የሸዋ አበባ ያብባል ገና |የእንሳሮ ባህላዊ ሙዚቃ | እንሳሮ | ሰከላ ሚዲያ |Ethiopia

  Рет қаралды 14,251

ቁንዝላ ሚዲያ / QUNZILA MEDIA

ቁንዝላ ሚዲያ / QUNZILA MEDIA

Күн бұрын

እንሳሮ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ካሉ ወረዳዎች እንዷ ስትሆን ከአዲስ አበባ ባህርዳር መንገድ 80 ኪሎሜትር ተጉዘው ሙከጡሪ ከተማ ሲደርሱ ዋናውን መንገድ ለቀው ወድቀኝ በመታጠፍ ታሪካዊዉን የመረሀቤቴ ወረኢሉ የጠጠር መንገድ ይዘው 45 ኪሎሜትር እንደተጏዙ የሚያገኟት ከተማ ለሚ ትባላለች የወረዳው ዋና ከተማ ናት::
እንሳሮ የበርካታ ሀይማኖታዊ :ተፈጥሯዊና ባህላዊ መስህቦች ባለቤት ናት:: ለአብነት ብንጠቅስ እየሱስ ክርስቶስ በኪደተ እግሩ ከገደማቸው ገዳማት አንዱ የሆነው በልበሊት እየሱስ ገዳም: ታሪካዊው እና በአስገራሚ ገደል ውስጥ የሚገኘው ጀር ስላሴ ገዳም: ንግስት ዘውዲቱ ክርስትና የተነሱባት ዳለቲ ማርያም ቤተክርስቲያን: ስቃ መድሃኒአለም ገዳም: ተፈጥሮ ጠርባ ያነፀችው በድሉ ህንፃ: ማራኪው የጀማ ሸለቆ: ልዩ የሆነው ባህላዊ ሙዚቃቸው እንሳሮን በጥቂቱ በማንኪያ ስንቀምስ ናቸው::
እንሳሮን ይጎብኙ!
#visitEnsaro
#visitAmhara
#visitthenaturalwonderofEthiopia!

Пікірлер: 26
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Жыл бұрын
ሀገሬ ስላየሁ ደስብሎኛል ገበያ የወጣሁበት የወረኩቀት ለሚ አይ ትዝታ😢❤
@lambohbarsha1244
@lambohbarsha1244 6 ай бұрын
መታደለእኮነዉአማራመሆን❤❤❤❤❤❤
@zzget8710
@zzget8710 2 жыл бұрын
ውብ የሆነው እሳሮ መራቤቴ ባህል ❤❤❤❤
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 8 ай бұрын
አገሬ መሬ ናፈቀኝ ❤❤❤❤❤❤ዘመዶቸ ናፈቁኝ
@FelekechGetiye
@FelekechGetiye 6 ай бұрын
❤ሀገሬ❤
@elisaasa2149
@elisaasa2149 Жыл бұрын
በርቱ❤
@lastpridator
@lastpridator 7 ай бұрын
የትውልድ ሀገሬ ትዝ አለኝ የጥንቱ
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀገሬ
@senaytbelay3972
@senaytbelay3972 Жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ ሰታምሩ,❤❤❤
@addiensarotube9611
@addiensarotube9611 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@alayworkbirhanu7570
@alayworkbirhanu7570 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ
@EeEe-t4f
@EeEe-t4f 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigstMamo-k7f
@TigstMamo-k7f 9 ай бұрын
ዉይ ስታምሩ
@meazamar5349
@meazamar5349 Жыл бұрын
Yena ensaro❤❤❤
@meazatefara3289
@meazatefara3289 2 жыл бұрын
እንዲህናትሸዋ የአንበሶች ሀገር
@meazatefera1476
@meazatefera1476 Жыл бұрын
ሸዋ የጀግናዘር ሙያ በልብ ነው
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samer2Saed
@Samer2Saed 2 ай бұрын
አይይይትዝታየሀገሬልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላማችሁይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yitbarekaluoNigusse
@yitbarekaluoNigusse 6 ай бұрын
እግራም ሺክና
@ብርቴዘኦርቶዶክስተዋሕዶ
@ብርቴዘኦርቶዶክስተዋሕዶ 2 жыл бұрын
እንሳሮ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው ያምራል
@Abay365
@Abay365 2 жыл бұрын
ሰሜን ሸዋ
@tsehaybeyene2433
@tsehaybeyene2433 2 жыл бұрын
beru
@aelma1023
@aelma1023 2 жыл бұрын
💞💞💞❤❤💘
@yacobs6245
@yacobs6245 2 жыл бұрын
ድብዳብ
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 11 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 115 МЛН
Gizachw Teshome - Jiru - ግዛቸው ተሾመ - ጅሩ - Ethiopian Music
6:57
Fasil demoz - wollo- New ethiopian music 2022. ፋሲል ደሞዝ (ወሎ)
25:40
Gashuti tube / ጋሹቲ
Рет қаралды 1,2 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 218 М.
የሰሜን ሸዋ ባህላዊ ውዝዋዜ
13:01
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 17 М.
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН