የሶላት መግቢያ ዱኣ

  Рет қаралды 38,387

Ibn Masud Tube

Ibn Masud Tube

5 жыл бұрын

Пікірлер: 123
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 2 жыл бұрын
ሱብሃነከልሏሁመ ወቢሐምዲከ ወተባረከ ኢስሙከ ወተዐላ ጀድዱከ ወላኢላሀ ገይሩክ
@user-xo4yh4vn1v
@user-xo4yh4vn1v 3 ай бұрын
Masha,Allah❤❤❤❤❤❤❤
@ferejtube
@ferejtube Жыл бұрын
ጀዛኩሙሉ ኸይር አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዞቻችን
@saadaa6249
@saadaa6249 5 жыл бұрын
ጀዛ ከአላ ኸይር አሁንኔ አላቅም ነበር ቀጥይበት በጣም ደሰ የአለኝ መተርጎምሽ በድጋሜ ጀዛ ከአላህ
@SeadaYmam-qb3kq
@SeadaYmam-qb3kq 8 ай бұрын
ጀዛኪ አሏህኸይር
@nejamohammed9021
@nejamohammed9021 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህታችን አላህ ይጫምርልሽ
@zinetsaed1077
@zinetsaed1077 Жыл бұрын
ጀዛከላህኽይር ውድእህታቺን
@user-hs3ft7ik2v
@user-hs3ft7ik2v 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቀጥይ ጥሩ እዉቀት እያስተማርሽንነው እኛም ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን ላችም እዱንያ ወለአኪራ ተደሳች ያድርግሽ
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 5 жыл бұрын
የአላህእህቶቸቁረአንአልገባኝአለቁረአኑንከፍቸየምቀራበትቀንንፍቅብሎኛልበዱአችሁአትርሱኛ የመርሣ ትችግርአለብ ኝበዱአችሁእህቶቸያረበ አላህል ቤንበቁረአንይሙላልኛየረህማን
@EbirahimAshebir
@EbirahimAshebir Ай бұрын
ጀዛከላህኸይር
@user-jv2xw3km8h
@user-jv2xw3km8h 4 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr7iw7pm8c
@user-cr7iw7pm8c 2 жыл бұрын
በርች
@user-ii5yk2sx6j
@user-ii5yk2sx6j 3 ай бұрын
ወላሂ አልሸመደደኝ ብሎ ነበር አላህ ይጠበቅሺ ሁቢ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 5 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸየረን
@hushhush6284
@hushhush6284 4 жыл бұрын
እስኪ ሀባይቢ በጽሁፍ አርጉልኝ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
@yusufzeyinu5426
@yusufzeyinu5426 Жыл бұрын
Mhsili
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 3 жыл бұрын
MasAllah .my sister. Thank.u
@madinaahmed6787
@madinaahmed6787 2 жыл бұрын
አሏሁ ሱባሀኑታአላ ይጨምርልሽ በጣም ደስትያለሽ ሀቂቂቃ
@user-bb2hd3nl9s
@user-bb2hd3nl9s 4 жыл бұрын
ጄዛከላህ ኸይረን እህቴዋ
@arbuarbu3193
@arbuarbu3193 4 жыл бұрын
ጀዛክላህረን እህት
@rahmaf209
@rahmaf209 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአሏህ ሀይር እህታችን
@hayathayatoo4921
@hayathayatoo4921 5 жыл бұрын
ጀዛክአላህ እከይረን
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ወእያኪ
@hushhush6284
@hushhush6284 4 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ እህት
@rabahemam9218
@rabahemam9218 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴዋ ጀዛ ካላህ ኸይርን በርችልኝ ሀያቲ
@saudisaudi862
@saudisaudi862 3 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይርን እህት
@hawityimam4024
@hawityimam4024 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ እህቴ ❤
@asmakedir6105
@asmakedir6105 4 жыл бұрын
እህት ጀዛ ካላህ
@ajgddbbjsbdndn6435
@ajgddbbjsbdndn6435 2 жыл бұрын
ምሸአላህ
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 2 жыл бұрын
ጀዛክአላይ ኸይር
@user-ly4rx3gh6u
@user-ly4rx3gh6u 5 ай бұрын
ጀዛከላህኸይርየኔውዲእህት
@user-px1dp7mc5o
@user-px1dp7mc5o 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@seada0074
@seada0074 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ እህት
@zahrawarqa5201
@zahrawarqa5201 3 жыл бұрын
مشال
@haya1...458
@haya1...458 3 жыл бұрын
ማሽአላህ
@hayetabdulih1047
@hayetabdulih1047 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-dj4vh7vs5i
@user-dj4vh7vs5i 4 жыл бұрын
ጀዛኪአላህ ኸይርጀዛ ቀጥይበት ማሻአላህ
@Tube-ti3qp
@Tube-ti3qp 3 жыл бұрын
እስቲ ውዶቼ ዱአ አድርጉልኝ አዲስ ሰለምቴ ነኝ ቁርአን ሊገባኝ አልቻለም በዱአቹ አስቡኝ
@zenetmememohammad4653
@zenetmememohammad4653 3 жыл бұрын
😢😢😢እኔም
@tohatoha7960
@tohatoha7960 3 жыл бұрын
Enam betam tecgrk
@hawaseid8466
@hawaseid8466 3 жыл бұрын
አሏህ ለሁላችንም ያግራልን
@user-cr7iw7pm8c
@user-cr7iw7pm8c 2 жыл бұрын
አብሽሪ ተገይ ተሥፋ እዳቆርጭ
@rehimatesfaw2913
@rehimatesfaw2913 2 жыл бұрын
Allah yagralsh
@muhammadasim5969
@muhammadasim5969 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@haymanotkinfu5199
@haymanotkinfu5199 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ ጀዛከላህ ህይር
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ወእየኪ
@wetyuwtu1737
@wetyuwtu1737 4 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህጀዛሽ አላህ ይክፈልሽ ያረብ
@fatimayusef3669
@fatimayusef3669 3 жыл бұрын
ጀዛክላህ
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ለይላ የኔ ዉድ እህት ግን ጉርብ ካለሽ አስገቢኝ
@sikosilo6717
@sikosilo6717 2 жыл бұрын
መሻ አላህ
@user-kr7ey9gw7y
@user-kr7ey9gw7y 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ
@user-by3dd9ve9x
@user-by3dd9ve9x 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ቸባረከእረህማን ውዴ
@mojdjjdjdh9747
@mojdjjdjdh9747 Жыл бұрын
አሠለም ወአሌኩም ማሻሏሀ ተበረከሏለ
@user-xj4hu7cf4n
@user-xj4hu7cf4n 4 жыл бұрын
ጀዛህ ህላህ ሕይር አላህይጨምርልሽ
@mohamedadem61
@mohamedadem61 4 жыл бұрын
ሰብ አርገ አረኩ ኑኑኑኑኑኡ
@miedymied3076
@miedymied3076 3 жыл бұрын
ጀዛከለኽ ኸይር ሀቢቢቲ
@yetefainattub1609
@yetefainattub1609 4 жыл бұрын
ዎአለይኩሚሣላም ዎራለመቱላህ ዎባራካቱሁ ጀዛካላ አላኩሊሀለመ
@zahrawarqa5201
@zahrawarqa5201 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@ummuayuboumuayubleyla4872
@ummuayuboumuayubleyla4872 5 жыл бұрын
ጀዛሸካላህ ኸይር እህት ግን ድምፅሺን በፁሁፍ ብታረጊው ማለት ድምፅሺ ጋ አብሮ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@zahrawarqa5201
@zahrawarqa5201 3 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊኪ
@user-od6xf5bu3y
@user-od6xf5bu3y 4 жыл бұрын
መሻላ የእኔ እህት
@halemabata7497
@halemabata7497 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሺ
@user-wq3yw9yl5h
@user-wq3yw9yl5h 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ እህት ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ
@user-xj4hu7cf4n
@user-xj4hu7cf4n 4 жыл бұрын
ጉርፖካለሽአሥገቢንእህታችን አላህ ባለሽበትይጠብቅሽ
@user-jt4ei7xc7w
@user-jt4ei7xc7w 4 жыл бұрын
ጅዛኪ አላህ ሀይርን ባአላህ ፃፊልን እስቴ
@hayathussen723
@hayathussen723 10 ай бұрын
👍👍
@hayaatmuhamad2330
@hayaatmuhamad2330 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰልልም ወራህመቱላህ አህለን እህት በጉረብ ብትኖሪ አሪፍ በ
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 3 жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን ለይይላ በአላህ ጉርብ ካለሽ አስገቢኝ
@fedlbretabret
@fedlbretabret 8 күн бұрын
❤❤❤
@user-yr9lf8uk9b
@user-yr9lf8uk9b 2 жыл бұрын
መሽኩሪእህትለይላ
@meditube1834
@meditube1834 4 жыл бұрын
Jezaki
@user-xz7dq2ed4d
@user-xz7dq2ed4d 2 жыл бұрын
አላህይጨምርልሽ
@user-nu5gq3lm8y
@user-nu5gq3lm8y 4 ай бұрын
ሰለምቴዋ ስልክሽን አስቀምጭልን የቻልኩትንአሳውቅሽአለሁ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@merymeryy3642
@merymeryy3642 Жыл бұрын
እረ እርድኝ አዲስ ሰለሜ ነው በጣም መስገድ እፈልጋለሁ የሚስተምርኝ አጣሁ😢
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይረን ኦክቲ በአላህ ከቻልሺ አስተምሪኝ ስልኬን ልላክልሺ የኔእህት
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 2 жыл бұрын
ለምንድነው ድስክ ላይክ ብቻ የለው
@user-ln6cf5uq5c
@user-ln6cf5uq5c 3 жыл бұрын
በርች ማማየ አድስ ነኝ ለቤትሽ ደምሬሻለሁ
@saadaa6249
@saadaa6249 5 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ሀይድ ስንጨርስ የሚባል ዱአ አስተምሬ
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 5 жыл бұрын
ጀዛኪአላህኸይርእህትለይላ
@user-gx9nt4nb2r
@user-gx9nt4nb2r 4 жыл бұрын
@@user-pf6km1cs1l ሳህ
@user-il5ob7fn7b
@user-il5ob7fn7b 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እስቲ በውስጥ ጣፍልኝ
@user-xz7dq2ed4d
@user-xz7dq2ed4d 2 жыл бұрын
አላህይጨምልሽ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ💐
@user-om1rf4ul7o
@user-om1rf4ul7o 7 ай бұрын
አሰላምአለይኩም እህት አዲስነኝ ሰላት ለመስገድ እወዛገባለው ማለቴ የሰላት አይነቶቹ ያወዛግበኛል እባክሽ ግሩፕ ካለሽ አስገቢኝ ሁሉንም መማር እፈልጋለው
@user-kk9nr2xm4z
@user-kk9nr2xm4z 4 жыл бұрын
አላህ፣ጅዛሽን፣ይክፈልሽ፣ያረብ
@sofiitube1505
@sofiitube1505 4 жыл бұрын
አህት በአላህ ጉሩብ ካለሽ አስገቢኝ
@user-bc5ou5si9z
@user-bc5ou5si9z 5 жыл бұрын
መሽ አላ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
شكرا لوبي
@ghhff543
@ghhff543 2 жыл бұрын
ጉሩፔ ካለሽ ☝️☝️🥺🥺
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 2 жыл бұрын
0907228485✅✅✅
@zizuseidhussin5955
@zizuseidhussin5955 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ከይር እይውልሽ አላሁ አክበር ከቢራ ወልሃምዱሊላህ ከቲራ ወሱበሃን አላሂ ቡክራተልአስኢላ ይህ እስቲፍታህ ሰላት ይሆናል እዴ ባረበኛ ዳኢ ቪዲኦ ላይ ነው ያየሁት እና እስኪ መልሽልኝ ካየሽው
@Tube-ti3qp
@Tube-ti3qp 3 жыл бұрын
በፁሁፍ ቢሆን ማማ ጥሩ ነበር እህት
@user-nu5gq3lm8y
@user-nu5gq3lm8y 4 ай бұрын
ሁለተኛውላይ አታህያቱን እናበጣትሽ አሸሀዱን ትቀራለሽ ከዛስትጨርሽ አታህያቱብለሽ አላሁመሰሊእምትይው የዝሁር እናኢሻአሰ።ጋገዲየጠየቅሽው እህቴ
@fetiyaoumeroumer698
@fetiyaoumeroumer698 4 жыл бұрын
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እህቴ ስለእስቲንጃ ለመጠየቅ ነበር ከይቅርታ ጋር ማለት ሽንት ቤት ገብተን ውሀ ሽንት ከጨረስን በሁላ ከኋላ የሚመጣ ትንሽ ሽንት ጠብቁ እሷ እስክትወጣ እሷ እስክትወጣ ካልጠበቃችህ ከስቲጃ በሁላ ትነጅሳለች ሲባል ሰምቼ ነበር እናም ያችን ሽንት ለመጠበቅ ብዙ ጊዜ ይፈጅብኛል አንዳንዴ ቶሎ ይመጣል እነ እህቴ ከቻልሽ መልስ ምክንያቱም ውስዋስ ውስጥ ከገባሁ ብዬ ፈራህ ሽንት ከሸናን
@khairtabdat3550
@khairtabdat3550 3 жыл бұрын
ይህንን ዱኣ ለስላተል ፈጅር ብቻ ነው የምንጠቀምበት ወይንስ ሁሉም ሶላት ስንስግድ ነው የምንጠቀምበት ይህንን መልሽልኝ ጀዛክሏህ ኽይረን
@rahmayusif2756
@rahmayusif2756 4 жыл бұрын
እናደሞአሱርስንስግድወይምኢንሻአታህያቱንሁለተኛውእናእራተኛውላይነውየምንቀራውሁለተኛውላይሲሆንአታህያቱንብቻከዛአራተኛውላይሲሆንአታህያቱንከዛአላህመሴሊአለመሀመድእንደዙህነውአደልማማየ
@user-ck8nk1lv7s
@user-ck8nk1lv7s 5 жыл бұрын
ጀዛከላሂር
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
ወእያክ
@hushhush6284
@hushhush6284 4 жыл бұрын
በተለይ ተጽፎ ቢሆን
@user-pp4vh6hh4k
@user-pp4vh6hh4k 3 жыл бұрын
እህት ግሩፕ እንዳለሽ አስገቡኝ
@user-tw6yu3xc2d
@user-tw6yu3xc2d 2 жыл бұрын
ትጋግሚልን
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 3 жыл бұрын
ጀዛካላህኡክቲ ለቤትሺአድሥነኝ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 3 жыл бұрын
ሀያከሏህ ኡኽቲ🌺
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 3 жыл бұрын
@@IbnMasudTube 💞💞🌹
@user-oz4mf6md6t
@user-oz4mf6md6t 4 жыл бұрын
እህቴሶላትስንሰግድ፣ኒያ፣የምንለእ፣ኡሶሊፈርዶልሶላት፣ነውወይስ፣ነይቱፈርዶልሶላት፣እሚባለው፣ያእህቴመልሽልኝ
@walyawalya6139
@walyawalya6139 4 жыл бұрын
በልብ መነየት ይበልጣል ማማዬ አላህ የልብሽን ያቃል አላሁክበር ብለሽ ነው የምትጀምሪው
@mamaf1225
@mamaf1225 4 жыл бұрын
ጀዛኹምሏሁ ኸይር ውዷ እህቴ
@ekrammadnew4554
@ekrammadnew4554 4 жыл бұрын
ሰኞና ሀሙስ ለምንድነዉ የሚፆመው
@user-fe9nw2wj2z
@user-fe9nw2wj2z 3 жыл бұрын
የኔም ጥየቄ ነዉ
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube Жыл бұрын
ሰኞና ሀሙስ የሱና ፆም ነው
@user-fk1dx7oq4w
@user-fk1dx7oq4w 3 жыл бұрын
ቅመምነሽኮ
@allin-fv2st
@allin-fv2st 3 жыл бұрын
በቅርብ ነው የሰለምኩት አልሀምዱሊላህ
@rahmayusif2756
@rahmayusif2756 4 жыл бұрын
በጣምእናመስግናልንእህቴግንእኔትንሽየቸግርኝነገርነበርምንመስልሽስንነይትበልባችንነውእጂባፍችንአደለምሲሉምንማለትነውአብራሪልኝእሲ
@rahmar8984
@rahmar8984 4 жыл бұрын
Rahma በልብመነየትሲባልማር በልብሽእደምሰግጅወይምእደምጦሜ በዉስጥሽ ወይም በልብሽማሰብ ማለት ነዉ ባፍእደምሰግጅ ወይምእደምጦሚ መናገርየለብሽም ኢሻአላህግልጥይሆንልሻል ብየ አስባለሁ ካልገባሽመልሰሸ ጣፊልኝበዚሁ
@zeharahasen8293
@zeharahasen8293 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-jk7vg3ts2o
@user-jk7vg3ts2o 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
እረህማ You Tube
Рет қаралды 475 М.
ከመተኛት በፊት የሚባል ዚክር||أذكار النوم #አርቀም
19:41
Daarul Arqam ዳሩል አርቀም tube
Рет қаралды 190 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 41 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 33 МЛН
የሶላት መግቢያ ዱዓ || @ameen_tube
10:11
Ameen Tube
Рет қаралды 1,2 М.
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
16:49
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 29 М.
የሌሊት ሶላት ያለው ቱሩፋት
3:41
IslamforAll - Amharic
Рет қаралды 5 М.
አዛን ከጨረሰ በኋላ የሚባል ዚክር
6:40
የለሌት ሶላት በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
18:17
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 21 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 41 МЛН