የሳንቾ ነገር በቼልሲስ? | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 18,566

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@DGGURAGA
@DGGURAGA Ай бұрын
I am Chelsea fans Alazar Asgdom beast
@መፋትሄ
@መፋትሄ Ай бұрын
አይ መንሱር የበቀሀኝ እኮ ኔቶ ሲዘዋወር አንድ ፕሮግራም አልሰራህም በታቃራኒው ለ ካሊፊዮሪ ወደ 5 ፕሮግራም ስትሰራ ነው ደሞ ሳንቾ ብለህ መጠበቀችን ነው ከዛ 6 ደቂቃ እንደው ቢቀርብህስ ግን አሁን ላይ ያንተ ነገር አፈጠጠ የምር
@natnaeldereje5135
@natnaeldereje5135 Ай бұрын
አላዛር ይግደለኝ
@b.nebiyu9795
@b.nebiyu9795 Ай бұрын
Alazar 100%>>>>>
@NahilSambaba
@NahilSambaba Ай бұрын
Edjezi ware
@ham-han
@ham-han Ай бұрын
ህፃናት የሚቀርብላችሁን ከማዳመጥ አልፋችሁ አስተያየት ባትሰጡ ጥሩ ነው። አስተያየት የሚሰጠው በቀረበው ሀሳብ ላይ ያልተነሳ ቁምነገር ካለና ቢነሳ ሌሎች ይማሩበታል ብለን የምናምነውን ቢሆን መልካም ነው።
@labanfustom7449
@labanfustom7449 Ай бұрын
Alazar 100%
@abrahamdogiso6040
@abrahamdogiso6040 Ай бұрын
ይሳካል 100%
@dinutube-7850
@dinutube-7850 Ай бұрын
እንዳው እባክህ እባክህ ከዚህ በሗላ ስለቼልሲ አታውራ ባንተ ሲጠራ ደስ አይልም
@eliashabte3841
@eliashabte3841 Ай бұрын
ሳንቾ በቼልሲ ይሳካለታል ከዩናይትድ በተሻለ እርግጠኛ ሁን!
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 Ай бұрын
መንሱሬ አታስብ አንድ አንድ ጌም ይጫወታሉ ለማልያ ቁጥር አትጨነቅ ፤ ምርጥ ስንሆን የተረፉትን ለአርሰናል እንሸጣለን 😂😂😂😂😂🥶🥶🥶🥶💙💙💙💙💪
@Vip44-eu8zo
@Vip44-eu8zo Ай бұрын
ስለ ቼልሲ ማውራት ራሱ ብበቃህ ደስ ይለኛል
@efiefa322
@efiefa322 Ай бұрын
አይ መንሱሬ ነጋዴ ሆንሻ የማንቼ እና አርሰናል ሲሆን አፍህ እስኪያልብህ ታወራለህ ለቸልሲ ሲሆን 6 ደቂቃ 😂 ለማንኛዉም እርግማንህን በምርቃት ልቀይረዉ ሳንቾ ይሳካለታል ይሳካለታል ይሳካለታል…።
@AbdurazakAdem
@AbdurazakAdem Ай бұрын
😂😂😂
@esuyebelay
@esuyebelay Ай бұрын
It's fact asetekakel mansure
@temesgenabite6644
@temesgenabite6644 Ай бұрын
የሚገርም እይታ እና አገላለጽ 👏👏
@natnaeldereje5135
@natnaeldereje5135 Ай бұрын
በጣም አበዛኸው አፍህን ለዩናይትድና ለአርሰናል ብቻ ክፈት እዛው ስለ ቼልሲ ጥሩ ነገር ማውራት ይከብድሀል
@GebremedhinMelkie
@GebremedhinMelkie Ай бұрын
መንሱር ግን አንድ አንዴ የሚያወራዉን አያቅም እንዴ ትልቅ ሰው አይደለክ? እንደ ባልሙያ? ነው ወይስ ቸልሴ አማርኛ ሚናገር እና የሚሰማ ደጋፌ ለውም ብለክ ነው መታስበው??? ጭራሽ የማሊያ ቁጥር አይኖርም በለክ ትናገራለክ፡፡ ቸልሴ በምን አይነት ሽግግር እና መከራ ዉሰጥ እንዳል እያወክ፡፡ የተለያየ አስልጣኝ ሲመጣ የሚፈጓቸን አይነት ተጫዋቾች ያሰፈራማሉ፡፡ እነኝክ ተጫዋቾች ቢያንስ በ 4 አስለጣኝ የፈረሙ ናችው፡፡ ሰለ አስለጣኞች መቀያር ብታወራ ትንሽ ታማኝነት ይኖርክ ነበር፡፡ ለምን ይህን እንዳላገናዘብክ ኣላቅም እናም ቸልሲ መግዛት ብቻ አይደለም በመሸጥ ስራ ላይም እየባከነ ነው ያለው፡፡ ይህን አስተያየትክን ኤንዞ ማሬስካ እያሰለጠነ ከአንድ ወይም ሁለት አመት በኋላ ብተናገርው ታማኝነት ይኖርክ ነበር፡፡
@robelkebede8
@robelkebede8 Ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽🤝🏾
@MohammedQasime-en3se
@MohammedQasime-en3se Ай бұрын
መሱሬ ድሮስ አንተ ስለቸልሲ ምን ጥሩነገር ታወራእና መቸም ተረሳእንጅ አተእኮ ማለት አልተሳካልህም እንጅ ቢሳካልህ ቸልሲን በትነህ ተጫዋቾቹን ለሌላክለብ ያከፋፈልክ ሰዉነህ ካንተ ስለቸልሲ ጥሩነገር ማንም አይጠብቅም
@mohamedmu48
@mohamedmu48 Ай бұрын
Awritek motekal dedeb gazetegna
@yosefbayu2349
@yosefbayu2349 Ай бұрын
ምንድነው የሚያወራው ይሔ ሰውየ?
@yonasadmasu-v6o
@yonasadmasu-v6o Ай бұрын
መንሱሬ ባታውራስ ንግድ አርከው እኮ እና ለቸልሲ 6 ፍቂቃ አንተን ላለምድማት እሞክራለሁ ለደን ብሉ
@AlemarHussen
@AlemarHussen Ай бұрын
አረ መሱር ባይሳካለትም ልጁ ደሞዙን ቀንሶ ነው የመጣው ቼልሲ በዚልጅ አይከስርም ልሽጠው ቢል እንካን ግን አተ ችግር አለብክ
@samualfesha4206
@samualfesha4206 Ай бұрын
Yehe Eko ye chelsea tfat bicha new miyaweraw
@natnaeldereje5135
@natnaeldereje5135 Ай бұрын
Alazar ale bro esun sima
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l Ай бұрын
❤❤❤❤❤ በርታልን መንሱሬ
@KeyruBest
@KeyruBest Ай бұрын
ሠላም መንሱሬ ቴንሃግ በሰንቾ የሰራው ግፍ ጣም አበሰጭቶኛል
@sintayehuwerkineh5098
@sintayehuwerkineh5098 Ай бұрын
He is the best players
@addisneger2456
@addisneger2456 Ай бұрын
የቸልሲ ሃላፊዎች ሚስትህን የቀሙህ ነው የምትመስለኝኮ አንዳንዴ😂😂😂
@Bitanya-uq5xl
@Bitanya-uq5xl Ай бұрын
Dedeb seweye
@MikiasZenebe
@MikiasZenebe Ай бұрын
ሲጀመር ደደብ መሆንን የታወቀ ነው አሁን ድግሞ ባስብህ እንጂ አንተን በሎ ምረጥ ጋዜጠኛ የእግርኳስ ትንታኔን ከ አላዛር ስር ቁጭ ብልህ ተማር : ስለ ሌላውስ ቢሆን ቃላት ማሳመር ና በስሜት ማውራት እንጂ Ball Knowledge 0 ነው
@BDLAEu
@BDLAEu Ай бұрын
Mark my word He will succeed
@getahunbelegedejene911
@getahunbelegedejene911 Ай бұрын
Mensur is very professional....by the way i’m not a fan of any club...i’m a fan of some players(MESSI,CR7,NAYMAR,ZIDAN....) managers....totaly i’m a fan of football....
@AshenafiTizazu-u1j
@AshenafiTizazu-u1j Ай бұрын
ስለ ቼልሲ አፍህን ዝም ብለህ አትክፈት እዛው ስለ አርሰናል እና ዩናይትድ አዉራ 💙😏
@AbrarShifa-n8m
@AbrarShifa-n8m Ай бұрын
Ara mansura dase aylim lagna la chelsea dagefewoch metesaten seat betem tinesh new lmn???
@Mubarak-j5v
@Mubarak-j5v Ай бұрын
ለደጋፊዎች ክብር የለህም ነጋደ ነህ
@DeboraWerqenh-hn4oy
@DeboraWerqenh-hn4oy Ай бұрын
Afer bela anten yeteketatelkubet gize new mikochegn
@Vip44-eu8zo
@Vip44-eu8zo Ай бұрын
በጣም ተሳፍራለህ መንሱር እንደ ተረ ሰው በተጨዋቾች ተጠቅጥቋል ብለህ ታወራለህ ከዚህ በፊት ኤንዞ በደረገው ነገር ሀለት ወር ሙሉ ስለ ቼልሲ ምንም ፕሮግራም ሳትሰራ ቆይተህ እቺን ርዕሰ አግኝተህ ቼልሲ ትልቅ ችግር ውስጥ ገባ ብለህ ስታወራ ነበር አሁን ግን ሰለ እሱ የሚያወራ ማንም የለም ምክንያቱም አንተ እንዳልከው አልሆነም የቼልሲን ስህተት እና መጥፎ ጎኑን እየፈተሽክ ፕሮግራም አትስራሜደ ለይ በሚኖረው ውጤት የፈለከውን አውራ ከዛ ውጭ እንደ ተራ ጋዜጠኛ ታዳጊ ተጨዋቾች ሳይቀሩ ቆጥረህ53 ተጨዋቾች ነበሩት ብለህ ትናገራለህ አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር ለምን 63 ተጫዋቾች አይኖሩትም አሰልጣኙ የሚፈልገው ሀያ አምስት ተጫዋቾችን ብቻ ነው ስለዚህ ዝም ብለህ አትዘባርቅ
@wondimagegntadele4149
@wondimagegntadele4149 Ай бұрын
never expected from you! be reasonable
@afrocinema50
@afrocinema50 Ай бұрын
Sle chelsea stzegb mnm aytmm mensurie 🤨
@esuyebelay
@esuyebelay Ай бұрын
Yehene arsenal ena man united sehon 1 seat teserak chelsea sehon 6sec not fair😡🤔
@MenfuMenfu
@MenfuMenfu Ай бұрын
መንሱር በጣም ትመቸኛለህ ግን ፎቶ ብቻ ከሚሆን video ብታርግ ለማየት አይደብርንም
@AshenafiTizazu-u1j
@AshenafiTizazu-u1j Ай бұрын
53 ሶስቱንም ጥቀስልን እስኪ አንተም እንደ አንድ አንድ የእግር ኳስ ደጋፊ በጥላቻ ነው እንዴ ምትነዳው?
@MitikuAbebe-f2u
@MitikuAbebe-f2u Ай бұрын
@YonasMesfin-y7d
@YonasMesfin-y7d Ай бұрын
Alazar
@Gojjamentertainment
@Gojjamentertainment Ай бұрын
ina emle mensure chelsea yalew squad 34 new gn Newcastle in brighton 36 alachew. Ina mn adregu new metlachew zmm blo beshitegnawu hulu yawerawun eyemeretachihu ende metalachihu mitaweru mnew?
@NatanHabtamu-l4b
@NatanHabtamu-l4b Ай бұрын
Ere mensur e be sefiw ngeren
@tigabupetros9230
@tigabupetros9230 Ай бұрын
መንሱሬ የድምፅ ችግር አለው
@abrahamdogiso6040
@abrahamdogiso6040 Ай бұрын
መንሱሬ ምንም በል ምን ጀዳን ሳንቾሆ ቼልስ በመምርጡ አይጠጠትም ቼልስ ራሱ በሱ ተጠቃሚ ነው
@EyasuBogale-g7w
@EyasuBogale-g7w Ай бұрын
Measure yawerahewun indatresa Chelsea gaa yaleh tilacha Min indehone aygebagnim😏
@eyuelua5331
@eyuelua5331 Ай бұрын
አይ መንሱር በጣም ደንቆሮ ነሽ ግን!!! ይሄን ቃልህን ደሞ ታጥፍና.. አማራጩ ብዙ ነው ያስፈራል ምናምን ትላለህ!! የእግር ኳስ ድኩማን😡
@Arsenal_life_Tube
@Arsenal_life_Tube Ай бұрын
መንሱር ምን አጠፋ reality ነው
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 Ай бұрын
እንዴ በቃ አለቀ አበቃ ነው ጆሮዬ ነው በቃ በዚህ ልጅ ይሄ ብቻ እቺ 6 ደቂቃ ብቻ እኔ ይቅርታ ከዚህ ገፅ እራሴን ለማግለል ተቃርቢያለው የእውነት ተቃርቤያለው ያሳፍራል ስለ ስተርሊንግ እንኳ 21 ደቂቃ ነው የሰራህው
@dawitgetaneh1259
@dawitgetaneh1259 Ай бұрын
ደካማ እይታ ከዚህ የተሻለ ስለ ዝውውሩ ማውራት ይቻላል
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. Ай бұрын
ስለ፡ቼሊሲ፡እንኳን፡አሁን፡በዚ፡ገዜ፡ድሮ፡በሮማን፡ግዜም፡እንከን፡በብድኑ፡ላይ፡ትፈልጋለህ፡ስለዚ፡ስለቼሊሲ፡አታውራ።ግራ፡ይግባሕ፡
@seytnewlife2022feb
@seytnewlife2022feb Ай бұрын
Hey! Fans Do you think is that possible to satisfy all football families for a journalist ? impossible for me. Don't forget that he should keep interset of most of his followers first and z other affair would be next .
@Hanabnt
@Hanabnt Ай бұрын
Lemn atewewm sle chelsea mawrat yemer
@gondermedianetwork
@gondermedianetwork Ай бұрын
መንሱር ገለልተኛ ጋዜጠኛ አይደለም በ youtube የሚያገኘውን ገንዘብ አስልቶ ነው የሚዘግበው
@amanuelwubshetamanueltoles5932
@amanuelwubshetamanueltoles5932 Ай бұрын
አንተ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ አይደለህም! አላዛር 🥰🥰🥰
@tamratyohanns5976
@tamratyohanns5976 Ай бұрын
ቀባጣሪ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ትላለይ
@Gojjamentertainment
@Gojjamentertainment Ай бұрын
አይ መንሱሬ ነጋዴ ሆንሻ የማንቼ እና አርሰናል ሲሆን አፍህ እስኪያልብህ ታወራለህ ለቸልሲ ሲሆን 6 ደቂቃ ለማንኛዉም እርግማንህን በምርቃት ልቀይረዉ ሳንቾ ይሳካለታል ይሳካለታል ይሳካለታል…። ina emlew ye ethiopia gazetegnchi le chelsea mereja saynor new miwerut. ahun be sancho bota ke mudryik wuchi besu bota michawet man ale
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 Ай бұрын
ሳንቾ ቀጣዩ ፖግባ ነው እራሱን እያጠፍ ነው
@DawitD-b4d
@DawitD-b4d Ай бұрын
Just night mare!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! noway99999999999999999999999999%
@badrualii6624
@badrualii6624 Ай бұрын
ማንሱርንም 10 ቁጥር ቦታ ላይ ጨ ምር ::
@tsegaamlak2278
@tsegaamlak2278 Ай бұрын
ቢቀር ብስ
@badrualii6624
@badrualii6624 Ай бұрын
ዋዳ አርሰናል ማሄድ ናባር አይደል ቃፎ
@DawitFf
@DawitFf Ай бұрын
Le KZbin 1bileh Arsa @& united sihon sefi shifan ....?ayawatahim man
@gemechugelan9526
@gemechugelan9526 Ай бұрын
Mortuu! Mucaan ni milkaa'a! Waa'ema Arsenal afuufi ati. Osoo Arsenal deemee jiraatuu xurumbaa kee afuufaa jirta yoona!
@Esmailkassahun
@Esmailkassahun Ай бұрын
በቃ ከዚህ ቡሀላ ስለ ቼልሲ አታውራ። ድንቄም ተሸላሚ። በጣም አድሎአዊነት አጥቅቶሀል። ሚዛናዊነት የሚባል ነገር የማታውቅ የ 2 ቡድን ጋዜጠኛ ከሆንክ ሰንበትበት ብለሀል። ስማ ደሞ እንደምታነበው እናውቃለን አንተ የበቃሀን ቼልሲ ይፈርሳል ያልክ ለት ነው። ደሞ አላዛር is the best football journalist
@balageruent8237
@balageruent8237 Ай бұрын
Mensure why you are always pessimistic
@JemalEndris-p5f
@JemalEndris-p5f Ай бұрын
ስለቸልሲ ማውራት ለምን አይቀርብህም ግን ካፍ ምንም ጥሩ ነገር አታወራም አንተ ባልከው ቢሆን ቸልሲ ፈርሶ ነበር ካወራህ ጥሩ ነገር አውራ ካልቻልክ እባክህ ዝም በል
@Gojjamentertainment
@Gojjamentertainment Ай бұрын
መንሱሬ አንተ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ ግን እንዳንተ መረጃ የሚያይ ሰዉ እንደለ ማወቅ አለብህ፡፡ አንዳነዴ ስታወራ ይገርመኛል ሆን ብለህ አታክ ልታደርግ ነዉ የሚመስለኝ አሁን ይህን ፐሮግራም ስትሰራ የቼልሲ ጠቅላላ ስኳድ 34 ነዉ፡፡ አንተ ደግሞ ስለ ቁጥር አለመኖር ካንተ የባሰ ፅንፈኛ በሰመሃዉ ወሬ፡፡ Newcastle and Brighton 35 እና 36 አላቸዉ፡፡ አሁን በሳንቾ ቦታ ከሙደሪክ ዉጭ ተፈጠሮዊ ተጨዋች ማና አለ? አስኪ ዘንድሮ ቼልሲ በሸያጭ ስለገኘዉ ገንዘብ ዘግብ ምንአልባት ከ Arsenal and Man united የተሻለ ገንዘብ ስለገኝ አታወራም፡፡ እሰኪ ክለቦች ባለፉት 10 አመታት ከተጨዋች ሽያጭ ስላገኙት ገቢ አዉራ ግን አታወራም ምክንያቱመ ቼልሲ ከሌሎች በእጥፍ የተሸለ ስለሆነ፡፡ በነገራችን ላይ ኑኩነኩ፣ ፓልመርና ፈሊክስ በዋናነት የሚጫወቱት CAM ላ ነዉ፡፡ ተፈጠሮዊ ክንፍ አስመሰለህ ስታወራ፡፡ I think you don’t get enough time to read about CFC players due to you busy schedule for Arsenal and Man united players.
@nahusenayalemayehu3582
@nahusenayalemayehu3582 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ብቻ ነህ። ከቻልክ የእግር ኳስ ባለሞያ ጋብዝና ጥልቀት ያለው ትንታኔ ለተመልካች አድማጭ አቅርብ። እሱን ካልቻልክ ቢያንስ የአንድን ክለብ ችግር ብቻ እየመረጥክ አታቅርብ።
@temesgenabite6644
@temesgenabite6644 Ай бұрын
በቃ አወራክ ለምን ሰለ አርሰናል እና ሰለ አርቴታ ውሻ አታወራም ድንቄም ጋዜጠኛ 😂😂
@GirmaDebela-rr3zl
@GirmaDebela-rr3zl Ай бұрын
ዝምብለህ ጠብቅ
@addisalemayehu3577
@addisalemayehu3577 Ай бұрын
መንሱር አብዱልቀኒ ማለት አለም አቀፊያዊ ጋዜጠኛ ነው ወደዳቹም ጠላቹም ኢትዮጵያ ን ወክሎ ባላንዶር የሚመርጠው እሱ ነው ካላወቃቹ ላሳውቃቹ እውነት ነው እንደ ደጋፊ ሰለምትወደው ክለብ ብዙ ቢወራ ሁሉም ደሰ ይለዋል ለምን ሰለቼሊሲ ብዙ አላወራክም ተብሎ የመንሱርን ጋዜጠኛነትን ጥያቄ ውሰጥ መክተት ተገቢ አይመሰለኝም
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg Ай бұрын
Mejemerya Comment nbr yanebebkutna koy mn bil nw eyalku nbr ye dekikaw manes kalhone logical behone menged nw yabraraw🤷‍♂️🤷‍♂️ ye chelsea fanoch gn madamet endematchilu asbatetachu petit tenagere blo yalewn enante endet endi tilalek tlalachu🧐😁
@GebremedhinMelkie
@GebremedhinMelkie Ай бұрын
መንሱር ግን አንድ አንዴ የሚያወራዉን አያቅም እንዴ ትልቅ ሰው አይደለክ? እንደ ባልሙያ? ነው ወይስ ቸልሴ አማርኛ ሚናገር እና የሚሰማ ደጋፌ ለውም ብለክ ነው መታስበው??? ጭራሽ የማሊያ ቁጥር አይኖርም በለክ ትናገራለክ፡፡ ቸልሴ በምን አይነት ሽግግር እና መከራ ዉሰጥ እንዳል እያወክ፡፡ የተለያየ አስልጣኝ ሲመጣ የሚፈጓቸን አይነት ተጫዋቾች ያሰፈራማሉ፡፡ እነኝክ ተጫዋቾች ቢያንስ በ 4 አስለጣኝ የፈረሙ ናችው፡፡ ሰለ አስለጣኞች መቀያር ብታወራ ትንሽ ታማኝነት ይኖርክ ነበር፡፡ ለምን ይህን እንዳላገናዘብክ ኣላቅም እናም ቸልሲ መግዛት ብቻ አይደለም በመሸጥ ስራ ላይም እየባከነ ነው ያለው፡፡ ይህን አስተያየትክን ኤንዞ ማሬስካ እያሰለጠነ ከአንድ ወይም ሁለት አመት በኋላ ብተናገርው ታማኝነት ይኖርክ ነበር፡፡
@NatanHabtamu-l4b
@NatanHabtamu-l4b Ай бұрын
Ere mensur e be sefiw ngeren
@Gojjamentertainment
@Gojjamentertainment Ай бұрын
በጣም ተሳፍራለህ መንሱር እንደ ተረ ሰው በተጨዋቾች ተጠቅጥቋል ብለህ ታወራለህ ከዚህ በፊት ኤንዞ በደረገው ነገር ሀለት ወር ሙሉ ስለ ቼልሲ ምንም ፕሮግራም ሳትሰራ ቆይተህ እቺን ርዕሰ አግኝተህ ቼልሲ ትልቅ ችግር ውስጥ ገባ ብለህ ስታወራ ነበር አሁን ግን ሰለ እሱ የሚያወራ ማንም የለም ምክንያቱም አንተ እንዳልከው አልሆነም የቼልሲን ስህተት እና መጥፎ ጎኑን እየፈተሽክ ፕሮግራም አትስራሜደ ለይ በሚኖረው ውጤት የፈለከውን አውራ ከዛ ውጭ እንደ ተራ ጋዜጠኛ ታዳጊ ተጨዋቾች ሳይቀሩ ቆጥረህ 53 ተጨዋቾች ነበሩት ብለህ ትናገራለህ አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር ለምን 63 ተጫዋቾች አይኖሩትም አሰልጣኙ የሚፈልገው ሀያ አምስት ተጫዋቾችን ብቻ ነው ስለዚህ ዝም ብለህ አትዘባርቅ
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 1,4 МЛН
ሊቨርፑል እና ተጨዋች ያለማስፈረም ጥበብ!
47:03
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 10 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН