የሻእቢያና የኢትዮጵያ ጦር ትንቅንቅ በአልጌና||ናቅፋ… የደም ምድር||የቀይ ኮከብ ዘመቻ||ክፍል 1||ጸሀፊ፡- ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ

  Рет қаралды 39,688

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Күн бұрын

Пікірлер
@naliru6096
@naliru6096 10 ай бұрын
ኣባቴ የተሰዋ በዚህ በኣልጌና ነው ለሃገሩ ኤርትራ መስዋእት ከፍሎ እኔ ኤርትራዊ እንድባል ስላደረገ ኣባቴና ሌሎች ሰማእታት ክብር ይግባቸው ኣሜን
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Befitm Eritreawi neberk ahunm Kuru Eritreawi nek. Be proud
@teklilassefa1053
@teklilassefa1053 10 ай бұрын
በፊት ኤርትራዊ የሚባል አልነበረም
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
@@teklilassefa1053 Ethiopia yemibal hager alneberem. Kilil somali, debut hzboch, Gambela ena Gumuz ye Abysinia alneberem.
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 10 ай бұрын
Awet nhafash
@teklilassefa1053
@teklilassefa1053 10 ай бұрын
@@alexjohn996 "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" መዝ 68÷31
@BariyaGabir-dt7fu
@BariyaGabir-dt7fu 10 ай бұрын
ታሪኬን ስሰማ ማመን አቃተኝ ግን እዚያ ያለቁ ወገኖቼ ሳስብ ደግሞ በእንባ ጎርፍ ታጠብኩኝ ይህን ታሪክ ዘጋቢዎች ግን እጅግ አመሰግናችኋለሁ ብዙ ያልተነገሩ አሉና ቀጥሉበት እኔም አግዛችኋለሁ።
@Eriboy
@Eriboy 10 ай бұрын
ከባኣሉ ግርማ ( ኦሮማይ ) ምን ልባል ይቻላል : ዝም ብትሉ ምን ኣለበት :: ቢሆንም ግን ኣዲሱ ትውልድ ሚታለል ኣይደለም : : በጥናት በምርምር : እቦታው ተገንኝቶ በመታዘብ ነው ነገሮች የሚመዝነው :: "ሻእብያ ኣሳድዶ ሳህል የገባ " በሚለው ሃሰት ይጀምራል :: ሻእብያ የሶቬት ህብረት ከኢትዮጵያ ጎን ከቆመ እና ከፍተኛ የመሳርያ እርዳታ ከሰጠ : የየመን : የሊብያ : የኩባ የጦር ኣባሎች ብሶሻሊዝም ስነሃሳብ ተገፍተው ኤርትራ ምድር ላይ መጥተው ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር ከተሰለፉ ሻዕብያ ( ህዝባዊ ግንባር) ተሓኤ( ጀብሃ) ሁኔታው ገምግመው ወደ ባርካና ሳህል "ስትራተጂካዊ ምዝላቅ" በሚል መርህና ጠላትበተራዘመ ግዜና በሚመች ቦታ መምታት በሚል መርህ ነው ወደ ሳህል የሄዱ :: for the record.
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Ygermal eko...yewishrt tarik be mesrat yetawequ nachew Ethiopiawiyan
@TekleweldBrhane
@TekleweldBrhane 10 ай бұрын
ኣስተካክል፣ግለጾው፣❤✥🇪🇷✞👏👏
@nakurayagheli1846
@nakurayagheli1846 10 ай бұрын
ችግራችሁ እኮ፥ እኛ የኛ ብቻ ስለምታውቁት ምተዘጋጁት መጽሃፍ ይሁን ፕሮግራም ስሜት የለውም። በኤርትራ ሚድያ በኩል የደርግ ጦር ኣዛዦች ሲገለጽ በናንተ በኩል ግን በኛና በሻቢያ ነው የሚትሉት። እኛ ምንፈራላችሁ'ኮ የሻብያ ተጋዮች ሲመሩት የነበሩት የኛ ነው እንዳትሉን ነው።
@bereketkibrom9716
@bereketkibrom9716 10 ай бұрын
ምን ይደረግ የኣለም ነገር። ያለመሬቱ ሊወር የመጣ ሰራዊት ኣብዮታዊ ጀግና ይባላል ከወረራ ኣገሩ ነጻ ለማውጣት የሚታገል ደግሞ ወንበዴ ይባላል። ኣለም ሁሌ እንደዛ ናት።
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 10 ай бұрын
ኤርትራ የዘመተ ወታደር እና ቄራ የገባ ሰንጋ አይመለስም እኛ ኤርትራኖች የማይቻል ችለን አገራችን ኤርትራ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ነጻ አውጥነናታል ዘልአለማዊ ዝኽሪ ለጀግኖች ኤርትራዊያን ሰማእታት
@justiceforall-zc9hj
@justiceforall-zc9hj 10 ай бұрын
ነፃ ወጥተናል?ከማነው?ምንአልባት ከኢትዮጵያ እንዳትሉኝ።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ቀኝ የተያያዙ አገሮችን ነፃ ለማውጣት ስትታገል የኖረች አገር እንጂ ቀኝ ገዚ አልነበረችም።የኢምፔሪያሊዝሞችን ወሬ ሰምታቹ አገራቹን ኢትዮጵያዊ ወጋቹ።አይ ትንሽ እንኳን አለማወቅ።
@justiceforall-zc9hj
@justiceforall-zc9hj 10 ай бұрын
ነፃ ወጥተናል?ከማነው?ምንአልባት ከኢትዮጵያ እንዳትሉኝ።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ቀኝ የተያያዙ አገሮችን ነፃ ለማውጣት ስትታገል የኖረች አገር እንጂ ቀኝ ገዚ አልነበረችም።የኢምፔሪያሊዝሞችን ወሬ ሰምታቹ አገራቹን ኢትዮጵያዊ ወጋቹ።አይ ትንሽ እንኳን አለማወቅ።
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 10 ай бұрын
@@justiceforall-zc9hj ወንድሜ እኛ ኤርትራዊያን ከኢትዮጲያ ጋር የቆየነው ለ39 አመት ብቻ መሆኑ ታውቀዋለህ ከዛ በፊት በቱርኮች, በግብጾች, በጣልያን , በእንግሊዝ ለአመታት ስንገዛ እና ስንደማ ሁሉም ቅኝ ግዛት የነበሩ አገሮች ነፃነታቸው ሲያገኙ ኤርትራ በሃያላኑ ሴራ ኤርትራ ራሷ እትችልም በሚል ሸፈጥ ከኢትዮጲያ ጋር በፈደረሽን እንድትቆረን ወሰኑላት ሃይለስላሴ ደሞ ፈደረሽኑ አፍርሶ ኤርራን የኢትዮጵያ 14 ኛ ጠቅላይ ግዛት አረጋት በዛን ሰአት ነበር ኤርትራ መሬቱ እንጂ ህዝቡ አያስፈልገኝም ብሎ መግደል ማረድ በተለይ የእስልምና ተከታይ ኤርትራውያን ገጠሮች ማቃጠል ማሳደድ ስራየ ብሎ ተያያዘው ከዚህ ሁሉ ስቃይ የእኛ አማራጭ ወሰድን የትጥቅ ትግል 1961 የመጀመርያ ጥይት በሓምድ እድሪስ ዓዋተ ተጀመረ ትግሉም ተቀጣጠለ ብዙም መሰናክል አልፈንም ሃይለስላሴ ያወረዳት ባንዴራችን ወደነበረችበት መለስናት የኢምፔሪያሊስቶች ሴራ ላልከው ወንድሜ እነሱ ለራሳቸው strategical interest ሲሉ ከኢትዮጲያ ጎን ቆሞ ሲያስጨፈጭፉን ኖሯል
@justiceforall-zc9hj
@justiceforall-zc9hj 10 ай бұрын
@@eritreanerena7332 ወዳጄ ከጥንት ኢትዮጵያ የምትባል አገርን እንጂ ኢርትራን አለም አያውቅም።because eritera was apart of Ethiopia .በሰከነ ልብ ከሻብያ አመለካከት ውጣና እስኪ የኢትዮጵያ አገርህን ታሪኳን አንብብ።ያኔ ትረዳለህ ብዬ አስባለሁ።በመሠረቱ አንድ አገር ቀኝ ተገዛ ሲባል የራሱ መስፈርት አለው።
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 10 ай бұрын
@@justiceforall-zc9hj ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ታድያ ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ነበረች ብለክ ካመንክ which is wrong. እንደገና ተመልስህ ኢትዮጵያ በቀኝ ግዛት አልተገዛችም ስትል እንዴት ሁለቱ ይጣጣማል? አስበሃዋል
@ynegasi99
@ynegasi99 10 ай бұрын
Respect Shaebia bravery.🇪🇷 💪🏾
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 ай бұрын
Kosha sha! Are you proud of because brother and brother killed each other's for 17 years Civil war ? Isayas Afawsrki took missions from forgin countries and we did that horrific bloody war ! Because they couldn't control Ethiopian hero people by colonized OR they couldn't colonized. So they brought another plan to separated us and weakened Ethiopian. As result, they succeed by using weakest mind Isayas Afawsrki and Meles!! That is perfect! Brother European countries and Western never ever allowed to divided their own country but only used this in Africa!!
@Birhaneyeheyes
@Birhaneyeheyes 10 ай бұрын
ሻለቃውን በአፃፃፍ ውበት በታሪክ ፍሰት እና እውነትን መሠረት ያደረገ ለትውልድ አስተማሪ በሆነው መፅሐፋቸው ላደንቅ እና ላመሠግን ወደድኩ
@girmaykeleta8892
@girmaykeleta8892 10 ай бұрын
የሀገራች ወታደሮች ሁሉ ጊዘ በሄድበት ይሞታሉ ለምን ዝብሎ በአገራችው አይቀመጡም።
@Yosan12345
@Yosan12345 10 ай бұрын
Ager lemaskeber newa ye Ethiopian troops always hero I have big Respect our Ethiopian defence forces
@Isee-rv9um
@Isee-rv9um 10 ай бұрын
They can't just sit still in their own country. Ethiopians are under long standing condemnation and judgement.
@filiposkidane
@filiposkidane 10 ай бұрын
Alama yelelow wethader behedebet yimotal torinotu alama yalow ena yelelow neber be mecherecha demo be asfari shinfet mekabrachow eritrea midir hone kere::
@solomontesfamichael5321
@solomontesfamichael5321 10 ай бұрын
​@@Yosan12345የኢትዮጵያን ድንበር ለማስጠበቅ ታዲያ ኤርትራ ምድር ያውም የኤርትራ አናት አልጌና ሳህል ምድር ምን ይሰራል? ኤርትራ የኤርትራ ነች;;;
@Yosan12345
@Yosan12345 10 ай бұрын
@@solomontesfamichael5321 Eritrea ye Eritrea Nati new yalkehu eko Manew ayedlchu yalehu bro gin huluem nger eko leke alehu
@tomasmogos6239
@tomasmogos6239 10 ай бұрын
ኣተራረኩ እጅግ በጣም ይማርካል! ምክኒያቱም ወንበዴና ወሮ-በላ ቢሆን ለኔም ይመለከተኛል። ኣማርኛየ ደካማ ነው ምክኒያቱም በ ቤት ትምህርት ኣልተማርኩትም፡ በብዛት የምንማርካቸው የነበርን የዘማች ጦር በየግዜው በመነጋገር ልምድ ብቻ ነው በመጠኑ የተማርኩት። በ ሰሜናዊ ምስራቅ ሳሕል በጠላት ኣባባል (ኣልጌና) የሚባል፡ በ ናቅፋ ግንባር፡ በ ሓልሓል ለ 20 ኣመታት ወድያና ወዲህ እያልኩ ያለ ኣንዳች እረፍት በወጊያው ነበርኩ፡፡ እረፍት ለማግኘት በውጊያው ጉዳት ቢደርስህ ኣጋጣሚ ነው። እዛን ግዜ ከኔ ጋራ የነበሩ ጓደኞቼ በተለያየ ግንባሮች የተካሄደ ውግያዎች ሁላቸው ተሰውቶዋል። ኣጋጣሚ እኔ በሂወት እስከ ኣሁን መኖሬ በኣስከፊው የጥይት እሩምታ ኣካለ ጎደሎ በመሆኔ ነው። በጠላት ለኔ የተሰጠ ስም ወንበዴ እና ወሮ በላ ነበር። ይህ ስም እኔ በድል እንዲወጣ በጣም ጠቅሞኛል። በውጊያው የሚማረኩና የሞቱን ወታደሮች በትጥቃቸው ነፍስ-ወከፍ ወታደር ለወንበዴ ከተያዘ በኋላ ለማሰር የሚሆን ገመድ ነበራቸው በጣም ይገርማል!። ኣሁን እኔ ምሉ እድሜን በነበርኩበት ጦርነት ሌት እና ቀን በህልም ይታየኛል የሚወዳቸው ጓደኞቼ ይታየኙኛል፡ እንደ ቁስል (trauma) በ ኣእምሮየ ትዝታና ትውስታ ይሰማኛል።
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Be sew hager mashenef aychalm.....Eritrea lela hager new. Ye Ethiopia serawit le werera slehede endet liyashenf ytebeqal.
@amam5874
@amam5874 10 ай бұрын
አዎ ሻእቢያም በ1990 ባድመ መጥቶ እንደተሸነፈው ማለትህ ነው
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
@@amam5874 Ke 120,000 serawit be tornet atfito be Alemaqef hig teshenifo kewererebet badme yetebarerew serawit bemin melk Shabyan ashenfo bilo Rasun yishewdal kkkkk. Lenegeru sletenagerk new enji enkuan yhen Ethiopia ye 3000 ametat yalat hager nat teblo ye haset trikt tetsfo yele endye hahaha....chifn wishet sibal yeh new....Ethiopia hageroch kemefeterachew hager neberech bilo rasn meshewed kkkk. ...ethiopia 150 minamn ametat new yalat...
@amam5874
@amam5874 10 ай бұрын
@@alexjohn996 ለማኝ መሀይም እናንተ አይደላችሁ እንዴ አዲስ አበባን የሞላችሁት ለማኞች አገር አለን ካላችሁ አ.አ. ምን ትሰራላችሁ ደሞ ታወራለህ
@yonasfesha4490
@yonasfesha4490 10 ай бұрын
​@@amam5874ኢትዮ ገና ልንበትናት እየሰራ ነው
@heritreatertrea4626
@heritreatertrea4626 10 ай бұрын
sle treka trik shabya betkt serawit ashenfwal gna new.ye Ethpiea serawit le menas adelem. selam le hulu 🙏🏽🙏🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@dawitwoldu680
@dawitwoldu680 10 ай бұрын
Eritrea 🇪🇷 for eritrean
@teklilassefa1053
@teklilassefa1053 10 ай бұрын
Eritrea for All
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 ай бұрын
Ethiopia for all humans, don't greedy man don't forget this minimum 300,000 Eritrean live in Ethiopia. Think like humans.
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 10 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ 75 ሚልዮን ህዝብ ይዛቹ የሶቬት የየመን የኩባ አማካሪዎች ይዛቹ በመቶ እጥፍ የሚበልጥ መሳርያ ይዛቹ በአየር ተዋጊ ይዛቹ ምንም በሌለው ቆራጥነት እና ብልህ መሪዎች ከያዘ ሰራዊት ገጥማቹ ከኤርትራ ተደምስሳቹ ነው የወጣቹ በሃሰተኛ ታሪክ የምትኖር አገር ካለ አንደኛ ኢትዮጵያ ናት ሌቦች
@wonder580
@wonder580 10 ай бұрын
ለዚህ እኮነው 3000 ታሪክ አለን የሚሉ ታሪካቸው እንኳን አያውቁም: ለዚህ የበሻሻ ኑጉሳቸው በውሸት ሲነግራቸው በየሜድያው እየወጡ የተማርን ነን ባዮች እንኳን ያልነበራቸውን እንደነበራቸው እያወሩ ያሉ::
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Ygermal eko Ethiopia ye 3000 ametat hager nat eyalu hageroch saymeseretu, eskeza wishet yemiwashu nachew. Pepepe Ethiopia kkkk
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 10 ай бұрын
እየ ሚሽግ ከተ ስንት ፀህይ ውጣ አትገባም ያለውስ ኢሳያስ ምን ይባላላል
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 9 ай бұрын
ክክክክክ አህያ ፖሎቲካ ስለ ማታውቁ ነው 120 ሚልዮን ህዝብ ከ 4 ሚልዮን ህዝብ ነው ይነበረ ውግያው የሻብያ ብልህ አመራር ግን ለቆሮቆንዳ ራስ አህያና አጋመ ይህ አጀንዳ ሰጣቸው ያ ሁሉ ሰራዊት ያለቀ በማያቀው በርሃ ምን ትላላቹ በዚህ ደግሞ ወያኔ የምእራባውያን ቡቹላ ሰለ ነብረ አሜሪካ እስራኤል እንግሊዝ የወያኔ አጋዦች ነበሩ ግን ምንም ልታደርጉ አልቻለቹሁም አሁን ባድሜ ይት ነው ያለችው አህያ/አጋሜ
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 6 ай бұрын
በየሰፈሩ አዲሳባ ቤት ተከራይታችሁ የምትንከራፈፉ እናንተ ናችሁ አይደል?
@dorakemdlayey8095
@dorakemdlayey8095 10 ай бұрын
Very true statement 🇪🇹 "ye ahya abyot" !! Never learn from your grandfather and father
@SamsomSemere
@SamsomSemere 10 ай бұрын
Kkkkkkkkkk አየ የኢትዮጲያ ዘሮች ኢኔ በሚያየው በነበርኩበት አእላፍ ሽግና ቁጥር የሊለው ራስ አለ በዚህ ሊትፈክሩ ግን በጣም ያሳዝናል
@tesfuafework4840
@tesfuafework4840 10 ай бұрын
All that happened was because of lacking of negotiations, sitting discussing the matter. All our breathers Ethiopian and Eritrean suffered,died
@SAMdave183
@SAMdave183 10 ай бұрын
በደህናው ጊዜ የኤርትራው ኣምላክ ኤርትራን ከዛሬ 33 ኣመት በፊት ገላግሏታል በቃሽ ብሏታል::
@ramziyusuf-ev6zj
@ramziyusuf-ev6zj 10 ай бұрын
We pray God says enough also for Benishangul,GambelaAfar and oromia also free them end ethiopian empire
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 6 ай бұрын
አዲስ የባርነት ጊዜ ደግሞ ባርኮ ሰቷችኋል
@SAMdave183
@SAMdave183 6 ай бұрын
@@tt-lk3jc እመነኝ ይህኛው ባርነት ጊዜያዊ ነው:: ዋናው ባንዲራህን በኦሎምፒክ አደባባይ ማውለብለብነው 😊 ዋናው ቁጥር 1 ግን ባንዲራህ በኑዮርክ UN ፅፈትቤት ከ ነ አሜሪካ እኩል እደግመዋለው እኩል ሲውለበለብ ማየት ነው እዚህ ቦታ ላይ አንዴ ከተሰቀለ የሚይወርደው የለም😊
@michaeltekleab4854
@michaeltekleab4854 10 ай бұрын
Zm bel wshetam shaebya yemaybegr new ahya
@MichaelHanal
@MichaelHanal 10 ай бұрын
Shaeibiy maleteee...the lion of Eritrea
@trussom647
@trussom647 10 ай бұрын
Right 👍🏻👍🏻🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🐪💪🏻👈🏻
@tewodrosmengesha9592
@tewodrosmengesha9592 4 ай бұрын
💚💛❤️
@MichaelHanal
@MichaelHanal 10 ай бұрын
Why Eritrea annexed with Ethiopia????????? This shameful history for c Ethiopia Eritrean free Eritrea
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Ethiopia had not power to annex Eritrea. That was came from the Evil AMERICA
@awetwediisayas3785
@awetwediisayas3785 10 ай бұрын
ዛሬ ላይ ሆነህ ሽንፈትህን ስታየው ምን ተሰማህ የፈሩት አይቀር ነው እና ኤርትራ ዛሬ በልጆችዋ ጀግንነት ነጻነትዋን ስታውጅ አንተ ግን ዛሬም ጦርነቱ ዛሬ ያለ አስመስለህ ታወራለህ ኤርትራ ከናት ሀገርዋ ያልካትን ግን አስተካክላት መቼም ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ሆና አታውቅም ምክንያቱም ኢትዮጵያ በቀኝ ግዛት ተገዝታ አታቅም ነው ምትሉት ኤርትራ ግን ለ 400 አመት በተለያዮ ሀገራት ተገዝታለች ታድያ የት ነው ኤርትራ ከእናት አገርዋ ተነጠለች ትርግት የምታወራው
@Badema1991
@Badema1991 10 ай бұрын
መቼም አይገባቸውም ደረግ ናፋቂዎች
@trussom647
@trussom647 10 ай бұрын
ይህንን ተረት ተረት ለምን በአሁኑ ግዜ አስፈለገ ኩሾች ገና የኢትዬጵያ ሕዝብ ለመፈጀት ይሆን ኢትያጵያ የምትፈርገዉ በአሁኑ ግዜ እርስ በርስ ዉግያ እንዴት ይቆም ነዉ እንጂ ሌላ ቱኩሳት ከጕሮቤት ጋር ምን አስፈለገ ።
@Barry-m3w
@Barry-m3w 10 ай бұрын
The war was b/n Eritrea and Erhiopia. If not b/n Shaebia and the soldiers of Dergue.
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 10 ай бұрын
Eritria=schaìbiya
@Barry-m3w
@Barry-m3w 10 ай бұрын
Try to understand it once again.
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 10 ай бұрын
@@Barry-m3w shaibiy is party we build it to be free. that mean we are schibiya we are Eritrians.
@zerayohannesghebreyesus8466
@zerayohannesghebreyesus8466 10 ай бұрын
Shakspear ‘all is well that ends well’. So all was good for shabia.
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 10 ай бұрын
ችግሩ ኢትዮጵያ ፍትሃዊት ስላልሆነች መውረር ትወዳለች ኤሪትራን ያለፍቃዶዎ ኢትዮጵያ ግዛትዋ አደረገቻት እድሜ ለ እንግሊዝ አሜሪካ. 10ዓመት የተባለው ለ 50ዓመት ገዛቻት ያሁሊ እልቂት ያስከተለው አሁንም ማመን የተሳናቹ ነፃ ሃገር እንደነበረች ኤሪትራ!!
@tewodrosmengesha9592
@tewodrosmengesha9592 4 ай бұрын
How many Eritreans live in Ethiopia currently???????
@YenebirhanTerefe
@YenebirhanTerefe 10 ай бұрын
ተራራውም ኤርትራዊ ነው ኣማረህ እንዴ እንደገና፡፡ ይቅርባችሁ፡፡
@AT2405-d4q
@AT2405-d4q 10 ай бұрын
ግን ኣቡቹ ኢትዮጵያ ወራ ኣታቕም ኣላለም እንዴ?
@brukmark7675
@brukmark7675 10 ай бұрын
መለፍለፍ ይቻላል የናቅፋ ኣንበሳ የሆነ ሻዕብያ ግን፡ ትጥቃቹ ኣስፈትቶ ወደመታቹበት መለሳቹ😅
@YehualashetMekuriya
@YehualashetMekuriya 10 ай бұрын
ትረካው ጥሩ ነው ፣ የዚህ አስተያየት ሰጪ ከ1971 የሮራ ፀሊም ኦፕሬሽን ውድቀት በኃላ ወደ አልጌና ግንባር በመሄድ ፣ እስከ የአልጌና ሽንፈት 1976 ድረስ የነበረ የ67ተኛ መድፈኛ ሻለቃ አባል አስተኳሽ (OP)በመሆን ከ39ነኛ ብርጌድ(ከነ ሻለቃ መካሻ) በመሆን በከፍታ ነጥብ 1041ን ለመያዝ በነበረ የማጥቃት ውጊያ ላይ የመድፍ የተኩስ ድጋፍ ሲያደርግ የነበረ፣ሻለቃ መካሻ ቆስለው በነበረበት ጊዜ ለማግለል ትልቁን ሚና የተጫወተ፣በአብዛኛው ጥሩ ነው ፣ የሌሎቹስ ተጋድሎ??? እኔ እመጣበታለሁ!!!'
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Trguum yelewum besew hager hedo eskeza mot. Wishetu gn yemijemrew eko Ethiopia ye 3000 ametat alat bilo hageroch saymeseretu hager nebern bilo TILQ wishet mewashet yastelal. Ethiopia ye 140 gedema Eddmie yalat hager 3000 amet alat bilo .....asafsri
@ghirmayteklu-s7w
@ghirmayteklu-s7w 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከስርዓት ሃይለስላሰ ጀምሮ እስከ የወያነ ዘመን ያለድጋፍና እርዳታ ተዋግታ ኣታቅም ይሁንእንጂ ህሊና በሽንፈትና ውርደት ጨረሰችው
@Mike-eritrea291
@Mike-eritrea291 10 ай бұрын
መገነጠል🤣🤣🤣 መቸ ነው ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል የነበረች? በ 1952 በኣመሪካ ትዛዝ ወረራቹ፡ አለ ምንም ኣላማ በ ሞቶ ሽዎች መታቹ፡ እስከ አሁን ከ ስንዴ ርዳታ እንኳን አልወጣቹም፡ ንቁ::
@HenokAsfaw-j5s
@HenokAsfaw-j5s 9 ай бұрын
እናንተ ኤርትራውያን እንኳ ይህን ለማለት ድፍረት የላችሁም፤ ከ33 ዓመታት በኋላ ዛሬም ከኢትዮጵያውያን በባሰ የማያቋርጥ መከራ ውስጥ ነው ያላችሁት። "እንገንጠል" አላችሁ፤ ተገንጥላችሁ ምን አመጣችሁ? ርሀብ፣ ስደት፣ ጦርነትና ኋላ ቀርነትን ነው ያተረፋችሁት። የአፍሪካ ሰሜን ኮሪያ ነው የሆናችሁት። ስለዚህ፣ መመፃደቅህ አለማወቅህን ነው የሚያሳየው። ግን ስለምታሳዝኑ አልስቅባችሁም።
@zenachwear
@zenachwear 7 ай бұрын
17:53
@TsegayeMarshet
@TsegayeMarshet 5 ай бұрын
እኔም በዚህ ዉጊያ ላይ ነበርኩ የ10ኛ ቢኤም ሹፌር ነበርኩ ከአካል ጉዳተኛ ጋር የተደረገ ዉጊያ
@ghirmayteklu-s7w
@ghirmayteklu-s7w 5 ай бұрын
የኤርትራ ህዝብ ተውኝ እኔ ከጥንት ጥቅምት ኤርትራዊ ነኝ ምርትን ለቃቹ ውጡልኝ ስል የኢትዮጵያ ጨቋኞችና ገዢመደቦች ሊሰሙ ኣልፈለጉም መጨረሻ መሳርያቸውና ሰብኣዊ ሃይላቸው ኣፈር በልታቸው ቀረየኤርትራ ህዝብ ጦርነት ምን ይችለዋል
@awelkerhagos3484
@awelkerhagos3484 10 ай бұрын
አሁን ተርከህ አዉርተህ ምን ይጠበስ ኤርትራዉያን ታግለን የፈለግናትን አገር ፈጥረናል ኢትዮጽያ ደርግ በምዕራባዉያ ተደግፎ ግን ነበር ሆኖ ቀረ ከ 50 በላይ የነበረዉ ናባል ቤዝ ባህር ሃይል በ ፈንቅል operation በ 1990 ፈ አ ላንዴና ለመጨረሻ በ ሻዕብያ ድል ተጠናቀቀ አሁ ወሬ ትረካ ዋጋ የለውም . 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@FikriHager
@FikriHager 10 ай бұрын
ኣህያ ጋዜጠኛ፤ መቸ ነው የምትማሩ እውነቱን? እንዴት ኣንድ ሰው (ህብረተሰብ) ዝም ብሎ በቅዘት(fantasy) ይኖራል??? ለምንድነው እውነቱን እያያችሁ እና እየሰማቹ የሚትክዱት??? Eritrea is for Eritreans…Just accept this truth….and try to be friends. If not I assure you right now YOU WILL GO DOWN ALL THE WAY…:believe me…CHANGE YOUR MIND and come to your God given senses (consciousness)
@mirafsium8603
@mirafsium8603 10 ай бұрын
Shahbia is heroes
@isaakhabtu79
@isaakhabtu79 10 ай бұрын
አንዲያው አሰከ አሁን ድረሰ ከእናት አገሯ የሚለውን ጨዋታ በትተወው ይሸልሀል ኤርትራ የኢትዬጵያ አካል ሆና አታውቅም ።ግን ቀይ ባሕር ተንሰፍፈህ የቀረው ወደ ሱዳን ሌሎችም ተደፍቶ ቀረ ይሄ ነው ላንዴና ለመጨረሻ ማለት
@nakfa8862
@nakfa8862 10 ай бұрын
ሻዕብያ ጂግና ነው።
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 10 ай бұрын
አትጠራጠር እጥፍ በጥፍ ያስከፍ ሉአችዋል አት ጠራጠሩ
@ajjb9552
@ajjb9552 10 ай бұрын
​​@@Yosi-xv7svGura becha shentamoche 😅😅😅
@ynegasi99
@ynegasi99 10 ай бұрын
​@@Yosi-xv7svFesam Derg deceased.
@genettekeste271
@genettekeste271 10 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪
@wonder580
@wonder580 10 ай бұрын
​@@ajjb9552ጉራ ታሳዝናለህ እያጉራራ ያለው ማን ሆነና ነው አህያ
@wedigermen2776
@wedigermen2776 Ай бұрын
1978 እስከ አሁን 46 ዓመት ተራራ ክፍለ ጣር ከተመስረተ የስለጠነወ ታጠቅ ጣር ስፍር 35 3738 39 40 41 42ተኛ ትዝ ይለኛ ለትንሽ ግዜ ከኛ ጋራ የስለጠኑ ዚምባባወች ከለ ጋንፊ ላላ ነገር አይበሉም በኡነቱ የወታሃር ኑሮ ፍቅር ነወ
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት አንፈልግም ካሉ በተፈጠሩበት መሬት ላይ መብታቸዉ በግድ ኢትዮጵያዊ ማድረግ አይችልም
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 6 ай бұрын
When I listening the horrific civil war for 17 years, my heart is felt saddest!! Because almost 2 millions Ethiopian people died including from shabia+ Tigery + Ethiopian army. Ethiopian formers army was fighting with two groups for 17 years. This is very very hard Even for developed countries Not for Ethiopia. Specially the war with Ertrian was Very worst . Because the geographic of the Ertrian was very comfortable to shabia but very bad for Ethiopia army and that was the main reasons why Shabia was serviived for 17 years by hiding in the terrible mountains!!! Almost half millions of Ethiopian soldiers died at that terrible and worthless war!! Moreover, Colonel Mangistu was trying to solve the problems only with fighting and defeated shabia.
@Barry-m3w
@Barry-m3w 10 ай бұрын
Why you need to make this old report at this time. Do You want to pay blood and life once again ?????.
@tsegazeabzemichael3784
@tsegazeabzemichael3784 10 ай бұрын
Maybe his grandfather his father and his brothers were killed in Alghen and Nakefa, so now maybe he remembers them.
@trussom647
@trussom647 10 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🐪🐪🐪💪🏻👈🏻
@wolduaraya1489
@wolduaraya1489 10 ай бұрын
Free Eritrea
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Mot nafekish endye kkkk
@brhanetekle7361
@brhanetekle7361 10 ай бұрын
Don't try to fix the wrong narration that says Eritrea was region of Ethiopia which is groundless myth
@tsegazeabzemichael3784
@tsegazeabzemichael3784 10 ай бұрын
አሁን ኣላምህ ምንድነው? ኣያቶችና፡ አባቶችህና ወንድሞችህን ለመታሰብ ነው? ደግሞ ልክህ ልንገርክ ኢትዮጲያ ምንም ግዜ ጦርነት ኣሽንፋ ኣታውቅ። እናቶችህን ህድና ጠይቃቸው " ወደ ቄራ የሄደ በሬየ ለቅርጥና ለዝልዝል ወደ ሰሜን የተላከ ወታደር ደግሞ ለአውርየ " ኣልተባለምን?
@kelatiteweldemedhin6613
@kelatiteweldemedhin6613 10 ай бұрын
የኣቦራ ማእበል ካምሲን ነው የሚባለው
@solomon1331
@solomon1331 10 ай бұрын
I think esayas got wining than abey in a game ,even if we gone war ,we gone loss speady he has a lot supporet from ethiopia people ,even military.
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Eritrea is shaebya
@yhdegomichael6924
@yhdegomichael6924 3 ай бұрын
Yemigemew key kokob zemecha stawej ye shabia tegay ke 9000 shi aybeltm nebere ye derg ke 250. 000 belay neber ke ne tanku missile. Mortar.. Ke 200 rassia ke konerel belay neber... Yehew. Big respect to my Dad and mum
@nugusezhans4267
@nugusezhans4267 10 ай бұрын
አንተ ደደብ እስካሁን ስለ አልጌና ስለምናምን ታወራለህ ጸሃዩ ረፍደብሃል ጦርነቱ እኮ አልቀዋል ኤርትራ ነጻ ወጣች አሁን ምን መላዘን ትንቅንቅ ትላለህ የኢትዮጵያ ሰራዊት እኮ ታንቆ በሳህል በረሃ አለቀ ተሸነፈ ተዋረደ ስለ ተሸነፈ ሰራዊት አሁን መካካል ምን ፋይዳና ጥቅም አለው መተናነቁ አይደለም ዋናው በማን ድል ተጠናቀቀ ነው ድምዳሜው ስለዚህ የሁአሰ ሰራዊት ተሸንፎ ተጠራርጎ ከኤርትራ እንሆ 34 አመታት አስቆጥሮዋል አለቀ
@amannguse
@amannguse 10 ай бұрын
Where are Eritrean yemayresa ye ethiopia bedel ale ahunm yemekorachuw now tarik ydegemalt
@rimonrae1048
@rimonrae1048 10 ай бұрын
የምን ጀግንነት ነው ይህ ደግሞ ያማይሆን ስትነግረን የትናንትና የወያኖ ውሸት ትዝ ኣለኝ
@tog8280
@tog8280 6 ай бұрын
ትንንቅ አልከው ? በአፋሳ ሳይወደ የመጣ ጦር ሰራዊት እንደ አምበጣ ረገፋ ነብሳቸው ይማር እንጂ
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 10 ай бұрын
ናቅፍ ክፉ መንደር ከሆነች የአንተ መንግስት ምን ፈልጉ ወደ ዚ ምድር ወራሪ ና ሰዉ በህይወቱ እያለ በታንክ የሚጨፈልቅ በሰዉ ቤት ቤንዚን አርከፍክፈዉ እሴት የሚጨምር ግፈኛ ሰራዊት ነበር ወደ ኤርትራ የሚልክ የነበ ምናልባት እንደዚ ድምፅህ አሳምረህ ስትተርከዉ የምታሳምን ይመስልሃል ሻዕቢያ ሰራዊት ከአንተ ወታደሮች በሚማርከዉ መሳርያ ነበር የሚዋጋቸዉ እንደዛ አድርጉም ያ ያንተ ግዙፍ ና በሶቭየት ሳደገፍ የነበረዉ ድ ምጥማጡ አጠፋዉ ምን ያድርጋል ባለፈዉ ማልቀስ ። ።።።። ኤርትራ ሉአላዊ ሀገር መሆንዋን አትርሳ።
@umerumer7974
@umerumer7974 10 ай бұрын
❤❤❤
@KsaKsa-z9r
@KsaKsa-z9r 10 ай бұрын
lik
@bantiderusarew8038
@bantiderusarew8038 10 ай бұрын
We don't forget ur commitment for the Ethiopia integrity!!!!
@MS-kz7oc
@MS-kz7oc 10 ай бұрын
Invading other nation is a crime. Vice versa, how do you feel if Sudan invaded Ethiopia. Peace and respect
@dorakemdlayey8095
@dorakemdlayey8095 10 ай бұрын
Do you mean to exploit? The history is repeated on Amhara land by Oromuma
@michaeltekleab4854
@michaeltekleab4854 10 ай бұрын
You guys are invading shame less again you toking . Arfachu tekemetu
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 9 ай бұрын
ወርየ የምይስገርመዉ ኢትዮጵይዉን ብቻቸዉ ተዋግተዉ አይዉቅም ሀይለስላሰ በአሜሪካና በእስርኤል ታግዘዉ ነዉ።መንግስቱመ በብዙ አቅም በራሻ ተደግፎ ለ17 አመታት ከምእራብ ከራሻ እርዳታ ባይኖር በቀላሉ ናጽነታችን እናገኝ ነበር።
@AT2405-d4q
@AT2405-d4q 10 ай бұрын
ክክክክክክክ ምርኮኝ ኣልነበረም እንዴ? ተራራውስ ለኣንተ ብቻ ነው ችግር የሚፈጥሮው?
@benniebb6877
@benniebb6877 10 ай бұрын
To set the record straight, Why Shaebia withdrew to Sahel was, due to the new armament and new alliance of soldiers of Cuba, Soviet and yemen in addition to the war with Jebha....
@mengsteabtesfamariam9619
@mengsteabtesfamariam9619 10 ай бұрын
እስከ መቸ ነው የሃሰት ታሪክ እየሰነዘራቹ የምትነሩ እና ጀግኖች ከሆናችሁ ምን'ስ ኣተረፋችሁ ጉረኛሞች
@isaakhabtu79
@isaakhabtu79 10 ай бұрын
ታድያ በመጨረሻም በ አፍ ጢምህ ተደፋህ አይደል። ተማርከህም ትቀለብ ነበር
@aberraalemu2866
@aberraalemu2866 16 күн бұрын
አንተ: አገጫም: ከሀዲ: ediot ወያኔ! ብልፅግና: እጅ: ወድቀህ: ይሱን: አጀንዳ: ተቀባይ: ሆነህ: አሁኔም: አፍህን: ትከፍታለህ?!
@aberraalemu2866
@aberraalemu2866 16 күн бұрын
አንተ: ተገንጣይ: ወንበዴ! በነፃነት: ሀገርህ: ሳዋ: ፍዳህን: እየበላህ: በአለም: ላይ: ሞገስ: አጥተህ: በበሀር: እየሰመጥክ: ተወዳዳሪ: ያልተገኘልህ: ስደተኛ: ሆነህ: አፍህ: ትከፍታለህ? በል: አሁን: ቻለው! አትለፍልፍ።
@HailegziabherBelayneh
@HailegziabherBelayneh 10 ай бұрын
ይገርመኛል ኤርትሪያዊያኖች ኢትዮጵያዊ መባል አይፈልጉም፡፡ ነገር ግን አሁን ላይ በየኮንሚኒየሙ ተጠግተው የሚኖሩት እነሱ መሆኑን ይዘነጉታል፡፡
@Fyon686
@Fyon686 9 ай бұрын
Andem ERITREAWI ethiopiawo mehon ayfelgem. Ye bet kiray keflew new yeminorut. Ethiopian Yemen, Saudi-Arabien yemitsededut areboch slehonachu new ❓️❓️❓️
@kasaHASSEB
@kasaHASSEB 9 ай бұрын
የኤርትራ አህያወች እዚህ መጮሀችሁ ለምን አሥፈላጊ ሆነ? ታሪክ እና ትረካው ለኢትዮፒያ ልጆች ነው ወንድነትን በተግባር የታደሉ የኢት ልጆች ኑሩልን!!!
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Ай бұрын
የስፈለገበት ምክኒያትማ ታሪኩ የተፈጠረው በኤርትራ ምድር ስለተደረገ ጦርነት ስለሆነና የሚተረከው በተጣመመ የውሸት ትርክት ስለሆነ እሱን ለማረም ግድ ስለሚለን ነው እኛ ኤርትራውያን መልስ የምንሰጠው - ሓቁን አውቀህ ከተረዳህ እንደ አባትህና ታላቅ ወንድምህ ኤርትራ ዳግም ዘምተህ ዳግም እንዳትሞት ላንተ ዶማ ራስ አስበን ነው ። አሁንም በአንድ እግር በአንድ እጅ አልጌና - ቃሮራ እያልክ እያነከስክ መጨፈር ካማረህ ግን ና ና አህዮ ና - ከብተዬ ና 😅 ናና ሆድዬ ና እያልን እንቀበለሃለን ። ኣልጌና - ቃርራ ና ና ጅላንፎ ናናናናና ናናና ናናና😅😅😅😅
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 6 ай бұрын
ጦርነቱ ሲደረግ ያልነበራችሁ ህጻናት የሻዕቢያ ልጆች በማታውቁት ነገር አትቀባጥሩ። ኤርትራ የኢትዮጽያ 14ኛ ክፍለሀገር ነች
@freweyniGhebrekidan
@freweyniGhebrekidan 6 ай бұрын
KJET, Aesseb,Hlm Hono kere.
@teklenetserab8358
@teklenetserab8358 8 ай бұрын
የቖጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች። ኤርትራ በኛ በኤርትራውያን ልጆችዋ ነጻነትዋን ኣግኝታለች፡።ኢትዮጵያውያን ከክልል ና የ ዘር ፖለቲካ ነጻ ካልወጣቹ፡ የ ነጻነት ትርጉሙ ምንድ ነው፧፧፧? ? ? ?
@mhwhw8692
@mhwhw8692 10 ай бұрын
ውሸታሞች። ታሪክ መጠማዘዝ ለትውድ የተዛባ ታሪክና ጉራ ከመውረስ ከ ሽንፈታቸው ብዙ ሊማሩ ብታደርጉ የተሻለ ትውልድ ልትገነብ ትችላለሁ ነበር አድማጭና አንባቢ ተመስጦ ያዳምጣቹ ነበር። ሻዕብያ በ አረቦችና ግብፅና ሱዳን ታግዞ ነው እንጂ ትላላችሁ በመጨረሻ፣ ከናንተ በዓለም ምሉ ለማኝ አለ በአፍሪቃ እስከ መሸከም ያቅታቸው የታጠቀ መንግሥት ነበር???
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 10 ай бұрын
ውሽት አይደለም በሽተኛ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 10 ай бұрын
ምንድን ነው የምትቀላምደው ?
@wonder580
@wonder580 10 ай бұрын
​@@Yosi-xv7svታድያ ተጠራርጋቹ እኮ ወጣቹ: ውሸት አይደለም እንዳትል: ለነገሩ የበሻሻ ንጉስህ ወረን አናቅም ተሸንፈን አናቅም አለኮ ባለ 3000 አመት ታሪከኞች
@wonder580
@wonder580 10 ай бұрын
​@@KemeruWorku-gt4zeያቀላምድህና የሚያቀላምድ ድንጋይ ራስ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 10 ай бұрын
@@wonder580 አሁንም ትቀላምዳለህ ደደብ ደንቆሮ ከኔ በስተቀር የፖለቲካ ተንታኝ የለም እያልክ ነው መጀመሪያ ባዶ ጭንቅላትህን በምናምን ሙላው ለማኝ ማለት ሀገሩን ቀየውን ጥሎ የሚሰደድ እንጂ ሌላ አይደለም ።ዝንተ ዓለም ውሸት የማይሰለቻችሁ እናንተን አየሁ ።
@shida2004
@shida2004 6 ай бұрын
ለምውረር የመጣ አራዊት ጀገና ይባላል :: ሌቦች
@DanielHagos-x1f
@DanielHagos-x1f 10 ай бұрын
Ye wushet ager
@MichaelHanal
@MichaelHanal 9 ай бұрын
Ethiopia never the mother of Eritrea It is jocking. America annexed Eritrea with Ethiopian by force. Eritrea is the core civilization And history. .
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 5 ай бұрын
Eritrea 🇪🇷 shabiya forever awet nehafash
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 9 ай бұрын
ታሪካዊ ልበ-ወለድ ወይስ ልበ-ወለድ ታሪክ?
@user-cm8qh2ns1k
@user-cm8qh2ns1k 10 ай бұрын
I hope he wrote the true story, if he lies and exaggerates his book will be trashed in time, Because you can never change the truth. It is true there were heroes on both sides but the Eritreans were out numbered by 15 to 1. They did not have enough food they went without food for days.They had no uniforms had no boots.They depended for supplies for food, ammunition and weapons from the Ethiopian army.On top of that the Ethiopian army had expert advisors and Officers from Russia, Cuba Israel and Yemen.
@حمدمد360
@حمدمد360 10 ай бұрын
ኣንተ ኣህያ ልምን ውሽት ታውራለህ ስለ ሽንፈታቹን ኣታውሩም ኣንድ ላስር ነው የተዋጋነው ኣሁን ምን ታውራለህ ።ኣታፍርም ኣልገና የነበረ ጦር ያለምንም ድጋፍ ጀረናል ሁሰን ከባድ ብረቱን ፡130m,m ቢኤም 122m,m ኣንፊቭያን ታንኮች ።ከ700 ወታድሮች ይዞ ሸሸ ።ባህር ሃይል ኣየር ሃይል ምንም ድጋፍ ሳይደረገለት ባህር እክሚያግተን ተዋግተን ።ጦሩ ሙሉ በሙሉ ተደምስሶ ።7000 ተማረኩ ።ኣንዳንድ ድሞ ሂወታቸው ኣጠፉ ።ሃቁን ተናገር ፡ውሸታም የቅረው ደሞ እዛ ቀበርነው ።ኤርትራ መቃብራቹ ናት።ክብር ለጀግኖች የ ህ፡ግ፡ምባር ተጋዮች።
@yonasafeworki5568
@yonasafeworki5568 9 ай бұрын
መቸ ነው እግራቸው የተቆረጡ ወደ ውግያ የገቡ ።ኣቤት ውሸት እዛ ባይኖር እንኳን እውነት ብየ ኣስብ ነበር።ስለዚህ ዝም ብለህ እንደዚህ ታሪክ ብሎ መጻፍ ያሳዝናል
@hakimabdelkadir
@hakimabdelkadir 10 ай бұрын
The mighty shabia.
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Inevaders Never been mada history except defeate......Le WERERA Yehede Serawit mechem ayashenfm, Besew Hager hedo endet mashenef lutaseb. Ye Ethiopia SERAWIT yeteshenefew le werera slehede new...Eritrea lela hager new.
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
ETHIOPIA Ye 3000 Edmue yalat HAGER nat bilo Yemiwash ye TARIK TRIKT ERITREA tegenetelech bilo mawrat Qelal new kkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@issu23
@issu23 3 ай бұрын
TULTULLA!!! SIMPLY SAY ETHIOPIAN MILITARY DEFEATED BY SHABIA. PERIOD!!!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 10 ай бұрын
Those wars were more of mental games than military offensives. There was no one who was able to think clearly behind those misused selflessly galant army who sacrificed their lives for nothing. That is why the country and the society eventually remained having nothing to show for it when it was concluded.
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
The reason was clear, ErITREA is a country. Ethiopian military can't win on other's country
@DanielHagos-x1f
@DanielHagos-x1f 10 ай бұрын
Leila Ethiopian alench einde
@wedishire2620
@wedishire2620 10 ай бұрын
የከሰረ ነጋዴ አሁንም እዛዉ ሆድ ይፉጀዉ
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 10 ай бұрын
Wechtam 😂😂
@SeareD-l7g
@SeareD-l7g 10 ай бұрын
Semonu ye dro tarikoch eyatamemu metsaf tejemrewal. Min le malet tefelgho new. Ertrawi tarik bzum aytsfim. Beyekenu tarik slemisera hulemenaw tarik new na yetun tsifo yetun ytew. Tarik mesrat yemayhonlachihu na tarik yenafekachihu ghin min targhu ye wshet tarik beyekenu tlekelkalachihu. Ye alula na yohannes shiftoch ye wmbdina tarik wede jeghininet keyarchihu titsfalachihi. Miskinoch asazagnoch nachihu. ethiopian Beyekenu wede tach yemtadigh agher argachihu ye erdata sende tekelabi arghachihuat. Hulemenachihu erdata, bdr, wshet, lebnet, zerafinet. Merot yalchale senef ruach, tru yemirotewn ruach madenakef new sraw. Wshaw ychohal ghmelu guzow yketlal kasebebetm kes blo ydersal
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 7 ай бұрын
you are not Fit enough to talk about NAKFA it is Mysterious Glory to 🇪🇷 Heroes makes Impossible to possible only Eritrea 🇪🇷 can
@BarokAbay
@BarokAbay 10 ай бұрын
ናቅፉ ቀርፋፋ የኢትዬጲያውያን ደም የጨቀየች በቅርቡ በኢትዬጲያውያን ትጠፉለች
@meharigebru4079
@meharigebru4079 10 ай бұрын
mejemerya tariku bedemi maweq alebet ante fara
@semaga2530
@semaga2530 10 ай бұрын
The way some Ethiopians try to glorify the Ethiopian (Dergue) military is funny. Ethiopian military is/was overrated. Dergue could not win, after even spending more than millions of Birr per day. All that "mighty army", all that military equipment, all that help from mercenaries, all turned into dust. Where is the glory in that? 🤔
@wolduaraya1489
@wolduaraya1489 10 ай бұрын
Genbarh mafers new Donky fesam Adgi
@gezahegnmiteku5801
@gezahegnmiteku5801 10 ай бұрын
እድሜ ለወያኔና ኢትዮጵያን ለመከፋፈል ለሚፈልጉ ለዉጭ ኃይሎች ማለት ይቀላችሁ ነበር። ይህ ባይሆን ኖሮ የመጨረሻችሁ ይሆን ነበር። አሁን ደርሶ ብቸኛ ጀግና መስላችሁ የቀረባችሁ ያስተዛዝባል።
@BahreNeGash
@BahreNeGash 10 ай бұрын
Do you mean that waging 50 years of Ethiopian war against Eritreans was justified, instead of making peace with the Eritreans like Abiy Ahmed did? And how did you miss that Woyane waged 25 years war against Eritreans?
@Eritreamassawaredsea
@Eritreamassawaredsea 10 ай бұрын
Min malet new SHABIYA EKO 15 AMET KEWEYANE befit yenebere jigna serawit new. LEWEYANE YETATEKE ADISABEBA YADERESEW 4 KILO SHAEBIYA NEW ENJI weyane ema akim yelatim. ENDATISASA
@michaeltekleab4854
@michaeltekleab4854 10 ай бұрын
Weyane yaderegew neger yelm behailachn yadergnew new mnm neger atawkum begura fkora yenante new hak mamen alebachy
@michaeltekleab4854
@michaeltekleab4854 10 ай бұрын
Eritrea Ethiopia hona atawkm tegentla atbel Eritrea ke Ethiopia beft hager yeneberch ager nat wshetam yerash yalhone yemtfelg ahya yeahya zer zerhn ytfa na .
@michaeltekleab4854
@michaeltekleab4854 10 ай бұрын
Asafari tark tterkalh atfrom 2500000 yemyahl serawit atfteh tnageralh .we Eritrean we did what we need done .
@solomontilahun7629
@solomontilahun7629 10 ай бұрын
Realy that war was unnessery
@alemuyohannes4584
@alemuyohannes4584 10 ай бұрын
የሽንፈት ታሪክ መተረክ ፋይዳው ምንድ ነው?
@Fyon686
@Fyon686 9 ай бұрын
Tarik Tarik new bexega teqebel. Hule yalashenefachihuten ashenefn new
@kibromsolomon5613
@kibromsolomon5613 10 ай бұрын
Gena yalfesese dem be Ethiopia ale malet new....qeshm!!
@abisolomasfha3131
@abisolomasfha3131 10 ай бұрын
Wshetam ante shintam feri
@amenhiwet1313
@amenhiwet1313 10 ай бұрын
Ahiyawoch ye ahiya zer minu na titefalachu
@Yosan12345
@Yosan12345 10 ай бұрын
god bless our Greatest powerful Ethiopian military I'm proud of u guys ❤❤❤❤
@MS-kz7oc
@MS-kz7oc 10 ай бұрын
Invading other nation doesn't make you great.
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 10 ай бұрын
😂😂😂
@Yosan12345
@Yosan12345 10 ай бұрын
@@alenalkieritrea3862 ante ahuen min yaskale wi-fi enkuan betkekel yelilbet ager yezeh
@alexjohn996
@alexjohn996 10 ай бұрын
Invading others never has advantage. Eritrea is a country
@GhebreyesusAendemicael
@GhebreyesusAendemicael 6 ай бұрын
ወራሪ ሁሌ ወራሪ ነው እናንተ ኢትዮጲያኖች ስለ ኤርትራ ታሪክ ኣታውቁም ለማለት ያቅተኛል የተጠመዘዘ ታሪክ በውሸት ተፈጥራ ቹ በውሸት ስለምትኖሩ የ 3000 ኣመት እንቆቅልሽ ታርክ ካልወጣቹ ሁሌ ዋጋ ያስከፍላቹሃል ኢትዮጵያ ሻብያን ወደ ሳህል ኣሳደድን ያልከው ሻእብያ በራሱ እስትራተጂ ከኣስመራ 8ኪሜ ርቆ በኣራቱ መኣዘኣን እየተጠባበቀ ነበር ኣስመራ ነገ ከነገወዲኣ እያሰበ ኢትዮጲያ የሶሻሊስት ተራማጅ ሃይሎች ኣሰባስባ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል ሽምቅ ተዋጊ እዛው ጡንቻው ገትሮ ልጠብቀው ኣልመረጠም ልክ ሃይለኛ ዝናብ ዘንቦ ጎርፉን እንዳይወስድህ ገለል ማለት ያስፈልጋል ሻብያ ደግሞ ስያፈገፍግ ከፍተኛ ድሎች እየተቀዳጀ ነው ወደ ሳህል ያፈገፈገው ሻብያ ጉሪኣላ ተዋጊ ሳይሆን እስትራተጅስትም ጭምር ነው የሳህል ተራሮች ልትጠየቅካቸው የምፈልገው የት ኣሉ ኣካኪ ዘራፍ ዘራፍ ብሎው የምብራቁ ድል በሰሜን ይደገማል ድስኩር ስመቱ የነበሩ የሳህል ተራሮ ከጠየቅካችሀው የመልሱልሃል ለዛም ነኝ ወራሪ ሁሌ ኣሸንፎ ኣያቅም ኣሁንም ኣርፋቹ ብትቀመጡ ይሻላቹሃል ወደ ሰሜን የዘመተ ኣይመለስም።
@JavasOrent
@JavasOrent 10 ай бұрын
May jesus bless you.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 11 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН