KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር 😂😂 | የምን በርዝ ደይ ነው ለዘይት? Semere Bariyaw | yesamntu chewata @NBCETHIOPIA
43:52
Ethiopia-ሰበር| የዶ/ር አምባቸው ገ'ዳ'ዮ'ች ታወቁ | Ambachew Mekonen | Asaminew Tsige | Fano | Amhara | AbiyAhmed
12:57
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 አዝናኝ ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw | Yesamntu Chewata
Рет қаралды 36,061
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 312 М.
NBC ETHIOPIA
Күн бұрын
Пікірлер: 135
@yoyk9153
11 ай бұрын
ሰሜ በእውነት ስለ ዓድዋ ጀግኖች አባቶቻችን ያቀረብከው በጣም ደስ የሚል ነው። እንደው እነዚህን የመሳሰሉ ጀግኖች ቆፍጣኖች በኖሩበት ምድር አሁን የኛ ትውልድ በእንዲህ ሁኔታ መውረዳችን እጅግ ያሳዝናል። በርታልን ሰሜ።
@demissietigist
6 ай бұрын
ሰመረ ባሪያው በጣም ነው የማደንቅህ እንዲሁም የማመሰግን ትልቅ ትምህርተ ነው የሠጠኸኝ ❤🙏
@ZedzedZarah
11 ай бұрын
ሠሜ ታሪክ አዋቂ የእውነት ጀግና ነህ ዋው በርታልን
@esteagebreab4313
11 ай бұрын
ተባረክልን ወንድማችን....ልክ ነህ የተጨሰብናና ያጫጫሱብን ብዙ ስማቸውን የማናውቃቸው እንጨቶችማ አሉ....የተጨሰብን ጭስ ጉም ሰርቶ ብዙ ነገር እንዳናይ አይናችንን ከልሎታል
@ዋሴንጉሴ
11 ай бұрын
የጀመሩት ሀገሮች እንኳን ይህን አለባበስ ትተውታል
@kedestzegeye992
11 ай бұрын
😂😂😂
@JimmaworkWaktole
10 ай бұрын
ክብር ለጀግና አባቶቻችን!!እነሱ ከነፍሳቸው ጋራ ተወራርደው ባቆዩልን ሀገር ነው እንደዚ አይነት አሳፋሪ ትውልድ የተተካው!?
@sinalemma2459
11 ай бұрын
ሰሜያችን ክበርልን እስኪ እንዲህ ንገርልን መሰልጠን መስሏቸው ለሳቱት ሁሉ።👍👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏💯
@yohanesabate1219
11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ሰሜ፥ አዝናኝ + አስተማሪ 👍🏾
@BLEAD-c5b
11 ай бұрын
ክብር ለጀግኖቹ አባቶቻችን !!!
@andualemsintayehu2644
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የአድዋ ልጅ "በርታ"
@AbduYesuf-r7m
11 ай бұрын
እነ ሸህ ወጀሌ እነ ኡመር ሰመትርን እነ ጦለሃ ጃፈርን አብረህ በመጨመር አደዋን በልኩ አስታውሰን እና በአንድነት እንዘምር መርጦ መርጦ ማቅረብ አያሳፍርም ትላለህ ሰሜ ለማንኛውም ይመችህ
@mekedeswinter4454
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ባርየ ጥሩ ነው ለልጆቹ ታሪካቸውን ማወቅ አለባቸው❤❤❤
@betelehemshewangezaw4166
11 ай бұрын
አደራ ሰሜ ይኽንን አለባበስ የሚለብሱት የአሜሪካ ጥቁሮችን ትርጉሙን ጠይቄ ነበር ትርጉሙ ለባርነት ከተለያዩ አገራት ወደ አሜሪካ ሲገቡ እግራቸው በሠንሠለት ስለታሰረ የሚራመዱት እንደዛ ስለነበር እሱን ለመዘከር ነው ሱሪያቸውን ዝቅ አርገው የሚሔዱት የኛዎቹ ግን ትርጉሙ ሳይገባቸው ይወላከፋሉ አንገታቸው ላይ የሚያረጉት ሰንሰለት ትርጉሙ ይኼ ነው አባቶቻቸውን ለመዘከር የኛዎቹ አድዋን የሚያክል የጥቁር ሕዝቦች ነፃነት ባለቤት ሆነን ለምንድን ነው አንገትና እግራችን ላይ ሠንሠለት የታሰረብን ይመስል አክት የምናረገው አልገባኝም
@mggg8841
11 ай бұрын
Seme much respect to you brother 🙏 remembering all Adwa patriots including the King & the queen Minilik and Tayetu 💪💚💛❤️💪
@cherenetdagne6160
11 ай бұрын
ሰሜ አባቶችን ስለዘከርክ ክበርልኝ
@jirusew6374
11 ай бұрын
ሰመረ ጥሩ እይታ ነው ፣ ሮም የዶጋሊ መታሰቢያ አለ ትክክል ዘርዓይ ድረስን አትርሳው የጣሊያንን ካራቢኔሪ በአሉላ አባነጋ ጎራዴ ያወራረድ ጀግና !!
@selamuhussein6104
11 ай бұрын
ሠሜ በጣም አመሠግናለሁ፣ለትምህርት አዘሉ ፕሮግራምህ በርታ።
@AlemshetGebersilassie
11 ай бұрын
ወይኔ ሰሜ ያንተን ንግግር ሁሌም ሳላዳምጥ ነው ላይክ የማረገው በነኩንታኩንቴ ዘመን ፈረንጆቹ ጥቁሮቹን በባርነት እየሸጡ ብዙ ጉዳት ከሚያደርጉባቸው ነገር አንዱ ቀበቶአቸውን አስወልቀው ያስኬዷቸው ስለነበር ሱሪያቸው ይወርድ ነበር የኛ ነፈዞች ደግሞ የሚኮርጁትን የማያውቁ
@edenDemilshe
10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የውነት አድዋን እዳስብ እና እዛ የነበረውን ሁኔታ ባይነ ህሊናየ እዳይ ስላደረከኝ
@yayneasfaw9729
4 ай бұрын
❤❤❤ thank you about the Adwa Heros. Please don't stop what you're doing. It's very educational for the young generation.
@biregafekadu2411
11 ай бұрын
አስወልቆ መግረፍ ነው
@belyanjemal5144
11 ай бұрын
Memkeru ayshalm
@tengnemelka4007
11 ай бұрын
ሰሜ ተባረክ እስኪ እንዲህ አስተማሪ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዚህ ትውልድ አስተምርልን ኸረ ትውልዱ እየተበለሻሸ ነው የሚከተለውን አያውቀውም ይኼ እኮ የቀኝ ተገዢነት ምልክት ነው ሱሪ አውልቆ ሠንሠለት አስሮ መዞር ስንት መስዋእትነት ተከፍሎበት የኖርነውን ነጻነታችንን ከንቱ ማስቀረት ያሳዝናል ሰሜ አንተ ግን ተባረክ
@tsigegirmay2223
11 ай бұрын
የኔ ቆንጁ ሰወድህ አንጀቴ ነህ የሙሉ ቀን አነጀቴና ሆዴ የሚለው ዘፈን ጋብዜህለሁ ይመችህ❤🎉
@htwy52
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ሺ ሁን
@TigstTsagy
10 ай бұрын
ክብር ላአባቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NeHase16
11 ай бұрын
ሰሜ የኔ ሰው 💚💛❤️
@GedarifTafesse
11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ተመስጫ ነው ያዳመጥኩት
@shifferawhajito3929
11 ай бұрын
Thank you much Seme, it's as usual as alwayas but very especial.
@rahuame8769
11 ай бұрын
ተንዘላዘለለ ለማለት እራሱ ትንሽ መሰብሰብ አለበት... እጅግ በጣም ጥሩ አገላለፅ
@tesegaanley4072
11 ай бұрын
ሰሜ ማኛ እንዳተ በተመስጦ የምከታተለው ፕሮግራም የለም እውነት በጣም ደጋፊህ ነኝ በምታቀርበው ፕሮግራም ሁሉ በጣም ተስማሚ ነኝ
@chefephrem2288
10 ай бұрын
Seme my brother keep up the good work
@tgetaneh40
10 ай бұрын
I have a big respect for you thank you
@kokobeabebe7714
11 ай бұрын
You are wise and at the same time funny. Thank you for sharing the beauty of Adiwa! Blessings
@Israelxox
11 ай бұрын
You didn’t say enough about Minilik. But, still amazing 🔥
@Mik4249
11 ай бұрын
ተባረክ አለባበስ ትምህርት ያስፈልገዋል። ከኅብረተሰብ ወጣ ያለ ነገር የሚሠራ ሁሉ እብድ ነው ልክ ነህ።
@fayselhusseinmohammed7500
11 ай бұрын
We love our our country Ethiopia. We don't have another country.
@አንድብቻ
11 ай бұрын
ምናልባት እኛን እንደዚህ እያሰቃየን ያለው አንድነታችንን በመፍራት ውስጥ ለውስጥ እኛን የመበታተን ከባድ ስራ ተሰርቶብን ቢሆንስ ምናልባት በግልፅ ከኛ በላይ እነሱ (ዌስተርኖች) አውቀውን የመከፋፈል ስራ ሰርተውብን እስከ ዛሬ ሰላማችንን አጥተን እየተቦጫጨቅን ያለነው ምክንያቱም አንድነት ነበር የአድዋ ውጤት።
@endalksolomon2000
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@TigstTsagy
10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@habtamuayalew7342
11 ай бұрын
የአድዋ ጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ የሚረሳ ኢትዮጵያዊ የለም ግን ወጣቱ የአባቶቻችን ታሪክ በተለያዩ ባህላዊ አለባበሳት ከታሪክ የወረሰውን እሱም ለቀጣዩ ትውልድ በሚኒልክ ሀውልት በመገኘት አባቶችን እና የወቅቱ ጀግና የሀገር መሪ የነበሩትን አፄ ሚኒልክ እንዲሁም ከሀገሪቱ ከሚገኙ ክፍለ ሀገሮች ( ክልሎች ) የተውጣጡ ጀግኖቻችንን እንዲታወሱ እንዲዘከሩ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ላይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ ወንጀለኛ እየተቆጠረ ቦታው ላይ ለመገኘት እየፈራ ነው ። ዜሮ ዜሮ የአድዋ ሙዚየም መገንባት መልካም ነገር ቢሆንም የካቲት 23 ወጥቶ በቦታው ተገኝተህ ማክበር ወንጀል እየሆነ ነው ፤ እኛ የድል በአሉን ባናከብርም በተቃራኒው የጣሊያን ልጆች አባቶቻችን የተሸነፉበት ብቻ ሳይሆን አንገታችንን ያስደፉን በማለት በኩራት ሲያከብሩ እኛ ደግሞ አለም በሚያደነቅበት ታሪካችን ላይ መቃብር ቆፍረን ከታሪክ መዝገባችን ለመሰረዝ እየተመዘገዘግን እንገኛለን ። በርግጥ ጥቂት የማይባሉ ወጣቶች በአባቶቻችን ታሪክ እና ባህል ከመኩራት ይልቅ በስነ አእምሮአቸው በምዕራባዊያን ባህልና አለባበስ እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠት ላዩ ኢትዮጵያዊ ውስጡ ምዕራባዊ የሆነ እራሱን የባህል ቀኝ ተገዢ ያደረገ ሱሪውን ቂጡ ላይ አርጎ የሚጓዝ ፣ ጆሮውን በመበሳት ጉትቻ የሚያንጠለጥል ፣ ለፒስቲክ ( ቻፒስቲክ ) ካለደረኩ የሚል አሁንማ ይባስ ብሎ ተመሳሳይ ፆታ ጋር ጋብቻ ካልፈፀምኩኝ በይፋ እያለ ያለ ሁሉ የዚህ አጉል ዘመናዊ ነኝ ብሎ እራሱን ለቀኝ ተገዢነት አሳልፎ የሰጠ ኋላ ቀር ትውልድ ነው። በተቃራኒው ምዕራባውያኑ አውሮፕላን መስራት ፣ መኪና መስራት ፣ ነዳጅ ማውጣት ፣ የተለያዩ ለፋብሪካዎችን መስራት ፣ መድሀኒት መስራት ለምን አያስተምሩም ብለህ ብትጠይቅ ጥሩ ነበር ፤ ለምን እነሱን እንዳትበልጥ እና የሀገሪቱን ሀብት አንድ ዶላር በመቶ ሃያ ብር እየመነዘሩ የሀገሪቱን ንብረት በቀላሉ በመሸመት መበዝበዝ ነው አላማቸው አንተ ተምረህ እነሱ የደረሱበት እንዳትደርስ በገዙህ ገንዘብ መሳሪያ እየሸጡ እርስበራስህ እንድትፋጅ አጀንዳ ይቀርፁልሀል ። ለዚህ ነው መጥፎ መጥፎ ባህላቸውን እና ፈጣሪ የማይወደውን እርኩስ ተግባራቸውን ላንተ ያካፍሉሀል ይህንን አሳፋሪ ተግባር እንድትቀበል የተለያዩ ጥቅማጥቅም ያዘጋጁልሀል ፤ ሀገርና ህዝብን በሚለውጥ ዕውቀት ላይ ግን መስሚያቸው ጥጥ ነው ስለዚህ ወጣት ሆይ ንቃ ሁሉንም ለመቀበል አትቸኩል ቆም ብለህ ትንሽ ደቂቃ ብታስብ መልካም ነው ።
@HyeHwj-q1b
8 ай бұрын
ሰሜ የኔ ማርጥ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@KamilAbrar-q8y
4 ай бұрын
best seme ❤❤
@ashugirma9292
11 ай бұрын
U amazed me as usual
@eyobberihunali568
11 ай бұрын
ድንቅ ዝግጅት ነው::
@brookyilma9850
11 ай бұрын
Thanks again
@Dan-USA169
11 ай бұрын
ዝግጅትህን በተከታተልኩ ቁጥር ህብረተሰቡን ለማነፅ እምታደርገውን ጥረት ከልቤ እማመሰግነው: በእውነት ነው እምልህ ሱሪ ዝቅ ማድረግ በጥቁር አሜሪካኖች ከባርነት( slavery) ጋር ተያይዞ ነው እና አዝናለሁ
@MeirafMera
11 ай бұрын
🙏Seme mirt 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹1❤
@TigstTsagy
10 ай бұрын
wowoሰሜ
@nanny3146
11 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@RRuth8852
11 ай бұрын
Enquan aderesen ❤
@1ethiopia166
11 ай бұрын
Thank you brother!! keep up with the good work, specially on those teenagers, not only the outfit but also the language ,they are going on the wrong path.
@henokgashu2112
11 ай бұрын
WAW
@sirakmekonnenofficialchann9051
11 ай бұрын
በርታ ወንድሜ የምታመጣቸው ነገሮች ሁሉ መልእክት ያላቸው ትምህርት ሰጪዎች ናቸው ትውልዱን የመመለስ አቅም አላቸው
@danigezaheng8836
11 ай бұрын
እንደ ዘንዶ እየተሳበ😅😅😅😅😅😅😅
@tme251
11 ай бұрын
Teserth betame yamrale 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SideHustleHQ963
11 ай бұрын
የኛ ትውልድ ጣልያኖች ደግሞ የራስ መኮንንን ሀውልት እናፈርሳለን
@meronwaktola4462
11 ай бұрын
😂😂😂እርዕሱ ነዉ ያሳቀኝ ሰሜ
@Seble67
11 ай бұрын
ሰሜ እናመሰግናለን መልካም የድል በዓል ይሁንልን የሰሪው ነገር አይወራ🙉🙈🙈😂😂😂😂😂
@sefinewmezin2714
11 ай бұрын
ቆንጆነው አቀራረቡ ወድጀዋለሁ ግን ግን የለበስከውልብስ ከወትሮው አድዋ አቀራረብህ ተለየብኝ ለምን?
@ZENAZENA-ce6oj
11 ай бұрын
ሰሜ እንዴትነህ አባቴ በ1903 ነው የተወለደው አባቱ አደዋን እሱም ማይጨውን ተካፍሏል ታዲያንን ምንይለኝ ነበርመሰለህ "አንተ ኀሞትኅን ኮስተር አንጀትሕን ጠበቅ አርገው" ይለኝ ነበር ማድቤት አካባቢ ከታየሑ አንተ ሙቃም ወንድ ይውልበት ዋል እባላለሑ ዛሬ ኪችን ገብቼ ሽንኩርቴን ሰከትፍ ወጤን ስሰራ አይ አባዬ ቢኖር እላለሑ! አረ እንኮንም ሞቱ ይሔንን የትልቅሰው ቂጥጣይ ሳያዩ!!
@tekaalemu1627
11 ай бұрын
ተንፏቀቀ የዝቅጠት ጥግ ወረደ በልልኝ ግን ምን ያድርጉ ወፈፌው በዝቶል እነዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ተብለው ይቆጠራሉ ነው ትርፍ ናቸው
@rahelmiele7429
11 ай бұрын
ግድ የላቹሁም ውሀ ሽንት እያረገ እንዳይሆን 😂ባርች ስወድህ እኮ
@yoditdemissie1112
10 ай бұрын
ቤተመንግሥት የተተከለችዉ የባዕድ አምልኮ ወፍ ከቦታዉ ስትነሳ የኢትዮዽያ ህዝብ ከተመተተበት አዚም ይነቃል። የእርኩሱ መንፈስ ያለዉ ወፏ ዉስጥ ነዉ።
@blackink9
10 ай бұрын
ወፍ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው የዕርኩስ መንፈስ መኖሪያ ሆኖ የሚያውቀው?
@messiessi3635
11 ай бұрын
አሳ ልማት 😂😂😂😂😂😂😂
@sofoniasteshome1176
10 ай бұрын
Antenm yanurelen!
@demekeeligo64
11 ай бұрын
ንገርልን :: የተመታ ትውልድ
@cheread5932
11 ай бұрын
Suriw lay kaka argo new ende???????
@yohannesGebreselasie
11 ай бұрын
ራስ መንገሻ ዮሐንስ ባንዳ ናቸው
@abiyotbore2089
11 ай бұрын
የነፈዘ ትውልድ ይሄ ነው ጥቁር አሜሪካዊያን ሱሪያቸውን ዝቅ የሚያደርጉት የአባቶቻቸውን የባርነት ጊዜ ለማስታወስ ነው
@biniyamaklilu1152
11 ай бұрын
In Italy, you can find piazza adua. Dedicated to the adua war. Italians even named the streets after adua
@SISAYGENET-z9w
11 ай бұрын
ምንድውወ የተጨሰብን🤔
@tesfay5605
11 ай бұрын
ሰሜ እዚህ ከተማ ላይ ከከተማው ቁጥር በላይ የትራፊክ ካፔላ(ምልክት) በከተማው ላይ ተተክሏል በተለይ ሞተርን የሚከለክል ገና ሞተረኛውን አስገድደው አሸክመው ሳያዞሩት አይቀርም
@yohanneseshete4237
10 ай бұрын
Ere eraseh yelebesekew yeman bandira new T-shirth lay gera gebag Egpt new weyes Ethiopia?
@liyagemeda2368
11 ай бұрын
ለተነንዘላዘለም አይበቃ 😂😂😂 ኡኡኡ የአበሻ ወንዶች የተለየና የተከበረ ሞገስ የሚሰጣቸው አለባበሳቸውን እና ፀጉር አጠባበቃቸውን እንደቀልድ እያጡት ነው።
@TibletTadesse-n9v
11 ай бұрын
Seme geginachin nurilin
@TruthEz
11 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@R.A52
11 ай бұрын
ባለ ሱሪው ኢትዮጲያ ውስጥ አለ ???
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
11 ай бұрын
ስለ አካፋው ሚካኤል አላወራህም????
@aynalemgeletu46
11 ай бұрын
NAGAERA FASHIONU 2007 ALFAWALLE
@belyanjemal5144
11 ай бұрын
Ye Ethiopia mekelakeya kand Ethiopiawe biltun slekoretewm eski awra seme ere techekakenin jegnoch yetewadekulat hagerna hizbochua ersbees eyetefajunw gobez zm atbelu
@Seidmuha-youtub
11 ай бұрын
😜 yemechih bero
@TigstTsagy
10 ай бұрын
እየ ተንኮሻኮክ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@GgFf-vd7dx
11 ай бұрын
መንዘላዘል😂😂😂😂😂😂😂
@wubebelay7050
10 ай бұрын
like
@tsigegirmay2223
11 ай бұрын
❤❤❤
@addisalemdemese6893
11 ай бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk semeye sewedeh! negerlegn yemsema ketegegne yealababesun guday
@YohannesBlate
10 ай бұрын
እነዚህን ሰብስቦ ጦር ሜዳ መላክም አያዋጣም ከላይ አዉልቆ ቤንዚን ማርከፍከፍ የታችኛዉን ራሳቸዉ አዉልቀዉታል
@ጤና-ኀ6ቨ
11 ай бұрын
ንገርልን እስኪ መቸም አይሰሙ❤❤
@ethiop1996
11 ай бұрын
ሰሜ 30,000 ሳይሆን 3000 መሠለኝ እስቲ በደንብ መረጃው ያለው?
@ttriplea-o6u
11 ай бұрын
በአሜሪካ ኢሄ አለባበስ ነውር ከሆነ ሰነባብቷል በየቦታው "Pull up your Pant" የሚል ማስታወቂያ ይለጠፋል። የኛዎቹ ነሆለሎች ግን ለጉድ ይዝረከረኩታል😢
@samuel_arse
11 ай бұрын
ለምን ጌጃ ጋሪቦን ረሳ ከሀዲያ ኪንግደም ከ5ሺ በላይ ጦር የመሩ ጀግና ተዋጊ ናቸው።
@azebbekele4300
11 ай бұрын
ወይ መንግስት አልክ ሰሜ የሱ አይበልጥ የጣልያን እኮ ይተወሰነ ቀን ያሁኑ 5አመት አለፈው ጭፍጨፋው
@ethiop1996
11 ай бұрын
ሰሜ 30,000 ሳይሆን 3000 መሠለኝ እስቲ በደንብ መረጃው ያለው
@NeHase16
11 ай бұрын
30 000 ንፁሃን ዜጎቻችንን ነው የጨረሱብን 💔
@GetuKorra
11 ай бұрын
ፓፐርሱ ሞልቷልና ቤት ሄደህ ይቀየርልህ በለው።።።።።።የመከነ
@MeirafMera
11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ዘብሔረሽሮሜዳ
11 ай бұрын
ይሄ ፈረንጅ አይደል እንዴ
@llleyoba
11 ай бұрын
ቀዳዳ እስኪ መጀመሪያ ያረከውን አስተውል ትላንት ባደባባይ ሚኒሊክን በሳክሳሙ ቀየሩት ዛሬ ደግሞ አንተ ስንት ጀግና የተሰራበትን ባንዲራ በባለ ጊዜው በግብጽ ባንዲራ ሸፈንከው ያሳዝናል የምር
@HH-nn7rd
Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@TibletTadesse-n9v
11 ай бұрын
Bbn
@chuchuzewde8185
11 ай бұрын
The picture is not in Ethiopia and I don’t even think the young man is an Ethiopian
@mekonnen74
11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ይሄ ዩቱብ የሚባል አሰከራችሁ በገንዘብ! ከለታት አንድቀን ደማችሁን ይመጡላችሁዋል ወደፊት! 😂😂
43:52
የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር 😂😂 | የምን በርዝ ደይ ነው ለዘይት? Semere Bariyaw | yesamntu chewata @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 10 М.
12:57
Ethiopia-ሰበር| የዶ/ር አምባቸው ገ'ዳ'ዮ'ች ታወቁ | Ambachew Mekonen | Asaminew Tsige | Fano | Amhara | AbiyAhmed
ethio best
Рет қаралды 2,5 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
15:07
Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Ethiopian Christmas| Throwback #የእኛ ገና| #በዓል
Semere Bariaw
Рет қаралды 8 М.
33:50
ሐረግ ( ክፍል 47)
ለዛ
Рет қаралды 126 М.
10:44
ቆሻሻ አውጡ | በእብድ ጠሉ ፓስተር ንብረቴን ተዘርፌያለሁ::
ቆሻሻ አውጡ Koshasha Awtu Podcast
Рет қаралды 11 М.
37:31
ካሳ ፖድካስት/Kassa Podcast S1 E2 ሰመረ ባርያው/Semere Bariaw (ክፍል 2) (Part 2)
Sami Kassa Network
Рет қаралды 10 М.
59:37
የየትናየት ያልታየው ሌላው ገፅታ! በሀገራችን የመጀመሪያው...?
Maraki Weg
Рет қаралды 552 М.
14:17
ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታሽጎ የቀርበው ጭኮ! |በNBC እሁድ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 136
46:48
"ፍቅረኛዬ እንዳይታሰር በ15 አመቴ አረገዝኩለት!" ፊልም የሚመስለው ታሪክ! | Amazing Story | Seifu on EBS, Seifu fantahun Show
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 265 М.
1:57:01
ሁለተኛ ፍቅረኛዬም ሰራተኛውን አስረገዘ || ሶስተኛ ፍቅረኛዬም ሰባት አመቴን አባከኖት ተለያይን|| ሴቶች ከእኔ ህይወት ተማሩ|| እንተንፍስ #13
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 458 М.
11:29
"አሳልፈን አንሰጥም" - ፋኖ / የትግራይ ሰልፍና ውጥረት / "እንቆጣጠረዋለን" - ፕሬዚዳንቱ January 26, 2025
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 13 М.
1:03:29
ፑቲን አይተኙም! | ዶናልድ ትራምፕ እና ሩሲያ... | NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 13 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН