የሳር ቤቱ ምስጢር/ፓስተር ዮናታን ተክኤ Part Two

  Рет қаралды 45,198

Semay Tube

Semay Tube

Күн бұрын

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 202
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ በርግጥ የነካው ሰው ምስክርነት. ጌታ ሆይ አርዳኝ.
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@fetleekubay2800
@fetleekubay2800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው, እንድዚህ የሚያስተምሩ ይብዙልን:: ፓስተር ተባረክ::
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@babyhabte5611
@babyhabte5611 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁት አግኝቼው ስለ መንፈስ ቅዱስ ቢያስተምረኝ ብዬ ተመኘሁ tank you pastor 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You 🙏 for watching
@babyhabte5611
@babyhabte5611 Жыл бұрын
የት ነው የሚያገለግልበት ቤ/ን pls🙏
@adamfessha7808
@adamfessha7808 Жыл бұрын
የት ነው ሚያገለግለው
@NigistAschalew
@NigistAschalew Жыл бұрын
Or an address(the account) I can find him, please?
@c2beca272
@c2beca272 2 ай бұрын
Me2❤
@AssefaAdmasu-kk5dl
@AssefaAdmasu-kk5dl 2 ай бұрын
Wow Jesus! thank you
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
🙏🙏
@hameretilahun9263
@hameretilahun9263 Жыл бұрын
Wow what a great teaching. Thank you for sharing your amazing experience with the HolySpirit.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God. Thank You for watching
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 Жыл бұрын
ከልጆቻችን ጋር ሁለቱንም ክፍል አዳመጥነው በሚገርም ሁኔታ የሚያቋርጠን ነገር እንዳይኖር ከመመኘታችን የተነሳ ማንም ሳይረብሸን ሙሉውን በግርምት በጉጉት ተከታተልነው። ፓስተር ዬናታን በአንተ ወስጥ ያለውን ጸጋ በመደነቅ በመባረክ ተማርንበት ያከበርከው ጌታ ስለስጦታው ይመስገን ለአለም በረከት ነህ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ፓስተር ዮናታን። thank You for watching us as Family. God bless you.
@solomondesalegn9192
@solomondesalegn9192 Жыл бұрын
በብዙ የታነጽኩበት እጅግ በጣም አስተማሪና ከሕይወት ተሞክሮ የተቆረሰ ሕያው ምስክርነት ነው ። ክብር ለጌታ ይሁን ! መጋቢ ዬናታንንም የኘሮግራሙ አዘጋጆችን እግዚአብሔር ይባርክ ! thank you so much .
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ።
@Hiwot210
@Hiwot210 Жыл бұрын
ግሩም ምስክርነት ነው በተለይ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚኖረን ግንኙነት አሰማማችንና ስለ ጸሎት ያለን ግንዛቤ በብዙ የሚቀይር ምስክርነት ነው የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ፓስተር ❤👏
@user-np3bi4ez1v
@user-np3bi4ez1v Жыл бұрын
❤እውነት 🙏
@fkfnfkhji3292
@fkfnfkhji3292 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የተጠቀምኩበት ፕሮግራም ነው ፓስተር ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
መልካምና ማስተዋል የበዛበት መልእክት ነው! ... በተለይም ለወጣቶች እና ለአዲስ ክርስቲያኖች ... እንዲሁም ማስተዋል ለጎደላቸውና በልምምድ ክርስትና ለሚመላለሱ ነባር ክርስቲያኖች የሚጠቅም ነው! እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን!!!
@user-tv2mc9pl2y
@user-tv2mc9pl2y Жыл бұрын
እትሰምዕ እዝኒ ዘላቶ ይስማዕ ናይ ብሃቂ ቃል ኣምላክ ይባርካ ፓስተር ( የሚሰማ ጀሮ ያለው ይስማ )
@BrhanWaldu
@BrhanWaldu Жыл бұрын
ዮኒ በጣም መልካም አስተማሪ ነህ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@lydia9780
@lydia9780 Жыл бұрын
የሚገባ የሚገርም ምክርም ትምህርትም ነው በዝህ ዘመን የጠፋ ነገር ግን እግዚአብሔር እራሱን ያለምስክር አይተውም እንደነንተ አይነት ስውች ቅሬታወች ነችሁ ያኑርልን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@user-np3bi4ez1v
@user-np3bi4ez1v Жыл бұрын
ዎው እግዚአብሔር አባቴ ❤️ሆይ ና አብረህን ኑርልኝ እፈልጋለሁ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤ tebarekulgn🙏🙏🙏😊
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 3 ай бұрын
HALELUJAHHHH tebarekln PASTER....
@Encounter_
@Encounter_ 3 ай бұрын
🙌🙌🙌
@beaz6728
@beaz6728 Жыл бұрын
Beautifully delivered. Thank you for sharing these Pastor Yonathan.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@demissieblovewin4928
@demissieblovewin4928 8 ай бұрын
የእውነት ምስክርነት። ተባረክ ወንድማችን
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Amen 🙏
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስን የሰጠን የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን !!
@genetdebebe1532
@genetdebebe1532 Жыл бұрын
እንዴት የተወደደ ሰው መሰላቹ ፓስተር ዬናታን እኔ ዛሬ አይደለም የማውቀው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ብዙ የሚያንጹ ነገሮችን አግኝቸበታለው 3ኛ ክፍል እንደሚኖረው ተስፋ አደርጋለው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እናንተንም ጌታ ይባርካቹ እንደ ፓስተር ዬናታን አይነት ብዙ አሉ የሂወት ምስክርነታቸው የሚጣፍጥ እየፈላለጋቹ አቅርቡልን ተባረኩ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለተከታተሉን።
@sonneafrika
@sonneafrika Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ስብከቶቹን ማግኘት አልቻልኩም ና ተባበሪኝ
@etsubabebe6752
@etsubabebe6752 Жыл бұрын
ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዬናታን
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@abenezermelese6735
@abenezermelese6735 5 ай бұрын
Full of wisdom... bante wust miseraw yegeta menfes yibarek....
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
Praise God
@abigiyafikremariam1085
@abigiyafikremariam1085 Жыл бұрын
Really God has medicine for our weakness. God help us to give our hand to God.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 Жыл бұрын
❤ ጌታ እየሱስ ይባርክህ !
@dinaberihun3986
@dinaberihun3986 Жыл бұрын
What a revelation?! So honest. So genuine. Thank you and God bless you for sharing.
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 6 ай бұрын
Full of Wisdom!
@Encounter_
@Encounter_ 6 ай бұрын
Amen 🙏
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 Жыл бұрын
WoW Thank you for sharing these paster yonathan.
@gudisetaa3216
@gudisetaa3216 Жыл бұрын
Thank you for being real and speaking your mind, no Sugarcoating God bless pastor!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tihitnaengda7178
@tihitnaengda7178 Жыл бұрын
God bless you , it gives firm direction and not to lose hope
@hameretilahun9263
@hameretilahun9263 8 ай бұрын
I am watching the video for the 2nd time. I still learn a lot. God bless you.
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
Amen 🙏
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
wow ስለዚህ ምስክርነት ምን ማለት እችል ይሆን ጌታን ከማመስገን ውጪ።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God. Thank you for watching.
@Linaalganeshtsegaye
@Linaalganeshtsegaye 2 ай бұрын
Amazing teaching as usual, many blessings
@Encounter_
@Encounter_ 2 ай бұрын
Thank you kindly
@fikirtfesseha2030
@fikirtfesseha2030 Жыл бұрын
this is life changing testimony, God bless you for sharing
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ዘመንህን ያለምልመው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@user-wb3xr5rr3y
@user-wb3xr5rr3y 7 ай бұрын
Yesar betu mistir eresu gn ke contentu ga match ayadergm or pointun alageghehutm ye topicum Gn pastor you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewunetsamuel1921
@sewunetsamuel1921 Жыл бұрын
This is what I call discernment!
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 Жыл бұрын
ክብር እግዚአብሔር ይሁን! ጌታ ይባርክህ ወንድማችን!::
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Жыл бұрын
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 Жыл бұрын
Wow amazing testimony may God bless you!!
@bolereviewstudio2020
@bolereviewstudio2020 7 ай бұрын
Those spiritually Gaint servants of God left me up by there testimonies every day!❤ Praise my Lord Jesus 🎉🎉🎉🎉!!
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
Amen 🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለፓስተር ዮናታን ይክበር ይመስገን ጌታን የሚያሳይ ምስክርነት ነው እድሜና ጤና ፀጋና መንፈሱን እንዲሰጥዎት እፀልያለሁ ጠቅሞኛል
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@blentadesse7249
@blentadesse7249 Жыл бұрын
Thank you! I am so blessed with your testimony. You are so blessed!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
🙏 thank You for watching
@user-ou1md9nn5e
@user-ou1md9nn5e 6 ай бұрын
This program literally changed my life … this testimony is saved on my phone to listen to it every now and then. This is life. Jesus is life
@DRABENIDRLIDU-eh9yx
@DRABENIDRLIDU-eh9yx 11 ай бұрын
God bless you all .Your testimonies are a blessing for many peoples .Pastor Your understanding of the spiritual world is Amai zing .please keep the blesssed work.
