No video

የሽፎን ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Shifon Dress Price in Addis Abeba, Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 178,699

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

የሽፎን ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Shifon Dress Price in Addis Abeba, Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 204
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ልብ ሰፊ ብሆን ያዋጣል የተረዳሁት ይህን ነው ሆ ወጋ በቃ ሰው መኖር አልቻለም ኢትዮጵያ ውስጥ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
ene esegalsh aleku bemerfi 😀
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
እንደኔ ግን ሁላችንም የሀገራችን ምርት መጠቀም አለብን እኛ ብንጠቀም ይህን ከሀገራችን ማምረት ይቻላል
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 2 жыл бұрын
ችግሩ ዋጋው ውድ ይሆንብናል።
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 жыл бұрын
እውነት የሌላ አገር ሳልባጅ እየለብስን ማን እንደራስ
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
ምነው እህት አድ ገበሬ ለ 2ጨርቅ እኮ አድ በረት እንስሳ ቢሸጥ ለራሱ አይችለው በያለንበት ሀገር ሸምተን እንገባል ሆሆሆ
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
@@user-rh4es6gu2v እኔኮ ያልሁት ሽፎን ቢሆንም እራሱ የህንድና የዱባይ እያልን ከምንገዛ ብትን ጨርቅ ከሀገር ዉስጥ የተመረተ አለ እንዳዉም ዋጋዉ ቅናሽ ነዉ ከባህል ልብስ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ምርት ብንጠየቅ ተጠቃሚ ሲኖር ፋብሪካዎችም ቆንጆ እያደረጉ ያመርታሉ ሁላችን የራሳችን ምርት ስንጠቀም ሀገራችን ታድጋለች
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
@@ranarr6788 6000 ይህ ማለት እኮ በሪያል ቢሠላ በባክ ምንዛሬ 3000 እሪያል ማለት ነው አች አድ ሻጣ ሙሉ የምረትቢበትን ብር(ዋጋ ላድት ብጣቂ ጨርቅ አስረክበሽ እርፍ
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 2 жыл бұрын
ከተለያየ ሃገር ነው የሚመጣው ካልሽ በኋላ ከአንድ ፋብሪካ ስለሆነ ተመሳሳይ ናቸው ማለት ክላሽ አያረግም🙄🙄
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Betam yelekech jezba nat
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 2 жыл бұрын
Oh silalteredashat new enji 2 tiyake new yeteyekechat 1 shigonochun keyey new yentametut? *ketelelaye hager 2 enezhih keyet new tiratus * ke and factory new yetemeretew ::
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@TG-qk7kc Heh 😄
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 2 жыл бұрын
@@kardon4996 zendro swu band jorow new meselegn yemisemaw videow degagmo endemaye yemigerm tiyake yteykal hmmmmmmm wey zendro
@user-wz6kk9rs9j
@user-wz6kk9rs9j 2 жыл бұрын
ከ አንድ ሀገር ከ አንድ ፋብሪካ ነው ያለችው እንደገና ጆሮሽን ኮርኩረሽ አዳምጪ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 жыл бұрын
ልብሱ በቀረብኝ ሀገሬ ሰላም በሆነች
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Sha
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Sah
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 2 жыл бұрын
ትክክል
@fvv1680
@fvv1680 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@asiya814
@asiya814 2 жыл бұрын
✅✅✅
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
መጀመሪያ 10,000 ብር ካለችው ከሴቶ ሱቅ ይልቅ የወንዱ ሱቅ ያለው ይበልጣል 3300 ያለው ያሳየን ቢጫው ቀሚስ አያምርም ሴቶችዬ
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 2 жыл бұрын
Setiyow........ Nechi ho chereshi 10. 000birr alelichim mogeshi filg biyet
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x 2 жыл бұрын
ሽፎን የትግራይና የኤርትራ ባህላዊ ልብስ ነው
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
ወይ ወገኔ ምግብ ነው የምትበላው ልብስ ነው የምትገዛው? እኔ የምለው እዚህ በምኖርበት ሀገር በጣም quilt and brand የሆነ መርጠን $200-250 ዶላር ከገዛን በጣም ውድ ነው የምንለው ኢትዮጵያግን እንዴት ነው ገንዘቡ የሚበቃችሁ???🙏🏾🇪🇹❤️
@kelmuwamolla1911
@kelmuwamolla1911 2 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው በጣም ውድ ነው
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
ትክክል ከባድነው ወላ
@bellatube6486
@bellatube6486 2 жыл бұрын
Most of the time the price around bole is increased by 300%
@user-rt5yl2ox6c
@user-rt5yl2ox6c 2 жыл бұрын
የራሳችን የሃገር ባህል ጥበብተኞች በሃገረ ባህል አስመስሎ በመሥራት እነኚህን ስግብግብ ነጋዴዎችን ማስወገድ ይችላሉ።
@wosentadesse4921
@wosentadesse4921 2 жыл бұрын
Era yehagrachen ye hager bahel astwaweku. Bahelachen atbelshu yesmale........yehager lebs
@frehiwotkidane5771
@frehiwotkidane5771 2 жыл бұрын
ለሽፎን አሰር ሺ አልከፍልም የአበሻ ቀሚሰ መርጣለሁ ይሄ ምንም አይወክልም ገፈፋ ነው አሰቡበት
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ለዋጋው መጨመር የእኛም አስተዋጽኦ አለበት:: ቢያንስ መሠረታዊ ቀሚስ አሠራር ብናውቅ ይሄን ያህል ዋጋ ከፍለን አንገዛም
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
በጣም ውድ ነው ብር ወረቀት ሆነ እንዴ ሰው ሽፎን የሚለብሰው ያገር ባህል ሰለሚወደድ ነው ሽፎን በጣም ነው የሚያስጠላኝ እስቲ በየቤታችን ጥጥ መፍተል እንለማመድና ያለውን ችግር እናስወግድ በተለያየ የከለር አሰራር የባህል ልብሳችን እናዳብር ልዩ መለያችን ባህል ልብሳችን
@fariaomer3007
@fariaomer3007 2 жыл бұрын
Dut alawkim fatari miratun yilakilin
@fariaomer3007
@fariaomer3007 2 жыл бұрын
Wow 👏 batam new midenkew 10, 000 birr sitil batam geramagn ena dubai layi normal geshi 5 dirham new migezaw, imagine baderzan batam rikash new migazut, ena lamin hagerachin layi nuro endamiyasodi
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@tigestalemu838
@tigestalemu838 2 жыл бұрын
10'000birr ወቸ ጉድ አለ ጣሰዉ ያገር ልብስ አላስራበትም ወድነዉ በጣም
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk over
@ethiopiatekdem3060
@ethiopiatekdem3060 2 жыл бұрын
1500 መርጠሽ ማሰራት ትችያለሽ ሲያካብዱ ነው የቤት ክራይ ግብር አስበው ነው መሰለኝ 😂😂 ገርሞኛል
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@betlhmbetlhm9263
@betlhmbetlhm9263 2 жыл бұрын
እህቶቸ በአረባገርያላችሁ ገዝታችሁ ግቡ ከዛታሰሩታላችሁ ምክንያቱም እነሱም አስመጥተውትነው እኔእደተረዳሁት ያገራችንምርት የምትሉደሞ ያበሻልብስነው ምርታችን
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 жыл бұрын
አች ሴትግን ያምሻል.10ሽ.15ሽ.ትያለሽ ያምሻል ልበል እራት ተበልቶ ምሳ እማይደገምበት ሀገር ሁነን እደዚህ ስትሉ የሰው ልብ አታጠልጥሉ
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 2 жыл бұрын
😀😀😀አሳቅሽኝ 😀ትክክል ነሽ የኔ እህት
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er 2 жыл бұрын
@@eskdarworku2479 በእውነት.ባለሀብቶቹ ያቁታል ቦታውን..ከኛ ሀገር ከአፍወደእጅ።የኑሮ ውድነት ።.ሠውን ገዳም አሥገብቶት ከዚህ.15ሽብር እያለች አንድፌሥታል የመሠለ ልሥ.ትከረፈፋለች
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😂😂😂😂😂🙈
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 жыл бұрын
Shefon melbes ye Tigray behel new...demo yengna new belu...Lewisham hula
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 2 жыл бұрын
የኮንዲሚኒየም ቤት ዋጋ ጠይቂልን
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 2 жыл бұрын
አዎ እኔም እንደዛ ነበር ያልኳት
@eyerusalemtesfaye1387
@eyerusalemtesfaye1387 2 жыл бұрын
አዎ እኔም የምፈልገው ነገር ነው
@selamneshmuluneh1526
@selamneshmuluneh1526 2 жыл бұрын
Konjo tabarak das yilal
@yeshilove9429
@yeshilove9429 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዉዴ በርቺ ስለምታቀርቢልን መረጃ ❤
@ummulkeyir3447
@ummulkeyir3447 2 жыл бұрын
እህት እስኪ የ ሙሰሊም አልባሳት ከቻለሽ አቅረቢልኝ
@merhawitesfay3364
@merhawitesfay3364 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@maryambeka3385
@maryambeka3385 2 жыл бұрын
Betam yasazenall '1' ye shwfn kemis 10 000 brr !!!
@mallikamallika6022
@mallikamallika6022 2 жыл бұрын
ወንዱልጅ ያዘቻው ልብሶች ያምረሉ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Betam aref nachew
@hananemru1227
@hananemru1227 2 жыл бұрын
Enamsegenalen
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 2 жыл бұрын
እናት ለምን የቤት ዋጋ መጠየቅ አትችይም ማለት ነው
@MiraMira-nd3my
@MiraMira-nd3my 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 2 жыл бұрын
@@MiraMira-nd3my አዎ የብዙዎች ጥያቄ ነው
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@heymider1104
@heymider1104 2 жыл бұрын
Betam wd new shufon aydel end
@wubeyalemu6752
@wubeyalemu6752 2 жыл бұрын
በጣም አረፍ ነው
@cronacrona8220
@cronacrona8220 2 жыл бұрын
በርች
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምርው
@fatihanuru7831
@fatihanuru7831 2 жыл бұрын
brand yehonu islamic lebsoch betasayin betrefe yemtakerbiw hulum konjo new
@samaraharelm6979
@samaraharelm6979 2 жыл бұрын
አቤት የትግራይ ሴት ልብሱች ሹፎን ስሙ ለራሱ ትግርኛ ነው
@Imrankhan-pk2iq
@Imrankhan-pk2iq 2 жыл бұрын
Thank you ❣️❣️ from India
@wardaqatar7779
@wardaqatar7779 2 жыл бұрын
ልብሱ ከሰዎች ደሞዝ ውጫ ነው አረ እንተሳሰብ
@zineethiopiawit268
@zineethiopiawit268 2 жыл бұрын
It's very fair price I found 4,000 birr
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
ልጅቱ ከተለያዩ ሐገር ነውየሚመጣው ስትል ከቻይና ብቻ ይመስለኛል ስለዚህ ግልፅ አይደለም ማተሪያው ትንሽ ያስፈራል በዛላይ በጣም ውድ ነው ለገላ ተስማሚ ኮተን ወይም ሲልክ መሆን አለበት ምክንያቱም አያቃጥልም አያሳክክም ስለዚህ መጠንቀቅ ያስፈልጋል መቼም ለደሀ ታስቦ የተሰራ ነገር ያለ አይመስለኝም ምነው ከሺ ቤት አልወጣ አላችሁ
@axumm6604
@axumm6604 2 жыл бұрын
ዋጋዋ ትንሽ ወደድ ይላል እንጂ ጨርቁም ስፌትም ጎበዝ ናት ልዋም ሽፎን ከስተመር አያያዝ ግን ትንሽ ይቀራታል
@alemalem7864
@alemalem7864 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ከየሀገሩ ነው አልሸ ከዛ ደግሞ ከአድ ሀገር ምን መቀባጠር ነው
@user-vo6of6xx2f
@user-vo6of6xx2f 2 жыл бұрын
ምንም ትሰሪያለሽ እዚህ ሥራ የለም 🤭
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 2 жыл бұрын
ዋዉ ዉደ በቃ እንገዛለን እናመሰግናለን
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 2 жыл бұрын
እንኮን ድህና መጣሽ እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊ የጎማው የአልጋ ልብስ ከነ ትራሱ የሚሸጥ ካለ ንገሩኝ ውድ ነው ኢትዮጵያን ልብስ
@romysmufti3576
@romysmufti3576 2 жыл бұрын
የሀገራችን ምርት በጣም ከልክ ያለፈ ነው እደት ነው ድሀ የሚለብሰው
@hiwetyakeriwalijhiwe3570
@hiwetyakeriwalijhiwe3570 2 жыл бұрын
Bageta sami endat yamamiralwe 👌👌👌👌
@melitube7284
@melitube7284 2 жыл бұрын
የትግራይ ብሃል ኮ ድምቀቱ በጣም ነው ምያምረው
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 2 жыл бұрын
Yetegeray? Chiffon comes from the French word chiffe, which means cloth or rag. The first chiffons were made exclusively from silk. Since chiffon was primarily a silk fabric, it was very expensive and its use in fashion and design signified high status
@ethuopialove5174
@ethuopialove5174 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው?
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Gelttttu kosasaaa.manbtu setwey lelmage abogeda new tegraye lebse.
@melitube7284
@melitube7284 2 жыл бұрын
@@yosefakatsukihokage4817 እስቲ መጀመርያ ተማር ይህን የተወላገደ ፅሁፍህን አስተካክል ደንቆሮ ሽፎን ከትግራዋይ ውጭ የማንም ሆኖ አያቅም ሌቦች ይህም ልትክዱ ነው?አቦጀዲ የኤርትራ እንጂ የትግራይ ልብስ ሆኖ አያቅም።።።
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
@@melitube7284 kkkkkkkkkkkkkkkkk koshsaaaaaaaaaaaaaaa Lemageeeeee guhafeeeee gerde Abogedaaaaaaaa gematame yelba zerrrrrre .😈😈😈😈😈😈
@user-oo8mo2py3w
@user-oo8mo2py3w 2 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
ውይ ሀገራችን ያልያዘሽ በሽታኮ የለም አሁን የዚህ ልብስ ዋጋ ከኮረና በምን ይለያል ? ማገገሚያ ክፍል እኩዋ የማያደርስ የቁም ከሚያደነዝዝ በሽታ ጥላችሁን አረፋችሁ አረ ተው እስከዛሬ ታይፎን፣ ጨጓራ፣ ኩላሊት፣ ደም ግፊት ፣ስኳር ያልደፋንን እናተ በልብስ ልደፉን ነው። ለምን ያገር ቤት ምርት ሳይለበስ አይቀርም ይቅርብን ሆሆሆ በዚህ ዋጋ ሀገር ሳኮን ግለሠብ ነው የሚያድገው።
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 2 жыл бұрын
ክክክክ እውነት
@desertflower3242
@desertflower3242 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
እጠያየቅሽ ዘሮ ነው እታዉቅበትም ዕቃዋችን እያሳየሽ እንጅ በእንድ ቤት ተግትረሽ ማዉራት ለተምልካች ምን ጥቅም እለ?
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Shachwa gin gobez aydelechim........yistekakel ......
@user-dw8zf3hk8i
@user-dw8zf3hk8i 2 жыл бұрын
አድት ባት አልገዛም ከሳኡዲ ኢሸአላህ ከሀገሬ ሁሉንም እገዛለሁ ወይኔ ሲያምሩሩሩ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
የቤቱን ክራይ ሁሉ ነው እንዴ ሚያስቡት ሆይ 😒🤔
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 2 жыл бұрын
እወነት ያሥብላል
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
@@sameeraabdi9160 በዚህ ኑሮ ዉድነት ኦኦ 😂የምር
@hchannel6876
@hchannel6876 2 жыл бұрын
😂😂
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 жыл бұрын
ሁሉን ነገር የሚያስወድዱት ትግሬዎች እና አርቲስቶች ናቸው :: እፈሩኧረ ዶርዜ ላቡን ጠብ አድርጎ የሚሰራውን ሸማ እስከ 50ሺ ብር ስትሸጡ ዝም አልን አሁን ደግሞ ለቻይና ልብስ 10ሺ ጁንታዎች ተረጋጉ
@addi9119
@addi9119 2 жыл бұрын
wowwww siamre
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለብን በቃ ግፍ ነው እዴት ለማይርባ ጨርቅ ኤሄን ሁሉ ብር ይከፈላል በውጭ አገር በጣም እርካሽ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ ዝምታው አልበዛም ???
@abduhanan2683
@abduhanan2683 2 жыл бұрын
ሆሆ መዳኒት ነው እንዴ በጣም ውዲ ነው
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 2 жыл бұрын
Ertra🇪🇷 Ethiopia wust eyeserachiw ye Ethiopia hizb gin yisekayal
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እህት የሴቶች የተለያዩ አልባሳት ጠይቂሌን
@user-wz6kk9rs9j
@user-wz6kk9rs9j 2 жыл бұрын
የ ጋዜጠኛዋ ሸሚዝ ያምራል
@abel-zp1ir
@abel-zp1ir 2 жыл бұрын
የባህል አልባሳት ዋጋ እስቲ ጠይቂልን ?
@adu319
@adu319 2 жыл бұрын
Shalom cherkacherk teru temetatan nachew.
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 2 жыл бұрын
አንድም የሚስብ ልብስ የለም ዋጋው እራስ ያዞራል
@ramzyekedirtube659
@ramzyekedirtube659 2 жыл бұрын
ሰለም እህት በነትሽ ወፍጮ ቤት ለመክፈት ስንት በጀት የስፈልገል ጣይቅልኝ በነትሽ
@nardosmershatetekachew614
@nardosmershatetekachew614 2 жыл бұрын
በጣም ደፈሮች ናቸው በውነት ቻይና እያመጣቹ 10,0000በጣም ይገርማል ግፈ ቢል 3ሺ ቢያወጣ ነው
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@selamneshmuluneh1526
@selamneshmuluneh1526 2 жыл бұрын
Shalom carqacarq
@askualh2360
@askualh2360 2 жыл бұрын
Betam newu emiyasitelewu Hulum yewuchi teketayi hone ko
@ethiohani955
@ethiohani955 2 жыл бұрын
Beqaegn qamis Er terqam arige business aljamiribetim hoooy
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
በጣም ወድ ነወ
@abiyot7517
@abiyot7517 2 жыл бұрын
አንድ ቀሚሰ 5000 እና 10,000 ብር የምገዛበት ብር ቢኖረኝ ሀገሬ አልገባም ሰው ሀገር ምን እሰራለሁ ቀልደኛ ነች
@user-wz6kk9rs9j
@user-wz6kk9rs9j 2 жыл бұрын
ኪኪኪ ይገርማል ሰው እንዴት እንደሚገዛ
@samaraharelm6979
@samaraharelm6979 2 жыл бұрын
ሹፎን በትግራይ ሴቶች አልባስ ነው
@user-rh4es6gu2v
@user-rh4es6gu2v 2 жыл бұрын
ስደተኞቹ ከ 10-50 ብር ገዝተሽ ሠብስበሽ እያጠብሽ ልበሽ ለምን ሳይገዛ አይቀር አይኔ እያየ 6000 አልሠጥም የእውነት እዚህ ሡቅ ብገባ ዋጋው አዙሮ ይደፍኛል ጭራሽ ማገገሚያ ክፍል አስገብተው በባዶው አጥበውን ከሆስፒታል ሊያስወጡን ነው።
@mekuendelbu6450
@mekuendelbu6450 2 жыл бұрын
weyene yelem gebeyawen astekakelu yesera ayechileme yeserekuten eyatefan new.
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
10 ሺ ምን አለት ሪከሽ ነዉ ክክክክ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 жыл бұрын
@እህተ ስላሴ የት ነው ዱባይ ቦታው ንገሪኝ መግዛት እፈልጋለሁ
@hannaamare2534
@hannaamare2534 Жыл бұрын
👍👍👍❤
@user-sv1cn6zp9c
@user-sv1cn6zp9c 2 жыл бұрын
@ክፍለሀገር መላክ ብቸሉ እንዴት ጥሩነበር
@user-yw1rz8nd1o
@user-yw1rz8nd1o 2 жыл бұрын
🌹ምርጥ ባል 🍇ምርጥ አባት 🍇ምርጥ አፍቃሪ🍇 አዛኝ ናፋቂ 🍇ምርጥ ነብይ 🍇ስለላሁ አለይሂ ወሰለም። 🍎ወይይት አንደንድ 🍉ስለህይወት ስለ ትደር 💥🍇ስለ ገዘብ አያያዝ።🍉🍌 እድሁም መልካም ነገሮችን ለመተዋወስ። 🌹🍌🍌🍌ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ 🌹🍓እንማማር እህቶቸ 🌹🍓ወድሞቸ 💥💥💥💥
@ethuopialove5174
@ethuopialove5174 2 жыл бұрын
10,000 አላልሽም ልብስኮነው መኪና መሰለሽ ሆ
@AsAs-zm7lk
@AsAs-zm7lk 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tigtig8146
@tigtig8146 2 жыл бұрын
አንቼ ሴት ሰራ ይለሸም የትም አላየሁም የማንንም ኮልኮሌ እየዛርሸ ዋጋ ወጣ ገባ ቀነሰ እያልሸ ታቦራጭቅያለሸ የቀረ ማናገሪያ ደቅነሸ ታወርያሸ ሲፈልጉ ሄደው እበማሰታወቅ ያሳውቁ ኮተታቸው ቢቻልሸ ሸሮሸን አማስይ የራሰሸን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነዉ ቦታዉ
@tenangewolde3836
@tenangewolde3836 2 жыл бұрын
መርካቶ. ባላችሁበት. ቦታ. ደውለን. ወይንም. በመልእክት. በሚሴጅ. በማድረግ. እናንተን. ባለሱቆችን በምን እናግኛችሁ. ሞባይል. ቁጥር. ወይንም. ኢሜል. ካላችሁ. እስቲ አሳውቁኝ. ወንድም እህቶቼ.
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
1000 በላይማ አልገዛም ምንም ነገር ሆ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
እኮ 😀
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
@@ESKEDARTUBE እድሜ ለመዳም አበሽብሻኛለች ግን ሀገር ያለዉ ልብሴ ከጁታዉ ከተረፈ ነዉ
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 2 жыл бұрын
Ene ke 20 birr belY algezam wey gude
@user-bf7bj8zb9s
@user-bf7bj8zb9s 2 жыл бұрын
@@lidiadawit3453 ሀሀሀሀ 20ሪያል ወይም ድርሀም ሀርብ ሀገር ቀር
@makititube
@makititube 2 жыл бұрын
Woooww2
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 2 жыл бұрын
በሠላምነው የሁለትወርደመወዝ ፉትትትት
@asmiti.asmiti6407
@asmiti.asmiti6407 2 жыл бұрын
እረ ኢትዮጲያ ውስጥ የወር ደመወዝ 3000.ሺ.አንድ ልብስ 10ሺ.እዴት ነው ነገሩ
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 жыл бұрын
አይግዜ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
የወብዱ ሱቅ ይሻላል ያችማ ባንደየ ልከብር ነው እደ
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 2 жыл бұрын
selam leze bete
@misraahmed6224
@misraahmed6224 2 жыл бұрын
ኧረ የ ጅምናስቲክ እቃዎች ዋጋ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 жыл бұрын
ያምራል አገሬ ነው ምገዛው ከምር
@ethiotube8395
@ethiotube8395 2 жыл бұрын
Ataferem 10 shi setel
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
6 ሜትር ጨርቅ ተሸክሞ መሄድ ይቻላል እንዴ ?
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
አሁን ብንመጣ 5000 ነው የምትሉት እኮ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
ሚድያ ላይ ሲጠየቁና ገዥ ሲጠይቃቸው አንድ አይደሉም
@wubeyalemu6752
@wubeyalemu6752 2 жыл бұрын
ማዘዝ እንቸላልን??
@h4065
@h4065 2 жыл бұрын
ፎረረይ ልብስ ቀን ወጣለት
@misraahmed6224
@misraahmed6224 2 жыл бұрын
የ ሱፍስ
@user-ot6gp2mf5w
@user-ot6gp2mf5w 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ሰው ካላቺሁ እስኪ ቁጥር ላኩልን
@feletegene6104
@feletegene6104 2 жыл бұрын
Aderashawon lakiln
@user-gq2hp7zh7m
@user-gq2hp7zh7m 2 жыл бұрын
ማንይገዛችኋል ታዳ ክክክክ አታፍሩምዴ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Artist na jonta kkkkk
@genetm.19
@genetm.19 2 жыл бұрын
Ethiopia can make a better material way better why are we doing this?
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
10000 እረ ውድ ነው😱
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
በጣም ውድ ነው ጭራሽ ሽፎን 10ሺ ውድ ነው ሀበሻ ቀሚስ ቢሆን እሺ ሺፎን ግን ግዜው ያልፍል እኮ
@tasfasionrahel7038
@tasfasionrahel7038 2 жыл бұрын
Made in China $10k. Oooooo
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ያጀሚኢን እደት አላችሁልኝ ውዶቸ ኑ አብረን እንደግ ፕሮፋይሌነ በመጫን ቤተሰብ እንሁን
best chiffon ሓደሽቲ ሽፈናት
4:04
Ahmed habeshan ( designer ) - አሕመድ ሓበሻን ዲዛይነር
Рет қаралды 20 М.
gayes please subscribe
1:05
Atsbaha Habesha
Рет қаралды 4,8 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 40 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 7 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 15 МЛН
#ማረቆ ከልቡ የተደሰተበት ቀን !
29:06
Mareko Ethiopia
Рет қаралды 36
ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን
16:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 361 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 40 МЛН