የሶፍት ኬክ-ፒዛ እና ኩኪስ አሰራር | በዘኪ ዳቦ መጋገሪያ | Soft cake-pizza and cookies recipe | Gebeya | Ethiopia

  Рет қаралды 33,942

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

የሶፍት ኬክ-ፒዛ እና ኩኪስ አሰራር | በዘኪ ዳቦ መጋገሪያ | Soft cake-pizza and cookies recipe | Gebeya | Ethiopia
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Пікірлер: 65
@gebeyamedia
@gebeyamedia 11 ай бұрын
ዘመናዊ የዳቦ ማሽን ! የመጋገርያ-ማኮፈሻ እና ማቡኪያ ዋጋ kzbin.info/www/bejne/oavZkoyGoMqEnassi=0LDokJGs0u8xAypz
@yenantw21
@yenantw21 11 ай бұрын
እስፓንጅ ኬክ አይመስልም ድርቅ አለ ።🙄🙄ለማንኛውም እናመሰግናለን ።
@user-um9qh8lc2n
@user-um9qh8lc2n 11 ай бұрын
የምር በፖለቲካ ህዝብን ከህዝብ ጋር የሚያባላ ሚድያ ሳይሆን ገበያ ሚድያን እኛን እሚጠቅመንን ላይክ ሽር በማድረግ እናሳድገው
@hawabrand
@hawabrand 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ጫላየ ይሄ ስራ ለኛ ለማዳም ቅመሞ ቀላልነው ትንሽ ኮርስ ወስደን መስራት ይቻላል እዚህ ስለምንሰራ ምግብ አይከብደንም ፕሊስ ደሴ ሂድና የማሽን የመኪናሌሎችም ልቀቅልን❤
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 10 ай бұрын
ጦረነቱን አትረሺ😢
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 11 ай бұрын
ለፔሳና ለዳቦ ጥሩ ነው ፍጥአቱ ለኬክ ግን አይሁንም ኬክ 25 45 ደቂቃ ይፈጃል የሙቀት መጠኑ ይሄ ማሽን አይሆንም ኬክ ሲጋገር እረጋ ባለ ሙቀት እና ወደ መጋገርያው ከመከተቱ በፍት 10 ደቂቃ ቀድም መምቅ አለበት ከኬክ ወጪ በጣም አሪፋ ነው
@tsedalegebire3806
@tsedalegebire3806 11 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው ነህ።
@amirahussaien3454
@amirahussaien3454 11 ай бұрын
ገበያ ሚድያ በጣም ጥሩ ነው የምታቀርቡት ዝግጅት በተለይ ለኛ ለስደተኞች በጣም እያገዛችሁን ነው የ እንደው መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ለካፍቴርያ የሚሆን የቡና ማሽን መሸጫ ሱቅ የምታውቁትካለ ቁጥራቸውን አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ
@romantsegazeab3777
@romantsegazeab3777 11 ай бұрын
በስደት ላለነው ጥሩ ተስፋ ስለጣችን እናመሰግናለን በዛው ማሰልጠኛ ቦታዎች አሳዩን ።
@porto-xc9dt
@porto-xc9dt 10 ай бұрын
ዋው😘
@wollo1630
@wollo1630 11 ай бұрын
በረታ ወድም። የምታቀርባቼው መረጃ በጣም አሥፈላጊ ነቼው እናመሠግናለን👌
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 11 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ነገር እያቀረባችሁልን ነው 😍😍
@GetnetLanduber-bw7vl
@GetnetLanduber-bw7vl 10 ай бұрын
Wow konjo new
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 11 ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉
@meskaram9542
@meskaram9542 11 ай бұрын
Bagaa nagaan dhuftee caalaa bayee galatomii 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@KidistDemissie-tc9ob
@KidistDemissie-tc9ob 11 ай бұрын
የገበያ ሚዲያዎች በጣም እናመሠግናለነ ይህ የዳቦ ማሽኑ ማኮፈሻው እና መቡኪያው አነስተኛ በሚባለው ለመጀመር ስንት ነው ዋጋው እና ኤክትሪክ በማንኛውም ቆጣሪ ይሰራል? መልሳችሁን እጠብቃለሁ
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 11 ай бұрын
Wow amazing really
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 11 ай бұрын
Really good job chefe people coment about how the cake turns to flat bread (Kuta) from Luck of the knowledge am sorry on behalf of them.
@testyab5774
@testyab5774 11 ай бұрын
Thanks all Gebeya media
@yaabulij
@yaabulij 11 ай бұрын
አደኛ ነኝ
@redwave4776
@redwave4776 11 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@almazabatemolla7607
@almazabatemolla7607 11 ай бұрын
እዴ ፆመኛ ነኝ አላልሽምወይ
@wagayemamo4747
@wagayemamo4747 11 ай бұрын
አብረሽ ብታረጊው ጥሩ ይሆን ነበር
@saraabraham7039
@saraabraham7039 11 ай бұрын
እንቁላሉ እያንዳንዱ ተሰብሮ ታይቶ ነው ወደ ሌላ ሳህን የሚገለበጠው ሁሉንም በአንድ ሳህን ላይ ከተሰበረ የተበላሸው ሁሉንም ይበክላል አስተካክይ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 10 ай бұрын
አወ ግን አታካብጅ
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 10 ай бұрын
ትንሹ ኦቨን ጥሩ ጠቁሙኝ
@user-el6tv5od3f
@user-el6tv5od3f 11 ай бұрын
ይሄንን ማሽን ለመግዛት ፈልገን ነበር የት ኘው የምናገኘው ጥቆማ ብትሰጪን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 11 ай бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ
@genetshewarega7426
@genetshewarega7426 11 ай бұрын
Betam konjo
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 11 ай бұрын
ere unqulalu aleqe betam beza sijemer keku alnefam iko mindinew 😮😮😮😂😂😂
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 11 ай бұрын
ኬክ ብዙ ግባት ይቀረዋል ቢያንስ ፈሳሽ ወትት ያስፈልገዋል ሙከራሽ ደህናነው ሙያሽን ለማሻሻል ሞክሪ❤❤❤
@alemteka3149
@alemteka3149 11 ай бұрын
እረ እንቁላሉ በጣም በዝቷል ።
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 11 ай бұрын
Weregha awekesh moteshake 😅😅 Hulume aynet cake yeleyale ewekete yekeshime ke Australia chefe negh atfew comentune
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 10 ай бұрын
እንቁላሉን አብዝታዋለችወትት ባይኖረውም
@kasstubetruth7756
@kasstubetruth7756 11 ай бұрын
እንዴት ነው አድራሻችሁን ማግኘት የምችለው? በስልክ ከክፍለሀገር
@gebeyamedia
@gebeyamedia 11 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አይታይም እንዴ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 11 ай бұрын
for all Negative comments the reason why the cake looks Kira is she was not used the right equipment she is even saying that so many times please stop making dawn fellow Habesha who is doing good job when you don’t know the skill or knowledge I am a student from Australia cookery school!!!
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 11 ай бұрын
ፒዛን የመዳም ቅመም ትስራዉ ኬኩ እራሱ ቂጣ እጅ ኬክ አይስልም
@alemteka3149
@alemteka3149 11 ай бұрын
14 እንቁላል ለ 400 ግራም ዱቄት በጣም ይበዛል ።
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 10 ай бұрын
14እንቁላል😮
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ 11 ай бұрын
online ሲልተና የሚሰጥ ተቀም ከለ ጠቁምን በናታቹ ፍላጎቱ አለኝ ፣፣pls
@zamzamwabala3620
@zamzamwabala3620 11 ай бұрын
የሚን ስልጠና ነው የሚትፈሊጊው
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ 11 ай бұрын
@@zamzamwabala3620 የኬክ ሞያ መመር ፈልገለዉ አሁንም እየሰራሁ ያለዉት ምግብ ነዉ ግን በበለሞያ የተደገፈ ብሆን ይመረጣል
@almazabatemolla7607
@almazabatemolla7607 11 ай бұрын
እዴ ፆመኛ ነኝ አላልሺም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 11 ай бұрын
እና የፆም እኮ ነው የበላችሁ
@obseekiyaa3580
@obseekiyaa3580 11 ай бұрын
Afani oromodhanisi nufi hojedhuu mee silaa afani oromo dubachuu hin dandesaa yero heduu sin hordofaa garuu afani amarifaa bayee hin bekuu
@amirsalim9707
@amirsalim9707 11 ай бұрын
Mee nu jala dubadhaa jedhiin
@seidfaqo4302
@seidfaqo4302 11 ай бұрын
cake way qixa
@user-ff8fs4eo3t
@user-ff8fs4eo3t 10 ай бұрын
እንደዚ አይደለም የሚሰራው
@tsehaineshwoldemariam5238
@tsehaineshwoldemariam5238 11 ай бұрын
Why don’t you show us the pizza from the very beginning
@sasaa6587
@sasaa6587 11 ай бұрын
ከናንተ ባላቅም እቁላሉ በዝቶል
@yoditwolde3739
@yoditwolde3739 11 ай бұрын
እንቁላሉ በጣም በዝቷል
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 11 ай бұрын
Mindenew caku? Eski gelexe argelegh with respect so we can toke about it thanks if you know or you have the knowledge thanks
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 10 ай бұрын
እረበጣምጅ እኔሄን አልበላም የቁላልሺታ አልወድም
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x 11 ай бұрын
ኧረ ለኬክ፡አይሆንም ሲጀመር፡ኬክ እደዚህ አይዴለም እሚሰራዉ ደሞ አልነፋም እኛ የመዳም ቅመሞች እምንሰራዉን ኬክ ብታዉ ምን ትላላችሁ
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v 11 ай бұрын
የኔ ሼፍ ❤❤❤❤❤😂
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 10 ай бұрын
እየተናገረቺ ነው እኮ የሰው ሞራል አትንኩ እስቲ
@opppj796
@opppj796 11 ай бұрын
Yenate.qixa.asimeselechi.keku😅.hoho.
@phoenix0000
@phoenix0000 11 ай бұрын
ኬኳ አምባሻ መሰለች😂
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 11 ай бұрын
😂😂😂. Ewunet nw.
@user-gt5vy6pt6u
@user-gt5vy6pt6u 11 ай бұрын
ትንሽ ጨው አርጊበት
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 11 ай бұрын
ኬኳ ቅጣ መሰለች እኮ ምኑን ኬክ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 11 ай бұрын
Ke eweket wechi nesh 😅😅😅 asafari Tekekeleghawen eka altetekemecheme seketele eswame tenagralech from Australia chefe cooking school
@biza4948
@biza4948 11 ай бұрын
😂😂😂😂
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН
ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???
14:39
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 24 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН