የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 ||

  Рет қаралды 729,320

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከሶሊያና ማይክል‪@Soliyanashow‬ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ እናት ፍቅር፣ ስለ ፍቅር ግንኙነት እንዲሁም ህልምን ለማሳካት ስለሚከፈል ዋጋ በጥልቀት ተወያይተዋል።

Пікірлер: 3 000
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Ай бұрын
የ 5 አመት ልጄን ካጣሁ ወር አልሞላውም ባንቺ መፅናናት ትንሽ ቀለል አለኝ እግዚአብሔር የምትወዱዋቸውን ይጠብቅላችሁ።
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h Ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 🙏🏽😢😢😢
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Ай бұрын
በስመአብ እመቤቴ ታፅናህ 😢 ፈጣሪ መካሻውን ይስጥህ
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles Ай бұрын
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ አይዞን እሱ አይሳሳትም በምትኩ መፅናኛን መደሰቻን አዘጋጅቶልሀል ጠንከር በል!🙏
@user-zy1lf1dw2f
@user-zy1lf1dw2f Ай бұрын
Egzabeher sienatu ena beratun yesteh yenewendem 🙏
@frenags-dc2kf
@frenags-dc2kf Ай бұрын
Fetari yath wendm
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 Ай бұрын
"እኔ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሔጄ አልፀልይም እተነፍሳለው እንጂ ምክንያቱም የማታውቀው እኔ የምነግራት ነገር የለኝም"
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
😢😢😢😢የሚገርም እውነታ
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps Ай бұрын
እውነት ነው ትክልል
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-1234naniy
@user-1234naniy Ай бұрын
ኪድዬ❤
@YeshiMengistu-hd4mt
@YeshiMengistu-hd4mt Ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምትል የበሰለች ናት በጣም ጥንካሬሽን አደንቅልሻለሁ የእናትሽን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑራት
@munalove8143
@munalove8143 Ай бұрын
እኔ ሶሊን የማቃት ልጅ እያለች እነ ማርታ አጎት ቤት ነበረ አሞላቃ ነው ማርቲ ያሳደገቻት ልጅ እያለች በቃ ጣጣ የሌላት ልጅ ነበረች ፊት ለፊት ምትናገር ልክ እንደገለፀችው አድጋ እንደዚህ ጠንካራ ቁም ነገረኛ ንግግር አዋቂ ሆና ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል ጠንክሪልን ሶሊ አላህ ካንቺ ይሁን
@user-fd2bu8ko9f
@user-fd2bu8ko9f Ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻው የሰማሁት ኢንተርቪ ይሄን ነው በጣም ደስ ይላል እርግት ያለ ሊያስተምር የሚችል የአነጋገር ለዛ የሚገርም ነው ብቻ ብዙ ነገሮችን እንዳይ ና እኔን እንዳይ አድርጎኛል በሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ማን ያዘዋል ለአንተም ከእግዚአብሔር የሆነች ሴት በሂወት ውስጥ ትምጣ አሜን ማለትህ የማየው ላይክ ከአደረክ ነው😊
@medinaasefaasefa7990
@medinaasefaasefa7990 Ай бұрын
Waw ene Muslim neng gin lementwa yalat tenkarye❤amezing
@mutibiti2866
@mutibiti2866 Ай бұрын
Enam
@firehiwotazene9555
@firehiwotazene9555 Ай бұрын
እናቴ.. እናቴ ..እናቴ.. ጠርተሽ የማትጠገቢያት...አንችን ወልዳሻለች. ...የምትገርሚ ልጅ አድርጋ አሳደገችሽ ...እድሜሽን በሙሉ ኩሪባት የምትመኪበት መድሀኒያለምን ሙጭጭ አድርገሽ ያዢዉ ምንም አትሆኚም..በርቺ
@mesgana01weldemariam6
@mesgana01weldemariam6 Ай бұрын
Unbelievable ቁርጥ አባትሽን ነው የምትመስይው ማይኮ እጅግ መልካም ሰው ነበር ዘናጭ ጨዎ አባትሽ ጎደኛዬ ነበር ያኔ እናትሽ ደግሞ አብሮ አደጌ ማይኮዬ እና ማርቱ የምታኮራ ልጅ ሰጥተውን ሄዱ ነብሳችሁን ከደጋጎች ጎን ያርግልን ድምፅሽ ቁርጥ የእናትሽ ሲገርም ።
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 Ай бұрын
Amen
@hiwottemtime7188
@hiwottemtime7188 Ай бұрын
Amennnn
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
አሜን
@tutut7120
@tutut7120 Ай бұрын
እዉነት ነዉ አባቷን ቁርጥ
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 Ай бұрын
ከንቱ ከንቱ ሁሉም ከንቱ ነው ጌታን ማወቅ እጅግ ድንቅ ነው ጌታን እየሱስን ማመስገናቹሁ ያስደስታል በረከትም ይጨምርላችሃል :: ተባርኩ
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu Ай бұрын
በጣም እምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ሰውን ትረዳለህ ታዳምጣለህ እና ከአንተ በቀረብኩ ብየ ተመኘሁ እባክህን እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እናቴን 2014በመኪና አደጋ አጣኋት እደናፈቀችኝ አፈርም ለማልበስም አልታደልኩም ማመን አቃተኝ ውሃ ሳልግታት ከጎኗ ሳልሆን ሞቷን ብቻ እደሩቅ ዘመድ ሰማሁ እናቴ የመኖሬ ትርጉም ተስፍየ ነበረች የእናቴም አልበቃም ደግሞ 2015ህዳር 23አባትሺ ሞተ ተባልኩ ውሃው በላኝ እኔም የሰው ቤት አገልጋይ ሆኘ ቀረሁ ማንን ብየ ልሂድ የጨለማ ህይወት ነው የምኖረው አይኔንም በሺተኛ ሆንኩኝ ምክንያቱም ሌትም ቀንም ነው እማለቅስበት በዚሁ አጋጣሚ እናት አባት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ln3po3es1g
@user-ln3po3es1g Ай бұрын
Egziabher yatsinash ehte
@user-yr1ml7nw3o
@user-yr1ml7nw3o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
የዛሬ 9 አመት አባቴ በፀና ታሞብኝ ሁሉም ፊቱ አዞረ እናቴና ልጆቹ ብቻ ነበር አጠገቡ ትምህርት ቤት ሄጄ እስከምመለስ ድረስ ያለው ሰቀቃ ከቤት ስወጣ ሞቶ አገኘው ይሆን እያልኩ ስልክ ደብቄ ትምህርት ቤት እወስድ ነበር ደውየ ቶሎ ካላነሱልኝ የነበረኝ እብደት ጭንቀት 😭😭😭😭😭😭በመንገዱ ያለፈው ያቀዋል እግዚአብሔር ቸር አምላክ ማሓሪ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ድኖልኝ እየኖርን ነው 🤲🤲🤲
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv Ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ፡ ኡፎይ መጨረሻውን ሳነብ ልቤ ከ ጭንቀት እርፍ አለች ። እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ለ አባታችን።
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
@@EA-cx4lv አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ 😭❤❤️😘
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
@@Maryam-zf6wb የኔ ውድ ❤️😘
@user-bj3gu6jo3x
@user-bj3gu6jo3x Ай бұрын
ልክ እባዬን መጥቶ ላለቅስ ስል ደስ አለኝ መጨረሻው አይቼ አባትሽ ረጅም እድሜ ይስጣቸው የኔ ቆንጆ❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
@@user-bj3gu6jo3x አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ማማዬ😭❤️❤️❤️😘እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይተርፍም የተባለ በቸርነቱ አተረፈልኝ 😭😭😭🤲🤲🤲
@getnet2732
@getnet2732 Ай бұрын
ማኔ እባክህ የማትሰለች ደጋግማት አትሰለችም በጣም መታደል 1-ለሠዉ ያላት ፍቅር ከነ አክብሮቱ 2- ለእናቷ ያላት ፍቅር 3 ለኪዳነ ምህረትና ለልጇ ለእየሱስ ክርስቶስ ያላት ፍቅር እንዲህ የምትወድህ እጮኛ ሆይ ከምንም በላይ ብትታደለም አክብረህ ያዛት ይህች ልጅ ስጦታህ ናት ታደምቅኃለች
@user-du4tc2ks8v
@user-du4tc2ks8v Ай бұрын
በጣም እስማር የሆነች ልጅ ናት እውነትም ስጦታህ ናት አደራ እንዳትለያት አብራችሁ በፍቅር አርጁ ውድድ ነው ማደርግሽ ሶልዬ❤
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Ameeeeeeeeen lehulacheneme❤❤❤🙏🙏🙏
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 Ай бұрын
Mistu nat endy ?
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Ай бұрын
She is a blessing not only for her husband but also for many!stay blessed girl ! Mom in heaven,l believe you are watching your fruit!
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 Ай бұрын
Weye tadelhe
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 Ай бұрын
ማንያዘዋል በዚሁ ቀጥል ከልጅቷ ብቃት በላይ የአንተ መረጋጋት እና አቀራረብ ደስ ብሎኛል ማኔ በርታ
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
ተደምጦ የማይጠገብ የህይወት ልምድ ነው ያጋራሽን የልጅ እዋቂ ነሽ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ 🙏🏾❤️
@kidistfikadu4981
@kidistfikadu4981 Ай бұрын
100%ምርጥ ሴት ኢንተርቪው ጨርሼ የሰማሁት ለመጀመርያ ግዜ ነው ካንቺ ብዙ ተምሪያለው 😍😍
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Ай бұрын
እኔም
@sintayehusirabezu4334
@sintayehusirabezu4334 Ай бұрын
ዳውንሎድ አድርጌዋለሁ ሠው በዚ ልክ ማውራት መቻል ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ ባንቺ ውስጥ የተከበረችዋን እናትሽን አየኋት
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 Ай бұрын
ያመንኩት እግዚያብሄርን ነው የለመንኩት እግዚያብሄርን የሰጠኝ እግዚያብሄር ነው እንዴት ደስ ይላል
@tigraysabawiyam
@tigraysabawiyam Ай бұрын
1 ጥንካሬዋ/ፅናትዋ 2 ኣንዳበትዋ/ትህትናዋ 3 እምነትዋ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Ай бұрын
Wbetuwa
@YasminMiftah
@YasminMiftah Ай бұрын
yes
@sarateshale3040
@sarateshale3040 Ай бұрын
ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው ከ 2ት ሰዓት በላይ interview ሳዳምጥ እጅግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይልን❤
@YaredEskiyas
@YaredEskiyas Ай бұрын
Enerasu yemejemeriya gize nw podcast yayehut esunm tik tok lay tinishun negr semche muluwun lemn alsemawum yalkut the best podcast timihirt yewesedkubet nw kidanemihiret enate banchi hulu endemichal bezich lij life story ayichalew mande best neh esuan silakerebkln🙏🏾
@YasminMiftah
@YasminMiftah Ай бұрын
Hi
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Ай бұрын
ጠንካራነቷ እና እውቀቷ ብልጠቷ ፊቷ ላይ ይታያል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የተባረከ ትዳር እና ልጆችን ይስጥሽ❤
@frehiwotbelay9262
@frehiwotbelay9262 Ай бұрын
ሶሊ በጣም ኮራሁብሽ ጥንካሬሽን ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽ ከዚህ በኃላ ያለው ህይወትሽም የሰመረ ይሁንልሽ በተረፈ ግን ተጀምሮ እስኪጨረስ ሳለቅስ ነበር የናትሽን የስቃይ ጊዜ ሌላ ደግሞ አንቺ ታድለሻል አቅሙ ኖሮሽ ታይላንድ ድረስ ወስደሽ ማሳከም መቻልሽ እንደልቧ ሁሉን ማድረግ መቻልሽ ትልቅ ነገር ነው ይሄንን ያላገኘ ብዙ ሰው አለ ሀገር ውስጥ እንኳን ማሳከም ያልቻለ፡፡ በጣም ነው የኮራሁብሽ !!
@diyantamrat4398
@diyantamrat4398 Ай бұрын
ሶሊዬ ድንቅ የእንጦጦዋ ንግስት የኪዳነምህረት ልጅ ዋው
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j Ай бұрын
እውነትም የቅዱስ ዑራኤል ልጅ የእናትሽን ዝክር ቀጥይበት በርቺ በሀይማኖት ያፅናሽ
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Ай бұрын
ጠንቋይ ቤትም ይዘከራል መንፈሳዊነት አይደለም ፀበል ጠንቋይም ያዛል እኔ በዛ እጠምቅሻለው ይላልፀበልም እግዛብሄር የለበትም እንዲ ስል ጥላቻ የለብኝም ካየሁት ተነስቼ ነው
@ephremtigabu130
@ephremtigabu130 Ай бұрын
Kebt ematamnew lemyamnut tew
@mrsa3706
@mrsa3706 Ай бұрын
​@@AsAs-yk7hm ምን ማለት ነው? ፀበል ጠንቋይ ስለተጠቀመ ፀበል ትክክል አይደለም ማለት ነው? 😮
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Ай бұрын
@@ephremtigabu130 ስለስድቦ አመሰግናለው ያው ስድብ ከማን እንደ ሚወጣ ስለማቀው
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm Ай бұрын
@@mrsa3706 በብሉይ ኪዳን አንዳንዴ መላኩ መቶ ወሀው ሲያናውጠው ቶሎቀድሞ ዘሎ የገባ አንድ ሰው ብቻ ከየትኛውም ደዌ ይፈወስ ነበር ታዳ መላኩ በስንት አመት ወይም ወራት ይምጣ አይታወቅም ነበር ታማሚው እዛ ቦታ ሆኖ ይጠባበቅ ነበር ግን በአዲስ ኪዳን ለአንድ ሰው ሳይሆን ለአለም በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ መድሀኒት ተሰቶናል እርሱም እየሱስ ይባላልለነብሳችን ለስጋችን ለሁሉ ነገራችን ፈዋሽ ጌታ ተሰቶናል እሱ ነው አዳኝ
@genetbehabtu2755
@genetbehabtu2755 Ай бұрын
ማርቲን የማውቃት አንቺ ሳትወለጂ ነው እጅግ የምታምርና መልካም ስብእናም ነበራት ህመሟን ስሰማ እጅግ ነበር ያዘንኩት በተለይ ለልጆቿ እረፍቷ ደሞ በጣም ሰበረኝ አንቺን ሳይ ደግሞ ተጽናናሁ ጀግና ልጅ ወልዳለች ማርቲ እንዳለች ነው የቆጠርኩት
@user-hn7vu6se4n
@user-hn7vu6se4n Ай бұрын
Soly enate be hiwot alech gn mne edhonku alwkem enate enate eyalku btam kftogin alksku 😂😂😂😂😂
@messydds735
@messydds735 Ай бұрын
እንደዚ ቃለመጠይቅ አፌንአስከፍቶ ስራ ያስፈታኝ የለም ❤ ጥበበኛ ሴት❤
@etagu205
@etagu205 Ай бұрын
በእውነት እኔ ለአንቺ እናትሽ እሆናለሁ ግን ከአንቺ ብዙ ተምርለሁ እኔ እናቴን እሕቴን በአንድ ሰዓት ነው ያጧሐቸው በተለይ እሕቴ ሰርጋዋ አንድ ሳምንት ሲቀረት ነው ነው የሞተችው እና እናቴ እየደገሰች ነው ለሰርጉ የሚሆን ነገር ሊያሰተካክሉ በተፈጠረው ነገር ሁለቱ በአንድ ጊዜ አረፈው እና በጣም ተጎድቻለሁ ግን አንችን ግን አድንቄሻለሁ ካንቺ ተምራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽን ይባረክ
@selamlema9601
@selamlema9601 Ай бұрын
ሆ እንዴት እንደማፅናናሽ አላውቅም እግዚአብሔር ሀያል ነው እሱ ሀይል ይስጥሽ❤
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 Ай бұрын
ማኔ እንደዚህ የእግዚዐብሄር ስም በብዙ የተጠራበት ቀን ባንተ podcast አላስታውስም በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር። አንተም ሥላሴዎች የልብህን መሻት ይፈፅሙልህ።
@adeygraphics3066
@adeygraphics3066 Ай бұрын
ባንቺ ውስጥ እናትሽን ነው ያየሁት ሶሊያና ሳትሆን ማርቲ ናት ኢንተርቪው የተደረገቸው እናትሽ ናት እያወራች ያለቺው እጅግ በጣም ሙሉ ሰው አድርጋ ነው ያሳደገችሽ ከዚህም በላይ ሙሉና ደስተኛ ሆነሽ ምትፈልጊ ከሆነ የበደሉሽን ሁሉ ይቅር በያቸው
@getnetazmeraw-bq7di
@getnetazmeraw-bq7di Ай бұрын
አንች የምር ቆንጆ ነሽ!!! (የሰዉ ልጅ በ አንደበቱ የሚናገረዉ ነገር ቁንጅናዉን ይገልጻል ፈርሃ እግዚአብሔር ያለበት ሰዉ ቆንጆ ነዉ) እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔ እህት!!!!
@dilnessadebasu1485
@dilnessadebasu1485 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት እጮኝ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተለያዩ ሰዎችን ጥምረት ሲመራ እያየሁ ነው የአንች ሶልዬ አምስተኛ ነው ተምሬአለሁ ቁምነገሮችን ጨብጫለሁ እኔ አምናለሁ ራስን እግዚአብሔር ላይ መጣል ትልቅ ማትረፊያ ነው። ተመስገን እንዲህ ልብ የሚያርፍበትም ይገኛል ተመስገን የአባቶቼ አምላክ።
@yalemi123
@yalemi123 Ай бұрын
ሶልያና ቃለመጠየቅሽን ጥዋት አይቼ ከሰአት ወደ ቅዳሴ መሄድ ነበረብኝና በአእምሮዬ እየመጣሽ አስቸግረሽኝ ነበር😅❤❤❤በጣም ጨዋ ደግ እርጋታ ከአንቺ ላይ ብቻ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ የተረጋጋሽ የምታወሪውን የምታውቂ ደስስስ የምትይ ልጅ ነሽ ስለሰዎች ስትናገሪ ለሰዎች ያለሽ ክብር መረዳት ደስ ይላል ማርታ በህይወት አለች ብል ይቀለኛል ለእናትሽ የገባሽውን ቃል በተግባር እየኖርሽ ነው በጣም የመሰጠኝ የእምነትሽ ጥግ ነው እናቴ ኪዳነምህረት ዘመንሽን ትባርከው ያ መልካም ፍቅረኛሽም ዘመኑ ይባረክ አደራ ስትጋቡ በስርአተ ቤተክርስቲያን ይሁን❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ደስ የምት ልጅ ሶልያና ቁንጅናዋ ብቻ አይደለም ንግግሯም ያምራል።
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt Ай бұрын
ገና ዛሬ ፈታ ያለች ልጅ አቀረብክልን ካነጋገሯ የስርአቷ ፈታ ያለች 🙏❤
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io Ай бұрын
ሴትነት ቁንጅና ትህትና ብሩህ ጭንቅላት በጣም የምትገርም ድንቅ ልጅ ናት ማኔም ዛሬ ቆንጆ ፖድካስት ስላሳየህን እናመሰግናለን እምነት ጽናትና ውሳኔ 👏👏👏
@tizitazenebe1326
@tizitazenebe1326 Ай бұрын
እናቴ.. እናቴ ..እናቴ.. ጠርተሽ የማትጠገቢያት...አንችን ወልዳሻለች. ...የምትገርሚ ልጅ አድርጋ አሳደገችሽ ...እድሜሽን በሙሉ ኩሪባት የምትመኪበት መድሀኒያለምን ሙጭጭ አድርገሽ ያዢዉ ምንም አትሆኚም..በርቺ🥰🥰🥰
@AdanechWorku-sz6ll
@AdanechWorku-sz6ll Ай бұрын
1በፈጣሪ ላይ ያላት እምነት እና ጥንካሬ 2ኮፊደንሷ እና ለእህቶቿ ያላት ኮሚትመንት 3የሴት ልጅ ጀግና የስራ ሰው (ክርስቶስም በስጋ የሴት ልጅ ነው የኔ ቆንጆ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Ай бұрын
ማን ያዘዋል በጣም ስለሚጮህና ስለሚስቅ ብዙም አዳምጨ አላቅም የዚችን ልጅ ግን ከልቤ ተመስጨ እስከመጨረሻሁ የሰማሁት በእውነት ብርቱ ልጅ ነሽ በርች ፈጣሪ የእናትሽን ነፍስ ይማርልን
@shalomselam8720
@shalomselam8720 Ай бұрын
አንደበቷ ሲጣፍጥ ላንቺ የታመነ እግዚአብሄር ይመስገን
@habiseifu2921
@habiseifu2921 Ай бұрын
Amen betami sebikute meslogne temsechi eyesemawate neber❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🙏🤍💓
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 Ай бұрын
እውነት ይህን ፖድካስት ስመለከት የተረዳሁት ትልቁ ነገር እግዚአብሔርን የተደገፈ መቼም እንደማይጎድል ነው ማኔ ሶልያና ከልቤ thank you 🙏
@user-iq6nn4lk6i
@user-iq6nn4lk6i Ай бұрын
ጥንካሬሽን እርጋታሽን በፈጣሪ ላይ ያለሽን መተማመን በጣም ነዉ የወደድኩት ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሣምረው
@serkegesese5353
@serkegesese5353 Ай бұрын
ጥንክር ያለች ሴት ደስ ስትል እንደዚች ያለች ሴት ያገባ የታደለ ነው ላንተም ማናዘዋል እንደዚህ ያለች ብስል ያለች እግዛብሄርን የምትፈራ ቤተሰብ የምትወድ ሚስት ይስጥህ ጎዶለኸን የሙትሞላ
@alemema7393
@alemema7393 Ай бұрын
እናቴ በህይወት አለች የመጨረሻ ልጇ ነኝ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ እና ሲያማት ጌታየ እባኽህ አሁን አይሆንም ይችን ልጂ ብቻዋን ትቻት አልሂድ ቲኒሽ ታገሰኝ ትለዋለች
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds Ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ሁሉ ልጅ ሁኘ ማልረሳው እንዱሁ ስያማት ታናሼ ና እኔ ነን ልጆችዋ እነዝህ ልጆች ልብ እስክያደርጉ አቆየኝ ትል ነበር 😢
@betyd2606
@betyd2606 Ай бұрын
ዋውውውው….. ምን አይነት ልጅ ናት… የምር ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰዓት በላይ ያለው ኢንተርቪው ሳልሰለች ሳላሳልፍ አየሁ…. እግዚአብሔርን ማስቀደሟ፤ እናትዋን መውደድዋ፤ በራስ መተማመንዋን.. እረ ብዙ ብዙ ነገሮችዋን… በጠቅላላው አድንቄያታለሁ!!!
@oneofi8726
@oneofi8726 Ай бұрын
ማርያም የምትገረም ሴት ናት የእናተን ሞት የቀመሰው ያውቃል እኔም በቀረቡ ነው እናቴን ያጣሁት አንቺ ግን በኔ ህይወት ዉስጥ ትልቅ ነጥብ አሰቀመጠሻል አመሰግናለሁ ብርታቴ ነሽ 🙏🙏
@yordanoshaile1201
@yordanoshaile1201 Ай бұрын
የሚገርም እምነትና ፅናት የተሰጣት እድለኛ እህታችን ናት ኪዳነምህረት ሁሌም ከፊት ተቅደምልሽ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ማርያምን ተመስጨ ነው የሰመሁት የኔ ቆንጆ ሁላችንም ልባችን የሚያርፍበት ፍቅር ይሰጠን እግዚአብሔር🙏❤
@RabiyatRabiyatshafi
@RabiyatRabiyatshafi Ай бұрын
በጣም ጅግና ናት 1,ትህትናው ለሰው የምትሰጣቸው ክብር 2,የፍቅር ያላት 3,ቅንነቷ🎉🎉🎉🎉🎉
@zinashguadie780
@zinashguadie780 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት እረዥም ቃለ መጠይቅ አድምጨ አላውቅም ። ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ብቃት ያላት ሴትም ሰምቸ አላቅም የእናትሽንም የአባትሽንም እድሜ ድምር እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ ውድድድድድድድድድድድድድ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንሽ
@medhanitbehailu21
@medhanitbehailu21 Ай бұрын
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የወደድኩት ቃለ ምልልስ ልባም ቅን ዘመኗን የተጠቀመች ላየፏ የሚያምር ቆንጆ ኮንፊደንሶ የሚማርክ ወድጃታለሁ። ላቭሊ ቢዩቱ ገርል።
@butu8317
@butu8317 Ай бұрын
እግዚአብሔር የያዘ መደገፍያውም ያደረገ አያፍርም ክብር ለሱ ለአምላካችን ለድንግል ማርያም ልጅ ሁን 🙏
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makijesus321
@makijesus321 Ай бұрын
Amennnnnnnnnn yemimeka be Egizabher yemeka.
@abrilobuna6359
@abrilobuna6359 Ай бұрын
She is so smart በስማምዬ ሆ አምላኳን የገለፀችበት መንገድ እናቷን የገለፀችበት መንገድ ባሏን የገለፀችበት መንገድ ሲጥም በጌታ መድሀኒያለም ሞገስ ይሁናት❤
@zownow-io1lj
@zownow-io1lj Ай бұрын
እግዚአብሔር አይምሮሽን ይባርክ ሁልጊዜ በንግግርሽ መሀል የእግዚአብሔርን ታላቅነት ትናገሪያለሽ ስለዚህ ውጤታማ ነሽ ምክንያቱም እግዚአብሔርን ጠርቶ ያፈረ የለም።
@fasikamarku8643
@fasikamarku8643 23 күн бұрын
የጥንካሬ ተምሳሌት በጣም ተፅናንቼለሁ ,በእግዚአብሄር ላይ ያለሽ መተማመን እምነቴን ጨመረልኝ
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ላያስችል አይሰጥም ጥንካሬውንም ብርታቱንም ፈጣሪ ሰቶሻል እናትሽ ባንቺውስጥ አለሽ ፈጣሪ ሁሌ ካንቺ ጋራ ይሁን::
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh Ай бұрын
ከመጀመርያው እስከመጨርሻው ስታለቅስ አልቅሽ ስትስቅ ስቄ ጨርስኩት ምንም አልልሽም መጨርሻሽን ያሳምርልሽ ትልቅ ፅናት አይቸብሻለሁ !!ከአይን ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@AnisiefKebede
@AnisiefKebede Ай бұрын
Ooo betam enem endanchi aynti semate nbr ytsmagi
@mahiderbelay1350
@mahiderbelay1350 Ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማሽ አትሰለቺም በጣም ጎበዝ በጣም ጠንካራ ስነስረአትሽ የቃላት ምርጫሽ ነገሮችን የምታስረጅበት መንገድ በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ አክብሮትሽ እምነትሽ አንቺ በዘመኔ የምትለይ ሴት ነሽ ቃላት የለኝም በርቺ ❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Ай бұрын
ይች ልጅ የምር አላቀም ከሚባለው በላይ ወደድኋት ከሚበለው በላይ የምር ጀግና ነች።
@himiyargmichael-vb5ig
@himiyargmichael-vb5ig Ай бұрын
በጉጉት ነው ያዳመጥኩት ያላት ጥንካሬ በተለይ ለእናቷ ያላት ፍቅር አክብሮቷ እና ለባላ ያላት ነገር በቃ መግለፅ ይከብዳል ጌታ ይርዳሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Ай бұрын
አባቴ ታሞ ሳይሞት ያባቴ በተሰቦች ለሰራተኝነት 4 ልጆች ተከፋፈሉን እድሜ ለናቴ ካለንበት ቦታ ሰብስባ አሳደገችን 😢
@zufangebrekidan220
@zufangebrekidan220 Ай бұрын
Enatie Siyamat Yeman Liji Aya New Yemihonu tili nener ena eske 36/33 ametachin koyta telechin enat wagewa sint endohone yiminegregn ....................
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Ай бұрын
አይዞን❤
@HelenGebremedhin-sq4ne
@HelenGebremedhin-sq4ne Ай бұрын
❤🎉😢😮
@SelamMitu-kq6hc
@SelamMitu-kq6hc Ай бұрын
Ayzosh yena konjo 😢❤
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 Ай бұрын
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i Ай бұрын
ዋው! ሰው መሆንን ታስቀናለች የሚያምር ነፍስ የሚያምር አእምሮ የሚያምር ሰውነት። ንፁህ፣ ግልፅ። እንዲች ብሎ ክፉ አይይሽ እንኳን ሊነካሽ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 16 сағат бұрын
ዋው አንደበቷ እንዴት እንደሚጥም:: ልጅ ሁነሽ አውቅሻለሁ ከአያትሽ ቤት(የአባትሽ እናት)ተከራይ ነበርኩ የዛሬ 20 አመት:: ይገርማል
@Wondimagegnhailu
@Wondimagegnhailu Ай бұрын
ሶሊያና የምትገርም ልጅ ነች ይገርምሀል መናዛዋል የሶላኒያን ቃለ መጠይቅ ፌስ ቡክ ላይ ተቆራርጦ ነበር ያየሁት ሙሉ ቃለ መጠይቅ ማየት አለብኝ ብዬ ከቤተክርስቲያን መጥቼ ቁጭ ብዬ ለሁለት ሰአት ነው ያዳመጥኩት ይገርምሀል እኔ እድሜዬ በ60 ውስጥ ነኝ ቃለ መጠይቁን በግርምት ነው የተከታተልኩት ጥሩ ተናጋሪ እና ጥሩ አድማጭ ነች በሀይማኖትም ደረጃ ጥሩ ግንዛቤ ለራሶ የሚመጥን ያላት ልጅ ነች ከቃለ መጠይቁ ቅር የለኝ እርግጠኛነኝ ከእናቶ ቤተሰቦች ጋር ጥሩ ሁኔታ እንዳለሆነች ተረድቻለሁ ግን ለይቅርታ ቅርብ አትመስለኝ የእኔ ምክር ይቅርበይ ይቅር ካላልሽ እንዴት አርገሽ አባታችን ሆይ ብለሽ ትፀልያለሽ " " "በደላችንን ይቅር በለን አኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል" ለማለት ይቸግርሻል ማንያዘዋልም ይህንን የለመጠይቅ ቅር ብሎኛል ።
@Messiadwa
@Messiadwa Ай бұрын
ሶሊ በጣም የምገረምብሽ ጠንካራ ሴት ነሽ....የተማርኩብስ የመከርሽንን 3ቱ ባንቺ ተገልጠው አይቸብሻለው thank you 1.የእምነቷን ጥግ 2.በዚሁሉ መከራ ውስጥ አልፋ ፅናቷን አሰገርሞኛል 3.በሂወቷ ለምትራመደው ጎዳና ወሳኝ እና ጀግንነቷ ገርሞኛል 😘❤በፍቅር ሂወቷ የተሳካለት አርአያ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም ፈጣሪ ይርዳሽ እመብርሀን ካንቺ ትሁን 🤲🤲🤲
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Ай бұрын
የሚወራው ሁሉ ልክ አይደለም
@sirajadem8137
@sirajadem8137 Ай бұрын
ግን ሰው ለሰው. መድሃኒት. አይደለም. ?
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
@@sirajadem8137ነዉ
@sirgutkebede1572
@sirgutkebede1572 Ай бұрын
ሶሊያና በትክክል የእግዚአብሔር ፍቅር ገብቷታል የ ክርስቶስ ፍቅር ሲገባክ ያለ ማቋረጥ ታመሰግነዋለክ ❤
@tegisasers9867
@tegisasers9867 Ай бұрын
ደሰ የሚሉት ነገር ከታሪኩ ባሻገር እግዚአብሔርን በሚያወሩት ቃላታቸው ሲጠሩት ታድለው ፍዝዝዝ ብየነው ያዳመጥኳቸው ዋው 🙏🙏🙏❤
@eleniboo6186
@eleniboo6186 Ай бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማውት ግን ማለቅሰው ለራሴ መሠለኝ እናትን አባትን ማጣት ማሰቡ ብቻ ያስፈራኛል 😢 ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጠንክርሽ በስመአብ😢
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 Ай бұрын
እኔ ጀምራ እስክትጨርስ ደስ ብሎኝ ተመስጬ ያዳመጥኳት ብቸኛ ሴት ኪዳናምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ ሶሊየ❤
@abejegeta7284
@abejegeta7284 Ай бұрын
ምንም ሳይሰለች የሚደመጥ ቃለምልልስ በጣም አስተማሪ የሆነ ነው፣ ሃዘንሽን እስከ ደስታሽ ስላካፈልሽን ብዙ ሰዎች ይማሩበታል እናመሰግናለን።
@fikeraselamdakik2750
@fikeraselamdakik2750 Ай бұрын
ጀግና እኔ በዚህ ሙድ ቁጭ ብየ ያየሁ ታሪክ እውነት ለመናገር የለም የምትገርሚ ሴት ነሽ ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ።
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z Ай бұрын
ቢስሚላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ ያዳመጥኩት እተርቪው ቆጆ ጠካራ ትሁት ሴት ስታወራ ደሞ ደስ ስትል
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Ай бұрын
እንደ ጠንካራ ሴት ማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሀዘንሽ ለቅሶሽ ግን ውስጤ ነው የገባው😢
@godislove6340
@godislove6340 25 күн бұрын
እግዚአብሔርን በነገር ሁሉ ስላስቀደማችሁ ኮራሁባች ትልቁ ጥበብ እሱ ስለ ሆነ በርቱ እኔም ቁስለኛ ስለሆንኩኝ በለቅሶ ጨረስኩት መልካሙ ጌታ አበረታኝ ባገኛችሁ እኔ እተልቃለሁ ጌታ ሁሉን አድርጎልኛል ግን እስካሁን ?
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Ай бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄን ረዘም ያለ ቃለምልልስ በሁለት ጊዜ እይታ በሚገርም attention ጨረስኩት 'እንጦጦ ኪዳነምህረት ሄጄ አልፀልይም እተነፍሳለሁ እንጂ ምክንያቱም የማታውቀው እኔ የምነግራት ነገር የለኝም' አሜን!!!!!! የተሳካ ህይወት ይኖርሽ ዘንድ እመኛለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ሶልያና እና ማንያዘዋል 🙏
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 Ай бұрын
ሶሊዬ ጨርሼ መከታተል አቃተኝ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርትተሽ እስከመጨረሻው የእናትሽን ስም የምታስጠሪ ጀግና ሴት ያርግሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Ай бұрын
ኣሜንንን 🙏
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ሲሰራ እደዚህ ነው አባት እናት ሲወጡ ባዶ ቤት አይተውም ልጆቼ አባታቸውን 2022 ሲአጡ እኔ 3አመት አልጋ ላይ ነበሩክ ከቤተስብ አጌኒስት አይቸዋለሁ እደማልተርፍ ይገምቱ ስለነበር ለምወደው ባሌ ለማዘን ግዜ አልነበረኝም 4 ልጅ 3 ኮሌጅ አንድ ሀይስኩል ምኑ ከምን ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ግን የራሱ ስራ ነበር አሁን ሳሰበው ያንን ሀዘኔን እደደመና እሳለፈው የማያልፍ የለም እግዚአብሔር የቀረውን ህይወትሽ ይባረክ የህቶችሽ አለም መደስቻ ያርግልሽ ትንሹዋ ልጄን ታስታውሽኛለሽ 🙏❤️
@lemlem1160
@lemlem1160 Ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ልጆችሽም ቁምነገር ላይ ያድርስልሽ።
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Ай бұрын
Fetari yatsnash yelejocheshen alem lemayet yabkash
@henokkebede2402
@henokkebede2402 Ай бұрын
ጠንካራ ሴት። እግዚአብሔር የማያልቅ ደስታ በልጆችሽ ይስጥሽ።
@asnakeabma
@asnakeabma Ай бұрын
Very smart and ፍሪያ እግዚአብሔር ያላት ጀግና። ተባረኪ።
@user-ve3ti6sx6f
@user-ve3ti6sx6f Ай бұрын
ጠንካራ የሚመስሉ ሰዎች ሀዘናቸው በጣም ይጎዳቸዋል እየቆየ ሲሄድ ደግሞ እየባሰ ይሄዳል እና ሶሊ ማዘንም ማልቀስም ካለብሽ አውጭው ውስጥሽን ይጎዳሻል።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
አውነት ነው የህ ወይይት በራም ጥሩ ነው ሌላው ቢቀር የውስቱዋ ቁስል ጠፈፍ ይላል ይቀላታል
@BethelemBethelem-vs7kb
@BethelemBethelem-vs7kb Ай бұрын
ባላለቀ ብዬ ነዉ ያየዉት ምን አይነት አስተዋይ ሴት ናት ያገባት ሰዉ እድለኛ ነዉ
@ryfgvtwuw7839
@ryfgvtwuw7839 Ай бұрын
ከምር ሂወትሽ የኔ ሂወት ነው በ14 ዓመቴ ነው ፈተና የጀመርኩት አሁን ግን 25 ዓመት ልጅ ነኝ ሙሉ ሴት ነኝ ከነ እናቴ ተመስገን የኔ መድሃኒአለም❤❤
@daggiyesyoucan5926
@daggiyesyoucan5926 20 күн бұрын
በህይወቴ ተመስጬ እና ጓጉቼ የጨረስኩት ኢንተርቪው። ጀግና ነሽ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ የእናትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልሽ🙏
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 Ай бұрын
እኔ እንዳዝ ቁጭ ብዬ ሰው ከሰማው ቆየው ግን ዳጋግመ 3ጊዜ ነው የሳማዋሪ ማርይምን ለሰው ያላትን ክብር ለእጮኛዋ ያላትን ቦታ ቡዙ እንዲማር አዳራገን እግዚአብሔር ይጠቡቂሽ እውነት የሴት ልክ ነሽ ❤️❤️ሶልዬ ❤️❤️
@STAMA123
@STAMA123 Ай бұрын
ሶሊ በጣም ቆንጆ በጣም በሳል በጣም ትሁት ምርጥ ወጣት ሴት ነሽ እጅጉን ወደድኩሽ አከበርኩሽ የእግዛቤርን ክብር አየሁብሽ እህትሽ ከሀገረ ትግራይ❤❤❤
@AmareSiyum-zm3lc
@AmareSiyum-zm3lc Ай бұрын
ሀገረ ትግራይ ስትይ?
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Ай бұрын
ምኞት የማይሰለቻችሁ አክ🙈
@wubialeling5324
@wubialeling5324 Ай бұрын
አፍሽ ማር ነው 🥰🥰
@zenawetyoutube6238
@zenawetyoutube6238 Ай бұрын
lemn yeklklale megnote ayklklem anchim temgny yestshe
@Fano203
@Fano203 Ай бұрын
ለሀጭ
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Ай бұрын
እመነትሽ ያስቀናል ይህው እመቤቴ እንኳን የልብሽን ሰጠችሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 Ай бұрын
ማንያዘዋል፣ እኔ ያንተን ዝግጅቶች እወዳቸዋለሁ፣ ነገር ግን ማስተዋል የሚገባህ በኔ እምነት በጣም በዕድሜ፣በልምድ ወዘተ...የተለያየን ነን እባክህን የባዕድ ቋንቋ አትደንቅር ሁሉንም ነገር ታበላሸዋለህ፣ ለዛች ውብ (መልክን አይደለም የምልህ) ልጅ " ሶልያና " ምስጋና ።
@KalTadesse-yx8zv
@KalTadesse-yx8zv Ай бұрын
እንደዚ ቁጭ ብዬ አንድ ነገርን ካየው በጣም ቆየው ሶሊ በጣም ደስ ምትይ ሴት ነሽ አፌን ከፍቼ ነው ስሰማሽ የነበረው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጥሩ ሚስት እንደምትሆኝ ጥርጥር የለውም በጣም እደለኛ ሰው ነው ፍቅረኛሽሽ❤ ማኔ እኮ motivate ተደረክ
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Ай бұрын
እናትሽን አመሰግናለሁ እንዴት አድርገው እንደሰሩሽ መታደል ነው ነብስ ይማር❤
@mdibintali9604
@mdibintali9604 Ай бұрын
ከምር እኔ የአርቲስቶች አድናቂ አደለሁ ዛሬ ግን ላድንቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ምርጥ ሰው ነሽ ❤❤
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምሪ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@hamelmaldesalegn4115
@hamelmaldesalegn4115 Ай бұрын
እኔ በተፈጥሮዬ ትኩረት የሌለኝ ወይም ትኩረቴን በቀላሉ መሰብሰብ የሚያዳግተኝ አይነት ሴት ነው ማኔ በእውነት እልሀለሁ እደዚህ የተሳብኩበት ያሰመጠኝ podcast የለም በጣም በመደመም ነዉ የተከታተልኩት በጣም ብዙ መጻህፍት አንብቤ ላገኝ ከምችለው ግንዛቤ በላይ ተገንዝቤያለሁ ተምሬያለሁ ። አመሰግናለሁ ። የእኔ ውብ እናትሽ አልሞተችም ምክንያቱም አንችን የመሰለች ግሩም ልጅ ተክታለች አደራ የምልሽ ግን እናትሽ የሰጠችሽን ማንነት ምንም ሳታስቀሪ ለእህቶችሽ አሰተላልፊ አመሰግናለሁ
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 Ай бұрын
ጠንካራ ነሽ በየቀኑ የእናትን ሞት በጠበቅ ከባድ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ ፈጣሪም ይረዳሻል
@abt1292
@abt1292 Ай бұрын
በዚህ ልክ ረጅም video ሰምቸ አላቅም ማርያምን እያንዳንዷ ቃል መሬት ጠብ አትልም ሁሉም ጠቃሚ ነዉ ጀግና እናት ነበረች የነበረችሽ በጣም ሰርታሻለች❤
@mahiderbelay1350
@mahiderbelay1350 Ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማሽ አትሰለቺም በጣም ጎበዝ በጣም ጠንካራ ስነስረአትሽ የቃላት ምርጫሽ ነገሮችን የምታስረጅበት መንገድ በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ አክብሮትሽ እምነትሽ አንቺ በዘመኔ የምትለይ ሴት ነሽ ቃላት የለኝም በርቺ
@hanategene4718
@hanategene4718 Ай бұрын
1)ለእግዚአብሄር ያላት ፍቅር ና እምነት በእግዚአብሄር ላይ መደገፍ ለክብር እንደሚያበቃ 2)ለእናቷ ያላት ክብር ፍቅር ኩራት በጣም ይገርማል 3)ስላለይበት relationship ,ስታወራ ስታመሰግነዉ ስታከብረው ትልቅ ት/ት ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ😍
@FissehaMalele
@FissehaMalele Ай бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ በጣም የተረጋጋና አስተዋይ KZbinr ነህ፡፡ሁሌም ይህ ነገርህ ይቀጥል !!!
@natsinetfikdu7529
@natsinetfikdu7529 Ай бұрын
Betam he is hardworking and humble ❤
@Naodmiss
@Naodmiss 7 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር 1. ሶልያና እና እልልታ ረዳኢ የኣርኣያ ዘሪሁን ሚስት ቡዙ ነገር ተምርያለው ከልብ ኣመሰግናለው❤❤❤❤❤❤ ጥንካረሽ የሃይማኖት ፅናትሽን ሁላ❤❤❤❤
@MohammadHasen-oy7wi
@MohammadHasen-oy7wi Ай бұрын
በእውነት አስተማሪ የሆነውን ፅናት ትዕግሥት እጅግ በጣም ብርቱ ታጋሽነትሽና ባመንሺበት ጎራ ንፁህ ልብሽ ፍቅርን ያፈልቃልና ከዚያ ከማይሰለች ትረካሽ በተረዳሁበት እንኳን ልብሽ የልባን አገኘች ! እነዚያን እህቶችሽ በምታስቢበት መልካም ምግባር አውሎ ስለ ልፋትሽ ተጨማሪ ደስታ ያጎናፅፍሽ !! በአጠቃላይ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልሽ !!!
@lebeam4937
@lebeam4937 Ай бұрын
የምትገርም ልጅ ነች፡በእድሜ በፍጹም አንገናኝ 10ዓመት በላይ ከእሷ የተማርኩት ሰላም እንዴት እንደምትጠብቅ ነው ።ጌታ ከእነዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ።
@MenbereNegash-zc4lr
@MenbereNegash-zc4lr Ай бұрын
የኔም እናት ካንሰር ታማብኛለች ደሞ አጠገቡአ አይደለሁም የሰው ሀገር ነኝ😢 ፈጣሪ ይማርልኝ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
Ameen.yadnlshe
@user-zr2wc9ck3d
@user-zr2wc9ck3d Ай бұрын
😢አይዞሽ እኔም እንዳንች ነኝ ፈጣሪ ይማርልን
@user-vl8vu4wh4s
@user-vl8vu4wh4s Ай бұрын
Amen
@FirhiwotHailemariam
@FirhiwotHailemariam Ай бұрын
Amen
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 Ай бұрын
አሜን ይማርልሽ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 күн бұрын
ሶልያና ብጣም የሚደንቅ. አመለካከት አለሽ በርቺ ባልሽንም ይባርክልሽ እስከመጨረሻ ማንያዘዋል ወንድሜ አይዞህ ለአንተ ያለውን አስቀምጦልሃል ጊዜው ሲደርስ ትመጣለች አንተ በስራህ ብርታ ይምታቀርባቸው ሁሉ ምርጥ ናቸው ብዙ ስው ይማራል ተባረክ ሶልያና ተበረኪ የኔ ቆንጆ አይዞአችሁ በእግዚአብሔር ያለ ሁሉ ዓለምን ያሽንፋል ❤❤❤❤ በፍቅርና በስም ይኖራል
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 26 күн бұрын
የኔ ማር እመብርሀን እናትም! አባትም! እህትም! ወንድምም ሁሉን! ትሁንሽ የኔ ልዩ ጀግና ነሽ ውብ ማር ስራ ቆንጅዬ ነሽ አመለ_ሸጋ!! እናት የሆነ ባል ይስጥሽ ፈጣሪ! አንቺን የሚያገባ የታደለ ነው ከምር ውድድድድድድድድድድ ነው የማደርግሽ በርቺ ጠንካራ ነሽ ከዚም በላይ ያጠንክርሽ የኔ ውብ! እናታችንንም አምላክ በቅዱሣኑ ጎን ያሣርፍልን🤲
@batola1325
@batola1325 Ай бұрын
ይቺ ሴት እኔ ነኝ❤በእንባ ጨረስኩት😢
@Mubetube2
@Mubetube2 Ай бұрын
❤👍
@KjvccYexs
@KjvccYexs Ай бұрын
🥲🙏
@ZerituHaymanot
@ZerituHaymanot Ай бұрын
Men honest new
@girmaynega8914
@girmaynega8914 Ай бұрын
እኔ እንደሶ አይነት ሴት እየፈለኩ ነው ካላገባሽ ላግባሽ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
​@@girmaynega8914😂😂😂 እኔ አለው
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 52 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 80 МЛН