@Encounter_
@Encounter_ 11 ай бұрын
Thank You 🙏
@fikirtemered4008
@fikirtemered4008 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ብዙ ነው የተማርኲት
@aklilubashe
@aklilubashe 7 ай бұрын
እኔም ብዙ ግዜ እግዚአብሔር ላምነው የማልችለው ነገር ቢኖር በቤ ተ ክርስትያን ውስጥ ስልጣን ያለው አይመስለኝም ። ሰዋች ከእርሱ በልጠው ባለስልጣን ስለሆኑና ሃሳባቸውን ስለሚቀያይሩ ። መስኪድ ላሉ ወንጌል መስበክ ይቀለኛል ። ቀሎኝም አይቼዋለሁ ።
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
Thank You for watching
@c2beca272
@c2beca272 2 ай бұрын
❤❤❤🙌🏿🙏🏿🙏🏿
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 Жыл бұрын
Please upload all your teachings they are very helpful to us,because they bear answers, God Bless YOU!!!
@etsegeneteyuel1209
@etsegeneteyuel1209 Жыл бұрын
What an amazing encounter❤❤❤❤❤
@tebletasefa
@tebletasefa 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 4 ай бұрын
አሜን
@laveleable
@laveleable Жыл бұрын
Amazing testimony,God bless you all!!❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@starcell6362
@starcell6362 Жыл бұрын
ተባረክ ብዙ ትምርት አለው
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@alemkenfe764
@alemkenfe764 7 ай бұрын
ውውውውውይ ጌታ የሱስ ተባረክ መንፈስ ቅድስ ነክቶኝ እኮነው ተባረክ ወንሜ
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
አሜን
@edendesta5402
@edendesta5402 Жыл бұрын
I’m blessed by this testimony and i have learned a lot God blessed you pastor and everyone else for this program 🥰🙏🏾 God is Good
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@hiwotterefe3122
@hiwotterefe3122 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@selamkassa1839
@selamkassa1839 Жыл бұрын
እኔም እንደሱ አሰባለው እየሱሰን በበቂ እወደዋለው እላለው ግን እወደዋለው❤❤❤❤
@asterasefa1849
@asterasefa1849 Жыл бұрын
Wow Alex we have great hope for the next generations
@melhikashebbir9781
@melhikashebbir9781 Жыл бұрын
God bless you pastor,what a blessing testimony.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching. God bless you.
@hshsgdhdjd7242
@hshsgdhdjd7242 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤paster tebarek endant yalu e/r yabzaln
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching….
@mekame2023
@mekame2023 Жыл бұрын
Omg what a blessing what a testimony. I thought I was alone on my bad years, but Now I know, that was not my feet . It was Jesus's feet😢 i couldn't see today If Holysprit was not with me. Thank you Jesus
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 Жыл бұрын
blessing
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
Pastor You are amazing . I touched by your testimony . I need holy spirit guidance every way of my life
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching. God will provide you in your needs .
@JESUS-zz1cl
@JESUS-zz1cl Жыл бұрын
ተባረክ❤
@user-gx5yg1ws6q
@user-gx5yg1ws6q 5 ай бұрын
wow wow wow geta yibarek pastor yoni❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
የሜገረም ምስክረነት እግዛብሔረ ይባረክችሁ😊
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን።
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን
@liyaturfiseha1154
@liyaturfiseha1154 Жыл бұрын
Wow god bless u pastor!!! What an amazing teaching.I learned alot about holysprit. I was having alot of questions and I feel the holysprit was taking to me. God bless u pastor
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@user-mr3cf7nb5n
@user-mr3cf7nb5n 8 ай бұрын
Genuine testimony. Thank you pastor.
@Encounter_
@Encounter_ 8 ай бұрын
🙏
@nasrijia5180
@nasrijia5180 Жыл бұрын
ላ ኢላሀ ኢለላህ
@naoldrmas9524
@naoldrmas9524 9 ай бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤ ስለፓስተር ጌታ ይክበር!!!!!!
@belayneshwonta3427
@belayneshwonta3427 Жыл бұрын
esun endtagelgil ediln yesete geta yibark . egizabiher bezemenat mekakel sewoch alut❤
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 Жыл бұрын
God bless you pastor. 🙏
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@adhanettesfa7449
@adhanettesfa7449 Жыл бұрын
Geta qeri zemenh abzto ybark pastor yonatan.bzuh temrielehu kbri legeta!!
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@helennewete6108
@helennewete6108 Жыл бұрын
Its amazing !!!
@bog7389
@bog7389 Жыл бұрын
ጉበዝ ልክ ነው ጌታ ይባረክ ጌታ ነው ይምርሀ አወነት መንፈስ ን ምፈልግ ነው ዋናው አሱን ከ ትርዳ በቃ
@helennewete6108
@helennewete6108 Жыл бұрын
God bless you 🙏. You answered all my questions . Thanks again 😀
@melkeeden7318
@melkeeden7318 Жыл бұрын
Wow ayitegebum !! GBY
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@selamkassa1839
@selamkassa1839 Жыл бұрын
Bless you
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
በጣም የሚያነቃ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank you for watching
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 6 ай бұрын
Thank you for ur program. I am always blessed
@user-katrynkulhman
@user-katrynkulhman 16 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ጓደኛ ነው ብል ክብሩን መቀነስ አይሆንብኝም❤❤❤
@kurfalagar840
@kurfalagar840 Жыл бұрын
This is my inner crying
@asterwossenwossen-pq1od
@asterwossenwossen-pq1od Жыл бұрын
Yametu mirt tmhrt
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
GBU more and more
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tarikuwaberigenekuma3065
@tarikuwaberigenekuma3065 Жыл бұрын
Tebarikw wodachuwalw
@helaftwi368
@helaftwi368 Жыл бұрын
You are a blessed man, you have an amazing life. Be blessed more.
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@user-bm3ec1tt6i
@user-bm3ec1tt6i 2 ай бұрын
ስለ መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ እንድንቀርብ አደረገኝ
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
Wow what a great testimony I learn a lot out of it may the lord bless you
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏. Thank you for watching
@bama5414
@bama5414 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለዚህ ቻናል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌🙏 በዚህ ቻናል የምታገለግሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! እናንተን አለማመስገን በልቶ ዝም እንደማለት ሆኖብኝ ነው😍😍 ከፓ/ር ዮናስ ምስክርነት በዘመኔ ከአገኘሁት እውቀት በዚህች ደቂቃ መሰረታዊ የሆኑ የህይወት እውቀቶችን አግንቻለሁ። የተንሻፈፈ መረዳቴና ጥያቄየም ተመልሶልኛል። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ😇🙏 ከዚህ በፊት አአላውቅህም ነበር😊 ስብከቶችህን ፈልጌ እንዳደምጥ ሆኛለሁ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏❣
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ያክብርልን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። thank you for watching Semay tube. God bless you.
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 Жыл бұрын
Yihe Yegeta dimts new for me
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God .
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
Wow Great testimony God blessed you pastor stay blessed ✝️
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏
@tizita532
@tizita532 Жыл бұрын
Amazing ❤
@hilidental7686
@hilidental7686 Жыл бұрын
እየሱስን እኔም እወደዋለሁ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Praise God
@sonneafrika
@sonneafrika Жыл бұрын
እንደ መዝሙር ደጋግሜ የምሰማው የማይሰለቸኝ ኢንተርቪው!!!!!
@thomasej
@thomasej Жыл бұрын
Aww Amazing testimony God bless you 🙌 💖 ❤️
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Amen 🙏. Thank you for watching.
@edenaraya8849
@edenaraya8849 10 ай бұрын
Geta yesus zemenh ybark bkrstos fkr betam wededkuh tkklgeneu kal seltenaGerh hulgize ewunte Ewuntnewu eysus yadnal entemryalhugne mnfeskdu bantehon astemarege
@Encounter_
@Encounter_ 10 ай бұрын
አሜን
@samuelasfaw5837
@samuelasfaw5837 Жыл бұрын
🙏
@abiraey2879
@abiraey2879 Жыл бұрын
Please let us hear what is being asked. It helps to understand more and makes the listener curious. And some of us may feel like there were no questions at all. It is like figuring out the questions from the answer.
@azebtemesgen9340
@azebtemesgen9340 Жыл бұрын
But i like the quietness without the interviewers voice.
@abiraey2879
@abiraey2879 Жыл бұрын
I was not aware that the questions were on the screen. I was only listening.
@manal-jc777
@manal-jc777 Жыл бұрын
You're blessed pastor 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
Thank You for watching
@manal-jc777
@manal-jc777 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለሁ ቢቀጥል 🙏
@Encounter_
@Encounter_ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለሚከታተሉን።
@kassahunmancho3177
@kassahunmancho3177 Жыл бұрын
Part 3 pls
@alemkenfe764
@alemkenfe764 7 ай бұрын
ጌታ እየሱሲ ሀሌሉያ
@Encounter_
@Encounter_ 7 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@kidistworku6782
@kidistworku6782 Жыл бұрын
What a blessing you are God bless you more i need such encounter with holy spirit please pray for me pastor yoni
ፓስተር ዮናታን ተክኤ | Pastor Yonatan Tekie | "እግዚአብሔር መልካም ነው"
52:14
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,9 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
ለኔ መዝሙሮቼ እዉነት ናቸዉ..
1:03:40
Mesale Show
Рет қаралды 8 М.
እግዚአብሔር የሚፈልገው ምንድነው?በፓ/ር ዮናታን ተክኤ
1:00:37
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 12 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН