የሴት አዉሌ!!🤣ምርጥ አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።

  Рет қаралды 20,256

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 101
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ ይለፋችሁ ደግ አይለፋችሁ የድንገት መርዶን ይያዝላች ጤና ይስጣችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ አሚን በሉ
@የፍቅርሀገርወሎ-ተ4ጠ
@የፍቅርሀገርወሎ-ተ4ጠ 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 2 ай бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይጠብቀን ❤️🙏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 ай бұрын
አሜን ፫ ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤​@@የፍቅርሀገርወሎ-ተ4ጠ
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 2 ай бұрын
አሜን ዉዶችየ ❤❤❤❤❤
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 ай бұрын
ወይ አያሌው እና ትበይን ፍቅርበፍቅር ሁነዋል. 😂😂 አትትብስ አቺትብሽ ተባባሉ ነግደግሞ አተብስንስ አቺ ብስብስ ይባባላሉ 😂😂😂😂
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@عمر-ض9غ5م
@عمر-ض9غ5م 2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤
@robelfantella1994
@robelfantella1994 2 ай бұрын
My favorite actor is Asmare, they are all amazing but Asmare is the best character❤
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 2 ай бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ በላይክ አጨናንቁኝማ 😍😍😍
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 ай бұрын
ሚና 😂ሚንሚና😅 አቤት በሳቅ😅😅
@AmexMohammed-tq9ww
@AmexMohammed-tq9ww 2 ай бұрын
አደኛነኝ ዛሬ😅😅
@mdvip967
@mdvip967 2 ай бұрын
ታርቁ አያሌውጋ ትበይን😂😅
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 2 ай бұрын
አው
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
አስሜ ቅጣት በደንብ 😂😂😂😂😂❤❤❤
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 2 ай бұрын
አያሌዉና ትበይን ፍቅር በፍቅር ሆናችሁአል😂😂😂አስሜና ይሻሙሽ ደግሞ አልተጣጣሙም
@Feker-x5g
@Feker-x5g 2 ай бұрын
ኡ አንደኛ ነኝ ላይክ ላይክ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 2 ай бұрын
አስሜ በደንብ ቅጣት በጊዜ እቺ ወጣ ወጣ ቧላ ነገር ታመጣለች 😂😂
@mdvip967
@mdvip967 2 ай бұрын
ትበይን 😂😂
@SalamSalamah
@SalamSalamah 2 ай бұрын
ትበይንእናአያሌው ስትጣሉምስትታረቁምአያስቸግራችሁም🙆
@EthioEnata
@EthioEnata 2 ай бұрын
የነትበይን ቤት ሲቀረፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ደሞም ምንጣፍ አለው አጀብ😮
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
ሚና ማለት ምዲነውየዴሴልጂነኝግን አላቀውም
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 2 ай бұрын
ደሞዛሬ በይሻሙሽ ተጋባባት😂😂😂😂
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
@ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 2 ай бұрын
እኔምለው የ1ኛመጋኛ ነውደ ያጠናገራቺሁ😂😂😂😂😂😂
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 ай бұрын
በጣም😂
@userenter2635
@userenter2635 2 ай бұрын
ማለዳ የመጣች አለ አያሌው😂😂😂😂😂😂
@SsSs-en7zz
@SsSs-en7zz 2 ай бұрын
አስሜ ጀግናው ቅጣትማ በደብ እግር አብዝታለች😂😂😂😂😂
@AmenMidea
@AmenMidea 2 ай бұрын
አያሌውና ትበይን ፍቅራቸው የትሳስ ንፋስ ነው😅😅😅የምትሉ በላይክ ይሻሙ አስሜ ቀልድ አያቅም ይታገሳል እጂ😂😂
@taybat8805
@taybat8805 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
ወይ ትበይን እና አያሌዉ ፍቅር ነካ ሆነ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bitAyalew
@bitAyalew 2 ай бұрын
ቆይዛሬደሞ ሁላችሁም አደኛነንአላችሁ ቆይላይክየሚያረጋችሁማነው ውዶቸ❤❤❤😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 ай бұрын
ይሻሙሽ ደሞ የድሮዋን ትበይን ሆነሽ ቁጭ ለወሬ በሌሊት 🤣አስሜ በደንብ አቀነባብራት ማለቴ ትቀጣ ህም አሉ 🤣
@AdaneTessema-k9l
@AdaneTessema-k9l 2 ай бұрын
አያሌዉና ትበይን በማን አሸመጋይነትና ከመቼ ታረቁ አስማረን አስከፈቺዉ ይሻሙሽ ጥሩ አካሄድ አይደለም ግን ባንቻያሁ መንገድ ላይ ናት መሠለኝ
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 2 ай бұрын
ኮሜት ልይ ዛሬ 1ኛ ነኝ የሚሉ 3ሰወች አሉ ከ3ስታችሁስ ማንኛችሁ ናችሁ 1ኛ???
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ ጉድ ይሻሙሽ ተበላሽ 🤣🤣🤣🤣
@ቢትበሸረቢትበሸረ
@ቢትበሸረቢትበሸረ 2 ай бұрын
😂😂😂😂አንደኘ ነኝ የምትሉ የመዳም ታክሲወች ደናናችሁ😂😂😂
@ةلمال
@ةلمال 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ይሻሙሽ ተበላሸች
@hifahifa5351
@hifahifa5351 2 ай бұрын
እንዳው በፈጠራችሁ ኮሜንታተሮች አንደኛ ነኝ አትበሉ በናተ ምክናያት ኮሜት ማየቴን ላቆሞ ነው 😏
@عمر-ض9غ5م
@عمر-ض9غ5م 2 ай бұрын
ጎደኞቸ ከመሬት ተነስቶ ይጨንቃልዴ ወላሂ ክላሴነበርኩ ከዛ ወደኪችን ገብቸነበርና ፈድሻ እየሰራሁ እግሬም ተንቀጠቀጠ ልቤንም አፈነኝ ተርበተበትኩኝ እስካሁን አለቀቀኝም የሰማሁትም ያየሁትም የለም ግን ሰዉ አላንድ ነገር እንድህ አይሆንም ቸር ያሰማሽ በሉኝ ወላሂ ፈርቻለሁ ስራም አይበዛብኝ መዳሜንም አላያትም ብዙ ግዜ አንገናኝም ክላሶን ዘግታነዉ ምትዉለዉ አታዘኝም ምንም ጫና የለብኝም ግን አለዛሬ እንደዚህ ኮኘ አላዉቅም ወላሂ ጨነቀኝ ስቆም አንቀጠቀጠኝ ምንሆኘይሆን ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ToybeHussein
@ToybeHussein 2 ай бұрын
አብ ሽር እህት ከይር ያሰማሽ
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 2 ай бұрын
አይዞሽ አግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🙏
@عمر-ض9غ5م
@عمر-ض9غ5م 2 ай бұрын
እሽ እህቶቸ❤❤❤❤​@@SampleAccount-k2l
@askalemariam4413
@askalemariam4413 2 ай бұрын
ፀልይበት እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
@عمر-ض9غ5م
@عمر-ض9غ5م 2 ай бұрын
​@@ToybeHussein እሽ ዉዴ አመስግናለሁ❤❤❤❤❤
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 2 ай бұрын
አንቺ ዱባ በቃ አለቀልሽ😢
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 2 ай бұрын
ነገ የሚፈርሥ ፍቅር
@feradesa9188
@feradesa9188 2 ай бұрын
ይሻሙ ወሬኛ ሁናለች ቱቱቱቱቱ በስማም😂😂😂😂😂😂
@EeEe-pl5yr
@EeEe-pl5yr 2 ай бұрын
❤❤❤❤አረ ዛሬ በጣም አመሻችሁ አስጠበቃችሁን እኮ የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@mamimami1739
@mamimami1739 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
@Anshaabdie
@Anshaabdie 2 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂😂አይ ይሻሙ
@ZediHaylu
@ZediHaylu 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😮
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 2 ай бұрын
ኧረ ኮፒ ደስ አይልም
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
አስማረ አይዞን
@de4xi
@de4xi 2 ай бұрын
ሐገሬ❤❤❤ ሐገሬ❤❤❤ለምለሙ ❤❤❤
@muehikma
@muehikma 2 ай бұрын
ሱሶቸየ መጣችሁ እንካን ደህናመጣችሁ
@amanuel4266
@amanuel4266 2 ай бұрын
Like Ok❤❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
ቤተሰብ ጋ ደውይ ምግብ ብይ ውሀ ጠጪ ዚክር በቂ እቅልፍ ተኝ ስራ ባይበዛብሺም ይህ ስልክ አያስተኛንም መቸም
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 2 ай бұрын
አላህ ኸይር ያሰማሺ
@memeabeje7018
@memeabeje7018 2 ай бұрын
ትበይን አጋባችባት ወሬ😂😂
@xky1372
@xky1372 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@tuba9437
@tuba9437 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@عمر-ض9غ5م
@عمر-ض9غ5م 2 ай бұрын
ዉይ አስሜ ዛሬ የልጂነት ባልን አስታወስከኝ አንድ ጋለሞታ ጎደኛ ነበረችኝና መሸታ ታረግነበር ባሌ ስራሲሄድ እሷጋርሄጄ ቃናን ዛራና ቻንድራን እናይነበር ቆይ ይችን ስጨርስ እሄዳለሁ ስል ሌላ ሲተካ አሁን አለቀ ስል ሌላ ሲተካ ጀንበር ጥልቅ አለ እንደዉ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ፀሀይ ገብታለችና ስል አረ አሉኝ አብረዉኝ ያሉት ስበር ሄጄ ከቤት ስገባ ከስራ መቶ እግሩን ይታጠባል እንች አለኝ ዝምብየዉ ገባሁ ከዛ ተከትሎኝ ገብቶ በሩን ዘግቶ እሪ አስባለኝ ማን ያስጥለኝ ሰብሮሰብሮ ጣለኝ ከዛወድህ ሽር ብየ እጠብቀዉ ጀመር እናማ ከስራ ሲመለስ ሁሌም ተዘጋጅቸ እጠብቀዋለሁ ፍቅር ፍቅር አጫወተን ቃናፊልሜ ባሌጋርሆነ😊😊😊😊😊😊
@taybat8805
@taybat8805 2 ай бұрын
ማሻአላህ አሁንም ይጨምርላችሁ❤❤ ዴስ ሲልኮ ኢትዬ ትዳር ስዴትኳ በሽተኛ ያረጋሉ ወንዶቻችን😂😂
@عمر-ض9غ5م
@عمر-ض9غ5م 2 ай бұрын
@@taybat8805 አይዉዴ አሁንኮን የለም ከክትሞል አንድ ልጅ ከወለድን ቡሀላ ተለያይተናል3አመታችን ከተለያየን አሁን በስደት አገርላይነኝ ልጅ ጥሎ መሰደድ አይድረስባችሁ ከባድነዉ ስሜቱ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
ይሻሙሽ🤣🤣🤣🤣
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 2 ай бұрын
አሥጠላቺኝ ትበይን
@zeynuteharsuafi2555
@zeynuteharsuafi2555 2 ай бұрын
የምር በጣም ነበር የምከታተላችሁ። አሁን ግን በጣም ነው የሰለቻችሁኝ። ምክንያቱም ተመሳሳይ ነገር መድገም በዛ ::
@TuggDyhty
@TuggDyhty 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l 2 ай бұрын
♥️❤️❤️❤️
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 2 ай бұрын
ይሻሙሽ አሥጠላቺ
@zeynuteharsuafi2555
@zeynuteharsuafi2555 2 ай бұрын
አስተማሪም አደለም። የማህበረሰቡን ልክ ያወቃችሁት አይመስለኝም።
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
እር ይሻሙ ትበይን አጋባችብሽ
@gfj5233
@gfj5233 2 ай бұрын
ይሻሙ ወሬለመደቺ
@KidmalemLankirew
@KidmalemLankirew 2 ай бұрын
ዛሬ ይሻሙሽ አብዳለቺ
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 ай бұрын
ሻሙ ቀውሳለች
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 ай бұрын
ወይ አያሌው እና ትበይን ፍቅርበፍቅር ሁነዋል. 😂😂 አትትብስ አቺትብሽ ተባባሉ ነግደግሞ አተብስንስ አቺ ብስብስ ይባባላሉ 😂😂😂😂
ሽፈራዉ መጣባት !! 😱😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:42
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 31 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 24 МЛН
የትኛዉ አንበሳ አዲስ የገጠር ድራማ(Yetignaw Anbesa new Ethiopian Dirama) 2024
31:16
ቅምጥ ይዟል !!🥵🥵 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮምዲ ድራማ።
16:52
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 28 М.
ትበይን ልትዳር - አዲስ አሳቂኝ የገጠር ድራማ
21:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 42 М.
ኮንዶሙን!!😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(new getr derama) arso saki
24:51
ሽፌ እና መሸሻ ተዋረዱ   _ አዝናኝ ጭውውቶች _ comedy |#motivation #donkeytube
23:58
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 10 М.
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26