የሴቶች ጉድ ወጣ !! Leyu and Mahi

  Рет қаралды 102,654

Leyu & Mahi

Leyu & Mahi

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
6:40 ከዚህ በሇላ አለገኘውም የሚያስብል የወንድ ልጅ ባሀሪ⁉️😅 I truly love this question ▪︎ እኔን አጠገቡ አርጎ ስልኩ ላይ የሚጣድ ▪︎ ለወሬ በጣም የሚንቀዠቀዥ ▪︎ ፊት ፊት ብቻው የሚሮጥ ▪︎ Negetive የሆኑ ወሬዎቹን የሚያወራ ▪︎ ችኩል ▪︎ እንደ ሴት የሚያማ ▪︎ ከወሲብ ውጪ ሌላ ወሬ የሌለው ▪︎ ቁም ነገር የማይገኝበት ▪︎ በራሱ የማይተማመን ወንድ #ቻው
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 2 жыл бұрын
ይህ እኮ የወንዶቻችን ዋነኛው ባህሪያቸው ነው😂😂😂
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
@@Genitube-r6m Lol, 🤣🤣🤣🤣🤣 what can you do then !!!!!⁉️
@ritameles5836
@ritameles5836 2 жыл бұрын
ትዝ አለኝ😂😂😂
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
@@ritameles5836 😅😅😅😅
@yenuhailu5329
@yenuhailu5329 2 жыл бұрын
በለው ይሄን ሁሉ የሚያሟላ ወንድ አለ hahahaha አንችም አበዛሽው እንኳን ወንድ ሴትም ማግኘት ይከብዳ ልhaha
@ASilesh3931
@ASilesh3931 2 жыл бұрын
ተው ልጆቸ ፣ ከጋብቻ በፊት ሴክስ አታበረታቱ! ለነፍስም፣ ለሥጋም አይጠቅምም! ግንኙነቱ ድንገት ለትዳር ባይበቃ እራሷን ከስንት ወንዶች ጋር መሞከሪያ ልታደርግ ነው?
@mahi_6070
@mahi_6070 2 жыл бұрын
የተነሱት ሀሳቦች ጥሩ ናቸው positive ነገሮችንም ተናግራችኋል ፡፡ ግን በሁለቱም interviews ላይ የተሰጡ ምላሾች የግል አመለካከታቹ እንጂ ሌሎች ሴቶችንም ሆነ ወንዶችን የሚወክል ነው ብዬ አላስብም! ማሂ የሆነ ሰዓት ላይ 'የኔ መልስ ሌላውን አይወክልም' ያልሽው ትክክል ነው:: ለዛ ጥያቄ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ጥያቄዎችም ጭምር even በሌሎች videos ላይ እራሱ ይሄንን mention ብታደርጉ አሪፍ ነው፡፡ በተለይ ወንዶቹ የእናንተን ምላሽ ሲሰሙ ያሳዩት የነበረው reaction ከዚህ በኃላ ከሴቶች ጋር በሚኖራቸው ቅርርብ እናንተ የተናቸራችሁት ሌሎችንም የሚወክል መስሏቸው ለመተግበር የወሰኑ ነው የሚመስለው፡፡ እንደተመልካች ደግሞ በተሰጡት ምላሾች ላይ ብቻ ተመርኩዘን ወንዶች ለካ እንዲህ ናቸው or ሴቶች እንዲህ ነው የሚፈልጉት ለካ ብለን generalize እዳናደርግ አደራ! (This is not meant to disparage you. Rather, I enjoy something about your videos, and I feel that if you fix those limits, will become more valuable.)
