የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 15,428

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ እያለቀላቸው ስለሆነ ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 2 ай бұрын
ፍትህ ለሔቨን አረ ስሙን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እባካቹ🙏🙏🙏😭
@sewnetmehon3281
@sewnetmehon3281 2 ай бұрын
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው፡፡ታላቁን ንጉስ ዳግማዊ አጼ ምኒልክን፣ ከጀግንነታቸው በመነጨው ሩህሩህነታቸው ህዝቡ "እምዬ ምኒልክ" ነበር የሚላቸው፡፡ ንጉሰ ነገስት ምኒልክ ሸዋ ጠላይ ግዛት አንጎለላ በምትባል ቦታ ላይ ነህሴ 12 ቀን 1836 ተወለዱ፡፤ ለመላው ጥቁር ህዝብ ታሪክ የሰሩት የእምዬ ምኒልክ የልደታቸው ቀን ማለትም ነሀሴ 12 ቀን በወያኔ ጊዜ እንኳን በየአመቱ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በይፋ ይከበር ነበር፡፡ ኢትዮጵያን አፍርሶ በመቃብርዋ ላይ የራሱን የኦሮሙማ አገር ሊመሰርት ህዝብና አገር እያጠፋ ያለው በአብይ አህመድ ጊዜ ግን ቀኑን በይፋ መዘከር ቀርቶ ምስላቸው ያለበትን ቲ ሸርት መልበስ አይቻልም፡፡ ነገስ??
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
የኦሮሙማ መንጋወች "ሰሜኑ ቅኝ ገዝቶናል" ነው የሚሉት፡፤ ይህንኑኮ መሪ ተብየው ቅዠታሙ አብይ አህመድ በህዝብ ስብሰባ ላይ በይፋ ተናግሮታል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ሶስቱ ነገስታት ማለትም አጼ ቴወድሮስ፣ አጼ ዮሀንስና፣ አጼ ምኒልክ የአገሪቱ ንጉሶች ሆነው በችሎታቸ፣ በጀግንነታቸውና በአመራር ብቃታቸው ራሳቸውን ለሞት አሳልፎ እስከ መስጠት ድረስ አገራቸውን ታድገው አልፈዋል፡፡ አጼ ቴወድሮስ መቅደላ ላይና አጼ ዮሀንስ መተማ ላይ የሰሩት ጅብድ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በወረራ ወደኢትዮጵያ ለመጡት የኦሮሙማ መንጋወች ታሪኩ ምን እንደሆነ አይገባቸውም፡፡
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
እንጭጩ አብይ አህመድ ነሀሴ 12 ቀን የሚውለውን የታላቁን ንጉስ የአጼ ምኒሊክን 180ኛ ልድት መታሰቢያ በአል እንዲከበር ሊፈቅድ ቀርቶ አለም የሚያውቀዉንና መላው ጥቁር ህዝብ የሚኮራበትን በአድዋ ላይ ጥቁሮች በነጮች ላይ ያረጋገጡትን የድል አድራጊነትን ታሪካቸውን ይክዳልኮ!!!
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አድዋ የጥቁሮች ህዝቦች ሁሉ ኩራት ነው፡፡ የአድዋ አዝማቹ ደግሞ ምኒሊክ ነው፡፤ ...ማርያምን አልምርህም ...ይላል አዋጁ ሲጀምር፡፡ ኦሮሙማወች ይህንን ይክዳሉ፡፤ ለምን ቢባል ዋቃ / ዋቆ ያውቃል ነው መልሱ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ በጣም በቅርቡ 'የሚገረሰስ' ስብስብ ስለሆን ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አድዋ የጥቁሮች ህዝቦች ሁሉ ኩራት ነው፡፡ የአድዋ አዝማቹ ደግሞ ምኒሊክ ነው፡፤ ...ማርያምን አልምርህም ...ይላል አዋጁ ሲጀምር፡፡ ኦሮሙማወች ይህንን ይክዳሉ፡፤ ለምን ቢባል ዋቃ / ዋቆ ያውቃል ነው መልሱ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ ያለቀላቸው ስለሆን ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 2 ай бұрын
"ምኒልክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ -- ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ጊዜ አበሻ"" የተሰኘ ግጥም አለ፡፡ አብይ አህመድና መንጋው ይህንን አለም ያወቀውን ሀቅ ካዱም አመኑ ወይንም ፈቀዱም ከለከሉ እያለቀላቸው ስለሆነ ለውጥ የለውም፡፤ ምኒልክ አሁንም ንጉስ ነው፡፡
@nebiyulema2119
@nebiyulema2119 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን
@Hkim185
@Hkim185 2 ай бұрын
ፍትሀ ለሰላማዊት ለማለትፈልገህ ነዉ
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 2 ай бұрын
አረ አይደለም በባህርዳር ለተደፈረችው ሔቨን በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ህጻን ነው🙏🙏😭😭😭🥺🥺🥺🥺🙏
@Asd-f9j
@Asd-f9j 2 ай бұрын
ሲልጤ ዞን ሲልጢ ወራ ጎፍላለ ቀበሌ ያምንግስት ሚዲያ ለምንድነው ዝም ያለው ህፀነት ሴቶች ጎርፉ በሙጠው በሽታ በራሃብ እያሞቱ ነው ውሃው በቤተቸው በመሰቸው ተኝቶ ነው ያለው መተያት አለበት
@genetn366
@genetn366 2 ай бұрын
ፍትህ በባህር ዳር በግፍ ለተገደልችው ህጻን
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 2 ай бұрын
ፍትህ ለሔቨን ለህጻኖ ልጅ 🙏🥺🥺🥺
@KidestSeyoum
@KidestSeyoum 2 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 2 ай бұрын
ፍትህ ለህጻኖ 🙏🙏
@edanedan3683
@edanedan3683 2 ай бұрын
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ያገሩ ህዝብ ሲሰርቅ ከተገኝ የሰርቀብት እጁ ብጥይት ተመቶ ይታሰራል ፍትህ በአሰቃቂ ተደፍራ የተግደለችው ለህፃን ሄቭን ፍትህ ባህዳር የፈርደውን ሰውን መግደል ነብር እንዴት ትንሸ ቅጣት ብቻ ይፈርዳል የደፈርውም የፈርደውም ስቅላት ይገባቸዋል እባካችሁ ፍትህ ለሄቭን
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 772 М.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
57:20
VOA Amharic
Рет қаралды 9 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39