የሶስተኛው ቤተ መቅደስ ግንባታ በእስራኤል | በመጨረሻም ታቦተ ጽዮንን እስራኤላውያን ሊወስዷት ነው | Haleta tv

  Рет қаралды 12,291

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል? 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 kzbin.info/www/bejne/mKfUnHxsqdx8na8
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያስማልን መምህር
@emuyayene5811
@emuyayene5811 Жыл бұрын
አባቶቻችን ጠቢባን ነበሩ እኛ ልጆቻቸው ግን ደናቁርት ነን ያሳዝናል
@hirutgirma7236
@hirutgirma7236 Жыл бұрын
ሀሌታ አመሰግናልሁ እንዲህ አይነት ታሪክ ደግመህ ስትሰማው የመንፈስ እርካታ አለው በጥንት አባቶቻችን እናከብራለንታሪክን ጠብቀው ስላስረከቡን እግዚአብሔር ሲፈጥረኝ እንኻን ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ የሆንኩ ግሩም አመሰግናለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg Жыл бұрын
ታቦተ፣ፅዮን አለች ኢትዮጵያ ፩መቶ ፐርሰንት ፣፣🙏🙏🙏
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
Thanks father for your honesty ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Enamesegnalen Memihir!!!
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
Debresina Keren Mariam Asmara Axum zayon yes we are God almighty children ❤
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ውድ መምራችን እንኮን ሰላም መጣክ እነዚ ሰኦች ቤተክርስቲያን ለማፍረሰ ተልከው ይዘው የመጡ እንደሆነ የታወቀ ነው የጨፈጨፍአቸው መንግሰት ተቀብለው የቤተክርስቲያን አባቶች ላይ ዘራፍ ማለታቸው ሴራቸው በግልፅ ይታያል
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 Жыл бұрын
Jesus come soon maranatha
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህራኖቻችን እንዴት ናችሁ 🙏
@respectyourself249
@respectyourself249 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መልካም ትምህርት ዘመኑን የዋጀ መርሀ ግብር ነው ። አንዲት ነገርን መዘህ አትበሉኝና "ዓለም ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስ እምነት እና ወደ ኢትዮጽያ ይመጣል ....." እንደው የተነገረ ትንቢት አልያም የተጻፈ መጽሀፍ ወይም በምጽሐፍ ቅዱስ ያለ ነገር አለ ወይ ጥያቄዬ በፍጹም ትህትና ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
Graham hanocac said its in Ethiopia. We ethiopian shoud come together and have peace talk
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
We know Ark of the Covenant is in Ethiopia. We don't need Graham's testimony.
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
" ቃለ ህይወት ያሰማልን " መምህር ፦ እስራኤል ለ ሶስተኛው ቤተ መቅደስ "ታቦተ ጽዮን " የሚያስፈልጋት ከሆነ ፤ በአገራችንም እየሆነ ያለሁ ሁናቴ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተባባሪ እያደረገን ነው ማለት ነው ። ለምን ቢባል ፤ " ታቦተ ጽዮንን " ለመውሰድ የኛ መከፋፈል አይነተኛ ሚና ይጫወታል ቢዬ አምናለሁ ። እናንተስ?
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 Жыл бұрын
አሁንስ ቢሆን ለእግዚአብሔር ተመችተው ታቦቱን የሚወስዱት ። ሉሲፈርን ሊያነግሱቀት ነው ታዲያ እግዚአብሔር ፈቅዶ ታቦቱን እንዲወስዱ የሚፈቅድላቸው ?
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
Good day my family 👪
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
God bless my family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerhanuAraya
@BerhanuAraya 11 ай бұрын
ስንታረድ ስንደፈር ስንራብ ስለስቃያችን ምን ብለሀል
@samrawitbelay1449
@samrawitbelay1449 Жыл бұрын
ችግር የለው ብሎ ነገር የለም ቤተክርስቲያን የሰጠችው ማዕረግ ካለው በማዕረጉ ጥራው
@asratsefu9536
@asratsefu9536 Жыл бұрын
ሠላም ለናንተ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የዓንድ ሀገር ህዝብ ዓንድ ህዝብ ነው "ህዝቦች" ዓይደለም። ከዓለም ላይ የተጠራቀመው የዓለም ህዝብ ዕንኳን ህዝብ ነው የሚባለው።
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ለምን የኦርቶዶክስንስ ከሰይጣን የሚዋረሱና የሚያዋርሱ ደብተራዎችንስ ቤ/ክ እያሰለጠነች ወደህዝቡ እንደምተዘራ አትገልፅም?
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
No body knows where the ark is .we only know it's in Ethiopia
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
የአንት አሲትምህሩትይሻላል ትቢትአንቢበናል ከምልው ክርሲታኖች አይሁድች ነብያትሳይቀራ የገደልው የተረገሙውህዝብችናቸው
@danmar8071
@danmar8071 Жыл бұрын
ታቦተ ጽዮን ልትወሰድ የምትችለው ኃያሉና ገናናው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው። ይኸውም እስራኤላያን አምላላካቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ክደው ወይም ትተው በተለያዩ ጣዖታት ሲያመነዝሩ፥በትእቢት ውስጥ ሲሆኑ፥ክፋታቸው ሲበዛ ታቦተ ጽዮን ትማረክ ነበር።
@selamabebe2695
@selamabebe2695 Жыл бұрын
Dem Le Dem ??? Yet bota new menfes Dem yalew??
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 Жыл бұрын
መገለጥ እንኾን ጌታ በሃጤኛችም ይገለጣል እሱ ወደሱ ለመውሰድ ሲፈልግ እመብርሃንም ልትምር ስትፈልግ በሃጤኛው ላይም ትገለጥ ይሆናል ግን ቀኑን መቀየሮነው ፆሙን መቀየር ሰውን ማምለኩ ትክክል ያልሆነ ብዙ ነገር አላት ጌታ ለፃድቃን አይደለም ለሃጤያን ነው የመጣሁት ብሎን የለም እንዴ
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
What's going on tgray is simply we are invaded by Romans. Aba sereke and his freibds are illegal
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የሙሴ ጽላት ሠለሞን ዓይኑ ዕያየ ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣው። እግዚአብሔር እስራዔል ላይ ይበራ የነበረውን ልዩ ብርሀን ከዕስራዔል ተነስቶ ወደ ኢትዮጵያ ሲሄድ ዓሳይቶታል ሠለሞንም ትልቅ ፀጋ ዕንዳመለጠው ዐውቆ ዐልቅሷል። ሠለሞን ወታደሮቹን ሁሉ ልኮ ከመንገድ የሙሴን ጽላት ለማስመለስ ሞክሮ ነበር ግን የነገስታት ንጉሥ የሥላሤን ፈቃድ መቀየር ዓልቻለም!!!
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
Where did u get this Story.
@yh4es
@yh4es Жыл бұрын
ልጅ ሆኖ አያቱ እንቅልፍ እንዲወስደው በተረት ተረት ተነግሮት ነው
@HAKEGNABRHANMEDIA
@HAKEGNABRHANMEDIA Жыл бұрын
ጽውጽዋይ ነው እንጂ ኡነት ቢሆን ደስ ይለን ነበረ
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ምን አይነት ደስስስ የሚልህ ነገር ሁሉ ከፉ እንደሆነ ይግባህ!!! ዳቦቦ ላልከው መናፍቅም ለሥራው ሲል እርዳታ እያለ ልብስ እና መጠጥ ያቀርበልሃል በኋላ የዲያቢሎስ ሰለባ አድርጎ በመርዝ ቀምሞ ያስቀምጥሃል! በዚህ ጊዜ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምታያቸው ነገሮች ደስስ ካሉክ ተጠቂ ልትሆን ትችላለህ እራስህን ፈንትን ተጠያቂ እንግዳ ወንድማችን በተዋህዶ ትምህርት የተቀመመ ጣፋጭ አንደበት ጥሩ ንግግር በመንፈሳዊነት የተከሸን እግዚአብሔር ያክብርልን
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg Жыл бұрын
እሷ፣ሳትሆን፣የሚጠፋው፣ትውልድስ?ያም፣ሆነ፣ይታሰብበት፣ይቺን፣ነጭ፣ለባሽ፣ሴጣን፣አለበለዚያ፣ቀኗን፣ትጠብቅ፣ከነቤቷ፣ትቃጠላለች
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የሙሴ ጽላት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው ግን አክሱም ዓይደለም። ብርሀነ መስቀሉ ነው ዕንጂ "ግማደ መስቀሉ" የሚባል የለም የጠላት ግብፅ ወሬ ነው። ኢትዮጵያዊቷ ንግስት እሌነ ሙሉውን መስቀል ብርሀነ መስቀሉን ነው ወደ ኢትዮጵያ ያመጣችው።
@samuelwoldehawariat9405
@samuelwoldehawariat9405 Жыл бұрын
They might tricking by saying tabooed tsion in Alaska and later they might to be stealing it from Ethiopia.
@MesaHaile-kg5ib
@MesaHaile-kg5ib Жыл бұрын
Zem blhe atkebater ethiopia endelela hagher hazahabe tebla new yemteteraw
@tilahunbekele7624
@tilahunbekele7624 Жыл бұрын
ሴት ካህን ልትሆን ትችላች ወይ የሄ ይታረም ክህነት ለተመረጡ ወንዶች ብቻ ነው አሀተ ሰይጣን በ666 መንፈስ የምትነዳ ናት
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
በምራባውያን ሴራ የእሳት ልጅ አመድ ሆንን!።
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Жыл бұрын
Journalist what happene to you
@bitaniaentertainment8686
@bitaniaentertainment8686 Жыл бұрын
ምን ማልት ነው በጀርባ ያለው የ ኢትዮጵያ ካርታ ኤርትራ ያካተተ ምን ለምለት ፈልጋቹ ነው ስትደበደቡ እርዱን እርዱን ትንሽ ተንፈስ ካላቹ ደግሞ ነገር ፍለጋ ለምን የ ኣገራቹ ሉኣላውነት መነካት አንድማትፈልጉ ለክ የ ሌላ ኣገር ሉኣላዊነት ደግሞ ኣታከብሩም ኤርትራዊ ለ ኣፍታ ኣያንቃላፋም ይህ ደግሞ በደምብ ታውቃላችሁ shame on you Haleta
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እህተማርያም የክርስትና ስማቸው ነው። ትዕግስት የዓለም ስማቸው ነው። "ስንዱ" የሚባል የለም።
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
እንግሊዝ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የነበሩ አባት መንፈስ ያስጮሁት ነበር ጠቋር አለባት እዚህ ቤቷ ውስጥ ትናገራለች ውሀ ትሰጣለች በጫማ አታስገባም የዛር መንፈስ አለባት
@letebrhangebretekle8495
@letebrhangebretekle8495 Жыл бұрын
መነሻው ለምን አትናግርም ህዝብ ትግራይ ሰአልቅ የት ነበራቹ ? ጠርነት ሰትደግፉ ሰትባርኩ ንፀሀን ሰትሳሰሩ አልነበራቹም ።
@yh4es
@yh4es Жыл бұрын
እንኳን ታቦተ ፅዮን ሳባ የምትባለዋ ንግስት ከሰለሞን ልጅ ወልዳለች የሚባለው ተረት ሀሉ ውሸት ነው ታቦቱም የለም
@MartaDuva
@MartaDuva Жыл бұрын
Nigest negiste taachne ehit marimam z Ethiopia ye Egizaber ageligaye ye weladeti amelak meliketega nacwu sih amet yegisulene yebelagine lenate eyayacu eyesimacu lemataminenute !,yelikunese hizebu yedanibete sew edayedine enikefate atunebete
@BerhanuAraya
@BerhanuAraya 11 ай бұрын
በትግራይ ምንአገባክ ግልፍጥ
@gjaym
@gjaym Жыл бұрын
Tejakiw erasihin fetish????????
@ethiopiahagereenate5469
@ethiopiahagereenate5469 Жыл бұрын
ተረት ተረት
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 51 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 49 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 893 М.