@beniamgenanaw7598
@beniamgenanaw7598 2 жыл бұрын
ከዚህ ቀደም በልዩ አቀራረብ ቅሬታዬን አቅርቤ ነበር አሁን ግን ልዩ አቀራረብሽ በጣም ተሻሽሏል በዚሁ ቀጥይ ደስ ይላል ። ማሂ በጣም ደስ ይላል አቀራረብሽ ነገሮቾን በፍጥነት የመረዳትና በጥልቅ የማየት ችሎታሽ ሳቂታነትሽ በጣም ደስ ይላል ።እውነተኛ ባህሪሽም እንዲህ ከሆነ ጓደኛሽ እግዚአብሔርን ያመስግን መታደል ነው።
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 2 жыл бұрын
በትክክል
@መዲጎጃሜዋቲዩብ
@መዲጎጃሜዋቲዩብ 2 жыл бұрын
🙄
@Netoflex376
@Netoflex376 2 жыл бұрын
I love that you are comfortable talking this stuff with your brother
2 жыл бұрын
አልጋ ላይ በራቁት የመጡት ጥንዶች kzbin.info/www/bejne/l4HScniaeJt4hrM
@jemalhassan6650
@jemalhassan6650 2 жыл бұрын
እሽ ግን እሱ ቦታ ውይን ደም ብዙ ግዜ የስራ ሰው ከሆነስ ምርጫውን ላንች ቢተው
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት የምታነሱት ሀሳብም ደስ ይላል እንዲህ በጀመአ ስትቀርቡ ደግሞ ይበልጥ ሞቅ ደመቅ አደረጋችሁት ይመቻቹ
2 жыл бұрын
አልጋ ላይ በራቁት የመጡት ጥንዶች kzbin.info/www/bejne/l4HScniaeJt4hrM
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
@ የእነሱ እራቆታቸውን አልጋ ላይ መምጣት ከኔ ህይወት ጋር ምን ያገናኘዋል 😂
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 2 жыл бұрын
@@semiraabdo7080 😂😂
@henokgetinet5356
@henokgetinet5356 2 жыл бұрын
@@semiraabdo7080 hahahaha wey zendro
@dannylemi8802
@dannylemi8802 2 жыл бұрын
Le ከወንድሟ ጋር ያላትግልፅነት +ማሂ ያላት አስተማሪነት ባጠቃላይ የነበራቸው ግዜ ውድ ነበር ። Thanks alot especially Mens have to be like boss @date events!!! Your debation was funny with good exprience sharing. Guys Keep it Up like Conversation .
@buraburee
@buraburee 2 жыл бұрын
አንድ ሁለት ነገር፡ ዩትዩብ ላይ ያሉት የኛ ሀገር የrelationship ኮንቴንቶች እንዳለ አዝግ ናቸው፣ ወይ አጉል መረን ይለቃሉ ፣ ወይም የህጻን እቃቃ እቃቃ ነው የሚመስሉት። እና thumbnail አይቼ ነው የማልፋቸው። እናንተን ግን ሮሔ ሜዲያ ላይ ካየሁዋችሁ በኋላ binge ሳያችሁ ነበር። እየፎገራችሁ ሳይሆን ከምር እያወራችሁን ነው፣ ራሳችሁ እየትማራችሁም ቢሆን ዉይይቱ መሃል አላችሁበት፣ እና ቀጥሉበት፤ ሌላው፣ የምታነሷቸው ጉዳዮች ብዙ የተጣመመ እይታ ሊቀይሩ የሚችሉ ፣ በተለይ young adult የሚባለውን የሀገራችን ዲሞግራፊ ንቃት የሚቀይሩ ዉይይቶች ናቸው። እኔ ለምሳሌ ፍሬሽማን እያለሁ የነበሩት የrelationship 'ጋይድላይኖች' እነ 'ጠበሳ' እና 'የሴት ልጅ ሳይኮሎጂ' ምናምን ነበሩ ፣ እነዚ ደሞ basically ፕሮሞት ያረጉ የነበረው ሴቶች የሚዎዱት aggressive and pushy - literally a jerk አይነት ወንዶችን እንደሆነ ነበር። እውነትም ሴቶችም እነደትሬንድ የሚመቻቸው የነበረው ጀርክ አይነት ወንድ ነበር። Even Hollywood promoted such trend with its rom-coms and teen dramas, where the nice guy loves a girl and that girl loves a jerk, a love triangle was basically the theme of the time. It was also the time of MTV and there was a show called "Friend Zoned" where the nice, considerate, caring guy is friend zoned, because... he wasn't jerk enough. Long story short, we had to become jerks to even get a girl to take us seriously. And we also had to unlearn that behavior through time... because it wasn't the correct way to begin or stay in a r/ship - that transition took a lo...ng time tho. እና ያኔ እንዳሁኑ እንደናንተ አይነት conversations ቢኖሩ ኖሮ ሴቶችም ምን አይነት ወንድ መዉደድ እንዳለባቸው ወይም ከወንድ ምን መጠበቅ እንዳለባቸው ያውቁ ነበረ፣ ወንዶችም ሴትን በትክክል እንዴት ትሪት ማድረግ እንዳለባቸው ይግባቸው ነበር። This was like some 13 years ago(I just realized how old I've gotten 🤣)a lot has changed since - but a lot of new trendስ(equally bad, or even worse) are being promoted too. For example the extreme(militant) feminism that seems to empower women but actually does the opposite is reaching our society. 'ዘ ፓትሪያርኪ' የሚለው ቃል! ከሆኑ ዥልጥ ፈረንጆች ንግግር ቃል በቃል በአማርኛ ተርጉመው ከተፈጥሮም ከኛ ማህበረሰብም ጋር የማይሄድ ትሬንዲ አስተሳሰብ ካልጋትናችሁ እያሉ የሚያዝጉ confused እህቶቻችን መጥተዋል። ወንድ የሚባለው ፆታ ራሱ እንዲኖር አይፈልጉም። ደግሞ እኮ ተማሩ፣ ያመዛዝናሉ የሚባሉት ናቸው በስሜታዊነትና በመንጋጋት የሚነዱት። ይሄ ይሄ ነገር ሁሉ መስመር የሚይዘው ፣ የምር ውይይት ሲደረግ ነው። እና 'በርቱ ተበራቱ ፣ ዴግ ስራ እየሰራችሁ ነው' ለማለት ነው ይሄን ሁሉ የዘበዘብኩት፤ ሰላም
@Demsem-AZ
@Demsem-AZ 2 жыл бұрын
አስበላቹኝ😭 ቶይሌት ስትሄድ ጠብቀህ ስልክ ተቀበላት ብላቹኝ፣ ተከትያት ሴቶች ሽንትቤት አልገባሁም! ከዛ የሆነውን አጠይቁኝ............ ከምር ግን ቪዲዮ ላይ 'don't try this at home' የሚል ፃፉበት😆😆😆
@birhanjommy
@birhanjommy 2 жыл бұрын
ብዙ ጥቅም ያለው ውይይት ባይሆንም ወንዶቹ ምንም የመወያየትና የማወያየት ችሎታ የላቸውም። በተቃራኒው የኢትዮጵያውያን ሴቶች ይህን ያህል መቅደማቸው የሚያስደንቀኝ ነው። እነዚህ ሴቶች ግን በተዘዋዋሪ ብዙ የፍቅር ገንኙነቶችን ያሳለፉ እንደሆነ እየነገሩን ነው።
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 жыл бұрын
100%
@MeronGetahun-kr7gu
@MeronGetahun-kr7gu 7 ай бұрын
So what 🥴
@birhanjommy
@birhanjommy 7 ай бұрын
​@@MeronGetahun-kr7guሴቶች ብዙ ወንድ አትቀያይሩ። የሚመቻችሁን ጥሩ ወንድ ካጋጠማችሁ በቃ እሱን ይዞ አግብቶ መዝለቅ። ከሁሉም ጋር አትሂዱ!
@tselimutEyEmtEME
@tselimutEyEmtEME 2 жыл бұрын
ቆንጆ ጨዋታ ነው ። አንዳንድ ነገሮች ግን በጣም ከባድ ነው ...በተለ።ይ ከእምነት አንጻር ሲታይ
@dddsdt902
@dddsdt902 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሴልጅ ሳታከባም ምን ያህል ብታፈቅረውም እውነት አብራ ማደር የለባትም ካፈቅራት ስጋብ ባድሩ ጥሩ ነው
@akakodangote6399
@akakodangote6399 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ጥሩ ነው ግን :- የናተ ፕሮግራም ከ 20 እስከ 30 አመት ለሆነ ወጣቶች ብቻ ነው ? ሶስቱን ወንዶች አንዱን ከ 20 እስከ 30 አንዱን ከ30 እስከ 40 እንዱን ከ40 እስከ 50 እድሜ ያሉ ሰዎችን ብታደርጉ ብዙ የህይወት ልምድ ይገኝ ነበር አሁን የቀረቡት ልጆች ህይወትን የሚማሩ እንጂ ከነሱ ? በነዚህ ልጆች እድሜ ያሉ በብዙ ቤተሰብ ውስጥ ከባት ያወጡ ልጆች ናቸው !!! ይቅርታ የግል አስተያየ ነው !!!!
@fekatgb903
@fekatgb903 2 жыл бұрын
Betam clear message ..all the guys doesn't look have much of an experience compared to you the ladies
@tefelawoldie5784
@tefelawoldie5784 2 жыл бұрын
'የኔ መልስ ሌላውን አይወክልም' ቆንጆ አባባል ,,,, For me no more sex before marriage, whereas kisses I supposed to be .... it's also subjective towards me
@slowp5352
@slowp5352 2 жыл бұрын
it's all about emotional attachment that's we need to give a credit . no kiss no sex that's it. if there is a kiss there is sex. it's not a red pill to accept it . its the truth.
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 2 жыл бұрын
የማሂ ወድም ሲያምር
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
አልተቻላችሁም እነልዩ የንግግር ክህሎታችሁን ሁል ጊዜ ነዉ የማደቃችሁ ወዶችየ ተመልሶላችኋላ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ ቆጂየዉን ልጅ ምሀል ላይ ምን አስባችሁ ነዉ?
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
የማሂ ታላቅ ወንድም እኮ ነው🙄
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
@@semiraabdo7080 እረ ጥሩ ነዉ
2 жыл бұрын
አልጋ ላይ በራቁት የመጡት ጥንዶች kzbin.info/www/bejne/l4HScniaeJt4hrM
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
3:38 Gain weight is the only what insecure me!
@Htownkid-ot8uf
@Htownkid-ot8uf 2 жыл бұрын
Gym baby lol
@abrilokok
@abrilokok 2 жыл бұрын
i think its better if you ask from the public,we need more answers
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
I love you guys honesty 😘
@habesha-reverb1244
@habesha-reverb1244 2 жыл бұрын
Amlak Esu Yitebiken Melkam Beal Yihunilachu. Amen 🙏🏽
@KidistYomi
@KidistYomi 7 ай бұрын
Weyne mahi zare endet endamarebat i am girl but aynen mnkel alchalkum🥰😘
@KukuBubu20
@KukuBubu20 2 жыл бұрын
I like about the cleanness point wow
@mamm186
@mamm186 2 жыл бұрын
Bemejemeriya sex kemederegu befit gabecha yekedem neber adel gen lemen wetatochen tekemamesu kaletamachu lela kemesu yemil temeret tasetemeralachu koy yerasachun semat kemenagerachu befit bible sele tedar ena sele sex or sele kedemiya sex men yelal milewen atayum tewu e/g mayewedewen or mayekeberebeten neger atenageru becha lehulum meles bible lay ale so be eweket temelalesu eneji yezin alem atemeselu
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
13:00 በመጀመሪያ ቀጠሮ ላይ ከወንድ ልጅ ምን ለብሶ ቢመጣ ትጠብቂያለሽ ወይም ትወጃለሽ⁉️ ቦታውን ያማጠነ አለባበስ ቢመረጥም እኔ በግሌ ቀለል ያለ ✅️ነጭ ቲሸርት ✅️ቁምጣና ✅️ በሲሊፐር ቢመጣ ምርጫዬ ነው ዎናው ቁምነገሩ ✅️ንፅህናው ነው ለኔ በሱት የሚገለጥ የደም ግፊቴን ያስጨምረዎል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@debora5861
@debora5861 2 жыл бұрын
😂😂😂ruhameya
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
@@debora5861 my love, good to see you!!! 😅😅😅😅
@fassicagidey8898
@fassicagidey8898 2 жыл бұрын
I really feel the connection between leyu and the guy beside her
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Жыл бұрын
But I felt the opposite. He was vibing with Mahi 😊☺ The way how he look into her eyes and the way how they match their answers shows their attraction. But he's just 22 and women like more mature guy. But still there is a chance to have a fun 😂
@temehailemariyam9757
@temehailemariyam9757 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው❤ግን ከካሜራ ጀርባ ካለው ሰው ጋር የምታወሩት ነገር ቢቀር አሪፍ ነው ምክንያቱም አይታይም😂
@sesseae7128
@sesseae7128 2 жыл бұрын
😂😂😂
@eskiasabebech3316
@eskiasabebech3316 2 жыл бұрын
ስነስስርአት ስትይዙ ደስ ይላል keep working more videos keep going darlings
@joeybest3432
@joeybest3432 2 жыл бұрын
Wow u guys(ladies) handle it well. Better than last interview with the dude’s.
@mikiasgetachew9346
@mikiasgetachew9346 2 жыл бұрын
Enezi wetete nachew. Where are the ladies 🤔
@setbktube7793
@setbktube7793 2 жыл бұрын
Des Yemil Akerareb Enam Asetemari new Thank You Leyu and Mahi
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች👌👍👍👍
@ABBE88911
@ABBE88911 2 жыл бұрын
ወንዶቹ እየተማሩ ነው አይስቁም
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
😆😆😆😆 ትክክል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
😅😅😅👍
@mulufker1052
@mulufker1052 5 ай бұрын
ዘና ነው ያደረጋችሁኝ❤
@Hiyab7512
@Hiyab7512 2 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደወደድኩዋችሁ
@tekiy1690
@tekiy1690 2 жыл бұрын
Best,but it's more better if you made involve other females as you are not part of the idea.over all good
@Tsedi20112
@Tsedi20112 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችው በርቱ የምታነሱት ሃሳብ በጣም ጠቃሚ ነው
@yidnekachewfekadu1272
@yidnekachewfekadu1272 2 жыл бұрын
የሰባት አመት ጓደኛሽ ምነው ታድያ ኢንስታግራምሽ ላይ አንድም ቦታ የለችም?
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 жыл бұрын
Are you girls tweens?? Even your voice is the zame ,
@dinananisho111
@dinananisho111 2 жыл бұрын
tank-you mahi you explain more
@badhoabdo3157
@badhoabdo3157 2 жыл бұрын
Ehem program hononew yemitkerbut?????????????
@amanueladisu2448
@amanueladisu2448 2 жыл бұрын
Wow what an amazing speech
@woldigirgoa9850
@woldigirgoa9850 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለችሁ፣ Bravo girls
@meharizeru332
@meharizeru332 2 жыл бұрын
its all depend on his or her art of communication! wake up boys those Girls are active.
@Addis118
@Addis118 2 жыл бұрын
ሁሉም የወንድ ባህሪ አይደለም ያቀረባቺዋቸው ወንዶቺ እንኚ ግን ትዳር አላቺው? ልዩ ደስ ትያለሽ ረሃ ነሺ በተረፈ ጥሩ ነው በርቱ
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 2 жыл бұрын
Liyu and mahiye fegegitachu betaaam desyilal
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
The Video quality is poor
@zekariaseshetu181
@zekariaseshetu181 2 жыл бұрын
email address alachu? or how to contact you?
@DrSavvy
@DrSavvy 2 жыл бұрын
we need another parts in the future
@habeshawit8895
@habeshawit8895 2 жыл бұрын
Nxt topic እንዲሆን ምፈልገውI never dated anyone in my life እና rude ነገር ነው እንዴ ?
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 2 жыл бұрын
እኔም እንሞክረው ?
@biruktawitnega2362
@biruktawitnega2362 Жыл бұрын
mahi on the 1st question when you say ene emtekembet method ur brother face reaction 😒😒😒😒
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
እውነታችሁ ነው ሰክሮ በአፉ እያካፋ ሲውራ ደም ነው ሚፈላ😂😂😂
@jerryyetsi7094
@jerryyetsi7094 2 жыл бұрын
The icon ladies 💚💛❤
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 жыл бұрын
Maheye betam tameralacew ewunet🥰🙏
@Kasdenekegn
@Kasdenekegn 2 жыл бұрын
teyakew teyeku gen tengara, acher menamn eyalachu besew tefetro mashof betam yastelal esti mejmeriya rasachun eyu 'this is my first video of this channel Nat a good first impression'
@matisimegn1556
@matisimegn1556 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ 👌 የምናቀው ነገር ቢሆንም አቀራረቦችሁን ወደድኩት
@enochtariku4000
@enochtariku4000 2 жыл бұрын
I loveeeeee the way she say ጅል😂
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ሴቶች የህይወት ጉዳይ ነው ልንማማረበት በስረአት መልሱ
@alemayehuputin7800
@alemayehuputin7800 2 жыл бұрын
I love the outstanding womens surly.
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 2 жыл бұрын
ስታምሩ ደስ ትላላቹሁ😍😍😍😍😍😍
@rekikmoges
@rekikmoges 2 жыл бұрын
about insecurity you guys got me 100%
@anewargemale4657
@anewargemale4657 2 жыл бұрын
ፍጥጥ ግጥጥ አላለችም
@misganamathewos1863
@misganamathewos1863 2 жыл бұрын
I like the "ጅል" part 😂😂😂😂😂
@tekleab.totiberhe2042
@tekleab.totiberhe2042 2 жыл бұрын
No no setoche ke setoche mahale mertoshe seyawershe dese new melachewe because ke hulume yetmertche selememeselate bezalye lesetochume esa yebelteche mehonane masayet tefelgalche
@bisratsolomon294
@bisratsolomon294 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታስተምሩት ሳቃቹ ሊያበሽቀኝ ይሞክርና ግን እረሳዋለሁ ዋው ናችሁ
@bisratfeleke6521
@bisratfeleke6521 Жыл бұрын
1 amet? Bésamnt new eko múdeklut.
@birukgonfa433
@birukgonfa433 2 жыл бұрын
Mahe, is that real/normal to stay up-to 1yr without having sex?
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 2 жыл бұрын
የባለፈዉ ስለወዶች በሐሪ ነበር ወዶችን ስትጠይቁ የነበረዉ ወዶቹ ግን ትክክለኛዉን የወዶች የአቤዛኛዉን ወዶች በሐሪ አልመለሱትም አንድ ልብ ወለድ የሚያነቡት በሐሪ አላቸዉ ይሔ ባሕሪያቸዉ ግን እንኩዋን የሐበሻዉን ከደለም መላዉ ወንዶችን አንድ ያረጋቸዋል 80%አንድ የሚያረጋቸዉ በሐሪ አለ እሱን አልተናገሩም የዛሪዉ ደሞ የሴቶቹ ስለየራሳቸዉ በሐሪ ይመስለኛል አደል የተጠየቁት እንጂ ሴቶችን በሚመለከት አደለም
@mulemule2357
@mulemule2357 Жыл бұрын
እናተ ከቱ ሴቶች ከጋብቻ በፊት ሀጥያትም ዝሙትም ነው
@yaredawoke8056
@yaredawoke8056 2 жыл бұрын
liyuye Yene Lembocham😍😀😘
@zufankonjo4163
@zufankonjo4163 2 жыл бұрын
Anche acher tyalesh setrzmu astesaseachu jel yehonale lble. Demo koye agebashalew kemelase tgur ye mejamrywa acher agebe honish tmskryalesh
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ህብረታችሁ ደስ ይላል
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 жыл бұрын
ወዶቹ ጨዋናቸው ኢተርቢ ስለሆነነው አቦ ከዚፕሮግአራም ውጭ ያሉትንም ወዶች ልክ እደናተ ቢሆኑ ደስይላል
@elsatamrat7101
@elsatamrat7101 Жыл бұрын
Betam newu enji yaznanachihugni😂😂😂😂
@samsondesta5856
@samsondesta5856 2 жыл бұрын
ጠያቂዋችም ተጥያቂዋችም ይፈራራሉ ለምን? መልሱ አይገናኝም
@oumernesredin7199
@oumernesredin7199 2 жыл бұрын
Good but. Yehone bota lay. Enderashcu bicha yasebachu meselgn. Like libis stilu yenante taype new. Endae. Solder. New mimeslalt ko tiltil aynet negeroch kalbesku
@jaguar3050
@jaguar3050 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ
@haymanotbelete5097
@haymanotbelete5097 2 жыл бұрын
Betam Astemari yehone temhrt new bertu enamesegnalen🙏
@Robelrbgs
@Robelrbgs 2 жыл бұрын
ለእናንተ ወንድን ልጅ በጥፊ ማላጋት ቀላል ሆኖ፡፡ ለእናንተ መመታት እስር ቤት? Balance አድርጉ ለማንም መመታት ይከልከል፡፡ በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው፡፡
@yemarlij5848
@yemarlij5848 2 жыл бұрын
ማሂ ወንድምሽን አጣብሽኝ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 2 жыл бұрын
ተይ እኔ ቀድሞሻለሁ
@سانيادم-م4ج
@سانيادم-م4ج Жыл бұрын
ማሂ እርግጠኛ ነኝ የአንች ጓደኛ ከአንች ያጠረ ነው የጠሉት ይወርሳል አይደል ብሂሉ.......
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ልዪዬ በ3ኛ ዴት መሳም እረ ፍጥነት ሆ
@jemalseid9186
@jemalseid9186 2 жыл бұрын
Wenbr sebo😣😂😂😂 asbeshewal bezh wefreteshe😣😣😣😂😂😂
@shingawawing3646
@shingawawing3646 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ 👋 ከዝው በመቀጠል የእኔ ጥየቅ ? ድሮ ት/ቤት ሆኜ ከሴቶች ጋር መውጣት ስንፈልግ ሃርድ መስጠት የምበል ነገር ነበረ ። ዱሮ እሱ አገሬ ውስጥ ሆኜ በደንብ ይሰራል ። ልጅ ሆኜ ነው ከአገሬ የወጣው, ከአገር ውጭ ሆኜ ' ሃርዱን ' ለመጠቀም ስሞክር ! እኔ ለይ ያደረሰኝ እነንቴ ለይ አይድረሰቹ ። ውጨ አገር ሴቶች Bad Boys ይወዳሉ ስለምበል ብዙ አፍርከኖች ወደ እስር ቤት የታዎረውሩም አሉ , እዝህ ለይ ያምትሰጡት አስተያየት ከለ ? ከምስገነ ገር ።
@NardosBuli-ti1eq
@NardosBuli-ti1eq Жыл бұрын
Ere tewu gen no more kiss and sex before marriage tewled atabelashu
@sofiasofia3018
@sofiasofia3018 10 ай бұрын
Setoch ebakachu saq atabzu endet nadamt after Blu aklab wendechu desk silu
@tadessejima9348
@tadessejima9348 2 жыл бұрын
your idea, the way you approach to answer ,honestly you are entertaining me. keep it up
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
የትነችሁ ችትቢያርግም ዝምነውእምለው እያሉው ለትላላጡው ሴቶች ማሂ ልክ ነሽ እኔም የመጨርሻ ከውስጤእድወጣ ይርዳኘል እንዳውም ችትቢያርግብኝ
@jerryyetsi7094
@jerryyetsi7094 2 жыл бұрын
The way this talkshow present attract me ale aa kelele yale new gn metawerut neger for real des yalele kelebachu selehon yasamenal
@onelove667
@onelove667 2 жыл бұрын
ስከታታላችሁ የመጀመረያዬነው ክክ አፈጣለሁ አላለችም ቱ
@brtaglab2516
@brtaglab2516 2 жыл бұрын
ልዩ ጅል በይሆን ያለችው በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂
@OTtes-jq6gw
@OTtes-jq6gw Жыл бұрын
i like ur show.keep it up
@gizachewatalel5748
@gizachewatalel5748 2 жыл бұрын
ሴቶቹ አልተቻሉም
@enkutatashabebe6516
@enkutatashabebe6516 2 жыл бұрын
Mahi gin wondmsh yamral gin lemn......
@banmele7883
@banmele7883 2 жыл бұрын
betam des mile nw... plus kehasabachehu gar esemamalehu
@ayanaalebachew4152
@ayanaalebachew4152 2 жыл бұрын
i really like your program.
@sebelebiruk7434
@sebelebiruk7434 2 жыл бұрын
You guys are amazing
@dubisatalkiye7712
@dubisatalkiye7712 2 жыл бұрын
This is a direct copy from a program an American fb channel in which all guests speak about sex without any kind of hesitation and respect for the societal values and norms. They think they’re doing alright but absolute disgust both the American ones and you all. I would advise you to stop airing this program; you can do it on you privacy
@ቃልቃል-ጀ9ዀ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 жыл бұрын
Yene wudch 😘😘😘😘😘
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ወንበር ስቦ ቢጥለኝስ? ክክክክክክክ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
uf saqachu endet dlt edemilegn wdddd
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
ማትሪክ ውጤት ተበላን
14:15
Neamen Tadesse
Рет қаралды 100 М.
ሚስጥራችን ወጣ!!!/Friends spill secrets.
22:33
Leyu & Mahi
Рет қаралды 102 М.
የጊቢ ፍቅር 😌😬
35:22
Leyu & Mahi
Рет қаралды 64 М.
ባቢና ኑቲን አስጨነኳቸው!
14:32
BBOYTOMY33
Рет қаралды 83 М.
ሁሌ የታክሲ ያስከፍለኛል
26:04
Leyu & Mahi
Рет қаралды 40 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 827 М.
ሲያናድደኝ ብር ሰጠሁት💰💰🤷🏽‍♀️
29:54
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН