የሻለቃው ግምገማ በፋኖ ትግልና ተስፋ በቆረጠው አገዛዝ ዕቅድ | Hiber Radio with Major Atinafu Sep 07, 2024

  Рет қаралды 15,518

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 102
@yitbarek350
@yitbarek350 9 күн бұрын
ትክክል 100% ይህ ሰራዊት ክብር አይገባዉም! መሣርያዉን ነጥቆ ማባረር ነው 👍ድል ለ ፋኖ 👍👍👍
@MuluAyele14
@MuluAyele14 8 күн бұрын
ወንድም ጋሸ ❤ዜናነህ❤ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 9 күн бұрын
ዜናነህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይዘዝልህ!
@MehretuLiben
@MehretuLiben 9 күн бұрын
ዜናነህን እግዝአብሔር ይማረው እንዲያው የሚወዳትን አገሩን የሚወደውንም የአማራን መጨረሻ ያሳየው እያልኩ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ዛሬ ጠቅለው ሳያሸነፉ እንደዚህ በቢላ ያረዱ ሰዎች ጠቅላላማ ካሸነፉ ሁሉም እንደሚታረድ እያሳዩን ነውእኮ።
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 8 күн бұрын
እውነት ነው:: እነዚህ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ አረመኔያዎች ማሸነፍ ቢችሉ ኖሮ ሙሉ የአማራን ሕዝብ በገፍ እያረዱ መጨረስ ነበር! ግን ከእውነት ጋር የሚቆመውና ራሱም እውነት የሆነው እግዚአብሔር አምላክ ይኸ እንዲሆን አልፈቀደም ድል እና ክብር ለፋኖ ሽንፈት እና ውርደት ለአብይ አህመድ
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 8 күн бұрын
እስክንድር ነጋ የሚባል ግብዝና አማራ ጠል ስግብግብ እግዚአብሔር የሥራውን ይስጠው
@JhonMatisy
@JhonMatisy 9 күн бұрын
ህብር ሪዲዮ ለአማራ ህዝብ ለምታደርጉት ለትግል አስተዋፆ እጅግ እናመሰግናለን በርቱ ከጎናችሁነን ።
@haymanotalemu9255
@haymanotalemu9255 9 күн бұрын
እግዜር ይማርህ ያገርህን ትንሳዬ ሳያሳይህ ምንም ክፉ ነገር እዳይገጥምህ ልባዊ ምኞቴን ነው እመቤቴ ትዳብስህ አሜን❤
@jemal8472
@jemal8472 8 күн бұрын
ደስ የሚል ንግግር ነው የተናገራቹሁት በጣም የሚያሳዝነው ባንዳ ብሎ ሲሳደብ የእራሱ ሰንደቅ አላማ የግብጽ አይደለም እንደ ባንዳ እራሳቸው ናቸው ጠንክር የነገ ተስፋችን ድል ለፋኖ
@mekdestessema2248
@mekdestessema2248 8 күн бұрын
ሀብታሙ አስፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን ለአማራ ስትል ጊዜ ሰተህ የተለያዩ ባለሙያዎችን እያቀረብክ ለህዝብ እንዲረዳ የምታደርገው ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን ወንድማችን ።
@adbe5876
@adbe5876 8 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው የፋኖ ሰራዊት የመጀመርያ ተግባሩ ሕዝብ ላይ ጥቃት የፈጸሙትን ተከታትሎ በብዙ እጥፍ መበቀል አለበት ይሄን ሁሌም ሳስበው የነበረዉን ነው የተናገሩልኝ
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w 8 күн бұрын
ትክክል ነው አረመኔው የብልፅግና ባንዳ ቶሎ ዘመቻ ይጥፋ
@JhonMatisy
@JhonMatisy 9 күн бұрын
ሽለቃ አጽናፉ በቀለ እናመሰግናለን ብቁ የፖለቲካ ሙህርነህ ክበርልን ።
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 9 күн бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠው ለወንድማችን
@elsabethe
@elsabethe 9 күн бұрын
Please don't show me this cruel Abeye I feel like vomiting
@zack-mr4lm
@zack-mr4lm 8 күн бұрын
ፈጣሪ ጤናውን ይመልስለት ሁሌ ነው የሚታወሰኝ
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 8 күн бұрын
እኔ ከደቡብ ነኝ ።ከመሞቴ በፊት የፋኖ የአማራ አደረራጀት በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ በሀሰት ትርክት አማራና አማርኛ ተናጋሪ ኦርቶዶክስ ላይ የሚደረግ ግፍ ያሳዝናል። ኢትዮጵያን ለማዳን እያንዳንዳችን ራሳችንን ለማዳን መታገል ነው። ፋኖን መደገፍ ሁላችንም መታገል ይኖርብናል።
@egiwondem5458
@egiwondem5458 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማረው🙏🏾
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 7 күн бұрын
ፋኖ አንድ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም።
@MesafintGetachew-ei7kt
@MesafintGetachew-ei7kt 9 күн бұрын
Zenaneh, May God be with you!!
@raskidus1681
@raskidus1681 9 күн бұрын
Thanks Shaleka!
@MuluAyele14
@MuluAyele14 8 күн бұрын
❤ህብሮች❤
@YirgalemNigusie
@YirgalemNigusie 9 күн бұрын
ሠራዊት ሳይሆን ገዳይ አራዊት ነው !
@tenad7309
@tenad7309 9 күн бұрын
ሰላም ህብሮች መልካም የቅዳሜ ቀን ይሁንልን🙏🏾💚💛♥️
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
ሀብታሙ ጎራ ይዞ መጎናተሩ ነው የፋኖን የጀግኖች ውሎ እየተፈታተነው ያለው ሀብታሙ አሜሪካ የመጠቀችው ለችሎታ ዋጋ በመስጠትና ጎጠኛን በማክሰም ነው በችሎታ በይሉምታ በደግነት ላይ የየመሰረተ ብልህነት ይኑረን ከውቆያኖስ ማዶ ያሉት የዩቲዪብ አርበኞች ልብ ይስጣቸሁ ከአብይ አህመድ የነለጠ አገር ወለድም አገር ውጭ ጠላት አጋጥሞን አያውቆም
@Geezemebrat
@Geezemebrat 8 күн бұрын
ሀገር ይወለዱ እንጅ በፍፁም ኢትዮጵያውያን አይደሉም,የሚያስደፍሩን ተግባራቸው ፠ ለኛ ባእድነው, ግን እውነቱ ከነሱ ምን ይጠበቅ ነበር ?የቆጡን ስትሉ ,ዋ, አጋለጡን፠ 💚 💛 ❤
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 9 күн бұрын
ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ
@mekebebwoldemeskel4926
@mekebebwoldemeskel4926 9 күн бұрын
❤❤❤
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 7 күн бұрын
የራሱን ህዝብ እየወረረ ተወረርን ምን ማለት ነዉ ብለን እንጠይቃለን።
@EdenAmare-v6i
@EdenAmare-v6i 9 күн бұрын
Amlak mihiretun yilalkilet 🙏🙏🙏
@yitbarek350
@yitbarek350 9 күн бұрын
ምሕረቱን ይስጥህ ዜናነህ መኮንን 👌
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 9 күн бұрын
Zenaneh .EGIZABHER YOMARIH
@asmaruyeshita9473
@asmaruyeshita9473 9 күн бұрын
ባርነት የማይፈልግ ህዝብ ከቻለ ወደ ፋኖ ሂዶ ሠልጥና መውስድና መታገል ያለዚያም ብዙ መንገዶች አሉ ፋኖን ለመደገፍ::
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 9 күн бұрын
ወንድማችን ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
የሚወጣው እኮ ተገዶ እንጅ ተቆላምጦ አይደለም ህዝብ ከፋኖ ጎን ምን ማድረግ አለበት
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 9 күн бұрын
እነርሱ እኮ የአማራን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ነው የሚዋጉት የውጪው ማህበረሰብ ለምንድ ነው የማይጮሄው ?
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 күн бұрын
ፋኖ የነፃነት ታጋይ እንደመሆኑ መጠን በተለይም ከአለም አቀፍ መንግስታት ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እንደመሆናቸው የትኛውንም እርምጃ ቢወስዱ ተጠያቂ እንደማሆኑ ተረድተው ገዳይ፣ደፋሪና ዘራፊ ምርኮኛ ወታደሮችን እየቀለቡ መያዝና መሸኘት በጣም አሳፋሪ ሊታረም ያልቻለ ችግር ነው፤እኛ አማራዎች ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ባሰብን ቁጥር እያለቅን መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፤ከአሁን በኋላ ሀገርን የምናስበው በጋራ እንጂ በአማራ ህዝብ ላይ ብቻ የተጣለ ሃይማኖታዊ ቀኖና መሆን የለበትም።
@AsfawBekele-y6w
@AsfawBekele-y6w 9 күн бұрын
We must be wiser than bandas
@raskidus1681
@raskidus1681 9 күн бұрын
Zenane Mekonene!! EgziyBeher yemareh!!
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 9 күн бұрын
ዜናነህ ተሽሎህ ካንደበትህ ጣፋጭ መልዕክቶችህን ለመስማት ያብቃን። የምትጮህለትን የተገፋ ሕዝብህን ትንሣዔ ለማየት ያብቃህ።
@asmaruyeshita9473
@asmaruyeshita9473 9 күн бұрын
ደጀን ላይ ለተፈጸመው ግፍ እዚያ ያሉ ሚሊሺያ ተጠያቂዎች ናቸው:: ሲጀመር እነሱ እየጠቆሙ ነው የፋኖን ቤተስብ የሚያሳሥሩ::
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 8 күн бұрын
ተደጋጋሚ ነገር ነዉ የምታወሩት(..ስለፋኖ) ፋኖ ለሁለት ሃሳብ የተከፈለዉ ..በዲያስፖራዉ ጣልቃ ገብነትም ጭምር ነዉ። ዲያስፖራዉ በአጉል ኢትዮጵያኒስት ተሸብቦ ፋኖንም ሰንጥቆታል(ሰንጥቃችሁታል)..የማትረቡ ዲያስፖራዎች
@ታሪኩበቀለ
@ታሪኩበቀለ 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ‼️
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 9 күн бұрын
Yessss !! FANOO should doing REVENGE
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 9 күн бұрын
ዜናነህ መኮንን አምላክ ምህረቱን ይስጠው።ሻለቃና ሐብታሙ የምትሰጡት ትምህርት ይህ ቀረህ የሚባል አይደለም ።ለፋኖ ለተከታዩ በጠቅላላ ለሕዝቡ በየረድፉ የምትሰጡት ትምህርት ተቀብሎ ተግባራዊ ለሚያደርገው ዓላማን ግብ የሚያስመታ ነው በርቱልን።ከብራችሁ በሰላም ኑሩልን።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
ደርግ የኢትዮዽያ አለርጅክ ነው እኔዲሁም ጭጋጎቱ ህዋት ሁለቱ የእባብ መርዝ allergic ፈጠሩ😊
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 9 күн бұрын
በእውነት " የፋኖ ትዕግል የልጃገድ ጠለፋ" አይደለም!!!
@elsad1086
@elsad1086 9 күн бұрын
💔💝👋🙏🙏🙏
@AsfawBekele-y6w
@AsfawBekele-y6w 9 күн бұрын
Yeteyazut wetaderochin metifo srachewun le hizib yakirbu
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 9 күн бұрын
MOT LE ABIY AHIMED
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 8 күн бұрын
የጭራቅ አህመድ አራዊት ሰራዊት የአማራ ፋኖን ሱሪ አስወልቃለሁ ብሎ ገብቶ እራሱ ሱሪውንና ትጥቁን እያወለቀ በመውጣት ላይ ይገኛል!!!!
@seni680
@seni680 9 күн бұрын
ወይ መተባበር በጎን ያማራውን እዝብ ለመሸጥ ውስጥ ውስጡን የሚሽሎኮሎኩ መቀንደብ አለባቸው
@Sam-y9i7e
@Sam-y9i7e 8 күн бұрын
Lij Tedla thank you for exposing this man called Shaleka Atenafu and Hiber Radio
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 9 күн бұрын
በውነት እስክንድር ብሎ ከሆነ እስክንድር አሁንም ችግር አለበት ማለት ነው። እስክንድር ሥልጣን ፈላጊ ነው ማለት ነው ።ይህ መታረም አለበት ካልሆነም ፋኖን ባይከፋፍል ጥሩ ነው።
@elsabethe
@elsabethe 9 күн бұрын
God help fano
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
አማራን ፋኖን ብሎም ኢትዮዽያን ሉኧላዊነት ለማሰጠበቅ የፈለገ አክቲvስት ሆነ ፖለቲካ ተንታኝ ም ሆነ የፖለቲካ ፓርቲ በግል ግዜን ከመግፋት መጋረጃውን በርግዶ በጋራ መተዋወቅ ይህ ሲሆን ነው የረቀቀ ሀሳብ የሚፈልቀው ከእስስት መጠበቅ እጅግ ያሰፈልጋል
@HaileAbate-j4x
@HaileAbate-j4x 9 күн бұрын
Focus on the issues involving the Amhara people only!
@TesfayeTeshome-b9g
@TesfayeTeshome-b9g 7 күн бұрын
ለወንድማችንች አንጋፋውን ጋዜጠኛእናየፖሌትካ ተንታኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን ።
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 9 күн бұрын
DiLL LE AMHARA FANOO
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 9 күн бұрын
ተጠቅ የጦር ሰፈር ነበር የሚባለውደ
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 9 күн бұрын
እባካችሁ ይሄ ሁሉ ጭፍጨፋ እየተደረገ እስክንድር የተባለ ተውሣክ ለሥልጣን ፋኖን እየከፋፈለ ነው። እነሀብታሙ አያሌው የተባሉ በቃችሁ ቢባሉ።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
መረጃ ካለህና በጭፍኑ አብይን እንደደገፈው ህዝብ ዘመነ 6 ቀን ተጉዞ እጁን እንደሰጠው ከሆነ ትክክል ነህ በርታ እንቂጣጣ። ሸ
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 9 күн бұрын
Bante bet awrteh motehal adel? Kebt gotegna.
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 8 күн бұрын
መዘናጋት አይገባም!!!የጭራቅ አህመድ አራዊት ሰራዊት ሙሉ ለሙሉ ከአማራ ክልል የሚወጣው የአማራ አርበኛ ፋኖ ሙሉ ለሙሉ ከዞን ከተሞች ጠራርገው ሲያስወጡት ነው!!!
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 9 күн бұрын
ግን. የኢቶዮጵያ. ሕዝብ. ለአገዛዙ. ተላላኪ. ሁኖ. እንዴት. የራሱን. ሕዝብ. ወሮ. ለጆሮ. በሚሰቀጥጥ. ለዐይን. በሚዘገንን. መልክ. ሊጨፈጭፈዉ. ፈለገ. ? በግዳጅ. ከአካባቢያቸዉ. ቢወጡም. ሰዉ. ሁነዉ. በሰዎች. ሊፈጸም. የማይገቡ. ድርጊቶች. አገዛዙ. እጃቸዉን. ይዞ. አያስደርጋቸዉምና. እምቢተኝነቱ. ለምን. አላሳየም. ? የወረረዉ. ድምበር. ተሻግሮ. ሳይሆን. አገር. ያቀና. አገር. የሰራ. ከወራሪ. ጦር. ጠብቆ. ያስረከበ. የአገር. ባለዉለታ. ዉለታዉ. ተከፍሎ. የማያልቀዉን የአማራ. ልጆች. መሆኑን. ለምን. ተዘነጋ. ?
@elsabethe
@elsabethe 9 күн бұрын
Zenaneh egiziebeher yadenehe
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
Abey Ahmed is allied with Ethiopian historical enemies and He is the most dangerous, allergic and weird enemy of Ethiopia at all times
@tewodagirum2026
@tewodagirum2026 8 күн бұрын
ቅንጅት ለገጥሚያ ሲሄድ ብቻ ሣይሆን ተመቶ ተሸንፎ ሲመለስ ጭምር ርምጃ ወስዶ እስከመጨረሻ ወደሲኦል መሸኘት እንጂ ተሸንፎ መመለሱ ብቻ እንደስኬት መታየት የለበትም አንድ አምሐራ ሲሞት 8 ወታደር ዋጋ መክፈል አለበት፣ነዋሪዎቹ ቀድሞ መረጃ ሊኖረው ይገባል በተለይ ጦርነት እየተደረገ ባለበት ወቅት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ለሕዝቡ መድረስ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
ደርግ የኢትዮዽያ አለርጅክ ነው እንዲሁም ጭጋጎቱ ህዋት ሁለቱ የእባብ መርዝ allergic ፈጠሩ😊አብይ አህመድን ፈጠሩ መንጌስቱና መለስ የሚያመላስላቸው በቀለኞች የበታችነት የሽንት ቧንቧቸውን በናይትሮጄን የተወጠረ ጭንቅላተ ድኩማን ናቸው
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 9 күн бұрын
ታጠቅ ጦር ሠፈር
@Alemu-h5h
@Alemu-h5h 8 күн бұрын
ታጠቅ ጦር ማሠልጠኛ የሠለጠናችሁ በተለይ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ሁሉ ባላችሁበት ሁሉ ሠላም ይብዛላችሁ ሠላም እና አንድነት ለኢትዮጵያችን ይሁን ።
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 8 күн бұрын
ደደቡ በቀለ ገርባ የጠባቦች ጠባብ የሆነ ሰው ነው።
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 9 күн бұрын
Eskinder Amhara kill mch nw ymatw??????
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 9 күн бұрын
******* Anchi satweleji *******
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 9 күн бұрын
Eskinder Amhara kill tgtt klwt Amhara fano tigl wdft lmt aychlm
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 9 күн бұрын
FESAM Ekaka chewata yeyaze meseleh? Lemen Zemene ywta alalkm? Ante gotegna. Egna Amaroch enkuan feranachihu astesasebachihu hulu got new. Tada yeza yeza oromumas yaw adel.
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 9 күн бұрын
ሻለቃ እናንተን የመሰለ የበሰለሰው እያለን የማንም የደሀልጅ ዱርዬ ሰው በላ አጋች ደፋሪ እጅላይ ወደቅን
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o 9 күн бұрын
FANNO is sometimes a fool. They captured an OROMUMMA soldier a second time. They are feeding and caring for him to let him go for a third time.He will come back and to kill a Fanno....
@2011Tehetena
@2011Tehetena 9 күн бұрын
ኦሮሞ የተባለችውን አገር ሳገኝ ለእኔም አገር የመሆን እውቅና ሶማሌ ላንድ ትሰጠኛለች ብሎ ነው የኢትዮጵያን ሀዝብ ዋጋ ሊያስከፍል የተነሳው የሚገርመውና የሚደንቀው አብይና በዙሪያው ያሉት መሰሎቹ የኦሮሞ ልጆች በእርግጠኝነት አላማውን ይደግፋሉ ነገር ግን አብይን ከበው ያሉ ሌሎች ብሔረሰቦችሰ እነደ ኦሮሞዎቹ አገር ሊፈጥሩ ነው እንዲህ እያጨበጨቡ የሚዘምሩለት? የአማራ ተወካይ ነን ባዮቹ እነአገኘሁ ተሻገር የእራሳቸውን ህዘብ ከዚህ አገር ጠል ጨፍጫፊ መንግስት ጎን ቆመው ያስጨረሱ ስለሆነ እሱኑ ደግፈው ባርነታቸውን ኦሮምያ በተባለችው አገር በተለየ መልኩ ያስቀጥላሉ
@tretmamo5192
@tretmamo5192 9 күн бұрын
እድሜህን አልጋ ላይ እስከምተኛ ድረስ ቅርጥፍ አርገህ በልተህ የአማራ ህዝብ ፈትሎ እስከመልበስ ይታገል ትላለህ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
ሀብታሙ ጠላትህ የሚጠላውን መውደድ ጠላትህ የሚወደውን መጥላት በአደባባይ እነርሱ ገደል የሚገቡበት መንገድ የጉራማይሌ አባባልን መተዳት ጠላት ሊጠነቀቅበት የሚችል የፋኖን ድክመት መደሰኮር አሰፈላጊ አይደለም
@romanbelete4849
@romanbelete4849 9 күн бұрын
አላግባብ መቀደድ ነው። እውነትን ይዞመሞገት እየተቻለ ግጭትን ለማባባስ መጣር ከደረጃ ያወርዳል ።
@HaileAbate-j4x
@HaileAbate-j4x 9 күн бұрын
I think mistre guest speaker you need to chose your stand very carefully! You are comparing the issue of Amharas with the extremists! Make your choice and stand by it! You are flip flopping yourself! What is your objectives? Are you with the Amhara people or against the Amhara people?
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 9 күн бұрын
ሻለቃ ሲጀመር ወታደርምኮ አይደለ!
@ephremgebre50
@ephremgebre50 9 күн бұрын
ሻለቃ ተባዩ አንተን ብሎ ተንታኝ ለምን የሠዉ ስም እየጠራህ የፋኖን ትግል ታዳክማለህ ጎበዝ ነኝ ካልክ ችግሩን በዉስጥ ተወያይቶ መፍትሔ መስጠት ነዉ
@taborhenok401
@taborhenok401 9 күн бұрын
ስለ ዘመነ ካሴ መንደርተኛነትም ብትናገር ሻለቃው ሚዛናዊ ያደርግሀል። እስክንድርን እንደ ማስቲካ ካላላመጥ አረፍተ ነገር መስራት አትችልም እንዴ!? የኢሀደግ ሻለቃ እንደነበርክም አትርሳ ማለት ለዘብ አድርገው
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 9 күн бұрын
This guy is danger to Amhara people.
@GeneralJackie101
@GeneralJackie101 9 күн бұрын
I have never been seen brave soldier from ethiopia sorry.
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 9 күн бұрын
Abey Ahmed is allied with Ethiopian historical enemies and He is the most dangerous, allergic and weird enemy of Ethiopia at all times
EMS ገስግስ ምን አለ? ፋኖ ባዬ ቀናው Sept 2024 F
7:37
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 43 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 35 МЛН
sep 17/2024 ሓዊ ተወሊዑ ሎምስ ተወዲእወን
22:31
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 2,7 М.
#ሰበር ዜና #ማክሰኞ 7/2017
Ahli Tube
Рет қаралды 39
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 43 МЛН