የ አል-ሲሲ ሙሉ ቃል በኤርትራ እና የኢትዮዽያ ሚዲያ እያጠቃን ነው

  Рет қаралды 19,522

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 10 сағат бұрын
በጣም የተባረክ ሰው ነህ በእውነት በኢትዮጵያዊነቴ የምኮራው እንደ አንተ ያሉ ወገኖች ስላሉኝ ነው ወንድሜ እግዚአቤሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን አይለውጥብን።
@AbduselamAbduse-q1b
@AbduselamAbduse-q1b 3 сағат бұрын
Erasih/erashim mirt sew. Mirt yalhon yihn aylmna
@ቃልየፍቅርሰው
@ቃልየፍቅርሰው 10 сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@azebg328
@azebg328 9 сағат бұрын
ኩሪ ኩራ ሁሉም ይኩራ ኢትዮጵያዊነት አይገኝም መታደል ያስፈልጋል ደግሞ የኢትዮጵያን ታሪክ በየትምህርትቤቱ መሰጠት አለበት ትዉልዱ እንዴት ፍቅርና አክብሮት ይኖረዋል ታሪካችን መደብዘዝ የጀመረው በደርግ ጊዜጀምሮ ነዉ እንደገና ሐገር እሚቀነቀንበት ጊዜ ያምጣልን ወጣቱ በዘፈን ብቻ ተዘፍቋል ሊያሳስበን ይገባል በርታልን ለማለት ነዉ
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta Сағат бұрын
ጣትህን፡ወዳሌላ፡ከመቀሰርህ፡ታርክን፡ለመንባብ፡ሞክር፡የዳርግ፡መንግሥት፡በዘራኝነት፡አይወቀስም።
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 9 сағат бұрын
እንዴት ደስ አይልህ የድካምህ ውጤት በርታልን ተባረክልን ዘርህ ይባረክ
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 8 сағат бұрын
ስታዝ ጀማል ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው አድማስህን ሰፋ ብታረገው በጣም አሪፍ ነው ህዝብ ለህዝብ እንኳን እያቀራረብክ ነው አንተም ማሻላህ ትግስትህን አደንቃለው አላህ ይጨምርልህ
@user-ei4sc3wy3h
@user-ei4sc3wy3h 2 сағат бұрын
አባይ ቲቪ ላይ ሁሌም ከዜና በኃላ አለ
@mandyayal3615
@mandyayal3615 9 сағат бұрын
Great presentation from our brother Jamal Beshear and my Allah Egziabher bless you.
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 10 сағат бұрын
Congratulations, Ethiopia! The Nile Basin Commision is born. The "historical rights" fantasy is dead! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@Goodsquad1
@Goodsquad1 8 сағат бұрын
አላህ ሰላምህን ያብዛው ወንድሜ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ሀገሩን ወዳድ በየመንግስት ቢሮ ውስጥ እንዲፈጠር ፀልያለው
@shamoro35
@shamoro35 8 сағат бұрын
ኡስታዝ ጀማል ክበርልን🙏🇪🇹
@charblsaba5452
@charblsaba5452 11 сағат бұрын
በትክክል ብሮ
@Black-2024
@Black-2024 11 сағат бұрын
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@dometube4701
@dometube4701 3 сағат бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽር......you are struggling ....በርታ.....💪💪💪 ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mbenti69
@mbenti69 5 сағат бұрын
Stay Blessed brother Jemal: One rat and 2 mice revolted against a Cat !!!!! WOW!
@tagelalemayehu2830
@tagelalemayehu2830 2 сағат бұрын
ኡስታዝ, ከነመላው ቤተሰብህ እግዚሐብሄር ይባርክህ ! ዛሬ መግቢያው ላይ የተናገርከው ሁሌም በውስጤ ያለውን ነገር ነው የነገርከን በጣም አመሰግንሀለሁ ! እውነት ነው በዚህ ጉዳይ ላይ ሁላችንም ትልቅ ለውጥ ማምጣት እንችላለን ሁላችንም በአንድነት, በፍቅር በመቻቻል , በመደጋገፍ እንደ ዕንቁ በዓለም ላይ መድመቅ እንችላለን። ያልተነገሩ ገና ያልተነኩ እንዲሁም እኛ ቦታ ያልሰጠናቸው ብዙ ድንቅ ስጦታዎች አሉንና እግዚሐብሄር ለሕዝባችን አንድነትን ናፍቅርን ለሀገራችን ሰላምን ይስጠን ! ሁላችሁም በየእምነታችሁ ትጉና ፀልዩ። አመሰግናለሁ።
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 Сағат бұрын
አዎ እዉነት ነው የዛሬው ይለያል ሁሉም እዉነት ነው የሚገባዉ ይግባው ኡስታስ ጀማል በሽር
@eliasdejene9025
@eliasdejene9025 Сағат бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ኡስታዛችን!! ❤❤❤❤❤❤❤
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 5 сағат бұрын
ኡስታዝ የኛ ውድ ለማንም ጥቃቅን ወመኔ ተሳደቡ ብለ አይድነቅ ያንተን የእግርህን እጣቢ አያክሉም የኛ ብርቅዬ የኛ ሚልዮን የኛ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላትህ ነህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TadesseDadiFaye
@TadesseDadiFaye 5 сағат бұрын
ሌላው ደግሞ እጅግ በጣም ለአገራችን ክብርና የአረቡን አለም ከኛ ጋር የሚያስተሳስረን እና በሙስሊሙ ሃይማኖት ላይ አገራችንን ገቢ የሚያስገኝ ታሪክ የተላያዩ ሙዝየሞችን😂 በመገንባት እንደኢሳራ ሎች እና እንደ ሰውዲ ገቢም ማግኛት እንችላሌን
@AbduselamAbduse-q1b
@AbduselamAbduse-q1b 3 сағат бұрын
Ustaz Jemal, I wish all of have to be behavour u do have.
@jemalalabo4645
@jemalalabo4645 10 сағат бұрын
ግብፅ ለኤርትራ ለሱማሊያ አይጠቅምም የህዳሴ ግድብ መገንባቱ ምቀኝነት ነው የኢትዮጵያ እድገት ጠል ስለሆነ ነው።
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 9 сағат бұрын
ለሱዳን እኮ አገራችንን አገማችሁ ውጡ እያሉ ያስጨንቃሉ ዩኤን እየከፈላቸው እየተጠቀሙባቸው ያቐሽሹአቸዋል
@gizo2011
@gizo2011 5 сағат бұрын
ክበርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@NegashGemechu-s9h
@NegashGemechu-s9h 3 сағат бұрын
A great man thanks you
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 10 сағат бұрын
ወንድሜ ኡስታዝ እኔም ከንተ ጋር ነኝ እግዚአብሔር ን ስም እየጠራን ወነድም እህታችን ላይ ክፉ ለማድረግ ስናድም ቋቅ ያሰደርጋል ግን ሞኙ እራሱ ይህን የሚያደርግ ሰው ነው ሰውን ሊያጨበረብር ይችላል እግዚአብሔርን ግን ማጭበርበር አይችልም በድብቅ የሰራውን ባደባባይ ይጋለጣል ነፍሱም ታጥራለች
@Keryihun
@Keryihun 2 сағат бұрын
የተከበርከዉ ዉድ ወንድማችን ክቡር ኡስታዝ ጀማል !!! ለተከበረዉ ሕዝብሕና ለተከበረቺዉ እናት ሀገርሕ ኢትዮጵያ እዉነት በእዉቀትና በሀቅ ተመርኩዘህ ስለሚታቀርበዉ ትንታኔ ፈጣሪ በእጅጉ ይባርክህ !!! ክቡር ወንድም እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት ። በዚህ ዘመን በኢትዮጵያና በከበረዉ ሕዝቧ ላይ የሚመከረዉ የየትኛዎቹም የክፉዎች ክፉ ሀሳብና የሟርተኞች ክፉ ሟርት በፈጣሪ ኃይል እየፈራረሰ ለዚህ ጊዜ ደርሰናል ። አሁንም የየትኞችም የባእዳንና የሀገር ዉስጥ ባንዳዎች ሟርት ኃይል የፈጣሪ ነዉና በፈጣሪያችን በስሙ ኃይል ይፍረስ እላለሁኝ ። ክቡር ወንድም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ትንቢተኢሳይያስ ምዕራፍ 19 1-25 ላይ ስለግብጽ የተነገረ ሸክም የተጻፈዉ ትንቢት ሊፈጸም እንደሆነ እናስተዉላለን ። ኢትዮጵያና የተከበረዉ ሕዝቧና በጀግኖችና በጥበበኛ መሪዎች ልጆቿ በእዉነት ሁሌም እያሸነፈች ትቀጥላለች !!! ለሁሉም የፈጣሪያችን መልካም ፈቃድ ይሁን !!! ክቡር ወንድማችን የፈጣሪ ሰላምና ጥበቃዉም ለአንተና ለመላዉ ቤተሰብህና እንዲሁም ለተከታታዮችህም ይብዛላችሁ !!! ይብዛልን እላለሁኝ ። በቸር እንሰንብት !!!
@jemalalabo4645
@jemalalabo4645 9 сағат бұрын
ምንም አያመጡ ወሬ ብቻ ሀቅ ሰለሌላቸው ኢትዮጲያ ምንግዜም ❤አሸናፊናት ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ።😊
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 сағат бұрын
ትክክል!
@TeferiMekonn
@TeferiMekonn 25 минут бұрын
እግዛብሄር ፓሮግራምህን ራእይህን ያስፋልህ በርታልን
@tulakurkure
@tulakurkure 4 сағат бұрын
ሀገሩን ወዳዱ ጀግናችን በርታ
@TewodrosTemesgen-b5s
@TewodrosTemesgen-b5s 9 сағат бұрын
እብዶ ፍታ እል ሲሲ!
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 сағат бұрын
ክክክክክክክ
@MillionBolokWunta-d9w
@MillionBolokWunta-d9w 6 сағат бұрын
እንወድሃለን ሁስታስ !!!።
@tsegayetessema7624
@tsegayetessema7624 9 сағат бұрын
ጠላት የሚለውን መሰማት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ሁታዝ አላህ በጤና በፍቅር በእድሜ ያኑርህ
@AbebeGelan-v7d
@AbebeGelan-v7d 8 сағат бұрын
ሶስቱም ሲሲዎች እንቅልፍና እረፍት አጥተዋል።
@hasenbahiru
@hasenbahiru 4 сағат бұрын
ዛሬ የጠበኩት የናይል ትብብር ማእቀፍ መጽደቁን አስመልክቶ የግብጽ ሚዲያዎች እና ባለስልጣናት የሰጡትን ምላሾች ነበር።
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 2 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@hanhn7623
@hanhn7623 10 сағат бұрын
wwwww.ያምራል.ማሻላ🎉🎉🎉🎉
@Ahmed.tube10
@Ahmed.tube10 2 сағат бұрын
yes Ethiopia 🇪🇹 👏 🙌 😍 ❤️
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 9 сағат бұрын
እንደ እጅብሻን ምቀኛ አለ በአለም ላይ
@fessahayetukue697
@fessahayetukue697 10 сағат бұрын
Wed wendeme! Mekebaber 🙏. BEGEDEM BEWEDEM Ysew meret iwesedealhu kalk men titebeqaleh. Please you have to look same history boks on Eritrea. No one give Eritrea fredom, it get it by ower heros. Thanks
@danielgadebo6037
@danielgadebo6037 7 сағат бұрын
Zim bitil yenante gegininet min indehone igna bedenb inawkalen. Gize yesetew minchet gan yisebral new.
@TadesseDadiFaye
@TadesseDadiFaye 5 сағат бұрын
ክፉውን ቀብረን መልካሙን የአገራችን ታሪክ ብቻ አጉልተን የገራ ክብራችንን መጠበቅ አለብን።
@DejeneArgo
@DejeneArgo 4 сағат бұрын
አሁን ጥሩ ነው ወንድማችን
@yihewsahlemariam
@yihewsahlemariam 3 сағат бұрын
WOW fantastic idea.
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 Сағат бұрын
ኡስታዝ ዛሬ በጣም ነው የሳኩት ግብፆች ማውራት ሲያቅታቸው አፋቸውን ይዘጋል አሁን መሸነፋቸውን በግልፅ እያየሁ ነው መውረዳ የሚታየው በሱማሊያ በኤርትራ በደቡብ ሱዳን የያዘችው ጓደኝነት ነው
@IbrahimMd-q1i
@IbrahimMd-q1i 29 минут бұрын
ሰለም ከ ሲልጤ
@atseduserni1777
@atseduserni1777 2 сағат бұрын
ምቀኝነት ነው የሚያሳብድቸው
@teshome703
@teshome703 7 сағат бұрын
ኡስታዝ የዛሬው ቀን october 13 ለናይል ትብብር ሀገራት ትልቅ ቀን ነው፤ ብዙ ዓመት የተለፋበት CFA ተግባራዊ ሆኗል፤ እስቱ ግብፆች ምን እንደሚሉ ንገረን
@ZenbchDubai
@ZenbchDubai 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fatema-bq9ip
@Fatema-bq9ip 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@AmalayAman-fz9nm
@AmalayAman-fz9nm 4 сағат бұрын
1 ሲሲ
@girmamolla500
@girmamolla500 Сағат бұрын
What is the function of the bridge of GERD at the top?
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta Сағат бұрын
የሰሜኑ፡ወገኖቻችን፡የታሪክንጉልህ፡ሚና፡እንዳነበቸው፡ሁሉ፡በዚያው፡ልክ፡የመከፋፈለችን፡መንስኤ፡መሆናቸው፡እንዳይክዱ፡ስለሆነ፡መፍትሔው፡ቆም ብለን፡ፍቅርና፡ውይይት ስ
@kiyajamal
@kiyajamal 3 сағат бұрын
👑👑👑👑👑👑👑👑Kings of Abbay 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
@DejeneArgo
@DejeneArgo 4 сағат бұрын
ሲሲን1
@wmym
@wmym 9 сағат бұрын
አል ሲሲ ብትል ጥሩ ነበር።
@Mama-k9o9o
@Mama-k9o9o 2 сағат бұрын
❤❤❤❤ 1:58
@FhdyUthhy
@FhdyUthhy 7 сағат бұрын
❤enamesgnaln westaze enodalne
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 10 сағат бұрын
ግብጽንእንወዳታለንለደብረጺሆንልታስቀጠቅጠንበኢሊኮፍተርጭናላከችልኝጀግናውሳተናውላፍአረጋትኢትዮጵያምንአርጊነውየሚላትሎሬትጸጋዬቁጭአርጎልናልአይኢትዮጵያዬስታሳዝንእንደአይጥይቦጠቡጡሻልሀገሬ
@KhudirChams
@KhudirChams 11 сағат бұрын
እነሱ አይነኩ እኛላይ ይጨፍራሉ እሱሚዶልተው በኤርትራስምኮነው እኛስ ለምንእፈራለን
@AbdurohmanAli-z8n
@AbdurohmanAli-z8n 7 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@TuraTuna-e2t
@TuraTuna-e2t 10 сағат бұрын
ኡስትሃዝ ኤርትራኖች ስድባቻው ምን ይደቀሃል እንደውም ቀለል ነው እርስ በእራሳቻው በስደት አገር ይገደዳላሉ አይዴለም።
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 9 сағат бұрын
Addis abeba yetesegesegu ye 🇪🇷 selayochen lekemo masewetate new alek!
@fbushra2099
@fbushra2099 9 сағат бұрын
أديس أبابا عاصمة إثيوبيا 🇪🇹 اسمرا عاصمة إريتريا 🇪🇷
@DejeneArgo
@DejeneArgo 4 сағат бұрын
ትሩጉሙ ላይ ብታተክር ጥሩ ነው ማብራራው በዛ
@Mama-k9o9o
@Mama-k9o9o 2 сағат бұрын
❤❤❤❤ 12:06 11 12:11
@reanime647
@reanime647 9 сағат бұрын
Esayas Ethiopia malesa twerachewalech blo eyewashe eko nw endezi Eritrea hizb layi eyetechawetebachew yemigezachew yalew
@charblsaba5452
@charblsaba5452 11 сағат бұрын
1 ኢትዮጽያ የስ💚💛❤
@gebremedhintikue7426
@gebremedhintikue7426 3 сағат бұрын
ስለ ኤርትራዉያን በተለየ ሻእብያ የምተዉቀዉ ስለተጋሩ ስለ ሌለ ሰዉበሂወቱ እያለ እጁና እሩ በቢላ ቆራርጠው የሚገድሉ ነበረ ለዛዉም የዋሃን በቀደም ደዉልዉ ሲዋሹህ የነበሩ እና የማታዉቀዉ በሬ ወለደ ኣሉ ካንተ የሚጠበቅ ስላልሆነ ቁስልን የተጋሩ ባትነካ መልካም ነዉ
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 2 сағат бұрын
ሲሲ የብልፅግና አባል ነው እንዴ? ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
@KingAfrica-zg4be
@KingAfrica-zg4be 9 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪
@NahomAdis-b4c
@NahomAdis-b4c 4 сағат бұрын
1
@danielgadebo6037
@danielgadebo6037 7 сағат бұрын
Gibzoch, ignan iyadeheyu inesu bebiltetina bewushet betenkol bekinat iyamtatu meketel aychalem.Ahun yechawota kartachew tenektoal.Bekachihu malet tegebi new.
@alemy4
@alemy4 6 сағат бұрын
1
@danielgadebo6037
@danielgadebo6037 7 сағат бұрын
Sisi maninim ayredam lerasachew teredto yeminoru nachew .zimbello mewashet yenesu bahiachew new.Bibeza gizew yaiefe keamerica yeterekebutin mesaria yiset yihonal. Keingidih ishohin beishoh new mekeles.
@gebremedhintikue7426
@gebremedhintikue7426 4 сағат бұрын
ወንድም ትግሬ የሚለዉ ትርጉሙ ለምን እነዛ ያል ካቸዉ ፅንፈኛ ኣረማዉያን ስለ ሆነ ትግራዋይ ብትል ያለህን ሚዛናዊ ሰብኣዊነት መጠበቅ ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 9 сағат бұрын
ትልቅ ኢትዮጵያ አንዱ ስው አንተ ነህ ! ይህ በታሪክ ተጽፎ ይኖራል ! በርታልን ...? ሌላው ...? ከላይ ያልከው ሁሉ እውነት እና ትክክል ነው :: በእምነት , እና በዘር ....? ውስጥ ...? ጣልቃ መግባት ...? እራሱ ሀይማኖቱ አይፈቅድም !! ይህን ያምጡብን ...? ብናውቃቸውም ....? አሁንም በንቃት , ሁልችንም ሳንፈራ መቆም ያለብን ትልቁ ጉዳይ ነው:: በተለይ በዘር , እና በሀይማኖት ....? የሚመጡ ባንዳዎችን ዘመኑ ....? ያፈራቸውን ሞተንም ቢሆን ....? ይህን ማስወገድ የሁልችንም ኢትዮጵያን ግድ የሚለን ዋና ነገር ነው::
@AbduselamAbduse-q1b
@AbduselamAbduse-q1b 3 сағат бұрын
2
@jackpark3349
@jackpark3349 7 сағат бұрын
ሲሲሲ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 49 минут бұрын
ይህ ሁሉ ኢትዬጽያን ለማፍረስ ነው እራሳቸው ይፈርሳሉ ኢትዬጽያን የነካ የለውም በረካ።
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 2 сағат бұрын
የእሳያስ አቛቛም ስያሳዝን😢😢😢
@berhanualemu3640
@berhanualemu3640 11 сағат бұрын
🎉1
@solomonhailu2856
@solomonhailu2856 7 сағат бұрын
ምን እንዲሉህ ትፈልጋለ ቢሞቱ የኢሳያስን ክፉ አይነግሩህም አትፍረድባቸው ለምን ቤተሰቦቻቸው አገር ቤት ስላሉ ነፃነት የላቸውም
@safia_9143
@safia_9143 7 сағат бұрын
11111111❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tsigeabshiro7376
@tsigeabshiro7376 2 сағат бұрын
ቱ ሌት ያ አልሲሲ 😅😅
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 2 сағат бұрын
ኡስታዝ ጨዋታ እያመጣህ ነው ኤርትራ ከኛ የባሰ ነው ኑሮው ኢሳያስ ጨንቆት ነው ስልጣኑን ስለሚያጣ ነው የሚገርመው አሰብ አንጡራ ሀብታችን ነው መውሰዳችን የየማይቀር ነው ውሀችን ዋጋ የሚያመጣበት ጊዜው ደርሳል ይህ አውቆ ነው ያበደ ውሻ ይመስል የሚንቀዠቀዠው መርዳት ከፈለገ እየተቸገሩ ያሉት የጋዛ ሰዎች መርዳበት ነበረበት ሲሲ ኢሳያስም ህዝብ የማይወዳቸው በግድ የተቀመጡ መሪዎች ናቸው
@samsongetechew6992
@samsongetechew6992 18 минут бұрын
1111
@AlmazYadete
@AlmazYadete 8 сағат бұрын
Please, tell him in Arabic language
@EdaPg
@EdaPg 4 сағат бұрын
11111
@AbuAbu-kt7dx
@AbuAbu-kt7dx 6 сағат бұрын
11111
@tadesse.B75
@tadesse.B75 7 сағат бұрын
111111
@KhalifaAwol-ou3xi
@KhalifaAwol-ou3xi 3 сағат бұрын
11111111111🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 2 сағат бұрын
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ይባል የለ ትወቀጣላችሁ ኤርትራ ግን የሚትጓዠበት መንገድ አያዋጣሽም ወዳጅ በክፍም በደጉም የሚደርሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ቆም ብላችሁ አስቡ
@AbduselamAbduse-q1b
@AbduselamAbduse-q1b 3 сағат бұрын
Your media and md alarusi are infront line
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 2 сағат бұрын
ኣል,ሲሲ ለራሱ ለማኝ ነው በኣመርካና በእስራኤል ፊሪፋር ነው የምኖረው
@HADJIKEDIROKELO
@HADJIKEDIROKELO 10 сағат бұрын
1 CC
@reshadhussen8846
@reshadhussen8846 9 сағат бұрын
1111
@QasimShek-n2z
@QasimShek-n2z 2 сағат бұрын
11
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 10 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@jackpark3349
@jackpark3349 7 сағат бұрын
11111111
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 10 сағат бұрын
ታዲያ ለግብጽ ውሸት ክደት አንደኞች አይደሉም እንዴ
@EshetuGizaw-y8v
@EshetuGizaw-y8v 8 сағат бұрын
1111-
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 437 М.
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 437 М.