የሱፍ ያልጠበቀው ሰርፕራይዝ በስጦታ ተንበሻበሸ

  Рет қаралды 21,872

Zuzu Family

Zuzu Family

Күн бұрын

Пікірлер: 504
@usuf_tube
@usuf_tube 2 ай бұрын
ሰላም ውዶቼ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አመስግኑልኝ ዙዙየንም 100k እናስገባት
@RbentmanstuRmangstu
@RbentmanstuRmangstu 2 ай бұрын
አወ ጉዞ ወደ 100 ሀለታችሁንም ይዘናችሁ እንሄዳለን. አብሽሩ❤❤❤
@SaadhMuhabh
@SaadhMuhabh 2 ай бұрын
ኢንሽ አላህ
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 2 ай бұрын
እንሻአላህ ጉዝ ወደፊት አንተም እሱም ወደፊት እንሻአላህ 100k ትገባላቺሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 2 ай бұрын
የሱፌ ምርጥልጂ በርቱ ወዲሜ❤❤ይገባሀል
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu 2 ай бұрын
አላህ ያሺረህ ወደሜ
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 2 ай бұрын
የቀድሞ ባልሽ አንቺን የመሰለች ልእልእት አመለ ሸጋ ቀረበት😊❤
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 2 ай бұрын
ከዮስፍ ጋ ተጋቡ ያምርባቹሃል
@زهرهزهره-ه7ظ
@زهرهزهره-ه7ظ 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ናት በዛላይ እር ጋታዋ ፔፔ 👍👍✅✅✅
@HaykelMuhamed-c7f
@HaykelMuhamed-c7f 2 ай бұрын
በጣም ውብነቺኮ 😊ማሻአላህ በዛላይ አስተዋይ ረጋያለቺ ነቺ አላህ የተሻለ ይስጣት
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 2 ай бұрын
ጀመራችሁ እግድህ 😂😂😂😂😂​@@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث
@صافيه-و4ث 2 ай бұрын
@@FafiMohammdOmer 😂😂😂
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 ай бұрын
100k እናስገባት ዝም አትበሉ የመዳም ቅመሞች👍🙏❤
@madee9794
@madee9794 2 ай бұрын
አወን
@Sofiyaabdel
@Sofiyaabdel 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ ወደፊት ብቻ ማንንም እዳትሰሚ ጋይስ መቶ ሺ እናስገባት ዳይ እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኮት❤❤
@FatimaSumo
@FatimaSumo 2 ай бұрын
ሶፊአቺምውድእህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@BmvTy
@BmvTy 2 ай бұрын
🌹🌹
@Hibetullah6797
@Hibetullah6797 2 ай бұрын
ሦፊ እህቴ ባአላህ ሥልክሽን እደት ላግኝ
@ለዛኤፍራታ
@ለዛኤፍራታ 2 ай бұрын
ዙዙ አንች ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም የተፋቱ ሴቶች አንዳች ጀግና እንደሆነ እመኛለሁ🎉❤
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 ай бұрын
ሳህ
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 2 ай бұрын
አበረታቷት ዙዙን እነ ሀይሚ ጋር አንድ ቀን ስሪ🎉🎉🎉 ሁቢ እኔም እዳች ተከፍቸ አንድት ሴት ልጅ አለችኝ ህይወት ይቀጥላል በርች
@አለውያ
@አለውያ 2 ай бұрын
ከስጦታውቹ ሁላ፡በላጩ የአላህ ቃል ነው ቁራአን ነው
@fatimakssa551
@fatimakssa551 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተስጦታው ሁሉ በላጩ ስጦታ የአላህ ቃል ቁራአን ማሻ አላህ ተባረከላህ ላይክ አድርጉኝ እስቲ ደስ እድለኝ 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 ай бұрын
የየሱፍ ስጦታ ያምራል የሰላት ሸርሸፉ በጣም ነው ያማረብሽ
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 2 ай бұрын
ቢታኒ ቆንጆ መግሪብ ላይ ልቀቂ video ለእይታ ሀሪፍ ነዉ
@lomineSh3384
@lomineSh3384 2 ай бұрын
ዙዙዬ አምሮፕሻል🎉 ያልታሰበውን እርዝቅ ይስጥሽ ያረፕ🎉
@GTime-jr6cf
@GTime-jr6cf 2 ай бұрын
አሚን
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 ай бұрын
ከስጦታው ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ነው ያረብ🎉🎉🎉🎉
@samutube8551
@samutube8551 2 ай бұрын
እሲ መቶ ሺ እናስገባት እናበረታታት ❤
@zahraabdu746
@zahraabdu746 2 ай бұрын
ወላሂ አወን እናበረታታት
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ስጦታው የአላሁ ሡበሀኑ ተአላ ቃል የሆነው የአልቁርዓን ከሪም 🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይስጥሽ የኔ እህት
@memeHussen-u1d
@memeHussen-u1d 2 ай бұрын
ኡም ዙዙየ ጨረቃ ነው እኮ የምትመስይው❤ ያ ቀመር❤
@ለዛ-ሚድያ
@ለዛ-ሚድያ 2 ай бұрын
እሙ ዙዙዬ የኔሰዉ አክባሪ በጣም አመሰግናለሁ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል ከምንም በላይ የአላህ ቃል ቁርአን ትልቁ ስጦታ ነዉ በርቱ💚💛❤
@معمرشعيب-خ4ض
@معمرشعيب-خ4ض 2 ай бұрын
ተዉ ግን መቶ እናስገባት🎉😢
@ሀዩ-05979
@ሀዩ-05979 2 ай бұрын
የሱፍ በጣም ፈቅር ገብቶለታል ምን ይባላል ያጣምራች ሁ🎉🎉🎉
@ggyftggrttf3515
@ggyftggrttf3515 2 ай бұрын
ግን እኮ ከልጇ አባት የሡፍ ያምራ ♥️()❤)(ማሺአላህ 😂 እንዳይዴብረሸንጅ ቢቲየ❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 2 ай бұрын
የኔ ጀግና የዙዙ እናት☺😍
@Zeheru-b5uTyub
@Zeheru-b5uTyub 2 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 2 ай бұрын
በባልሽ አዘንኩ ግን እችን ትመስል ቆንጆ ፈቶ ምን አይነት ሴት ሊያመጣነው አብሽሪልኝ ጀግናየ በርቺ
@محمدعبده-ص8ظ7ض
@محمدعبده-ص8ظ7ض 2 ай бұрын
የተጠረበ ጣዉላ የመሰለች ግባራም ናት😂😂😢😢
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ደምሪኝውዴ​@@محمدعبده-ص8ظ7ض
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 2 ай бұрын
@محمدعبده-ص8ظ7ض እረ ቆጅየ ናት ምንም አይወጣላት ግን ባል ተብየው ነህደ ስምህ ሙሃመድ ይላል ጉድ
@محمدعبده-ص8ظ7ض
@محمدعبده-ص8ظ7ض 2 ай бұрын
@@ፍቅርህንተርቤ እኔኮ ያልኩት አሁን ያገባትን ነዉ
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
ምረላሷ እደገመድ የረዘመ ዝብላ የምትጋጋጥ ይሆናል ያገባት ዘላ ምትወጣ የሰውባል ላይ🥵😬😩
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም እህት አይዝሺ ጅግና ሆኝ ማሽአላህ በኢባዳ በህይ ይለቅ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ሥጦታ ተስጣጦ ሙሀባን ይጨምራል ብለዋል ❤❤❤የሀቤበላህ መሀመድ ❤❤❤❤❤
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጠካራ ሁኒ ልጅሽንም አላህያሳድግልሽ አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቅሽ ወደ አላህ ቅረቢ አላህ የወደውን ነው የሚፈትነው አላህ ፈተናውን አልፈው የሱን እዝነት ከሚያገኙት ያርገን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 ай бұрын
ደምሪኝማሬ❤
@ለዛ-ሚድያ
@ለዛ-ሚድያ 2 ай бұрын
100k 👍እናስገባት
@مكيهمحمد-و8ن
@مكيهمحمد-و8ن 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ከሁሉም ቃል ታላቁ ሥጦታ የአላህ ቃል ቁረአን
@amiseid6687
@amiseid6687 2 ай бұрын
ፍቅር ተግርሮታል የሱፍ ታስታውቃለህ።ባይዝህ ነበር የሚገርመዉ ይችን ቆንጅየ እያየህ መሸአላህ አተም ቆንጆ ነህ ወንድም እሽ ብትልህ ደስ ይላል 2 ቆንጆወች ❤❤❤
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
ዝምበይ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
​@SofiaHas😂😂😂😂san-d5c
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 ай бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 ምንልበል
@amiseid6687
@amiseid6687 2 ай бұрын
ለ አንች አደለም የኮመትኩት ለነዚህ ምርት ሰወች ነው ቅቅናም ዝብ ቃሚ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 ай бұрын
ይጣመሩ❤❤❤❤😮😮🎉🎉🎉
@HaytSadmth
@HaytSadmth 2 ай бұрын
ሚስኪንንን😢😢😢የዋህልጅነውያስታውቃል ተጋቢ❤❤
@aminatomer9165
@aminatomer9165 2 ай бұрын
ክክክእር ታዋት ትኑር በት ሆ ልታሳድገውነው ይሄን ጨቅላ አግብታ ምንበወጣት ልጆን ታሳድግበት ለሁሉም ጊዜአለው
@HaytSadmth
@HaytSadmth 2 ай бұрын
@aminatomer9165 መቀራረብበሀላል ደስይላብየነውየወድትንሽየለውም ዋናውአስተሳስብነው እኔባሌን 4እበልጠዋለሁ ውደ
@aminatomer9165
@aminatomer9165 2 ай бұрын
@@HaytSadmth እሱማ ልክነሽ ወንድ ስሙ ብቻይበቃል ወንድ ሲባል በራሱ ግን እሷ ካሳለፈችው አንፃር ይከብዳልብየነው
@FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
@FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HaytSadmth
@HaytSadmth 2 ай бұрын
@@aminatomer9165ትክክልነሽግን ህይውትይቀጥላል
@Semira44-r5z
@Semira44-r5z 2 ай бұрын
መግሪብልቀቂቪዶሾንደሞሁሉምእዳይልሽ❤❤
@hayatHiwe
@hayatHiwe 2 ай бұрын
ማንሻ አላህ ኡሙ ዙዙ ከ አህመድ ወሎ ጋር ቃለ መጠይቅሽ እርጋታሽ አይንሽን ወደ እርሱ ሳታፈጭ አላህ ይጨምርልሽ የ በራድ ገንፎው ያገገፉ ብቸኛ ባለሞያወች💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💙
@user-weloywa
@user-weloywa 2 ай бұрын
ቢታዬ ማሻአላህ ፍክትብለሻል የሱፌ አላህይሥጥህ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
አላህ ሀጋችን ሰላም ያርግልን ያርይ😊😢😢🎉🎉❤
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 ай бұрын
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጎት እናሳድጋት አ ይታችሁ አትለፉ በርችልኝ የኔ ጀግና እህት
@NETSANETAzeze
@NETSANETAzeze 2 ай бұрын
የኔማር በርቺ ከፍ ከፍ በይ በሁለቱ ስልኬ ስብስክራይብ አደረኩሽ አንቺ ልጂ አሳዳጊ ነሽ ጎበዝ ሁኚ❤
@toybiTube12
@toybiTube12 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በርች ❤ሦፊ ጀግንነትን ቆራጥነት ከእሙ ዙዙ ተማሪ አትነፋረቂ ደሞ ፈልጎ ለሔደ ወንድ😏😏 12:00ላይ ልቀቂ ቪድዩ አሑን እኮ እይታ የለሜ
@رحمه-ن2ظ
@رحمه-ن2ظ 2 ай бұрын
አህለን እሙ ዙዙየ የኔ መልካም በጣምነው እምወድሽ የኔጠካራ አብሽሪልኝ አሏህ ካችጋር ይሁን ያልታሰበውን ሪዝቅ አሏህ ይስጥሽ ዙዙየን ሳሚልኝ እና አምር ብሎብሻል ማሻአሏህ ካይን ያውጣሽ የኔ አበባባባባባባ🎉🎉🎉🎉🎉
@tututube-e7s
@tututube-e7s 2 ай бұрын
የሡፍ ግን ለምንድነዉ የምታሳዝነኝ 😢
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 2 ай бұрын
እንደኔ ቀጭኔ ስለሆነ ይሆናል
@ሀዪካነኝወዲሜንመሣ
@ሀዪካነኝወዲሜንመሣ 2 ай бұрын
ቀጭኔ😂😂😂😂😂​@@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@rehimaebrahim4125
@rehimaebrahim4125 2 ай бұрын
​​@@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ አስታግፊሩሏህ አሳቅሽኝ😂😂😂 ወላሂ በጣም ክፍት ድብር ብሎኝ አስቅሽኝ እህቴ😢😢😢
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 2 ай бұрын
@@rehimaebrahim4125 ዘና በይልኝ እኔንማ ብታዩኝ ከሱ በላይ ነው እማሳዝናችሁ ክክክክ
@ነኝተማሪዋጀግና
@ነኝተማሪዋጀግና 2 ай бұрын
ከቁረአኑ ላይ ምንም አይቀመጥም ዙዙየ ከታች አድርጊ ለሌላ ግዜ የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ በርች እንኳን ደስአሏችሁ
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንዳትገፉኝ ኮሜንታቶች ።እሙ ዙዙ ውደ በርችልኝ ❤❤❤❤
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 2 ай бұрын
የማሜ ሚስት ተብየዋን በቱክቱክ አይቻት ምን ትመስላለይ. ግባሯ ወርቋን ጥሎ ምኗን አሉ. እሙ ዙዙ የኔ ውድ የኔ ቆጆ አችኮ ልዩ ሴት ነሺ መልክ ሁለ ነገርሺ የሚስብ ቆጂየ ነሺ ላች የሚገባሺን አላህ ይወፍቅሺ
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 2 ай бұрын
ተኳኩሎ ተቆነጃጅቶ ላጅ ነቢ ወንዶች መውጣት የሴት አዳሪዎች ስራ እንጂ ያንድት አማኝ ሴት መታወቂያ አይደለም ተው ሙስሊም እህቶቻችን ተመከሩ ተውበት አርጉ በተሰጣችሁ ጊዜ ወደአላህ ተመለሱ
@ggyftggrttf3515
@ggyftggrttf3515 2 ай бұрын
ጉዞ ወዴ 10000000ሰብሰክራይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሡፍየጋረ ተጋቡ በለላላል❤❤
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ 2 ай бұрын
ማሻአላህ ደሰየሚል ሥጦታ ከሥጦታወች ሁሉ የአላህ ቃል ነዉ ❤❤😊😊
@RadiyaQa
@RadiyaQa 2 ай бұрын
ዙዙየ እህትነቴ ጠንካራ ሴትት❤❤❤
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 ай бұрын
የምረል አበየ ነው የምመስለው ቸነልሽ ግን በረስሽ እጅ መሆን አለበት
@umuanwar8991
@umuanwar8991 2 ай бұрын
በርች ኡሙ ዙዙዙ አላህ ያበርታሺ ልጅሺንም አላህ ለትልቅነገር ያድርስልሺ 🥰🥰
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ጀግንትሽ ስብእናሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ደስ ይላል ያችን ሶፊ ምከሪያት ጠጌ አድርገሽ ጀግንነትን ከአንች ትማር ወንድ ቢሔድ የምን መነፋረቅ እንደ ቪቲየ ቆፍጠን ነዉጆ በርች ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናይሻለን ኢንሻ አላህ
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 ай бұрын
ማሻአላህ ከስጦታዉ ሁሉ በላጭ የአላህ ቃልነዉ ዙዙየ ስትለቂ አስራሁለሰአት ልቀቂ እይታ እደኖርሽ በተረፈ አብሽሪ የመዳም ቅመሞችየ አበረታቶት እህታችንን❤❤❤❤❤
@ekru-tube
@ekru-tube 2 ай бұрын
ቁረአኑ ነው ትልቁ ስጦታ❤ማሸአላህ አልሀምዱሊላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shmsTube-n3k
@shmsTube-n3k 2 ай бұрын
እረጋታሸ ትህትናሸ የእወነት በጣም የገርመኝ ወደፊት ትልቅ ቦታ እንድናይሽ አላህ መንገድ ይጠናክርሽ
@Sojoo-f4g
@Sojoo-f4g 2 ай бұрын
ዙዙየ ዉሻ ነጃሳ ነው ለሙስሊሞቺ አይሆንም
@محممحمد-غ3م
@محممحمد-غ3م 2 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 2 ай бұрын
በረቺ ጀግና ሁነሽ ተጎዢ ሶፊንም አበረቻት
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 2 ай бұрын
ማሻአላህ ለሰጠሺው ልጂ አላህ ይስጥሺ ውዶች በርቱ በቅርብ 100 ሺ lasgoooooo💃
@RahemIndris
@RahemIndris 2 ай бұрын
ልብሱ አደለም መስቀያው ነው ያሳመራት ግን ግን ልብሱም ሸጋ የኔ ቆጄ
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 2 ай бұрын
አረ ተይ ሙስሊም እህታችን ሙተሽ አላህ ፊት ከመተሳሰብሽና ከመቀጣትሽ በፊት ተውበት አድርጊ ሙስሊም እህቶቻችን አላህ ያስቀመጠባችሁን ክልከላት ትጥሱ ትጥሱ እና አላህን በእጅጉ ታምፁትና በመጥፎ ያስ ሲያደርጋችሁ እርይ ኡኡ ትላላችሁ አላህ ከፈለገ በናንተ እና መሰሎቻችሁ ወንጀል ምድርን ሊደረምስባችሁ ይችላል ተይ አላህ አሳማሚ ቅጥታት ከመላኩ በፊት ተውበት አርጊ ዝሙትኮ ነው የቀረው ምን ቀረ ሌላ ያሱብሀነከ ረቢ
@emumuazየወግድዋ
@emumuazየወግድዋ 2 ай бұрын
ሡፍዬ ወድምጠክር በል ነገ ጁማአ ቁራአን ጋብዘን እህቶችህህህህ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ከስጦታዎች በላጩ ቁርአን ነው ጀዛከላህ ለሰጭዎም
@TsehayAssefa-f8s
@TsehayAssefa-f8s Ай бұрын
ቢታንያ የኔ ውዲ እህት ጠክሪ አይዞሺ አላህ ካች ይሁን
@RahmaAdam-bm2eg
@RahmaAdam-bm2eg 2 ай бұрын
ወላሂ በብሽሪ እህት ጠካራነትሽ አስደስቶኛል ሙሀመድ ወላሂ በጣም ነው ያዘኩብህ ግን ቀረችብህ ደህና ሴት እኮን አግብተህ በሆነ የጣውላ ፈቅፋቂ የመሰለች እሙ ዙዙ የሴት ወይዘሮ ስወድሽ በዝች አለበበስሽ በርች
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 2 ай бұрын
እሙ ዙዙ በርቺ መቶ ሺ ሰብስክራይብ እደምትገቢ አልጠራጠርም ጠካራና ጀግና ነሽ የኔ አመለ ሸጋ በርቺ❤
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied 24 күн бұрын
ማሻአሏህ ❤አይዞሽልኝ እህቴዋ አላህይገዝሽ ❤ እናበረታታት❤
@FgsfFሀያት
@FgsfFሀያት 2 ай бұрын
ማሻአላህ እዴት እደምወዳችሁ እናተን ሁለት ለጃች በርቱ በቅርቡ100kትገባለሽ አቺም እሱም 50k ይገባል በርቱ ስሩ❤❤❤❤❤❤
@jemila602
@jemila602 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን እሙ ዙዙ የኔ ጀግና አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ የሱፍ ወንድሜ ጥቁርቁር አልክ የሰላም ነው ኩፋኑ በጣም ያስልክ ከሆነ ህክምና አድርግ አላህ ጨርሶ ያሺርህ ሁለት ብርቅየዎች ውድድ አላህ ይጠብቃችሁ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 ай бұрын
ስታምሪ እኮ ቀርሽበት ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ማየት የምፈልገዉ😢
@Manba-k8f
@Manba-k8f 2 ай бұрын
ማሽአላህ የኔ ዉድ በርችልኝ ሀያቴ
@saedanasser18
@saedanasser18 2 ай бұрын
👍👍👍🌷🌷
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ማሻአላህ የየሡፍስጦታሲያምርብሽ
@SaraSara-gq3kd
@SaraSara-gq3kd 2 ай бұрын
በርቺ እሙ ዙዙ ዩስፍም ጥሩ ልጅ ነው በርቱ
@አለውያ
@አለውያ 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም በርቺ የኔውድ፡ ኢንሻአላህ ቱሉ ቱሉ ስሪእሺ❤❤❤
@rahimaahmed2437
@rahimaahmed2437 2 ай бұрын
በድንሽ ጠክሪ የኔማር ልዕልት የመሰልሽ ልጂ አችን አክብሮና ወዶ ተከባክቦ ነገር ማኖር ያለበት አይየ ይታደሉታል እይ አይታገሉትም የኔዉዲ አብሺሪ አላህ ላች የተ ሻለዉን ይምርጥልሽ
@hlimet
@hlimet 2 ай бұрын
የኔውዲ በርቺልኚ ለልጂሽ ስትይ ጥንክር በይ የኔውዲ የተሠበረን ልብ አላህ ይጠግናል ❤❤❤❤❤
@ፅጌየማርያምልጅ
@ፅጌየማርያምልጅ 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እናበረታታት በርቺ የኔ ቆንጆ
@Amritajemal-jt6zy
@Amritajemal-jt6zy 2 ай бұрын
ወአላይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻአለህ ከሱጦተዎች ሁለ በለጩ ያለህ ቀል ነው አለህ ወክበር
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 2 ай бұрын
ጎበዝ ጠክሪ ሁሉም ለበጎ ነው እህታቺን መልካምነት ለራስ ነው❤❤🎉🎉
@yarab4997
@yarab4997 2 ай бұрын
ዙዙ በጣም በጣም አምሮብሻል በተገባችሁ
@zentemangstu4646
@zentemangstu4646 2 ай бұрын
የሚገርም ስጦታ ነው ማሻአላህ❤❤
@tube-gz1he
@tube-gz1he 2 ай бұрын
አብሽሪ ሙስሊም እህቶችሽም ከጎንሽ ነን ከወንዶች ጋር ቪዲዎ አታብዥ ከልጅሽ ጋር ያዬውት ቪዲዎ አለ እንደዛ አይነት ስሪ ለተመልካችም አስተማሪ ነው ለልጅሽም ለዲኗ አሪፍ ነው ለሌች ህፃኖችም አስተማሪ ነው ቪውም አለው
@ZnatZnat-e9k
@ZnatZnat-e9k 2 ай бұрын
ለጎደኛችሁም,ዩቱብ ክፈቱለት ኡሙ ዙዙ በተረፈ በርች አላህ ያጠክርሺ 💞💞💞
@haykelawel8550
@haykelawel8550 2 ай бұрын
የኔ ድቡሽቡሽ አላህ ይጠብቅሽ የለ ጋይስ ጉዞ ወደ 100k
@SamirSamira-ev1yk
@SamirSamira-ev1yk 2 ай бұрын
ልጁ ፈዟል በቃ ተረጂዉ እሙ ዙዙ❤😂
@zedtube463
@zedtube463 2 ай бұрын
እደዚህ ስትሁኑ ነዉ የሚያምረባችሁ የሰጣችዉንም እግዚአብሔር ይስጥሽ እማ ❤🙏🙏
@seadaweloyewa7931
@seadaweloyewa7931 2 ай бұрын
የኔ ውድ እውነት ላንች ይሄ አይገባሽም ነበር ግን አላህ ስለሚወድሽ ይሆናል ከዚህ ፍተና በሀላ አላህ ጥሩ ደረጃ እደምደርሽ በጣም እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahlaalmansoori9264
@mahlaalmansoori9264 27 күн бұрын
ተጋቡወላሂበጣምቆንጆአመለሸጋነዉንቂየኛዉበትትንሽግዜነዉ
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 2 ай бұрын
የኔጀግና የኔቆጆ ሁሉንአሟልቶየሠጠሽ አልሀምዱሊላህ አላህተሻለውን ህይወት ይስጥሽ😮😮ያረብ
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ እሙ ዙዙ አላህ ይጨምርልሽ
@ሀዪካነኝወዲሜንመሣ
@ሀዪካነኝወዲሜንመሣ 2 ай бұрын
አሙዙዙመችነው 100kየምገባው ተፈተፍበሉጂጋይሥ😢❤❤❤
@rabia647
@rabia647 2 ай бұрын
የዙዙየ ሸጋ እናት በረቺለን ወደ ፊትጂ ወደ ኋላ እዳተይ አብሸሪለን 🌹🌹
@RichWallo
@RichWallo 2 ай бұрын
ማሻአላህ የዛሬው አለባበስ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርልሽ ዴስ የምትይ ደርባባ❤❤❤❤❤❤
@keyalove6945
@keyalove6945 2 ай бұрын
❤❤❤ኡሙ ዙዙ ጀግና ሴት ከይሱፍ ጋ በሃላል ብትጣመሩ ደስ ባለኝ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ ይሆናል ኢሻአላህ
@tawfkesayde9093
@tawfkesayde9093 2 ай бұрын
አላህ ትልቅ ነገርአድርሶሺ ያሣየኝ
@medinaseid-n6i
@medinaseid-n6i 2 ай бұрын
የሱፌ እና ቢታኒያ ይገቡ እምትሉ ❤❤ላይክ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 ай бұрын
ቤታ ለምን ሳቅ ሳቅ ይልሻል?😂😂 ለማንኛውም ሸርሸፉ የሌለ አምሮብሻል ❤
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
የኔ ውብ የኔሴት የዘይነባ እናት ውይ ስወዲሽግን❤ እስከጓደኞችሽ የተረጋጋሽ 👌❤️
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 ай бұрын
ከሥጦታው ሁሉ በላጩየአላህ ቃልነው ቁርአን ማሻአላህ አላህካሠባችሁት ያድርሣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 2 ай бұрын
ወሎየወች የት ናችሁ እኛም አድእንሁን እናበረታታቸው
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 ай бұрын
ደስስስየሚል ስጦታ ከሱጠታወችሁሉ በላጭ በርች እህታችን😘😘😘😘😘
@FatumAli-k4w
@FatumAli-k4w 2 ай бұрын
ዙዙየ አምሮብሻል
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 2 ай бұрын
የኔ ውድ ያሀገሬ ቆንጀ እምወድሽ አይዞሽ በርች አላህ ትልቅ ነገር ላይ ያድርስሽ ሁቢ❤❤❤❤
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 2 ай бұрын
ጉዞ ወደፊትት የኔ ደርባባ ልዩዋዋ❤❤
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g 2 ай бұрын
መሻላ 60k ልገባ ነው መብሩክ እሙ ዙዙ
መና (ክፍል 13)
29:46
100 ሺ
Рет қаралды 4,2 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 239 М.
እውነታው ይሄነው😒
14:26
Zuzu Family
Рет қаралды 16 М.
🛑ቤታኒያን አስደሰትኳት😍ሳቅ በሳቅ ሆነች
20:51
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН