የሲህር ደላሎች || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 56,811

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ኸሚስ_ምሽት#ሚንበር_ቲቪ
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 214
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ የሙሀመድ ኡሞቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እባካችሁ የኢስላሚክ ሚድያወችንን እንከታተል ስወዴችሁሁሁ ይጠቅመናልና ኡስታዞቻችንን እንከታተል ጌዜ ሲኖረን እሌሎች ሚድያ እየዋልን አናሙቅ የጥላትን ሚድያ እስኪ እርስ በርሰችንንን ለራሳችን የኢስላሚክ ሚድያን እንከታተል በተለይ ሀሩር ሚድያ አሁንም እየተከታተልን አደለም እንከታተል የኔ ውቦች ይጠቅመናል ለነሱም እድናጠናክራቸዋለን
@hussensiraj2762
@hussensiraj2762 2 жыл бұрын
ሙስሊም ወንድም እህቶች የት ናችሁ? የሙስሊም ሚድያዎችን ልንከታተል ልናበረታታ ልንማርበት ይገባል። አላህ ቀልባችንን ለጥሩ ነገር ከምጠቀሙት ያድርገን።
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
ኡስታዞቻችንንን እድሜያችሁን ያርዝምልንንንን
@user-wv4dx2ip9l
@user-wv4dx2ip9l 2 жыл бұрын
የቡዙ ቤት ተበጠበጠ ወላሂ በዚህ ሲህር አላህ ልቦና ይስጣቸው ብቻ
@mekaomer1283
@mekaomer1283 2 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙሏህ ኸይረን ጀዛ ሸኽችን አሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ሁላችሁንም አሏህ ይጠብቃችሁ
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ 2 жыл бұрын
አላህ ይጠበቃቹ የማንጠግባቹ ወንድሞቻችን 😍😍😍😍
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
እር ይት ናቹው የኢስላም ልጆች ኑ ሚንብሮችን ላይክ ኮሜት ስብስክራይብ እናርጋችው
@familychannel7775
@familychannel7775 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህት
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አላውቅም
@medinahaji6128
@medinahaji6128 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ሀባይብ እነሸህን በጣምነው የምወዳቸው በለዛ የሚያቀርቡት ውብ ትምህርት መቼም አይጠገብም።ለሀሙስ ቀን ለዛ ናቸው በርቱልን
@dawedtube6653
@dawedtube6653 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ለወገኖቻችንም በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን አስታውሶቸው
@zdtube4078
@zdtube4078 2 жыл бұрын
የአላሕ ፈገግታችሑኮ ለራት ይበቃል ባይበላም ያጠግባል ማሜ ሑሤኖ አላሕ ደረጃችሑን ከፍ ያድርገዉ በጣም ደስ የሚልና የምወደዉ ፕሮግራም አላሕ ይጠብቃችሑ
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
ከመጥፎዉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አሚንንኖ
@user-wt4ro3ld7c
@user-wt4ro3ld7c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ። ይጠብቀን
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም#ወረህመቱላሂ ወበረካቱ#ውድ እህት ወንድሞቼ# አባካችሁ ሰለ#ዲናችን እንወቅ# ጊዚ ውድ ነው አላህን #እንፍራ # ፕሮፉይሊን# ንኩና ፈተዋ አሪፍ # ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው#አላህ ልቦና ይስጠን # ኢተቂላ አላህን #እንፍራ ይች ዱኒያ ከንቱ ናት # ያረብ የአላህ አንተ እረዳን #ላኢላህ ኢለላህ መሀመድን ረሱሉላህ አላህ#ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #እውነትን እንከታል#ሀሩን ሚድያን # መደገፋ አለብን #ይህ የኛ ግዴታ ነው
@amirmuz5505
@amirmuz5505 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም አልሀምዱ ሊላህ አንደበት ርቱ ከማር የሚጣፍጡ የማይሰለቹ ተገልጠዉ ተገልጠዉ የማንጨርሳቸዉ ሁሌም የሚናፈቁ መፅሀፎቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ሀያተል ተይባ የተባለችዉ እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላችሁም ።የዛሬዉ ፕሮግራም የኔ የሂወት ዘመኔን ያሳለፍኩት ነዉ ፡አሁንም ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ኡስታዝ ዱአ አድርጉልኝ ፡ ለእህቴም ዱአ አርጉላት።ሰላሙ አለይኩ
@zaharazahara1720
@zaharazahara1720 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጠም እንወዳችሗለን በርቱ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 2 жыл бұрын
ወንድም አስማማው አላህ ይተካህ የተሻለውን ጀዛኩሙላህ ኸይር አሚን አሚን ለዱአችሁ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይጠብቀን ያረብ ሼህ ስወዶት ከልብብብብብብ እድሜዎን ረጅም ከጤናጋ ኸሚስ ምሽት ውስጤ ነው💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ያረብ ይህንን ነገር ስፈራው አላህ ይጠብቀን
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Жыл бұрын
አላህ እድሜያቹን የርዝምልን።
@hamidmohammed5688
@hamidmohammed5688 2 жыл бұрын
"Subhanalah Yemigerm Timhrt new Allah Yitebqen"
@user-es3pi4gu3h
@user-es3pi4gu3h 2 жыл бұрын
አህለን ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁም ማሻ አላህ ፕሮግራማቹ በጣም መሳጭ ነው በርቱልን
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 жыл бұрын
አቤት ፈገግታ ማሽአላሕ አላሕሐገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@habibamohammed1810
@habibamohammed1810 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
@fatmahkadr8737
@fatmahkadr8737 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በሩቱ🇸🇦🇸🇦
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ያሸክ ጀዛ ኸላሕ ኸይር አባታችን
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 2 жыл бұрын
ማስታዋቂያውን በምስልም አድርጉት ከተቻለ፣ በርቱ መዋደድ መከባበራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ🥰 እንግዳወቻችሁ ያማምራሉ ሁሌም የምንናፍቃቸው ናቸው🥰
@feyidumohammed3488
@feyidumohammed3488 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኸሚስ የተለየ ነው አቀራረቡም ደስ ይላል ማታ ቀደም በሎ ቢጀምር ጥሩ ነው አላህ ያበርታችሁ
@user-jv7tu8fo1z
@user-jv7tu8fo1z 2 жыл бұрын
ያአላህ እላህ ይጠቡቀን
@ibnahmed1598
@ibnahmed1598 2 жыл бұрын
ልዩ ፕሮግራም ነው 👌❤💙
@haneytemesgen4020
@haneytemesgen4020 Жыл бұрын
Masha Allah betam des tilalachihu hussein ena mame taskenalachihu
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ በወጣህ ይተካህ ገንዘብይጠፋል ይገኛል እናም አብሽር ለኸይርነው አላህ ጀዛክን ይመልስልህ በሁላችንም ላይየነው የደረሰው ለኸይር ነው ወንድማችን
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
ያ አላህ ወንድም አስማማው አብሽ ወላሂ ስብር እንዳትል ይሄ ዱንያነው ምናባቱ ዱንያ እንኳን አንተ ከነ ቤተሰቦችህ ሰላም ሆንክ ያራጋው ልጅ ብርቱ ነህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አበቴን አለህ እሜውን የርዝመው እሄንን ታሪክ ልጅ እየለው ሲየዋራው ሰምቼ ነበር
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድማችን አስማማው ለኸይር ነው
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
አላህ በተሻለ ነገር አላህ ይተካህ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አህለን የኽሚስ ድምቀቶች በረከ አለህ ፊኩም መግቢየውም ፈገግ የረገል
@absetayimam4174
@absetayimam4174 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፕሮግራማችሁን በናፍቆት ነው ምጠብቀውወንድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ😍👍
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጥሩ ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
አሪፋነዉ ዉስታዝ ያሲን ኑሩ ደግሞ ቢቀርብ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ማሻ አሏህ ኸሚስ ምሽትን በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ላዕነቱላህ አላ ሳሂሪን😭 አረቦችኮ የእናት ስም አይናገሩም የፈለገ ቢሆን. ወንድሜ አስማማው አብሽር
@fafi2587
@fafi2587 2 жыл бұрын
ግን ተመልካች የለም አይኛ ብራክ ቢሆን ግን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
ውድ በላይቭ አግኝተሽዋል እኔኮ አልመጣልኝም ስናደድነው ያመሸሁት አይ ገና እየመየሁነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ወላሒ እውነትሽን ነው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@Hadia-eu9sk
@Hadia-eu9sk 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 2 жыл бұрын
አህለን የትናንት አሊፎች የዛሬ ሚንበሮች በርቱልን
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
የትውልድ ስብዕና በጥሩም ሆነ በመጥፎ መገንባት የሚጀምረው አንድ ወንድ የትዳር ጓደኛውን በሚመርጥበት ቅጽበት ነው፡፡ አርቆ አስተዋይ እና ጨዋ ሴትን የመረጠ በእውቀት እና በስነ-ምግባር የበለጸጉ ትውልድ አሻጋሪ አሊም ልጆችን ያፈራል፤ ዟሊም እና ቀበጥ ሴትን የመረጠው ደግሞ ሀገር አተራማሽ አሸባሪ ትውልድን ይቀፈቅፋል፡፡ ለትውልድ ዕጣ ፈንታ ማማር የበሳል እናት ሚና ላቅ ያለ ነውና፡፡ የብዙ ኢትዮጵያውያን ባሎች ችግር ያለው እዝች ነጥብ ላይ ነው፡፡ ወያላ እና ደላላ እንዲሁም እርስ በእርሱ መግባባት የሚያቅተው ዘረኛ ትውልድ ኢትዮጵያ ውስጥ የበዛው በዚህ መንገድ ነው፡፡
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 2 жыл бұрын
@@mubarakanteneh ትክክል ብለሀል የቆሸሸና የዘቀጠ አስተሣሠብና ተግባር ኢትዮዺያኖች ላይ ከባድ ነዉ መልካም አሣቢ ያድርገን ከመልካሞቹ ያኗኑረን ያረብ 100%
@rahatube4249
@rahatube4249 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኑ አድሱን ቻናል ተቀላቀሉ ዉዶቸ😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@atayefatuma8067
@atayefatuma8067 2 жыл бұрын
0ww
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
የትውልድ ስብዕና በጥሩም ሆነ በመጥፎ መገንባት የሚጀምረው አንድ ወንድ የትዳር ጓደኛውን በሚመርጥበት ቅጽበት ነው፡፡ አርቆ አርቆ አስተዋይ እና ጨዋ ሴትን የመረጠ በእውቀት እና በስነ-ምግባር የበለጸጉ ትውልድ አሻጋሪ አሊም ልጆችን ያፈራል፤ ዟሊም እና ቀበጥ ሴትን የመረጠው ደግሞ ሀገር አተራማሽ አሸባሪ ትውልድን ይቀፈቅፋል፡፡ ለትውልድ ዕጣ ፈንታ ማማር የበሳል እናት ሚና ላቅ ያለ ነውና፡፡ የብዙ ኢትዮጵያውያን ባሎች ችግር ያለው እዝች ነጥብ ላይ ነው፡፡ ወያላ እና ደላላ እንዲሁም እር በእርሱ መግባባት የሚያቅተው ዘረኛ ትውልድ ኢትዮጵያ ውስጥ የበዛው በዚህ መንገድ ነው፡፡
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
አብሽር አስሜ ቀልባችንን የሚያረጥቡ ስራዎችህ መቼም አንረሳቸው
@umuhayat1831
@umuhayat1831 2 жыл бұрын
Allaah Yedemeqena Yebelstge Kamis Yargilachu
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ዋሌኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቃችሁ አሪፍ ፕሮግራም ነው ከባድ ነው የስንቱን ቤት በትኖል እኔማ ስፈራ አላህ ይጠብቀን ያረብ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ቀጥሉበት
@abdicurry1705
@abdicurry1705 2 жыл бұрын
ወንድም አስማማዉን አብሽር ልንለዉ ይገባል ነግ በኔ ነዉ እህት ወንድሞቸ አብሽር ከጎንህ ነን እንበለዉ ጀዛከላህ
@user-il6vx9ug2s
@user-il6vx9ug2s 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹህ
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 2 жыл бұрын
በአላህ. ከሲህር. እንጠበቃለን. ወንድም አስሜ. አዞህ. ወንድማችን ሁሉም ለበጎ ነው
@endrisAbdella1.2.1
@endrisAbdella1.2.1 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ውድ ኢትዮጵያን የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፍትህ በሳኡዲ በእስሪ ለሚገኝ እህት ወንድሟቻችን በዘርበሀይማኖት መከፍፈል ለማንም አይጠቅምም ጥፍት እንጅ #ወደ ቤቴ በመግባት ቤተሰብ ይሁኑ በቅንነት ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 ለዘላላም ትኑሪ🙏🙏🙏
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
የትውልድ ስብዕና በጥሩም ሆነ በመጥፎ መገንባት የሚጀምረው አንድ ወንድ የትዳር ጓደኛውን በሚመርጥበት ቅጽበት ነው፡፡ አርቆ አስተዋይ እና ጨዋ ሴትን የመረጠ በእውቀት እና በስነ-ምግባር የበለጸጉ ትውልድ አሻጋሪ አሊም ልጆችን ያፈራል፤ ዟሊም እና ቀበጥ ሴትን የመረጠው ደግሞ ሀገር አተራማሽ አሸባሪ ትውልድን ይቀፈቅፋል፡፡ ለትውልድ ዕጣ ፈንታ ማማር የበሳል እናት ሚና ላቅ ያለ ነውና፡፡ የብዙ ኢትዮጵያውያን ባሎች ችግር ያለው እዝች ነጥብ ላይ ነው፡፡ ወያላ እና ደላላ እንዲሁም እርስ በእርሱ መግባባት የሚያቅተው ዘረኛ ትውልድ ኢትዮጵያ ውስጥ የበዛው በዚህ መንገድ ነው፡፡
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 жыл бұрын
እንግዲህ ያላገባ ሁሉ ሲይር ተደርጎብኝ ይሆን ማን ይሆን እያለ ሲብከነከን መክረሙነው አላህ የፃፈልን የከተበልን ቢሆን እንጂ ምንም ችግር አያጋጥመንም ስኬታማ የምንሆነውም አላህ ታሳካልንብቻነው ከሰውና ከሰይጣን ተንኮል አላህ ይጠብቀን ያርብ
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 2 жыл бұрын
Masah Allah tabirkAllah welhe batim Aref nabir batelaye sel sehir temirt بارك الله فيكم
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
አህለን ኸሚስ ምሽት 😍
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ሚንበሮች እወዳችኋለሁ💖🙏
@habibhussenmehamedmehamed9245
@habibhussenmehamedmehamed9245 Жыл бұрын
ያሼህ ስወዳቹ ወላሂ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 жыл бұрын
ሚምበር ሁሌም ልዩነው ጀዛኩሙሏሁ ኼይር
@user-kh4je2eb9o
@user-kh4je2eb9o 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥
@RICHABD
@RICHABD 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ በርቱ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Allhe yetabekane
@mehuba6801
@mehuba6801 2 жыл бұрын
ጀዛከለኸይር አላህ ይጠብቃቹ
@rashedahmed4032
@rashedahmed4032 2 жыл бұрын
ወላሂ የድግምት ጥቃት ለደረሰበት ሰው በጣም ከባድ ነገር ነው 😭😭😭
@badhatuabdulqadir3914
@badhatuabdulqadir3914 2 жыл бұрын
Masha allha wlh baxame na ya me wadachu
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 2 жыл бұрын
Waliykum selam Warhamtulahi👍👍👍 wbrekatuh 🙏🙏🙏
@dydtdyyfu780
@dydtdyyfu780 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ደስትላላችሁ አይለያችሁ
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 жыл бұрын
አህለን ኡዝታዞች አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@dawudmohammed4952
@dawudmohammed4952 2 жыл бұрын
Mashallah
@seadaebrahim9365
@seadaebrahim9365 2 жыл бұрын
አዘጋጆች ግን ምነው ሳቅ አበዛጁህ እኔስ እያለቀስኩ ነው ያየሁዋችህ በጣም ነው የሚያሳዝነው የሲህር ነገር ያልተነካ....... እንደሚባለው ነው የሆናችሁብኝ
@user-gc8tn8pf3h
@user-gc8tn8pf3h 2 жыл бұрын
Ousetaz yasin nuru hulgzi beqerbe bettam des yelegnal❤🌷
@zedtube5574
@zedtube5574 2 жыл бұрын
የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ወንድሞቼ
@kxmxnxkdkdkdn3286
@kxmxnxkdkdkdn3286 2 жыл бұрын
አሚን ያረበላለሚን
@abdulazizimran7745
@abdulazizimran7745 2 жыл бұрын
Mashalla
@hodanidris2437
@hodanidris2437 2 жыл бұрын
Wandim Asmamaw Absher Akhii ❤️❤️🙏🙏
@amub8781
@amub8781 2 жыл бұрын
Masha Allah nujabadha sheka kenya
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅን ያረብ
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላቹህ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 жыл бұрын
ወይ የኛ ነገር ይት ነው የለ ነው አር ያእስላም ሚድያዎችን እነበርተተቻው
@zaharabdi6548
@zaharabdi6548 Жыл бұрын
Wa wrwb
@shsvssbshs4476
@shsvssbshs4476 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ይጠብቅልን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ዋሊኩም አሠላም ወራሕመቱላሒወበረካቱ
@fatmahkadr8737
@fatmahkadr8737 Жыл бұрын
🌹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🌹
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 2 жыл бұрын
يا جماعه الله يجزيكم الخيرا يارب إن شاء الله
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ማስታወቂያው እጅግ በዛ !
@Sarah-hd5em
@Sarah-hd5em 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወንዲም አእህቶቸ ስልካቸውን እሚቅ ከለ እባካችሁ ስጡኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
የእኔም እናተ ሲህር ተደረጎባት # በዛ ምክንያት ነው የሞተችው 😭💔 ሲህር የሚያድረጎ ሠዎች ዱኒያ አኼራችሁን አላህ አያሳምረላችሁ
@hawatube8825
@hawatube8825 2 жыл бұрын
የኔደሞ አባቴ እኔብቻነኝ ልጁ በሢሂርነው የሞተ
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አህለን ወሳህለን ማሜ ውሴኑ መሸአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብ ቀን የአላህ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 2 жыл бұрын
ማሻ አላህወንድሜች ደሰ ሰትሉ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
ኸሚስ ምሽት ተወዳጅ ነው💜
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 2 жыл бұрын
فسوبحانك ! اجبي!! الله يحفذنا!
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጨዋታዎ አይጠገብም ደሞያቃል ብለሕ የታመመ እዳታመጣብኝ አላሉም 😂😂😂😂 እድሜ ከጤና ይስጠዎት ማጋለጥ ነው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
امين اللهم امين🙏🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺💖
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 жыл бұрын
ወለሂ ትክክል ነው
@feti9725
@feti9725 2 жыл бұрын
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ በፎቶ ስህር ይሰራል ኡስታዝን ጠይቁልኝ የቡዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ መልስ ይንጠብቃለን
@julyebibblogscanada356
@julyebibblogscanada356 2 жыл бұрын
As wr wb batam yamwdaw program now from Canada 🇨🇦
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 жыл бұрын
እጅግ ውብ ኘሮግራም ኧረ እኛ ሙስሊሞች የት ነን ኧረ ተውበት አድርገን ወደ ዲናችን እንመለስ ይሄን የመሰለ ኘሮግራም ትተው ኘራክና ዝባዝንኬ ቪድዮ ሥናይ እንውላለን
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 2 жыл бұрын
Aslamuleyikum warahamatula wabarakatuu
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ያሸክ ናፍቆቴዋዌዋዋ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 124 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 372 М.
ЕМУ БОЛЬШЕ НЕ ПРИДЕТСЯ НИЧЕГО ВЫБИРАТЬ😂😂😂
0:39
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 7 МЛН
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 7 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 973 М.
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,7 МЛН