Рет қаралды 8,248
ሱፍ ፍትፍቱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
1. ሩብ ኪሌ ሱፍ
- በውሃ 2 ግዜ ለቅለቅ ማድረግ
- 3 ብርጭቆ ውሃ ጨምሮ ለ20 ደቂቃ በከፍተኛ ሙቀት ማብሰል
- ከበሰለ በሃላ ውሃ ጨምሮ በጭማቂ መፍጫ/በሽንኩርት መፍጫ በደንብ መፍጨት
- ውፍረቱን እያያችሁ የውሃ መጠኑን ጨምሩበት
- በማጥለያ በደንብ ማጥለል እና ፍሪጅ ማስገባት
2. 2 ራስ ሽንኩረት እና ቃሪያ
ደቀቅ አድርጎ መክተፍ
3. ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
4. የጤናአዳም ቅጠል