Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Ethiopian Christmas| Throwback

  Рет қаралды 7,591

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@etsehiwotabebe2704
@etsehiwotabebe2704 15 күн бұрын
አኛ አሜሪካ የምንኖረው እንኳን የገና ዛፍ አብዛኞቻችን አንሰራም ልጆቻችንም ስለሳንታ ውሸት እንደሆነ እየነገርን ነው የምናሳድገው ገና የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ነው
@AbdulazizAbdii-ny6fz
@AbdulazizAbdii-ny6fz 22 күн бұрын
Wandime denanek rajim idme ka tena gar yistik 🥰🥰
@TikikilGenna
@TikikilGenna 22 күн бұрын
ኢትዮጵያ ታላቅ ታሪክ ያላት ትልቅ አገር ናት ኢትዮጵያዊ እንሁን።ሰመረ የምታነሳቸው ርዕሶች የሚገርሙ ናቸው።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 22 күн бұрын
ሰሜ በስንቱ እንቃጠል 🤔 ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 😶😊
@chibelewchibelew5159
@chibelewchibelew5159 22 күн бұрын
እ ው ነ ትም ሠመረ ! በእኔ ተከታታይህ አስተያየትና ምልከታ ሁሌም ለምታቀርባቸው እንከን የለሽ አስተማሪና መካሪ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስህ ተባረክ።
@johndeer4336
@johndeer4336 22 күн бұрын
የኔ ባርያ ትልቅ ትምህር ነው የምትሰጠው ለገባው ሰው 😍
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 20 күн бұрын
በጥም አደንቀሃለሁ የሚገርምህ ነገር ሁሉን መበደር እንወዳለን እንጂ ቅኝ ሳንገዛ በነፃነት የኖርን ህዝቦች አሁን እራሳችንን አዋርደን የማንንም ባህል ተገዥ የሆነው ለወጣቱ ትክክለኛ ማንነቱንን በውቅትና ሚድያውም የለሌ ታሪክ ስለሚናፍስ ነው አንተ ያልከው ሁሉ ጥሩ ግንዛቤ ና ወደ እራስችን ሊመልስን ይችላ ል እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ❤️🙏🏽
@Edenkebede-f6n
@Edenkebede-f6n 20 күн бұрын
አቦ ተባረክ በእውነት የልቤን ነው የምታቀርበው !🙏🙏🙏
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 22 күн бұрын
ሳሜ ፈጣሪ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥይ የኛ ሕንቁ እንዳቴ አይናቱን ያብዛልን እግዚአብሔር 🙏👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@antexmynex5368
@antexmynex5368 20 күн бұрын
እንዳንተ ኢትዮጵያን የሚወዱ ሰዎችን ያብዛልን
@Sarafree2025
@Sarafree2025 22 күн бұрын
እኔ አሜሪካ ነው ልጆቼን የማሳድገው እነሱ እንኳን fake Santa Claus ነው የሚሉት!! 😂😂 Good for you ባርቾ! ❤
@junefirst500
@junefirst500 22 күн бұрын
ወገኖቼ እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ! ኢየሱስ እኛን ነፃ ሊያወጣን ከቅ፡ ድ፡ ማርያም ወዶን ተወለደልን!!!
@junefirst500
@junefirst500 22 күн бұрын
በኦርቶዶክስ ውስጥ የሌሉ በዓሉ የእኛ ቅርሳችን ስለሆነ እጅግ በጣም ደስ ይለናል! አይበርደን ሞቅ ሞቅ ያረገናል!
@giftitesfaye-ne5op
@giftitesfaye-ne5op 22 күн бұрын
ጎሽ ይሄ ነው ልካችን!!!
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 22 күн бұрын
የምፃዓት ትውልድ ነው የምሰራውንና የምናገረውን የምሆነውን እምሰራውን ኣያውቅም ተሳዳቢ ትውልድ ላይ ደረስን እግዚአብሔር ኣምላክ የምህረት ፍቱን ይመልስልን እናመሰግናለን ወንድሜ!
@ZENEBE-f1w
@ZENEBE-f1w 22 күн бұрын
ሰሜ ተባረክ እንወድሀለን ሰው የሚከተለን ለይቶ አያውቅም
@EnanaGashe
@EnanaGashe 22 күн бұрын
ሰሜ እኔ ግን ከተማው ገርሞኛል ። ጠቅላላ የውጭ ሀገር 🌲 ነው ። በርግጥ ለአለም አቀፍ ማህበረሰቡ ይሁን በተወሰነ መልኩ ። እኔ እምፈራው ቀስ ብሎ የራሳችንን እንዳንረሳው ነው ።
@Thesilentecho3832
@Thesilentecho3832 22 күн бұрын
በዓል የሚመስሉ ውድቀቶች ፣ ከሌላው ዓለም የተቀዱ የሚመስሉ ዘመናዊነት የተላበሱ የደፈረሱ ውኃዎች ሊታሰብባቸው ይገባል። ለምሳሌ Happy x mass እየተባለ ባለ ልደቱ ንጉስ ክርስቶስ ይረሳል።
@astewalemulaw
@astewalemulaw 21 күн бұрын
ሰሜ እንደው ሰሚ የለም እንጂ ምታስተላልፈው መልእክት እጅግ እጅግ ከፍ ያለ ነው ለዚህም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@mmms834
@mmms834 20 күн бұрын
አንበሳ የሆንክ የምታኮራ ወንድማችን ነህ። በርታ!!!
@SiscoNegn
@SiscoNegn 22 күн бұрын
ሰመ አንድ ቀን የዘራከውን ታጭዳለ በርታ ወንድሜ
@NeHase16
@NeHase16 22 күн бұрын
ሰሜ። አዎ በሚያሳዝን እውነታ አንዳንድ ሰ ዎ ችን ኢትዮጵያ የራስዋ የዘመን ቀመር እንዳላት ማስታወስ ግድየሚለን ጊዜ ላይ ነን። ለኢትዮጵያውያን እንዲሁም በመላውዓለም ላሉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በሙሉ መልካም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ይኹንላችሁ።
@Seni2019
@Seni2019 22 күн бұрын
አይ ሰሜ ማን ሊሰማህ ነው አሁን እኛ እንደው የራሳችን የሚያኮራ በሀል እያለን ውጪ ናፋቂዎች እኮ ነን
@asnakechteklu8710
@asnakechteklu8710 22 күн бұрын
ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ያናግርህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 22 күн бұрын
ሰሜ እነዴው ምን ላድርግህ እግዚህአብሄር እድሜናጤናውን ይሰጠህ ኑርለን።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 22 күн бұрын
ሰመረዬ አንጄቴን አራስከኝ ትልልቅ ሚዲያዎቸረ የፈረንጆችን ኢቢኤሶችን ጨምሮ በጣም አፈረኩ
@KUA18118
@KUA18118 22 күн бұрын
Semere, Bravo! 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽
@enayko5471
@enayko5471 22 күн бұрын
Selam Semey barechi 😘 ye Ethiopia gena Andegna new yene mert hagere Semey berta bravo Enem lek endatenegn makater yestelagnale 👍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 22 күн бұрын
ዛሬ ኢቢኤሶች በፈረንጆቹ ቃጭል ሰኖ ልደት እያሉ ሲያሽቃብጡ አዘንኩ በ ውነት እነባዬ ፈሰሰ
@almaztedla7521
@almaztedla7521 22 күн бұрын
Enquan legena beal beselam adereseh. Yemechacheh. Thank you so much for telling the truth. We have the responsibility to pass our great culture to the next generation. Let us embrace our culture. Keep speaking the truth. Blessings to you and your family.
@haregteferi5645
@haregteferi5645 22 күн бұрын
Wendmachin! Ewnet bilehale hulachinenem wedekelbachin yemelesen❤
@westside2499
@westside2499 21 күн бұрын
ኑርልን አቦ ሌላ ምንም አንልም
@nahombabile4834
@nahombabile4834 22 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ethiopia በአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ በቀይ ግዛት ያልተገዛች ሀገር ነች ይህ ቁራታችን ከሆነ ለምን የነጭ በአል ማክበር አስፈለገ
@Abebe-v4r
@Abebe-v4r 22 күн бұрын
Egziabher yebarkeh, endihezib wed tesasat menged senihad yemitakanan neh.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 20 күн бұрын
ሠላም ወዳጀ
@tbeti4130
@tbeti4130 22 күн бұрын
God bless you my brother
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 21 күн бұрын
እግዜረ ይስጥህ ስሜ
@abiy-s
@abiy-s 22 күн бұрын
መልካም ገና ብያለሁ ከሁዲሁ
@junefirst500
@junefirst500 22 күн бұрын
አስቀያሚ ሳንታ! ኢየሱስ ጌታችንን ትተን፤ በአምበርገግ ሆዱ የተወጠረ ፈረንጅ ከምንም አያድንህ! ሰለጠን ብለው ምዕራባውያን ጌታን ከዱት!
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove 22 күн бұрын
Amesgenalew seme tebarek
@MeronBelayneh-l7f
@MeronBelayneh-l7f 17 күн бұрын
errr seme gedelken😅😅❤
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 22 күн бұрын
Happy Merry Christmas 🙏 ተናገር ሰመረ እናዳምጣለን🙏
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 22 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@BezalemNegash-s9j
@BezalemNegash-s9j 20 күн бұрын
ሰሜ አንደኛ
@AbiySolomon-y7n
@AbiySolomon-y7n 22 күн бұрын
ይሄንን ሃሳብህን ያዝልቅልህ
@Lidia11621
@Lidia11621 22 күн бұрын
ትክክል
@mesimesi2950
@mesimesi2950 22 күн бұрын
Merry Christmas 🇪🇹and 🇪🇷
@BitaMiki
@BitaMiki 22 күн бұрын
ቅዱስ ኒቆላስ የጊሪክ ሊቀ ጳጳስ የነበረ ቅድስ አባት ነው ፡፡ለተቸገሩ ሰዎች ሳያዩት ስጦታ ይስጥ ነበር፡፡ አሁን ያለው ግን ሌላ መልክ አስዘው ከባእድ አምልኮም ቀላቅለውታል ይባላል እናመሰግናለን ሰሜ ድምፅ ስለ ምትሆን
@inakitxaille
@inakitxaille 22 күн бұрын
egziabher yesthi wendme 😂😂
@bezusene7122
@bezusene7122 21 күн бұрын
Ante sew tebarek lebel enji men lelbel yanurelgn
@amaregurmu
@amaregurmu 22 күн бұрын
You are right brother
@DiLionMusic
@DiLionMusic 20 күн бұрын
#💯True
@vitamillione869
@vitamillione869 22 күн бұрын
ኧረ ሞትኩኝ 🤣😂🤣😂🤣😂
@Hanamanar
@Hanamanar 22 күн бұрын
ሁሉም እንደ አንተ በሆነ
@Israelxox
@Israelxox 22 күн бұрын
Thank you 🎊
@abebesey
@abebesey 22 күн бұрын
Correct
@semiraumer4051
@semiraumer4051 22 күн бұрын
ሰሜ
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 22 күн бұрын
tnank you bro
@Betel-d5s
@Betel-d5s 22 күн бұрын
Edema tena yesete ewente ena wesete yalewen new yemetenagerwe America new yemenorewe gen Christmas tree aderga alaqeme lege erasu ataqeme ena Ethiopia negne ager enje yeqeyerkute manenet aleqeyerkume geregem new enane yemegeletsne ,
@Martin89-q
@Martin89-q 22 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 22 күн бұрын
😂😂😂 ንገርልን መቸስ የተወሰነ ሰውም ከቀልቡ መመለስክ አይቀርም በርታ እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳህ
@inakitxaille
@inakitxaille 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@werkwerk3418
@werkwerk3418 22 күн бұрын
Seme enaregalen
@inakitxaille
@inakitxaille 22 күн бұрын
benegrachin lay bahilachewun ye mayekeyeru ye mitlewun santa ye mayetekem alu
@AbissiniaGtsadik
@AbissiniaGtsadik 21 күн бұрын
1 comment becha egzio meharen kerestos ..... bado kitwan yekomech betau gen ehhhh.... yehuna wendm edem ke tena ga lela mn lebel anejetn arasekew....
@abck23
@abck23 20 күн бұрын
የኢትዮዺያ ገና የሚባል ነገር የለም ። It’s celebrated by orthodox churches in Eastern Europe, and other places
@tommyleejohn.
@tommyleejohn. 22 күн бұрын
🙏
@senaitgirma6427
@senaitgirma6427 21 күн бұрын
ተባረክ
@mackcs
@mackcs 22 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@abiy-s
@abiy-s 22 күн бұрын
ልፉ ሲለን ነው ሰሜዋ ተወኝ በናትህ ትምህርት ቤት የተደገመው
@EnanaGashe
@EnanaGashe 22 күн бұрын
እራሳቸው ፈረንጆቹ ሳይገርማቸው ይቀራል ብለህ ነው ይህን ሲያዩ?
@Marsilase
@Marsilase 22 күн бұрын
እንደው በእውነት በልቤ የነበረውን ጥያቄ ነው ዛሬ ያነሳህልኝ እኔ ራሱ በጣም ገርሞኛል በተለይ አርቲስቶቻችን ነጮቹን ነው የሆኑብኝ ስያሻቅብጡ አዲስ አመት ገና እያሉ እኛ የራሳችን በአል አለን እዚህ በስደት እምንንረውስ እሺ እንደው በተለይ ሚዲያዋች ebs ራሱ ዲኮር እሚያደርገው እንዳለ በነጮቹ ብቻ ያሳዝናል
@tselatt
@tselatt 21 күн бұрын
ባሕሎቻችን contaminated መሆን፡የለባቸውም።እራስን፡ማክበር፡ይባላል።
@simegebrielwoger8309
@simegebrielwoger8309 22 күн бұрын
How do we share you a video?
@askme7620
@askme7620 22 күн бұрын
ሀገር ቤት የ "4th July, America Independence day" እና የጀርመኖችን "October Fest" በአል የሚያከብሩ በቁሙ የሞተ ትውልድ አይቼ ስቅጥጥ ነው ያለኝ ። እነሱ የኛን ጥምቀት በአል ያከብራሉ ?!? ነጮቹ የኛን በአል ማክበር አይደለም ኢትዮጵያ የት እንደሆነች እንኳን አያውቁም ። በቀን አንዴ የሚበላ አለቅላቂ ትውልድ በዛ ። ያሳዝናል !
@inakitxaille
@inakitxaille 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tenalekulu1801
@tenalekulu1801 22 күн бұрын
Balesiltanochunm hay balin bakih, deha aselifew zeyit sisetu beTV eyasayu ayasakiku. Mestet tayita ayasfeligewum
@helusalema3536
@helusalema3536 22 күн бұрын
ሰሜው የስዶች መድሀኒት።ቀድሜ ጢሙን ለመከላከል😂😂😂😂
@AbelKassa-f5d
@AbelKassa-f5d 22 күн бұрын
In Christianity, the tree represents the birth and resurrection of Jesus Christ. The tree's branches and bushes are thought to symbolize Christ's crown of thorns on the cross.
@amsaltadesse9115
@amsaltadesse9115 17 күн бұрын
ንገርልኝማ , በተለይ አርቲስት ነን ባዬችና ሃብት ያለው የአ/አ ያሉት ናችው ደርሶ መስልጠን የሚመስላችው :::
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 22 күн бұрын
እኛ ውጪ ሀገር ያለነው ራሱ እንደነሱ አላሽቃበጥንም 😂😂😂😂 በተለይ ኢትዮጵያ ያላችሁ መሀይም ቲክቶከሮች ታሳፍራላችሁ የምር
@inakitxaille
@inakitxaille 22 күн бұрын
betkikile
@surefiel
@surefiel 21 күн бұрын
ሳንታ ክላውስ ና የገና ዛፉ ኦርቶዶክስ አይወክልም።
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 21 күн бұрын
ሰሜ ለፈረንጆች ገና ፌዴራል ፖሊስ ሸራተን የርችት መአት በየመንደሩ ሲፈነዳ ዝም ያለች ሀገር የኦርቶዶክስ በአላቶች ለደመራ ርችት ችቦ የሚከለክሉት እቺ ነች እማማ ኢትዮጲያ ያሳፍራል😂😂😂
@inakitxaille
@inakitxaille 22 күн бұрын
betkikil
@vitamillione869
@vitamillione869 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ermiasbuzunhe2406
@ermiasbuzunhe2406 22 күн бұрын
😂😂😂
@tselatt
@tselatt 21 күн бұрын
ት ክ ክ ል።
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 21 күн бұрын
❤❤❤👍
@amsaltadesse9115
@amsaltadesse9115 17 күн бұрын
ንገርልኝማ , በተለይ አርቲስት ነን ባዬችና ሃብት ያለው የአ/አ ያሉት ናችው ደርሶ መስልጠን የሚመስላችው :::
@Atede9383
@Atede9383 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
The unknown place 😳 @Youngdollar versatile pls engage 🙏❤️
0:58
YD WONDERS ENT.
Рет қаралды 3,8 МЛН
КВН. Высшая лига. Третья 1/8 финала 2022
1:42:48
Алдараспан  Жаңа бағдарлама 2022 🤣🤣🤣
1:36:01
Бауыржан Тәңірберген | Алдараспан
Рет қаралды 343 М.
Батя рассказывает о Люберцах в 90-е
0:52
Апельсиновый Пазолини
Рет қаралды 623 М.