Рет қаралды 4,060
የሶፋ ዋጋ በአዲስአበባ || sofa table price in ethiopia
#የሶፋ_ዋጋ
#አይነታ
ውድ የአይነታ ሚዲያ ተመልካቾች እንዴት ናቹህ?
በዛሬው ፕሮግራም/ቪዲዮ ስለ ሶፋ አስፈላጊ የሚበሉትን ጥያቄዎች ጠይቀን ስሐ ሶፋ ትክክለኛ መረጃ እና ዋጋ አቅርበንላችኋል በመሆኑም ይህን አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ ፕሮግራም እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃቸዋለን።
ይህን ፕሮግራም/ቪዲዮ አይታቹ ቢስተካከል ወይንም ቢጨመር የምትሉትን በሀሰብ መስጫ ሳጢን ላይ ልትሰጡን ትችላላችሁ
የምትፈልጉትን ሶፋ ለማዘዝ ወይም ለመግዛት ከታች ባሉት ስልኮች መደወል ትችላላችሁ
ረውዳ ፈርኒቸር
+251912286904
+251977323030
«ከሰው ስህተት ከስንዴ ማሃል እንክርዳድ አይጠፋም»
የምትፈልጉትን ኮንፈርት ለማዘዝ ከታች በሉት ስልክ መደወል ትችላላችሁ
© Ayneta Media