የ ሱዳን ጠንቋይ ያልቻለውን እኔ ችያለሁ - washew ende?@abbay-tv

  Рет қаралды 120,098

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

8 ай бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ሀይለእየሱስ ፈይሳ እና ሀና ተረፈ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
You can also watch on the Abbay TV KZbin channel on Monday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 209
@amaremamo4989
@amaremamo4989 8 ай бұрын
ብዙ ጥበቦችን በአንድ ቦታ ማግኘት የሚቻልበት ድንቅ ፕሮግራም !!!! በርቱ!!!
@user-lf5nk6kw7m
@user-lf5nk6kw7m 8 ай бұрын
ነፃነት ወርቅነህ ጋብዙልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@BSbHhx
@BSbHhx 8 ай бұрын
Mesay kebede ጋብዙት ስወዳቹ
@godisgood1473
@godisgood1473 8 ай бұрын
በጣም ታዝናኑላችሁ ደምሴ ጭብጨባህ ይለያል 😂 ጥላሁን እንደድሮ ሴት ቶሎ ምታምነውስ ነገር😂 ፍልፍሉ አያልቅብህ ብዬሀለሁ ማርቆስ, አሌክስ ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ🙅🏽‍♀️
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 8 ай бұрын
ግዴታ እኔ ትግራይዊ መሆን አይጠበቅብኝም ህመሙ እንዲሰማኝ መላው ለትግራይ ህዝብ መፅናናት እመኛለሁ 😢😢😢
@familytube2130
@familytube2130 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ክፉ ኣይግጠምሽ 🙏
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 8 ай бұрын
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
@Loziyentube
@Loziyentube 8 ай бұрын
ደብረ ጺዮን እና ጌታቸው ረዳ ስብሃት ነጋ እና ጻድቃን ገብረተንሳይ ይቅረቡ እንግዳ ይሁኑ እና ህዝቡ እዴት እደደነቆረ ይንገሩን ያኔ ስንለምናቸው ለምን ህዝቡ እንዳጨበጨበ እና ማይካድራ ያለ ጀኖ ሳይድ የተሳለቁት የትግራይ ህዝብ አሁን😂😂😂😂 ቢሉ እስቃለው እንጅ አላዝንም
@familytube2130
@familytube2130 8 ай бұрын
@@Loziyentube ቀሽም ኣቶ ብልፅግና ተራህን ጠብቅ ይልሃል ሁሉ ቤት ያኳኳል ነገር ግን ፈጣሪ በቃ ቢለን ደስ ይለኛል
@bezayacop9534
@bezayacop9534 8 ай бұрын
Mheretune,masetwalune yesten,milkmune nere yeseten amilkeee,,,lulume mestinnaten yestien fetareeee
@zuwede2250
@zuwede2250 8 ай бұрын
ጥልየ የሳቄ ምንጭ አረብ አገር መኖር ከባድ ነው ነገር ግን በእናንተ በተለይ በጥልየ ዘና እላለሁ በቅርብ ስለምመጣ ጋብዙኝ❤❤❤
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 8 ай бұрын
የሳቃችን ምንጮች እናመሰግናለን❤
@Nano9-mp1yy
@Nano9-mp1yy 8 ай бұрын
Mesay kebede እንግዳ አርጋቹ ጋብዙ Please😢😢
@haymanottewbo-wu6yc
@haymanottewbo-wu6yc 8 ай бұрын
ሴፉንና ነፃነትን ጋብዙልኝ ስወዳችሁ
@user-cl9zz6os5f
@user-cl9zz6os5f 8 ай бұрын
ሳምንት Artist Mesay kebede ይቅረብ
@Anwar72873
@Anwar72873 8 ай бұрын
Mesay kebede ጋብዙት Pls
@Abuzer-ym7km
@Abuzer-ym7km 8 ай бұрын
Demese ስወድህ Messay kebede ጋብዝልን
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 8 ай бұрын
እናተን ሳይ ጭቀቴ ሁላ ቀልል ይልልኛል😊ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🥰
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
እኔም እነሱን ሳይ ቅልል ይለኛል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 ай бұрын
😂😂😂 አይ ፍልፍሉ እጥር ምጥን ያለች ቀልድ ሁላቹንም እናመሠግናለን
@GakNs
@GakNs 8 ай бұрын
Mesay kebede ጥሪ ይደረግለት
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 ай бұрын
ከእግዚአብሔር በታች የድብርቴ መድሃኒቶች ❤😘😇
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
ለእኔም ያዝናኑኛል❤
@user-hf4jw5zc2y
@user-hf4jw5zc2y 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-jq1ti1hc1f
@user-jq1ti1hc1f 8 ай бұрын
አርቲስት Mesay kebede ይቅረብ
@gimbo3980
@gimbo3980 8 ай бұрын
ሙዚቀኛ Mesay kebede ይቅረብ
@YassirH-jv2ob
@YassirH-jv2ob 8 ай бұрын
Mesay kebede ሳምንት ይቅረብ
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@alazarwasehun1696
@alazarwasehun1696 8 ай бұрын
ፍልፍሉ ጀግና ነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 8 ай бұрын
I love the best and funniest show because we have to laugh 😘😄 sometimes thank you guys 🎉
@Ulambatar
@Ulambatar 8 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ሳምንት Messay kebede ጋብዙ
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 8 ай бұрын
ፍልፍሉን ፀጉሩን አስተክሉለት ወይ ላጩት 🙏🙏🙏🙏 የኔ አንደኛ መሆኑን አትርሱ ይችላል በጣም
@user-ez8gd8zx6x
@user-ez8gd8zx6x 8 ай бұрын
ጥቁር የእስራኤላውያን ኮፍያ ይመስላል አይደል 😂😂😂😂😂😂😂
@bisrathailu6492
@bisrathailu6492 8 ай бұрын
ሰኢዳ አሪፍ ድምፅ ነው አለሽ😮😮
@NatanKal
@NatanKal 8 ай бұрын
Mesay kebede ጋብዙት Please😭😭😭
@bellaethio4426
@bellaethio4426 8 ай бұрын
Thank you everybody on this show! Very funny as usual
@wezi112
@wezi112 8 ай бұрын
እነዚ ኮሞድያን ግን እንካን ጋደኞችህ በደጅህ ኣይለፉ ኣረረረ ምንም ነገር ኣያሳልፉም የሰው መተረብያ ያረጉሃል ትመቹኛለቹ❤❤
@oooLH-kd9oy
@oooLH-kd9oy 8 ай бұрын
ሙዚቀኛ Messay kebede ይቅረብ
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 8 ай бұрын
እኔ ግን የፍልፍሉ ነገር ይገርመኛል ጨዋታ አያልቀበትም❤ I love f
@YitamenSeid-zf4re
@YitamenSeid-zf4re 8 ай бұрын
Mesay kebede ይቅረብ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 8 ай бұрын
የወልደያዋ 😂😂😂 አገሬ ሲጠራ 😢😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
እራስ ደስታ ዱላ 😂😂ከአንገት በላይ ምት 🤣ወይ ፍልፍሉ እኮ ትለያለህ ጨዋታ አዋቂ 😂ይሄ ፕሮግራም ለአሸናፊዎች ቡድን ሽልማት ቢኖረው more ደስ ይል ነበር 🥰
@user-xb8ed8pr2e
@user-xb8ed8pr2e 8 ай бұрын
Messay kebede ጋብዙ
@Pfund-xx8mc
@Pfund-xx8mc 8 ай бұрын
Messay kebede ይቅረብ
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው 👍👍👍👍👍
@ZeynuJemal-ki2sc
@ZeynuJemal-ki2sc 8 ай бұрын
ሁላቹ፡ምርጥናቹ፡በተለይፍልፍሉ
@UruBd
@UruBd 8 ай бұрын
Messay kebede ይጠራ
@meron7439
@meron7439 8 ай бұрын
በርቱ በጣም ነው የምትናፍቁን
@GggdF-ks9hi
@GggdF-ks9hi 8 ай бұрын
G Messay kebede ይቅረብ
@Alemayo-ok9ou
@Alemayo-ok9ou 8 ай бұрын
Messay kebede ጥሪ ይደረግለት
@HanaSisay-ds8gm
@HanaSisay-ds8gm 8 ай бұрын
የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳችው ። ዛሬ ለምን "ብታምንም ባታምንም " ለምን አልቀረበም ?
@Gakpo-gf6gt
@Gakpo-gf6gt 8 ай бұрын
invite Artist G Messay kebede
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 8 ай бұрын
Betam dink program new🎉. Hulachehunim Betam enamesegnalen, bertulin🎉🤗❣
@anublue1717
@anublue1717 Ай бұрын
ፍልፍሉ ይችላልልልል😂😂😂😂
@Haban-gi8ls
@Haban-gi8ls 8 ай бұрын
Invite messay kebede Plesea
@gech237
@gech237 8 ай бұрын
ወይ ፍልፍሉ😂😂😂😂 አያልቅበት ነህ እኮ
@habviral22
@habviral22 8 ай бұрын
Well done 👍
@ninanina4000
@ninanina4000 8 ай бұрын
ወይ ፍልፍሉ 😂😂😂 እያንጓለለ
@user-cl9zz6os5f
@user-cl9zz6os5f 8 ай бұрын
Messay Kebede ጋብዙ
@Eldana-bp3ip
@Eldana-bp3ip 8 ай бұрын
Mesay kebede ይምጣ Please
@LpojGg
@LpojGg 8 ай бұрын
አርቲስት Messay Kebede ጋብዙ
@FfJdd-rq4tf
@FfJdd-rq4tf 8 ай бұрын
ሳምንት Messay kebede ይቅረብ
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
በጣም ነው ደሥ የምትሉት እኔ አይቼ አልጠግባችሁም❤
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 8 ай бұрын
ያኔም ብርሃኑ ነበር? የፍልፍሉ ለማርቆስ የጠየቀው በጣም ተመችቶኛል! የሕዝብ ብሶት እንዲህ በቀልድ ሲነገር ብሶቱ የመላው ኢትዮጵያዊያን እንደሆነ ማሳያ ነው።
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
ክክክክ ፍልፍሉሉ ሁላቹንም እሜ ይስጣቹህ ማይግሬን አለብኝ ላለችዉ መህር ተስፋዬ አበራን አዳምጪ በሏት መፍቴ አለዉ እህቴ አትሰቃይ❤❤❤
@gara3495
@gara3495 8 ай бұрын
Mesay kebede ጋብዙ
@bosswoman7393
@bosswoman7393 8 ай бұрын
Pirogeramachew yemachal satu gin tenash hona❤❤❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 8 ай бұрын
ዋው የፍልፍሉ ጥንቁልና😂😂😂😂😂😂
@dfghdfgyu4604
@dfghdfgyu4604 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂እዴት ፈታ እደምታደርጉኝኮ
@ccu3907
@ccu3907 8 ай бұрын
በጣም 😂😂😂
@YitamenSeid-zf4re
@YitamenSeid-zf4re 8 ай бұрын
Messy kebede ጋብዙ
@SalaN-il8lc
@SalaN-il8lc 8 ай бұрын
invite G Messay kebede Please🙏🙏
@zinash2771
@zinash2771 8 ай бұрын
Lega lemadam kememoce nerulen sewdacu❤❤❤felefelu teleyalek😅😅😅
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 8 ай бұрын
Markiya ena firahiwot kutir 1 new ytmarkut betam lik nek
@dagmawi-ch8zp
@dagmawi-ch8zp 8 ай бұрын
አርቲስት Mesay Kebede ይቅረብ
@user-uq6mx3bt9v
@user-uq6mx3bt9v 8 ай бұрын
Is nice parogram Abby tv.
@Kal4309
@Kal4309 6 ай бұрын
Thank you guys
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Ай бұрын
ደስ ስትሉ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-rb1mm5to8z
@user-rb1mm5to8z 8 ай бұрын
Dereje hayli n akrbuln
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 8 ай бұрын
Felefilu kelele yedeberale
@birktesenay4502
@birktesenay4502 8 ай бұрын
ለምንድን ነው ቤቲ ዋነስን የማትጋብዝዋት እንግዳ እንድትሆን?
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 8 ай бұрын
wow nice to day
@user-jx9lt1ux3q
@user-jx9lt1ux3q 8 ай бұрын
አንዳንዴ ሲያወሩ በየተራ ቢሆን ብዙ የሚያስቅ ነገር እንሰማ ነበር አሌክስ ሲያወራ ፍልፍሎም ስለሚያወራ አሌክስ ያወራው በደንብ አይሰማም ከንቱ አለም🤣🤣🤣🤣
@kiyatadios7883
@kiyatadios7883 8 ай бұрын
አሌክስ ግን ለፉልፉሉ ለየት አመለካከት አለው ልክ ነኝ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 8 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን :በጣም ተመችቶኛል የዛሬ ፕሮግራማችሁ እንደወትሮው ::የውርስና የኑዛዜውርእስ በጣም ተመችቶኛል በሳቅ ድክም ነው ያልኩት :አጠገባችሁ ብሆን እስቱዲዬ በሳቅ አደምቀው ነበር ብሶባችህዋል ዋሽሆች 😂😂😂😂😂 ጥላሁን ላይህ ላይ ያለው መብራት ከባድ ሙቀት እያወረድህ ነው ::ትንሽ ዘውር የምትልበት ዘዴ ቢፈለግ መልካም ነው :ጥሩ ይመስለኛል አመስግናለሁ ::
@alemayehuengdawork
@alemayehuengdawork 8 ай бұрын
ዎንደሙ ብርህኑ ያሁኑ ተምርት መንስተር ነበር
@user-kl9xr3ed7e
@user-kl9xr3ed7e 8 ай бұрын
4:26 Yene mirtoch ❤❤❤
@ZahraYousif-hp7ti
@ZahraYousif-hp7ti 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@markmarley3710
@markmarley3710 8 ай бұрын
ጥላሁን ግን ችክ ባትል አሪፍ ነው ከኮሜዲው በጣም አምልጠሀል
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 ай бұрын
ጥሌ አባባል ተመቹቶኛል በዓላች እሪሳ እና አዘን እናከብራለን በሉል ይመችህ 🤣😂😂
@solyesolyesolyelove7358
@solyesolyesolyelove7358 4 ай бұрын
Alxye sewadwke❤❤❤❤🎉
@tak4957
@tak4957 8 ай бұрын
Demi’s is the best!
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 7 ай бұрын
Wow
@momina-rq2lj
@momina-rq2lj 8 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 8 ай бұрын
😂😂😂😂የፍልፍሉ አጠር ቅጥን ያለች ነዉ ከዛ ብዙ ያስለፍልፋል
@user-zo5lp3sv5c
@user-zo5lp3sv5c 8 ай бұрын
Messay kebede እንግዳ አርጋቹ ጋብዙ
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 8 ай бұрын
Welcome I am eager to see you
@Yitus-us2zx
@Yitus-us2zx 8 ай бұрын
Messay Kebede ይቅረብ
@Tareqegn
@Tareqegn 8 ай бұрын
Mesay kebede ይምጣ
@yetatwork6137
@yetatwork6137 8 ай бұрын
Best show 😅
@enockgetenet2156
@enockgetenet2156 8 ай бұрын
Kuralewene yeserawe gene tinishe was bisetewe keledune tinishe yegolewale
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 ай бұрын
እንኳን መጣችሁ
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 8 ай бұрын
እረ ጥላሁን አንገትህ ላይ ያለው ሰንሰለት በዛ አንገትህን ጎንበስ አረገህ እኮ😂😂😂😂
@hailegirma7559
@hailegirma7559 7 ай бұрын
እሰቲ netsanet workineh❤.. please invite him
@user-il4tc3yt5n
@user-il4tc3yt5n 8 ай бұрын
በናታቹ እና ደምስ ሚሊወንን ጋብዙልኝ ጩቢቲን ❤❤❤❤❤
@user-bg9kl8jy5y
@user-bg9kl8jy5y 8 ай бұрын
❤️❤️❤️
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
እፍፍፍስወዳችሁ
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE 8 ай бұрын
ፍልፍሉ አያልቅበት ዛሬ ደሞ ምን ትለን ይሆን
@honey48757
@honey48757 8 ай бұрын
Ay Filfilu 😂😂😂😂 Eyangualele Jemerk 😅😅😅
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 4,7 МЛН
🔴ኮሜዲያኖቹ በሳቅ ገደሉን - ፍለፍሉና ጥሌ
21:30
Selasa Media - ሠላሣ ሚዲያ
Рет қаралды 149 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 885 М.
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 1  - "ድጋፌ ነህ"
29:07
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН