የሽግግር መንግስት ጥያቄው ቁማር ጫወታ | አሜሪካ በአይነ ቁራኛ የምትመለከተው ኢትዮጵያ የታጠቀችው መሳሪያ| የጠቅላዩ አቋም እና የሴራው ጥልፍልፎሽ

  Рет қаралды 15,320

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

የሽግግር መንግስት ጥያቄው ቁማር ጫወታ | አሜሪካ በአይነ ቁራኛ የምትመለከተው ኢትዮጵያ የታጠቀችው አደገኛ መሳሪያ | የተቀየረው የጠቅላዩ አቋም እና የሴራው ጥልፍልፎሽ | ጠ/ሚ አብይ ስለ ሽግግር መንግስት እቅጩን አፈረጡት

Пікірлер: 158
@nebiyoudino
@nebiyoudino 3 ай бұрын
ስዬ block የሚያረጉህ አለማቀፍ ፖለቲካውን ስላወከው ስለበለጥካቸው ነው. አድማጭ ተመልካቾች አነቃህን ሴራ ምን እንደሆነ አሳውቀህናል ሰርታ . የምልክት ታይትል ቡትጨምርበት አለማቀፍ ነህ ትሆናለህም በረ.❤❤❤❤❤
@samuelseyoum8248
@samuelseyoum8248 3 ай бұрын
እኔ ከ1997 ያልደረሰኝ ማሳያ እንዲሆን ነባር 20/80 የ 2መኝታ የምዝገባ ቁጥር 293564
@temsegenmera9173
@temsegenmera9173 3 ай бұрын
አለን ለ 20 አመት ቤት እየጠበቅን ቁጠባችንን እየቆጠብን የመጨረሻው ዙር ያሁኑ ሲወጣ ለሁሉም ለ 97 ይወጣል ተብለን ተስፋ አርገን ነበር ግን ወደ 8,000 የምንጠጋ አልወጣልንም ብለን ስንጠይቅ በሚቀጥለው ዙር ጠብቁ ተባልን እየጠበቅን ነበር መንግስት ግን እኛን ቁጭ አርጎ ቤቶችን በጨረታ ሽጠ ያሳዝናል
@abduremohammed3090
@abduremohammed3090 3 ай бұрын
ከ97ቤት ፈላጊዎች በሙሉ የተሰጠው እስቱዲዮ ብቻ ነው ሌላው ባለ አንድ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ያልደረሰው በጣም ብዙ አለ ሌላው የሚባለው ሁሉም ደርሶታል የተባለው ውሸት ነው ከፈለግክ አጣርተህ መድረስ ትችላለህ በእርግጠኝነት የ2005 ሙሉ በሙሉ አልደረሰውም ብሩን ግን መንግስት እየተጠቀመበት ነው
@084Dudududu
@084Dudududu 3 ай бұрын
አይ ስዩሜ እሳት እኮ ነሽ! የአሜሪካን ሸር እኮ እንዳንቺ የነቃባት የለም! እርቃኗን ነው ያስቀረሽልን!
@tibebedaniel822
@tibebedaniel822 3 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ፡ እኔንና 8,000 መሰል የ1997 ዓ.ም ተመዝጋቢዎች ከነሙሉ መረጃዎቻችንና የቁጠባ ደብተሮቻችን እየተጠባበቅን እንገኛለን። ያንተ መረጃ ግን ምንድነው? እኛ ደግሞ መረጃም ማስረጃም ማቅረብ እንችላለን ። አመሰግናለሁ
@Zeytuna-l5z
@Zeytuna-l5z 3 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ እኛ ክብርት ከንቲባ ጋር ማስረጃዎቻችንን ይዘን ተመላልሰናል ተቀብለውን ነበር ግን ክብርት ከንቲባ ጋር ይድረስ አይድረስ እንኳን ከ 97 ጀምሮ ተመዝግበን ቁጠባችንን በአግባቡ ቆጥበናል እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
@natnaeltesfaye796
@natnaeltesfaye796 3 ай бұрын
እኔ በ14ኛ ዙር ደርሶኛል ሁለት ጓደኞቼ አልደረሳቸውም ሁሉም ደርሷቸዎል የሚለው ስህተት ነው
@084Dudududu
@084Dudududu 3 ай бұрын
ጨዋታ ሲያበቃ ያማታውቅ እኔ ብቻ ልኑር የምትል ከአለም አንደኛ ጁንታ አሜሪካ የምትባል ጉድ ናት!
@beheya
@beheya 3 ай бұрын
ስዩሜ እኔ ድሮ #ethiothinktank ላይስትፅፍ ጀምሬ ነው የምከተልህ... . . እኔ personally በስልክ እንጂ ቴለቪዥን ላይ እቤት ውስጥ ላይህ አልፈልግም! ለምን መሰለህ በጣም ተሳዳቢ በመሆንህ... ሰው ለልጆቹ ይጠነቀቃል... እኔ የምለው አሰላም የጨርቆስ ልጅ አለ እንዴ...😂😂 ባለመሳደብ ተከታዮችህን አክብረን!!!
@bethelderibie
@bethelderibie 3 ай бұрын
የ1997 ተመዝጋቢዎች ያልወጣልን ንቁና ብቁ ቆጣቢ የነበርን ለቤቶች ለብልፅግና ጽ/ቤት ለመስተዳድሩ ለእንባ ጠባቂ ለናሙና ያስገባነው ደብዳቤ አታች አድርጌልሃለሁ
@melilayared8204
@melilayared8204 3 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ አንደኛው እኔ ነኝ ያልደረሰኝ 1997 ዓ.ምን ተመዝጋቢ 19 ዓመት ሙሉ እየጠበኩኝ ነው ስዬ የት ሄደን እናናግር በቅርቡ ስሜን ለማረጋገጥ ሄጄ እንዳልደረሰኝ ኮምፒውተራቸው ላይ እንዳለ ስሜን አይቻለሁ።
@SISAYNEGUSSIE
@SISAYNEGUSSIE 3 ай бұрын
2:25 ይድረስ ለነፃ ሀሳብ ፕሮግራም አዘጋጅ እኛ የ1997 ተመዝጋቢዎች ነን ለ20 አመታት በትእግስት በመጠባበቅ ላይ ያለን ቢሆንም በዚህ ኢንተርቪው ላይ የ1997 ደርሷቸዋል የሚለውን ቢስተካከልልን አንድ ሰው አደለንም በሺዎች የምንቆጠር አለን አሁንም እንላለን አንድ ሁለት አደለንም በሺዎች ነን ድምፃችን ይሰማ
@mikeseifu3979
@mikeseifu3979 3 ай бұрын
ስዬ እኔም አልደረሰኝም 40,000ብር ቆጥቤያለህሁ
@abduremohammed3090
@abduremohammed3090 3 ай бұрын
ኧረ ስዩም የ97ያልደረሳቸው አሉ ብዙ
@jirunega
@jirunega 3 ай бұрын
እስኪ እነደ ስዬ አይነት ሰው ይብዛልን የምትሉ Like ግጩኝ
@koala10ish
@koala10ish 3 ай бұрын
አንተ ብስብስ ለሃጫም፣ ናና ሞክራት ያኔ ፭ ሚሊዮን ኢሱዎች እንዳሉ ታቃለህ፦ በነገራችን ላይ፣ የ አስባችን አሽዋ ማዳበርያ አጥሮታል እና አሽተን እንደ አባቶጭ ወደ ማዳበርያ እንቀይርሃለን። ክ ክ ክ ሳዋ በየ አመቱ ፴ሺ ኢሱዎች እንደምያመርት አታቅም፦ ፈሳም ቅዘናም፦
@meserettigabu9921
@meserettigabu9921 3 ай бұрын
እንኳን አነሳህው እስካሁን በትስፈ እየጠበኩኝ ነው ከሀረብ ሀገር በቃኝ ብዬ መጥቼ ቤት ስላጣሁ ድጋሚ ስደት ላይ ነኝ እባካቹ ክፍያም አላቋረጥንም
@negussiezegeye6666
@negussiezegeye6666 3 ай бұрын
የ 97 ተመዝጋቢዎች ያልደረሳቸው በርካታ ዜጎች እንዳሉ አውቃለሁ።
@Zeytuna-l5z
@Zeytuna-l5z 3 ай бұрын
የ 97 በቁጠባችን በየዙሩ ብቁ እና ከብቁ በላይ ሆነን እስከአሁን ለ 20 አመታት እያለቀስን ነው
@eyuelsamuel1816
@eyuelsamuel1816 3 ай бұрын
የ1997 ቤት ጠባቂ ነኝ በጣም ብዙ ነን
@habtomworku
@habtomworku 3 ай бұрын
8000 ሰው አልደረሰውም
@tewodrostessema9709
@tewodrostessema9709 3 ай бұрын
ስዩም የ1997 ኮንዶሚኒየም ጉዳይ በማንሳትህ እናመሰግናለን ነገር ግን የእውነት እና በማስረጃ የተደገፈ ወደ ስምንት ሺ የምንሆን የ1997 ተመዝጋቢዎች እስካሁን ድረስ ቤት አልደረሰንም ይሄንንም ጉዳይ ሰነድን ላይ በመያዝ ላለፋት አንድ አመት ከስምንት ወራት ያክል በከተማው አስተዳደር እና በተለያዩ የመንግስት ቢሮዎች ብንመላለስም ተስፋ የሚሰጥ ምላሽ ልናገኝ አልቻልንም ስለዚህ መረጃ የምትፈልግ ከሆነ በቂ መረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነን ።ከሠላምታ ጋር
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 ай бұрын
ስዬ ❤ ❤ አዲሱ የነፃ ውይይት የመግቢያ ወርቅ ሲፈስ ማስተዋውቂያ እጅግ እጅግ ድንቅ ነው ያበረከተልህም ስው ድንቅ ነው 👍👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@girmabeyan2585
@girmabeyan2585 3 ай бұрын
እኔ አላገኘሁም
@MesfinTayne
@MesfinTayne 3 ай бұрын
ስዩሜ እንዴት ነህ የ97 ተመዝጋቢዮች መካከል አንዱ ነኝ ተሰባስበን ከንቲባዋ ቢሮ ጀምረን የተለያዪ የሚመለከታቸው አካላት ጋራ ብንመላለስም እስከዛሬዋ እለት ድረስ መልስ የሚሰጠን አካል አጥተናል
@mewaelteshale699
@mewaelteshale699 3 ай бұрын
1997 ኮንዶ ያልደረሰን ብዙ አለን። መረጃው ይስተካከል።
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 3 ай бұрын
ሰዬዬዬ ሮቢ ሮቤል 40/60 ስልሳስ የመጀመሪያ ቆጣቢ ያልደረሰ?
@giggiggig7791
@giggiggig7791 3 ай бұрын
ስዬ ና ሮባ እንኳን ደህና መጣቹ እኔ ምለው በሀገራዊ ምክክር ላይ በአዲስ አበባ ዙርያ በሸገር ልማት ከቤት ንብረታቸው ስለተፈናቀሉት ዜጎች ምን እየተባለ ነው???
@mikeseifu3979
@mikeseifu3979 3 ай бұрын
እረ ስዩሜ እናም አልደርሰንም ምን ይሻላል?
@084Dudududu
@084Dudududu 3 ай бұрын
ስዩሜ ለማስረዳት አትጨነቅ ማን እንደሆንክ እና የእውነት ሰው እንደሆንክ ከኛ ከወዳጆችህ በላይ ጠላቶችህ ያውቃሉ ሊያደናቅፉህ ስለፈለጉ ነው!
@koala10ish
@koala10ish 3 ай бұрын
አንተ ብስብስ ለሃጫም፣ ናና ሞክራት ያኔ ፭ ሚሊዮን ኢሱዎች እንዳሉ ታቃለህ፦ በነገራችን ላይ፣ የ አስባችን አሽዋ ማዳበርያ አጥሮታል እና አሽተን እንደ አባቶጭ ወደ ማዳበርያ እንቀይርሃለን። ክ ክ ክ ሳዋ በየ አመቱ ፴ሺ ኢሱዎች እንደምያመርት አታቅም፦ ፈሳም ቅዘናም፦
@elizabethbirhanu7418
@elizabethbirhanu7418 3 ай бұрын
እነሰግናለን ገዳያችን ስላነሳክልን እኛ የ97 ተመዝጋቢሆች እጣ ከወጣ ጀምሮ ተደራጅተን ጥያቄያችንን ከመረጃና ማስረጄ ማቅረብ ከጀመርን ቆየን ለእኛ የሚሰጡን ምለሽ አድክሞናል በዚህ አጋጣሚ ከአንተ በገኘነው መረጃ የኛንም ድካምና ቁርጣችን እንድናውቅ ስለሚረዳን ያንተን ትብብር በብርቱ እንፈልጋለን 1000ሰዎች መረጃ እጃችን ላይ አለ 20አመት መጠበቃችን ሳያንስ ለጥያቄ በመመላለስ ገንዘብ ጊዜን በማባከን ጊዜያችን ባከነ እንደምትረዳን ተስፋ አለን ቁርጣችን😂 አውቀን መቀመጥም ጥሩ ስለሆነ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 ай бұрын
ሠላም ፡ ሠላም ስለ አገር ጉዳይ የልብ ትርታችንና ፡ ጀግና ወንድማችን ስዬና ባልደረባህ ሮቤል 👍❤️👍❤️👍❤️👍
@Tewodrostatek2446
@Tewodrostatek2446 3 ай бұрын
ውሽት እኔ አልደረሰኝም ከፈለክ ስዬ አጣሩ Tewodros.Tatek
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 3 ай бұрын
ስዩሜ እንኮን በሰላም ተመለስክ ሁሌም ካንተ እና ከኢትዮጵያ ጋር ወደፊት❤❤❤
@yohannestaye5406
@yohannestaye5406 3 ай бұрын
በትክክል አለ
@abeljemal485
@abeljemal485 3 ай бұрын
እኔም ብቁና ንቁ የ1997 ተመዝጋቢ ነኝ ግን አልደረሰኝም እንደኔም ብዙዎች አሉ
@ashuFessha
@ashuFessha 3 ай бұрын
ሰዬ የኛ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ዛሬ ጠፋህ ዩቲቢ አፈናውን ጀመረ
@girumshiferawe4002
@girumshiferawe4002 3 ай бұрын
ስዩም እኔ የ 1997 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢ ብቁ ንቁ ነኝ እንደኔ ከ 8000 በላይ ያልደረሳቸው ሰዎች አለን
@TigstAsnake
@TigstAsnake 3 ай бұрын
እኛ የ97 ተመዝጋቢዎች እስካሁን ለ19አመት በተስፋ እየጠበቅን እንገኛለን እባካችሁ እልባት እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን
@teddyfiker679
@teddyfiker679 3 ай бұрын
subscibe 5500 wede 4.48 how???why????
@amelasfaw
@amelasfaw 3 ай бұрын
አንድ ቀን ህዝብን ወይም ዜጋን የማስተማር እድሉን ባገኝ ይህንኑ ነበር ማስረዳት የምፈልገው:: አፌ ቁርጥ ይበልልህ:: 26:00 - 42:00 ያው የተለመደውን በየቪድዮ የማዋጣውን በ cbe አስገብቻለው:: በተጨማሪም ቴሌ ብር ንም ብትጠቀሙ ባይ ነኝ::
@KumelMustefa
@KumelMustefa 3 ай бұрын
ስዩም ሰላም ነዉ የ1997 ኮንደሚኒየም ተመዘጋቢዎች ያልደረን ቡዙ ሰዎች አለን የሚፈልግ ብንን ቁጠባን የቆጠብን እባክህ ን ድምፅ ሁነን!!!!!
@KumelMustefa
@KumelMustefa 3 ай бұрын
ስዩም ሰላም ነዉ የ1997 ኮንደሚኒየም ተመዘጋቢዎች ያልደረን ቡዙ ሰዎች አለን የሚፈልግ ብንን ቁጠባን የቆጠብን እባክህ ን ድምፅ ሁነን!!!!!
@KumelMustefa
@KumelMustefa 3 ай бұрын
ስዩም ሰላም ነዉ የ1997 ኮንደሚኒየም ተመዘጋቢዎች ያልደረን ቡዙ ሰዎች አለን የሚፈልግ ብንን ቁጠባን የቆጠብን እባክህ ን ድምፅ ሁነን!!!!!
@Abisew
@Abisew 3 ай бұрын
ተረት ተረት አሜሪካ ስንዴ የምትሰጠው የኢትዩጵያን ገበሪ ለማደህየት እናም አያስፈልገንም ብላ አለች ።ተረቴን መልሱ አፊን በዳቦ አብሱ። ውይ ለካ ስንዴ በስንዴ የሆነችው ሀገር 70 ግራም ዳቦ በ8 ብር ነው የሚሸጥባት። እረ እረሳሁት ከ6 አመት በፊት 130 ግራም በ2.50 ይሸጥ ነበር። የገሀድ አለም ኑራችን ይሄን ይመስላል። ካድሪ ደግሞ ጠግባቹሀል ይላል። ያው የኢትዪ ነገር እንዲህ ነው። እኛ እየራበን ትናንትም ዛሪም ካድሪ ጠግባቹ ይሉናል ስንዴ በስንዴ ይሉናል። እኛም በራበው ሀዳችን ቆመን እናጨቨጭባለን። ቀበሌ ከሆነ አበሉ ያጠነክራል በደንብ እናጨበጭባለን። ስዪም ባንተ የምትቀናው ትህነግ ብቻ ናት። እንዳንተ አይነት ሆዳም አባል አለማድረጓ።
@abrhamdemere7077
@abrhamdemere7077 3 ай бұрын
እረ ስዩሜ እኔ የ97 ተመዝጋቢ ነኝ እንደውም ከደንበል ወደ ባንቢስ የሚወስድ መንገድ ላይ ሂጄ እንዳልደረሰኝ አረጋግጫለሁ አልደረሰኝም የ97ተመዝጋቢ ነኝ
@dejeneejigu884
@dejeneejigu884 3 ай бұрын
የምን መንደፋደፍ ነው? ማን ነው ያስፈራራህ? ዝም ብለህ ትቀደድና ማጣፊያው ሲያጥርህ ለማስተባበል ትንደፋደፋለህ።አንተ ሀሳብን ሳይሆን የሰውን ስም በማንሳት ሰውን ማጠልሸት ስራዬ ብለህ ይዘሃዋል።እርዳታም አንፈልግም የተራበም የለብንም።የተፈናቀልም የለብንም።ስለዚህ የነቀዘ ስንዴ ፈላጊ አይደለንም ።ትርፍ አምራች ነን።😂😂😂😂😅 32:15
@tet114
@tet114 3 ай бұрын
ስዩሜ ቴንኪው የ1997 ኮንደሚንየም ጉዳይ በማንሳትህ እናመሰግናለን 8000 የምንሆን ሰዎች እስከዛሬ እየቆጠብን አለን 19 ዓመታት በጣም የሚያሳዝነው ይሄ ነው። የተሰጠ መረጃ የተሳሳተ ነው። አስፈላጊ ከሆነ መረጃችንን ማቅረብ እንችላለን።
@deribiegezmu2737
@deribiegezmu2737 3 ай бұрын
ስዬ የኛ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ አቀንቃኝ በርታልን.
@koala10ish
@koala10ish 3 ай бұрын
አንተ ብስብስ ለሃጫም፣ ናና ሞክራት ያኔ ፭ ሚሊዮን ኢሱዎች እንዳሉ ታቃለህ፦ በነገራችን ላይ፣ የ አስባችን አሽዋ ማዳበርያ አጥሮታል እና አሽተን እንደ አባቶጭ ወደ ማዳበርያ እንቀይርሃለን። ክ ክ ክ ሳዋ በየ አመቱ ፴ሺ ኢሱዎች እንደምያመርት አታቅም፦ ፈሳም ቅዘናም፦
@SemirMohammed-qn1jn
@SemirMohammed-qn1jn 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም ስዬም እኛ የ1997 ኮንደሚኒየም ተመዝጋቢዎች ላለፉት 20 አመታት በተስፋ ቤት እናገኝለን ብለን ሳንሰለች አየቆጠብን አንገኝለን። ቁጥራችን ወደ 8 ሺ የሚጠጋ እንሆናለን ። የቤት ኪራይ የኝንና የልጅችንን ያመሣቀለ ሆኗል ። አስፈላጊ ከሆነ ማስረጆችንን ማቅረብ አንችላለን ስዮሜ። ድምፅ እንድትሆነን አንፈልጋለን።
@brtuagelgay9782
@brtuagelgay9782 3 ай бұрын
ሰላም የነፃ ውይይት አዘጋጆች ስዬ እና ባልደረባህም ሰላም ብየሀለው የ1997 ከበቂ በላይ የቆጠብን ተመዝጋቢዎች 8000 እንሆናለን ይሄው 2 አመት ሊሆነን ነው ኮሚቴ መርጠን ይሄው በየ መሥሪያ ቤቱ እንከራተታለን ሁሉም ቤት ደርሷቸዋል የሚባለው ውሸት ነው ከበቂ በላይ መረጃ ልንሰጣችሁ እንችላለን እባክህን አሁንም ማንሳትህን ቀጥል
@AlemakefBelete-zf2wn
@AlemakefBelete-zf2wn 3 ай бұрын
እባካችሁ እኛም 0997ተመዝጋቢዎች ነን ይህዉ በተፈስፋ እየጠበቅ ነው።
@berhanub9473
@berhanub9473 3 ай бұрын
ስዩም አሁን ትልቅ ስህተት ሠራህ ። 1997 ተመዝጋቢዎች በቁጥር 8,000 የምንሆን አሁንም ለ20 ዓመት የቤት ጥያቄአችን መልስ በማጣቱ ፍትህ ይሠጠን እያልን እየጠየቅን ነው ። ለዚህም መረጃ አስፈለገ አዲስ አበባ መስተዳድር አቤት ያልንበት ፤ ቤቶች ልማት ፤ ብልጽግና ጽ/ቤት እንባ ጠባቂ የመሳሰሉ ስለፍትህ አቤት እያልን የጠየቅንበትን ማስረጃ ከባንክ የቁጠባ ደብተራችን ጋር ማቅረብ እንችላለን ። ምን አልባሳት የተሳሰተ መረጃ ደርሶህ ከሆነ በአካል የሚያረጋግጡልህ የ97 በጎ ፈቃደኛ ኮሚቴዎች ሊያስረዱህ ይችላሉ ። ከአክብሮት ጋር !
@kifluwakijra2442
@kifluwakijra2442 3 ай бұрын
ስዩሜ የዘጠና ሰባት ተመዝጋቢ ሁሉም ደርሶታል ብለው የተሳሳተ መረጃ ነው የሰጡህ የራሴ ወንድም አለ ያልደረሰው ። ከመቶ በላይ ሰው ተሰብስቦ ቢጠይቅ በፖሊስ ተባረረ ።
@WendmagegnMintsnot
@WendmagegnMintsnot 3 ай бұрын
እኔ የ1997 ተመዝጋቢ ነኝ የፈለጉትን ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል ጭራሽ እንዴት እንደዚህ ይላሉ ቢያንስ 8000 ሰው ይቀራል
@yohanneseshetu-sz9zt
@yohanneseshetu-sz9zt 3 ай бұрын
በቅድሚያ የ1997 ተመዝጋቢዎችን አንስታቹህ በመወያየታቹህ ቤት ባልደረሳቸው 97 ተመዘዝጋቢዎች ሰም ከልብ አመሰግናለው ብዙዎች ስንጠይቅ መልስ መስጠት መወያየት አይፈልጉም ነግን ተገቢውን ቁጠባ ቆጥበን እስከ አሁን እየጠበቅን ነው መረጃ ካስፈለገ ማረብ እንችላለን በዚ አጋጣሚ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ማመስገን አፈልጋለው
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 3 ай бұрын
ስዬ እኔ የምኖርበት ከተማ ላይ በቅርቡ #ኤርዶጋን ሬስቶራንት ብለው ከፍተው ዛሬ ሳየው ሽንኩርት መሸጫ ሆኖ አየሁት በተዓምር የማይመስል ነገር ሆኖብኝ በመገረም እስፖንሰሩ ኤርዶጋን ነበሩንዴ ? እኔንጃ አጃዒብ ነው ብዬ አለፍኩ ምን ማለት ፈልጌ መሰለህ ሸንኮራ ሻጮችም ወደ ስራቸው ይመለሱ ማለቴ ነው 🤣
@ahmedkedir3162
@ahmedkedir3162 3 ай бұрын
ሲዩሜ ከ8000ሺህ በላይ የ1997 ቤት ተመዝጋቢ አለ በማስረጃ የተረጋገጠ በቤተ ኪራይ ስቃይ ሆነን እየተጠበቅን ነው
@bireyohannse211yohannse9
@bireyohannse211yohannse9 3 ай бұрын
ስዩም የማይሆን ነገር ሲናገሩ ለምን አምነክ ትናገራለክ እኔ 97ተመዝግቤ እስካሁን አልደርሰኝም ባንክ ውስጥ የተቀመጠው ብሬ ይመሰክራል።ደርሷቸዋል ብሎ ባወራው ሰው ውድ ብለው
@DaveDave-j2b
@DaveDave-j2b 3 ай бұрын
አረ አገር መሪዎች ናቸው ለምን ይዋሻሉ እንዳንተዛዘብ ማሰረጃ ባለበት
@eyuelsamuel1816
@eyuelsamuel1816 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያያል ውሸት ጥሩ አይደለም ከዛሬ ነገ ቤት ይሰጠናል ብለን እየጠበቅን ባለንበት ወቅት ሁሉም ደርሶታል ማለት ደሃ ላይ መሳለቅ ነው በቤት ኪራይ እየተሰቃየን ነው
@084Dudududu
@084Dudududu 3 ай бұрын
እንዴ እውነት ነው አረቄ ምርጥ ነው የክብር መጠጥ ነው ማዲን ኢትዮጵያ ፍቱን መድሀኒት ነው ግን በልክ!
@084Dudududu
@084Dudududu 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ አረ ሮቢ ፀጉር አቆራረጥሽ ያስቃል ስዩሜ ዳኒ ቁንጮ ነው ያለህ አይደል! እኔ ደሞ የቸርሊ ቻፑሊ ነው የመሰልከኝ! ምን አላረጀሁም ገና ነኝ ነው
@amelasfaw
@amelasfaw 3 ай бұрын
😂😂😂
@abduremohammed3090
@abduremohammed3090 3 ай бұрын
የ2005 ከመቶ አምስት ፐርሰንት አላገኘም ከነሱ ውስጥ አንዱ ነኝ ግን 40/60 ተመዝግበን ቆጥበንም መንግስት በስተመጨረሻ አልችልም ብሎ አለ አስራሁለት አመት ሙሉ ጠብቀን አውላላ ሜዳ ላይ ህዝቡን ጣለው
@cherkostube3649
@cherkostube3649 3 ай бұрын
እኔ እኮ ይሄ እየደበደቡ ተደበደብኩ ብሎ እሚጮክ የሱማሌ እስታይል ይገርመኛል " ሱማሎ ከቦ በአጀር እየደበደበክ ኡ ኡ ኡ ይላል ። ወይ ስዬም ያንተም ጩኽት ይሄው ነው ።
@mesfinkassa651
@mesfinkassa651 3 ай бұрын
ቤት በተመለከተ እየቆጠብን ለኖርን ዛሬም ከድሮው የባሰ ክህደት በአሁኑም አስተዳደር እየተፈጸመ እያየን ነው:: እንደውም ለቆጠቡ ቤት መስራት የቆመው እኮ ባለፉት 5 ዐመታት ነው::
@EliasHaylemeskel
@EliasHaylemeskel 3 ай бұрын
እኔ የ97 ተመዝጋቢ ነኝ አልደረሠኝም የት ነው የምንሔደው ማን እነሱ ጋር ማን ያደርስሀል
@abenezeraddisu4690
@abenezeraddisu4690 3 ай бұрын
ስዩሜ ሙክታር (muktarovic)ግን ደና ነው ? ሳተንዴ ?🤔
@dagemtsehayte8389
@dagemtsehayte8389 3 ай бұрын
ኧረ ስዩሜ እኔ የ 97 ተመዝጋቢ ነኝ እስካሁን እየቆጠብኩ ነው ግን አልወጣልኝም።
@yohannestaye5406
@yohannestaye5406 3 ай бұрын
የዘጠና ሰባትን ተመዝጋቢ ስምንት ሺ ሰው አለ እንግዲህ በነሱ ስም ለሌላ ተሰጥቶ ነው
@ahebabkadir197
@ahebabkadir197 3 ай бұрын
እወድሀለሁ
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 3 ай бұрын
ስዬ "የገጠር ልጅ የ አዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ መሆን ..." ከተሜ ነቄ ነኝ ባይ ለባንዳነት ቀርብ ነው ብዬ ብከራከርስ ? የገር ልጅ ታማኝ ነው።
@mahdimohammed4675
@mahdimohammed4675 3 ай бұрын
መሀመድ እባላለሁ የ97 ተመዝጋብ ነኝ ማንን እንጠይቅ
@ahmedkedir3162
@ahmedkedir3162 3 ай бұрын
እኔ የ1997 ቤት ተመዝጋቢ ነኝ አልደረሰኝም
@abdijemal7472
@abdijemal7472 3 ай бұрын
ስዬ እና ሮባ እንዴት ናችሁ እንደዚህ ሲዘጉባችሁ እንድትነግሩን ቴሌግራም ብትከፍቱ አሪፍ ይመስለኛል ።
@mulushewagirma5285
@mulushewagirma5285 3 ай бұрын
ስዪ እንካን በደህና መጣችሁ🎉🎉🎉
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 3 ай бұрын
እንዴ የእቴ ባል አልተሰጠውም ስለዚ አንድ ሰውም አልቀረም ያሉት ውሽት ነው
@serkalemdebebeseifu3406
@serkalemdebebeseifu3406 6 күн бұрын
I know suyme my family not get house he registration 1997e c
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 3 ай бұрын
ስዩምን እንዲህ ተከፋይ ነፃነት የሌለው ነፃ አወያይ መሆኑ ያሳዝናል! 😄😄 ሆድ አሸንፎህ
@samcr7340
@samcr7340 3 ай бұрын
Dreams are free after chewing a cheap Qat የጦንቃይ ልጅ 🤣
@084Dudududu
@084Dudududu 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን እውቀት!
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 3 ай бұрын
I am still carrying the yellow registration card of 1997 condos registration, but nothing so far.
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 3 ай бұрын
ሰንዴውን ደርሰከበት የአልም ችግር በሙሉ የሄ ነው
@ejegayehuyeshitela9038
@ejegayehuyeshitela9038 3 ай бұрын
Hello@Siye and Robel. Selamachihu yibza!
@AbdurezakAbdela-i3r
@AbdurezakAbdela-i3r 3 ай бұрын
Are siye 97 ine alew yetal
@MasreshaMekonen
@MasreshaMekonen 3 ай бұрын
የ97 ተመዝጋቢ ብዙ ነኝ መረጃ ያለን የተደራጀ
@mikaelketsela
@mikaelketsela 3 ай бұрын
Nope, my sisters and I registered in 1997, have the card to prove it, yet nothing all this time.
@mamiehailu9208
@mamiehailu9208 3 ай бұрын
እባካችሁ የ1997 ተመዝጋቢዎች አለን
@koala10ish
@koala10ish 3 ай бұрын
አንተ ብስብስ ለሃጫም፣ ናና ሞክራት ያኔ ፭ ሚሊዮን ኢሱዎች እንዳሉ ታቃለህ፦ በነገራችን ላይ፣ የ አስባችን አሽዋ ማዳበርያ አጥሮታል እና አሽተን እንደ አባቶጭ ወደ ማዳበርያ እንቀይርሃለን። ክ ክ ክ ሳዋ በየ አመቱ ፴ሺ ኢሱዎች እንደምያመርት አታቅም፦ ፈሳም ቅዘናም፦
@selahudinsefiyu
@selahudinsefiyu 3 ай бұрын
ahunim zegubachu migerm new beyetignawm amarache endezi nulin
@miliyon938
@miliyon938 3 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samiabdurahman1150
@samiabdurahman1150 3 ай бұрын
Seiume ye 97 temezgabi negn gen alderesegnem.bergetegnenet bante mereja meseret heje beteik men endemilugn lengerek yetemezegebkebet yachen card amta yelugnal Asbew 19 amet yachen card tebke saskemet
@hikmasultan432
@hikmasultan432 3 ай бұрын
wandema eskahun alderesewem seya 1997 eskahun menem yalame eske yat mahed endaleben negerane? Please
@danb9340
@danb9340 3 ай бұрын
Seyum ante Leba yeleba zer ye gala asheker manem ayaemahem
@asratalemu8985
@asratalemu8985 3 ай бұрын
አቦ የስንዴ ፖለቲካ አገላለፅ በጣም ጥሩ አስተማሪ አገላለፅ ነው
@GenetGerma-dt5gs
@GenetGerma-dt5gs 3 ай бұрын
ሚንሻ የሚባል ህዝብ እያሰቃዩ ነው
@kuesftefg-kp6oe
@kuesftefg-kp6oe 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እናተን ፍለጋ
@ZeyinebWasili
@ZeyinebWasili 3 ай бұрын
ስዬሜ ሮባ ሮቤል።እንዴትእንዴት ናቹ
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 3 ай бұрын
ሕወሓት 😪😪 😂 😂 አይ ቦተሊካ 😂
@MasreshaMekonen
@MasreshaMekonen 3 ай бұрын
መረጃ ሳታጣራ አታውራ 97 ብዙ ሰው አለ
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН