No video

የሱፍ ፍትፍት አዘጋጅት

  Рет қаралды 18,005

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

/ @meazatv7371

Пікірлер: 46
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
መሀዝዬ እግዚአብሔር ከአንቺና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን። ትክክል በጸሎት እንበርታ።
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
መአዚዬ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛንም በምህረቱ ያስበን 🙏 ሱፉ በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👏 እኔም የሱፍ ፍትፍት በጣም ነው የምወደው ሱፉን ሞቅ ሞቅ ብታደርጊው ጣዕሙ ቆንጆ ነው ሞክሪው አስኪ 💐💐💐💐 አመሰግናለሁ 🙏🙏
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
Martha Tariku እሽ የኔ ቆንጆ ከናንተም እንደዚህ መማር እንዴት ደስ ይላል።
@faven1230
@faven1230 4 жыл бұрын
ayzosh Meaziye esu b chernetu yegobnen
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 4 жыл бұрын
Mazi eheta teyaka alghe. Ye lijoche megbe asayen esti ke 1amet belay lehona amesagnalhu.
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 жыл бұрын
ከባሌ የምትይ ነው የሚመስለውና "ከባህሌ" በይ "ህን" ጠበቅ አድርጊያት።
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 4 жыл бұрын
በርች ባለ ሙያ ነሽ በገራችን ላይ ስልጆ እንዴት እንዳማረንኝ
@alemeshethunde4236
@alemeshethunde4236 4 жыл бұрын
መአዚ. እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስቡችሽ ጋራ ይሁን. እኔም. በእትላንታ ነዉ ይለሁት. ጌታ አምላክ. ይጠብቀን.
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 4 жыл бұрын
Berchi yene wed, betam balemuya nesh, I like ur videos, kanchi bezu temerialehu!!
@meseretbekele8571
@meseretbekele8571 4 жыл бұрын
ሱፍ ራሱ ዘይት ስለሆነ ተጨማሪ ዘይት ባይገባበት ይመረጣል በተረፈ ስራሽን እወደዋለሁ.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው የኔ አህት በርቺ
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ ልካልኝ ነበር ሱፍ ዛሬ አዘጋጃለሁ 😘😘😘
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
እግዛቢሄር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለንበጣም ጥሩ ነው በርች
@hiwot7668
@hiwot7668 4 жыл бұрын
Meazi betam konjo new ! Ejes yebarek Gen suf kat gezas hulum bota sefelg birds food beca new yalew please???? Tell me
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
Egzabher yitebikish
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Betam konjo new sis ❤️ God be with you
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
The way you talk is very polite and descent .
@abaymkassa8150
@abaymkassa8150 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚሀቤር ይጠብቅሽ
@degreeabay1148
@degreeabay1148 4 жыл бұрын
Brchi yene balmoye ejish ybarek
@mekdykzy2608
@mekdykzy2608 4 жыл бұрын
Wow 👌
@danaytabraham6882
@danaytabraham6882 4 жыл бұрын
መአዛ የኔ ባለሙያ በጣም የሚጣፍት ፍርፍር ነው ልጅ እያለሁ አስታወሳለሁ እበላ ነበር
@user-lo5fd3lm3b
@user-lo5fd3lm3b 4 жыл бұрын
ግን መአዚ ለምን ወሬ ታበዥለሽ ቢድዮውን አጠር አጠር አርገሽ ብሰሪ በጣም አሪፍ ነበር
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
😏😏በማያገባሽ አትግቢ ስድብ እንካን ስው ቁጭ ብሎ ይሰማል አይደል ፌስ ቡክ ላይ እንካን ቁምነገር
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Meazi egziabeher yetebiken eraseshen tebiki hospital mewal kebadnew amlak hagerachinen alemachinen bemiheretu yasebat
@solomonw.9291
@solomonw.9291 4 жыл бұрын
በጣም ቀለል ያለ አሪፍ አሰራር
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes god bless you 🌹🌺❤️🌼💕🙏😍
@user-ps3vj3wt8n
@user-ps3vj3wt8n 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለተልባም አሳይን
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
መአዚየ የኔ መልካም እኔም ጀርመን ነኝ አላህ ይጠብቀን ሁላችንም😢😢
@samirasamira8733
@samirasamira8733 4 жыл бұрын
መአዞየ
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ መኣዚ ውብ ኢትዮፕያዊት ፈጣሪ ይጠብቅሽ መዓረይ
@dfghgddfxghgfds3257
@dfghgddfxghgfds3257 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የሴቶቺ ተምሳሌት እርጋታሺ ደስ ይለኛል ቴንኪው
@kidisthileselassie9663
@kidisthileselassie9663 4 жыл бұрын
I already cook the suf i will try it in the morning thank you 🙏
@selamawittefera3458
@selamawittefera3458 4 жыл бұрын
wow very nice. የሱፍ መረቅ ምን ያሀል ፍሪጅ ውስጥ ይቆያል? thank you
@rahwawoldemichael6086
@rahwawoldemichael6086 4 жыл бұрын
It looks delicious 😋thanks sister ❤️
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 4 жыл бұрын
ሰላም መዐዛዬ እኔም Roc ነኝ ሱፍ የት አገኛላሁ
@tuk7777
@tuk7777 4 жыл бұрын
What is Suf in English?
@tefetelahoun5875
@tefetelahoun5875 4 жыл бұрын
T Estifanos sunflower seeds
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
God help us all🙏🏿
@mahletkeleme1372
@mahletkeleme1372 4 жыл бұрын
❤️🙏🏾
@Hope20437
@Hope20437 4 жыл бұрын
ሱፍ እወዳለው ግን ብዙ ጊዜ የሆድ ቁርጠትና ትቅማጥ ያመጣብኛል እስኪ መላ ንገሩኝ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
በጠም ቆነቆነዉ እናመሠገናሊን
@jyearsiilij7076
@jyearsiilij7076 4 жыл бұрын
Thkyou😍😢
@user-lh8zr9wn2r
@user-lh8zr9wn2r 4 жыл бұрын
ኒዬር በሸታው ተስፏፍቷል ይባላል እራስሽን ጠብቂ
@user-lh8zr9wn2r
@user-lh8zr9wn2r 4 жыл бұрын
ኒዬር በሸታው ተስፏፍቷል ይባላል እራስሽን ጠብቂ
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 6 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 203 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
The recipe comes from my great-grandmother! The whole family loves this rice recipe!
8:07
Ethiopian Food - How to Make Telba Fitfit - የተልባ ፍትፍት አሰራር
10:32
Ethiopian Suf Fitfit የሱፍ ፍትፍት
1:59
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 9 М.
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН