የሽፎን ቀሚስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 | chiffon dress price in Addis Ababa, Ethiopia

  Рет қаралды 20,242

Khalid Tube

Khalid Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@khalidtube3072
@khalidtube3072 9 ай бұрын
እነዚህን የመሳሰሉ እቃዎች ማዘዝ ሲፈልጉ👇👇 📞0952353515
@asas1800
@asas1800 9 ай бұрын
ወይኔ የኔ ቢጤ ድሀ እንዴት ነው ልበሰ ገዝቶ መልበስ የሚችለው የማዳም ቅመሞች ሳውዲ ዜግነት ትሰጠን ሰልፍ እንውጣ 😅
@ToibaAli-z2p
@ToibaAli-z2p 9 ай бұрын
ማማዬ አትቸኩይ ማር ስጠይቂ ቀተረፈ ቀጥይበት❤❤❤
@husseinseid3806
@husseinseid3806 9 ай бұрын
T አትቸኩይ በትክክል ፃፊ😂
@ToibaAli-z2p
@ToibaAli-z2p 9 ай бұрын
@@husseinseid3806 kkkkkkkkkkk ሐሐሐሐሐሐሐሐሐ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
እስኪ አሰላም አለይኩም በይ አች ነቀዝ ለክርስቲያኖቹ ደሞ ሰላም ብለሺ ግቢ ሲቀጥል ልብሱ😂
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb 9 ай бұрын
ግን ምን አለ ሦበር ብለሽ ብታወሪ😮😢
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@umeman3175
@umeman3175 9 ай бұрын
አኔም ገርሞኛል ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነዉ😂
@rrllmmyybb
@rrllmmyybb 9 ай бұрын
@@umeman3175 ወላሂ አስተግፉር አሏህ ሴት ልጂ ረጋ ስትል ነው ጂ እሉሉሉሉሉ እረ ኡኡኡ🙈😁😁😪
@jamiendris9454
@jamiendris9454 9 ай бұрын
ባትሪ ዉጣለች😃😂😂😂😁
@Z1861z
@Z1861z 9 ай бұрын
ወይ ለጁ አፊጦብሽ ቀረ አትንቀለቀይ ቀስ በይ የሴት ልጂ አደብ ይኑርሽ የኔ ዉድ ይቅርተ ከጠፈዉ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 ай бұрын
አድራሻቸውን/ሥልካቸውን በቃል ለምንድነው ተናገሩ የምትያቸው አንቺ ተቀበይና ኮመንትላይ አሥቀምችው በተረፈ ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ
@AyatMensur
@AyatMensur 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን ቲንሽ ረጋ ብትይ ደግሞ ሞር ቆንጆ ትሆኛለሽ የኔ ቆንጆ
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo 9 ай бұрын
አፈሺን አሰተካክሊ መገን አዳድሴቶች ምንያረግላችኃል አፍመቀየሩ🤕🤕🤕🤕🤜እኔእማ ሰናደድ በረፈ በረቱ❤
@jamiendris9454
@jamiendris9454 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ልጂቱ ሞልቃቃ ሚጥሚጣ ነች ብትነገርም አትሰማም ተጨፍልቃ ሁለተኛ መሠራት አለባት😂😂😂
@nejatehussein4723
@nejatehussein4723 9 ай бұрын
የሴት ምቀኛው ሴት ነው አሉ ወሌሂ ንቅት ያለች ስለምትበልጣችሁ ነው ምንም አይወጣላትም
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y 9 ай бұрын
ትክክልወላሂ
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 9 ай бұрын
በጣም ያምራል
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 9 ай бұрын
የሥልክአሳይንእሥተዋጋዉ?
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y 9 ай бұрын
ኮመትሮችመቸም ሱባአንአላህ እምትናገሩት ንግግር የሚሰራን ሰውከማብረታት ይልቅ ቅስምመስበርስቶዱ😢😢😢
@meramesetea3630
@meramesetea3630 9 ай бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን
@kiyaa3315
@kiyaa3315 9 ай бұрын
Camera qeracu midenewu camerawun libsu layi enji enesun min yargilinali hule endanadedegn nw
@kedikausman190
@kedikausman190 9 ай бұрын
እዚህ ሰፈር ባለፈው ሂጃብሽ ሂጃብሽ አላቹአት እሱን ስጨርሱ አሁን ደግሞ ድምፅዋ ላይ 😂😂😂
@רבקהטקליה
@רבקהטקליה 5 ай бұрын
❤❤❤
@RahmaRahma-qq8sg
@RahmaRahma-qq8sg 9 ай бұрын
አይ ኮሜቶች የስራችሁም ይስጣችሁ
@የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ
@የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ 9 ай бұрын
ጭቅላቷም አብሮነው የሚወራው 😮😅
@TesmsTesfaye
@TesmsTesfaye 8 ай бұрын
Hi
@aliaali5836
@aliaali5836 5 ай бұрын
Yesifet wagas bineger tiru neber. Lijituan tewet arguat, arra. Indeeeee
@munayoutube548
@munayoutube548 9 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ደርቷን ክፈት አርጋ መጣች ልጁ ደሞ እዴት እደሚያያት ሆሆሆሆ
@AaAa-gj5rg
@AaAa-gj5rg 9 ай бұрын
ሳኢድ አረቢያ ላኩልን
@Makdi-e6r
@Makdi-e6r 9 ай бұрын
አለ እኮ
@Ty23r
@Ty23r 9 ай бұрын
ወይ ችኮላሸ ሰውየውን እኮ ግራ አጋባሸው እዴ ተረጋጊ😳
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 9 ай бұрын
አች ልጅ አንድኝ ቀስ ብለሽ አውሪ ሁለትኛ ስልክ ቁጥራች እስክሬ ላይ አሰቀምጪ ስቀጥል ምጠይቃች ወድች እራች ሲያሆ ሚስሩት አች ነው ሚዩት አወራሽ አስትክኢ በትርፍ በርቺ ካጠፋህ አፉ በይ ምን ማስቀይ አልፍልገ ላቻ ብዬ ነው እሺ 👍
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 9 ай бұрын
አይ አች ዱባይ እራሱ ከህድነው በብዛት የሚያስገቡት
@monanajash1007
@monanajash1007 9 ай бұрын
ልጁ ያምራል 😂😂😂
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 6 ай бұрын
😂😂😂
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 9 ай бұрын
ተረጋጊ እህት
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 9 ай бұрын
ተዋት ❤ መብቷ ነው
@kiyaa3315
@kiyaa3315 9 ай бұрын
Yesan wubet lemasayet nw
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
ኤጭ እንደት ነው እባክሽ የሚያቁላላሽ😂😂 ኧረ ጩኸትሽን ቀንሽ🙄🙄🙄ከሊድ ምን አመጣብን😂😂😂😂😂
@SameeraSameera-g8y
@SameeraSameera-g8y 9 ай бұрын
እና ታቀላፋእደ በቁሟ እረተው
@gyt129
@gyt129 9 ай бұрын
አይ የንግግር ሽምደደ ከጨረሽ ዬት ልቴጅ ነዉ አስደፈሽዉ ቀስ ቀስ ዬት ለመድረስ ነዉ
@fozytube
@fozytube 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 9 ай бұрын
አስሌ ሽፎን የለም ዉድ ነዉ
@yikmaabedla3417
@yikmaabedla3417 7 ай бұрын
እኔምላይከአርጊኝ🎉🎉
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 9 ай бұрын
ከሰራሽ አይቀር በደብ ስሪ 300 መቶ ነዉ 3000 ሺ
@bh12606
@bh12606 4 ай бұрын
300 ምን ትገዛለች ጫማም አይገኚ እንኮን ሹፍን ረካሺነው በጣም ከዛው እንገዛለን በሉን እዝህ
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 9 ай бұрын
450malet
@gyt129
@gyt129 9 ай бұрын
300 አሆነ አርፍ ነዉ እነ 400 ብሆን ምንም አይሉም አይጎደም
@munayoutube548
@munayoutube548 9 ай бұрын
ሂጃቡን እጥፈጥፈ አርገሽ ከምትቋጥሪው ለምን ዘግት አረግሽ ሙሉ ደርትሽን አሸፊኝም ትልቅ ነው ሄጃቡን አጥፈሽ ወይስ አግትሽ ላይ ያለውን ለማሳይት ነው ምክር ምስሚ ከሆን ተመከሪ
@fatmah1744
@fatmah1744 9 ай бұрын
የቻይና ሽፎን😅😅😅
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ 9 ай бұрын
ሁሉንም እኔ አቍሁ አልሽ እኮ መቀልቀል አበዛሽ እረ ቀስ ልጁ ያውራ ወረፋ ስጭው 😊😊 ለመጠየቅ ሂደሽ አችው ተናጋሪ ሆንሽ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 9 ай бұрын
ባትሪ ዉጣለች😂😂😂
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 9 ай бұрын
3ሺ ነው 3መቶ ያለው 😂😂
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 9 ай бұрын
ሺ እንጂ መቶ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም እኮ😂😂😂😂 ይሄን በነፃ ቢሰጡን ራሱ ለእንጀራ መጋገርያ ነው ሚሆነው ቻይና 😂😂😂
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
ተፈጥሮዋ ነው 😂😂😂ተዋት
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 9 ай бұрын
ቀስ ብለሽ አውሪ🏌🙄🙄
@wowww2193
@wowww2193 9 ай бұрын
እፍፍፍፍ ቀስ በይ መቅለብለብ
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 9 ай бұрын
እረ ቀስ ሰውየውም ያውራ ቀደም ቀደም አበይ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 9 ай бұрын
ቀስ በይ
@monanajash1007
@monanajash1007 9 ай бұрын
የሴት ቅናት ቱቱቱ ቆሞቀር አትዝረጥረጡ
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅😂😂😂
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
🛑ቤዚን አፈቅራታለው ንገርልኝ ተቀበለችው😱
25:35
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 34 М.
3ኛ ልጅ አልሃምዱሊላህ
10:57
Khalid Tube
Рет қаралды 30 М.
አዝናኝ የመንገድ ላይ ጥያቄዎች #abuamira
9:47