
ወይኔ የኔ ውድ የኔ ምስኪን ስታሳዝን 😢😢😢 ❤❤
@ኢትዬጺያሀገሬ
Жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ🥰🥰🥰
@dillo8602
Жыл бұрын
ፌቨን አንድ ግቢ ውስጥ ኖረናል ምርጥዬ የአራዳ ልጅ ነሽ ይመችሽ
@tsige21
Жыл бұрын
ፌቩ ዬኔ ቆንጆ ስታሳዝን 😢😢😢አራግፊ ስትላት ቀሚስዋን ታራግፋለች 😂😂😂
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@merondejene1579
2 ай бұрын
እውይ ፌብዬ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን ሳይ ባህርዳር የሰራሽውን ድራማ ነው የማስታውሰው የኔ ውድ ስቅቅ አልሽ ውዴ አይዞሽ የሆነ ሞገስሽን ነው ያሳጣችሽ እስቲ የቲጂን ፕራክ አየዋለው
@almazderebe2023
Жыл бұрын
ወይኔ የትጅ ተኮል በስማም ለናተ እኔ ጨነቀኝ❤❤❤❤❤❤
@ydidyaydidya1253
Жыл бұрын
ውይ ቲጂዬ ሰራሽላት ነፍስሽ አይማርም😂😂😂😂😂 እንዴት እንዳሳዘነችኝ በስመአብ የምር አይዞን ፌቩ ቀጣዩን የመልስ ምት ደሞ ካንቺ ይጠበቃል ወደፊት
@Razan-vlog-k1d
Жыл бұрын
ፌቡዬ የኔ ማር አንጀቴን በላሽው😢❤ ቲጂ ግን😂
@hyme7165
Жыл бұрын
እመብረሀንን እንዴት እዳሳዘነችኝ የኔ የዋህ ኡፉፉፉ😥 አጀቴ ተላወሰ ቲጅየ ከብራክም በላይ ነዉ እኔ እራሱ ብራክ እደሆነ እያወኩ የሷን ሁኔታ ሳይ ደነገጥኩኝ ዉስጤ ተሠፈሰፈ ለሷ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
Жыл бұрын
የኔሚስኪ ባልመጣሁአላለችም😂 ታሥብያለሽ ቲጂ ቁጣሽ
@Ewoyn_Tewod_84
Жыл бұрын
ውይ በማርያም ቲጂዬ! 🙈🙈🙈 እንኳን እሷ እኔ ራሱ ርዕሱን አንብቤውም ስትርበተበት አለቀስኩ።
@MetadelTemesgen-x7w
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@blackhabeshawit5954
Жыл бұрын
እኔ ውሃ ሆንኩኝ ለፌቡ 😢ምስኪን ፌቡዬ 💝💝💝💝💝ኪድዬ ትጠብቅሽ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
Жыл бұрын
ዊ የኔ እንባ ይፍሰስ ኪዳነምህረትን አለች ፌቢዬ❤😥
@selaminanguse
Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂ ተጫወትሽበት ፌቩዬ ሚስኪን😢😢😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😂😂❤❤ እወዳችዋለው
@aeeazz7165
Жыл бұрын
ቲጂ የምር ነብስሺ አይማርም ልጅቷ አሳዘነችኝ ኡኡኡፍፍ እኔ ልደግጥልሽ ማርየ😭😭😭
@MDARIF-rh4cd
Жыл бұрын
ወይኔ ፌብየ ሚስጊን ❤❤አሳዘነችኝሚስጊን
@tigistwebeshet2077
Жыл бұрын
እንደዛሪም ስቄ አላውቅም የኔ ናት አስለቀሻት እግዚአብሔር ይይልሽ ትጅዬ❤
@warkmeoko
Жыл бұрын
የመጨረሽ አስጨናቄ አስለቃሽ ፖራክነው እኔስ በሳቅጨረስኩት ዬመችችሁ❤❤❤❤😅😅😅
@susuguragawa1424
6 ай бұрын
ቲጂ ወላሂ ምወድሽን ያህል ዛሬ አስጠላሽኝ ቬቪ አሳዘነችኝ ውይ ኤጭ ይህ ፕራንክ አላህ ያጥፋው
@susuguragawa1424
6 ай бұрын
የሷን ፕራንክ አይቼ መጣውልሽ ቲጂ
@askidesta4271
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ❤
@MartiiKabeda
4 ай бұрын
ቲጂዬ ማርያምን እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤የኔ እናት upppppp🥰🥰🥰🥰🥰
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
5 ай бұрын
መደምን መሰልሸኝ የሆን እቃ ሰብሬ ደብቂ አብርን እፈልግለሁ😂😂😂😂
@MuzayyanMuhammad-p9b
5 ай бұрын
amshiri homaa hin yaadiin kotuu lubbuu❤❤❤❤
@ZukriyaZukriya-kd3js
4 ай бұрын
😂😂😂😂አብሽረ ያለፋል
@abebeabebe9083
Жыл бұрын
ልክ ነሽ ቲጅየ
@AZGZ-nh4dk
Жыл бұрын
❤ውይ ት የስራሽን ይስጥሽ እንዳልል አይባልም ይባላል😂😂 ዛሪ በሳቅ ነው የሞትኩት😅😅😅😅
@aynalemalemayehu6697
Жыл бұрын
ውይ ቲጂ እኔንም አስለቀሽኝ ማርያምን ስታሳዝን ኡኡኡ በስመአብ ግፍ ነዉ
@ethiolove131
Жыл бұрын
ወይኔ ፌቪ የኔ ማርርር ተጫወትችብሽ 😀😀😀😀
@israelabraham3044
4 ай бұрын
ኡፍፍፍ ፌቡዬዬዬ የእኔ እናት የቀልድ መሆኑን እያወቅኩኝም አሳዘነችኝ❤❤❤❤
@haymanotteshome3787
Жыл бұрын
ወይኔ ማርያምን ዛሬ ገና በፕራንክ አፀንኩኝ
@betabeti8936
Жыл бұрын
ኧረ ቲጂ😅 ፌቡዬ አከበርኩሽ ❤
@Tube-nv2jg
Жыл бұрын
በጣም ነው የሰራሽላት ውይ እሷ ግን አልቃሽ ነች ውሀ ሆነችኮ ለነገሩ እኔም በሷ ቦታ ብሆን ያው ነኝ ብቻ አሪፍ ነው ሁለታችሁንም ስወዳችሁ
@adisuatsiontube28
Жыл бұрын
ወይኔ ሚሲኪን አሳዘነችኘ😂😂😂
@momeenaahmed443
Жыл бұрын
ሙስልም ነኝ ግን ወላሂ ኪዳነምህረትን ስትል ውይ አለቀስኩ😢እፍ ቲጅዬ
@sitraahmed7539
Жыл бұрын
💖💞
@adengetehun6184
Жыл бұрын
😘😘😘😘
@fkrtech
Жыл бұрын
ብድር በምድር ቲጂየ 😂😂😂😂😂
17:19
አርቲስት ትዕግስት ግርማ ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 168 М.
16:52
🔴 አባቴን ፕራንክ አደረኩት! አዝናኝ ቪዲዮ ከአርቲስት ትዕግስት ግርማ ጋር
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 143 М.
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
00:17
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
18:57
የእስር መጥሪያ ደብዳቤ ለቲጂ - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 107 М.
15:47
አርቲስት ትዕግስት ግርማን ፕራንክ አረኳት!!!
Emebet Kassa
Рет қаралды 377 М.
21:23
አርቲስት ትግስት ግርማን ፌቨን ከተማ ፕራንክ አደረገቻት /ቲጂን ያስለቀሳት ጉዳይ
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 167 М.
11:06
🔴 ልጆቼን አቃጠልኳቸው !! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 34 М.
14:18
🔴ለ3ኛ ጊዜ ፕራንክ አረገቺኝ!! እመቤት ካሳ
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 237 М.
26:25
"ኮሜድያን አማን ሴት መስሎ ቲጂን ፕራንክ አደረጋት" - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 481 М.
32:16
🔴ከአሁኑ ባሌ ጋር ለ6 ወር ተለያይተን ነበር!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ- ---- ክፍል -2
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 136 М.
1:03:43
አርቲስት ትግስት ግርማ ለምን አለቀሰች? | ምስጋና 1|@comedianeshetu @abbay-tv @-tigistgirma
Zemen Tube
Рет қаралды 353 М.
12:50
ከ ቤተ መንግስት ያልተናነሰዉ የ አርቲስቶቹ ኑሮ- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #Sekela #Abbaytv #Talkshow
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 389 М.
8:03
🔴ቤተሰቦቼ በሳቅ ገደሉኝ ምን አይነት ጨዋታ ነው!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 95 М.
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН